Arada daily news:የቀይባህር ጉድ! ሳውዲ አሜሪካን ከጀርባ ወጋች! ሂዝቦላህ ተጫወተባቸው! እስራኤል መሳሪያ ጨረሰች! የፔትሮዶላር ዘመን አከተመ!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 14 มิ.ย. 2024
- Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤❤
እሰራኢል፡ትሸነፋለች
❤❤❤❤❤
ሳኡድ ትችላለች🇸🇦🇸🇦🇸🇦✌️
🌷🌷#Eid_Mubarak_you_and_your_#🌷🌷 family's brother and sister ❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷
ማስታወቂያ ነው ወይንስ ማስታወኪያ
አወ ወላሂእሰራኢል የምቱ ወታድሮቸን ድብቃለቸ በራሳቸውሚድያተላሌፎል 5ሸበላይ ምተዋል ተብሉል
የየመን፡ህዞቡ፡በጣም፡ጀግኑች፡ነቸው፡አለም፡ያውቃል
ክርሰቱሰን፡የሰቀሉ፡ናቸው፡የሂ፡የሚሳየው፡የመጨረሻወ፡የአለም፡መጥፎያወ፡ነወ
እርእሱን ተመልከቱት ሳውዲ አሜሪካንን ከጀርባ ወጋቻት ይላል በሙስሊም አገሮች ላይ እንዲህ አይነት አነጋጋሪና የጥፋተኝነት ርእስ ነው የተጠቀመው በፖለቲካ ውስጥ እንካን በውስጡ ያለውን ጥላቻ በሙስሊም አገሮች ላይ ያንፀባርቃል አንድ ቀን ራሽያን ሲነቅፍ ሰምተን አናውቅም ስህተታንና ጥፋትም ቢኖር መናገር አይፈልግም ሃይማኖታዊ ዝንባሌውን በፖለቲካ ይጠቀማል ሁሌ በሙስሊም አገሮች ላይ ቅን አመለካከት የለውም ኦርቶዶክስ ጥምም አራጋ ነው ያሳደገችው አማርኛ የምትጠቀሙ እነ እንደኛን ሰሞንኛን ሌሎችንም ቱጠቀሙ
jilajil
ሂዝብአላህ (የአላህ ህዝብ) ማለት ነው!
እኔ ወላሀመ እራሲን አመመኝ ይህሁሉ ህፀነት እየሙተ የአረብ ሀገሮቸ ዝም ታቸው😢😢
@@user-uq6ch6ld8f አይምሰልሽ! አዉሮፓዎች ለፋልስጢን እዉቅና መስጠት የጀመሩት በማን ሆነና? አረቦች በአለም ላይ እንዲጠሉ የሚሠ'ራ ያልገባን ከባድ ሴራ አለ! ጊዜዉ ሲደርስ ገሀድ ይወጣል!
@@user-uq6ch6ld8fአይመስለኝም, አዉሮፓዎች ለፍልስጤም እዉቅና መስጠት የጀመሩት በምን ይመስልሻል? ከላይ ያስቀመጥኩትን ሊንክ እስከመጨረሻው ካየሽዉ በኃላ ነገሩ ይገባሻል ብዬ አስባለሁ!
ብራቦ ኦራን!!!!!!!
እስራየል የወታደሮ ሟቾች ቁጥር ስትደብቅ ፍልስሞች ጉዱዋን እንደ ፊልም የቀረፁ ሲያጠቁ ይገረማል
😂😂😂😂እኮ
የአማራ፡ፈኖ፡የሸንፋል፡እመኑኝ፡ደርሳል
ይቅርታ፡መለት፡የፈለኩ፡አማራ፡ፈኖ፡ጀግና፡ነወ፡ታሪኩ፡ይመሰክራል፡ማንም።ያውቀዋል፡ታሪክ፡ይመሰክራል
አቤት ቀደዳ
አቤት ቀደዳ