ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Dubale Melaku - Gudu Gena | ጉዱ ገና - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 มี.ค. 2017
  • Ethiopian Music : Dubale Melaku | ዱባለ መላኩ - Gudu Gena |ጉዱ ገና - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hotethiopian. .
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 Hope Music

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @user-tu3qp8jt8j
    @user-tu3qp8jt8j 4 ปีที่แล้ว +95

    አማራነቴ ኩራቴ ውበቴ እራያ ወሎ ሽዋ ጎንደር ወልቃይት ጎጃም አማራ ነው አማራን ይሚጠላ ገደል ይግባ ከጂማ ወለየዋ ነኝ ደሞቸ

  • @adonayeayechew1923
    @adonayeayechew1923 3 ปีที่แล้ว +85

    የጎንደር ፤የወሎ ፤የጎጃም ፣የሸዋ ፣ያገሬልጆች፤ኑሩለዘላለም አማራን የሚጣላ በሊማሊሞ ያቓርጥ

    • @selamawitgonderiwa8929
      @selamawitgonderiwa8929 6 หลายเดือนก่อน

    • @user-sg5em5pl4d
      @user-sg5em5pl4d 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አለን ከወሎ

    • @Hjj10-le7cy
      @Hjj10-le7cy 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-sg5em5pl4dወሎባልሆንቅናትይደፋኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰወዳችሁደሞቸ

    • @AminatMahamed
      @AminatMahamed 3 หลายเดือนก่อน

      👍💚💛❤🇨🇬😘😘😘

    • @SofiaSaid-tl7iw
      @SofiaSaid-tl7iw หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@Hjj10-le7cy

  • @user-xp4tm2fj3h
    @user-xp4tm2fj3h 6 ปีที่แล้ว +99

    አማራን የሚጥላ ገደል ይግባ ውሎየውች ውድድድድ♥♥♥

    • @fatimahasan4074
      @fatimahasan4074 4 ปีที่แล้ว

      ♥️♥️

    • @sadeh5281
      @sadeh5281 4 ปีที่แล้ว +5

      እወነት ነው ገደል ይግቡ እኛን ከጠሉ

    • @fireabale8396
      @fireabale8396 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ የኔ ማር እኛምውድድ ታዳምንዋጋለው ጅታ ጨፍጭፎ ጨርሶብን ወገኖቻችንንን አይስዴት

    • @Rew654-yw4cd
      @Rew654-yw4cd หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 19 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @gxggsyd991
    @gxggsyd991 5 ปีที่แล้ว +71

    እውነት እውነት አማራ ሰለሆንኩ እግዚአብሔር አመሰግነው አለሁ እማየንም አባየንም አመሰግላቸው ከሌላ አልደበለቁኝም ሁሉንም የአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ

    • @mashohenok6880
      @mashohenok6880 2 ปีที่แล้ว +3

      Gn Aybalem holom sew aned new ketasasateko yekerta

    • @alshagryshagry9529
      @alshagryshagry9529 11 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤ተ ሀሀ

    • @alshagryshagry9529
      @alshagryshagry9529 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@mashohenok6880❤❤❤❤?፡፡፡😊፡😊❤፡፡፡፡፡

    • @dawitselemon8731
      @dawitselemon8731 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@mashohenok6880ወረኛ

    • @MohammedAli-nx5ng
      @MohammedAli-nx5ng 3 หลายเดือนก่อน

      ሙኢኢኢኢኢ😅😅ኢኡኢኦ😅ኡኢኡ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 6 ปีที่แล้ว +125

    አማራነት ለዘላለም ይለምልም አማራን የሚጠላ ገደል ይገባ

  • @skalalefewuyoutube1530
    @skalalefewuyoutube1530 3 ปีที่แล้ว +62

    እኛ አማሮች ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን ፍቅርን ሙያን እናስተምራለን

  • @habtamali6308
    @habtamali6308 3 ปีที่แล้ว +43

    በነገራችን ላይ አቋምህ መልክህ ድምጽህ ሁሉ ነገር አንደኛ this is so incriduable

  • @selametotub9340
    @selametotub9340 4 ปีที่แล้ว +203

    አማራዎች ውድድድድ እኔው ነኝ የአሳምነው ልጅ ከዱባይ 💚💛♥

    • @user-hb9qt9xl2f
      @user-hb9qt9xl2f 4 ปีที่แล้ว +3

      😍😍😍😍😍😍

    • @akallakew6367
      @akallakew6367 4 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤👑👑👑👑👑

    • @sameramohamd8952
      @sameramohamd8952 4 ปีที่แล้ว +2

      💚❤💛💔💔💔💔💔💔💔💔💋💋💋

    • @hdhhdjfehsurjhd2947
      @hdhhdjfehsurjhd2947 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-hb9qt9xl2f ዝገሎ

    • @user-mh2xw1li8w
      @user-mh2xw1li8w 4 ปีที่แล้ว +2

      ♥♥♥💋💋💋💋

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve 3 ปีที่แล้ว +78

    አማራዬ ደሜ ፍቅር የሆነ ህዝብ 👉🏻🇪🇹

    • @sameerasame5355
      @sameerasame5355 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉

    • @sameerasame5355
      @sameerasame5355 7 หลายเดือนก่อน

      እደ አረጀቤት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hjj10-le7cy
      @Hjj10-le7cy 3 หลายเดือนก่อน

      ደሞችእደኔየሚወደውማነወ

  • @serkibelayyewollolij6160
    @serkibelayyewollolij6160 5 ปีที่แล้ว +124

    አቤት ዉበት አቤት ባህል አቤት ጀግንነት አቤት ትትና አቤት ሀገር ወዳድ ቀደምት ስልጣኔ ምጭ አማራዬ አማራዬ ጀግና የጀግና ዘር I love You Ethiopia 💚💛💖

  • @saraguragawe1741
    @saraguragawe1741 4 ปีที่แล้ว +36

    ወይይይይይይይ እኔ ጉራጌ ነኝ የአማር ዳሩኝ በጣም ነው የምወዳች

    • @user-xg2hv5tb8l
      @user-xg2hv5tb8l 4 ปีที่แล้ว +1

      ይመቸሽ ❤❤❤❤❤

    • @user-qz5du1gg9q
      @user-qz5du1gg9q หลายเดือนก่อน

      ነይ ልዳርሽ 😊

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 6 ปีที่แล้ว +80

    ዱብዬ ጓደኛየ በርታልኝ ።
    እኔ ወለዬ ነኝ ግን ራያዎች ውስጤ ናቼው ።
    እስኪ ራያዎች Like ግጩኝ

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 5 ปีที่แล้ว +5

      እናተ ወለዬወች እኮ ውብ ናችሁ10q

    • @user-wv1bn3gu2p
      @user-wv1bn3gu2p 4 ปีที่แล้ว +13

      ራያወች እኮ ወሎየ ናቸው

    • @user-xg7tw2gg8z
      @user-xg7tw2gg8z 4 ปีที่แล้ว +6

      የኔ ቆንጆ እራያ እኮ ወሎ ነው ማርዬ

    • @user-xg7tw2gg8z
      @user-xg7tw2gg8z 4 ปีที่แล้ว +2

      @@user-wv1bn3gu2p በትክክል ሁቢ❤❤❤👈👈👈

    • @zinbzii417
      @zinbzii417 4 ปีที่แล้ว +1

      ያውነው ወሎእና ራያ ወድ እኔም ወሎዬነኝ ያውም የኮቻ

  • @lilalila9567
    @lilalila9567 7 ปีที่แล้ว +13

    ወሎ ወሎ የቆንጆ ሀገር ወለየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ውስጤ ናችሁ ማሮች

  • @rlbzeenni8528
    @rlbzeenni8528 7 ปีที่แล้ว +450

    የጎንደር ፤የወሎ ፤የጎጃም ፣የሸዋ ፣ያገሬልጆች፤ኑሩለዘላለም፤አማራንየሚጠላ፤አይኑይጥፋ።።

    • @fasikadejen1489
      @fasikadejen1489 7 ปีที่แล้ว +2

      Rlb Zeenni amen

    • @ilove251
      @ilove251 7 ปีที่แล้ว +2

      Rlb Zeenni ere amhrana wolow betam yimechgnal

    • @hiwethiwet840
      @hiwethiwet840 7 ปีที่แล้ว +6

      ወወውውው የኔ ወብ እንኳንም የአማራ ልጅ ነኝ

    • @hiwethiwet840
      @hiwethiwet840 7 ปีที่แล้ว +2

      ወወውውው የኔ ወብ እንኳንም የአማራ ልጅ ነኝ

    • @all8479
      @all8479 7 ปีที่แล้ว +5

      Rlb Zeenni ይመችስ እኔም አማራነቴእኮራለሁ

  • @birtukasisay8120
    @birtukasisay8120 6 ปีที่แล้ว +33

    የወሎ ልዥ ፍቅር ፍልቅልቅ ነህ አንተም አቦ ይመቻችሁ ወሎየ በሙሉ

  • @user-fv1ej2rd4r
    @user-fv1ej2rd4r 3 ปีที่แล้ว +14

    ጎንደር ወሎ ጎጃም ሸዋ ውድድድድድድድ አማራነት ከኢትዮጵያ በላ ነው
    ዱባለ ደሜ በርታልን እንወድሀለን👉❤❤❤❤

    • @addis78847
      @addis78847 2 ปีที่แล้ว +2

      ዐማራዬ ሁሌም ደስ ብሎት ይኑር ይህን የጨለማ ዘመን ያስወግድልን እኛን የሚያምርብን ስንስቅ ስንጫወት ብቻ ነው።

  • @user-fo6qu8ug1u
    @user-fo6qu8ug1u 6 ปีที่แล้ว +13

    በየቀኑ ኮሜንት መፃፍ እስኪከለከል ዲረስ እፃፋለሁ
    ወሎ ዉስጤ ነው
    በተለይ ይሄ ዘፈን
    ጉዱ ገና

  • @mycatriyethiopia1660
    @mycatriyethiopia1660 7 ปีที่แล้ว +30

    ራያ ውስጤ ነው በተለይ ሆታ መጋሌ ሰመራ እደው ለሰርጌ ብትሉልኝ ስወዳችሁ እኮ ለነገሩእኔም ወሎ ነው ግን የማምነው በኢትዬፒያዊነቴ ነው

    • @aaas1207
      @aaas1207 7 ปีที่แล้ว +1

      ማሚ ኑርልኝ ለዘላለም 👌👌👌👌 ❤💛💚👈💋

    • @vtvt7585
      @vtvt7585 6 ปีที่แล้ว

      ማሚ ኑሪልኝ ለዘላለም MY CATRIY ETHIOPIA ታምራላችሁ

    • @vtvt7585
      @vtvt7585 6 ปีที่แล้ว

      የውነይሁንግን

    • @MeMe-ii7py
      @MeMe-ii7py 5 ปีที่แล้ว

      አቦ ይችህ

  • @RichardA1305
    @RichardA1305 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጉዱ ገና!
    በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን ዱባለ።

  • @demissiedegefaw4081
    @demissiedegefaw4081 6 ปีที่แล้ว +15

    የወርቅ ፍልቃቂ የመሰሉ ሴቶች። ምርጥ ባህላዊ!

  • @narjisabbas497
    @narjisabbas497 7 ปีที่แล้ว +67

    የወሎ አማሮች ማንነታችሁን መሬታችሁን አስመልሱ ከወልቃይት ጎንሁኑ አማራ የጠላችሁ የጠላ ሞትለነሱ ይሁን አሜን

  • @lyduseid5846
    @lyduseid5846 7 ปีที่แล้ว +16

    waw ኮማቾች እደት ናችሁ
    ቀውጢ አድርጋችሁታል
    ጥሩ አደረጋችሁ
    ለማንኛውም። ዱብየ በርታ በጣም አሪፍ ነው።

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar3855 7 ปีที่แล้ว +15

    አዴ ዱብየ ዘፍን አወጣ ህ ያምራል እንዳለ አቃቺሀለሁ ሲሳይንም አየሁት ደስ ሲል ሁላቺሁንም አቃቺሀለሁ ውድ ያገሬ ልጅች አኩራችሁኝ

  • @user-vy5yi9kp9h
    @user-vy5yi9kp9h 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ መገን ወሎ ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር ወሎ የፍቅር ሀገር ምቀኛሽ ጥላትሽ አይኑ ይጥማ አማራነቴ ወሎየ ነቴ ኩራቴ ነው ህይወቴ አማራይቱ ወሎየ የሀይቅ ቅመም ነኝ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +25

    😱😱ሰታምሪ እሱም ማኛ ነው 😍👍 ዘራችሁ ይብዛ

    • @mdvip9847
      @mdvip9847 2 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว +5

    ለዛህ ደስ ሲል ግጥሙም የራስህ ስለሆነ 1000 000 000👍👍👍👍👍👍👍👍
    ድምፀህ ተራራ ላይ ወተህ ራሱ የጥሪ ድምፅ ብታሰማ ሲድህ ከመሸጥ አያግደውም ፈጣሪ ሰቷል እንደጉድ

  • @landarayatube6043
    @landarayatube6043 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዱባለየ ሰትሰቅ በጣም ታምራለህ ደሞ ገላህን በጣም ያምራል ወንድ ልጅ እንደዝ ወፈር ማለት አለበት በአጠቃለይ ጣፋጭነህ ምን ይወጣብሃል ልክ እንዴ ባሌነህ ባያገባ አንተን ፈልገ ነበር ማገባው አዙነኝ የመሆኒ ልጅ በርታልኝ ውዴ ይህንን የመሰለ ውበትና ድምፅ መታየትና መሰማት አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nw5xg2td4v
    @user-nw5xg2td4v 6 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንደምታምሩ ያገሬ ልጆች እናንተን የጠላ አይኑ ይጥፋ

  • @mulugetashimelis
    @mulugetashimelis 3 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ነው ድልት ብሎኛል የማይሰለች ዜማ ግጥም!!!

  • @aliyanayedingllije7065
    @aliyanayedingllije7065 2 ปีที่แล้ว +26

    አማራውያን ክበሩልኝ ደሞቼ 😘😘😘💚💛❤👌

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 7 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው
    ፈገግታህ እንዴት እንዴሚያምር
    መገን ወሎ እንኳንም ወሎየ ሆንኩ

  • @mahamrapl5879
    @mahamrapl5879 4 ปีที่แล้ว +13

    ዱባለ የኔ ነፍጠኛ ጀግና ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ce2ug1gx3b
    @user-ce2ug1gx3b 7 ปีที่แล้ว +118

    ወሎየ በመሆኔ ኩራትይሰማኛል የውሎልጂና
    የጣትወርቅ አንድ ነው
    ሹልክ ያለለታ ፈላጊው ብዙነው ወለየውች
    ውውውውውውውድድድድድ አርጋችሆለሁ

    • @user-qg6hu4vd8j
      @user-qg6hu4vd8j 7 ปีที่แล้ว +4

      Hayat Hb ትክክል ማሮች ከጣት የወለቀ ቀለበትና ወሎየ አንድ ናቸው ግን በዚህ ዘመን ማን ይታመናል እኔሥ ሁሉንም እያመኩ እኑራለሁ ፍጣሪ ያውቃል ጥሎብኝ ስውን አምናለሁ ምንይሻለኝ

    • @user-ce2ug1gx3b
      @user-ce2ug1gx3b 7 ปีที่แล้ว +3

      ወሎየ ነኝ ያውም የመርሳ
      አብሺሪ ማር አንዱ ቢጎዳች ሁሉንም እንደሱ አታስቢ ቀየርእያርግሺ ሞክሪውማር

    • @user-qg6hu4vd8j
      @user-qg6hu4vd8j 7 ปีที่แล้ว +2

      Hayat Hb እሺ ማማየ ሁሉም ያውናቸው አደየ ልብከተስበር አይጠገንም

    • @helenb4077
      @helenb4077 7 ปีที่แล้ว

      Hayat Hb ክክክክክክ ኢትዮጵያነሽ እሺ ወሎ አማራ ኦሮሚያ ብሎሳይንስ የለም

    • @user-ce2ug1gx3b
      @user-ce2ug1gx3b 7 ปีที่แล้ว +1

      Helen B
      ወሎ የውች ውስጤ ናቸው ኧርማን እንደውሎ

  • @ansuwrmohamed8885
    @ansuwrmohamed8885 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ትዝታ ወለጋ ላይ. ጨፍርንብታል ዱባለዬ የአማራው እቁ ውድድድድድድ

  • @samrimulushoabehailu1664
    @samrimulushoabehailu1664 5 ปีที่แล้ว +2

    ውውውው አማራ እኮ ፍቅር ነዉ አማራ በሆኔ እኮራለሁ ውድድድድድድ አድናቂህ ነኝ

  • @user-nl6xi1nl9y
    @user-nl6xi1nl9y 7 ปีที่แล้ว +6

    እንካንም የ ራያ ልጅ ሆንኩ (በጣም ነው ምናመሰግነው ባህላችን እና ማንነታችን ጎልቶ በአደባባይ እንድታወክ በምታረጉት ጥረት

    • @user-bp6ro1li2l
      @user-bp6ro1li2l 6 ปีที่แล้ว

      ወይኔ። የራያልይሥወድ ያላገባወድም ካላችሁ ተባበሩኝ እኔም ወሎየነኝ የሀይቅ ልጅነኝ እኔግን የራያሽበላ ዳሩኝ ጥሎብኝ እራያወችን እወዳችዋለሁ ማሮች

  • @Etovan-xn4wl
    @Etovan-xn4wl 4 ปีที่แล้ว +13

    ጎጃሜነኝ ግን ራያወቹን ደስይሉኛል እጃቸው ሰፊ ቸርናቸው ፍቅርናቸው ራያወች እወዳችሁዋለሁ

  • @hayatmehamed-vg5gw
    @hayatmehamed-vg5gw หลายเดือนก่อน +1

    አይ ወሎየነቴን ወደድኩት አልሀምዱሊላ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bukhayejey1701
    @bukhayejey1701 3 ปีที่แล้ว +44

    Waaw very best song ethiopian culture. I am from Somalia 🇸🇴

    • @meseretmeseret3226
      @meseretmeseret3226 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🥰🥰🥰

    • @sayedahmada4808
      @sayedahmada4808 ปีที่แล้ว +1

      @@meseretmeseret3226 : l
      ፥. . . .

    • @TreTre-zc9ih
      @TreTre-zc9ih ปีที่แล้ว

      ​@@meseretmeseret3226ቃቌ

    • @adenefentaye5149
      @adenefentaye5149 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤​@@meseretmeseret3226

  • @wudemenge4030
    @wudemenge4030 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ጎደሬ ነኝ ግን ወሎዬ ወሥጤ ናቸው እውዳችሁ አለሁ ኑሩልኝ ለዘላለም

  • @user-xp4tm2fj3h
    @user-xp4tm2fj3h 6 ปีที่แล้ว +21

    ወሎየ ውስጤ ናችሁ ጎንደሬ ብሆንም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @mashohenok6880
      @mashohenok6880 2 ปีที่แล้ว +2

      Ena germ yamelaug holom ahemaera aydalechom malet new ena godera welo wyalcho sewn gera yemetagebot

    • @chuasmare22
      @chuasmare22 2 ปีที่แล้ว

      @@mashohenok6880 yes, however there is a big culture difference. I’m from gonder too ,but the only thing we share with wello is just the language to be honest. I’m not saying it in a bad way.

    • @user-vp9ek8mw3d
      @user-vp9ek8mw3d ปีที่แล้ว +2

      @@mashohenok6880 ላ የጎንደርና የወሎ ባህል ስለሚለያይ ነው አማራ አደለንም አላለችም 🙄 ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደር አንድ አማራ ።💚💛❤️👍

  • @user-qy8vh7hm4c
    @user-qy8vh7hm4c 5 ปีที่แล้ว +5

    በወሎየነቴ ትልቅ. ኩራት ይሰማኝ. አቤት የወሎልጂ. ፍቅርርር ለወሎልጂ

  • @oneloveethiopia3071
    @oneloveethiopia3071 3 ปีที่แล้ว +2

    አደኛ የሆነ ሙዚቃ ነው አማራን የምጠሉ ሠወች ኢትዬጲያን ከመጥላት ስለማይተናነስ በናታችሁ ተተከሉ ምድረ ዠልጥ

  • @salisouissa631
    @salisouissa631 ปีที่แล้ว +12

    I'm from cameroon l usually enjoy ethiopian music

  • @user-lf5qj8bs2u
    @user-lf5qj8bs2u 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው ያምራል በጣም አቤት እኒህ ወሎዬወች ፍቅር ናቸው እኮ ግን ይሄ እረዘም ያለው ልጅ ወደድኩት እኔት አባቱ ነው የሚያረገው አቦ ቀልቤ አረፈበት

    • @abdu3752
      @abdu3752 2 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘👌

    • @ghyt1077
      @ghyt1077 2 ปีที่แล้ว

      🤔🤔🤔😆😆😆😆ያስቃን

  • @mahimahi9880
    @mahimahi9880 3 ปีที่แล้ว +5

    ማነው እደኔ ይህን ሙዚቃ ቢሰማ የማይጠግበው

  • @birtukannecho3791
    @birtukannecho3791 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ደስ ስትል ደጋግሜ ነው የማየው ስወድህ እኮ ወደር የለውም በርታ ጎበዝ ነህ!!!

  • @hdjd1402
    @hdjd1402 7 ปีที่แล้ว +315

    አማራን የሚጣላ አማርኛ አያውራ ።።።።።።።

    • @hdjd1402
      @hdjd1402 7 ปีที่แล้ว +3

      yas or no

    • @user-xr6wo5xh6o
      @user-xr6wo5xh6o 7 ปีที่แล้ว +2

      እማ ሁሌም ትነፍቂኝ አለሽ Hdjd ክክክክክክክክክ ኣይባልም ኣማሓርኛ። ብሄራዊ ቃንቃችን ነው ክክክ

    • @werkiyecherinette5067
      @werkiyecherinette5067 6 ปีที่แล้ว +1

      الحمد لله ام نواف Hdjd kkkkkkkkkkkk hhhhhh

    • @werkiyecherinette5067
      @werkiyecherinette5067 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkk are be sak

    • @hdbvd1569
      @hdbvd1569 6 ปีที่แล้ว

      الحمد لله ام نواف Hdjd .

  • @user-tr2to8ed8m
    @user-tr2to8ed8m 7 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ራያወች ዉስጤ ናቸው

  • @jerryfiker8100
    @jerryfiker8100 7 ปีที่แล้ว +25

    ኧረ ራያ በለኝ አቦ ይመቻችሁ ውዶች
    እንኩዋን ራያ ሆንኩ

  • @mahdermengstiemegste670
    @mahdermengstiemegste670 2 ปีที่แล้ว +2

    ያገሬልጅ ሁሌም ብሰማዉ አይሠለቸኝም ኑርልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zamzamahmed6298
    @zamzamahmed6298 3 ปีที่แล้ว +12

    እማራዎች ውድድድድድድድ የናተው ዘር ነኝ ከራያ ቆቦ ኑሩልኝ ስወዳችሁ

    • @fufufufu9391
      @fufufufu9391 2 ปีที่แล้ว

      አንችም ኑሪልን ውድድፍድ

  • @shj7494
    @shj7494 7 ปีที่แล้ว +8

    የወሎ ልጅና የጣት ወርቅ ውድነው ወልቅ ካለውድያ ፈላጊው ብዙነው ይመችህ አድናኪህ የመርሳ ልጅ መገን ወሎየነቴ ያኮራኛል

  • @shw7342
    @shw7342 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው እንኳንም ወሎየ ሆንኩኝ የኔ ማር ደስ ሲል ድምፅህ

  • @user-pb5rl4xj8x
    @user-pb5rl4xj8x 4 ปีที่แล้ว +2

    ምን.ቃል ይገልጠዋል አማራን ውበቱ.ደግነቱ .ቋንቋው ማንንም የሚማርክ የሚያፍቅር. ስውጋባዥ. የዋህ. ነንንን

  • @erstaworku4560
    @erstaworku4560 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ በመሆኔ ብቻ ሳይሆን አማራ በመሆኔ ኩራት ነው 💚💛❤️✊

  • @user-ef5by2kz8j
    @user-ef5by2kz8j 6 ปีที่แล้ว +90

    እንደው ጥሎብኝ ይን ዘፈን ስወደው ጥግ ድረስ ነው

    • @miftay5655
      @miftay5655 5 ปีที่แล้ว +1

      Waw koenjywach setemerw setow betem temrlchu esow degmw feggetw

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 5 ปีที่แล้ว

      አይይይ ቆጅወች ውስጤናችሁ ውቦች ኑሮ ለዘላለም አይቼም አጠግባችሁ

    • @ghguhigu5451
      @ghguhigu5451 5 ปีที่แล้ว

      አረፉ ነው

    • @xhdjdbdh6677
      @xhdjdbdh6677 4 ปีที่แล้ว

      ሀይ

    • @user-vs1oh1fm7c
      @user-vs1oh1fm7c 4 ปีที่แล้ว

      Anim

  • @genetkassa7495
    @genetkassa7495 6 ปีที่แล้ว +2

    የራያ ልጆ ባልኮን ይቆጨኝ ነበር እንኳን አናተ ተፈጠርክ

  • @user-ln7yh6oi3e
    @user-ln7yh6oi3e 4 ปีที่แล้ว +1

    አማረዬ የጠላክ ይጠላ አማራ የእኦዮጽያ የጀርባ አጥንት ገኖቼ አማሮች🌹🌹🌹👌👌አማረነት ይለምልም

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 ปีที่แล้ว +6

    አማራወቸ💚💛❤💪💪💪💪

  • @xolove7288
    @xolove7288 2 ปีที่แล้ว +91

    God bless Amhara people ☪️❤️✝️

    • @hiwotwanaw2787
      @hiwotwanaw2787 ปีที่แล้ว +6

      ቭዕችኅምቭኽ

    • @hiwotwanaw2787
      @hiwotwanaw2787 ปีที่แล้ว +3

      ዱምጥቆንጅ

    • @HwovOrvv
      @HwovOrvv 11 หลายเดือนก่อน

      @@hiwotwanaw2787 ቶሮ.

    • @user-vp9ek8mw3d
      @user-vp9ek8mw3d 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@hiwotwanaw2787 አንችም ቆንጆ ነሽ 💋💋

    • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
      @HumaidAlsuwaidi-hk6ee 8 หลายเดือนก่อน +2

      ያገር ልጅዱባለ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍጠኞቹ ለምልሙልኝማ አቦ ወሎ ቁንጅና ብቻ አይደለም ባንዳ መግረፍም ያቃል ።

  • @sadisadi-jg5ju
    @sadisadi-jg5ju 8 หลายเดือนก่อน

    ዉንድሜ.ሺ.አመት.ኖራልኝ.በአለህበት.ሰላምህ.ይብዛ.የኔ.ጀግና.የአባቱ.ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cq3pz9wx5w
    @user-cq3pz9wx5w 5 ปีที่แล้ว +3

    አረ አብድኩልህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሸዋሮቢት። ልጅ ነኝ ከራያ ባል ፈልጉልኝ 😩😩😩😩😩

  • @danielnegus1832
    @danielnegus1832 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይጥማል ሙዝቃው እንኳ የወሎ ራያ ልጅ ሆንኩኝ ፡፡

  • @bittina4968
    @bittina4968 5 ปีที่แล้ว +2

    ወሎ ያለውበት ሙስናየለውም ውድዬሀገሬልጆች ሁልቀን ደስታችሁን ልይ

  • @amharicwrite5291
    @amharicwrite5291 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የሠርጌለታ በዚህ ነዉ የተጨፈረዉ በጣም የምወደዉ ዘፈን ነዉ ቀጥልበት

  • @rahelmamush8497
    @rahelmamush8497 7 ปีที่แล้ว +9

    ‹‹ አማራዬ ››
    እርግጥ ነው ፤…
    ቡና የለሽ አንቺ ቡን አድራጊ እንጂ
    እንግዲህ ልንገርሽ በሳቅ ብዛት አና በደስታሽ ፈንጂ፤
    የአንቺ ሀብት ኩራት ነው፤ ብሎም ትህትና
    በመሀተብ ታስሮ ዝንት አለም የጸና !
    የአንቺ አቅም ውበት ነው፤ ሁሉን ሳቢ ገላ
    ልኡል የሚማርክ በአስደማሚ መላ፡፡
    አዎን መለኛ ነሽ፤ የማትመተሪ
    አንገት ሳትደፊ ቀብረር ብሎ ኗሪ፡፡
    መኖር ተፈቅዶልን እስካለን በምድር
    ምላሴን የማላጥፍ እኔስ ነኝ ምስክር፤
    ሌላም ሌላም ሌላም…
    እናም …
    ኩራት ሀብት እስኪሆን ግዴለም እንልፋ
    ደፋ ቀና እንበል በአምላካችን ተሰፋ፤
    ሁሉም ነገር ያልፋል ከፍቅራችን በቀር
    ክብራችን አንደሆን ኗሪ ነው ሲዘከር፡፡
    መጋቢት 2009 ዓ.ም
    በአንተነህ ኃይሉ በቀለ
    ( ከዘርፈብዙ )
    አበልቲ

  • @user-zj4ic7li2m
    @user-zj4ic7li2m 3 ปีที่แล้ว +11

    አማራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    ፍልቅልቆቹ ውብ ናችሁ
    ዱባለ ድምፅህ ልዩነህ በርታ

  • @IeirJjrf
    @IeirJjrf 3 หลายเดือนก่อน

    ይህሙዚቃስሰማ ሆደይወዛንወላሂ ወድሜበጣምነበርስወደውየነበርው እኔግን ደጋግሜነውየምአዳምጠው የኔወድም አላህይጠብቅልኚ አባዪየኔጌታ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-hb5tv4yg3d
    @user-hb5tv4yg3d 4 ปีที่แล้ว

    ዱባለ ዉይሀንን ዘሙዚቃህን በጣም ነዉ የጨፈርኩበት ከጓደኞቸጋር አብሶ ከኢማንየ ጋር የጃማ ደጎሎዋ

  • @kokobealikokobeali999
    @kokobealikokobeali999 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውውውው ስወዳችሁ እራያ ውስጤ ናችሁ ዋው ♥♥♥♥♥♥

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 7 ปีที่แล้ว +72

    አማራነት ኩራት.....

    • @rabiahaseen628
      @rabiahaseen628 5 ปีที่แล้ว

      ኢቶቢያ

    • @gioneegionee5523
      @gioneegionee5523 5 ปีที่แล้ว +1

      @@rabiahaseen628 ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ

    • @AkAk-kn7ib
      @AkAk-kn7ib 4 ปีที่แล้ว

      @@rabiahaseen628 ሜይ ጰኘኘአሠጨኘሸጨኘሐወ

    • @aseobiafhdjs5408
      @aseobiafhdjs5408 3 ปีที่แล้ว

      Dubee 😍😍😍

  • @user-fs1nd4dv8x
    @user-fs1nd4dv8x 4 ปีที่แล้ว

    አይይይ የራያ ልጀ ላገባ ነበር ግን በቅናቱ ተለየሁትስት ሁኖል ለኔ ሲል በስልክ ብቻ ሁኖ ቀር አሁን እኔ አግብች አለሁ ግን ይህን ሙዚቃ ስሰማ ትዝ ይለኝል በዝህ ጨፍሩ ልኮልኝ ነበር አይይይ መለየት

  • @user-zm4go2in5c
    @user-zm4go2in5c 5 ปีที่แล้ว

    ተዉኝ አገሬ ናፍቆኛል ኦፍፍፍ እስከመቸ በስደት ይብላኝልህ አንተ አለም ላትሞላ ልጂነታችንን በሰዉ ሀገር አስቀረህዉ

  • @sunylove4290
    @sunylove4290 7 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ሃሪፍ ስራ ነው። ውስጤ ነው ሳቃችሁ።

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 ปีที่แล้ว +16

    ዋው የሚገርም ድምፅ የሚገርም ውዝዋዛችሁ በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ አቦ የቆጆ መፍለቂያ ናችሁ

    • @mohammadakouch9731
      @mohammadakouch9731 6 ปีที่แล้ว +2

      Hena Beyቆችስትምርዮገርላችen

  • @user-qc4oc5nu9z
    @user-qc4oc5nu9z 5 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ ራያየ ራዬማዬ😘😘😘😘😘

  • @shirleytemple8635
    @shirleytemple8635 6 ปีที่แล้ว +1

    መገን እኔ እሪድምፅ አጀብብብብብ ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያውም ወልደያ...ኩልመስክ♥♥♥♥♥♥♥

  • @asmarnegnyerayalijkasapp3765
    @asmarnegnyerayalijkasapp3765 6 ปีที่แล้ว +13

    አራዱም ጎብዬ ድሮ ግብር ሀራ
    ከዛም ባሻገር ሮቢትና ቆቦ ሞቴን
    ባደረገው የራያ ልጅ ጋራ
    ውድድድ ራያዬ ወንዜም ጎሊና
    ማረፊዬ ሆርማት💃❤️💋🌹😘👈

  • @adisssisaysisay1828
    @adisssisaysisay1828 6 ปีที่แล้ว +27

    ወሎ ባልሆን ሲጥ ነበር እማረገው እራሴን ወሎ ገራገሩ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

    • @heyimanotandebete2555
      @heyimanotandebete2555 6 ปีที่แล้ว

      Ere teregagi kkkkkkkk

    • @amyieam3689
      @amyieam3689 6 ปีที่แล้ว +2

      welo betam welo gergru fekr adeharu wuste nachuhu 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

    • @amyieam3689
      @amyieam3689 6 ปีที่แล้ว +1

      የናተ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💗

    • @saeedatayba8536
      @saeedatayba8536 6 ปีที่แล้ว +1

      ወናፈል

    • @user-mj8pd2wl2u
      @user-mj8pd2wl2u 5 ปีที่แล้ว +1

      Adiss Sisay Sisay 😍😍😍😍😍

  • @seadiname5647
    @seadiname5647 3 ปีที่แล้ว +2

    አህ ለለለለለለ ለልልልልልውይ ለለለልልልልውውውይ ነይ ዘመዲዲ❤❤😍😍

  • @user-ff2hk5os9u
    @user-ff2hk5os9u 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው በጣም ያምራል ሣቅና ጨዋታ ዝና ካመራችሁ እንደኔ ወሎላይ በተወለዳችሁ

  • @user-wy5ru6er9d
    @user-wy5ru6er9d 2 ปีที่แล้ว +3

    የማይጠገብ ሙዚቃ ❤❤👌👌🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @etiopakw8531
    @etiopakw8531 7 ปีที่แล้ว +5

    አወን ፈገግ ፈገግ በል ፈገግታ ሠደቃ ነው ከአይን ያውጣህ የሠፈሬ ልጅ ዱባለየ

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው እንዴው ለወሎ ስው ምን ልሁንለት እንኳን ተወለድኩበት እውነት ilove wollo

  • @user-pt1el6zu8w
    @user-pt1el6zu8w 2 ปีที่แล้ว

    ዱባለ እየ የኔ ነፍጠኛ ወለየ የአሳምነው ወንድም ሺአመት ኑር እልኝ

  • @user-vq1cm2xn3q
    @user-vq1cm2xn3q 7 ปีที่แล้ว +19

    የወሎ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @melkam7854
    @melkam7854 4 ปีที่แล้ว +6

    አማሀራን የሚነካ ዘሩ ያልተባረከ ነዉ አማራየ የእኔ ልዩወች ሥናምር ጠላት አይኑ ይጥፋ

  • @HayatHayat-sx9nd
    @HayatHayat-sx9nd 6 ปีที่แล้ว +1

    ዱባለ የኔ ፍልቅልቅ ስወድህህህህህህ ማርየሆክ ልጅ አቦ ምችትይበላችሁ ወሎየባልሆን ምን እገባነበር ኧረ ኡ.እራያዎች፡ፎቃችሁገደለኝ፡እኔም፡የደሴ፡ቅብጥብጥ፡ነኝ፡ከራያውጭ፡አላገባም፡ብየቆሜልቀርነው፡ድረሱልኝ፡ወይኔ፡ፍቅራችሁ፡ሊገለኝነው💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💔💔💔💔💔💔

  • @user-zg3gq9mo8e
    @user-zg3gq9mo8e 5 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይ ትዝታ ገደል ይግባ እኔስ የቤተሰቦቼ ትዝታ አልቻልኩም ፍቅረኛ ባል ምናምን እዛው የራሳቸው ጉዳይ ነው

  • @user-tg2ek5wx5l
    @user-tg2ek5wx5l 7 ปีที่แล้ว +9

    ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ የኔ ማሮች በጣም ያምራል ውድድድድድድድድስድድድ እራዩማ

    • @sarasara-zq2il
      @sarasara-zq2il 6 ปีที่แล้ว

      12 ዥስዝዝዝዝድዝድድዝ

    • @samera9758
      @samera9758 6 ปีที่แล้ว

      Abc Abc12 ፍቅርቆቡ

  • @fekirhussen4116
    @fekirhussen4116 6 ปีที่แล้ว +6

    o my gad
    እረ እደት አባህ ታምራለህ ,,,,

  • @muhammedasfaw556
    @muhammedasfaw556 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔም እውደዋለሁ የምወዳት ጎደኛየ ማስታወሻ የሰርግዋ ግዜ የዛሬን አያርገው እና ትንሽ እንክዋ ብረሳት ይሄ ስሰማ እንዳጋጣሚ አስታውሳታለሁ

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልል ሀገሬ ዘላለም ኑሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥

  • @user-sg7vb6eq1s
    @user-sg7vb6eq1s 3 ปีที่แล้ว +3

    አማራ ይለምልም❤

  • @aklesiyaabebe-ik9ge
    @aklesiyaabebe-ik9ge 11 หลายเดือนก่อน +8

    My beautiful culture proud to beAmhara 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 3 ปีที่แล้ว +1

    እራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው አማራም ኢትዩጲያ ♥♥♥

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ ቆንጆ ውሎዎችሁሉም ነገር ሞልቶን ወሎ ውስጥ

  • @bereketkefele5407
    @bereketkefele5407 7 ปีที่แล้ว +7

    l am ferom sudan l Like thes song gut music👍👍👍👍👍🎹🎹🎹🎧🎧🌎💐🔵❇

    • @mibja2381
      @mibja2381 5 ปีที่แล้ว

      Hiwowwarrffnwwoooow2w😃😅😅😂😁🤗🤔wolLik