ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኡኡኡኡ በስመአም ምኑም አይገባም የሚገባችሁ በርቱ። ስታስረዳ ግን ደስ ይላል አልገባኝ አለ እንጂ
Yen Hailun gedafulgnil esk
ይሄንን እውቀት በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ ነገር ግን ሂሳብ ላይ በጣም ደካማ ነኝ የፍላጎት መጠኔን ግን መግለጽ ራሱ አልችልም
እንጠብቃለን መምህር
ጥሩ ነው በርታ፡፡ በጣም የሚገርመኝና አንድም ሰው ቁርጥ ባለ ሁኔታ የሚያስረዳኝ ያጣሁት ካንተም ያላገኘሁት ነገር ቢኖር ግን ሞክሸ ፊደላትን በተመለከተ ነው፡፡ ምን ሲሆን ነው ሀ፤ሐ ወይም ኅ፡ ሰ ወይም ሠ፡ አ ወይም ዐ ፡ ጸ ወይም ፀ የምንጠቀመው፡፡ ሁሉም ሰው ሲያስረዳ የአንድ ወይም የሁለት ሰው ስም ነው የንደምሳሌ የሚጠቅሰው፡፡ ለምን ቁልፍ መረጃ አትሰጠንም??? ለምሳሌ ሞክሸ ፊደላት በማንናውም ስም ላይ መጀመሪያ ከተከሰተ...ውሰዱ፤ መሀል ላይ ከተከሰተ .... ወሰዱ አልያም ደግሞ ሌላ ዘዴ ካለው ቁልፉን ንገረን እንጂ የሁለት ሰው ስም ምሳሌ ብትሰጠን ምን ዋጋ አለው የኛ ስም የተለየ ነውና፡፡
የግዕዝ ቋንቋ ትምህርት ላይ ይኖራል ግን ሰምህ/ስምሽ ከግዕዝ መፅሐፍ ላይ ፈልጊውሰላም ከሆነ "ሰላም ለኪ " የሚለው የዘወትር ፀሎት አለ ስለዚህ ያንቺም እንደዛው ነውሠላም የሚል ግዕዝ ላይ የለምንጉሥ የሚል ግን አለ
በ7በ12ሲገደፍ ሰትል ከየት ኘገኘን?
❤❤❤❤❤
በርቱልን ኑሩልን
የዓውደነገስት 16 ግድፈት በምሳሌ ቪዲዮ ወይም በጽሁፍ ቢያዘጋጁልን
ስለትምህርት አመሰግናለዉ ግን ጸሀይነሽ እባላለዉ ሀና ጸ ሞክሸ ፊደል አላቸዉ በማንኛዉ ነዉ መጻፍያለበት
ሀዋ በየትኛው ፊደል ነው አሚሠራው
መች ነው 12 ወይም 7 ምንጠቀመው?🙏
ባለ 12 ለፍካሬ ከዋክብት ነው ባለ7 ግድፈት ግን ብዙ ነው ሃሳቦች ናቸው
ፊደል ከተደጋገመ እንዴት ይደረጋል ? ለምሳሌ 'ደበበ
Address??
Why you divide by 7,9,12
በቅድማያ ስለ ትምህርቶትና ስለ እውቀት ስርጭቶት ከልብ አድርጌ አመሰግኖታለሁ የፔጆት ተከታታይ ነኝ የአባቶቼ ጥበብ እንዲኖረኝ ስለምፈልግ ሁሌ እከታተሎታለሁ የትምህርት አሰጣጦትም በጣም ግልፅ እና ማንኛውም ሰው በቶሎ ሊረዳው የሚችለው ነው እናመሰግናለንወደ ጥያቄዬ ስገባአገዳደፍ = በ7,9,12 የሆነበት ምክንያት ምንድን ነው በሌሎች ቁጥሮች ለምን አንገድፍም
በሌሎች ቁጥሮችም ግድፈት አለ ብዙ ነው እንደየሀሳቦቹ ይለያያል
የፊደሎች ወካይ ቁጥር ግልፅ አይደለም ሌላው ደግሞ ኮከብ ሲቆጠር የእናት ስም እዴት ሆኖ ነውየሚሰራው።
ደሳለኝ እንዴት ይፃፋል ደሣለኝ ነው?
ቨ yelem
why phone is can not working😢😢
WhatsApp lay ydewlu
Selk kuter mn lay ale ebakachu
ሸ የታለ
ሸ የለም ???
ስለ ድቅል ፊደላት አብራርተናል ሙሉውን ካዳመጥክ
የጀ ወኪል ቁጥር አልተገለፀም
የ ጀ እንደ ደ ነው
@@adiyamkibebe3344የ ሽ? ስ
የ ዘ እና የ ገ ነው ግራ የገባኝ
አድራሻ
ጓሟሏሷሯ የመሳሰሉትስ
ቨyelem
የጀማነሽ ቀሪ 9ነው
ግን ጀ እና ሸ የቆጠራሉ እንዴ??
ኡኡኡኡ በስመአም ምኑም አይገባም የሚገባችሁ በርቱ። ስታስረዳ ግን ደስ ይላል አልገባኝ አለ እንጂ
Yen Hailun gedafulgnil esk
ይሄንን እውቀት በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ ነገር ግን ሂሳብ ላይ በጣም ደካማ ነኝ የፍላጎት መጠኔን ግን መግለጽ ራሱ አልችልም
እንጠብቃለን መምህር
ጥሩ ነው በርታ፡፡ በጣም የሚገርመኝና አንድም ሰው ቁርጥ ባለ ሁኔታ የሚያስረዳኝ ያጣሁት ካንተም ያላገኘሁት ነገር ቢኖር ግን ሞክሸ ፊደላትን በተመለከተ ነው፡፡ ምን ሲሆን ነው ሀ፤ሐ ወይም ኅ፡ ሰ ወይም ሠ፡ አ ወይም ዐ ፡ ጸ ወይም ፀ የምንጠቀመው፡፡ ሁሉም ሰው ሲያስረዳ የአንድ ወይም የሁለት ሰው ስም ነው የንደምሳሌ የሚጠቅሰው፡፡ ለምን ቁልፍ መረጃ አትሰጠንም??? ለምሳሌ ሞክሸ ፊደላት በማንናውም ስም ላይ መጀመሪያ ከተከሰተ...ውሰዱ፤ መሀል ላይ ከተከሰተ .... ወሰዱ አልያም ደግሞ ሌላ ዘዴ ካለው ቁልፉን ንገረን እንጂ የሁለት ሰው ስም ምሳሌ ብትሰጠን ምን ዋጋ አለው የኛ ስም የተለየ ነውና፡፡
የግዕዝ ቋንቋ ትምህርት ላይ ይኖራል ግን ሰምህ/ስምሽ ከግዕዝ መፅሐፍ ላይ ፈልጊው
ሰላም ከሆነ "ሰላም ለኪ " የሚለው የዘወትር ፀሎት አለ ስለዚህ ያንቺም እንደዛው ነው
ሠላም የሚል ግዕዝ ላይ የለም
ንጉሥ የሚል ግን አለ
በ7በ12ሲገደፍ ሰትል ከየት ኘገኘን?
❤❤❤❤❤
በርቱልን ኑሩልን
የዓውደነገስት 16 ግድፈት በምሳሌ ቪዲዮ ወይም በጽሁፍ ቢያዘጋጁልን
ስለትምህርት አመሰግናለዉ ግን ጸሀይነሽ እባላለዉ ሀና ጸ ሞክሸ ፊደል አላቸዉ በማንኛዉ ነዉ መጻፍያለበት
ሀዋ በየትኛው ፊደል ነው አሚሠራው
መች ነው 12 ወይም 7 ምንጠቀመው?🙏
ባለ 12 ለፍካሬ ከዋክብት ነው ባለ7 ግድፈት ግን ብዙ ነው ሃሳቦች ናቸው
ፊደል ከተደጋገመ እንዴት ይደረጋል ? ለምሳሌ 'ደበበ
Address??
Why you divide by 7,9,12
በቅድማያ ስለ ትምህርቶትና ስለ እውቀት ስርጭቶት ከልብ አድርጌ አመሰግኖታለሁ የፔጆት ተከታታይ ነኝ የአባቶቼ ጥበብ እንዲኖረኝ ስለምፈልግ ሁሌ እከታተሎታለሁ የትምህርት አሰጣጦትም በጣም ግልፅ እና ማንኛውም ሰው በቶሎ ሊረዳው የሚችለው ነው እናመሰግናለን
ወደ ጥያቄዬ ስገባ
አገዳደፍ = በ7,9,12 የሆነበት ምክንያት ምንድን ነው በሌሎች ቁጥሮች ለምን አንገድፍም