ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የማስተር ድግሪ አስተማሪየ ሰላምክን ያብዛልኝ የሰራዊት ጌታ ነፍሴን በከፍተኛ ምአረግ ልታስመሪቃት ነው መምህሬ እንኳን ደስ ያለክ የዘራሀው ዘር በአለም ላይ እያሸተ ነው እግዚአብሔር አምላክ በሰፊው እንድትዘራ ላንተ እርስት ሰጥሀል በረታ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አሳድሯል
እዉነት ነዉዉዉዉዉዉ
እውነት ነው
እውነትሽ ነው እማ
ትክክል እህታችን ከዛም በላይ ነው እህቴ
አሜን
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህርችን በጥማ ያሰዝነላ😥😥😥😥👏👏👏
መምህር ተስፈዬ እንኳን ደህና መጣህመምህር ባንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
በሱስ ዉስጥ ሆነዉ እንደምንም ቢመረቁ ራሱ፣ መጥፎ ሱሳም ሰራተኛ፣ ሙሰኛ ወይም ክፉ ባለስልጣን ይሆናሉ። ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር መዓሪ ነዉ የእዉነት የሱን ዉለታ ሳስበዉ ዉስጤ በእንባ ተሞላ በጣም ደስስስስ የሚል ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ሁሌም ከኛ ጋር ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይመስገን የህታችንን ልቦና የመለሰ ለኛም ይድረስልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏
መምህራች ቃለ ህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልንእግዝአብሔር እንደ በደላችን እንደ ክፋታችን አላጠፋነም ፣ማዓቱ የራቀ ምህረቱ የቀረበ ነዉእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
አሜን መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን
ወይኔ የግቢ ህይወት እንደዚህ ነው እንኳን ቀረብኝ የኔ ዮኒቪርስቲ ስደቴ ነው ማስተሬን አስዞኛል ተመስጌን አምላኬ ላተ ምን ይሳነሀል
ክክ ክክክ
ለካ ወንድሞቼም የዩንበርስቲ ጉድ እሄ እንደሆነ ስላወቁ ነው ገና ሳልፈተን አትገቢም ቁርጥሽን እወቂ ብለው የከለከሉኝ በስመአብ በጣም ነው የሚያሳዝነው እሄ ሁሉ መከራ ስቃይ ጌታ ሆይ እንኳን ቀረብኝ
በእውነት እጂግ በጣም የሚገርም ነው መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን አልተማርሁ እንኳንም ደንቆሮ ሆንኩ እንኳንም ስደት መጣህ ስደት እኮ ምርጥ ትምህርት ቤቴ ናት ምርጥ ዩንፈርስቲ ነች መድኃኒአለም እንኳንም መስደት ቀጣኝ አስተማረኝ ሀይማኖቴን በስደት አወኩ እግዚአብሔር ይመሥገን ባለታሪኳ ግን በጣም ዘግናኝ ሂወት ነው ያሳለፈችው ቢሆንም ይህም በንስሃ ይታለፋል ለሌሎች ትምህርት ነው ሳይፈተን ማንም ይቺን አለም አይሰናበትም ባንድም በሌላም እግዚአብሔር ምላክ በፈተና ፅኑአን ያድርግን መልካም ቀን⛪
በጣም በጣም አሳዘነኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን
ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።በጣምእሳዘነኝ።እግዚአብሔር ለሁላችንምማስተዋልይስጠን።መምህራችን።
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ጀግና በርታ ከስደት ስመለስ እደማገኝህ ተስፉ አለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀደልኝ በእውነት እግዚአብሔርን አመሰገነዋለሁ፡፡የኔ እህት እኔ ህይወቴ ምስቅልቅል ያለ ነዉ ፅጌ ማርያም እያልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ
መምህር ስለ እርሶዎ እግዚአብሔርን ስንቴ አመሰገንኩ ፀጋው ይብዛሎት😇😇
በጣም አሳዛኝ ነገር ነው #እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን 😭😭😭
Yywyy,yyywywyyyys,,waa
በጣም አሳዛኝ ነገር ነዉ እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልስን 🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢
ቃለህይወት የአሰማልን መምህር
ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን እግዚብሔር ይጠብቅህ ባልህቡት ፀጋውን ያብዛልህ
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው
በእውነት ከባድ ነው የሰው ልጅ ፈተና አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እደበደላችን ሳይወን እደቸርነትክ ይቅር በለን አባትወይ 😭😭😭😭😭
ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ እውነት በጣም ነው ትምህርት ይገርማል ያለውቅነውን እያሳወከነው ። ተባረክ
በትክክል መምህር በጣም ለጆሮ የሚዘገንኑ የህክምና ሰህተትን በተደጋጋሚ የምንሰማው በዚህ የተነሳ አደለ ይህው ሰንቱን ሰው ቤት ውሰጥ አልጋ እንዲይዝ እና ያለጊዜው እንዲሞት አደረጉ ቤት ይቂጠረው!!!
ይሄማ ከባድ ነው ይሄ ዩኒቨርስቲ አይባልም ባብሎን ነው እንጂ አቤቱ ጌታ ሆይ አንዴት ቻይ ነህ ይቅር በለን።
ልጄን ኢበርስቲ አላስገኘም
@@salemdemek3548 እንደዛ አይባልም ፀሎት ስግደት ፆም ማስተማር ነው ከህፀንነታቸው የሚጠብቀው እግዚአብሔር ነው።
ማምህራችን እንኳን ሠለማጠክእ ፈጠርአንታ ስለሰጠን አማስግነለው ዘርክ ይበራክ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💒💒🙏
መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር አምላካችን የሁላችንንም ልባችን አይናችን አስተሳሰባችን ይስበር ።
ቃል ህይወት የስመዐልና መ/ር
እግዚሐቤር ሐጼትን እንጅ ሀጼተኞችን አይጠላም በሀሐፄት ብንረክስም እግዛቤሔርግን ልጆቹን አይተውም ሁለችንም ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን የስተማረን የገሰፀን የሀያሉ ልኡል አግዚሐቤር ስም የተመሰገነ ህን
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዜዬብሄር ይጠብቅህ መምህር ተሰፍዬ አበራ እዴሜኬን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባራክልክ ቃለሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ለመንግሰት ሰማያት ያዎርሰክ ኑርልን ይገርማል እፁብ ድንቅ የምላክ ሥራ ከብር ለድንግል ማሪዬም ልጅ ለየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን ደሰ ይላል
እንዳኔ ግራ የገባኝ ስንቱ አለ እግዚአብሔር ቸርነትህ አብዛልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን አማ ፍቅር ከነቤተሰቦቹ ትጠብቅሀ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ መቀየር ወደ አራሳ መመለሳ አግዚአብሔር ይመስገን ሰዉ ወዶ አንዲህ አይሆንም ግን አንዲህ ምአመናኑን በማሳሳት ስንቱ ቤተ ህይወቱ ተበላሽቶ የቀረ ቤት ይቁጠረዉ ሁሉም አባቶች አንድ አይደሉም አግዚአብሔር አንዲህ የሚያደርጉትን ልቦና ይስጣቸዉ
ብእውነት ቃል ህይውት ያስማልን መምህር ተሰፍይ
Memihir betam yigermal Egziabher Amlak kegna gar yihun Tebarek
በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ጎብኛት
መምህር እኔ ባገኝህ ድስ ይለኝ ነበር እኔም በሀፃት የተጨማልኩኩ ነው እባካችሁ ፀልዩልኝኝኝ
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ይገርማን የኔ የኒቭርሴት እዲህም አለ እዴ ይገርማን መስድዴን ወድድሁት
በስመአም ይሄ ደሞ ከባድ ነው በቃ የክፍለ ሀገር ልጆች በዚህ አይን ብዙ ይጠፋሉ ጌታ ሆይ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
በጣም በጣም ይገርማል ማስተዋል ይስጠን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረንእግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን
መምህር ፀጋውን ያብዛሎት
Amen,amen,amen,amen, amen,amen,amen, amen,amen,amen, amen,amen,amen👏👏👏🙏🙏🙏
ተስፋ ስላሴ የኔ መምህረ ጀግናዉ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ!!🙏🙏🙏
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን
መምህር ራጀም እድሜ ጤነ ያስጥልን በንተ ላይ አድሮ ያሰተማርን የእግእዚቤሄር ሰም የተመሰገን ይሆን አው አሎ እኔ አቀለዉ እንድሁም እንደነሷ አራድየለም😢😢😢
መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
እንካን ደናመጡ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የኛ ሀፂያት ማለቂያ የለውም ይህም አለ
በስመ አብ ዩኒቨርስቲም እንድዚህ አለዴ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በጣም ከባድ ነው
እሚገርም ገጠመኝ ነው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን 🙏
Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye 👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልንበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሰላም መምህርችን በጣም ያሳዝናል እግዚአብር ልቡና ይስጣችዉ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
እያመመኝ ነው የሰማሁት ባለመማሬ አዝን ነበር
ሲቆጨኝ ነበር እንኳንም አልገበሁ በልጅነቴ ነው የዳሩኝ
@@salemdemek3548 አራ እኳን አልገባሁ ድሮ ዮቨርስቲ ትግቤለሽ ሲሉኝ እኳን እኔ የወረወርኩት ድንጋይም አይገበም እል ነበር እውነት ሆነልኝ ከአሥር አቆርጬ ስደቴን ቀመሥኩ
በጣም ይገርማል በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ስንቱነገር አስተማርከን ስንት ነገር አለ በየቤቱ ውይ ጉድ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም በምክንያት ያስተምራል እግዚአብሔር ምን ያህል ብውደን ነው በስደት ተምረን ነቅተን ተመልስን ቃሉ መስማት ማለት ትልቅ ነገር ነው ብዙ ስው ህይወታችን ተቀየረዋል በእውነት እናመስግናለን መምህራችን
በሰይጣን የመጣ ገንዘብ ወይም ንብረት አንድ ቀን ይጠፍል ጥቅሙ የቀረ ለትለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
መምህር እረጂም እድሜና ጤና እመቤቴ ትስጥልን በጣም ከባድነዉ አለ መማር ይሻላል እዉነት እንደዚህ ከመሆንስ
አቤቱ ማረን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ
ቃለህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ሆይ እርኩ መንፈስን ይሰርልን
Amen amen amen memiherachin ijigi astmari temrtinew ydikamkin waga ydingil Maryam liji yikflki 🙏🙏🙏😭😭😭😭
መምኸር ቃለኸወት ያሰማልን የመምኸር ግርማን አሁን ያሉበትን አድራሻ ብትነግሩን ?
በደንብ አያዳመጥን ነው።መምህር
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey ema fekr Eent kefeu negr tebkeki yene Abet merhey Aelmk hoy mehru yeker bebln sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምኑን ተማሩ ጠፉ በቁማቸው ሞቱ የሀገር ሸክም ሆኑ ማለት ነው ወጣቱ ጠፍቱዋል ልቦና ይስጣቸው እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን ወደቤተክርስቲያን ውሰዱ
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉትን ያብዞሎት
እኔ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ነው የተመረኩት ይሄን ያክል ነገር የለም እኔ አላቅም እኔ በሀይማኖቴ ጠንካራ አይደለሁም ፈጣሪ ጠበቅኝ እኔጅ
ይገረማል መጨረሻዉን ያሣምረዉ
አይ ሰው ከንቱ በጣም ያሳዝናል በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልንብ ድንግል ትጠብቅልን።ወለተ ኪዳን ነኝ በጾለትህ እስበኝ
የዛሬውስ ልቤን አልጎዳውም፣አላሳዘነኝም።እኔ መቼም ከአይምሮየ የማይጠፋው በእንባ ጭምር የማስባት ያቺ የኢልሙናቲ ድርጅት ውስጥ ገብታ በመኪና አደጋ ሂወቷ ያፈው ልጅ ናት ሁሌም በፀሎት አስባታለሁ።በቅርቡ ደሞ ሁለቱ ወንድማማቾ የሞተው ልጅን በቁጭት ነው የምገበገበው ሴጣንን ለመበቀል ያነሳሳኛል
በርች
የኢሊሙናቲዋ ገጠመኝ ሰንት ነው?
@@መንከምትግራይ-ቀ4ከ ገጠመኝ 70 ነው።
የእኔ ውድ ለሞተ ሰው ምን ተብሎ ነው ሚፀለያው?እኔ አበቴ ሞቶል ግን ገነት ይሁን ሲኦል አለቅም
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል እኔጃ ስሟንም እንኳን ስለማላውቀው ስሰግድ ታሪኳን በልቤ እያሰብኩ ነብሷን ማር በወላጅ ስህተትና በማታውቀው ተይዛ ነው ነብሷን የገበረችለት ብየ እሰግዳለሁ።አንቺ ግን የአባትሽን ስም እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ የምትወጂውን ፀሎት ፀልይላቸው፣ምፅዋትም በስማቸው ስጪ አባቴን ነብስ ይማር እያልሽ ለኔቢጤ አብይ።እኔ ሳስባት እንባየን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ ልቤ በቁጭት ይቃጠላል።ሀገር ስገባ ስሟን ካገኘሁ በስሟ እመፀውታለሁ ካላገኘሁ ታሪኳን በማሰብ ብቻ እመፀውታለሁ፣ሱባየም እገባላታለሁ ሴጣንን በእመቤታችን አማላጅነት ነብሷን እንነጥቀዋለን እኔ ለደቂቃም አረሳተም።እንዲህ ስል ግን እኔ ነፃ ሆኜ አይደለም እኔም በከባድ ተይዣለሁ ግን እድሜ ለመምህር ተስፋየ ነበሴን አትርፌአለሁ ቀኝ እግሬን ያመኝ ነበር እንደበረዶ ይቀዘቅዘኝ ነበር፣አንዳንዴም በድን ይሆን ነበር በመርፌም ብወጋው አያመኝም ነበር መቁጠሪያ እንኳን የለኝም በገመድ ስገርፈው ጠቆረና በሀይለኛው አሳከከኝ ወደ ታፋየ ተሸጋገረ ለማለት የፈለኩት ሳያውቁ ያመለጡንን ሰዎች እናስቀድም።
ስሙኝማ ትላንት የመምህር ግርማ ልጅ ሞሚና ኢብራሂም የምትባል ልጅ የመምህርን ትምህርት ስታይ በህልም ታያቸው ነበር ታድላ ነው እኔ ግን መምህርን ማየት አልችልም አልያም ደሞ ይኸው በጦርነት ከአመት በላይ ሆነኝ እና እኔም የእግዚአብሔር መንፈስ ርቆኝ ይሆን እንደ እላለሁ ደግሞ ለራሴ እመልሳለሁ ምክንያቱም አንዳንድ ጥሩ ምልክቶች አያለሁ ደስ ይለኛል ሁሌም ስራዬ ይከናወናል በቃ ጥሩ ነገር እያየሁ ነው ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማረን ለነገሩ ንስሐ አልገባሁም ሱባኤ አላያዝኩም ገና ብዙ ነገር ይቀረኛል እላለሁ ደሞ
እኔም እንደ አንቺው ነኝ በርቺ ተራችን ሲደርስ እናያቸዋለን አይዞሽ
ዋናው ነገር እኮ እሳቸውን ማየትሽ አይደለም ፥ እሳቸው ያስተማሩትን ትምህርት በህይወትሽ ተግብረሽ ወድ እግዚአብሔር መቅረብሽ ነው።
እኔም እንዳችው ነኝ እከታተላለሁ ግን ማፊ ፋይዳ ነው ከልተገበርነው በህልማችን ማየቱ ብቻ በቂ አይደለም አብዝተን መስገድ አብዝተን መፀለይ ነው የዚች እኮ ሀይማኖቷም ሌላ ስለሆነ ወደ ክርስትና ልትመለስ ስላሰበችበት የመጨረሻ ተጨንቋል መንፈሱ ለዛም ጭምር ይመስለኛል።
መምሕር እንኳን በሰላም መጣሕ
ውይ መታደልህ መምህር የሰው ህይወት ነፍስ ማዳን መታደል ነው ፀጋውን ብዝት እድሜውን ጭምር ያርግልህ
ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለንበጣም የሰዝናል
በጣም ያሳዝናል መጨርሻውን ያሳምርው።
እንዴ መምህር በስማኣብ እንደዝህ ነዉ ዩንቨሪስት እንኳንም ኣልሀድኩ እንኳንም ስደት መጠሁኝ እንዴ መምህር እኔ እኮ ጋደኞቼ ዩንቨሪስት ገብቶዉ ለምንድነዉ ሰደት የመጣሁት እያልኩኝ በራሴ ኣዝን ነበሪ ለካ እንደዝህም ኣለ ዩንቨሪስት እንደዝህ ከሆነማ ባፍንጫዉ ይውጣ እንኳንም ስደት መረጥኩኝ
የክርስቶስ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ይቅርታ አድርግልን በጣም ያናድዳል እሳ ነፃ wetach yabelashchachew snasb ያማል ብዙ ነገር ተስፋ ያሰቆርጣል ያማል በጣም ግራ ያጋባል...
የመምህር እንኳን ደና መጣህ እባክህን መምህር ፈልጌህ ነበር እና መጨረሸው አምሳ ሁለት የዱባይ ቁጥር ነው እባክህን ወንድሜ
መምህራችን አንድ ብቻ እኮ ሆንክብን አስተማሪው በሙሉ ወንጌል ያስተምራል በየትኛው ጭንቅላታችን እናዳምጠው ወንጌሉን
EGIZIAABIHER yimesgen Memihir be Ante mikiniyat yesintochachin Hiwot endetelewete bet yiquterew Qale Hiwot Yasemalin.
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ልጆችህን አስበን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ግን አንድ አስጨናቂ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ዉድ የመምህር ተከታታዮች እኔ ያለሁት ዱባይ ነዉ እና የኮሮና ክትባት ተጀምሯል ይህ ነገር እንዴት ታዩታላቹህ ትንቢቱ እየተፈጸመ ነዉ? እንዴት ነዉ እባካቹህ የምታቁ ንገሩኝ ሰዎቼን እንዴት ላሳምናቸዉ
ሁል ጊዜ ትዝ የምትለኝ. ያቺ የኢሉሚናቲ. አባል ሆና. በመኪና አደጋ የሞተችው ደግሞ. ወንድሙን አልሰማም ብሎ የሞተው ደግሞ ያቺ. ልጁን እንዲሞት አደረገችበት ቦታ ላይ. በመኪና አደጋ የሞተችው በጣም ያሳዝናሉ ምክንያቱ ክፉው መንፈስ . ከነነፍሳቸው ስለሆነ የወሰዳቸው. አባቴ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ነፍሳቸውን ያስምርልን
Egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh memihir kalhwet yasmalen betam ysznl ewnet new memheri 😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን. እንደዚህ ያለውን ነገር ሰው እዲማርበት. እንድንማርበት. ማድረግህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እንዴው እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ መምህራችን. በጣም ይገርማል. እየተማርን እንዲህ አይነት ስራ የምንሰራ ከሆነ. አለመማር ይሻላል. እግዚአብሄር ይማረን ይቅር ይበለን. ኢቨርስቲ. መሆኑን ትቶ ባቢሎን ሆኗል ማለት ነው.
እግዚአብሄር ፍቅር ነዉ ፍቅርም አግዚአብሄር ነዉቸርነትህ ብዙ አምላክ ነህና አምላኬ ሆይ በዚህ አይነት ሂወትያሉትን ወገኖቻችንን አንተ በቸርነህ አዉጣቸዉ በቃ በለን የድህነት ቀን አምጣልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለንሰሀ ሞት አብቃን
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚያሳዝ ነው ዩኒቨርሲቲ እንደዚህ አይመስለኝም ነበረ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችን አያሳምርልን
አቤት የኛ ነገር ይገርማ በከተማው ይከን ያክል ብክለት ካለ። በገጠሩስ መምህር እኔ አተን ለማግኘት ከውጪ ልመጣ ነው እባክን በምን እደማገኝህ ምልክት ስጠኝ። ኮሜንት ካነበብከው
እዛው ሆነሽ በቅድሚያ መንፈሱን እሰሪና ከዛ ትመጫለሽ አለበለዚያ ግን ገና ስታቅጂ ያከሽፍብሻል
@@memihirtesfayeabera መምህር የታሰረ ነው መምህር እኔ ለሱ ብቻ አደለም ስራዬም ተመላላሽ ስለሆነ ችግር የለም ብቻ እዳገኝህ ፍቀድልኝ
Me always im so Happy 😃
Min Gude new emesemaw? Egziabhir endet new yemitagesen ?
Kalee Hiweet yasmaalen Wendmacheen .
Bexam taqiyarebatalew memehire egzihabihere zemanehen yabarakehi Abatachenen memehire grima wondimu egzihabihere erijim Edima kaxena yasexalen tsigawen yabizalachew zamanachewen yebarekachew
የመምህር ተስፍዬን ስልክ ሚያቅ ካለ በማርያም ልያዛችሁ ላኩልኝ
መምህር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በኛ ሰፈር ብዙ ግዜ ህፃን ልጅ ሲውለድ ከ አንድ አመት ወይም ከሁለት አመት በኃላ የሰው አይን እንዳይበላት ወይ ደግሞ አይን ሰብ እንውጠላት እየተባለ የደሮ እንቁላል እና አንድ ደሮ ነጭ ወይም ቀይ ተብሎ ይወሰዳል ወደ ሰውየው ይመስለኛል ሰውዮው ቄስ ነው እና ምንድነው እሄ መምህር
ስልክህ አይሰራም ሁል ጊዜ ቢዚ ነው ቢያንስ ለ 3 ወራት ያህል ሞክሬያለሁ ግን አንድም ቀን ተሳክቶልኝ አያውቅም
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ... እዚህ ቤት ውስጥ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ መምህር ተስፋዬን ለመርዳት ይህንን ቪዲዮ ስትመለከቱ በየመሀሉ የሚመጡ ማስታወቂያዎችን (skip ) የሚል ይመጣል ማስታወቂያው እስኪያልፍ ከጠበቃችሁ መምህር ይጠቀማል ማለት ነው ግን skip ⏭ የሚለውን ከተጫናችሁ ምንም አይጠቀምም ማለት ነው ስለዚህ ሙሉውን ቪዲዮ በማየት መምህርን መርዳት ይችላል :: በተረፈ ሁሉም ትምህርቶች የኛ ሂወት ናቸው ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !
አንዳንዱ ጥፋት ወይም ድርጊት ለሌሎች እንደ ዘዴ እንዳይሆን፤ ሥጋት አለኝ፤ ዝርዝር ባይሆንስ።
የማስተር ድግሪ አስተማሪየ ሰላምክን ያብዛልኝ የሰራዊት ጌታ ነፍሴን በከፍተኛ ምአረግ ልታስመሪቃት ነው መምህሬ እንኳን ደስ ያለክ የዘራሀው ዘር በአለም ላይ እያሸተ ነው እግዚአብሔር አምላክ በሰፊው እንድትዘራ ላንተ እርስት ሰጥሀል በረታ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አሳድሯል
እዉነት ነዉዉዉዉዉዉ
እውነት ነው
እውነትሽ ነው እማ
ትክክል እህታችን ከዛም በላይ ነው እህቴ
አሜን
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህርችን በጥማ ያሰዝነላ😥😥😥😥👏👏👏
መምህር ተስፈዬ እንኳን ደህና መጣህ
መምህር ባንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
በሱስ ዉስጥ ሆነዉ እንደምንም ቢመረቁ ራሱ፣ መጥፎ ሱሳም ሰራተኛ፣ ሙሰኛ ወይም ክፉ ባለስልጣን ይሆናሉ።
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር መዓሪ ነዉ የእዉነት የሱን ዉለታ ሳስበዉ ዉስጤ በእንባ ተሞላ በጣም ደስስስስ የሚል ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ሁሌም ከኛ ጋር ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይመስገን የህታችንን ልቦና የመለሰ ለኛም ይድረስልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏
መምህራች ቃለ ህወት ያሰማልን
ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
እግዝአብሔር እንደ በደላችን እንደ ክፋታችን
አላጠፋነም ፣ማዓቱ የራቀ ምህረቱ የቀረበ ነዉ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
አሜን መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን
ወይኔ የግቢ ህይወት እንደዚህ ነው እንኳን ቀረብኝ የኔ ዮኒቪርስቲ ስደቴ ነው ማስተሬን አስዞኛል ተመስጌን አምላኬ ላተ ምን ይሳነሀል
ክክ ክክክ
ለካ ወንድሞቼም የዩንበርስቲ ጉድ እሄ እንደሆነ ስላወቁ ነው ገና ሳልፈተን አትገቢም ቁርጥሽን እወቂ ብለው የከለከሉኝ በስመአብ በጣም ነው የሚያሳዝነው እሄ ሁሉ መከራ ስቃይ ጌታ ሆይ እንኳን ቀረብኝ
በእውነት እጂግ በጣም የሚገርም ነው መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን አልተማርሁ እንኳንም ደንቆሮ ሆንኩ እንኳንም ስደት መጣህ ስደት እኮ ምርጥ ትምህርት ቤቴ ናት ምርጥ ዩንፈርስቲ ነች መድኃኒአለም እንኳንም መስደት ቀጣኝ አስተማረኝ ሀይማኖቴን በስደት አወኩ እግዚአብሔር ይመሥገን ባለታሪኳ ግን በጣም ዘግናኝ ሂወት ነው ያሳለፈችው ቢሆንም ይህም በንስሃ ይታለፋል ለሌሎች ትምህርት ነው ሳይፈተን ማንም ይቺን አለም አይሰናበትም ባንድም በሌላም እግዚአብሔር ምላክ በፈተና ፅኑአን ያድርግን መልካም ቀን⛪
በጣም በጣም አሳዘነኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን
ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።በጣምእሳዘነኝ።እግዚአብሔር ለሁላችንምማስተዋልይስጠን።መምህራችን።
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ጀግና በርታ ከስደት ስመለስ እደማገኝህ ተስፉ አለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀደልኝ በእውነት እግዚአብሔርን አመሰገነዋለሁ፡፡
የኔ እህት እኔ ህይወቴ ምስቅልቅል ያለ ነዉ ፅጌ ማርያም እያልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ
መምህር ስለ እርሶዎ እግዚአብሔርን ስንቴ አመሰገንኩ ፀጋው ይብዛሎት😇😇
በጣም አሳዛኝ ነገር ነው #እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን 😭😭😭
Yywyy,yyywywyyyys,,waa
በጣም አሳዛኝ ነገር ነዉ እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልስን 🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢
ቃለህይወት የአሰማልን መምህር
ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን እግዚብሔር ይጠብቅህ ባልህቡት ፀጋውን ያብዛልህ
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው
በእውነት ከባድ ነው የሰው ልጅ ፈተና አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እደበደላችን ሳይወን እደቸርነትክ ይቅር በለን አባትወይ 😭😭😭😭😭
ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ እውነት በጣም ነው ትምህርት ይገርማል ያለውቅነውን እያሳወከነው ። ተባረክ
በትክክል መምህር በጣም ለጆሮ የሚዘገንኑ የህክምና ሰህተትን በተደጋጋሚ የምንሰማው በዚህ የተነሳ አደለ ይህው ሰንቱን ሰው ቤት ውሰጥ አልጋ እንዲይዝ እና ያለጊዜው እንዲሞት አደረጉ ቤት ይቂጠረው!!!
ይሄማ ከባድ ነው ይሄ ዩኒቨርስቲ አይባልም ባብሎን ነው እንጂ አቤቱ ጌታ ሆይ አንዴት ቻይ ነህ ይቅር በለን።
ልጄን ኢበርስቲ አላስገኘም
@@salemdemek3548 እንደዛ አይባልም ፀሎት ስግደት ፆም ማስተማር ነው ከህፀንነታቸው የሚጠብቀው እግዚአብሔር ነው።
ማምህራችን እንኳን ሠለማጠክእ ፈጠርአንታ ስለሰጠን አማስግነለው ዘርክ ይበራክ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💒💒🙏
መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር አምላካችን የሁላችንንም ልባችን አይናችን አስተሳሰባችን ይስበር ።
ቃል ህይወት የስመዐልና መ/ር
እግዚሐቤር ሐጼትን እንጅ ሀጼተኞችን አይጠላም በሀሐፄት ብንረክስም እግዛቤሔርግን ልጆቹን አይተውም ሁለችንም
ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን የስተማረን የገሰፀን የሀያሉ ልኡል አግዚሐቤር ስም የተመሰገነ ህን
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዜዬብሄር ይጠብቅህ መምህር ተሰፍዬ አበራ እዴሜኬን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባራክልክ ቃለሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ለመንግሰት ሰማያት ያዎርሰክ ኑርልን ይገርማል እፁብ ድንቅ የምላክ ሥራ ከብር ለድንግል ማሪዬም ልጅ ለየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን ደሰ ይላል
እንዳኔ ግራ የገባኝ ስንቱ አለ እግዚአብሔር ቸርነትህ አብዛልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን አማ ፍቅር ከነቤተሰቦቹ ትጠብቅሀ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ መቀየር ወደ አራሳ መመለሳ አግዚአብሔር ይመስገን ሰዉ ወዶ አንዲህ አይሆንም ግን አንዲህ ምአመናኑን በማሳሳት ስንቱ ቤተ ህይወቱ ተበላሽቶ የቀረ ቤት ይቁጠረዉ ሁሉም አባቶች አንድ አይደሉም አግዚአብሔር አንዲህ የሚያደርጉትን ልቦና ይስጣቸዉ
ብእውነት ቃል ህይውት ያስማልን መምህር ተሰፍይ
Memihir betam yigermal Egziabher Amlak kegna gar yihun Tebarek
በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ጎብኛት
መምህር እኔ ባገኝህ ድስ ይለኝ ነበር እኔም በሀፃት የተጨማልኩኩ ነው እባካችሁ ፀልዩልኝኝኝ
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ይገርማን የኔ የኒቭርሴት እዲህም አለ እዴ ይገርማን መስድዴን ወድድሁት
በስመአም ይሄ ደሞ ከባድ ነው በቃ የክፍለ ሀገር ልጆች በዚህ አይን ብዙ ይጠፋሉ ጌታ ሆይ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
በጣም በጣም ይገርማል ማስተዋል ይስጠን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን
እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን
መምህር ፀጋውን ያብዛሎት
Amen,amen,amen,amen, amen,amen,amen, amen,amen,amen, amen,amen,amen👏👏👏🙏🙏🙏
ተስፋ ስላሴ የኔ መምህረ ጀግናዉ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ!!🙏🙏🙏
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን
መምህር ራጀም እድሜ ጤነ ያስጥልን በንተ ላይ አድሮ ያሰተማርን የእግእዚቤሄር ሰም የተመሰገን ይሆን አው አሎ እኔ አቀለዉ እንድሁም እንደነሷ አራድየለም😢😢😢
መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
እንካን ደናመጡ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የኛ ሀፂያት ማለቂያ የለውም ይህም አለ
በስመ አብ ዩኒቨርስቲም እንድዚህ አለዴ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በጣም ከባድ ነው
እሚገርም ገጠመኝ ነው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን 🙏
Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye 👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሰላም መምህርችን በጣም ያሳዝናል እግዚአብር ልቡና ይስጣችዉ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
እያመመኝ ነው የሰማሁት ባለመማሬ አዝን ነበር
ሲቆጨኝ ነበር እንኳንም አልገበሁ በልጅነቴ ነው የዳሩኝ
@@salemdemek3548 አራ እኳን አልገባሁ ድሮ ዮቨርስቲ ትግቤለሽ ሲሉኝ እኳን እኔ የወረወርኩት ድንጋይም አይገበም እል ነበር እውነት ሆነልኝ ከአሥር አቆርጬ ስደቴን ቀመሥኩ
በጣም ይገርማል በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ስንቱነገር አስተማርከን ስንት ነገር አለ በየቤቱ ውይ ጉድ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም በምክንያት ያስተምራል እግዚአብሔር ምን ያህል ብውደን ነው በስደት ተምረን ነቅተን ተመልስን ቃሉ መስማት ማለት ትልቅ ነገር ነው ብዙ ስው ህይወታችን ተቀየረዋል በእውነት እናመስግናለን መምህራችን
በሰይጣን የመጣ ገንዘብ ወይም ንብረት
አንድ ቀን ይጠፍል ጥቅሙ የቀረ ለት
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
መምህር እረጂም እድሜና ጤና እመቤቴ ትስጥልን በጣም ከባድነዉ አለ መማር ይሻላል እዉነት እንደዚህ ከመሆንስ
አቤቱ ማረን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ
ቃለህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ሆይ እርኩ መንፈስን ይሰርልን
Amen amen amen memiherachin ijigi astmari temrtinew ydikamkin waga ydingil Maryam liji yikflki 🙏🙏🙏😭😭😭😭
መምኸር ቃለኸወት ያሰማልን የመምኸር ግርማን አሁን ያሉበትን አድራሻ ብትነግሩን ?
በደንብ አያዳመጥን ነው።
መምህር
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey ema fekr Eent kefeu negr tebkeki yene Abet merhey Aelmk hoy mehru yeker bebln sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምኑን ተማሩ ጠፉ በቁማቸው ሞቱ የሀገር ሸክም ሆኑ ማለት ነው ወጣቱ ጠፍቱዋል ልቦና ይስጣቸው እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን ወደቤተክርስቲያን ውሰዱ
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉትን ያብዞሎት
እኔ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ነው የተመረኩት ይሄን ያክል ነገር የለም እኔ አላቅም እኔ በሀይማኖቴ ጠንካራ አይደለሁም ፈጣሪ ጠበቅኝ እኔጅ
ይገረማል መጨረሻዉን ያሣምረዉ
አይ ሰው ከንቱ በጣም ያሳዝናል በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልንብ ድንግል ትጠብቅልን።ወለተ ኪዳን ነኝ በጾለትህ እስበኝ
የዛሬውስ ልቤን አልጎዳውም፣አላሳዘነኝም።እኔ መቼም ከአይምሮየ የማይጠፋው በእንባ ጭምር የማስባት ያቺ የኢልሙናቲ ድርጅት ውስጥ ገብታ በመኪና አደጋ ሂወቷ ያፈው ልጅ ናት ሁሌም በፀሎት አስባታለሁ።በቅርቡ ደሞ ሁለቱ ወንድማማቾ የሞተው ልጅን በቁጭት ነው የምገበገበው ሴጣንን ለመበቀል ያነሳሳኛል
በርች
የኢሊሙናቲዋ ገጠመኝ ሰንት ነው?
@@መንከምትግራይ-ቀ4ከ ገጠመኝ 70 ነው።
የእኔ ውድ ለሞተ ሰው ምን ተብሎ ነው ሚፀለያው?እኔ አበቴ ሞቶል ግን ገነት ይሁን ሲኦል አለቅም
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል እኔጃ ስሟንም እንኳን ስለማላውቀው ስሰግድ ታሪኳን በልቤ እያሰብኩ ነብሷን ማር በወላጅ ስህተትና በማታውቀው ተይዛ ነው ነብሷን የገበረችለት ብየ እሰግዳለሁ።አንቺ ግን የአባትሽን ስም እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ የምትወጂውን ፀሎት ፀልይላቸው፣ምፅዋትም በስማቸው ስጪ አባቴን ነብስ ይማር እያልሽ ለኔቢጤ አብይ።እኔ ሳስባት እንባየን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ ልቤ በቁጭት ይቃጠላል።ሀገር ስገባ ስሟን ካገኘሁ በስሟ እመፀውታለሁ ካላገኘሁ ታሪኳን በማሰብ ብቻ እመፀውታለሁ፣ሱባየም እገባላታለሁ ሴጣንን በእመቤታችን አማላጅነት ነብሷን እንነጥቀዋለን እኔ ለደቂቃም አረሳተም።እንዲህ ስል ግን እኔ ነፃ ሆኜ አይደለም እኔም በከባድ ተይዣለሁ ግን እድሜ ለመምህር ተስፋየ ነበሴን አትርፌአለሁ ቀኝ እግሬን ያመኝ ነበር እንደበረዶ ይቀዘቅዘኝ ነበር፣አንዳንዴም በድን ይሆን ነበር በመርፌም ብወጋው አያመኝም ነበር መቁጠሪያ እንኳን የለኝም በገመድ ስገርፈው ጠቆረና በሀይለኛው አሳከከኝ ወደ ታፋየ ተሸጋገረ ለማለት የፈለኩት ሳያውቁ ያመለጡንን ሰዎች እናስቀድም።
ስሙኝማ ትላንት የመምህር ግርማ ልጅ ሞሚና ኢብራሂም የምትባል ልጅ የመምህርን ትምህርት ስታይ በህልም ታያቸው ነበር ታድላ ነው እኔ ግን መምህርን ማየት አልችልም አልያም ደሞ ይኸው በጦርነት ከአመት በላይ ሆነኝ እና እኔም የእግዚአብሔር መንፈስ ርቆኝ ይሆን እንደ እላለሁ ደግሞ ለራሴ እመልሳለሁ ምክንያቱም አንዳንድ ጥሩ ምልክቶች አያለሁ ደስ ይለኛል ሁሌም ስራዬ ይከናወናል በቃ ጥሩ ነገር እያየሁ ነው ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማረን ለነገሩ ንስሐ አልገባሁም ሱባኤ አላያዝኩም ገና ብዙ ነገር ይቀረኛል እላለሁ ደሞ
እኔም እንደ አንቺው ነኝ በርቺ ተራችን ሲደርስ እናያቸዋለን አይዞሽ
ዋናው ነገር እኮ እሳቸውን ማየትሽ አይደለም ፥ እሳቸው ያስተማሩትን ትምህርት በህይወትሽ ተግብረሽ ወድ እግዚአብሔር መቅረብሽ ነው።
እኔም እንዳችው ነኝ እከታተላለሁ ግን ማፊ ፋይዳ ነው ከልተገበርነው በህልማችን ማየቱ ብቻ በቂ አይደለም አብዝተን መስገድ አብዝተን መፀለይ ነው የዚች እኮ ሀይማኖቷም ሌላ ስለሆነ ወደ ክርስትና ልትመለስ ስላሰበችበት የመጨረሻ ተጨንቋል መንፈሱ ለዛም ጭምር ይመስለኛል።
መምሕር እንኳን በሰላም መጣሕ
ውይ መታደልህ መምህር የሰው ህይወት ነፍስ ማዳን መታደል ነው ፀጋውን ብዝት እድሜውን ጭምር ያርግልህ
ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
በጣም የሰዝናል
በጣም ያሳዝናል መጨርሻውን ያሳምርው።
እንዴ መምህር በስማኣብ እንደዝህ ነዉ ዩንቨሪስት እንኳንም ኣልሀድኩ እንኳንም ስደት መጠሁኝ እንዴ መምህር እኔ እኮ ጋደኞቼ ዩንቨሪስት ገብቶዉ ለምንድነዉ ሰደት የመጣሁት እያልኩኝ በራሴ ኣዝን ነበሪ ለካ እንደዝህም ኣለ ዩንቨሪስት እንደዝህ ከሆነማ ባፍንጫዉ ይውጣ እንኳንም ስደት መረጥኩኝ
የክርስቶስ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ይቅርታ አድርግልን በጣም ያናድዳል እሳ ነፃ wetach yabelashchachew snasb ያማል ብዙ ነገር ተስፋ ያሰቆርጣል ያማል በጣም ግራ ያጋባል...
የመምህር እንኳን ደና መጣህ እባክህን መምህር ፈልጌህ ነበር እና መጨረሸው አምሳ ሁለት የዱባይ ቁጥር ነው እባክህን ወንድሜ
መምህራችን አንድ ብቻ እኮ ሆንክብን አስተማሪው በሙሉ ወንጌል ያስተምራል በየትኛው ጭንቅላታችን እናዳምጠው ወንጌሉን
EGIZIAABIHER yimesgen Memihir be Ante mikiniyat yesintochachin Hiwot endetelewete bet yiquterew Qale Hiwot Yasemalin.
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ልጆችህን አስበን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ግን አንድ አስጨናቂ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ዉድ የመምህር ተከታታዮች እኔ ያለሁት ዱባይ ነዉ እና የኮሮና ክትባት ተጀምሯል ይህ ነገር እንዴት ታዩታላቹህ ትንቢቱ እየተፈጸመ ነዉ? እንዴት ነዉ እባካቹህ የምታቁ ንገሩኝ ሰዎቼን እንዴት ላሳምናቸዉ
ሁል ጊዜ ትዝ የምትለኝ. ያቺ የኢሉሚናቲ. አባል ሆና. በመኪና አደጋ የሞተችው ደግሞ. ወንድሙን አልሰማም ብሎ የሞተው ደግሞ ያቺ. ልጁን እንዲሞት አደረገችበት ቦታ ላይ. በመኪና አደጋ የሞተችው በጣም ያሳዝናሉ ምክንያቱ ክፉው መንፈስ . ከነነፍሳቸው ስለሆነ የወሰዳቸው. አባቴ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ነፍሳቸውን ያስምርልን
Egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh memihir kalhwet yasmalen betam ysznl ewnet new memheri 😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን. እንደዚህ ያለውን ነገር ሰው እዲማርበት. እንድንማርበት. ማድረግህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እንዴው እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ መምህራችን. በጣም ይገርማል. እየተማርን እንዲህ አይነት ስራ የምንሰራ ከሆነ. አለመማር ይሻላል. እግዚአብሄር ይማረን ይቅር ይበለን. ኢቨርስቲ. መሆኑን ትቶ ባቢሎን ሆኗል ማለት ነው.
እግዚአብሄር ፍቅር ነዉ ፍቅርም አግዚአብሄር ነዉ
ቸርነትህ ብዙ አምላክ ነህና አምላኬ ሆይ በዚህ አይነት ሂወት
ያሉትን ወገኖቻችንን አንተ በቸርነህ አዉጣቸዉ
በቃ በለን የድህነት ቀን አምጣልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለንሰሀ ሞት አብቃን
አሜን
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚያሳዝ ነው ዩኒቨርሲቲ እንደዚህ አይመስለኝም ነበረ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችን አያሳምርልን
አቤት የኛ ነገር ይገርማ በከተማው ይከን ያክል ብክለት ካለ። በገጠሩስ
መምህር እኔ አተን ለማግኘት ከውጪ ልመጣ ነው እባክን በምን እደማገኝህ ምልክት ስጠኝ። ኮሜንት ካነበብከው
እዛው ሆነሽ በቅድሚያ መንፈሱን እሰሪና ከዛ ትመጫለሽ አለበለዚያ ግን ገና ስታቅጂ ያከሽፍብሻል
@@memihirtesfayeabera መምህር የታሰረ ነው መምህር እኔ ለሱ ብቻ አደለም ስራዬም ተመላላሽ ስለሆነ ችግር የለም ብቻ እዳገኝህ ፍቀድልኝ
Me always im so Happy 😃
Min Gude new emesemaw? Egziabhir endet new yemitagesen ?
Kalee Hiweet yasmaalen Wendmacheen .
Bexam taqiyarebatalew memehire egzihabihere zemanehen yabarakehi Abatachenen memehire grima wondimu egzihabihere erijim Edima kaxena yasexalen tsigawen yabizalachew zamanachewen yebarekachew
የመምህር ተስፍዬን ስልክ ሚያቅ ካለ በማርያም ልያዛችሁ ላኩልኝ
መምህር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በኛ ሰፈር ብዙ ግዜ ህፃን ልጅ ሲውለድ ከ አንድ አመት ወይም ከሁለት አመት በኃላ የሰው አይን እንዳይበላት ወይ ደግሞ አይን ሰብ እንውጠላት እየተባለ የደሮ እንቁላል እና አንድ ደሮ ነጭ ወይም ቀይ ተብሎ ይወሰዳል ወደ ሰውየው ይመስለኛል ሰውዮው ቄስ ነው
እና ምንድነው እሄ መምህር
ስልክህ አይሰራም ሁል ጊዜ ቢዚ ነው ቢያንስ ለ 3 ወራት ያህል ሞክሬያለሁ ግን አንድም ቀን ተሳክቶልኝ አያውቅም
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ... እዚህ ቤት ውስጥ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ መምህር ተስፋዬን ለመርዳት ይህንን ቪዲዮ ስትመለከቱ በየመሀሉ የሚመጡ ማስታወቂያዎችን (skip ) የሚል ይመጣል ማስታወቂያው እስኪያልፍ ከጠበቃችሁ መምህር ይጠቀማል ማለት ነው ግን skip ⏭ የሚለውን ከተጫናችሁ ምንም አይጠቀምም ማለት ነው ስለዚህ ሙሉውን ቪዲዮ በማየት መምህርን መርዳት ይችላል ::
በተረፈ ሁሉም ትምህርቶች የኛ ሂወት ናቸው ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !