ጃዋር መሀመድ ትላንት፣ዛሬና ነገ፣ "መንግስት ስለሌለ አንደራደርም!"፣ "ህውሃት ገፍቶ ቢመጣም አንተኩስም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มิ.ย. 2024
  • ጃዋር መሀመድ ትላንት፣ዛሬና ነገ፣
    "መንግስት ስለሌለ አንደራደርም!"፣
    "ህውሃት ገፍቶ ቢመጣም አንተኩስም
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

ความคิดเห็น • 119

  • @user-kj8pg3yt8n
    @user-kj8pg3yt8n 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሙሉ ፋኖ አልተሳተፈም በትግራይ ጦርነት የሚያስብል ሁኔታ የለም፡፡ ምክንያቱም የሁሉም ክልሎች ልዩ ሀይል በተሳተፈበት ወቅት የአማራ ፋኖ ሁሉ አልተሳተፉም ማለት ስተት ነው ጆነሳይድ ፈፅሟል፡፡

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 2 วันที่ผ่านมา +3

    ክክክክክክክ .....
    የለም የተባለውን አማራ አለ ብሎ የፈጠረው ኦሮሞ ነው ?
    ጉድ ! ጉድ !..........

  • @SintayehuDeribie
    @SintayehuDeribie วันที่ผ่านมา

    I am Very amazed when I see how politician turn back 180 degree from their previous stand like Ermias does.

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 วันที่ผ่านมา +1

    ኣማራ ሁሌም ከተፈጨ ፣ ከተጋገረ በሗላ ነው አለሁበት የሚለው ! * አማራ እራሱ የፈጠረው ምንም አይነት የፖለቲካ ድርጅት ኖሮም አያውቅም - አይኖርምም ! ,* ሁሌም ሁለተኛ ፣ ምክትል ፣ ተከታይ ፣ ተጎታች ነው ! ኣሁንም ፋኖ በህግደፍ በኢሳያስ እየታገዘ ነው ።
    ** ተረቱን ፣ ፉከራውን ፣ ቀረርቶውን ፣ ጥንቆላውን ግን እራሱ ፈጥሮ በአዝማሪነትና በደብተራነት ያለማንም እገዛ እያስመረቀ ነው ። ** ድል ለፋኖ **

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk 2 วันที่ผ่านมา +2

    I don’t think the military is Ethiopia and Ethiopians problem. The military never been a problem to Ethiopians. Lack of democracy in Ethiopia is the main issue. Politicians criticize the military because some politicians want to use street riot to come to power and the military is an obstacle. Ethiopia government also uses the military forces to stay in power because some of politicians want to use street riot to take power in the country instead of election. Unless the Democratic process in Ethiopia is solid the military will continue to shape the country politics

  • @BT-uy9kl
    @BT-uy9kl 2 วันที่ผ่านมา

    Really! Thank you for teaching me knowledge based politics. I wasted my time by watching breaking news a TH-cam based Ethiopian politics.

  • @mza2884
    @mza2884 2 วันที่ผ่านมา

    I appreciate your analysis.

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኦሮሞ ፖለቲካ እጅግ በስሏል :: Reached the climax. ይህንን ያልተረዱት ወይም መቀበል የበታችነት የሚሰማቸው የፖለቲካ ሰገጠዎች ናቸው ለኢትዮጵያ ችግር እየፈጠረ ያለው :: ኤርሚያስ ትክክል ነህ ::

  • @mogatihlina
    @mogatihlina 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ermi you may call him the father of 'Amhara nationalism'. Also humbly you can appreciate him. But his strategic thinking was to build a strong Amhara nationalism who will fight Tigrayan on their behalf, as PP continued. He shouldn't be appreciated as such.

  • @AmanHillo
    @AmanHillo วันที่ผ่านมา

    One of jawar mohammed son is from Gondar women working in AA one of hospital As Senior nurse

  • @adriannajules4306
    @adriannajules4306 2 วันที่ผ่านมา +3

    የአማራ ብሔርተኝነት አባት ጀዋር ነዉ። በጣም ትክክል። እንዲያዉም ፋኖ የሚለዉን ስያሜ ላልታጠቁ የአማራ ወጣት ታጋዮች የሰጠዉ ቄሮ ነዉ።

    • @iliadmulugeta4524
      @iliadmulugeta4524 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወሬያም ቱልቱላ ሴታሴቱ እና እርጉሙ ጃዉር ሃህምድ ከመፅነሱ በፊት ነው ምስኪኑ የአማራ ሕዝብ መጨፍጨፍ የጀመረው

    • @adriannajules4306
      @adriannajules4306 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@iliadmulugeta4524
      የፃፍከው ካልኩት አይገናኝም። የቄሮ ፕሮቴስትን የደገፈው የአማራ ኘሮቴስት ገና ባልተጠናከረበት ጊዜ ለቄሮ ኘሮቴስት አጋር እንዲሆን ቄሮ የአማራ ኘሮቴስትን ፋኖ ብሎ ጠራው። ከዚያም የጉራጌ ወጣቶችን ኘሮቲስት ቄሮ ዘርማ ብሎ ጠራው። በሚዲያና በሶሻል ሚዲያ አሰራጨው። ለሁሉ የሚገባውን ዋጋ መክፈል ያስፈልጋል።

  • @buze1buze1
    @buze1buze1 วันที่ผ่านมา

    ጀዋር የሆነ የትግል ስልት ይዞ ብቅ እንዳለ ይሰማኛል ፖለፒካውን ይችላት❤❤

  • @Tigrai_Press
    @Tigrai_Press วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ፣ TPLF is spelled like this "ህወሓት"

  • @samia6358
    @samia6358 2 วันที่ผ่านมา +1

    የትግራይ ኤሊቱ የሚቃወመውን ሁሉ በጄኖሳይደርነት ከከሰሰ እውነተኛ ወንጀለኞች ይህን ክፍተት ሊጠቀሙበት ይችላሉ!

  • @jj38able
    @jj38able 2 วันที่ผ่านมา +1

    የዚህ የጎጃም ፋኖ ቃል አቀባይ ተብየው አእምሮው በትክክል ይሰራል ወይ? የሚናገረው ንግግር ለአንደኛ ደረጃ ተማሪ የማይመጥን ቅጥአምባሩ የጠፋ ፖለቲካ አይሉት የጠላ ድንፋታ ዓይነት የሆነ ነገር ይመስላል::

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሌላው ግን የብልፅግና : የብርሃኑ ጁላ: የጠቅላይ ሚ/ር : የኦነግ : የኦሮሙማ ወዘተ መከላከያ እያሉ መዋል ፖለቲከኞች ናቸው ያስብላል ?

  • @user-kj8pg3yt8n
    @user-kj8pg3yt8n 2 วันที่ผ่านมา

    በትግራይ በኩል መሪያች መራሳችን እንመርጣለን እንጂ ምእራባውያንና እናቱ መሪያችን አይመርጡልንም፡፡

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 วันที่ผ่านมา +1

    በድፍረት እንግርሀለሁ ጅውር አህመድ በእጅኅ ያለቁት ዓማሮች ደም መልሶ ይድፋኅ አንተ ሴት

  • @Hulu3499
    @Hulu3499 2 วันที่ผ่านมา +2

    የአማራ ጥላቻ አዛግቶ ሊደፉህ ነው

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 2 วันที่ผ่านมา +2

    Why you always so angry when you talk about Amhara? Looks that you are unhappy to see the Amhara Fano movement is growing stronger and stronger emerging as a force to be reckoned and shaking the OPP govt to the point of collapse against all your prediction you made some months back that it won't go far or would dissipate.

  • @mumeabrahim
    @mumeabrahim 2 วันที่ผ่านมา

    🙏

  • @user-zc1ik6fo5x
    @user-zc1ik6fo5x วันที่ผ่านมา

    የብልፅግና ሃይሎች የምቃወምት ቀጣይ ከስልጣን ያነሰናል ከምል ነው፡

  • @mumeabrahim
    @mumeabrahim 2 วันที่ผ่านมา +1

    Jawar ❤

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሜያስ ለአማራ ያለህ ንቀት የአማራ ፖለቲከኞችን የአረዳድ ስህተት የገለፅክበት መንገድ ያሳፍራል ይሄ ከጥላቻ የመጣ ያስተሳሰብ መቀንጨር ስትናቅ የሚሰማህ ስሜት ነው

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በደርግ ግዜም ከተወስነ መዕረግ ውጪ ሌላው ለሀገሩ ዘብ የቆመ ዜጋ ነው እንደለ ከማፍረስ የተወስኑት የስራዓቱ ተገዥ ሆነው በደል የስሩትን በህዝብ ላይ አስወግደው ሌሌቹን ተሀድሶ ስጥቶ ማስቀጠል ነበረበት እህድግ ሲመጣ ወደ ፊትም ባይደገም መልካም ነው
    አንዱ ያጠፈውን መደገም የለበትም

  • @kinfemesfin5749
    @kinfemesfin5749 วันที่ผ่านมา

    የጦርነትና የህዝብ እልቂት በዊናነት ስታቀነቅን የነበርክ ሰው አሁን ሌላ ሰው መሆን አትችልም።

  • @leltiabrha9269
    @leltiabrha9269 2 วันที่ผ่านมา

    Being Oromo is enough for Amhara to reject him. “ only pure Amhara “

  • @1loveAs
    @1loveAs 2 วันที่ผ่านมา

    VIP

  • @AmanHillo
    @AmanHillo วันที่ผ่านมา

    we amhara love Jawar mohammed

  • @user-yj7ni2bv5y
    @user-yj7ni2bv5y วันที่ผ่านมา

    ሰለትግራይ አያገባእም ሰንል በሚኪናት ነው ወጭት ሰባሪው ትግራይ ኢትዮጵያ አይደለችም የግዜ ጉዳይ ነው

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien959 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ 1:55

  • @mogatihlina
    @mogatihlina 2 วันที่ผ่านมา

    Then what ? Do you expect military coup ?
    Btw do you think EPRDF lose power b/se of separation of it fron the then military,. I don't think so. EPRDF/TPLF lose it only b/se they humbly hand over it.

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂ደደቡ ሄርምያስ መጨረሻ @2:10 ላይ " አሁን የትግራይ ታጣቂ የሚባል ነገር ያለ አይመስለኝም " ሀለን😁😁😁ደደቡ ሄርምያስ ሆይ!!! TDF ከነሙሉ ሀይሉ ነው ያለው

  • @AmanHillo
    @AmanHillo วันที่ผ่านมา

    We,amhra into jawar

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 2 วันที่ผ่านมา

    Leb enbele ye mengist huneta tinesh sengechagech. Tekawamie negne bay Hulu OFECO,, OLA, Jawar ..... Hulum towards Mengist hono mawerat yejemeral ende semonu malet new. Why?? I think this is. Part of " convince or confused" politics.

  • @mza2884
    @mza2884 2 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ ሊህቃን ወይም ብሄርተኛው ኦሮሞን ከመፍራት ሁሉንም አንድ ላይ ይጨፈልቁሃሉ

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 2 วันที่ผ่านมา

    It is the hatred and the killings, massacre and attacks against Amhara that contributed to the rise of Amhara nationalism.

  • @ezze3156
    @ezze3156 วันที่ผ่านมา

    Why not ledetu

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 2 วันที่ผ่านมา +2

    This is the best of Ermias that has been missed. Please stay focused on the point rather than አማራ ጥላቻ። So we can listen to your best peaceful analysis of Ethiopian politics and your knowledgeable remedies for moving forward.

  • @AmanHillo
    @AmanHillo วันที่ผ่านมา

    don't worry erm. we, amhara will take you in ethiopia of jawar mohammed

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 2 วันที่ผ่านมา

    እንደ እኔ ግምገማ የፋኖው መግለጫ ጊዚያዊ እና ስትራቴጂካዊ የማደናገርያ መግልጫ ነው።

  • @gktakele8208
    @gktakele8208 2 วันที่ผ่านมา

    የፋኖ ዋና ችግር መስሎ የሚታየኝ የሚታገልለትን ርዕዮተ አለም (አላማቸውን) ግልፅ አድርጎ አለማስቀመጥና አስቀምጠውም በዛ ርእዮተ-ዓለም ዙርያ በጥልቀት ያለማንበብ ነው። የሚያነቡ ቢሆን አብዮታዊ ዲሞክራሲን አበጥሮ ማወቅና ጥቅሙና ጉዳቱ ለመተንተን የሚያዳግት አይሆንም ነበር።

  • @abbasabdulqadir4902
    @abbasabdulqadir4902 2 วันที่ผ่านมา +1

    You are really Oromo, but your hijacked by Ethio 360 for some time. It looks like you’re free now!!!! Congratulations!!!!!!

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 2 วันที่ผ่านมา

    Ermias Gera eyegebahen new.

  • @mza2884
    @mza2884 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ አማራን ከአማራ ብሄርተኝነት ለመነጠል፣ የተሠራውም መቶ ኘርሰንት ትክክል ነው ፋኖንም ስም የሰጡት እነርሱ ናቸው።

  • @user-pw9td3ew8g
    @user-pw9td3ew8g วันที่ผ่านมา

    መከላከያ ሠራዊት በተለይ ትግራይን ላይ ያለው አመመለካከት ትግራይ ኢትዮጰያ ነች ብሎ አያምንም ተጋሩዐመከላከያ ሁነው ያደረጉት አስተዋፅእ እዉቅናዐአይሰጥም ።

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 2 วันที่ผ่านมา

    65k subscribers becha yezeh bemisetu comments bemenesat generaluze yemetaderegebet akahed lik aymeslegnem. Fallacy of hasty generalization.

  • @user-rc5gl5gr2z
    @user-rc5gl5gr2z วันที่ผ่านมา

    ሁለት ሳአታት በዛ

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa วันที่ผ่านมา

    Betkekel awkehwal good man

  • @mza2884
    @mza2884 2 วันที่ผ่านมา +1

    የትግራይ ሀይሎች ከጀዋር ይልቅ እነርሱ ጠፍጥፈው የሰሩት ኦፒዲኦ ላይ ብያተኩርሩ ይመረጣል። በትክክል ፍራቻ ነው 100%

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 2 วันที่ผ่านมา

      Jamar is a war monger tho

  • @mza2884
    @mza2884 2 วันที่ผ่านมา

    ትከክል ያለፈውን እየተቃረን አዲስ ሀሰብ ይዞ የሚራመድ ነው፣ ያለፈውን እየጠፋ መሄድ የኢት በሽታ ነው።

  • @danatsador
    @danatsador 2 วันที่ผ่านมา

    በኔ እምነት ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኞች አንድ አይደሉም የሌሎች ቢሄረተኛ ፖለቲከኞችም አንድ አይደሉም

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 วันที่ผ่านมา

    ካባ ነው ጁሓርን ያለበሱት ** ጃኖ አይደለም **

  • @hagostafere3369
    @hagostafere3369 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማን ፊኖ ቀረ ያልዘመተ

  • @ezze3156
    @ezze3156 วันที่ผ่านมา

    My leader was meles. Now my leader is Dr. Debrethion

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 วันที่ผ่านมา

    የዛሬውን ፕሮግራም ስፖንሰር ያደረገልህ ጀዋር ነው ማለት ነው። ለቃቃሚ። ከየትም እየቃረምክ የቤት ኪራይህን ክፈል እንጂ የምታወራው ሁሉ እንቶ ፈንቶ ነው።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 วันที่ผ่านมา

    ኢዮጵያውያንም አንወደውም ::
    ሥራፈት ነህ ኤርሚያሥ ለገሰ ከሚድያ ለምን አትለቅም ወንድሜ የምታወራው ሁሉ አንተነትህን ቀይሮሐል እኔ ስለምታሣዝነኝ ነው ;;

  • @user-zc1ik6fo5x
    @user-zc1ik6fo5x วันที่ผ่านมา

    እኔ ሰለ ጃውሃር አካሄድ የምገምተው ቀጣይ ቁንጮ ስልጣን መያዝ ይፈልጋል ሰለሆነም መከላከያ እንዲበትን አይፈልግም ሁለተኛ በኦነግ ሰራዊት ጥላቻ እንዳላቸው ሰለሚያቅ መንግስት ስወድቅ ጀውሃር ቦታ አይኖረውም፡፡

    • @user-vl7mm5yw7g
      @user-vl7mm5yw7g 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተሳስተሃል ግን ገብተሃል ልክ ነህ ጃዋር ግን ይህን የተናገረው ለዚህ አይደለም ጃዋር ስልጣን ከፈለገ ለምን ከፋኖ ወይም ከኦነግ መስራትን ይመርጣል ህወሓት የበለጠ ሃይል እያለ

  • @josiynn125
    @josiynn125 2 วันที่ผ่านมา

    ፋኖዎች ግን ገብቶአችሁሃል ድርድር ?? እባካቹ ጠይቁ ፖለቲከኞችን?😂

  • @user-wc3bc5ml2l
    @user-wc3bc5ml2l 2 วันที่ผ่านมา

    ATE FOGARI

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጀዋር ደሞ መጣ 6 እና 9 ቁጥር ማሊያውን ለብሶ ስንቴ ማታለል ይቻላል ጀዋር እራሱ ጆኖሳይደር ነው 😮

  • @mogatihlina
    @mogatihlina 2 วันที่ผ่านมา

    የአጀንዳ ድርቀት አጋጥሞት ስለ ትግራይ አመራር አልኮሊዝም ከመሬት ተነስቶ የሚያወራ ፋኒኤል ተመርኩዘህ ማውራትህ እንዳትወርድ። ኤርሚ ውርደተኛ የነብሱን ልክ ያወርድሀል።

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 วันที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ አስቂኝ ነው ጀዋር መሐመድ የአብይ ወንበር ገርገጭ ሲል እንደ መስቀል ወፍ ብቅ ይላል መርከቡ ቢገራገጭም እንዳይሰጥም እንጥራለን ብሎ ነበር ለዛ ነው ብቅ ያለው 😊

  • @mulugetakide964
    @mulugetakide964 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ኤርምያስ እያየንህ የስርአቱ ደጋፊ ሆነህ ትቀር?

  • @mza2884
    @mza2884 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ ከብሄር ተወካዮች ማለቱ ከታጠቁ የብሄር አካላት ካለ እንዴት አያስኬድም ? ያንተም ሃሳብ መንግስት አለ በሚለው ላይ ብስማማም ማለት ነው።

  • @tofikessa3326
    @tofikessa3326 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Drmsa

  • @josiynn125
    @josiynn125 2 วันที่ผ่านมา

    ዋሻ ዉስጥ ተደብቆ መግለጫ ብዙም አይመቸኝም😂 እነ ማርሸት ፖለቲካን በደንብ መጀመሪያ ብትረዱ አይሻልም ዝም ብሎ እየወጣቹ ከምታሸማቅቁን???🇪🇹

  • @chaltudame8347
    @chaltudame8347 วันที่ผ่านมา

    Batikikil Ermiyas ye oromoo politiska baxam tarditahal

  • @temesegeneengeda7955
    @temesegeneengeda7955 วันที่ผ่านมา

    ለምን የመፍቴ አካል መሆን አልቻልክም ? ሰላም አንተ እንደምትደሰኩረው ዝም ብሎ ይመጣል?ሰዎች ጥርት ያለ ግንዛቤ እንዳይኖራቸው የማደናገር አጀንዳ በማቅረብህ የምታገኝው ጥቅም ምንድነው ?አላማህን እና ግብህ ምንድነው ?እያደረክ ያለህው አንተን አይመጥንምባይሆን ካድሬውን እያሱን ነው የሚመጥነው።

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 2 วันที่ผ่านมา

    Wolf in sheep clothes

  • @user-lv5yk4xu3n
    @user-lv5yk4xu3n 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ በመጀመሪያ በደል ላደረሰበት የኢትዮጽያ ሕዝብ ይቅርታ ጠይቆ ያዉቃል? ከዚህ በፊት በዉጪ ሚዲያ ቀርቦ አንገት አንገቱን በሜንጫ እንቆርጣለን :እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ከዚያም በለዉጡ አገር ቤት ገብቶ ሻሸመኔ ሰዉ ተዘቅዝቆ ሲሰቀል እና ሲሞት መነሻዉ ጀዋር ነዉ በተጨማሪም ባሌ አካባቢ ካለዉ መኖሪያ ቤቱ ተከበብኩ በማለት ቦሌ ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ ቻይና ገበያ ዙሪያና ሩዋንዳ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ ያሰፈራቸዉን ደጋፊዎቹን በማነሳሳት ከሰማንያ ሰዉ በላይ ንጹሐንን ያስጨፈጨፈ ወንጀለኛ ነዉ ምናልባት ግዜ ከመጣ የማይቀር ጥያቄ ይቀርብበታልየሚል ተስፋ አለኝ ነገር ግን ዛሬ በመደጋገም ብቅ እያለ ስለ ሕዝብ አሳቢ ነኝ ለማለት ይቃጣዋል

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 2 วันที่ผ่านมา +3

    Jamar is part of the problem we have in Ethiopia today. It’s very opportunistic of him to come as part of the solution

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ቅኝ ገዥ ናት 😂ከአማራ ሚስት ያላችሁ ፍቱ, ከዓማራ አትግብያዩ,ኦሮሞ ዓውት ኦፍ ኢትዮጵያ 😂 ተከበብኩ አማራ ከበበኝ ተከበብኩ ቄሮ ድረሱልኝ ቄሮ 😤 ምንው ፍኖ ግብቶ በስቀለኅ አንተ ስው በላ

  • @gebreslassiegabraha6276
    @gebreslassiegabraha6276 วันที่ผ่านมา

    አርሚያስ ትልቅ አድል ኣለህ የትግራይ የኢሮሞ ሂዝብ ይደግፈሃል አና ወደ የአትዮ መሪንት ሂድ።ጊዛው ኣሁን ነው

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 2 วันที่ผ่านมา

    Fesam kolikole Fano, sela oromo atawur, kitachewn garfen new wede yemen new minmalisachew, tebedu

    • @AdeyTube3
      @AdeyTube3 วันที่ผ่านมา

      Madagascar አልናፈቀሽም ??😀😀 ደሞ የወንድ ብልት ግምቤርሽ ላይ አርጊ እንጂ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา

    ልክ፡ ነህ፡ ኤርምያስ! አቶ፡ ዳውድ፡ ከፈለግን፡ ኢትዮጵያ፡ በእኛ፡ መንገድ፡ ካልሄደች፡ ብለው፡ ኦሮምያ፡ ብለው፡ ካርታና፡ ባንዲራቸውን፡ ሰሩ! አቢቹ፡ ጀግና፡ አገር፡ ገንጣይ፤ ኦነግን፡ አሸነፈ!

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z 2 วันที่ผ่านมา

    እርሚያስ በጀዋር እና በአብይ. አትሸወድ

  • @user-zc1ik6fo5x
    @user-zc1ik6fo5x วันที่ผ่านมา

    የመከላከያ መኮኖነች ጆኖሳይደር ነው ሰለዚህ ጁሃር ይህን ተቋም ልጠቀም ይፈልጋል ፡፡

  • @mza2884
    @mza2884 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ምንግዜም ትኖራለህ፣ አንተ የሌለበት አትዮ መኖር የለባትም።

  • @ezze3156
    @ezze3156 วันที่ผ่านมา

    Ermias are you serious that your analysis make any difference. As far as i am concerned you are part of jawar. You are part of genocider as well. You were preaching for the government to take over most Tigrayians business. I will never forget your propaganda when you were part 360

  • @mza2884
    @mza2884 2 วันที่ผ่านมา +2

    አቦ አንተ በእውቀት በተለይም በፖለቲካ ብስለትህን አደንቃለሁ፣ አንዳንዴ ብቃወምህም ማለት ነው።

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 วันที่ผ่านมา

    አንተ የምትለው ሀሳብ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ነው አሁን ሀገሬት በተኩስ እየ ተናወጠች ነው ጁሀር ፌድ አድርጉን ኬኔያ ቤት ተከራይቶ ተቀምጦል የኦሮሞን የጊዜዊ ስልጣን ደጋፊ ነው።

  • @ezze3156
    @ezze3156 วันที่ผ่านมา +1

    Jawar is a snake

  • @lealemworldnews
    @lealemworldnews วันที่ผ่านมา

    አንተ ተቀበለው ? ሽመልስም ካባ ለብሶአል

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 2 วันที่ผ่านมา

    Every time you talk about Amhara, you get so angry even mad. Why? Is it b/c you lost the influence and respect you once hand with the Amhara community? You have no one but yourself to blame for this.

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 2 วันที่ผ่านมา

      ESAT is Amhara’s voice?

  • @mza2884
    @mza2884 2 วันที่ผ่านมา +2

    እርሚየስ በጣም የሰለጠነ ፖለቲካ ላይ ስለሆንክ ቀጥል።

    • @iliadmulugeta4524
      @iliadmulugeta4524 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ ኤርምያስ ህሊና ቢስ

  • @abyatarseyoum2769
    @abyatarseyoum2769 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጃዋርን የሚጠላ ጭፍን ዘረኛ ብቻ ነው። እሱ አማካይ ነገር ይወዳል።

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 2 วันที่ผ่านมา

      Which Jawar? The war monger? Or the opportunist?

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርምያስ፤ ጥርጥር፡ የሚባል፡ መጥፎ፡ በሽታ አለብን! ጅዋር፡ ከስህተቱ፡ ተምሮ፡ ለአገሩ፡ መልካም፡ የሚሰራ፡ ምርጥ፡ ፖለቲከኛ፡ ነው!

  • @user-kj8pg3yt8n
    @user-kj8pg3yt8n 2 วันที่ผ่านมา

    የአንተ አቋምህ ምንድነው?

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂የምን መንግስት የለም ነው?😂😂ምድረ ሀማራ ቲም ለማ ሙሴዎቻችን ያሸጋግሩናል ብለው ያጨበጨቡለተ መንግስት ሀለ😂😂😂የፋኑዬና የአማራ ሆያሆዬ የኦሮሙማዎቹን ስልጣንን አያሰጋም😂😂

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂ደደቡ የከሰረው ጃዋር ክስረቱን ለማደስ ህየሞከረ ነው😁😁😁 አበቃለት ኦሮሙማዎቹ አያስጠጉትም ኢትዬ ቢመለስ ያስሩታል ለዚ ነው የፈረጠው😂😂😂

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 วันที่ผ่านมา

    😁😁ደደቡ ደንቆሮ ሄሬምያስ ደድቧል😂😂😂😂ይኤ ያረጀ የከሰረ እድሜ ልኩን አሽከር ተላላኪ የነበረ ደደብ ገዱ ይሳካለት ይሆን ብሎ ይጠይቃል😂😂😂በቂጡ ነው የሚያስበው ጭንቅላቱ ገምቷል😂😂😂

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂ይኤ ቡአቃአፍ ደደብ ኤርምያስ መከላከያናብልፅግና አንድ አይደሉም ይለናል😂😂😂መከላከያ የብልግና ምሽግ ነው ሆሮሞዎቹ ናቸው የተቆጣጠሩት😂😂

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂" "ህዋሃት ገፍቶ ቢመጣም ሀንተኩስም"😂😂😂😂አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ብሎ መአሙድ አህመድ ዘፍኖላችሗል😂😂የትግራይ ታጋዬች ራያ ህነደገቡት ምህራብ ትግራይም ይገባሉ😂😂😂😂😂

    • @WubedleWorku
      @WubedleWorku 2 วันที่ผ่านมา

      አቅም እማ ተለካካችሁ እኮ 😅 ፋኖ እንጂ መከላከያ እማ አልነካንም አላችሁ እኮ😅 እርር ድብን ዬምትሉት ፍኖ ላይ ነው😅😅😅

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 วันที่ผ่านมา

      FANO is delusional