ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እሥኪ የኔን እዩልኝ በጣም ነዉ እምታመመዉ መለሡ እና ጌጤ ነዉ ሥም ሥራ እጄምራለሁ አይሣካም ሁልግዜ ሥቃይ ነዉ
በርቱልን ለተማሪ ለፈተና ግዜ የሚያናግር ሥሩልን
የኔታ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ የኔን እና የባለቤቴን ለማወቅ እፈልጋለሁ ምክንያቱም መስማማት አቅቶናል በሩፋዬል ካላስቸገረኮት የኔ ዮርዳኖስ የናቴ አልማዝ ነው የባለቤቴ ደሞ እንዳልካቸው የናቱ ድርብ ነው ፈጣሪ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ ያክብርሉኝ እድሜና ጤና ይስጦት
yeneta mestefakiru lay yetefut sm lay mn blen endemnasgeba binegrun
መጀመርያ እድሜና ጤና ይስጥዎት
ጥቅምት12 እገርኝ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
Tolo tolo lkeku ebakachu sle aserar
Yeneta yedemtse serulen
Ene 3 semoch Alugn Be sostum etarlow Endet Arige New Kokebe yetigna inde hone mawaq michlow? Fiqiragnyem Endez 3 sem Alhu Yeinatu semim 2 new Gira Gebagn
Yedemtse serulen
በ አብርሀም ነፊሳ ስራልን
እስቲ የኔን እዩልኝ አስቻለው የእና ስም ጥሩወርቅ ነው
ድርቃ ምንድ ነው
ቀጣዬ ኮኮቦች
ጌርጌሴኑን ምን ማለት ነው
ሰላም ብያለው ስም.......አንተነህየእናት ስም........እንኳዬካላስቸገርኩ ቢያዩልኝ
እስኪ "ኸ" ውክልናዉ ስንት ነው?
ስም የቀየረ ሠው በድሮ ስሙ ነው ወይስ በተቀየረው ስሙ ነው ፊደላቱን የምንቆጥረው ??🙏
እባክዎት መንግስትክሙ ይላኩልኝ የነታ
ሰላም እንዴት ኖት እስኪ የኔንም እዩልኝ የኔ እመቤት የናቴ ሙሉነሽ
sema debtea ,debtrachu lay je mibal fidel yelem weyse le de keb new belachu new,i me mar
የቀጣይ ኮኮቦች
አሰኪቀውሰ እሳትን እይልኝውንድሜ
እደኔ ቀውስ ሆንሽ😢
11 ማርቆስ አቡን አረጋይ መድሀኒአለም ደመረ
Ased anbesa
በ4 የሚገደፉትን አራቱንም ንገሩን
በተወለድ ቀን 1981 ሰሆን ወሩ መጋቢት 5 ነው እይልኝ
አንድ ቀን ነው የተወለድነው መጋቢት 5
የኛ ኮከብ አቆጣጠር በተወለድክበት ቀን ሳይሆን በስምህና በእናት ስም ተቆጥሮ ነው
በውስጥ ብታይልን ጥሩ ነበር
ኪሩቤል ለተብርሃን ይሄንን ንገረኝ!!
ሰንቡላ መሬት
የኔ ሰርቼው 44 መጣልኝ የእናቴ አንድ ፊደል አላስገባሁም ምክንያቱም 'ቸ' ፊደል ቁጥር አልተሰየመላትም እባኮን ኮከቤ ምንድን ነው ??
ቸ እና ተ 10,10ናቸውወንድሜ ሞክሼ ፌደላትን አጥና
የተወለድንበት ወርስ ኮኮብ አይደለም ማለትነው
ሸይጣን ውሀ
Whats up lay sidewdl atanesam endet new linagegnh minchilew
የ telegram link አስቀምጡልን
አባ የኔን እስኪ ይዩልኝ ስሜ የሽወርቅ የእናቴ ስም ወርቅነሽ ነው ህመም ይበረታብናል ህመማችንም ተመሳሳይ ነው ኮከባችን ምን ይሆን😢😢
16 መጣልኝ ድምሩ ምንድነው ማለት ነው ኮከቤ?
በ፲፪ ትገድፈውና ቀሪው ፬ ይኆናል ያ ማለት ኮከብህ\ሽ ሸርጣን ነው ማለት ነው😎
የኔን ንገረኝ አባት
መስከረም 28 ጌታቸው ፍቅርተ የእናቴ ስም
ግን ነዋይ ማለት ምን ማለት ነው ስላልገባን ከይቅርታ ጋ ቢብራራልን
ገንዘብ ወይም ሀብት
ንዋይ ማለት ብር ማለትነው
ባህሪውን ብቻ ቀውስ ከመጀመሪያው ጀምረህ
አረ ሰለ አሰድ አሳት 🔥 ንገሩን ደሞ መፀሀፉን በ PDF ብተሰሩል ይበልጥ እራሳችንን እንጠብቃለን
እረ የኔን በናትህ ሱራፌል ወርቅነሽ
ጀዲ መሬት
አቤል እስኪ ቀጠርልኝ የኔ ልኡል አስቴር የናቴ ሰም
አሰድ እሳት
ቆይ ምን ማለት ነው ወንዱ ሀመል እሳት ሀብታም ይሆናል ትላለህ ሴቷ ሀመል እሳትስ ሀብት የላትም የሌለ ነገር ነው 😏😏በጣም ነው ያስከፋሄኝ በተረፈ አዎ ምቀኛዬ ብዙ ነው
😂😂😂😂😂ጠቋይ አትመኝ
በስም ነው በወር
አልማዝ ዉረቅነሸ
መልካም ግን ትምህርቱ አሁንም መጥለቅ አለበት በቂ አይደለም
እሽ እናስተካክለዋለን
ተሎተሎም ስሩልን
የሴቷ ኤሪስ ብትሰራ የሚሳካላትን አልገለፃችሁም
ከወንዱ ጋር ተመሳሳይ ነው የሴት ለየት ያሉ ባህሪዎችን ብቻ ስለሚገልፅ ነው ያነሰው
እንዴት ልወቅ ኮከቤን@@debtera_tube
ሥዉር ሴት ከሆነችስ
ሰላም ነድ ቀለም ቀይ እስክሪብቶ ይሆናል
አይሆንም ነድ ቀለም አዘገጃጀቱ ይለያል
እሺ ወንድሜ አዘገጃጀቱን ብታሳየን🙏🙏
@@debtera_tube እሺ ወንድሜ አዘገጃጀቱን ብታሳየን
ስለ ድቅል ፊደላት ካየህ ኸ የከ ድቅል ነው
እሥኪ የኔን እዩልኝ በጣም ነዉ እምታመመዉ መለሡ እና ጌጤ ነዉ ሥም ሥራ እጄምራለሁ አይሣካም ሁልግዜ ሥቃይ ነዉ
በርቱልን ለተማሪ ለፈተና ግዜ የሚያናግር ሥሩልን
የኔታ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ የኔን እና የባለቤቴን ለማወቅ እፈልጋለሁ ምክንያቱም መስማማት አቅቶናል በሩፋዬል ካላስቸገረኮት የኔ ዮርዳኖስ የናቴ አልማዝ ነው የባለቤቴ ደሞ እንዳልካቸው የናቱ ድርብ ነው ፈጣሪ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ ያክብርሉኝ እድሜና ጤና ይስጦት
yeneta mestefakiru lay yetefut sm lay mn blen endemnasgeba binegrun
መጀመርያ እድሜና ጤና ይስጥዎት
ጥቅምት12 እገርኝ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
Tolo tolo lkeku ebakachu sle aserar
Yeneta yedemtse serulen
Ene 3 semoch Alugn Be sostum etarlow Endet Arige New Kokebe yetigna inde hone mawaq michlow?
Fiqiragnyem Endez 3 sem Alhu Yeinatu semim 2 new Gira Gebagn
Yedemtse serulen
በ አብርሀም ነፊሳ ስራልን
እስቲ የኔን እዩልኝ አስቻለው የእና ስም ጥሩወርቅ ነው
ድርቃ ምንድ ነው
ቀጣዬ ኮኮቦች
ጌርጌሴኑን ምን ማለት ነው
ሰላም ብያለው
ስም.......አንተነህ
የእናት ስም........እንኳዬ
ካላስቸገርኩ ቢያዩልኝ
እስኪ "ኸ" ውክልናዉ ስንት ነው?
ስም የቀየረ ሠው በድሮ ስሙ ነው ወይስ በተቀየረው ስሙ ነው ፊደላቱን የምንቆጥረው ??🙏
እባክዎት መንግስትክሙ ይላኩልኝ የነታ
ሰላም እንዴት ኖት እስኪ የኔንም እዩልኝ የኔ እመቤት የናቴ ሙሉነሽ
sema debtea ,debtrachu lay je mibal fidel yelem weyse le de keb new belachu new,i me mar
የቀጣይ ኮኮቦች
አሰኪቀውሰ እሳትን እይልኝውንድሜ
እደኔ ቀውስ ሆንሽ😢
11 ማርቆስ አቡን አረጋይ መድሀኒአለም ደመረ
Ased anbesa
በ4 የሚገደፉትን አራቱንም ንገሩን
በተወለድ ቀን 1981 ሰሆን ወሩ መጋቢት 5 ነው እይልኝ
አንድ ቀን ነው የተወለድነው መጋቢት 5
የኛ ኮከብ አቆጣጠር በተወለድክበት ቀን ሳይሆን በስምህና በእናት ስም ተቆጥሮ ነው
በውስጥ ብታይልን ጥሩ ነበር
ኪሩቤል ለተብርሃን ይሄንን ንገረኝ!!
ሰንቡላ መሬት
የኔ ሰርቼው 44 መጣልኝ የእናቴ አንድ ፊደል አላስገባሁም ምክንያቱም 'ቸ' ፊደል ቁጥር አልተሰየመላትም እባኮን ኮከቤ ምንድን ነው ??
ቸ እና ተ 10,10ናቸውወንድሜ ሞክሼ ፌደላትን አጥና
የተወለድንበት ወርስ ኮኮብ አይደለም ማለትነው
ሸይጣን ውሀ
Whats up lay sidewdl atanesam endet new linagegnh minchilew
የ telegram link አስቀምጡልን
አባ የኔን እስኪ ይዩልኝ ስሜ የሽወርቅ የእናቴ ስም ወርቅነሽ ነው ህመም ይበረታብናል ህመማችንም ተመሳሳይ ነው ኮከባችን ምን ይሆን😢😢
16 መጣልኝ ድምሩ ምንድነው ማለት ነው ኮከቤ?
በ፲፪ ትገድፈውና ቀሪው ፬ ይኆናል ያ ማለት ኮከብህ\ሽ ሸርጣን ነው ማለት ነው😎
የኔን ንገረኝ አባት
መስከረም 28 ጌታቸው ፍቅርተ የእናቴ ስም
ግን ነዋይ ማለት ምን ማለት ነው ስላልገባን ከይቅርታ ጋ ቢብራራልን
ገንዘብ ወይም ሀብት
ንዋይ ማለት ብር ማለትነው
ባህሪውን ብቻ ቀውስ ከመጀመሪያው ጀምረህ
አረ ሰለ አሰድ አሳት 🔥 ንገሩን
ደሞ መፀሀፉን በ PDF ብተሰሩል ይበልጥ እራሳችንን እንጠብቃለን