96ኛB ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)የፍርድ ቤት መፅሐፍ ቅዱስ መቅሰፍት አመጣ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 295

  • @leena2439
    @leena2439 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህር ሰላንተ መናገር ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ፀገውን ጥበቡን አብዘቶ ይሰጥህ እመቤቴ ለልጆችዋ ነዉ ያላከችህ አሁንም እመቤቴ ያገልግሎትህን ዘመን ትባርክልህ አሜን

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 ปีที่แล้ว +22

    በጣም የሚገር ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ለኛም ከስደት መልሶ ለንሰሃ ለስጋሀደሙ ያብቃን እንኳንም አደረሳቹ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለፃዲቁ አቡነ አረጋዊ ዓመታዊ ክብረ በዓል አሜን

  • @yemebirhanlig983
    @yemebirhanlig983 4 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት የፍቅር መምህር ነህ ::ትልቅ ሰማዕትነት ነው ::እግዚአብሔር ይጠብቅህ ::

  • @መታገስዋጋአለውመንቢ
    @መታገስዋጋአለውመንቢ 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክ መምህራችን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +40

    እሺ እሺ እሺ ስትል እንዴት ደስ እንደምትል ታድለህ እኔም እስቲ ይህን ሁሉ የተማርኩትን ለቤተሰቤ ማስተማር እፈልጋለሁ አሁን ልገባ ነው ደስ የሚለው የአባቴም የእናቴም ቤተሰብ ሁሉም ይሰሙኛል እኔ ሳወራ ስመክር ሁሉም ያዳምጡኛል ስለዚህ የአንተን ትምህርት ለሁሉም ቤተሰቤ ማሰማት እፈልጋለሁ ብቻ መምህር በፀሎት አስበኝ

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว +24

    መምህሬ እንካን ደህና መጣህልን ፀጋው ያብዛልህ ሰምቼ እመለሳለው የተዋህዶ እንካን አደረሳቹ ለአባታችን አቡነ አረጋዊ አመታዊ ክብረ በአል በረከታቸው ይደርብን ኣሜን ፫

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል
    @ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 ปีที่แล้ว +37

    እንዴት ናቹህ የክርስቶስ በተስቦች የአባታችን የአቡነ አረጋዋ እና የሙሽራዉ ክርስቶስ ረዲኤት በረከት አይለያቹህ አይለየን እኳን አደረሳቹህ

  • @ወይኩንፈቃድከቅድስትየድን
    @ወይኩንፈቃድከቅድስትየድን 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 4 ปีที่แล้ว +10

    የአባታችን የመምህራችን ግርማ ፍሬ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም በጣም ለያንዳንዱ እንቅስቃሴዎቻችን የሚረዳንና የሚጠቅመን ትምህርት እያስተማርከን ነው ግልጽና ግልጽ የሆነ ነው እንዲህ አለወይ የሚያስብል ነው በተለይ የዚህ እርኩስ መንፈስ አካሄዱን ለማያውቁ ሰዎች እና አባታችን መህራችን መምህር ግርማ የጸሎት ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ በደንብ አስረድናል በተለይ እቤት ውስጥ የጸሎት ቤት ማድረግ እጅግ በጣም ነው የረዳን እንደተፈለገው ንኻን ጾሎት ባናደርግ ግን የቁዱሳኖቹ ስእል በመኖሩ ቡዙ ነገር ይሸፍንልናል ተመስገን ነው ይሄው አንተም ለዚህ ያበቃህ አንደኛ ጥንካሬህ ና በነበረህ የዚህ መጥፎ መንፈስ አምላካችን በአባታችን ላይ አድሮ ፈወሰህ አንተም አሁ በዚህ እርኩስ መንፈስ ለተቸገሩት እየተረፍክ ነው ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን እኔም ወንድሞች አሉኝ ሳያገቡ የቀሩ እና ከነሱ ጋር ብትገናኝ በጣም ደስ ይለኛ እኔ በውጭ አገር ሆኜ ብቻ ቡዙ ፉተና ነው ብቻ እንደው በናትህ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ ደስ ይለኛል ከእግዚአብሔር ጋር እና እግዚአብሔር ሀይል ብርታቱን ይስጥህ ጸጋ በረከቱም አይለይህ በጾሎትህ አስበን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ስለ ማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @vnvv3454
    @vnvv3454 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝገርም ነገር እዩ አምላከ አቦይ ሐደራ ኻብዝይ ሰውረና መምህር ተስፋይ ከዓ ሸሕ ዓመት ኑር ቃል ሂይወት የሰመዐልና ምርጥ ሰብ

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እድሜ ከጤና ይስጥክ ኦረ በጸሎት አስቡኝ ወለተመዲሕን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሄር ሆይ ለነዝ በተሰብ የቀየርከ ለኛም ለውጠን ወጎኖቸ በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰላስ አትርስኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ወደ አንተ ጎትቶ ያመጣኝ ያስተማረኝነ የገሰፀኝ የመከረኝ ልሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አተንም እመብረሀን በሄድክበት ትሂድ በምታስተምርበታካተጋራ ትሁን ሰላሙን ሁሉ ከመላዉ ቤተሰቦችክ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል
    @ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 ปีที่แล้ว +17

    በእዉነት አስተማሪ ነዉ ስንቶቻችን እንደዚህ አድርገናል የመንፈስን ሴራ ባለማወቅ ተጎድተናል ልቦና ይስጠን ለንስሃ ሞት ያብቃን የእዉነት ጠፍተናል እያለን እንደለለን በቁማችን ሙተናል የስጋ ፍላጎት ላይ አተኩረናል 😢😢😢😢😢

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አልቀናል ብቻ

  • @merry3355
    @merry3355 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ትምህርቶችን ደጋግሜ በማዳመጥ በተለይ ማብሪያ በጣም ነው የተማርኩበት እባክህን ማብሪያውን በጣም በጣም መጨምርበት ብዙ ነገሮች ማስታወስ ጀመርኩኝ ልጆች ሁነን በአካባቢያችን በጎረቤቶቻን የምናያቸው ሳናውቅ የበላናቸው የጠጣናቸው ነገሮችን አስተምረን እባክህን ምንም ነገር ሳናውቅ በተለይ በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር እንዳስተዋል አድርጓል እባክህን በመሀል ያሉት ትምህርቶችን ወይም ማብራሪያ ከዚህ በበለጠ ጨምርበት ብዙ ተማርን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ አብዝቶ ይባርክህ የኔ ወንድም !

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው የአለም ምናምንቴ ነገር ነፍሳችንን እንዴት አድርጎ እንደሚጎዳ እግዛብሄር አምላካችን ክብር ይግባውና በመምህር ላይ አድሮ አስተምሮናልና ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @saraAhmed-me2vd
    @saraAhmed-me2vd 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን መምህር😢😢😢

  • @samrakasew3457
    @samrakasew3457 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ላተ ይሁን ውድ መምህራችን እደምን አለህልን ሁልጌዜም የምትናፍቀን ትምርቱን በጉጉት ነው የምጠብቀው እድሜና ፀጋ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላክ የድግል ማርያም ልጅ ወለተ ማርያም አስበኝ በፆሎት ከነቤተሰቦቸ የዛር መፈስ አለ ከእኛቤትም ሲመለከሰ ነው የተኖረው በጣም ከባድ ነው እናቴን ወለተ ማርያም በለክ አሰብልኝ ውድ መምህራችን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢 በእንባ ነው የሰማሁት

  • @ማንእንደእግዚያብሔር
    @ማንእንደእግዚያብሔር 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህርዬ

  • @fikirfiseha2396
    @fikirfiseha2396 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ለኛም ልቦናችንን ይከፈትልን

  • @ggggggnn
    @ggggggnn 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምር እግዚያብሔር ይጠብቅልን እኔስ ልቤ ደነደነ ልብናዬም ታወረ ጆረዬም አልሠማም አለኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦናዬን ክፈትልኝ ምህምራችን ሁላችሁም ይህን ፅሁፍ የምታነቡ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ፀገነት

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምራችን
    ስለ ሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @expo3491
    @expo3491 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን በጣም አስተማሪ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህረ ተስፋዬ አረ መጨረሻ አካባቢ ያስተማረከዉ ተስቦ የምትለዉ በትክክል አይቻለሁ የሆነች ልጂነች የ12 ተኛ ክፋል ተማሪ ናት እና የስምተኛ ክፋል እንደሆነች ነዉ በማስቲካ መተት አስደግመዉባት እና አንዳንድ ግዜ መንፈስ ትሆናለች ልጂቷ በጣም ትፀልያለች እና የቤተሰቦቿን ሁላ ሳብ ትለዋለች ቅድስት አረሴማ አሁን እንዴት እንደሆነች አላዉቅም ይህ ያልኩት ለምስክረነት ነዉ በረታል ን እግዚአብሔረ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว +3

    አግዝሐቤር ሁለችንም ንፁህ ልብ ይስጠን ለንሳሀ የብቃን ሀፄታችን በዝቶል

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ያድልህ

  • @ayni2800
    @ayni2800 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ እንደኛ ሀጺያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማርን አቤት ጉዳችን እር ስንቱ ተዘርዝሮ እግዝኦ ማህርነ ክርስቶስ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ረጅም
    እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ፀጋ እና ሞገሰን ያብዛልህ !!! አሜን አሜን አሜን ሁላችንም
    ለንሰሐ ያብቃን የአባቶቻችን አምላክ ልኡል
    እግዚአብሔር ከእርኩሳን መናፈሰት ሁሉ
    ይጠብቀን አስተዋይ ልቦና ያድለን !!!!

  • @emabetewebatenash7086
    @emabetewebatenash7086 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen qalhewt yasamaln mamherchin enamasgnalan ❤❤❤🙏🙏

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አስተማሪ ታሪክነዉ

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል እዲህ ነው ጸጋ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዳግማዊ መምህር ግርማ
    ይገርማል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ልቦናችንን ይመልስልን የተግባር ሰው ያድርገን በጣም አስተማሪ ገጠመኝነው መጨረሻውን ያሳምርላቸው እኛም በሰማንው ቃል 30 60 100የምናፈራ ያድርገን ሰውየውንም ልቦናውን መልሶ ለንስሁያብቃው መምህርዬ እናመሰግናለን ኑርልህ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @adinatiku9588
    @adinatiku9588 4 ปีที่แล้ว +34

    መጀመሪያ Aሳታዩ Bለምን ታዳምጣአላችሁ ውዶች መነሻውን የማያቅ መድረሻውንስ ማን ያቃል ልቡና ይስጠንአሜን

    • @mahatesfaye6832
      @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እውነት ነው

    • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
      @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እዉነት ነዉ ልቦና ይሰጠን

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ልቦና ይስጠን እኔ ግን ሁሌም Aነዉ መጀመሪያ የምሰማዉ ግን ሙሊ የኔ ሂወት አለበት ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ላገሬ ስበቃ የመጀመሪያ ስራዬ መምህርን ማግኘት ነዉ😭😭😭😭

    • @adinatiku9588
      @adinatiku9588 4 ปีที่แล้ว +3

      @@hanagerma9528 ጉበዝ ሲጀመር Aያላደመጠ እንዴትbይገባዋል አይዞን እህት ሁላችንም ለንሰሀ ያብቃን አሜን፫

    • @tube-eq3xy
      @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነው እህታችን A መቅደም አለበት ግዴታ እኔም A ነው ማስቀድመው የአሁኑ ገጠመኝ ግን A አልከፍት ሲለኝ ዝም ከምል ብየ B እየሰማው ቆየው የመጀመርያውን እስከ ሚከፍትልኝ ብየ ሲከፍትልኝ ተመልሼ እንደ አዲስ ሰማሁት አንዳንዴ ዲያብሎስ ስራውን ይሰራል እልሁን ማስጨረስ ነው አይመስላችውም ውዶቼ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር በፃድቁ አብነ አረጋዉ በፃድቁ ገብረ ክርስቶስ ፆሎት የግፍ መንፈስ ያርቅልን
    አሜን ።

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም የሚገርም ገጠጠመኝ ነውቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @tsigemariyam6061
    @tsigemariyam6061 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Abi-ze6nk
    @Abi-ze6nk 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር በጣም የሚገር ነው የአ እውነት አሁነ አሁን ገጠመኝ በጉጉት ነው የአምጠብቀው እመብርሀና ፀጋው አብዝየዝታ ትስጥህ የአ አገልግሎተ ዘመንህን የእባርከው ፈጣሪ

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ አስተማሪ ነው ገጠመኝ ነው

  • @liya7521
    @liya7521 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትንያሰማልን

  • @adisseyoutub889
    @adisseyoutub889 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ ፀገውን ያብዛል እውነት በማወቅ ባለማወቅ የሰራነውን ግፍ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በጣም ይገርማል እራሳችን መፈተሽ ያስፈልገናል ሁላችንም ከምን አይነት ትውልድ እንደመጣን አናቅም

  • @tsehaytsehay3881
    @tsehaytsehay3881 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ct3976
    @ct3976 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ለመምራችን እውነት ከባድ ነው እግዝአብሔር ምእረቱ ለልጅልጅ ነውና እሱ ይማረን እኛ በማናቀው እየ ተከራተትን አለማወቃችን አይቶ ይቅር ይበለን ወድማችም እህቶቼም ጨሮሶ ይማርቹው የንስአውን ፀጋ ያላብሳቹው አሜን 💚💛❤️

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም የንስሀ ሞት ይስጠን መምህር ቃል የለኝም ምን ልበልህ ያባታችን የመምህር ግርማ ቅዱስ መንፈስ አንተም ላይ ጓልቶ እየታየ ነው ምክንያቱም እሳቸው ሲያስተምሩ ሂወታችንን እየዳሰሱ እንዲገባን ያደርጉናል የአንተ ደሞ በተግባር እቤት ድረስ መዳኛችንን መስመር እየዘረጋህ ቃሉን እያስተማርክ አረ ስንቱ በዘመናችን ሃዋሪያ ስለሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እመ ብርሀን ትጠብቅህ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ የንስሐ ሞት ያብቃን

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጭንቃችን ውስጥ ነው ያገኘነው እግዚአብሔርን በእውነት ስንስቅ ስንበላ ስንጠጣ ስንጨፍርማ የሞላልም መስሎን ነበር አሜን አሁንም ስንት አሉ በተለይ በአግር ቤት የዋይፋይ ማግኘት ችግር ስላለ_90% ሰው ምንም መረጃ ያላገኙ ወንድም እህቶቻችን አሉ እባክህ ወንድሜ ስንደውልልህ ትዕግስት ሰጥተህ አናግረን እነዚህም ያስተማርካቸው ችግሮች ያሉባቸውን ዘመድ ቤተስቦቻችንን እንድረዱልን ነው እባክህ መምህር ተስፋዬ እርዳን መረጃውን ቢገኝ ቃላት ሰንጣቂው ብዙ ንነውና እባክህ እንዲህ በአካል ብታገኝልን ደስ ይለኛል እግዚአብሔር በአገልግሎትህ ሁሉ ይግባ ይባርክልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ለኛ ከሰህተታችን የምንመለሰ ያድርገን እግዚአብሔር

  • @yemesgenamlake2000
    @yemesgenamlake2000 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    በጣሚ የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልን እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በእውነት
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @ፍቅርህበልቤፀናይወት
    @ፍቅርህበልቤፀናይወት 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅኽ ፅግውን ያብዛልኽ

  • @ኤፍታህተከፋትሃና
    @ኤፍታህተከፋትሃና 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሂወት ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው ወጣቶች ሎጋ እድሜያቸውን በሰይጣን ተይዘው መሰቃየት ምን ይባላል መምህር አንተ የማታውቃቸው ብዙ ሰዎች አሉ ማለት እኮ ነው በተለይ በየክፍለ ሀገር እረ እንዴት ነው የሚታረቀን አግዚአብሔር በል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ስለአንተ ፈራሁ እባካችሁ በጸሎት እናስበዉ ደህና ሁን መምህር

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

    Amen Lememihirachin Kalehewet Yasemalin Amen Amen Amen

  • @ድንግልማርያምእናት
    @ድንግልማርያምእናት 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን እድሰማ የፈቀደ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ምን እንደምልሕ አላቅም መምሕር ለሠዉልጅ ያለሕክብር ሥብእናሕ አመለካከትሕ ሑሉም ሠዉ እንዳተቤሖንልን ቤተክርስቴያናችንም አትደፈርነበር ሑሉም ባንድነት ቤሖን ልቦናአ ይሥጠን

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hailus7714
    @hailus7714 4 ปีที่แล้ว +7

    Memehir Tesfaye you are doing a great work. In this video I was able to learn that you have helped 12 members of a family to get Neseha and come
    back to Jesus Christ. I also thank you for sending "Kidusan Seelcoche" I bought one from Haile yesterday. The one I got has Jesus Christ in the middle
    and holy Trinity at the top.

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ ሥላሴ የኔ ብረቅዬ እደምን ዋልክ እንካን አደረሰህ ለአብነ አረጋዊ አመታዊ መታሰቢያ አለሁ እየሰማሁ እረረረረ እግዚያብሄረ ይመሥገን ከዚች ላደረስከኝ 🙏🙏🙏

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን !
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !
    በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ሁላችንም በቸርነቱ ይማረን

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ታሪክ ነው ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Tselot-z5k
    @Tselot-z5k 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ፈቅዶ የሄን ሁሉ ስላሰማኝ በእዉነት እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘሁበት ነዉ

  • @መሲየማርያምልጅነኝ
    @መሲየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድምስ መቸ ይሆን የሚፈወሰዉ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንም

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን አሜን አሜን.

  • @asterwagaye125
    @asterwagaye125 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን መ/ር ተስፋዬ በጣም ይገርማል መንአልባት ሁላችንም እንደገጠመኝ አዳምጠን ልናልፍ እንሞክር ይሆናል ግን ዘመኑን የዋጀ የሁላችንንም ልብ የሚያንኳኳ ሰዉ አላየንም ብለን በእግዚአብሔር ፍጥረት በተከበረዉ የሰዉ ልጅ ላይ ግፍ ፈጽመን በልብስ አሸብርቀን በቆንጆ ቤት እራሳችንን ለመሸፈን እንሞክር ይሆናል በኛ ብቻ ሳይበቃ በዘር ዘራችን ለይ ምን እነደሚስራ በትልቁ የሚያስተምረን ነዉ የተኛን እንንቃ የስንቱን ግፍ በዚህ በስክሪን እናያለን እንኳን የማናዉቀዉን እንደቀልድ የሰራነዉን ሁሉ በህይወታችን ዙሪያ ልንገነዘብ ይገባልነ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናገራል እና ሁላችንም ይሄ ታሪክ ነዉ እንበል

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉት ያብዛሎት አሜን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ እግዛአብሔር ይባርክልኝ

  • @ኢየሩሳሌምወለተያሬድ
    @ኢየሩሳሌምወለተያሬድ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube26 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ስለማይናገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 ปีที่แล้ว

    ተመሰገን አምላኬ ይሄን ታሪክ ያሰማህኝ መምህር ረጅም አድሜና ጤና ተመኘሁ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምራችን እጅግ በጣም እየተለወጥ ነው ባንተላይ አድሮ ላስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁላችን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን መምህራችን ተባረክ እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ ከነቤተሰብህ 🙏

  • @almaztazbo6917
    @almaztazbo6917 4 ปีที่แล้ว +1

    አምን አሜን አሜን

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ሑላችንንም እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃን አሜን ።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለሁሉም ነገር! መምህር ተስፋ ስላሴ ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ግን እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ላይ አድሮ እያዳነን እየረዳን ነው እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልህ በርታልን❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እጅግ አስገራሚ አስተማሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ከንደዚ ያለ ነገር ይሰውረን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ሠላምብርሀን
    @ሠላምብርሀን 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว

    እኳን በሰላም መጣህልን መምህር መምህርባጠቃላይ ትምህርቶችክ በጣም ይገባኛል ከገጠመኞችህ አብዛኛዉ የኔን ህይወት ይዳስሳል እግዚአብሔር በሰላ ላገሬ ያብቃኝ ትምህርትህ ለመላዉ አለም የሚስተምር ነዉ ቤተሰቦቼ የሚድኑበት ባንተ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ከኔ የበረታቹህ አስቡኝ በፀሎታቹህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ለኛ መዳን የተላክ የክርስቶስ አገልጋይ ተባረክ ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን

  • @selamawittelemos9902
    @selamawittelemos9902 3 ปีที่แล้ว

    ትምህርቱ ደስ ይላል ያስተምራል

  • @saramol7773
    @saramol7773 4 ปีที่แล้ว

    በጣም. ይገርማል. መምህር. እኚህን. ቤተሳቦች. ወደቢቱ. የሰበሰበ. እግዚአብሔር. ሰውየውንም. ለንሰሀ. ያብቃው.
    መህህር. እግዚአብሔር. በድሜ. በጢና. ይጠብቅልን. በክርስቶስ. ፍቅር. እዎድሀለን. ።

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw

  • @tsedalmariam6322
    @tsedalmariam6322 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚያቤሄር ይባርክህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይውት ይሰማልን በፀጋ በእድሜ የጠበቀልን ማሰትዋሎን ያድልን እርሷ ምሰጋና ይድርሰው እፅብ ድንቅ ነው ወለትው እኔም በፀሎት አሰብኝ የእግእዜብሄር ቤተስቦቸ ወለት እየሱስ በልችዉ🙏🙏🙏

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 4 ปีที่แล้ว

    የተከበርከውና ውድ የሁንከው መምህራችን እንኳን ዴህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ አቡነ አርጋዊ ዓመታዊ በዓል አዴርሳችሁ የአባታችን እርዴት በርከት ምልጃ ጥበቃ ተራዳይነት ከሁላችንጋ ለዘላለም ይሁርልን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል. ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @jimichekol9201
    @jimichekol9201 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ታዱየማርያምልጅ
    @ታዱየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻቸውን ያሳመረ አምላክ ምስጋና ይድረሰው ለኔም ለቤተሰቦቼ ይድረስ ለንሀ ያብቃልኝ የኔንም ቤተሰቦች አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን