ያዝ እጁዋን ከሰላም ተስፋዬ ጋር የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 297

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 3 หลายเดือนก่อน +6

    ድምጻዊ #በቀለ #አረጋ በጣም አቅም ያለህ ጎበዝ ሰው ነህ በተረፈ አትጥፍ ብቅቅ በል ❤❤

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 3 หลายเดือนก่อน +23

    ዘፋኙ ምርጥ ነው;;;;ትጂዬ የኔ ፍልቅልቅ🥰🥰

  • @HassanAmbash
    @HassanAmbash 3 หลายเดือนก่อน +10

    በቀለ አረጋ የምወድህ ዘፋኝ እንኳን አደረሰህ

  • @አሰኻል
    @አሰኻል 3 หลายเดือนก่อน +24

    ሰሊተይ እንኳዕ አብፀሐኪ❤❤❤🌻🌻🌻

  • @medihaylemryamh6811
    @medihaylemryamh6811 3 หลายเดือนก่อน +7

    ❤ሰሊተይ እንካዕ አብፀሐኪ ማዓረይ ኩፉኡ አይንካአኪ ዛምበይተይ እንካዕ ካባና ተፈጠርኪ 👑😘🥰🌻🌼🌹🌹🙏🙏🙏

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 3 หลายเดือนก่อน +29

    ከሚድያው ሁሉ እንደ አባይ የሚያዝናናኝ የለም በርቱ ደሞቸ መልካም አድስ አመት ይሁንልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤

    • @EdenKetema-nf3wd
      @EdenKetema-nf3wd 3 หลายเดือนก่อน +3

      አንደኛማ ebs ነው

    • @abifunny
      @abifunny 3 หลายเดือนก่อน +2

      Ebs is🥇

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@EdenKetema-nf3wdለምድነዉ ግን ኢቢኤስ የቀረቡትን ሁሉ አባይ ቲቪ የሚያቀርቧቸዉ

    • @Sosi_13
      @Sosi_13 3 หลายเดือนก่อน

      Ende EBS media yemihon yelem!!! Andegna EBS new

    • @seada9327
      @seada9327 3 หลายเดือนก่อน +1

      ህዝቤ ቢዝነስ ተካፋይ ይመስል ቻናል ታወዳድራላችሁ ዝም ብላችሁ የተመቻችሁ ጋር እየገባችሁ ዘና ብላችሁ አትወጡም 😅😅

  • @Meskeremaddis
    @Meskeremaddis 3 หลายเดือนก่อน +12

    ተጂዬ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ እንኳን አደረሰሽ እንዴት እንደምታምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 หลายเดือนก่อน +9

    WOW ድንቅ ዘፋኝ የት ነበር❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ቲጂዬ በጣም ትችያለሽ ከምር

  • @seni194
    @seni194 3 หลายเดือนก่อน +15

    ትጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰሊዬም በጣም ነው የምወዳችሁ መልካም አዲስ አመት❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️👏👏👏የኔምርጥ ሃገር ፈጣሪ ወደቀድሞ ክብርሽ ይመልስልን 2017🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏💚💛❤️💪💪💪

  • @emielZekaryass
    @emielZekaryass 3 หลายเดือนก่อน +28

    እኛ መተማ ነን ግርግር ሆኖ በአሉም በአል አልመሰለንም ደግሞ የተወለድኩበት ቀን ነበረ እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቲጂዬ

    • @aberashmekonenn7494
      @aberashmekonenn7494 3 หลายเดือนก่อน

      Emebrhan ttebkachihu enem wendme eza newu tanashu negn gn alekese sagegnewu beslk

    • @tsedaytegegne
      @tsedaytegegne 3 หลายเดือนก่อน

      አይዟችሁ እግዚአብሔር ደህና ቀን ያመጣል ኢትዮጵያን አይተዋትም በአል ሁሉም ጋር እንደድሮው አልነበረም

    • @makyamd6204
      @makyamd6204 3 หลายเดือนก่อน

      አላህሰላምንየምጣልን አላህየጠብቃቺሁ ውገኑቺ

    • @GenetDesalegn-t2h
      @GenetDesalegn-t2h 3 หลายเดือนก่อน

      Ayizon aba yenem beteseboch eza nachew betam yichenk neber

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይርዳችሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @MekdesTamene
    @MekdesTamene 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጋሽ በቄ እንኳን አደረሰህ እንድሁም ሞላው ኢትዮጵያውያን አይዞህ ጠክር

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ተስፋዬ የኢትዮጵያ አንጀሊና ጆሊ ናት !!!! ቲጂ በጣም ትችያለሽ !!

  • @Mafi7409
    @Mafi7409 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዘፋኙ ምርጥ ነው

  • @Nunu-f8w
    @Nunu-f8w 3 หลายเดือนก่อน +5

    እዉይ ቲጅየ አንደኛ

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቲጅ ሠሊየ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል!! HAPPY NEW YEAR TO ALL ETHIOPIANS ❤❤🎉

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላሚና አምሮብሻል መሻላህ

  • @TadeleSibhatu
    @TadeleSibhatu 3 หลายเดือนก่อน +3

    Yabesha kemisachewe siyamer ❤Ethiopia agere lezelaleme endamarebesh nurilegn Hulu negerachene eko leyu newe 🎉🎉🎉❤

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 3 หลายเดือนก่อน +12

    አቤት የሰላም ጥበቡ ሲያምር ❤❤❤❤

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 3 หลายเดือนก่อน

      የጎጃም ጥበብ ነው

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲል ቲጅየ 💖💜💘💘💓💞💞💕💕

  • @estifanosjebessa460
    @estifanosjebessa460 3 หลายเดือนก่อน

    ሱሉዬ ስወድሽ መልካም ዘመን ይሁንልሽ 🎉

  • @AforkAfe
    @AforkAfe 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ተስፋዬ አንደኛ ነሽ እኮ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰👌👌👌👌👌

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኢትዮጲያዊ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @Hewan8
    @Hewan8 3 หลายเดือนก่อน

    ሰሉተይ መዓረይ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ 🥰🥰🎉🎉🎉

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 หลายเดือนก่อน +2

    Happy. Ew year selamina good luck for you ambassador ❤❤❤

  • @rozinahailu9513
    @rozinahailu9513 3 หลายเดือนก่อน

    ቲጅየ ❤❤❤የኔ ውድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውድድድድድድ❤

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f 2 หลายเดือนก่อน

    ሁል ጊዜ አይሰለችም ግን ለሀግረችን አላህ ሰላሙን ይመልስልን

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 2 หลายเดือนก่อน

    Happy New Year 🎆🎈🎊
    Love it 😍❤️❤️

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ቲጅ❤❤❤❤❤

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 3 หลายเดือนก่อน +2

    Enkuan aderesachu 😘😘😘😘😘🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 3 หลายเดือนก่อน

    Gashe beke 🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼tigiy enkoan adersesh 🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼

  • @foziabashir9447
    @foziabashir9447 3 หลายเดือนก่อน +1

    L love salm so much she is very classy
    I didn’t know she can lough that much
    I was thinking she is very serious
    Love you salmyaa 🥰🥰

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 3 หลายเดือนก่อน +8

    TG እስክስታ አንደኛ ... ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ... እንኳን የኛ ሆንሽ ❤❤❤❤

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 3 หลายเดือนก่อน +1

      የእውነት በጣም ነው የምትችለው ቲጂዬ እስክስታ ሳም ደግሞ እንኳን የኛ ሆንሽ ማለት ምን ማለት ነው ጴንጤ ወይስ ትግሬ ስላልገባኝ ነው ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ይጥፋ

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@SalinaSalit-yb1ub የኔ እህት ለምን ጠበሽ ታጠቢኛለሽ? ዘረኛውስ ማነው? የእኛ አንድ የጋራችን ኢትዮጵያ ናት ... አትቸኩይ

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 3 หลายเดือนก่อน +4

    #ሰላም የኔ ቆንጆ ትልቅ ሰዉ ሆነች ልበል ማለቴ #አንገቷ አሼበሼበ ግን አምሮባታል ♥️

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶሊየ እንኳዕ ኣብፅሐኪ❤❤❤❤

  • @MediFikr
    @MediFikr 3 หลายเดือนก่อน

    ዎውውው ቲጂዬ ትችላለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @TheSelamsolomon
    @TheSelamsolomon 3 หลายเดือนก่อน +103

    ስላም ተስፈየ ደስ የምትይ ተዋናይ ነበርሽ አሁን ላለሽበት ትልቅ ደረጃ ያበቃሽ የኢትዮጵያ ህዝብ እንጅ የተለጠፍሽበት ዘር አይደለም እንኳን በአማርኛ በማታውቂው የውጭ ዘፈን ስትጨፍሪ እናቅሻለን አትበጣጠሽ

    • @EmuMoka
      @EmuMoka 3 หลายเดือนก่อน +13

      እከካም ስትሆን እንዲህ ታስባለህ

    • @mentugirma1001
      @mentugirma1001 3 หลายเดือนก่อน +12

      ምን አባቷ ይቺ ቦርኮ ጨፈረች አልጨፈረች አማራ ይበዛባታል

    • @sonofelamida
      @sonofelamida 3 หลายเดือนก่อน +11

      ​@@mentugirma1001ከዘረኝነት ውጣ ዘረኛ

    • @sonofelamida
      @sonofelamida 3 หลายเดือนก่อน +4

      ዘረኛ

    • @MihretGirma-lr8ig
      @MihretGirma-lr8ig 3 หลายเดือนก่อน +7

      🍃 እወነት ነዉ ይች ደሀ የድሮ ማንነቷን እረሳች በአማራ ህዝብ ነዉ እዚህ የደረሰች ለማኝ ደሀ ሲጠግብ ማንነቱን ይረሳል አሉ እወነት ነዉ ሰላም ተሰፍዬ😂

  • @SaraBisrat-l9h
    @SaraBisrat-l9h 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቲጂዬ መልካም አዲስ አመት❤

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu5123 3 หลายเดือนก่อน

    ቲጅዬ ምርጥ ስው

  • @YalemworkAyelegn
    @YalemworkAyelegn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ቲጅየ ትችያለሽ

  • @Somayube
    @Somayube 3 หลายเดือนก่อน +2

    Happy New Year 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @TheSelamsolomon
    @TheSelamsolomon 3 หลายเดือนก่อน +13

    በቀለ አረጋ ትልቅ ደረጃ ደርስህ ማየት የምንፈልግህ ዘፈኝ ነው የደሴው ልጅ የወይዘሮ ስህን ውበት

    • @SeadaAdem-m7t
      @SeadaAdem-m7t 3 หลายเดือนก่อน

      ወይዘሮ ስህን ስቱን አበቀለ መሰለህ ብቅ ብለው የሚጠፉ

  • @HassanAmbash
    @HassanAmbash 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ ስታምሪ ፍልቅልቅ

  • @thomasgebremichael7201
    @thomasgebremichael7201 3 หลายเดือนก่อน +1

    selmyea betam betam new yemwedshea yewneat selamyea bercheljea yene konjo

  • @Tezufiker1927
    @Tezufiker1927 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሰሉዬ ስወድሽ ኮ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 3 หลายเดือนก่อน

      ድንግልን ስለካደች ነው ምትወጃት? በአዲስ አመት ክፉ አታናግሪኝ። ድንግልን የሚጠላ ወዳጂሽ እንዴት ሊሆን ቻለ በምን ሚዛን unless አስመሳይ ካልሆንሽ። ጥይት አልልም ግን ልትወጃት አትችይም

    • @Tezufiker1927
      @Tezufiker1927 3 หลายเดือนก่อน +1

      እና ይሄ እኔ እሷን ከመውደድ ወይ ከማድነቅ ምን ያግደኛል የፈለገችውን የመውደድ የመጥላት መብት አላት ወረኛ ሁላ ቱልቱላ

    • @medihaylemryamh6811
      @medihaylemryamh6811 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tezufiker1927ማዓረይ ❤❤

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 3 หลายเดือนก่อน

    በቀለየ አንደኛ ❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምየ የኔውድ አለባበሥሺ ሲምርሁለየም ይልመድብሺ አትገላለጭ የኔው ሴትልጅ መገላለጥየላባትም ባቷን ማሳየት ነውር ነው የኔ ጎማዳ

  • @TechWithTGS
    @TechWithTGS 3 หลายเดือนก่อน +3

    woww❤, happy new year to all Ethiopians🇪🇹

  • @natialemayehu5174
    @natialemayehu5174 3 หลายเดือนก่อน

    God Bless ETHIOPIA.......Happy New Year 2017!!!!!!!!

  • @DHaile-q9u
    @DHaile-q9u 3 หลายเดือนก่อน

    ምወደው ዘፈን tik tok ላይ ሳይከፈት ደሳይለኝውም ሁሌ እንደከፈትኩት

  • @ሜቫ
    @ሜቫ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሉቲይ የኔ ፍቅር ስወዳት❤❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም እንደኔ የምትወዳት ❤❤❤

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሜሪጓልካናዳ
    @ሜሪጓልካናዳ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰሉዬ❤❤❤

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንኩዋን አደረሳችሁ ላሞላ ኢትዮጵያን ባሳዉ ሀጋር ሆድ ባሰኝ 😢

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 3 หลายเดือนก่อน +1

      Azon temesgen denamehonachen ybekal❤❤❤❤

    • @Dare-py5vv
      @Dare-py5vv 3 หลายเดือนก่อน

      አዉነት ነው እሱማ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @danialdanial901
    @danialdanial901 3 หลายเดือนก่อน

    Betam Yameral tigi melkam ades amet🌼🌼🌼🌼🌼❤

  • @Eleniderese-b9w
    @Eleniderese-b9w 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ባንድ❤

  • @samsom1388
    @samsom1388 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምዬ ስወድሽ ዘመንሽ ይባረክ አድልጅ ድገሚ ከልጅሽ አባት ካንንድ አባት ሲሆኑ ጥሩ ነው ይቅርታ ግን

  • @bffboss7901
    @bffboss7901 3 หลายเดือนก่อน

    Original Ethiopian ❤❤❤❤❤❤Tg

  • @rebeccag505
    @rebeccag505 3 หลายเดือนก่อน

    Let's be positive thinkers for year 2017, happy new year 🎊

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዬ አድናቂሽ ነኝ እወድሻለሁ

  • @AdanaHabetamu
    @AdanaHabetamu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam dese telalacihu betam ewodacihalehu

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያለዉ ሁልጊዜም በአሉ ነዉ

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku3931 2 หลายเดือนก่อน

    Selamye my crush ❤😊

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 3 หลายเดือนก่อน

    ቲጅ የኔ ውድ ሠላም ዘርኛ አትሁኝ

    • @User12073-d
      @User12073-d 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደግ አረገች ምን አርጊ ነው የምትሏት ምቀኛ ሁላ

  • @kerya649
    @kerya649 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ♥️🥰ሰላም ተስፋዬ🥰🥰

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምዬ የኔ ሰው አንደኛዬ ነሽ የኔ ሽቅርቅር

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 3 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ ነፍስ ነገር❤

  • @EskedarTesfaw
    @EskedarTesfaw 3 หลายเดือนก่อน

    Abaye 1 merachen nw beteley tenatena❤

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie 3 หลายเดือนก่อน

    ትጅየኮ ድምቀት ነሽ❤

  • @marrykkkk7934
    @marrykkkk7934 2 หลายเดือนก่อน

    Selam konjo ❤❤❤

  • @EdenAmare-v6i
    @EdenAmare-v6i 3 หลายเดือนก่อน

    TGye andegna 👌🙏👍

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላሚታዬ እወድሻለሁ❤የኔ ሴት

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 3 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክ 666 ዋና አራማጂ

  • @wiznuru315
    @wiznuru315 3 หลายเดือนก่อน

    #Bekele Arega is the Legend 🔥

  • @sabelashberu1186
    @sabelashberu1186 3 หลายเดือนก่อน

    ስልስም መምነው ባትዘይ ብሽልሚ አስቀያሚ

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምፐቲክቶክ ስትመናቀሪ አይደል ምትውይ ደነዝ

  • @MulataKassa
    @MulataKassa 3 หลายเดือนก่อน +2

    የባሀሩ ቃአ ሙዚቃዎች በብዙ ነውየሚተረጉሙት ሰላምን ለማሽሟጠጥ ነው ጅግና ትግራዋይ ናት ቲጂ ግን አክባሪሽ ነበርን ሁላችን ከምንፅፍ ብለን ነው ምላሽ ካለሽ ፃፊልን

    • @yeworkuhadegefa9551
      @yeworkuhadegefa9551 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለትህ ነው? ዘፋኙ የባህሩ ቀኜ ሴት ልጅ ባል ነው እናም ብዙ ጊዜ የሚዘፍነው የሱን ነው። አሁን ትግራውያ ምናምን ምን አመጣው? በሽተኞ

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 3 หลายเดือนก่อน +2

      Emategebubet negr yelm short memory yehonachihu tigrawy honchi mn ethiopiwey nat

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 3 หลายเดือนก่อน

      ETHIOPIWE MHONANE.MUNKWE.MUTSERYLSE.EZY..ZARGA.

    • @Mnteab
      @Mnteab 3 หลายเดือนก่อน +1

      አረወዲያ ማስብ ብንጀምር አሪፍ ነው መልአክ የለም አቦ ፍቱ

    • @HabtamuAweke-l5d
      @HabtamuAweke-l5d 3 หลายเดือนก่อน

      ትግራዋን ማለት
      ኢትዮጵያ እየኖሩ ከብልፅግና በኃላ የመጣ ነዉ

  • @TarikuSiyum-s4m
    @TarikuSiyum-s4m 2 หลายเดือนก่อน

    Selam yen jagina set batam batam naw yemwodshi

  • @Topg-l8s
    @Topg-l8s 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኮነአብሮአደረስ

  • @ZeleKassa
    @ZeleKassa 2 หลายเดือนก่อน

    selam selam wudoch tijiye yn imat plz haymina buruk yikerbuln

  • @zolahome376
    @zolahome376 3 หลายเดือนก่อน

    Wow!

  • @rahelsharjha8271
    @rahelsharjha8271 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ተቀባረርሽሽ😂

  • @merontamiru-w5r
    @merontamiru-w5r 3 หลายเดือนก่อน

    Yeteregmsh zeregna ahun tigregna bihon eraseshn tischalesh

  • @Esubatube
    @Esubatube 3 หลายเดือนก่อน +1

    mn ayenet show new mulu chefera

  • @AgapeSolomon
    @AgapeSolomon 3 หลายเดือนก่อน +3

    መቼ ነዉ ሽልማቱ

  • @Dagilovee
    @Dagilovee 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fetiaredi5760
    @fetiaredi5760 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ሰከላ ቲቪን በጣም ነው የምወደው ፕሮግራሙንም በጣም እከታተላለው,እባክሽ 11.9.24 ያቀረብሽው ፕሮግራም ላይ ሰላም ተስፍዬን አይቼ ነበር በጣም ነው የምወዳት እና ወደገደለው ስገባ ቀሚስዋን በጣም በጣም በጣም ወደድኩት ምን ልሁን?😂እኔ ሙስሊም ስለሆንኩኝ እንዴት ላገኘው ይመስልሻል❤

    • @NigesNiges
      @NigesNiges 2 หลายเดือนก่อน

      Tetmkshe tagegew Alshe

  • @LicheyaTeame-lk6tu
    @LicheyaTeame-lk6tu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምዬ ቆንጆ

  • @bersamelaku6448
    @bersamelaku6448 3 หลายเดือนก่อน

    ምነዉ ሰላም በጌዴታና በግድ ነው የምትስቀዉ

    • @sususeada-zy3de
      @sususeada-zy3de 3 หลายเดือนก่อน

      Hollowed terse astekla nwa😂

  • @Fatima12-u6v
    @Fatima12-u6v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Iloveuk-i9c
    @Iloveuk-i9c 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tejjjjjyeeeee yenie derebaba!

  • @Melat-f5e
    @Melat-f5e 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 3 หลายเดือนก่อน

    Wow zefagnu dimtsu

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንደዚህ የወረድሺ ሴት ነሺእራስሺን በራስሺ አወረድሺዉ እንዱኒሴ የመሰልሺ ትንሺ

    • @User12073-d
      @User12073-d 2 หลายเดือนก่อน

      አትመጥኛትም ዝጊጊጊጊጊጊጊ ደነዝ

  • @helen-i2c
    @helen-i2c 3 หลายเดือนก่อน

    ቲጂዬ ትለያለሽ❤

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ማለት ነው ከዘመን ዘመን አደረሳችሁ?

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน

      በኢትዮጵያውያን ክርስትና አስተምሮ ከዘመነ ዮሐንስ ✝️ወደ ዘመነ ማትዮስ ✝️በሰላም አደረሳችሁ🙏ሊላው ደሞ እንደ ኢትዮጵያን አገላለፀ ከ2016/2017💚💛❤️🙏በሰላም አሻገራችሁ🙏አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ኢትዮጵያዊያን ቤተሰብ የለሽም💚💛❤️ይሄንን አላስተማሩሽም???

  • @Fetiyaeg5mz
    @Fetiyaeg5mz 3 หลายเดือนก่อน

    አረቲጂአንደኛናትና ጭፈራ

  • @banchibizuayehu9601
    @banchibizuayehu9601 3 หลายเดือนก่อน

    Tg ❤❤❤😊

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂየ የኔየዋሕ አሥነካችዉኮ