ደብተራ - debtera
ደብተራ - debtera
  • 106
  • 1 312 539

วีดีโอ

አሰድ እሳት ሰንቦላ መሬት ሚዛን ነፋስ እና አቅራብ ውሃ ኮከብ ያላቸው ሰዎች ኑሮ ክፍላቸው ፍካሬ ከዋክብት | Leo Virgo Libra Scorpio
มุมมอง 38Kปีที่แล้ว
አሰድ እሳት ሰንቦላ መሬት ሚዛን ነፋስ እና አቅራብ ውሃ ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ እነዚህ ከዋክብት ያላቸው ሰዎች የሚኖራቸው ጠባያት የህመማቸው መንስኤ እና መድኃኒት ለወንድም ለሴትም በዚህ ቪድዮ ይዳሰሳል። ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ | የሐመል ሠውር ገውዝ ሸርጣን ኮከቦች ባህሪያት ፣ ህመም ፣ ምልክት እና መድኃኒቶች kokeb kotera Debtera tube 👉👉 th-cam.com/video/H9GkWXNbk7k/w-d-xo.html 🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination 👉👉 th-cam.com/video/8Z8I3XvYPFU/w-d-...
ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ | የሐመል ሠውር ገውዝ ሸርጣን ኮከቦች ባህሪያት ፣ ህመም ፣ ምልክት እና መድኃኒቶች kokeb kotera Debtera tube
มุมมอง 31Kปีที่แล้ว
#ሀመልእሳት #ሠውርመሬት #ገውዝነፋስ #ሸርጣንውሃ Aries Taurus Gemini Cancer ethiopian astrology and divination 🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination 👉👉 th-cam.com/video/8Z8I3XvYPFU/w-d-xo.html like share subscribe
🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
በዚህ ቪድዮ የግእዝ ፊደላት እንዴት በቀጥሮች እንደሚወከሉ ፣ የውክልና ቁጥራቸውን ፣ ስለ አገዳደፍ ፣ ስለ ሞክሼ እና ስለ ዲቃላ ፊደላት ትማሩበታላቹ። የነጮች ኮከብ ቆጠራ "zodiac signs" እና የኛ አውደ ነገሥት የኢትዮጵያውያን ጥበብ ወደኋላ መቅረት | ethiopian astrology and geez 👉👉 th-cam.com/video/AdpAHN16NRo/w-d-xo.html ክፍል 2 እድል እና ዕጣ ፋንታ የሚታወቅበት አውደ ነገሥት ምን ማለት ነው | ሀሳበ ነገራትስ? | Ethiopian astrology 👉👉 th-cam.com/video/EYIXiLJfot0/w-d-xo.html like comment share subscribe
ክፍል 2 እድል እና ዕጣ ፋንታ የሚታወቅበት አውደ ነገሥት ምን ማለት ነው | ሀሳበ ነገራትስ? | Ethiopian astrology
มุมมอง 15Kปีที่แล้ว
ክፍል 1 👉 th-cam.com/video/AdpAHN16NRo/w-d-xo.html ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ጥበቦችና እውቀቶች መፍለቅያ እንደሆነች ግልጽ ነው። ዓለም ከመሰልጠኑ ከብዙ ዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ታላቅ ነበር ። አሁን ላይ ግን ያለን ስልጣኔ ያለን ጥበብ ሁሉ እንደ ኋላቀርነትና እንደ ባዕድ ነገር እየታየ ይገኛል ። የሀገራችን የህክምና ሊቃውንት ለተለያዩ በሽታዎች የሚሰጡትን መድኃኒት ብናይ ፤ የስነፈለክ ተመራማሪዎች ስለ ከዋክብትና ስለተለያዩ ቀመሮች ያላቸው ጥበብ ፤ ተፈጥሮ ከሰው ልጆች ጋር ያለው ዝምድና የሰው ልጆች ባህሪ እነዚህ ሁሉ ያሉን ጥበቦች እንደ ጥንቆላ እንደ ሀጥያት ነው የሚታየው የምዕራቡን አ...
የነጮች ኮከብ ቆጠራ "zodiac signs" እና የኛ አውደ ነገሥት የኢትዮጵያውያን ጥበብ ወደኋላ መቅረት | ethiopian astrology and geez
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ጥበቦችና እውቀቶች መፍለቅያ እንደሆነች ግልጽ ነው። ዓለም ከመሰልጠኑ ከብዙ ዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ታላቅ ነበር ። አሁን ላይ ግን ያለን ስልጣኔ ያለን ጥበብ ሁሉ እንደ ኋላቀርነትና እንደ ባዕድ ነገር እየታየ ይገኛል ። የሀገራችን የህክምና ሊቃውንት ለተለያዩ በሽታዎች የሚሰጡትን መድኃኒት ብናይ ፤ የስነፈለክ ተመራማሪዎች ስለ ከዋክብትና ስለተለያዩ ቀመሮች ያላቸው ጥበብ ፤ ተፈጥሮ ከሰው ልጆች ጋር ያለው ዝምድና የሰው ልጆች ባህሪ እነዚህ ሁሉ ያሉን ጥበቦች እንደ ጥንቆላ እንደ ሀጥያት ነው የሚታየው የምዕራቡን አለም እያደነቀን የራሳችንን እየጣልን መተናል ። የኢትዮጵያ ስልጣኔን አሁን ካለ...
በአውደ ነገሥትና ፍካሬ ከዋክብት ዙርያ ከመምህራችን ጋር ያደረግነውን ቆይታ በጥቂቱ | Ethiopian zodiac sign and astrology
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
በአውደ ነገሥትና ፍካሬ ከዋክብት ዙርያ ከመምህራችን ጋር ያደረግነውን ቆይታ ሰኞ ምሽት 12 ፡ 00 ይዘን እንቀርባለን
ንዑ ከመ ትርዓዩ ግብራ ለጥበብ ኀበ ዝንቱ ቻናል ደብተራ ቲዩብ
มุมมอง 4.3Kปีที่แล้ว
#ethiopia #geezlanguage #ግእዝ
የዘወትር ጸሎት ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ገብርኤል የ7ቱም ሊቃነ መላእክት አስማተ መለኮት | dersan yezewtr tselot
มุมมอง 10Kปีที่แล้ว
በዚህ ቪድዮ ትምህርት ላይ የቅዱስ ሚካኤልን፣ የቅዱስ ገብርኤልን ፣ የቅዱስ ሩፋኤልን ፣ የቅዱስ ራጉኤልን ፣ የቅዱስ ፋኑኤልን ፣ የቅዱስ ሳቁኤልን ፣ የቅዱስ አፍኒንን ድርሳን ጸሎት በግእዝና በአማርኛ ይዘን ቀርበናል። ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ።
ጸሎተ ንድራ ለአይነ ጥላ እና ለክፉ መናፍስት tselote nedera
มุมมอง 11Kปีที่แล้ว
ጸሎተ ንድራ ማለት ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳን ሐዋርያት ራሳቸውን እጅጉን ከሚያስፈሩ ክፉ መናፍሥት እና ከተለያዩ ወረርሽኝ እንዲጠብቁበት የገለጠላቸውና የሰጣቸው ድንቅ ጸሎት ነው። ከቃሉም ስንነሳ ንድራ ማለት ክፉ መንፈስ ወይም ሕመም ሲሆን በጸሎቱም ላይ ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሠውረኒ እምሕማመ ንድራ የሚል ይገኝበታል። ይቺ ጸሎት ክፉ መናፍስት ለምንላቸው በተለይ ለአይነት ሕመም ፣ ለዓይነ ጥላ ፣ ለዓይነ ወርቅ ፣ ለቡዳ ፣ ለዓይነ መሠርይ እና ለሟርተኛ መድኃኒት ስትሆን እንደገናም ደሞ እኛ በዚህ ዘመን ያለን ሰዎች ስም ለምንሰጣቸው እንደ ኤድስና ካንሰር ጀምሮ እስከ ራስ ምታት ድረስ መድሀኒት የ...
የእሁድ ጸሎተ ባርቶስ በግእዝና በአማርኛ tselote bartos geez and amharic Sunday
มุมมอง 614ปีที่แล้ว
#bartos #ባርቶስ #ጸሎት
የቅዳሜ ጸሎተ ባርቶስ በግእዝና በአማርኛ tselote bartos geez and amharic Saturday
มุมมอง 457ปีที่แล้ว
ርኩሳን መናፍስትን አባር፡ በምቆምበት ምድርም የወንድና የሴት መተትን ፍታ፡ በምቀመጥበትና በምተኛበትም ቦታ ሁሉ ርኩሳን የሚሆኑ የጨለማ መናፍስትን በዚህ የጸሎት መጽሐፍ አባር፡ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል በቀኝና በግራው በሚቆሙ በኢየሱስ _ ክርስቶስ ኃይል ሁሉም ይባረሩ፡፡ ሰይፎቻቸውን በእጆቻቸው የያዙና ኢየሱስ ክርስቶስ በመሐላቸው የሆነ ላቸው መላእክትን ላካቸው፡ የምድርን ፊት አራቱን የሰማይ ፊት፣ አራቱን የውኃና የእን ጨት ፊት፣ አራቱን የምድር ታች ፊት፣በኃይሉ ብርሃን ያነጻል፡ ወጣን ሁላቸውም ወጣን እያሉ ይናገሩ፡፡ የአጋንንት ሠራዊት ሄድን ሄድን እያሉ ወደ ገደል ይውደቁ፡
የአርብ ጸሎተ ባርቶስ በግእዝና በአማርኛ tselote bartos geez and amharic Friday
มุมมอง 422ปีที่แล้ว
በዚህም ጸሎት ልጇ ወዳጇን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመነችው፡፡ ስምህንም ንገረኝ አለችው ስሜን ለመስማት እጅግ ድንቅና ግሩም የሚሆን ስሜን እንዴት እነግርሻለሁ አላት፡ ሁለተኛም _ ስምህን ንገረኝ አለችው፡ መላእክትና የመላእክት አለቆች ወደ እኔ ቢመጡ ስሜን እነግርሻለሁ አላት፡ ሦስተኛም ስምህን ንገረኝ አለችው፡፡ በተራራና በኮረብታ ስሜን ብነግርሽ በተራሮች ራስና በሥሩ እሳት ይነዳል አላት፡ አራተኛ ስምህን ንገረኝ አለችው: በሀገር ስሜን ብነግርሽ በምድር ውስጥ እሳት ይነዳል ኣላት፡፡ አምስተኛ ስምህን ንገረኝ አለችው፡ በበረሀ ስሜን ብነግርሽ የዱር እንጨት ሁሉ ይነዳል አላት፡፡ ስድስተኛ ስሜን በዱር ብነግርሽ የዱር እንስሳ ሁሉ...
በዕለተ ሐሙስ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Thursday
มุมมอง 301ปีที่แล้ว
በዕለተ ሐሙስ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Thursday
በዕለተ ረቡዕ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Wednesday
มุมมอง 352ปีที่แล้ว
በዕለተ ረቡዕ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Wednesday
በዕለተ ማክሰኞ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Tuesday
มุมมอง 339ปีที่แล้ว
በዕለተ ማክሰኞ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Tuesday
ነሐሴ 14 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
มุมมอง 667ปีที่แล้ว
ነሐሴ 14 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 13 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
มุมมอง 136ปีที่แล้ว
ነሐሴ 13 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
🛑 "ኤልያስማ አስቀድሞ ይመጣል ሁሉንም ያቀናል" ደብረታቦር ቡሄ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 17 አንድምታ | debre tabor buhe matthew gospel
มุมมอง 463ปีที่แล้ว
🛑 "ኤልያስማ አስቀድሞ ይመጣል ሁሉንም ያቀናል" ደብረታቦር ቡሄ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 17 አንድምታ | debre tabor buhe matthew gospel
ነሐሴ 12 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
มุมมอง 74ปีที่แล้ว
ነሐሴ 12 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 11 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
มุมมอง 76ปีที่แล้ว
ነሐሴ 11 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 10 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
มุมมอง 98ปีที่แล้ว
ነሐሴ 10 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 9 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
มุมมอง 82ปีที่แล้ว
ነሐሴ 9 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 8 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
มุมมอง 309ปีที่แล้ว
ነሐሴ 8 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 7 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
มุมมอง 90ปีที่แล้ว
ነሐሴ 7 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
የእሁድ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame sunday
มุมมอง 118ปีที่แล้ว
የእሁድ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame sunday
ነሐሴ 6 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
มุมมอง 206ปีที่แล้ว
ነሐሴ 6 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame Saturday
มุมมอง 109ปีที่แล้ว
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame Saturday
ነሐሴ 5 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
มุมมอง 182ปีที่แล้ว
ነሐሴ 5 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
የአርብ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame friday
มุมมอง 135ปีที่แล้ว
የአርብ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame friday

ความคิดเห็น

  • @Misrak.Sebsibe
    @Misrak.Sebsibe วันที่ผ่านมา

    ኧረ እባክህ መፍትሄ ካለህ አይነጥላ ተጫወተብኝ እባክህ ስልክህን

  • @Misrak.Sebsibe
    @Misrak.Sebsibe วันที่ผ่านมา

    እባክህን ስልክህን አስቀምጥልን

  • @eadneadn
    @eadneadn วันที่ผ่านมา

    ይሄንን እውቀት በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ ነገር ግን ሂሳብ ላይ በጣም ደካማ ነኝ የፍላጎት መጠኔን ግን መግለጽ ራሱ አልችልም

  • @selemonabebe-m7d
    @selemonabebe-m7d วันที่ผ่านมา

    የእርሰወንስልክቁጥርእዴትየማገኘዉ

  • @MelakuArsido
    @MelakuArsido 3 วันที่ผ่านมา

    ገንዘብ አልበርክት ይለኛል እኔ እቃ ገዘቼ ሥሸጥ ከሥሬ ነው የምሸጠው እቃ ሺጪ ወይም አሁን ገንዘብ የሌኝም ሲሉኝ ትቼ ሥህድ ሰዋችው ምክንያት ፈጥርው ገንዘቤ ይበሉኛል ወይም በጭቅጭቅ ቆራርጠው ነው የሚሰጡኝ ምን ይሻለኛል ሥራም ጀምሬ ቶሎ እዘጋለሁኝ

  • @selemonabebe-m7d
    @selemonabebe-m7d 3 วันที่ผ่านมา

    የእሰወንስልክእደትነዉየማገኘዉ

  • @AbebawAbineh
    @AbebawAbineh 5 วันที่ผ่านมา

    አባካችሁ አህት ወንድሞቼ ወደ የማት ወጡት እዳ እየገባችሁ ነው ውጡ ታመሠግኑኝ አላችሁ

  • @AsrateChanie-x3b
    @AsrateChanie-x3b 5 วันที่ผ่านมา

    የአቅራብ ውሃ የተዳር ክፍሉ ምድነው

  • @tekliAsrat
    @tekliAsrat 5 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg 5 วันที่ผ่านมา

    ስልክህን አስቀምጥልን ስንቱ ሰው በማያውቅ ነገር እየተሰቃየ ይገኛል

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg 5 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ወንድሜ በማላቀው ነገር ተምሬ እንዳልተማረ ሰርቼ የማያልፍልኝ ሰው ሆኜ እድሜዬን ጨረስኩ እስቲ ከግዘኝ አሁን ላይ ቤት ኪራይ መክፈል አቅቶኝ ልጆቼን ይዤ እየተንከራተትኩ ነው

  • @عائشهالسهلي
    @عائشهالسهلي 7 วันที่ผ่านมา

    ቁጥር ስጡን አባታችን😔😔😔

  • @scavenger_max
    @scavenger_max 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @bazeasech
    @bazeasech 10 วันที่ผ่านมา

    እስቲ የኔን እዩልኝ አስቻለው የእና ስም ጥሩወርቅ ነው

  • @TesyEsta
    @TesyEsta 10 วันที่ผ่านมา

    ስልክህን ላክልኝ

  • @Gvdngf
    @Gvdngf 12 วันที่ผ่านมา

    አስማቱን፡አሳዩን

  • @MameDade-nn9ko
    @MameDade-nn9ko 13 วันที่ผ่านมา

    በምን ስልክ እርስወን ማግኘት እችላለሁ አባት

  • @Ij7-i8v777
    @Ij7-i8v777 13 วันที่ผ่านมา

    ሰንቦላ መሬት (virgo ♍) ሴት ነኝ ሁሉም እውነት ነው ሲገርም

  • @AsegedechNigusea
    @AsegedechNigusea 14 วันที่ผ่านมา

    አድራሻ ዎትን እና ስልክ ዎትን ላኩልኝ

  • @AsegedechNigusea
    @AsegedechNigusea 14 วันที่ผ่านมา

    አድራሻ ዎትን እና ስልክ ዎትን ላኩልኝ

  • @MeseretAbebe-y9g
    @MeseretAbebe-y9g 15 วันที่ผ่านมา

    Capi 😥yest yasferal

  • @person-sk9wu
    @person-sk9wu 17 วันที่ผ่านมา

    16 መጣልኝ ድምሩ ምንድነው ማለት ነው ኮከቤ?

    • @yahananyasisay197
      @yahananyasisay197 14 วันที่ผ่านมา

      በ፲፪ ትገድፈውና ቀሪው ፬ ይኆናል ያ ማለት ኮከብህ\ሽ ሸርጣን ነው ማለት ነው😎

  • @ዜማወጥበብ21ትዩብZemawetibe
    @ዜማወጥበብ21ትዩብZemawetibe 17 วันที่ผ่านมา

    እንዳንድ ቻናሎች ለይ ኮከብ እንቆጥራለን እያሉ ስም እና የእናት ስም ይጠይቃሉ እንዳታስቆጥሩ ኮከባቹ ይሰረቃል እንዴት ብትሉም ነገሩ የሴጣን ነው

  • @ElsaNuhama
    @ElsaNuhama 18 วันที่ผ่านมา

    ስልክ

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 19 วันที่ผ่านมา

    ልብሴን ለሜሰልቡ ብሬን የሜሰልቡቡኝ እዲያዙልኝ የመረረኝ ምለብሰዉ አሰጥተዉኛል😢

  • @JohnDaniel-v9i
    @JohnDaniel-v9i 20 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @emamaEmama-q5p
    @emamaEmama-q5p 21 วันที่ผ่านมา

    ምነው በተሳካልኝ

  • @EkramZerihun
    @EkramZerihun 21 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ

  • @tilahunmamo30
    @tilahunmamo30 21 วันที่ผ่านมา

    ሰይጣናዊ ተግባር እንዳይፈፅምበት ጥቁር አስማትን አታስተምሩ።

  • @tsehaitsegaye
    @tsehaitsegaye 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አመስግንአለሁ

  • @rigbeefrem2064
    @rigbeefrem2064 23 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-pmlord22
    @user-pmlord22 24 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ይሔ ሁሉ የአጋንንት ስራ ሸሽጋ ይዛ ደሞም በግጽ እየሰራች ቀጥተኛ ነኝ ትላለች ስራ ይፍረስ

  • @user-pmlord22
    @user-pmlord22 24 วันที่ผ่านมา

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይሔ የአጋንንት ስራ የፈረሰ ይሁን

  • @tsehaitsegaye
    @tsehaitsegaye 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን አመስግንአለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በግዕዝ ቋንቋ ስላገባችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፀጌውን ያአብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን ✝️🌿✝️🌿✝️🌿🥰

  • @DubaikatarDubaikatar
    @DubaikatarDubaikatar 25 วันที่ผ่านมา

    ሠላም

  • @DubaikatarDubaikatar
    @DubaikatarDubaikatar 25 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @TigestMamo-y8o
    @TigestMamo-y8o 25 วันที่ผ่านมา

    ግን የትነው የምትገኙበት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TilahunAli-p7o
    @TilahunAli-p7o 25 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን፣ግን pdf የተዘጋጀ ካለ ቢሰጡን

  • @MareguNega
    @MareguNega 26 วันที่ผ่านมา

    መልካምሰውነወትኑሩልንተሳክቷልኛልእናመሰግናለንእውነትምየአባቶችልጅነዎት

  • @DawitAyalew-nf1td
    @DawitAyalew-nf1td 26 วันที่ผ่านมา

    ማርከሻው ምንድነው???

  • @YordiTadese
    @YordiTadese 28 วันที่ผ่านมา

    ቅጠሉ የት ይገኛል

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 29 วันที่ผ่านมา

    Keep up the great job . Great program. Thank you

  • @endeshawyihun5856
    @endeshawyihun5856 หลายเดือนก่อน

    በአማረኛም መድገም ይቻላል?

  • @ZerihunTessema-w3b
    @ZerihunTessema-w3b หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @KidanEsheteMulatu
    @KidanEsheteMulatu หลายเดือนก่อน

    በምን እናግኝህ

  • @BazaweteDaselage
    @BazaweteDaselage หลายเดือนก่อน

    Abatachin inamesegnalen gin timihiritin yemayasresa yeserut lay hulinim new weyis andun ketetekemin ybekal inde

  • @Abebaw-x2t
    @Abebaw-x2t หลายเดือนก่อน

    አንድን እቃ ለመሸጥ ድጋም በገልፁ

  • @FeleqeKebede-j4c
    @FeleqeKebede-j4c หลายเดือนก่อน

    Azariya

  • @abiyusetargew
    @abiyusetargew หลายเดือนก่อน

    ዕፀ ልቦና ምንድን ነው