የቅኝት ትምህርት ቁጥር ሦስት (3) How to tune ( learn )kirar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ክራርን እንዴት እንቃኝ እና መዝሙር እንዴት እናጥና?? (ሜሮድያ ቲዩብ)

ความคิดเห็น • 30

  • @zelalembirhanu499
    @zelalembirhanu499 11 วันที่ผ่านมา +1

    ይበል ነው:: በርታ

  • @GetchoTeka
    @GetchoTeka 11 วันที่ผ่านมา +1

    ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: በጣም ግሩም ነው: እናመሰግናለን!!

  • @gailg1461
    @gailg1461 8 วันที่ผ่านมา +1

    I took a 6 months begena course with him in Gondar. You are an amazing teacher gurma. Keep up the good work

  • @girmabirhanukirarandbegena1339
    @girmabirhanukirarandbegena1339  11 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ የቅኝት ቁጥር ሦስት ቪዲዮ ከ ቁጥር አንድ (1) እና ቁጥር ሁለት (2) የቀጠለ ስለሆነ የቅኝትን ጽንሰሃሳብ በሚገባ ሙሉ በሙሉ ለመረዳት ወደኋላ ያሉ ሁለት ቪድዮዎችን ማየትዎትን እንዳይረሱ!!

    • @GedewenYirga
      @GedewenYirga 11 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @mussie1620
    @mussie1620 10 วันที่ผ่านมา +1

    ቅጥልበት እግዚ አብሔር ከአንተ ይሁን

  • @asalfiwolire
    @asalfiwolire 10 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወንድማችን ጸጋህን ያብዘልን እኔም በንቴ ሥር ሆኜ ጥሩ አገልገይ የማሆን ተስፋ አለኝ❤❤❤❤

  • @binyga2011
    @binyga2011 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሁልጊዜም ጥረትህን አደንቃለሁ መምህር ግርምሽ በርታ ❤ እንወድሃለን!

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  11 วันที่ผ่านมา

      @@binyga2011 አመሰግናለሁ ቢኒ እንግዲህ እናንተ ካገዛችሁን እንበረታለን።

    • @binyga2011
      @binyga2011 11 วันที่ผ่านมา

      @@girmabirhanukirarandbegena1339 በሚገባ እናግዛለን በርታልን ጥሩ ሥራ ነው።

  • @GedewenYirga
    @GedewenYirga 11 วันที่ผ่านมา +1

    እናመግናለን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ሁሌም የምታስተምረን ዘመንህ ይባረክ ኑርልን ወንድማለም !!!አንድጥያቄ ሁሎችም ቅኝቶች ትዝታማይነር ውስጥ ይገኛሉ ይላሉ አንዳንድ ዪቱዩበሮች ምንትላለህ?

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  11 วันที่ผ่านมา

      @@GedewenYirgaትዝታ ማይነር ሳይሆን ሜጀር ላይ በተወሰነ መልኩ የሚቀራረቡ ግን በትክክል ቅኝቶቹ እራሳቸው ያልሆኑ አሉ።
      ማለትም የኖታ መንሸራተት ያለባቸው ናቸው በትንሽ በትንሹ መስተካከል የሚፈልጉ ናቸው። ቪዲዮ እሰራላችኋለሁ ግን ሌሎች የሚቀድሙ ቪዲዮዎ ይኖራሉ።

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  11 วันที่ผ่านมา

      @@GedewenYirga አሜን ወንድሜ።

  • @samuelfessehaye
    @samuelfessehaye 9 วันที่ผ่านมา +1

    ድርብ እንዴት መልመድ ይቻላል ቪድዮ ስራልን፣ ለዚ መዝሙር ምን ኣይነት ድርብ እያስገባህ እንዳለህ ቪድዮ ስራልን

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  9 วันที่ผ่านมา

      @@samuelfessehaye ቪዲዮውን እየሰራሁት ነው እንደአጋጣሚ ከደረሰ የፊታችን አርብ እለቅላችኋለሁ።

  • @BereketAndualem-z4b
    @BereketAndualem-z4b 11 วันที่ผ่านมา +1

    netela melbes atrsa wendme

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  11 วันที่ผ่านมา +1

      @@BereketAndualem-z4b እሺ ወንድሜ እለብሳለሁ እነዚህ ቀድመው የተቀረፁ ቪዲዮዎች ስለሆኑ ነው።

    • @BereketAndualem-z4b
      @BereketAndualem-z4b 11 วันที่ผ่านมา

      @@girmabirhanukirarandbegena1339 eshi ykrta

  • @afeworkzee1305
    @afeworkzee1305 10 วันที่ผ่านมา +1

    በቁጥር ማስቀመጥ ቢቻል ጥሩ ነበር

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  10 วันที่ผ่านมา

      እነደኔ አስተምህሮ እና ተሞክሮ በቁጥር ማስቀመጥ ጥገኛ እየሆኑ በሚፈለገው ፍጥነት በራሳቸው መንገድ ዜማን ፈልገው እንዳይጫወቱ እያደረጋቸው ስለሆነ ትቼዋለሁ።
      ወንድሜ በግል ማወቅ ከፈለክ እሰራልሃለሁ በውስጥ መስመር ደውልልኝ።😊

    • @afeworkzee1305
      @afeworkzee1305 10 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ አግዚአብሄር ፀጋው ያብዛልህ ያው አንድ መዝሙር ስታውቅ ሞራልህ እየተነሳሳ ይሄዳድ።

  • @EyuTsige-kw5kv
    @EyuTsige-kw5kv 11 วันที่ผ่านมา +1

    የአምባሰል ቅኝት እንዴት ነዉ የምናገኘዉ ወንድሜ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  11 วันที่ผ่านมา

      @@EyuTsige-kw5kv ትዝታ ማይነር እና ባቲ ማይነርን ጨምሮ ትዝታ ፣ አምባሰል ፣ ባቲ እና አንቺሆየለኔን ጨምሮ የያዘ ቪዲዮ በቅርቡ እሰራለሁ ወንድሜ።

    • @mekdigecho6175
      @mekdigecho6175 11 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም አመሰግናለሁ ልጄ በፊትም ከተመለስክም ቦኃላ እየተከታተልኩህ ነው በርታ ጎበዝ መምህር ነህ

    • @EyuTsige-kw5kv
      @EyuTsige-kw5kv 11 วันที่ผ่านมา

      @@girmabirhanukirarandbegena1339 እሺ እጠብቃለዉ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪን ያክብርልን

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  10 วันที่ผ่านมา

      ​@@mekdigecho6175አመሰግናለሁ።