እግዜር ከአፈር ሰው እንዳበጀው ሰውም ከድንጋይ AI አበጀ!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024
- ለተጨማሪ መረጃዎች እና እኔን ለማግኘት
1. Confession group 👉 t.me/behaclass
2. group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMu...
3. tegegram group voice, testimony and updates
4. Facebook 👉 t.me/classBeha www.facebook.c...
5. Twitter (X)👉 @behamulugeta
6.Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
7. Instagam 👉 behailu.26
8. Telegram(personal)👉 @Behailu120
ድምፁ ዛሬ ልክ አደለም😊
ቪድዮ ላይ ያስገባኸው ክላክሲካል ድምፅ በጣም ነው ሚረብሸው በድጋሚ ባታስገባው አሪፍ ነው።
ቆንጆ ሀሳብ አሪፍ ጨዋታ ነው ቅዱስ ሲናገር ቪዲዮ ላይ ሲገባ ሀሳቡ ስሜት ይሰጣል በቻልከው መጠን ሲያወራ ቪዲዮ ላይ አስገባው
Bahi አዲሱ ሴታፕ በጣም ደሰ ይላል ሩሙ በጣም ጠቦን እኛም እኮ ከአንተ ጋር ቨርችዋሊ እየኖርን ነው እኮ! ሀሳቡ በጣም አስተማሪ ነዉ
ባግራውንድ ክላሲካሉ ድምጹ በዛ።
Background music teneshe betekenesew arif nw baya...
የባሂ ድምጽ ራቀ, background music በዛ እና ደሞ እግር ባታሳየኝ
Welcome back 💫💜💫
እኔ ግን background sound የበለጠ ውይይቱን Enjoy እንዳረገው ረድቶኛል ተመችቶኛል
አሪፍ ቪዲዮ አይደለም የዛሬው ለማየት አይጋብዝም ባክግራውንዱም ይረብሻል እና በፊት ስታወራ ቀጥታ ከኔ ጋር እያወራህ ነበር የሚመስለኝ አሁን ግን የሌሎችን ጨዋታ የምሰማ ነው የመሰለኝ በድሮው መንገድ ተመለስ
አለማወቅን መገንዘብ በራሱ ከፍ ያለ አስተውሎት ነው።
Mic አለ ግን ድምፅ የለም ቤቱ ያስተጋባል ኧረ ምንድን ነው
ድምፁ ምንድነው 🙄
ባሀ ክላሲካሉ ባይኖር እና ባግራውዱ አረንጓዴ ሳር ቢሆን መፅሀፍቶች ቢደረደሩ አሪፍ ነው እንደ ድሮው መጅሊስ ላይ ቢሆን
ግሩፓቹ ጋ እንዴት መቀላቀል ይቻላል ? ከቻልክ ቁጥርህ ስጠኝ
Ya zare sound beza enam rebash new
Welcome beha
Kedusi gen gerami demets alew
Say something about Habte, the one who gave his kidney to his wife. Please i just want to know you perspective on this issues ❤❤
Sound ystekakelln
የባግራዉንዱን ድምፅ አጥፋዉ ይረብሻል
ከፍታ ይመችህ
Wow lewt qojo bet new yimechk beha
ሰላም መምህር በኃይሉ......
....... ለመንፈሳዊ የምክር እገዛ ብፈልግህም እና ለወራት ያህል ለመፃፍ ብስሞክር ላገኝህ አልቻልኩም ስለሆነም በምንድነው የማገኝህ አልገባኝም
@Behailu120
ቴሌግራም ላይ በዚ ይገኛል።
I don't think background music is needed for ur videos without music betam arf mhon ymeslenyal otherwise ❤❤❤❤
ባሀ ስንተኛ ኤርፎን የምንሰካው ነገር ሳታነሱት
Beftnet wede lewt.....
Mndnew kidus wefere
በያ ቀዩ ሶፋ አይመለስም 😂😂🎉እንዴ ቅዱሴ ነው ያራዳ ልጅ ባንዲራውን አንሳው
eski erasih simaw
Background ሳውንዱ ይረብሻል ካንተ content gar ayhiedim
Yachi tnchel yemeselech sofa talshat😅
Ante ebid sewiye 😂😂❤❤
classicalun atifawwwwwww
Kedusi gen gerami demets alew