89ኛ A ገጠመኝ getemeng በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 379

  • @hhmkj710
    @hhmkj710 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን ሁሉንምሠምቸዋለሁ መጨረሻላይ የእግዚአብሔርን ምሻራሠለሆሉ ደሥይላን የጎደኛዋ አባትግን አሣዘነኝ ምናለንሥሀ ግባሢባል ገብቶበነበር መቸምየልጂቷ በረከት ይደርብን👍👍👍✅✅✅😭😭😭

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว +1

    ገጠመኝ 88 የወንድሜ ፅናትና ተጋድሎ ለኔ ትልቅ ተስፋ ሰቶኛል የራሴን ህይወት ስፈትሽ የሱን ሩብ ያህን ፈተና አልገጠመኝም ግን የኔ የተለየ ነው እያልኩ አጉረመርም ነበር መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +37

    መምህር የጎረቤት ህይወት እግዚአብሔር ይቁጠረው የእኔ ቤተሰብ አንድ ጎረቤታችን የእኛን የተወለድንበትን እድሜ ሳይቀር ምትቆጥር ህፃን ሁኜ ጥዋት ጥዋት እየመጣች እናቴን ስትሰድባት እሰማ ነበር አትድሪም እንደእኔ አንችን ብሎ አስተማሪ ነገ የልጆሽን ደሞዝ ልትበይ እንጂ ትላለች መጨረሻ አደግነ ተማርነ ውጤት የደረሰ ልጅ የለም ተበታተነ በየአሀገሩ እናት አባቴም ብቻቸውን ቀሩ እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት የጎደለ ልጅ ግን የለም መምህሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብዙ ትምህርት አግቼአለሁ በሰላም ሀገሬን
    እማምላክ ታድርሰኝ
    እያለነ የጠፋነው የእናቴ ልጆች እንሰበሰባለን በእመብርሃን ፀሎት ልመና

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 4 ปีที่แล้ว +33

    እውነት ነው መምህር ምግብ ማስባረክ አለብን እኔ በዚህ ምስክርነት አለኝ የለሁት በስደት ነው የምኖረው ከእቴ ጋር ነው ምን እንደበላን ሳናውቀው እያቃጠለን ታመን አቡነ አረጋዊ ዝክር ስናዘክር ለንሰሀ አባታችን ስልክ በቪዲዮ ደውለን አስባርከን ሰንበላ እርግፍ አድርጎ ተወን እውነት ይሄ ለእኔ ተአምር ነው

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว +59

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ ገጠመኝ 88 በጣም ያስተምራል ህይወቴ በዚ ዉስጥ ነዉ ለወድማችን የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማረያም

    • @yashyyashy1514
      @yashyyashy1514 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ የብዙኦቻችን ታሪክ ነዉ ድግልን የያዘ አይወድቅም በርች

    • @kdjushs8357
      @kdjushs8357 2 ปีที่แล้ว

      አጸደ ማርያም እባላለሁ መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተማሩኩ የእኔም ህይወት ነዉ እግዚሐብሄር ያስተካክለዉ እድሜ ይስጥህ ልጅችህን ይባርክህ

  • @ድንቅልጆችዮቱብ
    @ድንቅልጆችዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እኔ ደግሞ ቤተስቦቸ የዛር አምልኮት ያመልካሉ እና እኔም ኢትዮጵያ በነብርኩ ግዜ አብሬ እጠቅም ነበር እና አሁን በስደት እያለሁ ብዙ ነገር ተማትኩ አሁን አባቴ ቆርቦን አብረን እንቁርብ ሲላት ልጆች የጎዳሉ እያለች እናቴ እቢ አለች እና አሁን እናቴን እባክሽ ቁርቢ ስላት እቢ አለችኝ ምክኒያቱን ስጠይቃት ልጆችን ነዉ የምትለው አሁን አንድ አይኖ ታማለች እሱ እንደሆን አቃለሁ ፀበል ሂጅ ሰላት ነገ ዛሬ እያለች እቢ አለችኝ እና በፀሎትህ እርዳን እኔም በዚህ ያለሁት ስኡዲ ነኝ ግን ሰርች ብሩ አይበርክትም ስራ እየሰራሁ መዳሞቸ ይጣሉኛን ሰርቸ ብር አይስጡኚም እንዳውም እናሲዝሻለን እያሉ ያስፈራሩኛን ውዳሴ ማርያም ሳነብ ይጋርደኛን እና እኔም ኢትዮጵያ ከወጣሁ ቆይቻለሁ ግን ምንም የለኝም ባዶ ነኝ እኔ በጣም ጨቆኛን እባክህ በፆሎትህ አስበን እናም አመሰግናለሁ በቤቱ ያፅናህ መምህርየ ተዋህዶ እና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @gsidbhrueh6661
    @gsidbhrueh6661 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃልህይወትያሰማልን

  • @baebeamenamenamenzmaermalk2729
    @baebeamenamenamenzmaermalk2729 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለዎት ያሰማልኝ የአገልግሉት ዘመንህ ይባረክ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 4 ปีที่แล้ว +21

    መምህር እኔ ያንተን እና የመምህር ግርማን ትምህርቶች እንዲማሩ እና ሒወታቸዉን እንዲፈትሹ በዙሪያዬ ላሉ ሁሉ በጣም እየሞከርኩ ነው ነገር ግን ማንም ሊቀበለኝ አልቻለም። ይገርምሀል መምህር ሁሉም ክርሰቲያኖች እና አንዳንዶችም ቆራቢወች ናቸው። ከተቃዉሞ ዉጭ ሌላ የማያዉቁ ሆኑብኝ እባክህ እግዚአብሔር ልቦና እንዲሰጣቼዉ በፀሎት አግዘኝ። በጣም የሚገርምህ ግን አንድ መናፍቅ ጓደኛዬ ሰላለባት ችግር ሰናወራ እቤት ጠርቻት የፀሎት ቤቴ ዉሰጥ እንድትገባ ነይ ጊቢ ሰላት በጣም ደሰ እንደሚል ነገር ግን እንደሚያሰፈራ ነገረችኝ ከዛ ችግር የለም ዝም ብለሸ ጊቢ ሰላት ይሔ እኮ ቤተክርሰቲያን ማለት ነዉ ሰለዚህ ላከብረዉ ይገባል ሰትለኝ በእዉነት አከበርኳት። ሰንቶቻችን የፀሎት ቦታችን አክብረን ይዘን ይሆን? ብዬ እንዳሰብ አደረገችኝ ።በጣም ደሰ ያለኝ ግን ያንተን ትምህርቶች ሸር አደረኩላት, ቅባ ቅዱሰ, እና እጣን ሰሰጣት በጣም በደሰታ ነዉየተቀበለችኝ። እጠቀምበታለሁ እንዲሁም ያንተን ትምህርት እከታተላለሁ ብላለች ሰለዚህ ሁላችሁም በፀሎት አሰቧት እባካችሁ።

    • @seblekebebew514
      @seblekebebew514 4 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ ይርዳት እህቴን

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 4 ปีที่แล้ว

      Pls suscribe my channal my sister

  • @lidiatekleab9062
    @lidiatekleab9062 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ኤድመህን ያርዝምልን አስተማሪ ነው በጣም

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዛሐቤህር ይመስገን እግዛሐቤህር ይመስገን ተባረክ ለኔ ትልቅ ት\ም ነው እግዛሐቤህር ይስጥልኝ ተባረክ ሰልክህን እዴት ማግኘት የቻላል በእግዛሐቤር የመታወቆ ተባበሩኝ በመቤቴ ማርያም ልጅ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህርቃለህይወትያሰማልን ፀጋውንያብዛልህ

  • @banchiyimer6568
    @banchiyimer6568 4 ปีที่แล้ว +10

    መምህር እንኳን ደና መጣህ ማርያምን ነግቶ ያንተን ትምህርት እስክሰማ እቸኩላለሁ ምክኒያቱሙ እራሴን ያገኘሁበት ትምህርት ስለ ሆነ ጠፍቼ ነበር መምህር እረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልህ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመ አብ በጣም ያሳዝናል እግዚኦ ማርን ይቅር በለን ሰው ለሰው እዲህ መጨካከኑ ሙሺሪት ባች ቦታ ሆኜ ሳስበው ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን❤😭😭💒📚🙏

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว +4

    ኤፈታህ ተስፋ ሥላሴ ናፈቆቴ መምህሬ ደስ እሜልኝ ገጠመኝ መጣጣጣጣጣጣጣጣ

  • @zanelama2202
    @zanelama2202 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዛቡሔር አምላክ የማቶሠላም ዕድሜ ይሥጥልን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @youtebu4521
    @youtebu4521 3 ปีที่แล้ว +1

    እህት ወንድሞቸ ገባገባ በሉእንማር እኔ እራሴን የገኘሁት ትምህርትነው መምህር ፀጋውን የብዛልህ

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ገጠመኝ 88 እጅግ በጣም እሚያስተምር እና እሚያሳዝንም ነው ግን የእግዚአብሔር ጥበቃ እና የሱም እውነትን መፈለግ በጣም ደስ ይላል እጅግ በጣም መምህር መጨረሻውም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እኔም አንድ ቀን ከባድ ገጠመኝ እነግርሀለሁ እግዚአብሔር ለዛው ያብቃኝ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ብለህ

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
    @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር። ይመስግን። አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @ወለተሚካኤልየማርያምልጂ
    @ወለተሚካኤልየማርያምልጂ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሲገርም ኦ ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው በእውነት እሽ መሀበሩ ሲከፈት የመሀበሩን ሌንክ እንዳስቀምጡልን መምህር

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በስላሴ ሲያሳዝን
    መምህር ገጠመኝ 88 በጣም አስተማሪ ነው የልጁ ጠንካሬ

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር በርቱ ብዙ አሰተመሮናለ በሰድት

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በአለት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሌት ውድ መእህራችን የገልግሌት ግዜዎት የተባረከ ይሁን!

  • @ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ
    @ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእዉነት አኔም በዙ ነገር አጋጥሞኝ የአባቴ የወንድሙ ልጅ የሆነችው በክርስትናው ግዜ እንደህ ገጥሟታል

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሄር የሚወደው ቤተሰብ ነው

  • @menderin4228
    @menderin4228 4 ปีที่แล้ว +3

    ሆሆሆ..አምላክ እግዚሃብሔር የአገልግሎት ዘመንህን፣ ፀጋህን ከመቶ አመት በላይ ከጤንነት ጋር ያርዝምልህ ወንድማችን ተስፋዬ በአንተ ድምፅ ውስጥ ሆኖ እኔን ፖጋኑን ጠልፎ ይዞኝ መንገዴን በዳዊት ልጅ በቅድስት ማርያም ልጅ በሆነው በእየሱስ ክርስቶስ መንገድ ውስጥ መልሶኝ ከሐጥያት ሞት ወደ ድሕነት ሒዎት አምቶኛልና እግዚሃብሔር ይመስገን አሜን።

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የይመስገን

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ 88 እጅግ ጠንካራና አሰተማሪ ነበር

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እውነት ነው በተክሊል ተድሬ ትዳሬን ያፈረሱብኝ ጎረቤት ናቸው

  • @yemariamleje1335
    @yemariamleje1335 4 ปีที่แล้ว +5

    Memher Tesfaye you are one of the Blessed Teacher of our Religion 🙏🙏🙏

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እንደምን አለህ ገጠመኞችህ በጣም የሚያሰተምር ዕለት በዕለት ደግሞ በጣም አሰደናቂ

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 ปีที่แล้ว

    መምህር የአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ሆይ ሰላመዎት ይብዛልን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን

  • @hutayhergoyta9694
    @hutayhergoyta9694 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆ ሰምንተን ምናስተውልበት ልቦና ያድለን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ማህበሩ ሲመሰረት እንዳትረሳኝ

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 4 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም መምህር እንኳዋን ደህና መጣህ

  • @shimekitarega9725
    @shimekitarega9725 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ገጠመኞችህን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ፊልም መሆን የሚችል ይመስለኛል ለምን አትሞክርም። ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebugemeda6712
    @abebugemeda6712 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በ ደና መታህ መምህር
    እድሜና ጠና ይስጣቹ

  • @etubete7825
    @etubete7825 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 4 ปีที่แล้ว +9

    መምህረይ ሓወይ እንቃዕ ብደሓን መጻካ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ትምርትሕ ኣይጠገብም!!!ወንድሜ ወታደሩ በጣም አግዚኣብሄር አሁን ፈተና ይብቃህ ይበልህ የተባተከ ትዳር አና ልጆች ይስተሕ ኤመቤተ ኣትለይህ ኣይዞህ በርታ አኔ በሕወት ዘመኔ ኣይረሳሕም አግዚኣብሄር ጥሩ ወሬ ያስማን ባንተ ሂወት ::
    መምህር ተስፋየ ኤመቤተ ከክፉ ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጡ መምህር የወድማችን ፈተና በጣም ነው የሜያዛዝን እባየን መቆጣጠር ያቃተኝ

  • @fekeretasen6453
    @fekeretasen6453 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአቤሔር ይመስገን. መምህራችን. እንካን ደህና መጣህ እውነት ነው እኔን ምንም እንዳረጉኝ ብታውቁ በእውነት ታለቅሳላችሁ አባታችን መምህር. ግርማ እንዳሉት መንፈሱ ስገባ አቃለሁ. ትምህርት ቤት ስገባ አስተማሪ ተማሪ ይመቱኛል እቤት ስናገር የሚሰማኝ የለም መንፈስ ሲገባ ያሳየኝ ቦታ ነበረ እንዳልናገር አፋን ዘግተዋል በዛው ቦታ 11 አመት ከትምህርት ቤት መልስ ጠፋሁ. 7እመት አልተገኛሁም እናቴ ጠንቆይ አልቀራትም. አንዳ ደ እጣላ ለሁ ምን ፈልገሽ ነው የመጣሽው ሱሉኝ. አንተ ንገረኝ እንጂ አውቃለሁ ብለሀል. እላል ለሁ. እኔ. አይጠሩኝም አለች ስትናግረኝ እናም ወገኖ ቸ. ጎረቤታችን ሙስሊም ነበሩ ህልም. አየች መጀመሪያ እነስ በሚያመልኩት ነበር. በ3ኛው ቀን ደግሞ አየች. ያ የችዉ ለቤተክርስቲያን ብትሳይ ነው እምትመጣው አለቻት ተሳሉ ለመደሀኒ አለም ወጣ ከዛ ሰው ሆንኩኝ እና እኔቴ ነፈቀችኝ. አገሬ ገባሁ. እልልልብላችሁ አመስግኑልኝ

    • @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
      @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን እህቴ

    • @wamdiiiwandii5333
      @wamdiiiwandii5333 4 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልል መድሀኒያለም የደረሠ ለኛም ለደካሞች ይድረሤልን

    • @wamdiiiwandii5333
      @wamdiiiwandii5333 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ድቅን ያደርጋል ምን ይሣነዋል ጎዶሊያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ

  • @astercenter2505
    @astercenter2505 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 4 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን

  • @yemaryamhaile8242
    @yemaryamhaile8242 4 ปีที่แล้ว +1

    ያገልግሎትክን ዘመን አምላክ ይባርክልክ ወንድማችን በርታ

  • @chbgdfckw4976
    @chbgdfckw4976 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @yoditressom847
    @yoditressom847 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን በጣም ይገርማል
    የሱ ተመሳሳይ እነን ዶርሶናል ኣሁን ግን ቡዙ ተምራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ

  • @bx395
    @bx395 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣህ ህልን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @Adne_
    @Adne_ 4 ปีที่แล้ว +1

    አዎ እየሰማነው እኔ እየሰማሁ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳኝ ገጠኝ88ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነው እኔ 88ብቻ ሳይሆን ከሁሉም እየተማርኩበት ነው መምህሬ ለሌችም እያስተላለፍኩ ነው ነግሬያቸውም እያዳመጡ ነው በርታልን የኔ ውድ መምህሬ

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
    @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ደና መጠክልን እባህ መምር የአምላካችንን ሁሉንም ሰሙችሁን በፁሁፍ ብታስቀምጥልን በእግዚአብሔር ይጠይቅካለሁ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 ปีที่แล้ว +4

    በህይወቴ የምር ሳኩ አሳከኝ መምህር ይሄ ነገር በብዛት ክርስቲያኖች ያደርጉታል ጠንቋይ ቤትም በተክርስቲያንም ሄደናል ባንወሻሽ ጥሩ ነው እንደዚህ ነጭ ነጯን ስናወራ ደስ ይላል ንሰሀም ነው እግረመንገዱን

  • @ferehewtmakeda1723
    @ferehewtmakeda1723 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher Egezhbr Amelak Edemana tana yesetelen ke melaw batesebh

  • @ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ
    @ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ 3 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃል ያሰማልን💐💐💐💐💐መምሕራችን ፀጋውን ያብዛልሕ በርታልን

  • @ካሰችእህተማርያም
    @ካሰችእህተማርያም 4 ปีที่แล้ว +2

    እሴይ እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @enanyebekele6044
    @enanyebekele6044 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏✞

  • @mebratgebru2318
    @mebratgebru2318 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክ እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኝል ይገርማል የሰይጣን ስራ በጣም አከራትቶኛል በሰው ሀገር ግን የእግዚያብሄር ቸርነት ለዚህ በቃኝ ተመስገን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን
    በሰላም መጣህልን መምህር እረ እኔም በጣም
    ነው የተማረኩበት በእውነት ገጠመኝ 88 በጣም
    አስተማሪ ታሪክ ነው እንዳው እኔ ምንም እምልህ ነገር የለኝም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ አሜንንንንንን❤🤲

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰአሊ ለነ ቅድስት
    ዲቢሎስን እግዚአብሔር ሆይ ገስፅልን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 ปีที่แล้ว +5

    ኤፍታህ ብዬጀመርኩት መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ እግዚአብሔር ሰላምህን ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ያድርግልኝ

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን በደና መጡ

  • @እህተማሪያም-ገ6ቸ
    @እህተማሪያም-ገ6ቸ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ወላዲተዐምላክ ከጠላት ፈተና ትጠብቅህ ለእኛም የእግዚአብሔር ን ታምር ሰምተን ወደ ልቦናችን የምንመለስ ያድርገን
    መምህር ይሄንን ገጠመኚ መስማት ከጀመርኩ ቡሃላ ዞር ብየ ሂወቴን የመጣሁበትን መንገድ አድካሚው ጉዞየን ሳስበው ለካንስ በጠላት ሴራ ኖሯል እኔም ደህና ከምሰራበት የመንግስት ስራዬ ቤቴ ድርስ የመልቀቂያ ደብዳቤ ተልኮልኚ ከዋልኩበት ስመለስ ያገኘሁት በዚያው ከተማውን ለቅቄ ወጣሁ ከዚያም አርብ ሃገር ይሄው ከሳኡዲ ቤሩት ከዛም ዱባይ ግን መሄድ መድከም መንከራተት ብቻ ያሳዝናል የኛ ነገር እስኪ ያለፈው አለፈ ለእንግዲሁም የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳኚ በፀሎትህ አስበኚ
    ሌላው ደግሞ አባቴ በተደጋጋሚ ዘመነ ዩሃንስ ላይ ቤቱን ጥሎ ይሄድ ነበር ቤተሰቡን ይጠላል ልጆቹን ያባርራል ግን በነጋ በጠባ የአምላክ እናት አንች ታውቂያለሽ የሚላት ወላድተዐምላክ አልተለየችውም አሁን ላይ ከህመሙ ድኖ ንስሃ ገብቶ ስጋወደሙ ተቀብሎ የምንኩስና ቆብ ደፍቶ ሳየው ያሁሉ ለበጎ መሆኑ ን ተርድቻለሁ ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @bestofever18
    @bestofever18 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ .ያለፉትን ገጠመኝ እያዳመጥኩ ነው የቆየሁት.ይሄ ገጠመኝ የምናስተውልበት እራሳችንን መርምረን ከፋው አጋንንትን እንዴት እንደምናውቀው የምንማርበት እንዲሆንልን መልካም ምኞቴ ነው,መምህሬ ላንተም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከሞላው ቤተሰብ ጋር

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫እግዚአብሔር አምላካችን የተመሠገነ ይሁን መምህራችን እንኳን ደህናመጣህ እእግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን አሜን ፫

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen egzabiher yemsgan memiher enkawen dena metaki

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገና ላዳምጠ መጣሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @zyz7738
    @zyz7738 4 ปีที่แล้ว +1

    አጅግ ደስ የመላ ነው እውነት አንዲሁም አለን

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 4 ปีที่แล้ว +18

    መምህር በስደት ያለነዉ እመሀበሩ መግባት እንችላለን? ከተቻለ መግባት እፈልጋለሁ

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 4 ปีที่แล้ว

      Pls suscribe my channal my sister

  • @loruyoutube6312
    @loruyoutube6312 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kariyachankariyachan3731
    @kariyachankariyachan3731 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር. ይመሥገን መምህር እኳን በሠላም መጣህልን በኡነት ገጠመኝ 88 በጣም ነው የተማርኩበት እንዲህ አይነት ህይወት አለወይ እስከምል ድረስ መምህር የእግዛብር ጥበቃ አይለይህ ድግል ማርያም ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እየሰማን
    ነው የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በጥበቡ
    እና በሃይሉ ይታደገን ዘመናችን በክፍት አለቀ
    ድንግል ሆይ ከልጅሸ አማልጅን 😢 በሬዲዮ
    የዛሬ ሦስት አመት አከባቢ መሰለኝ ሰምቸዋለው !

  • @ሠላምብርሀን
    @ሠላምብርሀን 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን [፫]እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደና መጣህ አንተን እንድናውቅህ ያረገው እግዚአብሔር ነው ይመስገን ገጠመኝ 88 እጅግ በጣም ደስ የሚል ያንተ ማብራሪያ ደግ ጠቃሚ ነው የቤተሰቤን ህይወት ያየሁበት ነው አመሠግናለሁ

    • @almaz7033
      @almaz7033 4 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት መህምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልን ወንድማችን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዛአቢሔር ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህልን ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ገጠመኝ 88 በጣም አስተማሪ ነው ወንጅማችን በጣም ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት እኔ በጣም ብዙ ፈተናዎች አይቻለው ግን በመጨረሻ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ጠርቶኛል መንፈሳዊ ሂወት ዳዴ እያልኩኝ ነው መጨረሻየን እንድያሳምርልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ አፀደ ማርያም ብላቹ

  • @rahel6463
    @rahel6463 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ አሜን እግዚአብሔር እምላክ እንቆቁልሽ ሆነብኝ ያለው ሂውቴ ፍታልኝ መምህር እንውሀለን አንተን እና መምህር ግርማ የስጠን ፍጣሪ ክብር ምስጋና ይድርስው አሜን🙏🙏🙏

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 ปีที่แล้ว +6

    ስላምህ ይብዛልን መምህር ቃል ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ይብዛሎት ገጠመኝ 88 በጣም አስተማሪ ነው ለወንድማችን የድረስ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ምን እደምል አላቅም ብቻ ክፍል 2 ልሰማ ቆይ መምህር እውነት ዐጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ👏

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታህ መምህራችን

  • @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ
    @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህራችን እንዲሁም የመምህር ተከታታዮች እናቴን አሞብኛል በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኳን በሰላም መጣህ መምህር❤

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የተዋህዶ ልጆች ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ይመሥገን መምህር እኩን ደህና መጣህልን መምህር ሥለመልካም ሥጦታ እናመሠግናለን ቃለህውት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሔር አምላክ ይባርክልህ ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የሚገርም ነዉ የዛሬዉ ገጠመኝ ደሞ ሴትዮዋ እራሳቸዉ እንደዚህ በካንሰር ተይዘውእግዚአብሔርን ማረኝ እንደማለት እንደዚህ አይነት ሌላ ሀጥያት እረ እመቤቴ የእናቶችን ልቦና ትመልስልንንን

  • @fokado1957
    @fokado1957 4 ปีที่แล้ว +6

    አይ ደብተራ የስንቶቻችን ህይወት አበላሸ ብዙዎቻችን ሳናቅ ብዙ መዘዝ አምጥተናል እናማ በደብተራ የተነሳ የቤተ ክርስትያን አባቶችን መጥላት ጀምሬ ነበር ውይ እግዚአብሔር ብቻ ከምድረ ኢትዮጵያ ያጥፋልን እነሱን በእውነት አሜን

    • @eyobnake5932
      @eyobnake5932 4 ปีที่แล้ว +3

      ልብ ይስጣቸው ነው የሚባለው።

    • @fokado1957
      @fokado1957 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ይስጣቸው

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መ ምህራችን ተስፍዬበጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ አረፍ ትምህረት ነዉ ለዚህ ትምህረት ስለመረጠህ እግዚአብሔረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡኝ

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፡ይስጥልን

  • @bettyreyes6190
    @bettyreyes6190 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህርሬ እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ተቀይራለሁ እኔ የምኖረ ከሀገር ውጭ ነው በሀረቡ አለም ነው ያለሁት መምህር እኔም ለመናፍስት በጣም አውቃለሁ እመብርሀን ትጠብቅህ መምህሬ

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 4 ปีที่แล้ว +9

    እንካን ደና መታህ መምህር

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 4 ปีที่แล้ว

      Pls suscribe my channal my sister

  • @mambiztube1955
    @mambiztube1955 4 ปีที่แล้ว +2

    በስመ ስላሴ ሰላም እንደምን አላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ምን ይዘው ገቡ ምን ለበሱ በእኛ ቤተሰብ በጎረቤት አለ

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw Baxam tamrebatalaw

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ባለማተቦቹ እንኳን ለቅዱስ ባለወልድ እንድሁም ለእናታችን ቅድስት አርሴማ አመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ለሰማዕቷ በረከት ይደርብን አሜን 🤲💒 ኑ እንማማር የዛሬው ደግሞ ይገርማል ገና በርሱ 88 በጣም ነው እራሴን ያገኘሁበት በጣም 💔😭

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

    እካን በደና መጣክልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ደና መጣክልን....

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም ያሳዝናል መምህር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @slameslame2283
    @slameslame2283 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማቹ ይብዛ ለሁላቹ