Arada daily news:ትራምፕ ከተመረጡ ኔቶ ይበታተናል ተባለ |የህንዱ መሪ ሩስያን ሊጎበኙ ነው |በጉልበትና ሹፍርና ስራ የተሰማሩት የዩንቨርስቲ መምህራን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มิ.ย. 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

ความคิดเห็น • 13

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 2 วันที่ผ่านมา +4

    አለሁ፡አክበር

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @AbdelaAsfaw
    @AbdelaAsfaw 2 วันที่ผ่านมา

    መብሩክ 300 k ገባህ

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 2 วันที่ผ่านมา +2

    Victory ✌️ for Russia Russia 🇷🇺 Victory for putin 👏 tank for fast information true news 👏 👍

  • @jagissomatusalamena3570
    @jagissomatusalamena3570 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሁል ጊዜ በዚህሰዓት የሚታነበዉዜና አቀራረብ አይመችም please

  • @NegUge-cp9nz
    @NegUge-cp9nz 2 วันที่ผ่านมา

    Kim Jong-Un can't believe it! Huge Fleet of US Navy Suddenly Appeared Near Zero-Point! Korea Shocked

  • @user-ds2yn7pm3d
    @user-ds2yn7pm3d 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፈልሰጤም አሸባሪዎች ናቸው ማለት ነው ? 38 የነፁሀን ህወት ምን ልትለው ነው ? ባታቀርብ ይሻላል።

  • @tamiratmasato9640
    @tamiratmasato9640 2 วันที่ผ่านมา

    ትውልድን የገደሉት እነማን ሆኑና ነው? የጉልበት ሥራ ሲያንሳቸው ነው። ተማሪውን ትውልዱን ሁሉ የቀን ሠራተኛ አድርገው የለ? አመፀኛ ትውልድ ላፈራ የምን ደሞዝ ጭማሪ ነው?
    ይኸንን ሲል ሁሉም መምህራን አልልም። ከልባቸው ለትውልድ የምተጉ አሉ ቁጥራቸው እምንት ቢሆንም።

  • @ethiopianacademy4462
    @ethiopianacademy4462 2 วันที่ผ่านมา

    lezih teteyakiw yehodam sbsbu ADISS ABEBA UNIVERCITY NEW. wana hodamoch hegerit yemeheym sebsb endthon plan yemiyaregu brehanu nega ke ADISS ABEBA UNIVERCITY gar new. Ethiopia wust ewket endiyadg ADISS ABEBA UNIVERCITY meferes alebet. lemengst ADEGA NACHEW.

  • @saved1580
    @saved1580 2 วันที่ผ่านมา

    ገላትያ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።
    ² ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።
    ³ አንዱ ምንም ሳይሆን ምንም የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላልና።
    ⁴ ነገር ግን እያንዳንዱ የገዛ ራሱን ሥራ ይፈትን፥ ከዚያም በኋላ ስለ ሌላው ሰው ያልሆነ ስለ ራሱ ብቻ የሚመካበትን ያገኛል፤
    ⁵ እያንዳንዱ የገዛ ራሱን ሸክም ሊሸከም ነውና።
    ⁶ ነገር ግን ቃሉን የሚማር ከሚያስተምረው ጋር መልካምን ነገር ሁሉ ይከፋፈል።
    ⁷ አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤
    ⁸ በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።

  • @user-hr2rf7qf8y
    @user-hr2rf7qf8y 2 วันที่ผ่านมา

    እንተንና በርበር መረጃ አደራችሁን ከውሸት መራቅ አለባችሁ ለምን መሰሏችሁ ከናንተ ሰምቼ ነው ለብዙ ወዳጃቼ ነው ሼር የማደርገው ። እናም ውሸታም ተብዬ ማፈር የለብኝም ።