Ethiopia - ጄነራሉ ፋኖን ተቀላቀሉ?፣ ምክር ቤቱ ስለወልቃይት ጠለምትና ራያ ተናገረ፣ ድርድሩ አልተሳካም፣ ጃዋር ሥለትግራይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 239

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 3 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ አባት ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ከኔ እደሜ ቀንሦ ላተ ያርገወ ጀነራል ተፈራ ማሞ 😢👑👑👑👑

  • @imamosman1234
    @imamosman1234 3 หลายเดือนก่อน +57

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን አንድ አርጎ እንደሚመራ ተስፋ አለን ሁላቺሁም የፋኖ አመራሮቺ በደስታ እንደምትቀበሉት ተስፋ አለን ያኔ ገና ብዙ የአማራ ጀኔራሎቺ በኢፋ ፋኖን ይቀላቀላሉ 💪💪💪💪💪

  • @imamosman1234
    @imamosman1234 3 หลายเดือนก่อน +17

    በጀኔራሉ የተደሳታቺሁ 👍

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 3 หลายเดือนก่อน +21

    ጀነራል ተፈራ አላህይጠብቀው

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 3 หลายเดือนก่อน +16

    ጀግናዉ ጀረናል ተጸራ ማሞ የአገር መከታ የኢቶፓያ ሞገስ ሀቀኛዉ ጀረናል አላህ ይጠብቅህ እኔ እዳድ ኢቶፓዉይ አተን ታይህ የኢቶፓያ ሞገስነህ እኔ ስልጤነኚ ግን ስልጤነቲን ጠላሁት አማራ ሆኔ ተወልጀቢሆን ምንኛ ደስ ባለኚ

    • @አስቴርአባተ
      @አስቴርአባተ 3 หลายเดือนก่อน

      እህት በዘር ዐማራ ባትሆኒም በሀሳቡ አንድ ከሆንሽ የዉ ነን እናመሰግናለን ምንዉ ሁሉም ስልጤ እንዳንቺ በሆኑ ብዬ ተመኘሁ

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 3 หลายเดือนก่อน +12

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ የኛ ጀግና ቅዱስ ላሊበላ ከፊትህ ይቅደም ❤❤❤❤

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 3 หลายเดือนก่อน +3

    እስይ በደል ሲበዛ ውጤቱ ይሄው ነው። ከሃገር እብዳይወጡ ተበድለዋል ። ሞት አይቀርም ለሚያምኑበት መቆሙ ተገቢ ነው።❤

  • @BelayHaile-s7s
    @BelayHaile-s7s 3 หลายเดือนก่อน +50

    የጀኔራሉ መቀላቀል ለፋኖ አንድነት ተምሣሌት እንደሚሆን አንጠራጠርም 🎉🎉🎉

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቂቂቂቂቂቂቂ ሸለፈታም አህያ

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 3 หลายเดือนก่อน +2

      ተነፋ እበት😂​@@AdamuTadese

  • @Alem-s5x
    @Alem-s5x 3 หลายเดือนก่อน +14

    ድል ለአማራ ፋኖ ለተገፍው😢

  • @amanuelyilma9762
    @amanuelyilma9762 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ጃዋር.... ህዝብ ካስጨፈጨፍክ ቦሀላ አሁን ደሞ ወጣ ብለህ ትህዛዝ መስጠት ጀመርክ..... እቺ እድለቢስ ሀገር ምን ይሻላታል 🤭

  • @MamadHuhu
    @MamadHuhu 3 หลายเดือนก่อน +14

    ዲል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

    • @ia6750
      @ia6750 3 หลายเดือนก่อน

      Abiy tetk feta sileh tewagachu enji men Argo new yechekoneh hedeh yed/tsion dem atmetem

  • @habtekumlachew8278
    @habtekumlachew8278 3 หลายเดือนก่อน +65

    ጄኔራል ተፈራ አሁን ትክክለኛ ቦታውን አግኝቷል❤❤❤

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese 3 หลายเดือนก่อน

      ማነው ጀኔራል ቂቂቂቂ ሸለፈታሙ አህያው ወንበዴው ተፈራ ወያኔ ሞት ፈርዶበት ሞቱን ሲጠባበቅ ጀግናው ጠ ሚ አብይ ነው ከሞት ያዳነው

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 หลายเดือนก่อน +1

      ነገ ወደ ቤቱ ይመለሳል

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 3 หลายเดือนก่อน

      ይሄን ሰው በላ ላንዴነ ለመጨረሻ ከቀበረቡሀላ ወደቤቱማ ይመለሳን

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 3 หลายเดือนก่อน +9

    💪እግድህ እድህነው ሞት ላይቀር ማንቆርር ጀግና ብየዋለሁ ጀኔራል ተፈራ

  • @MokeW-z5l
    @MokeW-z5l 3 หลายเดือนก่อน +18

    ፋኖ ያሸንፋል።✊✊✊

  • @BeCR-c3v
    @BeCR-c3v 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀነራሉ ትክክለኛ ቦታውን አገኘ ይለያል ዘንድሮ

  • @ሰውሞልቶሰውያጣው
    @ሰውሞልቶሰውያጣው 3 หลายเดือนก่อน +12

    አቦ ይመቸው

    • @yenehiwot1433
      @yenehiwot1433 3 หลายเดือนก่อน

      ይሰማሀል

  • @abrahimahmad-k2l
    @abrahimahmad-k2l 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጀነራሉ ይመቸዉ የምር ፈጣሪ ይጠብቀዉ

  • @wondaya7620
    @wondaya7620 3 หลายเดือนก่อน +29

    የአሳምነው ምትክ ጀነራል ተፈራ ማሞ አሏህ ይጠብቅህ አባዬ🇨🇬💪💪

    • @WasKan-bl2gl
      @WasKan-bl2gl 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@wondaya7620 እደ አሳምነው አሏህ ይዉሰድልን ጎጃም ጎንደረ የሉሙስሊሞች በነሱ በአፄወቹ ዲቃእየተሰቃየን ስለሆነ ኢንሻሏህ እደ አሳምነዉ በቅረቡ ይወገዳል እኔጎጃም የሞጣ ልጅ ነኝ ፍኖ ዘራፊ ስለሆነ አደግፍም

    • @خظرالحبشي
      @خظرالحبشي 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@WasKan-bl2gl አለቅላቂ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@WasKan-bl2glእንዳች አይነቱ አለቅላቂ እኮ ነው አማራን የጎደዉ ቅጥረኛ ሆዳደሮቹ

    • @aberhamkinduy5887
      @aberhamkinduy5887 3 หลายเดือนก่อน

      Anche gem boureko baneda​@@WasKan-bl2gl

    • @መነንነኝባለማኅተቧየፋኖዎ
      @መነንነኝባለማኅተቧየፋኖዎ 3 หลายเดือนก่อน

      @@WasKan-bl2gl
      የሌባ ልጅ አንችን ያንሳሽ አርፈሽ ተቀመጪ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 3 หลายเดือนก่อน +27

    ጀግነው ጀነራአል ተፈራ ማሞ የፋኖን አንድነት እንደምታመጠው አንጠራጠርም

    • @kor405
      @kor405 3 หลายเดือนก่อน +1

      Fano and new !

    • @Allamehara
      @Allamehara 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል፡ልዩሀይልሚሊሻ፡ወደአባታችሁወደጀግናውጀኔራተፈራንተቀላቀሉየአማራንህዝብነፃአውጡድልለጀግናውፋኖ።

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 หลายเดือนก่อน

      ምንም ለውጥ አይመጣም

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 3 หลายเดือนก่อน

      @@kukutilove አንቺ ጁንታ ምን አገባሽ ከዚህ ውጭ

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 3 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 3 หลายเดือนก่อน +13

    መቼ ነው ግን የኢትዮጵያን ሙሉ ሠለም የምንሠመው😢😢😢😢
    ሠለም ነፈቅነው እኮ ወገን😭

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 3 หลายเดือนก่อน +31

    ዲል ለጀግናዉ ፋኖ ለጀናራል ተፈራ ማሞ ቃላት ያጥረኛል የኛጀግና ሺአመት ይኑረልን ሺአመት ኑሩልን ፋኖዎች 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💚💛❤ ዲረዲሩ እረፉዶል የአማራ ፋኖ ለነፆነት እጂ የተወሰነ ተዋግቶ የሚያቆም ሀይል አደለም አማራ ነገሩ መራራ ብለዋል እማማ ዝናሺ ወደሆላ የለም

    • @WasKan-bl2gl
      @WasKan-bl2gl 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@hawwamohammad9631 ወላሂ መቸም የጎጃም የጎንደር ሙስሊም አደለሽም የወሎ ሙስሊም ነሽ ተፈራን የአፄወቹ ልጅነዉ ለሙስሊም በጎ አያስብም አሏህእድሜዉን ያሳጥረዉ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@WasKan-bl2gl አችን ወይም አተን አላህ እረሜህን ያሳጥረዉ 😜😜😜😜ግማታም ቀጣፊ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@WasKan-bl2gl ለሙስሊሙ የተቆረቆራችሁ መስላችሁ አትጋሙ በዝህ አራጂ መግስት ነዉ 23መስጂዲ የፈረሰዉ 🧐🧐🧐🧐🧐

    • @WasKan-bl2gl
      @WasKan-bl2gl 3 หลายเดือนก่อน

      @@hawwamohammad9631 በቅርቡ ጎንደረ መስጊዱን አፍረሰዉ ቤተስኪያን አልሰሩበትም

    • @መነንነኝባለማኅተቧየፋኖዎ
      @መነንነኝባለማኅተቧየፋኖዎ 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@WasKan-bl2gl
      ጅል መሃይም ለምን ፍሊስጥን አትገቢም ምን ሆኑ የጎንደርና የጎጃም ሙስሊሞች ?

  • @selamgizachew531
    @selamgizachew531 3 หลายเดือนก่อน +21

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ በዶክተርነት የምትሰሩ የአማራ ተወላጆች ፋኖን ተቀላቀሉ የቆሰለን አክሙ ታሪክ ስሩ እውነት ያሸንፋል ከክርስቶስ ጋር 💚💛❤

    • @Dinkem-wz2kg
      @Dinkem-wz2kg 3 หลายเดือนก่อน

      This is the point

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 3 หลายเดือนก่อน +16

    ጀግናየ ድልለፍኖ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 3 หลายเดือนก่อน +9

    Let's gooooo fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 3 หลายเดือนก่อน +2

    የጀዋር የሰሞኑ በማህበራዊ ብዙሀን መገናኛ እንደዚህ ያብከነከነው ምክንያት ምንድ ነው? ጠርጥር አለ ያገሬ ሰው።

  • @seadi5
    @seadi5 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኔአባትወላሂበጣምነውያሳዘነኝ

  • @kuwaitcool4639
    @kuwaitcool4639 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዲል ለፋኖ 💚💛❤💪

  • @Sani-hl3dy
    @Sani-hl3dy 3 หลายเดือนก่อน +14

    ተፌ ጀግና❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 หลายเดือนก่อน +29

    ትግል ማለት ይሄ ነው ጀነራል ተፈራ ማሞ ጀግናችን ነው ፋኖ ወደ አንድ እዝ መጥቶ ትግሉን ታፋጥናል ብዙዎቹ ጀነራሎች እንደሚቀላቀሉ ተስፋ እናደርጋለን።

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese 3 หลายเดือนก่อน

      ቂቂቂቂቂ ዶሮ ብታልም አለ እንዳልካቸው ፅጌ ሸሐፈታም አህያ ተፈራ የማባለው ወንበዴ እብድ ውሻ ወያኔ ሞት ፈርዶበት ሞቱን ሲጠባበቅ ጀግናው ጠ ሚ አብይ ነው ከሞት የታደገው ዛሬም ወንበዴው ሸለፈታሙ ተፈራ ለራሱም አይሆንም እንኳን ለደሃው ለአማራ ህዝብ

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 หลายเดือนก่อน

      አንድ ሽማግሌ ቢቀላቀል ምንም ለውጥ አያመጣም

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 3 หลายเดือนก่อน

      @@kukutilove አያገባሽም ከዚህ ውጪ

  • @MahletBogale-nq7vr
    @MahletBogale-nq7vr 3 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራህዝብ

  • @netsanetsilew1559
    @netsanetsilew1559 3 หลายเดือนก่อน +13

    የጀኔራሉ መቀላቀል ለፋኖ አንድነት ተምሣሌት እንደሚሆን አንጠራጠርም

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 หลายเดือนก่อน

      ምንም ለውጥ አይመጣም

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዋር ደጋፊ ማሰበሰቧ ነዉ ምን ቃል ተገብቶላት ነዉ

  • @ወለየዋ-4
    @ወለየዋ-4 3 หลายเดือนก่อน +8

    ያማራ ጀግኖች ይሐያሉ ለህዝባቸዉ ያላቸዉ ክብር😢😢

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዋር ፡ ከነ አቢይ ሤራ በማይለይ መልኩ በትግራይና በአማራ መካከል የተፈጠረውን ጠብ ይባባስ ዘንድ ያለውን አቋም ነው ያስተዋወቀው ።

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ የፋኖ ዋና መሪ ❤ በሁሉም የሚወደድ በድል ተመለስ አይየ❤ ሲራቸዉ ገብቶህ ከሆሉም እርቀህ ኖርክ

  • @tesfayehaileadane3619
    @tesfayehaileadane3619 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው ደነራል ተፌ

  • @محمدسعيد-س2ه6س
    @محمدسعيد-س2ه6س 3 หลายเดือนก่อน +10

    ኸይር አሰማን

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 3 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ሆይ አንተ ላገራችን እርቅ አውርድልን በጭቀት ልሞትነው እኔስ ዜና በሰማሁ ቁጥር ያረብ

  • @haileelectronics
    @haileelectronics 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሃገራችን ሰላም ናፈቀኝ
    ምነው በኛ ዘመን ሰላም የማናገኛው

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጄኔራል ተፈራ ማሞ በድል ያገናኘን❗❗
    ድል ለፋኖ💪💚💛❤
    ድል ለአማራ ህዝብ💪💚💛❤

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 หลายเดือนก่อน

      ነገ ወደ ቤቱ ይመለሳል

    • @yefatewa2155
      @yefatewa2155 3 หลายเดือนก่อน

      @@kukutilove አበባ ይዘህ ጠብቀው በድል ስለሚመለስ።

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 หลายเดือนก่อน +1

    አገኘውተሻገርየብልፅግናውሻ፡የህውሀትጁንታውሻነው፡ድልለአማራህዝብፋኖ።

  • @YalemeworkalehegnDasse
    @YalemeworkalehegnDasse 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪ሞት ለብልጼ

  • @S1219M
    @S1219M 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያና ዜጎቿ ሠላምና አንድነት ያምጣልን።

  • @hhhhh-zl6yg
    @hhhhh-zl6yg 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተፈራ ማሞ አላህ ይጠብቅህ የኔ አባት በድል ያገናኘን ሽ አመት ኑርልን ያሳምነው ምትክ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelmichael5251
    @michaelmichael5251 3 หลายเดือนก่อน +4

    ባህላዊ ጀነራል ፋኖን ተቀላቀሉ

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat 3 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለጀግኖቻችን

  • @dasaterefe9104
    @dasaterefe9104 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ ድል ለምየ ኢትዮጵያ
    ድል ለዋልቃይት አማራነኝ

  • @SiAs-rl4yf
    @SiAs-rl4yf 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለህዝባዊ ሰራዊት

  • @neguget
    @neguget 3 หลายเดือนก่อน +3

    Great the gear shifter general
    Abiy must go

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለተገፊው ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪💪💪💪👈👈

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 3 หลายเดือนก่อน +2

    🇪🇹🇪🇹❣️❣️💔💔💔🖤😭😭😭😭😭😭

  • @AsYo-e9w
    @AsYo-e9w 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ አላሕ ያድርገዉ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝብንም ፀለንትም ህዝብንም እራያም ህዝብንም ዋልቃይትም ላይም ጥላቻም በፓርላሚንትም ደምንም ማፈስንም ድራማቸዉንም ከጠላትም ከጨፍጫፊንም ቢሄርም ትግርየም ታህት ህዎሀትም ጋርንም ያልተኝዉበትም የጋላም ኣርላሚንትም የጠላ6ም ቢሄርንም ትግርየም ጠላትምአማራም ጋርንም በህዝብንም አማራም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም አንድንም መቶንም ሽንም ህዝብንም በህዎሀትም ተገድሎብናልም በትግርየም ቢሄርንም ገዳይም በህዎሀትም ነዉ የጨረስዉብንም ቢተሰቦቻችንም ይህንም አደገኛም ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ነዉ ገዳይም ለራያም ለፀለምትም ዋልቃይትም ህዝብንም ።ደማችንም ማስመለስም ያስፈልጋልም መገደልም አንድንም መቶንም ሽንም ትግርየም ያስፈልጋልም።

  • @danbole1233
    @danbole1233 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጁሀር እንዲ አለ እንዲያ አለ እምትሉ እርኩሶች ነገ ድጋሚ ተከብብኩ ሲል ለሚፈሰው ደምም ተጠያቂ መሆናችሁን አትዘንጉ። የሱን ዝባክንኬ አትርሱኝ ባይ መልክት ማስተላለ ኢሞራለዊነት ካልሆነ በቀር ሙህር ጠፍቶ ነው?የአይጥ ምስክር ዲንቢጥ ናት ድሮም። አንበሳ እነጂ አይጥ አትሁኑ። ምን ያህል የንፁሀን ደም በግፍ በሱ ስም እንደፈሰሰ አትርሱ። his a nightmare for more people.

  • @FhdgzhChzgs
    @FhdgzhChzgs 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጀኔናር ተፈራ ማሞ የኛ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ የአማራ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለዐማራ ፋኖ❤❤❤ፋኖ ለነጻነት

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤

  • @Stpg-fx5ug
    @Stpg-fx5ug 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጄኔራል ተፈራ ማሞ የምር ኮራንብህ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘረኝነት ይውደም!!!

  • @fasildemissie
    @fasildemissie 3 หลายเดือนก่อน +4

    DELE LE FANNOOOOOOOOOOOOO

  • @demissietegegn6467
    @demissietegegn6467 3 หลายเดือนก่อน +2

    የጀዋር አስተያየት የጥገኝነት አስተሳሰብ ነው

  • @AbelSeid-q7l
    @AbelSeid-q7l 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enkwan tesebre Ethiopia tefres Dil lesudan Dil lefano Dil lemokadisho

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢 እምየ ሀገሬ ሞኝ ነሺ ተላላ የሞተልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ ሲለፋ ሲደደክም የኖረ ጀኔናር ለህክምና ተከለከለ አብይ አላህ ያሳህ ያልታሰበ ጦፊሳ

  • @kor405
    @kor405 3 หลายเดือนก่อน +1

    Welqyit ena raya telemt Amara new !
    Aleqe !!!!!!!
    Ye weyane chemlaqa sira lela ye tigrewichin mot masgeded yihonal!!!!!!!
    Amara fano fetari yirdachiw!!!!!!!!!!❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 หลายเดือนก่อน +2

    Very great general Tfera mamo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደብረ በጥብጥ ቶሎ ግቡ ለምነህ ለመውጣት እድል አታገኝም

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወያኔ ግባ በኋላ ለምናችሁ ትወጣላችሁ ቶሎ ግባ ታገኛለህ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና አባታችን ጀነራል ተፈራ ሞማ ተዳክሞ የነበረውን የአማራ ልዩ ሀይል እደታደከው ፋኖንም እደምታመጣው ባለ ሙሉ ተስፋነኝ ሺአመት ኑርልን

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 3 หลายเดือนก่อน

      የአማራ ትግል መቼም አይዳከመም ነውጤ ጀግናውም መቀላበሉ ጥሩ ነው ድል ለተገፋው እዝብና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አገር አፅንታ የታቦት ማደሪያ ለተከለከለችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድል ይሁንላቸው

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@evaalexia-pd2kiአላማርከኝም የአብይ ገረዶች ሙስሊሞች ኮመንት ላይ ሆን ብላችሁ ገብታችሁ ስለ ሃይማኖት የምትፅፉት መከፋፈልያ ይቀፈኛል ከ አብይ የተማረ ቅጥረኛ የ አማራ ገበሬ ምሁር ነው ስለዚህ ሰፍሳችሁን ይማረው
      አማራ ድንቅ ሕዝብ ጠላቶችህ ይርገፉ አፈር ይልበሱ ተቅበዝባዥ ይሁኑ

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 3 หลายเดือนก่อน

      @@HagosAklom ይልክ እኔ የአብይ ገረድ አይደለሁም አንተ ገረድ ትሆን ይሆናል እኔ አብይ አማራን መምታት የፈለገው በጣም ትልልቅ አባቶችም እዳሉት እኔም እደተረዳሁት አማራ የጠበቀ ሐይማኖት የጠበቀ ማንነት ስላለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሐይማኖቱን ስለሚወድ አገሩን ስለሚወድ ነው ይኤ የኢሉሚናንቲ አጀንዳ የተሸከመ አብይ አማራ አይበገሬ ስለሆነበት ነው እየገደለው ያለው ምን በድሎ ነው አማራ ምን አጥፍቶ ነው በግፍ የሚገደለው የገባኝ እውነት ስላለ ነው እጂ የአብይ ገረድ ልሆን አልችልም አብይ የአጋንንት ገረድ ተላላኪ ነው ከገባህ(ከገባሽ)

  • @NuruNuru-tu9oh
    @NuruNuru-tu9oh 3 หลายเดือนก่อน

    ለመረጃህ እናመሰግናለን ግን ችግሩ ሲደርስ ቶሎለመዘግብ ጥርትአርጉልን አሁን ለሁሉም አማራታጋይ ይድረስ ስል አሳስባለሁ እደወልቃይት እደራያ የማንነትጥያቄ ሸዋ ደራም በሁሉምአቅጣጫያላቺሁታጋይ ያማራፋኖ ወደ ደራም ወታደራዊድጋፍእድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን ሚዳዎቺም ትኩረትበሁሉምአቅጣጫእደምታደርጉት።ትጉረት ።ሰሚን።ሸዋደራ።አትርሱንስልእጠይቃለሁ።።።።።።።።

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 3 หลายเดือนก่อน +3

    መቸነዉ ስላገራችን ሰላምየምንሰማዉ

  • @HGobe
    @HGobe 3 หลายเดือนก่อน

    ፀረአማራው ጁሐር: በንፁሀን ደም እጁም የጨቀየው ጁሐር: እንደጥቁር ውሻ በሕዝብ የተጠላዉ ጁሐር ከየት መጥቶ ነው እንደ እብድ ባዶ ሜዳ ላይ ቆሞ የሚያንቋልጠው????????

  • @MehamedAman-lr2ft
    @MehamedAman-lr2ft 3 หลายเดือนก่อน

    ፈታዎች እዴት ናቹ የናተ ሚዲያ አድማጭ ነኝ ሰሞኑን የሸቀጣሸቀጥ ምግብ ምርቶች እጥፍ በጥፍ እየጨመረ ይገኛል ምሳሌ ዘይት'ስኳር ስንዴ ዱቄት ፓስታ ሩዝ የተለያዩ የምግብ ምርቶች በዚህ ሣምንት በጣም ጨምሮል ምክንያቱ ሲጠየቅ መንግስት ከጅቡቲ ከማዳበሪያ ውጪ ሌላ እቃ እዳይጫን ላልተወሰነ ጊዜ ተሣቢዎች ግዳጅ ጅቡቲ እደቆሙ ነው ሚነገረው እባካቹ ፈታዎች መረጃውን አጣርታቹ ብታሣውቁን ስግብግብ ነጋዴና መንግስት ለደሃው ህብረተሰብ ማሰብ አቁመዋል እባክህ አሳውቀን ነገ እደምዘግበው ተስፋ አደርጋለው

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ጃዋር እንዳው ጀውራራ ሆኖ ይቅር። በለፈው የትግራይና የአማራ ኤሊቶች በምንም መንገድ ወደ ማዕከላዊ መንግሥት መመለስ የለባቸውም እያለ እምቢ አሻፈረኝ እያለ ነበረ። አሁን ደግሞ የትግራይ ልሂቃን መመለስ አለባቸው እያለ ያላዝናል።

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 3 หลายเดือนก่อน

    ጁሃር ለኢትዮጲያ አዋጪም የሰላምም ባለቤትነት ታሪክም የለውም አካውንቱን ከማዳበር ውጪ ስለትግራይ የሚያወራው አማራላይ ተፅእኖ ለማሳደር ነው ከዛውጭ ምንም ቁምነገር የለውም

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 3 หลายเดือนก่อน

    ወያኔን ጣርማ በር ላይ ቅስሙን የሰባበረው ጄነራል ወኔ የሌለውን የአብይን መከለካያ እንደሚፈረካክሰው አልጠራጠርም::

  • @millioncr7538
    @millioncr7538 3 หลายเดือนก่อน

    ቅቅቅቅ እኛነዉ የምናዉቃቸዉ እነዚህ ነፈዞች ጀኔራል ተብየዉ ቲምም የማዋጋት ኣቅምም የለዉም። በትግራይ ታጋዮዎች ታዝሎ ነበረ የገባዉ ወደ ኣዲስ ኣበባ።

  • @chg7617
    @chg7617 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምእሰይዉነትእዴሁ🎉🎉🎉

  • @JonNati
    @JonNati 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ አለማወቅ ተፈራ ማሞን ወደ ፋኖ መሄድ የአማራን ህዝብ መከራ ያበሻው እንደሆነ እንጂ ለውጥ አያመጣም ፡፡
    ደግሞ መነን ውሹማው እንጂ መደበኛ ምሽቱ ናት እንዴ

  • @AbSe-f1c
    @AbSe-f1c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ❤❤

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 3 หลายเดือนก่อน +1

    King jenral tefra mamo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kebre le jeneral

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዋር ምንአገባህ ኩሽኩሽ ስትል አልነበረም እንደእስስት ትለዋወጣለህ ይህን የማይረዳ ኢትዮጲያዊ የለም

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    I am Abiey supporter but for the sake of the country let the Ethiopia Army leave Amhara’s Oromos Tegrian and the Debub otherwise they won’t be peace

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 3 หลายเดือนก่อน

      ​ @rip meles unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 3 หลายเดือนก่อน

    ጁዋር እስስቱ እነግሳለሁ ለሚለው የቁም ቅዠትህ ድጋፍ ፍለጋ መሆኑ ነው የስሞኑ ማሽቃበጥ

  • @MinilikGetnet
    @MinilikGetnet 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam Arif nw.Generalu Gena Bizu Sra Yiseralu. Dil Lefano

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ ጀግና ጀኔራላችን እንኳን ወደ ልጆቸዎት በሰላም ተቀላቀሉመልካም የስራ ወቅት

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሸሐፈታም አህያ ታዲያ ለምን አንተ አትቀላቀልም ዜና ሰርተክ ሞተካል በክት ቆሻሻ ሆዳም

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 3 หลายเดือนก่อน

    ጃዋር ለኢትዮጵያ አንድነት ነቀርሳ ቢሆንም እሬሱን በራሱ የሚበላ እፉኚት ነዉ።

  • @kukutilove
    @kukutilove 3 หลายเดือนก่อน

    ጀነራሉ ተቀላቀሉ፠አልተቀላቀሉ ምንም የሚመጣ ለውጥ የለም ዜም ቤላቸ አታካብዱ

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ራያ tdf ነን።

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 3 หลายเดือนก่อน

    አብይ ይህ ሴጣን አስመሳይ በአንድ ወገን ስለ ድርድር ያወራል በአንድ ወገን ንፁሀንን ይጨፈጭ ፋል ፈጣሪ ያንሳህ

  • @mekakonjo
    @mekakonjo 3 หลายเดือนก่อน +2

    አበሣ 1:09

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu 3 หลายเดือนก่อน

    ማንንም ይቀላቀል ምን ያስደንቃል እግሩን ከታመመ ምን ይጸይድላቸዋል?

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 3 หลายเดือนก่อน +1

    የበሬ ወለደ ዜና

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 3 หลายเดือนก่อน

    ጀነራሉ ይ ምርም ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የዎሰነዉ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @BIRUKASSA
    @BIRUKASSA 3 หลายเดือนก่อน

    The Turkish leader doesn't have the moral and . the political right to be the mediator between Ethiopia and Somalia.Historically Turkey has been responsible for the genocide of the Armenians in the 1912+.Second, during the invasion of a certain Imam on Ethiopia in the 16th century the Turks collaborated with the invaders in the killings of hundreds of thousands of our compatriots.Finally, Ethiopia has every right to make a deal related to its national interest .Keep in mind Somalia has been the arch enemy of Ethiopia since its birth in the 1960s ,following Egypt , Syria , Iraq , Libya and Saudi Arabia.Ethiopia should never miss the opportunity the deal with Somaliland whatsoever .Turkey is simply playing to abort the deal for its own national advantage the so-"called investment in the Horn of Africa .

  • @getmer5301
    @getmer5301 3 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያው የፋኖ ጀነራል ይባል ይሆን እንጂ ምን የተለየ ለውጥ ያመጣል።