Barklign Mulugeta - Fano Satenaw | ፋኖ ሳተናው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024
  • Ethiopian Music : Barklign Mulugeta (Teddy) | ባርክልኝ ሙሉጌታ (ቴዲ) - Fano Satenaw | ፋኖ ሳተናው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Subscribe: goo.gl/vdthqb
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Google+ : plus.google.co...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Hope Entertainment

ความคิดเห็น • 359

  • @tsion.f7179
    @tsion.f7179 2 ปีที่แล้ว +47

    እኔም የጉራጌ ፋኖ ነኝ አማራ ውድድ ነው ማረጋቹ💚💛❤

    • @ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ
      @ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ 2 ปีที่แล้ว +6

      እኛም ውድድ ጉራጌ ምርጥ ወንድሞቻችን ናቸሁ💋💋

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +4

      እናመሰግናለን እኔም ውራጌን ሱበሀን አላህ እወዳለሁ ወላሂ ፋኖዬ የኔ ኩራቴ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

      ሹክረን እኛም ውድድ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 አማራነቴ ኩራቴ ነው

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን እኛም በጣም እንወዳችኀለን💚💛❤️

    • @dgftugg4166
      @dgftugg4166 2 ปีที่แล้ว

      እኛም ዉዉዉዉዉዉ

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 ปีที่แล้ว +27

    ፋኖ ፋኖ አማራ ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑራለች💚💛❤

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ቐ3ዐ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ቐ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +18

    ፋኖ ያማራው ጀግና የኢትዮጲያ ምሶሶ። እረ አማራዎች የት ናችሁ🇪🇹🇪🇹

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ዋው ምንም ቃልየለኝም#ወሎ የጁታመደሀኒት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እኔእናእሱ-ቐ1በ
    @እኔእናእሱ-ቐ1በ 2 ปีที่แล้ว +10

    ሀገሬን አትንኳት
    እንዳገት ማተቤ አንዴ አንግሻት አለሁ💚💛❤
    🔥🔥🔥

  • @ራህመትአደምወለየዋእናቴን
    @ራህመትአደምወለየዋእናቴን 2 ปีที่แล้ว +21

    i am fano love you amhara people

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 2 ปีที่แล้ว +24

    ስለፋኖ የምትዘፍኑት ትልቅ ክብር አለ💪💪🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏 በጠም አርፍ ነው በርተ

  • @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
    @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት 2 ปีที่แล้ว +4

    #ፋኖ🥰🥰🥰 ስሙ ሲጠራ እንደት ደስ እንደሚለኝ !!!

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +7

    የቁርጥ ቀን ልጅች ፋኖዬ💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ
    @ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ 2 ปีที่แล้ว +13

    ፋኖ የሀገር ዋልታ ኧረ የት ናችሁ አማራዎች የምር ፋኖ ሲነሳ ይነዝረኛል አማራው ተራራው♥♥💋💋💋👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 ปีที่แล้ว +11

    1ኛ👌👌👌👌ፋኖ ውስጤ ነው💚💛❤💘👌

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 2 ปีที่แล้ว +17

    ለሰንደቅሽ ብሎ ታገለ ዋ ብሎ👌
    ፋኖ ቹ የት ናችሁ💚💛❤💪

    • @እሙከውሰር
      @እሙከውሰር 2 ปีที่แล้ว

      የመቸነው አማራዬ ፍኖ

    • @hanademse6559
      @hanademse6559 2 ปีที่แล้ว

      @@እሙከውሰር
      አዲሰ ነው ሁለት ሳምነት ነው ከተለቀቀ😍😍

  • @FA-ot5fg
    @FA-ot5fg 2 ปีที่แล้ว +12

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር እናመሰግናለን ባርክልኝ ሙሉጌታ(ቴዲ)🙏💚💛❤💪

  • @ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ
    @ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ 2 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት የትም ይቅር ወድቆ የሠው ልጅ ዘር😭😭 ።በርታ

  • @ahmedhusen8388
    @ahmedhusen8388 2 ปีที่แล้ว +6

    Fano Fano ፋኖ ፋኖ የበረሀው ዘንዶ

  • @ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ
    @ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ 2 ปีที่แล้ว +12

    ፋኖ የኛ አንበሳ በርታ የኛ ጀግና ።👍👍👍

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ&አማራ #ፋኖ የኔጀግኖች
    አማራነት ለዘላለምተከብሮ ይኑር💚💛❤💚💛❤💪
    ኢትዮጵያ ሀገሬ አላህይጠብቅሽ💚💛❤💪
    አማራ💚💛❤💪
    ፋኖ💚💛❤💪
    የአማራኩራት💚💛❤💪

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 ปีที่แล้ว +7

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ የአማራ ህዝብ መከታ ፋኖ ይለያል ሙሉ የአማራ ህዝብ ፋኖ ነው

  • @rozaroza6351
    @rozaroza6351 2 ปีที่แล้ว +11

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💪💪💪💚💛❤️🥰🥰

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 2 ปีที่แล้ว +8

    ፋኖ ፋኖ ሲባል እደኔ ደስ የሚለው

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ፋኖነት ይለምልም አማራዬ
    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ

  • @toorimohabvath1915
    @toorimohabvath1915 2 ปีที่แล้ว +8

    ፋና ጅግናነዉ

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 2 ปีที่แล้ว +7

    ፋኖ ፋኖ አማራዬ💪💪❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 2 ปีที่แล้ว +10

    my ፋኖ💚💛💗💪💪💪💪

  • @abokerhusen8399
    @abokerhusen8399 2 ปีที่แล้ว +5

    ፋኖ ሳተናዉ ፋኖ ነኝ ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @amhiara
    @amhiara 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍኖ ፍኖ🦋❤️❤️😘😘

  • @Shitatedeke
    @Shitatedeke 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 2 ปีที่แล้ว +6

    የአማራ ፋኖ የሀገር ምሰሶ እኔም ፋኖ ነኝ 💚💛♥💪
    በርታልን ቴዲየ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን ብሮ 👏💐

  • @سعيدإيمار
    @سعيدإيمار หลายเดือนก่อน +1

    ማይ ፋኖ ይችላል 💪💚💛❤️✅✅

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 ปีที่แล้ว +17

    ለፋኖ ይገባዋል 💚💛❤😍😍😍

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 ปีที่แล้ว +16

    ዋውው ድንቅ ስራ ነው ወንድማችን በርታ💚ገራሚ ወቅቱን የጠበቀ ስራ💛❤🌷🌹

  • @silesheyitayih1709
    @silesheyitayih1709 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን በርታ (ፋኖ)

  • @NegA-g2i
    @NegA-g2i ปีที่แล้ว +3

    Praise to the martial virtues and heroism of FANO!

  • @Kidist392
    @Kidist392 2 ปีที่แล้ว +26

    ኧረ ፋኖ ኧረ ፋኖ ድንቅ ስራ ነው ብርቱልን የአማራ ልጅች😍😍😍
    ክብር ለፋኖችን❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪ፋኖ መዳኛችን💚💛❤💪💪💪💪ሳተናው😍😍😍

    • @ilovemommom3040
      @ilovemommom3040 2 ปีที่แล้ว

      ግን ይቅርት ፍኖማለትምንድነዉ

    • @Kidist392
      @Kidist392 2 ปีที่แล้ว

      @@ilovemommom3040 ፋኖ ማለት በሰላም ጊዜ አራሽ በችግር ጊዜ ተኳሽ ሀገር ጠባቂ አንድ ነብሱን ለህዝብ የሚሰጥ ከአባቶቹ የወረሰው የኢትዮጵያ ጠባቂ የኢትዮጵያ ዋልታ ነው
      የአማራ ህዝብ ኩራት ጀግና ቆፍጣና ማለት ነው ፋኖ አማራ አማራ ፋኖ❤💪💪

    • @raxmaetho6363
      @raxmaetho6363 2 ปีที่แล้ว

      @@Kidist392 እዉነት እሕቴ

    • @beletshchwwasu5388
      @beletshchwwasu5388 ปีที่แล้ว

      😅

  • @yutyoub5367
    @yutyoub5367 2 ปีที่แล้ว +9

    ፋኖ ጀግና ነው ።

  • @znashmebratu1063
    @znashmebratu1063 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍኖነት ይለምልም ዝንታለም አማራ ምርጥ ስራ ነው አማራዬ🥰🔥❤️

  • @hixx7766
    @hixx7766 2 ปีที่แล้ว +7

    ለምን እንደሁ አላውቅም ፋኖ ሲባል እንባዬ የሚመጣው

  • @ከሙሰይድYouTube
    @ከሙሰይድYouTube 2 ปีที่แล้ว +6

    ልዩ ነው ክብር ለአማራ ፋኖ

  • @summerman1977
    @summerman1977 2 ปีที่แล้ว +19

    I am sudanese... Sudan & Ethiopia are one

  • @unitedafrica4135
    @unitedafrica4135 2 ปีที่แล้ว +5

    Fano ye Amhara/Ethiopia waltanamager 🦁🦅💚💛❤️🦁🦅

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 2 ปีที่แล้ว +6

    💚💛❤ፋኖ ለኢትዮጵያ💪

  • @fantshtube41
    @fantshtube41 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ ለፋኖ ይገባዋል

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 2 ปีที่แล้ว +5

    አይዞን ያልፉል በጣም አሪፉ ነዉ ፋኖ ክብረ ይገባዋል ፉኖን ማሳዴድ ይቁም ወረቅ ባበደረ ጠጠረ አይገባዉም ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @abnetdesalew1762
    @abnetdesalew1762 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው

  • @ፋፊወሎየዋyoutube-e1q
    @ፋፊወሎየዋyoutube-e1q 2 ปีที่แล้ว +5

    ፋኖየ የሐገር ዋልታው ♥

  • @NobFamily
    @NobFamily 2 ปีที่แล้ว +16

    Fano anbesaw💪💪💪🇪🇹

  • @sadamabdalla1325
    @sadamabdalla1325 2 ปีที่แล้ว +22

    Am from Sudan 🇸🇩. Much love 💕🇪🇹

    • @najathasan9285
      @najathasan9285 ปีที่แล้ว

      Thank you so much Bro 😎

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co 7 หลายเดือนก่อน

      Love you back from the great Amhara Fano!

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @asterbogalle1143
    @asterbogalle1143 2 ปีที่แล้ว +8

    በርታ ልክ በጣም ደስ ይላል ፉኖ ገልፀህዋል 💕💕💚💛❤️

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውው በጣም በጣም አሪፍ ነው ፋኖ🇪🇹💪

  • @birtukanbirtukan
    @birtukanbirtukan 2 ปีที่แล้ว +5

    አማራዩ የኔ ጀገና💪💪💘💘💘

  • @zabooraethiopia431
    @zabooraethiopia431 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ የኔ ጀግና💪💪💪

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ውብሥራ ነው አይዞሺ ሀገሬ ቀናትያለሺ በልጆችሺ

    • @lachuvava7028
      @lachuvava7028 2 ปีที่แล้ว

      ዋው,ፋኖ,,ጀግና

  • @demseethiopia5458
    @demseethiopia5458 2 ปีที่แล้ว +5

    ፋኖ 😻😻😻😻

  • @NIGATMEDIA_1
    @NIGATMEDIA_1 2 ปีที่แล้ว +10

    #ፋኖ 🔥🔥🔥 አሪፍ ስራ ነዉ!!

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +2

    እረፋኖ ፋኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zola406
    @Zola406 2 ปีที่แล้ว +4

    ፋኖ የሀገር መከታ 💪💚💛❤💪

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 2 ปีที่แล้ว +13

    ፍኖ አንበሳ 💪💪💪💪
    ለሰንደቅሽ ብሎ
    ታገለ ዋ ብሎ አማራዬ
    ኢትዮጵያ💚💛❤️ ለዘላለም ትኑር ሰላምሽ ይብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @የሰሜንዕዝነብር
    @የሰሜንዕዝነብር 2 ปีที่แล้ว +6

    ሞቶ አዳነን እኛን ፋኖነት ኢትዮጵያዊነት

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ 💪💪💪
    ፋኖ💪💪👈🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹

  • @ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ
    @ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +7

    አማራየ

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለፋኖ ይሁንልን እውነት ነው በርቱልን ጥሩ ሥራ ነው 💪💪💪💪

  • @hiwi21
    @hiwi21 2 ปีที่แล้ว +8

    አንደኛ ነኝ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን 💚💛❤️🐅🐅

  • @selamtarik5606
    @selamtarik5606 2 ปีที่แล้ว +5

    Proud of Fano Amhara

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን የአማራ እንቁወች ፍኖነት

  • @abrahamelias7065
    @abrahamelias7065 2 ปีที่แล้ว +5

    ልዩ እና አስገራሚ ነው

  • @Habibatube
    @Habibatube 2 ปีที่แล้ว +21

    ፋኖነት ክብራችን 💚💛❤

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ ከኣፋር አንድማችሁ ነኝ ፋኖ ያሸንፋል

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለፋኖኖኖ ጀግናኖኖኖኖኖችችችችች አላህ ይጠብቅልን የእኛ እንቁውች. ወንድሜ ፋኖ ነው ባልቤቴ የአማራ ልዩ ሀይል ነው ታላቅ ወንድሜ መክላክያ ነው አባቴ መክላክያ ነው አማራ አማራ አማራ ነት ይቅድም ይቅድም. እኛ አማራ ነን

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว

      አሁንስ ሁሉም ወደ ፋኖ እንደተቀላቀሉ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @YehushaShaneO
    @YehushaShaneO 2 ปีที่แล้ว +1

    Yeeeee! Shalom, from the United States

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 2 ปีที่แล้ว +3

    AMARA. FANO 💚 💛 ❤️ FANO FOREVER 💚 💛 ❤️

  • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
    @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለፋኖ ምርጥ ስራ ነው💚💛❤

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 6 หลายเดือนก่อน

    Amazing music with wonderful message, thank you !!!¡

  • @bitewshalehegn6144
    @bitewshalehegn6144 2 ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድማችን!!

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 8 หลายเดือนก่อน

    ፋኖነት ይለምልም የኔ ጀግግና የኔ ትሁት

  • @ComingBack4More
    @ComingBack4More 5 หลายเดือนก่อน

    Peace, love and blessings to my people!!

  • @armachehopost
    @armachehopost 2 ปีที่แล้ว +12

    ፋኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማራ
    እንደ ሆ ቺ ሚኒ እንደ ቼ ጉቬራ !!

  • @desalygoshu9972
    @desalygoshu9972 2 ปีที่แล้ว +3

    Fano ambesaw✌️

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 2 ปีที่แล้ว +3

    Asaminew! Asaminew ..................... Asaminew!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 6 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛ፍኖኖኖኖኖኖ ጀግና ያባቶቺልጂ
    ጀግናው አሜራራራራ ፍኖ ውድድድድድድድ
    ❤️❤️❤️❤️

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃሪፋ ሰራ ነው በርታ ወድማችን ፋኖነት ይለምልም 💚💛💞🙏

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 ปีที่แล้ว

    ክብርለአባታችን አሳምነው ፅጌ

  • @temecheKassaye
    @temecheKassaye 5 หลายเดือนก่อน

    የምር እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሆይ ። አማራ አማራ አማራ ኧረ ስሙም ጭምር ይጣፍጣል ጀግናዬ ። የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት አስደናቂ የአለም ፍጡር ድንቅ ጥቁር ግስላ መብረቅ የቀላቀለበት ጀግንነት ። ፋኖ ፋኖ ፋኖ አማራ አማራ አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ። ድል ለድል አብሳሪው አማራ ፋኖ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 6 หลายเดือนก่อน

    ፍኖ የቁረጥቀን ልጂ ጀግና አማራ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈ2ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈ2ኰ ปีที่แล้ว

    ተመስጨ ነዉ የሰማሁት😍😍😍😍

  • @genetudegefu
    @genetudegefu 2 ปีที่แล้ว +6

    This music is Really inspired me to join any front to sacrifice my soul to my lovely and genius people .

  • @asfaw5512
    @asfaw5512 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ ክብራችን ሃይላችን አድነታችን ነዉ

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 2 ปีที่แล้ว +3

    እኛፋኖወቸ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ሀገር ወዳድ ጀግና ፋኖነት ኩራትነው

  • @ሰአዲነኚአደበኛዋ
    @ሰአዲነኚአደበኛዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ ❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @njk4127
    @njk4127 ปีที่แล้ว

    ቤተ አምሓራ 💚💛❤️ FANO = defender of innocents 💚💛❤️

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 2 ปีที่แล้ว +11

    ፋኖነት ይለምልም አምሀራ እነቴ ኩራት

    • @AssenMohammed-y4z
      @AssenMohammed-y4z 23 วันที่ผ่านมา

      ወልናፋኖፍቅርነው❤ 👍😮
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 2 ปีที่แล้ว +2

    MERT. SERA. NEW. THANKS 💚💛❤💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ
    @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ ፋኖ ፋኖነት ይለምልም ፋኖ የኢትዮጵያ ዋልታ ፋኖ የአማራ አለኝታ አማራነት ወደፊት አማራነት ያሸንፋል !!

  • @gudugenatube9513
    @gudugenatube9513 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው በርታ

  • @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
    @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ ውስጤ ነው ዘሜ ሱሴ ነው🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @tesfayea1991
    @tesfayea1991 ปีที่แล้ว

    Fanooo Satanaw.
    Wonderful
    Doing great and fantastic

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል ሸዋ ሀገሬ ውብ ናት

  • @dgftugg4166
    @dgftugg4166 2 ปีที่แล้ว +1

    😘🥰😘🥰😘🥰❤️ማይ ፋኖ❤️🥰🥰🥰🦁🦁

  • @workudessalegn
    @workudessalegn 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ የሰፈሬ ልጂ አይዞን እናሸንፋለን ፋኖ ፋኖ

  • @saabiriinaxmadmaxamad7947
    @saabiriinaxmadmaxamad7947 5 หลายเดือนก่อน

    Am from soomalia I love Amhara❤🎉