Arada daily news:አለም ጉድ አለ! የእስራኤል ኮማንዶ ከዳ! ኤርዶአን አበዱ! የአሜሪካ ጦር ቱርክ ገባ! የእስራኤል ወታደሮች አሳዛኝ ደብዳቤ ፃፉ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มิ.ย. 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

ความคิดเห็น • 28

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p 2 วันที่ผ่านมา +21

    የንፁሀኑ ፍልስጤማውያን ደም ወደ ፈጣሪያቸው እግዚአብሔር እየጮኸ ነው፥ ፍርድም መከተሉ አይቀሬ ነው።

    • @abdulnaserabdulah5465
      @abdulnaserabdulah5465 2 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ብለሃል ለቀና አስተሳሰብ አመሰግናለሁ

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 2 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @abdulnaserabdulah5465
      @abdulnaserabdulah5465 2 วันที่ผ่านมา

      @@kalebdaniel7414 what ?

    • @hasabuaweke1174
      @hasabuaweke1174 2 วันที่ผ่านมา

      Dedeb qiliras negeri neh​@@kalebdaniel7414

    • @nigatuwoldenidani1411
      @nigatuwoldenidani1411 2 วันที่ผ่านมา

      መግቢያና መውጫው ላይ ባይጮህብን ጥሩ ነበር

  • @SeidArebu-mh6ce
    @SeidArebu-mh6ce 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኡነትን ስላጋራኸንን ዘር ይባረክ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል, ናቸው!!

  • @pastortesfayesalato769
    @pastortesfayesalato769 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የምወደው ቻናል በሀቅ ላይ የተመሠረተ ዘገባቸውን የሁልጊዜ ተከታይ ነኝ፥ መልካም እመኝልሃለሁ!!🤔🙏😍🇪🇹

    • @nigatuwoldenidani1411
      @nigatuwoldenidani1411 2 วันที่ผ่านมา

      መግቢያና መውጫው ላይ ባይጮህብን ጥሩ ነበር

  • @abdulnaserabdulah5465
    @abdulnaserabdulah5465 2 วันที่ผ่านมา +2

    አራዳ ዴይሊ በጣም ደስ የሚል ዘገባ ነው የምታደርሰን እናመሰግናለን

    • @nigatuwoldenidani1411
      @nigatuwoldenidani1411 2 วันที่ผ่านมา

      መግቢያና መውጫው ላይ ባይጮህብን ጥሩ ነበር

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 2 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @nigatuwoldenidani1411
    @nigatuwoldenidani1411 2 วันที่ผ่านมา

    "ይእእእእህ አራዳ ዴይሊ ነው!!" የምትለው ምን ያህል እንደሚያስጠላ ባወቅከው።

  • @user-gc9hz7zc1j
    @user-gc9hz7zc1j 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከነዛ አራዊት 👹👹 ወታደሮች ውስጥ ሰው አለ እያልክ ነው?

  • @mebrahatomweldemihret3590
    @mebrahatomweldemihret3590 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 abat wushet!!! Wulam weshet bja wushetam

  • @saved1580
    @saved1580 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኢያሱ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንዲህም ሆነ፤ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከሞተ በኋላ እግዚአብሔር የሙሴን አገልጋይ የነዌን ልጅ ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
    ² ባሪያዬ ሙሴ ሞቶአል፤ አሁንም አንተና ይህ ሕዝብ ሁሉ ተነሥታችሁ ለእስራኤል ልጆች ወደምሰጣቸው ምድር ይህን ዮርዳኖስ ተሻገሩ።
    ³ ለሙሴ እንደ ነገርሁት የእግራችሁ ጫማ የሚረግጠውን ቦታ ሁሉ ለእናንተ ሰጥቼአለሁ።
    ⁴ ከምድረ በዳው ከዚህም ከሊባኖስ ጀምሮ እስከ ታላቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ድረስ የኬጢያውያን ምድር ሁሉ እስከ ፀሐይ መግቢያ እስከ ታላቁ ባሕር ድረስ ዳርቻችሁ ይሆናል።
    ⁵ በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።
    ⁶ ለአባቶቻቸው፦ እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ።
    ⁷ ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።
    ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።

    • @6Sky6
      @6Sky6 2 วันที่ผ่านมา

      የኦሪትን ህግ ለጣሱ ጨፍጫፊዎች , ሁለቱም ወገኖች ወዮቸው

  • @user-lr5wk4cp5w
    @user-lr5wk4cp5w 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይአራዳቀዳዳ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከምን ሰማሀው እኛ ከዚህ ቁጭ ብለን አንተ ቱሪይ ናፋ

  • @user-es2qp9gj5n
    @user-es2qp9gj5n 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይህህህህህህህህህ ቀደዳ ነው ሁሉም ቀደዳዎቻችን እንዲደርሷችሁ ላክና ሰብስክራይብ አድርጉ አሁን ወደቀደዳው እናልፋለን

  • @fitamekonen6665
    @fitamekonen6665 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዜናህ በጣም ግነት አለው I’m going to unsubscribe you

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከየት ነው ይሄን ሁሉ ውሸት የምታገኘው አባቱ😂😂😂😂😂😂😂

    • @amareayele5787
      @amareayele5787 2 วันที่ผ่านมา +1

      Wushetam

    • @amareayele5787
      @amareayele5787 2 วันที่ผ่านมา +1

      አንድ ቀን የሚያጏጏውን ርእስ ተመልክቸ ስክፍተው አንድም ቀን እውነት ወይም የሚመስል ዜናአቅርቦ እያውቅም እባካችሁ ለሱ የገንዘብ ማግኛ እናድርግ የማን ቅጥረኛ መሆኑን ለማወቅ እያዳግትም