ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስንቱ አልቅሰን እንዘልቀዋለን አብሬችሁ አልቅሸ ጨረስኩ ፍቅር እንደ ውሀ የሚታፈስበት ቤት ማሻአላህ
በጣም ወላሂ በተላይ ስደትያለነዉ ሆደባሻእኮነዉ 😢😢😢
@@habibashizir5271ደምረኛ
በጣም እህቴ እኛ ስደተኞቶችኮ አልታደልንም እባችንን አፍሰን አፍሰን ጭቅላታችን ተበላሸ ኡፍፍፍፍ
woww
አለቀስሁ መታደል እኮ ነው ልጅ ወልዶ እደዚህ ሲደርሱ እናት አባት ሲኖር 😢❤
ደምረኝ እሟ
@@TesfayFkr-b4w aldemirim
@@tsehayenegash8394 እሺ
እጅግ በጣም!!!
በጣም
ገኒዬ እባክሽን ተስማሙ እና ቀሪውን እድሜያችሁን የልጆቻችሁን ክብር ወግ ማረግ እዩ አብራችሁ ሁን በእግዚአብሔር ገኒ😢😪😪😪😪😢😢😭😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔም ምኞት ጥያቄም ነበር ወላሂ
አብርው አይደሉም እንድ
አወ@@መሬምይማም-በ4ዐ
Hulum Allah yafaqada natural yamihonawu
መለያየት ተመችቷቸው
ጋሽ ሙሉጌታ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ለምን ብትሉኝ አላውቀውም❤❤❤
አያችሁ ልጅ መውለድ ያለው ደስታ መታደል ነው ሀቂቃ ገና ብዙ እንጠብቃለን ገኒ ያኔ ታማ ዛሬ ላይ እንደዚህ ቁማ ከልጆቿ ጋር ማየት ምን ያህል ያስደስታል
Ene be hiwete awkewalew lij betam telek neger alew ❤❤ egzeabher yemesgen
በልጅ መባረክስ እንደናንተ ነው ገኒ እውነት መታደል ነው አለቀስን አይገልፀውም የንዋይ አሜን ዘፈን ለሁሉ ነው ለፍቅረኛ ለእናት ለእህት ለሁሉ❤❤
ፓስተር ቸሬ ይሄን ትዳር እንዲታደግ ከእግዚአብሔር ጋር አባይ ቲቪ ሜንሽን እንዲያደርጉት በትህትና እጠይቃለሁ ፍቅር እያለ ፐሊስ ❤
በምነት ነው የተለያዩት መናፍቅ ሆነ ተወችው. ከምነት በላይምንም ነገር አይበልጥም እሽ
Mene malete newe..be hayemanote yeteleyayute....@@WorkeGelana-sv5if
ማለት መናፍቅ ????@@WorkeGelana-sv5if
menun new yemitadegew
@@WorkeGelana-sv5ifአዎ ከእምነት በላይ ምንም የለም እንደዛ አልመሰለኝም
ኧረ ተው የእናንተን አንድ መሆን ለሚፈልጉ ልጆቻችሁ እና ወዳጆቻችሁ ስትሉ እንኳን በአንድ መኖር ጀምሩ 😊❤
በእግዛብሔር አብራችህ ኑሩ ለዚህ ላለቀው ጊዜ እባካችህ በጣም እከብራችሀለው።
ይሄንን ቤተሰብ እግ/ር ይባርክመታረቃችሁን ጌታ ያሰማን
የተማረ ይገደለኝ በቃ እድሜናጤና ለቁምነገርያብቃላችሁ
ወላሂ እኔ ልጅ አስተዳደግ ከገኒ ተምሬአለሁ ወልጀ ተፋትቻለሁ ግን ተፋቶም ፍቅር እንዳለ ከሷ ተምሬአለሁ እናም ልጆቼን ከአባታቸው በፍቅር እድኖሩ እያደረኩነው ገኒየ ይመችሽ ከነባለቤትሽ ከነልጆችሽ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
በበሽታ እኮ ነው የተለያዩት እሷ ታማ ሌላ ችግር የላቸውም😢😊
@@MaslatMaslatእር ሳትታመም በፊትነዉ የተለያዩት ዉዴ
እኔ አይመስለኝም ሚስት ወይም ባል ሲታመሙ ይለያያሉ እንዴ? ታድያ ቃል ሲገባቡ እኮ በህመምህ በህመምሽ በችግርሽ በችግሬ በደስታሽ በሀዘኔ ላልተውህ ላልተውሽ የሚለው ቃል ኪዳንስ ? ግን ... እስዋ ሲያማት ባልየው ጥልዋት ሄዶ በዛ ቂም ይዛበት ነው ካልሽኝ ካልሆነ በቀር ?
ተጣልቶም ልጅን ማሳደግይቻላል የተማረይገደለኝ የጥበብሰውናቸውበዛለይ
ዝምም ማለት ማንን ገደለ አይ ኮሜንታተሮች እስከመቼ ግን ያልበላንን አከን እንችለዋለን@@መሲቲቲዩብ
እነሱ አልቅሰው እኔም አስለቀሱኝ የምወዳቸው ቤተሰቦች ለናት ለአባት ክብር ሲኖር እዲ ነው አላህ ፍቅር በፍቅር ያድርጋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ለምዝቃ አድናቅ አይደለህም ግን እናት እና አባታ ስደሰቱ እወድለው😢😢❤❤❤
የቤተሰብ ናፍቆት አስለቀሳችሁኝ ፈጣሪ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁን ይጠብቃችሁ 😭😭😭😭😭
😢😢😢
አሥለቀሣችሁኝ እግዚአብሄር ሁሌም በደሥታ ያኒራችሁ ለሁሉም እናት አባቶች እረጀም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን እግዚአብሄር❤❤❤❤
አላህ ሑላችንንም እደገኒየ መልካም ልጆች ይስጠን እደሷ መልካም እናት ያድርገን😍😍😍😍😍😍👍
Abbo ምናለበት ስለፈጣሪ ቢታረቁ ሁሌም የሰው ልብ ይሰበራል እንደው ሀገሬ ውስጥ እነሱን የሚያስታርቅ ይጥፋ ብፈጣር 😭😭😭😭😭😭 😍😍😍😍😍
ፈጣሪያችሁን በደብ አመስግኑ በልጅ መባረክ ምንኛ መታደል ነው ትልቅ ቤተስብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም አዲስ ሀመት ኢትዩጵያን በሙሉ የዘመን ባለቤት ፈጣሪ ይመስገን
አይኔ ልጠፋ ነዉ በናተ ምክንያት😢😢ፈጣሪ እድሜና ጤናዉ አብዝቶ ይስጣችሁ🤲🤲🤲🙏💜💜
አድሱን አመት ልክ እደናተ ቤተሰብ ፍቅር በፍቅር ሁነን ምናልፈው ያድርግልን አቦ እናተም አይለያያችሁ ሁሌም ፍቅሩን ያብዛዛላችሁ 😢❤
ደስ ስትሉ እኔም እናቴን አደዚህ ባመሰግናት ደስ ይለኝ ነበር ለኛ ነው የኖርችው የሚገርመው እወድሻለሁ ምን ላርግልሽ ሳልላት ነው ያጣዋት 1000 አመት ያኑርላችሁ❤
በስማም በለቅሶ ጨረስኩት 😢😢አይለያቹ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች የተባረኩ ልጆች ምትገርሙ ናቹ❤❤❤❤
ለቅሶ ቤት ሆነ እኮ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 🤔እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️
ገኒዬ ምርጥ እነት ነሽ አብረችሁ ሁኑ ከገሽዬ ገ ያዝህ ቢተሰብ ፍቅር ያተለይ ነው አብሮ ይሁኑ ይምል በለይክ😢😢😢
በጣም የው እኮ የምወድሽ እንቁ የሆንሽ ገኒ ይሄን ቤተሰብ እግዚአብሔር ያስበው
በሂወቴም እደገኒ እሙጌታ አላየሁም ለሁሉም ተምሳሌት ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እነዚህን የመስሉ የተባረኩ ልጆች ስቶችሃል ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ እባካቹ አንድ ላይ ሁኑና ልባቸው ይረፍ በጣም ትልቅ ቤተስብ ነው ፍቅር መከባበር የነገስበት ተስፋ አለኝ ባንድ ጣሪያ ያኑራችሁ
አምላኬ ሆይ ቤቴሰቦቸን እሪሜና ጤና ስጥልኝ😢😢😢😢😢😢
አሜን❤❤🙏
አሚን ያረብ
ረጅም እድሜ ገኒ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር🙏🙏🙏🙏🙏 ገኒን እድል ገጥሞኝ ባንኮክ አግኝቻታለሁ በጣም የዋህ እና እሩሩ ሴት ናት ለቤተሰቧ ሞች እኔም እናቴ በኖረች ምን ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይይይይ መታደል እባዬ ፈሶ አለቀ 😢😢😢 የኔ እናት አድ ቀን እደምወድሽ እገልፅልሽ ይሆናል ምንስ አርጌ ነው የማስደስትሽ እናቴ ኡፍፍፍ አይ ስደት መታደላቹ አይለያቹ ገኒ ከነ ልጆችሽ ከነ ባለቤትሽ አላህ ይጠብቃቹ😢
ፈጣሪን ቀሪህይወታቹንም ጭምር ያለምልምላችሁ መልካም ምኞቴነው ገንዬ ከውድልጆችሽ ከነሙሉቤተሰብሽ
ምርጥ ቤተሰቦች ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ!!!❤❤❤❤❤❤አስለቀሳችሁኝ ቤተሰቦቼ በጣም ነው የናፈቁኝ እፍፍፍፍፍፍፍ በአል ሲመጣ ይከፋኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተባረኩ!! እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው። ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ገኒዬ ከልጆችሽ አባት ጋር ታረቁ የቀድሞ ባሌ ሚስቴ አባባሉ ራሱ የእናንተን ማንነት አይመጥንም ፍቅራችሁ ሠላማችሁ በእግዚአብሔር ፊት ብርሃን ይሁን ❤❤❤
😢😢😢😢አባታቸው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ እውነት❤❤❤❤😢😢
ወላሂ እኔም አለቀስኩኝ እናቴ ሞቼ ነወ የምወዳት መቀዲ አሰለቀሸኝ እምነቴ ብፈቀደለኝ እናቴን እደዛ ባመሰግናት😭😭😭😭እናቴ ሺ አመት ኑርልኝ🅰️😘Ⓙ
በእምነትሽ ማመስገን አትቺይም ???
@@seada9327 ኖ እደዛ ማለት አደለም ሚዲያ ስለማይፈቀድ ነወ ወዴ የሚዲያ ሰወ ሰላል ሆንኩኝ ነወ እጂማ ሀያ አራሳአት መማስግን እዳለብኝ ይነገረኛል እምነቴ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ አስለቀሱኝ እኔ አልችልም 😢😢😢😢😢❤
እናት አባቶቸ ቢኖሩ ብየ ተመኘዉ ምንኛ መታደል ነው እስከመጨረሻዉ ደስታችሁ ይዝለቅላችሁ
የዚህ ቤተሰብ ፈቅር ካየወት በጣም እባዬን መቆጣጥር አልችልም😢😢😢😢😢
የኔ ናት ስታምሩ አባትየው ሲያለቅስ እፉፉፉፉፉፉየኔ ማሮች 💕💕💕😰😰😰😰
በጣም አስለቀሰኚ አብትየው 😢😢😢😢😢
የዝህ ቤት ፍቅርተምሳሌት ገኒ ናት ድሮ ሰይፈ ሾው ላይ ታማ ቃለ መጠየቅ ሲደረግላት አልቅሸ ልሞት ነበር ዛሬ ለሁለተኛ ግዜ አስለቀሰችኚ የዛሬው የደስታ ለቅሶ ነው ገኒ አላህ ይባርክሽ አንች ጀግና ሴት ነሽ ልጆችሽንም አላህ ይባርክልሽ😘😘😘😘
አሜን ደምረኝ እሟ
የምር በጣም ነዉ ያለቀስኩት እድሜና ጤና ይስጣችቺ
ዋውውውደስየሚልቤተሰብ እንካንአደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ማርያምን መታደል ነዉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ልጆችም የተባረኩቹ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባጣም ደሰ የምትል ቤተሰባች ናቸው ምኞቴ ነው የልጆቻችሁን ቀራ ዘመንች ብደሎክ ሕጻናት አብራችሁ አጠናቅቃችሁ ብታገቡአቸው እርሱ በእውነት መታየት ይፈልጋል
በጣም ነው ያለቀስኩት እነዚህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳቸው የልጅ አስተዳደግ እንደነሱ ነው የኔ ውዶች አይለያችሁ❤❤❤😢😢😢😢
Wow lovely Family ❤ አባታቸው አባቴን ይመስሎኛል ሆደ ቡቡ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሬ ይስጦት አሜን ለሁላችን አባቶቾ አባቴ እወድካለው አቶ ሀይለማርያ ክፍሌ❤
እውይ😢😢😢😢እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ተምሳሌት ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ አድሜና ጤና ለ አናት አና አባትዎች 🙏🙏🙏
እስት ለሃገርሽ ያብቀሽ በሉኝ እንደ እነታ ልደሰት❤❤ እንዃን አደረሰቹ
Amen yene enat lehagershi yabikashi
Yne konjo ng lela kn nw amlk beslm lehugrsh yabksh ayzsh sis
እህቴዋ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
❤❤❤❤
ላገርሽያብቃሽእህቴ
አስለቀሳችሁኝ እኮ የፍቅር ቤተሰቦች 😢❤️
በእውነት ቃላት አጣሁላችሁ እግዚአብሔር እንዲህ በፍቅር እና በመተሳሰብ ያኑራችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤
እናት ያላችሁ ታድላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
Amennnn
Amenwde🥰🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ ምን መታደል ነው ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ ጤና እና ያድለልሽ
እፍፍፍፍፍ ሙሉጌታ. እንደሚመሥለኝ. በጣም. ፀፀትላይነዉ. በመለያየታቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አረ. ተሥማሙ. ገኒ
ምነው እኔም እናት እና አባት ኖረውልኝ ደስታቸው በሆንኩ ብዬ ተመኘው ❤😢😢
ትልቅ ክብር ለጀግና እናቶች ዘመናችሁ ይለምልም የካሳ ዘመን ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ! እወዳችኇለሁ እግዚአብሔር ስለረዳችሁ ነው እንጂ የሃበሻ ቤተሰብ ከተለያየ አብረው ቡና መጠጣት ቀርቶ መተያየት አይፈልጉም እናንተ ጋ ግን የሚታየው ልዩ ነው ጉልበት የሆናችሁ እግዚአብሔር ነው በዘመናችሁ ሁሉ አመስግኑት የሰላሙ ንጉስ ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ ዘራችሁ ይባረክ ክፉ አያግኛችሁ የድል ዘመን ያድርግላችሁ እንደገና ቃል ኪዳናችሁን አድሱ እና አብራችሁ ጃጁ ጊዜው አልቋል ልጆች ዩኒቨርስቲ ከገቡ አለቀ Jesus is coming soon !
ይቅርታ ሙሌ ቤተሰብህ የምያሳዩን ሁሌ በሀሰት እሞላሌሁ ተባረኩ በህይወትዘመን ሁሉአይለያችሁፀሎተም ጭምርነው
ማሸአላህ ግንይ ታድለሽ አላህ ትልቅደርጃያዲርስልሽ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
የኔ ናት ስታምሩ አባትየው ሰያለቅስ😢😢 የኔ መቼ የሆነ አንደዜ አደረጉ ለናቱ ለአባቴ ፍቅሪ እምገልፀው😢😢❤❤❤
ገኒ እግዚአብሔር አበቃ አከተመ የተባለ ቋጦሮ ይፈታል እኔ ነገ ታረቁ የሚባል ዜና እንሰማለን እግዚአብሔር ይችላል ሰይጣን ያበላሸዉን እግዚአብሔር ይሰረዋል
ዉድ እህት ወንድሞቼ 2017 የሰላም 🌻የጤና🥀ያለቀሰች እናት የምትስቅበት🌻አይናችን ጥሩ ጥሩ የምናይበት በጆሮያችን ጥሩጥሩ የምንሰማት ያድርግልን።🌻የተራቡት ሚጠግቡበት የተጠሙት የሚጠጡበት የበረዳቸዉ የሚሞቁበት ያድርግል ሐገራችን አላህ ሰላሙን ያስፍንባት በሰዉ ሐገር ያለን በተለይ ቅመሞቼ አላህ በሰላም ያወጣዉ እግራችን አላማችን ካሰብነዉበላይ ዉብሆኖ ለሐገር የምበቃ ያድርገን ያረብ አሚንበሉ አታፍጥጡ ክክ🌻🌻🌻ሑሌም ደስታ እንጂ ሐዘን አያሰማን አሚንንንን🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Amen❤❤❤❤
አሜን ደምርኝ እህቴ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢ይሁን ብለናል እሱ ያለው በለጠ
ያረብ አደራህን አባቴ እናቴ አኑረልኝ ክፍአችዉንአታሰማኝ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ❤❤❤❤❤❤❤
ገኒ፡አቺ፡የተባረክሽ፡ነሽ❤❤❤❤
አንደኛ ቅዱስ ሚገርም ብስል ያለ ልጅ ነው የሆነው ዋው ቅዱሴ❤❤
ምናለብት ይቺ ሴትዬ ብትታረቀውና ልጆቻን አብራ ብታሳድግ😊
አይ ስደት እናት እና አባቴ እንደናፈቁኝ😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ እኔም በጣም በጣም የናፈቁኝ😢😢
የኔ ማር አይዞሽ
ኣየዘሽ እሟ ደምርኝ
🥺🥺🥺
😢😢😢😢በጣም እናቴ ልጅ ቤተሰብችየ
ደስትላላችሁ ፍቅር ከባድነው ያሣዝነኝነበር የምር
እንድህ ያለቤተሰብ ይስጠን 💕💕💕💕💕
Wow! Geni በጣም ይወድ አሎ ዶሞ መልካም አመት ለኛ ኤርትራውያን ስላልሺ አመሰግንሻ አሎ ❤🇪🇷
ለስተኛ ግዜ እያየው እደሆነ ማርያምን ስታሳሱ የምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤
እባካችሁ ተመላለሱና የበለጠ ደስ አስብሏቸው ልጆቹን
ፍቅር የሆኑ ቤተስብ አስለቀሱኝ ተለያይቶ መዋደድ አለ ብዙዎቻችን ከነሱ ብንማር አከብራችኃለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ መቸም በጣም ነው። የምወዳቸው ፡ገኒ በጣም ጠካራ እናት ሙሌ በራሡ ጥሩ አባት በቃ ፡መለያየት ያልገደበው ፍቅር
😢😢😢😢የኔ ማልቀስ ምን ይሉታን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
ደስ የሚሉ ቤተሰብ መልካም አዲስ አመት❤❤❤❤
ውይ መታደል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
ዋውውውውውውውውው ወይኔ ገኒ አንቺና ልጆችሽ ሁሌ በፍቅር እንዳስለቀሳችሁኝ❤
እረ ውይ ሁሌ ሳያችው አለቅሳለው አብራችው ኑሩ 🥰♥️😍
የገኒ ቤተሠቦች ሁል ጊዜ ያስለቅሱኛል
በጣም በተለይ አባትዬዉ
ደምርኝ ዉዴ
የኢትዪ አምላክ ይህን ትዳር ዳግም ተጠምሮ ያሳየን ፍቅራቸውኮ እዳለ ነው ግን ቤት ብቻ ነው የለዩት ያአላህ እዴት አስቻላቸው
እደው ለልጅቻቹው ስትሉ ተጣረቁ በዚህልክ እየተዋደዳቹው መለያየት ከባድ ነው አላህ ያስማማቹው
ወላሂ በለቅሷ ነው የጨረስኩት ኡፍፍፍፍፍ ስደት አይንህ ይጥፋ እማ አልቻልኩም 😢
እባካችሁ ታረቁ ዉይ እንዴት ይከፋል
ሁሌም በደስታ ኑሩ አስለቀሳችሁኝ እንወዳችኋለን
የአመት ሰው ይበለን በጣም ታምራላችሁ 🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰
የደስታ ለቅሶ ደስ ይላል ለካ 😢😢😢 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
መክሊትየ አስለቀሽማማዬ እረተውአታስለቅሱኝእኔበስደትስምንአመትልጅንምእናትእናአባቴናፍቆትእየተሰቃየሆነው😢😢😢
አይ መታደል ❤
እማ ፍቅር❤❤❤❤❤😥😥የኔ ናፍቆት❤❤❤❤
በበረከት ይሙለ እግዚአብሔር ❤❤❤❤
ገነእንደውለልጆችሽስትይአብራችሁኑሩ
አባት አለሜ የኔ ናፍቆት❤❤❤❤
ደስ የሚል በትሳብ ♥️♥️♥️🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብነዉ አልቅሰዉ አስለቅሰዉኛል ነገርግን የቅሉ መጠጫ ሽክና አይባልም ሽክና ትንሿ ሸክላነቸ ይህግን የሚባለዉ ማዉራነዉ
😢😢😢 እንዴኔ በሞት ያጥችሁ እናትንም አባትንም አይዞችሁ
የአላህ የምወዳቼውን ቤተሰቦቼን በሰላም አቆይተህ በሰላም አገናኘን
መታደል ነው❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እንባዬን ማቆም አቃተኝ እናትና አባት ተለያይተው እንኳን በፍቅር ያሉ ናቸው መላው ቤተሰብ ታስቀናላችሁ እህታችሁ ከ USA
በስንቱ አልቅሰን እንዘልቀዋለን
አብሬችሁ አልቅሸ ጨረስኩ ፍቅር እንደ ውሀ የሚታፈስበት ቤት ማሻአላህ
በጣም ወላሂ በተላይ ስደትያለነዉ ሆደባሻእኮነዉ 😢😢😢
@@habibashizir5271ደምረኛ
በጣም እህቴ እኛ ስደተኞቶችኮ አልታደልንም እባችንን አፍሰን አፍሰን ጭቅላታችን ተበላሸ ኡፍፍፍፍ
woww
አለቀስሁ መታደል እኮ ነው ልጅ ወልዶ እደዚህ ሲደርሱ እናት አባት ሲኖር 😢❤
ደምረኝ እሟ
@@TesfayFkr-b4w aldemirim
@@tsehayenegash8394 እሺ
እጅግ በጣም!!!
በጣም
ገኒዬ እባክሽን ተስማሙ እና ቀሪውን እድሜያችሁን የልጆቻችሁን ክብር ወግ ማረግ እዩ አብራችሁ ሁን በእግዚአብሔር ገኒ😢😪😪😪😪😢😢😭😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔም ምኞት ጥያቄም ነበር ወላሂ
አብርው አይደሉም እንድ
አወ@@መሬምይማም-በ4ዐ
Hulum Allah yafaqada natural yamihonawu
መለያየት ተመችቷቸው
ጋሽ ሙሉጌታ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ለምን ብትሉኝ አላውቀውም❤❤❤
አያችሁ ልጅ መውለድ ያለው ደስታ መታደል ነው ሀቂቃ ገና ብዙ እንጠብቃለን ገኒ ያኔ ታማ ዛሬ ላይ እንደዚህ ቁማ ከልጆቿ ጋር ማየት ምን ያህል ያስደስታል
Ene be hiwete awkewalew lij betam telek neger alew ❤❤ egzeabher yemesgen
በልጅ መባረክስ እንደናንተ ነው ገኒ እውነት መታደል ነው አለቀስን አይገልፀውም የንዋይ አሜን ዘፈን ለሁሉ ነው ለፍቅረኛ ለእናት ለእህት ለሁሉ❤❤
ፓስተር ቸሬ ይሄን ትዳር እንዲታደግ ከእግዚአብሔር ጋር አባይ ቲቪ ሜንሽን እንዲያደርጉት በትህትና እጠይቃለሁ ፍቅር እያለ ፐሊስ ❤
በምነት ነው የተለያዩት መናፍቅ ሆነ ተወችው. ከምነት በላይምንም ነገር አይበልጥም እሽ
Mene malete newe..be hayemanote yeteleyayute....@@WorkeGelana-sv5if
ማለት መናፍቅ ????@@WorkeGelana-sv5if
menun new yemitadegew
@@WorkeGelana-sv5ifአዎ ከእምነት በላይ ምንም የለም እንደዛ አልመሰለኝም
ኧረ ተው የእናንተን አንድ መሆን ለሚፈልጉ ልጆቻችሁ እና ወዳጆቻችሁ ስትሉ እንኳን በአንድ መኖር ጀምሩ 😊❤
በእግዛብሔር አብራችህ ኑሩ ለዚህ ላለቀው ጊዜ እባካችህ በጣም እከብራችሀለው።
ይሄንን ቤተሰብ እግ/ር ይባርክ
መታረቃችሁን ጌታ ያሰማን
የተማረ ይገደለኝ በቃ እድሜናጤና ለቁምነገርያብቃላችሁ
ወላሂ እኔ ልጅ አስተዳደግ ከገኒ ተምሬአለሁ ወልጀ ተፋትቻለሁ ግን ተፋቶም ፍቅር እንዳለ ከሷ ተምሬአለሁ እናም ልጆቼን ከአባታቸው በፍቅር እድኖሩ እያደረኩነው ገኒየ ይመችሽ ከነባለቤትሽ ከነልጆችሽ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
በበሽታ እኮ ነው የተለያዩት እሷ ታማ ሌላ ችግር የላቸውም😢😊
@@MaslatMaslatእር ሳትታመም በፊትነዉ የተለያዩት ዉዴ
እኔ አይመስለኝም ሚስት ወይም ባል ሲታመሙ ይለያያሉ እንዴ? ታድያ ቃል ሲገባቡ እኮ በህመምህ በህመምሽ በችግርሽ በችግሬ በደስታሽ በሀዘኔ ላልተውህ ላልተውሽ የሚለው ቃል ኪዳንስ ?
ግን ... እስዋ ሲያማት ባልየው ጥልዋት ሄዶ በዛ ቂም ይዛበት ነው ካልሽኝ ካልሆነ በቀር ?
ተጣልቶም ልጅን ማሳደግይቻላል የተማረይገደለኝ የጥበብሰውናቸውበዛለይ
ዝምም ማለት ማንን ገደለ አይ ኮሜንታተሮች እስከመቼ ግን ያልበላንን አከን እንችለዋለን@@መሲቲቲዩብ
እነሱ አልቅሰው እኔም አስለቀሱኝ የምወዳቸው ቤተሰቦች ለናት ለአባት ክብር ሲኖር እዲ ነው አላህ ፍቅር በፍቅር ያድርጋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ለምዝቃ አድናቅ አይደለህም ግን እናት እና አባታ ስደሰቱ እወድለው😢😢❤❤❤
የቤተሰብ ናፍቆት አስለቀሳችሁኝ ፈጣሪ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁን ይጠብቃችሁ 😭😭😭😭😭
😢😢😢
አሥለቀሣችሁኝ እግዚአብሄር ሁሌም በደሥታ ያኒራችሁ ለሁሉም እናት አባቶች እረጀም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን እግዚአብሄር❤❤❤❤
አላህ ሑላችንንም እደገኒየ መልካም ልጆች ይስጠን እደሷ መልካም እናት ያድርገን😍😍😍😍😍😍👍
Abbo ምናለበት ስለፈጣሪ ቢታረቁ ሁሌም የሰው ልብ ይሰበራል እንደው ሀገሬ ውስጥ እነሱን የሚያስታርቅ ይጥፋ ብፈጣር 😭😭😭😭😭😭 😍😍😍😍😍
ፈጣሪያችሁን በደብ አመስግኑ በልጅ መባረክ ምንኛ መታደል ነው ትልቅ ቤተስብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም አዲስ ሀመት ኢትዩጵያን በሙሉ የዘመን ባለቤት ፈጣሪ ይመስገን
አይኔ ልጠፋ ነዉ በናተ ምክንያት😢😢ፈጣሪ እድሜና ጤናዉ አብዝቶ ይስጣችሁ🤲🤲🤲🙏💜💜
አድሱን አመት ልክ እደናተ ቤተሰብ ፍቅር በፍቅር ሁነን ምናልፈው ያድርግልን አቦ እናተም አይለያያችሁ ሁሌም ፍቅሩን ያብዛዛላችሁ 😢❤
ደስ ስትሉ እኔም እናቴን አደዚህ ባመሰግናት ደስ ይለኝ ነበር ለኛ ነው የኖርችው የሚገርመው እወድሻለሁ ምን ላርግልሽ ሳልላት ነው ያጣዋት 1000 አመት ያኑርላችሁ❤
በስማም በለቅሶ ጨረስኩት 😢😢አይለያቹ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች የተባረኩ ልጆች ምትገርሙ ናቹ❤❤❤❤
ለቅሶ ቤት ሆነ እኮ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 🤔እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️
ገኒዬ ምርጥ እነት ነሽ አብረችሁ ሁኑ ከገሽዬ ገ ያዝህ ቢተሰብ ፍቅር ያተለይ ነው አብሮ ይሁኑ ይምል በለይክ😢😢😢
በጣም የው እኮ የምወድሽ እንቁ የሆንሽ ገኒ ይሄን ቤተሰብ እግዚአብሔር ያስበው
በሂወቴም እደገኒ እሙጌታ አላየሁም ለሁሉም ተምሳሌት ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እነዚህን የመስሉ የተባረኩ ልጆች ስቶችሃል ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ እባካቹ አንድ ላይ ሁኑና ልባቸው ይረፍ በጣም ትልቅ ቤተስብ ነው ፍቅር መከባበር የነገስበት ተስፋ አለኝ ባንድ ጣሪያ ያኑራችሁ
አምላኬ ሆይ ቤቴሰቦቸን እሪሜና ጤና ስጥልኝ😢😢😢😢😢😢
አሜን❤❤🙏
አሚን ያረብ
ረጅም እድሜ ገኒ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር🙏🙏🙏🙏🙏 ገኒን እድል ገጥሞኝ ባንኮክ አግኝቻታለሁ በጣም የዋህ እና እሩሩ ሴት ናት ለቤተሰቧ ሞች እኔም እናቴ በኖረች ምን ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይይይይ መታደል እባዬ ፈሶ አለቀ 😢😢😢 የኔ እናት አድ ቀን እደምወድሽ እገልፅልሽ ይሆናል ምንስ አርጌ ነው የማስደስትሽ እናቴ ኡፍፍፍ አይ ስደት መታደላቹ አይለያቹ ገኒ ከነ ልጆችሽ ከነ ባለቤትሽ አላህ ይጠብቃቹ😢
ፈጣሪን ቀሪህይወታቹንም ጭምር ያለምልምላችሁ መልካም ምኞቴነው ገንዬ ከውድልጆችሽ ከነሙሉቤተሰብሽ
ምርጥ ቤተሰቦች ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ!!!❤❤❤❤❤❤አስለቀሳችሁኝ ቤተሰቦቼ በጣም ነው የናፈቁኝ እፍፍፍፍፍፍፍ በአል ሲመጣ ይከፋኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተባረኩ!! እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው። ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ገኒዬ ከልጆችሽ አባት ጋር ታረቁ የቀድሞ ባሌ ሚስቴ አባባሉ ራሱ የእናንተን ማንነት አይመጥንም ፍቅራችሁ ሠላማችሁ በእግዚአብሔር ፊት ብርሃን ይሁን ❤❤❤
😢😢😢😢አባታቸው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ እውነት❤❤❤❤😢😢
ወላሂ እኔም አለቀስኩኝ እናቴ ሞቼ ነወ የምወዳት መቀዲ አሰለቀሸኝ እምነቴ ብፈቀደለኝ እናቴን እደዛ ባመሰግናት😭😭😭😭እናቴ ሺ አመት ኑርልኝ🅰️😘Ⓙ
በእምነትሽ ማመስገን አትቺይም ???
@@seada9327 ኖ እደዛ ማለት አደለም ሚዲያ ስለማይፈቀድ ነወ ወዴ የሚዲያ ሰወ ሰላል ሆንኩኝ ነወ እጂማ ሀያ አራሳአት መማስግን እዳለብኝ ይነገረኛል እምነቴ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ አስለቀሱኝ እኔ አልችልም 😢😢😢😢😢❤
እናት አባቶቸ ቢኖሩ ብየ ተመኘዉ ምንኛ መታደል ነው እስከመጨረሻዉ ደስታችሁ ይዝለቅላችሁ
የዚህ ቤተሰብ ፈቅር ካየወት በጣም እባዬን መቆጣጥር አልችልም😢😢😢😢😢
የኔ ናት ስታምሩ አባትየው ሲያለቅስ እፉፉፉፉፉፉየኔ ማሮች 💕💕💕😰😰😰😰
በጣም አስለቀሰኚ አብትየው 😢😢😢😢😢
የዝህ ቤት ፍቅርተምሳሌት ገኒ ናት ድሮ ሰይፈ ሾው ላይ ታማ ቃለ መጠየቅ ሲደረግላት አልቅሸ ልሞት ነበር ዛሬ ለሁለተኛ ግዜ አስለቀሰችኚ የዛሬው የደስታ ለቅሶ ነው ገኒ አላህ ይባርክሽ አንች ጀግና ሴት ነሽ ልጆችሽንም አላህ ይባርክልሽ😘😘😘😘
አሜን ደምረኝ እሟ
የምር በጣም ነዉ ያለቀስኩት እድሜና ጤና ይስጣችቺ
ዋውውውደስየሚልቤተሰብ እንካንአደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ማርያምን መታደል ነዉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ልጆችም የተባረኩቹ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባጣም ደሰ የምትል ቤተሰባች ናቸው ምኞቴ ነው የልጆቻችሁን ቀራ ዘመንች ብደሎክ ሕጻናት አብራችሁ አጠናቅቃችሁ ብታገቡአቸው እርሱ በእውነት መታየት ይፈልጋል
በጣም ነው ያለቀስኩት እነዚህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳቸው የልጅ አስተዳደግ እንደነሱ ነው የኔ ውዶች አይለያችሁ❤❤❤😢😢😢😢
Wow lovely Family ❤ አባታቸው አባቴን ይመስሎኛል ሆደ ቡቡ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሬ ይስጦት አሜን ለሁላችን አባቶቾ አባቴ እወድካለው አቶ ሀይለማርያ ክፍሌ❤
እውይ😢😢😢😢እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ተምሳሌት ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ አድሜና ጤና ለ አናት አና አባትዎች 🙏🙏🙏
እስት ለሃገርሽ ያብቀሽ በሉኝ እንደ እነታ ልደሰት❤❤ እንዃን አደረሰቹ
Amen yene enat lehagershi yabikashi
Yne konjo ng lela kn nw amlk beslm lehugrsh yabksh ayzsh sis
እህቴዋ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
❤❤❤❤
ላገርሽያብቃሽእህቴ
አስለቀሳችሁኝ እኮ የፍቅር ቤተሰቦች 😢❤️
በእውነት ቃላት አጣሁላችሁ እግዚአብሔር እንዲህ በፍቅር እና በመተሳሰብ ያኑራችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤
እናት ያላችሁ ታድላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
Amennnn
Amenwde🥰🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ ምን መታደል ነው ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ ጤና እና ያድለልሽ
እፍፍፍፍፍ ሙሉጌታ. እንደሚመሥለኝ. በጣም. ፀፀትላይነዉ. በመለያየታቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አረ. ተሥማሙ. ገኒ
ምነው እኔም እናት እና አባት ኖረውልኝ ደስታቸው በሆንኩ ብዬ ተመኘው ❤😢😢
ትልቅ ክብር ለጀግና እናቶች ዘመናችሁ ይለምልም የካሳ ዘመን ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ! እወዳችኇለሁ እግዚአብሔር ስለረዳችሁ ነው እንጂ የሃበሻ ቤተሰብ ከተለያየ አብረው ቡና መጠጣት ቀርቶ መተያየት አይፈልጉም እናንተ ጋ ግን የሚታየው ልዩ ነው ጉልበት የሆናችሁ እግዚአብሔር ነው በዘመናችሁ ሁሉ አመስግኑት የሰላሙ ንጉስ ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ ዘራችሁ ይባረክ ክፉ አያግኛችሁ የድል ዘመን ያድርግላችሁ እንደገና ቃል ኪዳናችሁን አድሱ እና አብራችሁ ጃጁ ጊዜው አልቋል ልጆች ዩኒቨርስቲ ከገቡ አለቀ
Jesus is coming soon !
ይቅርታ ሙሌ ቤተሰብህ የምያሳዩን ሁሌ በሀሰት እሞላሌሁ ተባረኩ በህይወትዘመን ሁሉአይለያችሁፀሎተም ጭምርነው
ማሸአላህ ግንይ ታድለሽ አላህ ትልቅደርጃያዲርስልሽ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
የኔ ናት ስታምሩ አባትየው ሰያለቅስ😢😢 የኔ መቼ የሆነ አንደዜ አደረጉ ለናቱ ለአባቴ ፍቅሪ እምገልፀው😢😢❤❤❤
ገኒ እግዚአብሔር አበቃ አከተመ የተባለ ቋጦሮ ይፈታል እኔ ነገ ታረቁ የሚባል ዜና እንሰማለን እግዚአብሔር ይችላል ሰይጣን ያበላሸዉን እግዚአብሔር ይሰረዋል
ዉድ እህት ወንድሞቼ 2017 የሰላም 🌻የጤና🥀ያለቀሰች እናት የምትስቅበት🌻አይናችን ጥሩ ጥሩ የምናይበት በጆሮያችን ጥሩጥሩ የምንሰማት ያድርግልን።🌻የተራቡት ሚጠግቡበት የተጠሙት የሚጠጡበት የበረዳቸዉ የሚሞቁበት ያድርግል ሐገራችን አላህ ሰላሙን ያስፍንባት በሰዉ ሐገር ያለን በተለይ ቅመሞቼ አላህ በሰላም ያወጣዉ እግራችን አላማችን ካሰብነዉበላይ ዉብሆኖ ለሐገር የምበቃ ያድርገን ያረብ አሚንበሉ አታፍጥጡ ክክ🌻🌻🌻ሑሌም ደስታ እንጂ ሐዘን አያሰማን አሚንንንን🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Amen❤❤❤❤
አሚን ያረብ
አሜን ደምርኝ እህቴ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢ይሁን ብለናል እሱ ያለው በለጠ
ያረብ አደራህን አባቴ እናቴ አኑረልኝ ክፍአችዉንአታሰማኝ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ❤❤❤❤❤❤❤
ገኒ፡አቺ፡የተባረክሽ፡ነሽ❤❤❤❤
አንደኛ ቅዱስ ሚገርም ብስል ያለ ልጅ ነው የሆነው ዋው ቅዱሴ❤❤
ምናለብት ይቺ ሴትዬ ብትታረቀውና ልጆቻን አብራ ብታሳድግ😊
አይ ስደት እናት እና አባቴ እንደናፈቁኝ😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ እኔም በጣም በጣም የናፈቁኝ😢😢
የኔ ማር አይዞሽ
ኣየዘሽ እሟ ደምርኝ
🥺🥺🥺
😢😢😢😢በጣም እናቴ ልጅ ቤተሰብችየ
ደስትላላችሁ ፍቅር ከባድነው ያሣዝነኝነበር የምር
እንድህ ያለቤተሰብ ይስጠን 💕💕💕💕💕
Wow! Geni በጣም ይወድ አሎ ዶሞ መልካም አመት ለኛ ኤርትራውያን ስላልሺ አመሰግንሻ አሎ ❤🇪🇷
ለስተኛ ግዜ እያየው እደሆነ ማርያምን ስታሳሱ የምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤
እባካችሁ ተመላለሱና የበለጠ ደስ አስብሏቸው ልጆቹን
ፍቅር የሆኑ ቤተስብ አስለቀሱኝ ተለያይቶ መዋደድ አለ ብዙዎቻችን ከነሱ ብንማር አከብራችኃለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ መቸም በጣም ነው። የምወዳቸው ፡ገኒ በጣም ጠካራ እናት
ሙሌ በራሡ ጥሩ አባት በቃ ፡መለያየት ያልገደበው ፍቅር
😢😢😢😢የኔ ማልቀስ ምን ይሉታን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
ደስ የሚሉ ቤተሰብ መልካም አዲስ አመት❤❤❤❤
ውይ መታደል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
ዋውውውውውውውውው ወይኔ ገኒ አንቺና ልጆችሽ ሁሌ በፍቅር እንዳስለቀሳችሁኝ❤
እረ ውይ ሁሌ ሳያችው አለቅሳለው አብራችው ኑሩ 🥰♥️😍
የገኒ ቤተሠቦች ሁል ጊዜ ያስለቅሱኛል
በጣም በተለይ አባትዬዉ
ደምርኝ ዉዴ
የኢትዪ አምላክ ይህን ትዳር ዳግም ተጠምሮ ያሳየን ፍቅራቸውኮ እዳለ ነው ግን ቤት ብቻ ነው የለዩት ያአላህ እዴት አስቻላቸው
እደው ለልጅቻቹው ስትሉ ተጣረቁ በዚህልክ እየተዋደዳቹው መለያየት ከባድ ነው አላህ ያስማማቹው
ወላሂ በለቅሷ ነው የጨረስኩት ኡፍፍፍፍፍ ስደት አይንህ ይጥፋ እማ አልቻልኩም 😢
እባካችሁ ታረቁ ዉይ እንዴት ይከፋል
ሁሌም በደስታ ኑሩ አስለቀሳችሁኝ እንወዳችኋለን
የአመት ሰው ይበለን በጣም ታምራላችሁ 🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰
የደስታ ለቅሶ ደስ ይላል ለካ 😢😢😢
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
መክሊትየ አስለቀሽማማዬ እረተውአታስለቅሱኝእኔበስደትስምንአመትልጅንምእናትእናአባቴናፍቆትእየተሰቃየሆነው😢😢😢
አይ መታደል ❤
እማ ፍቅር❤❤❤❤❤😥😥የኔ ናፍቆት❤❤❤❤
በበረከት ይሙለ እግዚአብሔር ❤❤❤❤
ገነእንደውለልጆችሽስትይአብራችሁኑሩ
አባት አለሜ የኔ ናፍቆት❤❤❤❤
ደስ የሚል በትሳብ ♥️♥️♥️🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብነዉ አልቅሰዉ አስለቅሰዉኛል ነገርግን የቅሉ መጠጫ ሽክና አይባልም ሽክና ትንሿ ሸክላነቸ ይህግን የሚባለዉ ማዉራነዉ
😢😢😢 እንዴኔ በሞት ያጥችሁ እናትንም አባትንም አይዞችሁ
የአላህ የምወዳቼውን ቤተሰቦቼን በሰላም አቆይተህ በሰላም አገናኘን
መታደል ነው❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እንባዬን ማቆም አቃተኝ
እናትና አባት ተለያይተው እንኳን በፍቅር ያሉ ናቸው መላው ቤተሰብ ታስቀናላችሁ
እህታችሁ ከ USA