@@fasiladestewodros6722 Amhara (Gojjam, Gonder, wollo, Shewa) we have a common culture, common history, common language. I know ,Once Gojjam was an independent kingdom but this has not return. Most people in Gojjam, Gonder, Wollo, Shewa are proud to be Amharas because there are many things that unite us. Now we are more united than before because they wanted to exterminate Amhara people and stole a large part of our lands from Gojjam, wollo, Wolakit, shewa. I am Gojame and I am proud to be Amhara, most people of gojjam are proud of it. the Amhara apart from having a common history and culture. After they wanted to destroy Amhara peope.for us being Amhara is survival. The only ones I've seen who despise Amhara people are the Agew
my brother you tall the truths oh you make me happy lam so proud lam from gojam tankyou beautiful music we love you my brother God bless you God bless Ethiopian amhara
ምርጥ ኢትዮፕያዊ ጉራጌ ነኝ ግን አማራውች እኮ ዉስጤ ናቸው ሠላም ለኢትዮፕያ
እኛም ጉራጌን ሙተን ምንወዳችሁ❤😊
❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤
እኛም ውድድ
ለምን ነው ብዙ ተመልካች የሌለው ? በጣም ተወዳጅ ዘፈን ነው ነፍጠኞች እባካችሁ ደጋግማችሁ ቪዲዮንን ክፈቱት
"አይደምቅም የጎጃም ጭፈራ
በላይ ካልተጠራ" የተባለዉ እዉነት ነዉ ታሪክም ትዉልድም መቼም የማይረሳዉ ጀግና #በላይ ዘለቀ
እነዚህ ነገደ አማራዎች ግን እንዴት ነዉ የሚያምሩ😍😍😍💚💛❤ የአባ ኮስትር ዘሮች ጀግኖች አቤት ወኔ እና ዉበት!!
ፉከራ ቢባል አማራ
ጀግንነት ቢባል አማራ
ታማኝ ቢባል አማራ
አገሩን ወዳድ ቢባል አማራ
አማራዬ አማራዬ አማራዬ💗💗
Kkkkkkk
@@mirrym8719 mn yaskshal glft
100%ነዉ
ይህ የጎጃም ዘፈን እንጂ የኣማራ ወይንም ዘረኝነት ለሚያንገበግባቸው ዝቃጮች ዘፈን ኣይደለም።
አሁንማ ሰለቸን እኛ ጎጃሜዎች በኢትዮጵያ ኣንድነት ውስት ባህላችን ማሰደግ አንጂ ለዘረኞች ቦታ የለንም።
@@tbb5294 እና ጎጃም አማራ አይደለም ወይ😂
ዛሬ መጀመሪያ ነኝ አማራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤተ አማራዎች ውድድድድድድድ
😘😘😘😘
እኛም ውድድድ ማርዬ
እኛም ውውውድድድ
🌷🌷🌷⚘⚘💛💚❤💗
Zeraf
እውነት አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እስኪ ቤተ አማሮች የታላችሁ በዛውም ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆመ ነብያት በሰላም አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እግዜር ያበርታችሁ
አሜን እንኩዋን አብሮ
እንኳን አብሮ አደረስን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ግን ለምን ይቆጭሻል ሰው ለመሆን ሰው መሆን በቂ ነው ካልን አማራ ለመሆን ኢትዮጵያውይም ሌላም መሆን በቂ ነው አይደል እንዴ ቆንጅየ ስለዚህ ብንሆንም ባንሆንም ወዳጅ እንጂ ተቆጭ መሆን የለብንም።
Betkekl
አማራዬ የዚህ ጀግና መሆኔ ክብር ይሰማኛል!!!
.....አረተው አምጡልኝ በል በድማው ጊዮረግስ
ያባኮስትር በላይ ገድሉ አንጀት ነው የሚረስ
ሀገሩ በጣሊያን ተይዞ ወገን ሲታመስ
ሊት ነጭን ማሪያም በነጋው ማረቆስ፡፡...
አማራ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር 💚💛❤️ አማራ የጀግኖች ዘር 👊💪💪 ወኔ የሚቀሰቅስ አሪፍ ስራ ዘራፍ 👌👌💚💛❤️
My dad born here !! One day I will go visit
ይህ የጎጃም ዘፈን እንጂ የኣማራ ወይንም ዘረኝነት ለሚያንገበግባቸው ዝቃጮች ዘፈን ኣይደለም።
አሁንማ ሰለቸን እኛ ጎጃሜዎች በኢትዮጵያ ኣንድነት ውስት ባህላችን ማሰደግ አንጂ ለዘረኞች ቦታ የለንም።
@@tbb5294ኣ👈አ ጎጃሜ ነኝ😂😂😂
አማሮችየ የጀግኖቹ ዘር ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ገባ ገባ በሉ እንቀውጠው 😍😍😍😍
ነፍጠኘዋ አማራ Gurrrrrrrrrrra beyaynet belan
Wow
አማሮች በርቱልን
የኔቆንጆ ሁሉቦታ አይሻለው የኔ ነፍጠኛ የሚኒሊክ ዘር ስናምርኮ
@@destalemredae1345እሱም ያምርብናል ተቃጠሉ😅
This is the best patriotic music I have ever listened to. Keep it up, bro. I admire you the entire of my life. You are so great.
አማራው ጎጀ የዘለቀ ልጅ እውነተኛው በላይ! አማራው ተራራው በልጆችህ ገና ታሪክህ ይታደሳል!
አማራየ በርታልኝ ይህንን ክፉ ጊዜ እናልፈዋለን!
አማራ ነኝ በአባቶቼ ሁሌም እኳራለሁ ታሪክን የደገሙ አባቶቻችን አሉን አሁንም ኢትዮጲያ ሁሌየም በአማራዬ ሁሌም ትኖራለሁ ክብረ ለእናተ ይሁን ሁሌም ሳካብራቸሁ እና ሴሳውሳቸው እኖራለሁ
ጎጃም ላይ ቢጠቀስም ስሙ
ኢትዮጲያን አትሙ
አይደምቅም የጎጃም ጭፈራ
በላይ ካልተጠራ!!!
ብሏል ማዲጎም ክብር ለጀግኖቻችን😍
ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia. 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ኢትዮጵያ ናት ህልሙ
ዘራፊ ዘራፊ ያዘው እንግዲህ የጀግና ልጅ ጀግና ዘራፊ አቦ አማራ ውስጤ እኮ ነው ኢትዮጵያዊነት ኩርቴ ነው
👍👍👍👍ማማዬ😍😍😍😍
የታላችሁ ጎጃሜዎች ገባ ገባ ቤተ አማራዎች ያዙ እንቀውጠው ዘራፍ አካኬ ዘራፍ የበላይ ልጅ ነኝ የዛ ሳተና
የስመ ጥሩ ቆራጡ ጀግና
ተተተተተተተተተ ውድድድድ ጎንደሬዋ እህታችሁ ነኝ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
98
አለን አለን አይዞሽ ዘራፍ እንዲያ በይ 💪💪💪💚💚💛💛❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
ጎንደርዋ እናትዋን አዳምጦ ሌላውን ስራውን ለማዳመጥ የመጣ 👍👍ትችላለህ እስከዛሬ ስላዳመጥኩህ ሳላውቅህ በርታ ትችላለህ
❤❤❤❤❤
Here me😂😂😂❤❤❤
አስቸ ታሪክን ከሙዚቃ ጋር አስማምቶ የሰራው ዘመን ተሻጋሪ ልብን የሚያሞቅ ምርጥ ሙዚቃ!!! well done bro!
አቤት አማራ እኮ ውብ ነን
ኢትዮጵያዊይ ነቴ ኩራቴ
አማራነቴ ውበቴ
አማራ ዘራችን ይባረክ
ያዝ ጎጃም
ያዝ ጎዴር
ያዝ ወሎ
ያዝ ሸዋ
አማራ ውድድድድድድድድ
Ameeraበጣምያምራል Kfn ውድድድድድ
ኣህያ፡ዘር
Woi Amhara geignawoche
Woi Amhara
ያ በላይ ዘለቀ የለምጨን ንጉስ
እንግዛ የሚለዉ ሮማ ድረስ!!!
ዘራፍፍፍፍ!!!!!!!! አማራ ነኝ የጀግኞች ዘር!!!!!
አማሮች ስወዳቹ ዘራቹ ይለምልም😘😘😘😘👌👌👍👍👍👍
አሚንንን❤
አማራዊነቴ ኩራቴ ሁሌም ጀግና ሁሌም ስለሀገሩ ዘራፍ የሚል ምርጥ ስራ ነው
ወለየነኝ ያውም የጀግኖች የምርጦች የኣንበሶች የነ በላይዘለቀ የነ አጼ ሀይለስላሴ የነ እምየ ምንልክ የነ አጼ ቴወድሮስ ያማራ እንብርት
👍👍👍👍👍
Zfiker Zfiker በሙሉ፡ኦሮሞዎች፡ናቸው።
Zfiker Zfiker ቴድሮስም፡ጎንደርስለተወለዱ፡እንጂ፡ትግሬናቸው።
😘😍😍😍😘😘😘😘
@@fhjjjkk8291 ችግር የለውም ኦረሞም ወንድሞቻችን ናቸው ይብላኝ እንጅ በጠባብ ለሚያስብ እ
ያበደ የሀገር ማስታወሻ ሁሉም ሊያየው እና ሊያዳምጠው የሚገባ ምርጥ ባህላዊ ዘፈን
I AM ERITERIAN / SHABEYA / WISHING MY ETHIOPIAN BROTHERS AND SISITERS ALL THE BEST
Thank you brother we too for Eriterans
Ezaw betsebelachu
ሸ፣🎉
@@markosbelachewtome4133ሠለ 1222⅙⅙በ።፥
።ኸ
I respect your respond. It’s truth and pure and out love for all all Ethiopian and Eritrean ❤❤❤
ወው የኛ ጀግና እንዲህ ብቅ ብቅ በሉ
ምርጥ ስራ ነው ጎጃሜወች ገባ ገባ ብሉ😍😘
Aln
አለን ❤❤❤
ዘራፍ አማራ ጎጃም የበላይ ዘለቀ ዘር ነኝ
Natsu Dany በላይዘለቀ፡የወሎ፡ኦሮሞ፡ነው፡ጀግና።
Balay Zalaqe ye Oromo jegna iko new awuqu mejenmera
Enezi hulet jiloch hahahaaha belay oromo midrun erasu eregitot ayakim enkuan zer linorew : mehalaw enkua "yegojamn meret" neber
ይህ የጎጃም ዘፈን እንጂ የኣማራ ወይንም ዘረኝነት ለሚያንገበግባቸው ዝቃጮች ዘፈን ኣይደለም።
አሁንማ ሰለቸን እኛ ጎጃሜዎች በኢትዮጵያ ኣንድነት ውስት ባህላችን ማሰደግ አንጂ ለዘረኞች ቦታ የለንም።
gobez. eski tadiya zeraf bilesh fokri
አባ ኮስትር ዘላለማዊ የኢትዮጵያ አንድ ብቸኛ ምሰሶ ለብቻው ጠላትን ከእልፍ ባንዳዎች ሚሊዮን ከሀዲዎች የዘረዘረ
ከጀግንነት በላይ ምንግዜም ገዝፎ ይኖራል።
የራስ በዛብህ የልጅ ልጅ የደጃዝማች ነጋሽ ግልገል ጌትኤል ዮቶርኤል❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍ ምን ልበላችሁ ልቤን ነዉ የነካችሁት ሁየለም ኢትዮጲያዬ ለዘላለም ትኑርልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Man, I can listen to this music forever and I won't get bored even for a second. Well done.
Bro,its cultural music which second Italian or fascist war that defined our land (Ethiopia heroic music)
ጀግንነት ጌጃሜዎች እንደሚበልጡ እናውቃለን ምክኒያቱም አማራ ነን ባዮቹ መነሻቸው ከጎጃም ነውና
የወለድከኝ አባቴ እንኳንም አማራ ሆንክ የዚህ ታሪክ ባለቤት ስላረከኝ
የበላይ ነኝ ያዉም የብቸና እስኪ ላይክ ግጩኝ😘😍
ቢቸና የፍቅር አገር
😘😍😍😍
እወነት ነው
Genet konjo app Genet konjo app like
ወዬ
ስለ እውነት እንደዚህ አይነት ስሜት ቀስቃሽ ዘፈኖች በዚህ ጊዜ በጣም ያስፈልጉናል። ይህንን ዘፈን ላዘጋጁት በሙሉ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ። በርቱ! አንገቱን እንዲደፋ የተደረገውን የአማራን ህዝብ ቀና ማድረግ የሚቻለው በእንደዚህ ባሉ በእውነተኛ ታሪክ ላይ በተመሰረቱ ሙዚቃዎች፤ፊልሞች፤ድራማዎች፤ጹሑፎች እና
በመሳሰሉት ነው። በተለይ ደግሞ በሙዚቃ ሲሆን በአጭር ቅንብር ብዙ ነገር የሚያስተላልፍ መልዕክት መስራት ስለሚቻልና አብዛኛው ህዝብ ዘንድ በቀላሉ ሊደርስ ስለሚችል ሊበረታታ ይገባል።
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ በጣም እናመሰግናለን እወዳችሆለሁ 😭😭😭😭😍😍😍😍
ምናለ ትውልዱ እንደ አባቶቻችን ጠንካራ ቢሆን በዘር ከመከፋፈል እኛ እኮ ኢትዮጵያዊወች ነን እስኪ አንዲ እንሁን 😭😭😭😭😭😭😭
ትክክለኛው የበላይ ዘለቀ ታሪክ! ተባረክ!
ዘራፍ ዘራፍ አማራ ነኝ የወሎ ልጅ 💚💛❤💪💪💪💃💃💃💃💃💃
ቆንጆ ሙዚቃ ነው ምንጊዜም በራሳችን ባህል እንጂ እምንደምቀው ከምዕራባዊያን copy በአደረግነው አደለም
ሙዚቃው በአካባቢው ዘዬ(የአነገጋገር ስልት) ስለተሰራ ያምራል
እኮ ልክ ነህ አባት ይመችህ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
😍😍😍😍 ያዝግድ አማራ ነፍጠኛው አማራነቴ ኩራኔነው
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ በላይዘለቀ፡የወሎ፡ኦሮሞ፡ነው፡ጀግናው፡የዘሩነው፡ጀግንነት።
@@fhjjjkk8291 😷😷😷😷😷😷😷 ደነዝ ሸታታ
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ አንቺ፡ውሻ፡ጥንባታም፡በላይ፡ዘለቀ፡ኦሮሞ፡ነው
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ አንቺ፡ውሻ፡ጥንባታም፡በላይ፡ዘለቀ፡ኦሮሞ፡ነው
Fhjjj Kk አቺ በላይ በእናቱ ወሎ በአባቱ ጎጂምነው አቺ ጋላ ጠብ
once I am an AMHARA!!! Thanks GOD.
💪💪💪👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 Amaraye💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✊🏽🔥✊🏽
TikTok ላይ ሰምቶ የመጣ እንደኔ ማነው2021
እኔ
እኔ
እኔም
እኔ የምዕራብ ሸዋ ልጅ ነኝ ጎጃሞች ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤
እኛም ውድድ ❤❤❤❤
አማራ መሆን መታደልነው ዘራፍ የበላይ ዘር ወሎ💚💛❤
Love amara
all ethiopian ppl 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የነፍጠኞቹ ዘር ብዝት ይበል 💚💛
neftegna bebado meda zeraf yilal
@@mulkybaibe7498 ጋላ በአንድ ጥይት ደንግጦ እኮ ነው እርስ በእርስ የተጫረሰው ቦቲያም 😂😂😂
Helina Konjo በላይ፡ዘለቀ፡ኦሮሞ፡ነው፡አንቺአዝማሪ፡አንቺብቶኚ፡ማሲንቆሽን፡ጥለሽ፡ገደልትገቢነበር፡በዓሉንሊያከብር፡ሳርይዞየወጣን፡4ሚሊዬን፡ህዝብ፡ከላይበኢሊኮብተር፡ከፍለፊት፡ጥይትሲተኮስበት፡አይቆሞ፡ይሙትልሽ፡ኦሮሞ፡ጀግናው፡ከወያኔ፡እጁንጠምዝዞ፡ባዶጁን፡ስልጣኑን፡ተረከበው፡ያዛውጤት፡ነው፡አንቺአዝማሪ፡ቀረርቶወደላይመተኮስ፡ብቻ፡ምንሰማይላይ፡ሰዋለዴ፡፡ጎጃም፡ዘፈንብቻ፡ወሎፈረስብቻ፡አሉ፡አሉ፡አፄቴድሮስ፡ወደድሽም፡ጠላሽም፡በላይ፡ዘለቀ፡የወሎቦረና፡ኦሮሞ፡ጀግና፡የጀግና፡ዘርነው።
Helina Konjo አድትግሬ፡ምንብላፃፈች፡ኮመንት፡በሳቅ፡ገደለችኝ፡አማራዎች፡ጫማነው፡ችግራቸው፡አታስቅም፡ጫማየላቸው፡ቦቲይንቃሉ፡ሐ፡ሐ፡ሐ፡ሐ፡
@@fhjjjkk8291 🤢🤮
ጀግናው በላይ ዘለቀ ። አማራ የ ጀግና መፊለቂያ አገር ናት ። እንኳንም ከ ጀግና ህዝብ እኔቴ እና አቤት ወለዳችሁኝ ።አማራ ወደፊት ድል ለ አማራ ህዝብ ይሁን።
አማራየ ነይ ሙሽራየ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ በላይ፡ዘለቀ፡የወሎ፡ቦረና፡ኦሮሞነው።
ቤተ አማራዎች የት ናችሁ
ufff ሰውነቴን ወረረኝ !! አማራ ደሜ ነው ። አማራነቴን ከራሴ በላይ እወደዋለው !!!
ገላሽን ታጠቢ ግምአማራ ከዛ አያሳክሽምለማኝ ቆማጣ
ደጉ አማራዬ ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን🇨🇬❤
Amhara is going to restore its glorious history again go Bete Amhara!
ያዝ ጎጄ የጀግና ዘር አማራዬ!🥰😍😘😘😘😘
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደ ተርብ የሚናደፉ ጀግኖች ነበሩሽ ዛሬ ግን ማንም ዘረ ቢስ አቅልሽን አሳጣሽ እግዚአብሔር ክብርሽን ይመልስልሽ በለው ደረቱን ጥሎ ሲሸሽ የጀግናውን ሰልም ከሚያበላሽ አይይይይይ
በጣም የሚያምር ስራ ነው ጎጃሜ በሀገሩ ከመጡበት መስሚያው ጥጥ ነው በርቱ 👉💚💛❤
አማራዬ😍😍 ጎጃም።ጎንደር።ሸዋ።ወሎ
Waww I’m from Eritrea I love the clip and voice betam arif
ዋውውውውውውውውውው የሚምር ሰራ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሆነችው በነዚህ ጀግኖቻችን ነው ኢትዮጵያየ እማየ ሀገሬ ክብሬ መመኬያ ነሽ ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው
ከዘፈኑ አይቀር እንደዚህ ነው ።
غقخ
غثهماب
አሜራነኝ የጀግና ዘር
አማራ አገር የመሰረተ አማራ ባለጥበብ
አማራ ጀግናው አንበሳው
Twulde gojjam edgete gonder ke meysew hager abet metadel new eko Amhata huno mefeter egzabihr yimesgen 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾
ምነው በላይ ዘለቀ ዛሬ በኖረ😥😥💪💪
አይዞን የዚ ዘመን በላይ ዘለቀዎች ጠላትን እየወቀጡ ናቸዉ።
የኔ ኩራት አማራነት የጀግና ልጆች ተባረኩ ♥♥♥♥
አምሓራዬ 💞💞💞
ጀግናው በላይ ዘለቀ 💪
ጎጃም አማራ 💞💞
አማራዬ የጀግንነት ወሀ ልክ 💪
አቤት አማራዬ ፈጣሪ ሁሉን ያደለክ ❤️
ክብር ለአባቶቻችን ይሁን።
አማራ ግን ይገርመኛል ከላይ ከምንጩ ጀግና ህዝብ ነው
Hop ይህን ዘፈን ግን ዩትዩብ ላይ ያልደከሙበት ሰዎች ሲያስተላልፉት ለምን በህግ አትጠይቁም አርቲስቱ የልፋቱን ማግኘት አለበት 500 ሺ አካባቢ ብቻ እንዴት ታዬ ሌሎች እያስተላለፉት 300k እና250k በተለያዬ አካውንት ታይቷል ተከታተሉ::
አማራ አሁን መሬትልሶእየተነሳነው ተመስገን ነቅቶል አብሽሩ ስንት ታሪክእያለን እማ አናፋረም
.
ዘራፍ ዘራፍ የበላይ ዘለቀ የአጎቱ ልጅ ነኝ በላይ ዘለቀን የሚወድ like በማለት አድናቆታችሁን መግለፅ ይቻላል !
ተዋሹ። አይቀር🙆🙆🙆
@@Mነኝየአባቴልዕልት 🤣🤣🤣🤣😃
የባህል ፈርጥ መረዋ ነው ድምፅህ እንድህ ታሪክን የሚያስታውስ ምርጥ ክሊፕ ስለለቀክልን በጣም ነስተኞች ነን በርታልን እንወድሀለን አስቹ የቻግኒው እንቁ
ሰላማችሁ ይብዛልኝ አማራ ነቴ ኩራቴ እፎይይይይ
አይ ኢትዮጲያዬ ለሀገሩ ደሙን ያፈሰሰልሽን እየሰቀልሽ እየገደልሽ እዚህ ደርስሻል አሁንም እየበላሽ ነው አይ ርግማን!! የበላይ ዘለቀ ታሪክ አሁም እየተደገመ ነው 😢😢😢
ያፂወቹ ልጅ በመሆነ. 100% እኮራለሁ
Kkkkkkkkkkkkkkk
አቤት ጀግንነት💪🏾💪🏾💪🏾
ዛሬ እኔ በነፃነት እንድኖር የኔ እናት አባቶች ብዙ ዋጋ ተከፈለልኛል. አመስግናሁ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
አማራ ነኝ አማራዬ ዘራፍ ዘራፍ
እስክስስስስ
አማሮች የት ናችሁ
The core value of been an Ethiopian is Jegnenete!, independent, sovereignty protecting the country from outside influence. Come together fools!
ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ ድምጻዊ👌💚💛❤👌
Can't stop listening this braves music!!!✊🏿
💜💛💚💚አማራፍቅር።ጀግኖቸ።አይዙችሁ።ሁሉም።ያልፋንድልለላአማራ።አማራየ።ነይሙሽራየ😍😍😍💪💪💪💪💪💪💗አማራየ💚💛💛💛አማራዪፍቅር😙😗😗💛💚💛💛💛💙💙💙💙💙💙💪💪💪💪💝💜💛💪💪💪💪💪💪💪💪
Who's here after the album release?
🙌🏾
i am amhara and i love this music
ፉከራ ቢባል አማራ
ጀግንነት ቢባል አማራ
ታማኝ ቢባል አማራ
አገሩን ወዳድ ቢባል አማራ.........................
ዘራፍ የበላይ ልጅ ነኝ የዛ ሳተና ሀገር ወዳዱ ቆራጡ ጀግና
Proud be aba koster belay zeleke tesekele bilugn kaporta new beye leka belay honual tilku sewye 💚💛❤️
woww so amazing I love you so much Ethiopia amhara 💚 💛 ❤
@@fasiladestewodros6722 Gojjam is Amhara
those who do not identify themselves as Amhara are the minority Agew
@@fasiladestewodros6722 who is Gojjam Amhara according to your?
@@fasiladestewodros6722 what ? Ahahahahah really
@@fasiladestewodros6722 Amhara (Gojjam, Gonder, wollo, Shewa) we have a common culture, common history, common language.
I know ,Once Gojjam was an independent kingdom but this has not return.
Most people in Gojjam, Gonder, Wollo, Shewa are proud to be Amharas because there are many things that unite us.
Now we are more united than before because they wanted to exterminate Amhara people and stole a large part of our lands from Gojjam, wollo, Wolakit, shewa.
I am Gojame and I am proud to be Amhara, most people of gojjam are proud of it.
the Amhara apart from having a common history and culture. After they wanted to destroy Amhara peope.for us being Amhara is survival.
The only ones I've seen who despise Amhara people are the Agew
my brother you tall the truths oh you make me happy lam so proud lam from gojam tankyou beautiful music we love you my brother God bless you God bless Ethiopian amhara
AMAZING LAND OF THE HEROES AND PATRIOTIC PEOPLE GOJJAM ,ETHIOPIA.
ዘራፍ አማራዬ አቤት አቤት ቀብረርር አቦ እንኳንም አማራ ሆንኩኝ
I’m still surprising about this music it’s very powerful historical music wow very amazing music I can say only so
አማራ መሆን እንዴት ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛልኝ
💪💚💛❤ ክብር ለጅግና አባኮስትር 💖ኢትዮጵያዬ
አማራ አይደለሁም ምር ጥ ናችሁ አማራዎች የአገሬ መፍቴ ይመስሉኛል
እንደዚህ አየይነት ጥሩ ዜጎች
ነበሩ ለወድፊቱም ይኖራሉ
ኡኡፍ እንዴት የሚያመሩት አሪፊ ስራ ነው ወድጀዋለው ብርታ።
Great song!
The real music that describes 100% the fact!! I am also enjoyed with music !!! Aba kositr!!!!
በላይ ደሜ ነው ዋውው ያምራል !!እናመሰግናለን
ቆንጆ ስራ ነው። ለሌላ አርቲስቶችም አስተማሪ የሆነ ነው። በርታ ወንድማችን።
😁😁የባዳ እርኝ ባዲ ዘመን እነባዳ ለጣሊያን ሲሸረጉድ ጀግናው በላይ ዘለቀ ጣሊያንን ያበርከከ ጀግና
የነፍጠኞች አማራ ልጅ መሆኔ ሁሌም ያኮራኛል
ዘራፍ ያዝ እንግዲህ የሀገሬ ጀግና