ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማርቆስየ አማራየ የኔ ውዶች❤በነገራችን ላይ ፋኖ ንጉስ ነው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪
Weygud fano nachew ende? 🤔🤔🤔🤔
አሜን ድልል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል ባዳ ይወድማል ምንም ጥርጥር የለውም. ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ ናቸው ፋኖ አምሃራ ሲባል ደማችሁ ይፈላል😂😂😂@@DestaMekonnen-r6y
ድል ለፍኖ💪💪💪💪💪🍾🍾🍾🍾
🙃
እውነተኛ አኗኗራችንን እኮ ነው የምታሳዩ እናመሰግናለን አበጀሽ እና ታዴ ❤😂
ዛሬ በጥዋቱ አንደኛነኝ የመዳም ቅመሞች ዛሬ ተቅድማችኋል😂 የመዳም ቅመሞችየ እንደኔ አግብታችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ከወለድኩ ትላንት 4 ወሬ በጣም ደስተኛነኝ እናትነት ልዩ ስጦታነው እግዚአብሔር ይመሥገን በፍሬ የባረከኝ ጌታ እንናተንም በተባረከ ፍሬ ይባርካችሁ ጉሉ አሜን ፫🤲🥰ስደት ለቆ አይለቅም አግቡ ውለዱ❤🎉
አላህ ያሳድግልሽ
አሜን ስራ ልጀምር ነዉ ከምንእደምጀምር ግራገብቶኛል የመዳም ልጆች ሁሉንም ቤት መነቃቅረዉ ሄዱ ትምህርትቤት 😢😢😢
እኔ ከወለድኩ 3ወር ሁኖኛል ጥፊ ጥፊ ነው የሚለኝ ውይ አይ
አሜን የኔ ቆጆ የወለድሽዉን ይባርክልሽ እኛንም ለዚህ ማዕረግ ያብቃን❤❤❤❤❤
እንኳን ደስአለሽ🎉
እያያችሁ ኮመንት የምታነቡልጆች ጓዴኞቼናችሁ ለይኩኚ😂😂😂 ተዋናይቲቪ ላይየምትሰሩሰዎች ውስጤናችሁ
አወ እነማ ውይ ከፊልሙ አይደለው ወይ ከኮሜቱ አይደለሁ መጉላላት😢😅😅
አይ ታዴ አንተ ባትኖር በምን እንደበር ነበርታዴ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚ታዴ💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛ታዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጡ መጡ ባለቅኔዎቹ የኔ ምርጦች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እስኪ ልታው ሰትገቡ ላይክ አርጋችሁ ግቡ አይከፈልበትም ውዶችየ ቢያንስ በዚህ እናበራታታቸው 🤗🔥😍💙💙
ትክክል አይከፈልበት
አወን የእዉነት ላይክ አደረጉ❤
Am agree with girl😊😊😊
እኔ አርጌአለሁ
አይ እነ አበጀሽዬ ያስቁኛል የገጠር ሰው ደጉ ባላገሩ❤❤
አበጀሽየ ግን ነፍሰ ጡር ናት መሰለኝ ❤
ናት
የኔም ጥያቄ ነው??😅
ተቀፍዳ ምን ጥያቅ አለው
አይይ መደነቂያ ትደብረኛለች ፎርጅድ እኮ ናት ሁሉም ነገሯ😂😂 የኔ ወርቆች በርቱልኝ❤❤❤
አበጀሺና ታዴ ሁሉ ነገር የሚምርባችሁ❤❤❤❤❤የዛሬ ልጆች ጠያቂናቸው መደነቂያ መጣሺ የኔሞልቃቃ የገረመው እህትሆና የሰራችሁ የተረጋጋች ሴትናት ደስ የምትል❤❤አይ አበጀሺ ምን ለከት አላት አለች😂😂😂😂😂😂😂
አበጀሽዬ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ፈጣሪ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
የኔ ቆጆ ፍሬሽን ይባርክልሽ እኛንም ለዚህ ማረግ ያብቃን ❤❤❤❤❤
ደስ ሲል ክረምቱ ገብቷል።ከኛ ከባቢ ድርቁ ከፍቶ ነበር አሁን ግን ዳመናዉ እየደማመነ ነዉ ብለዋል።እግዚአብሔር መልካሙን ዝናብ ያዉርደዉ🙏
አሜን አሜን አሜን
እምዋ ደረሰች አካሀዳ ሁሉ ጠፋት አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
የው ነት እሩጉዝ ናት ወይስ ለድራማው ነው
@@eveali6794 ያስታውቃል እኮ ማማ የውሽትና የእውነት አታያትም ያቺ ባለካራቲ ትፊሽ እጥር ብላት እነሱ ደሞ የውሸት አይሰሩም ባለፈው የታዴ ውሽማ አረገዘች ብለው የምርዩ ወለደች የሀይሌ ሚስት ሆናም ይውተወነችው እደዛው እና እውነተኛውን ነው በድራማ መልክ የሚሰሩት እነሱ ነብሰጡር ነኝ ምናምን እያሉ ከመዘብዘብ በድራማ አስመስለው መገር ይቀላቸዋል
መጣችሁ የምወዳችሁ ይህን የምታነቡ ሰላም ደስታ ከቤታችሁ ይግባ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤
አሚን
le anchim yesete Geta le Ene Esube & Ehte Bisetachew minale🙃
አሜንአሜንየእኔውድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤👌🇪🇹
ያረብ
ሀሀሀሀሀሀ
ከምርሆነውነው የሚሰሩት ድራማኮ በጭራሽ አይመስልም
የጀመሩትን ይቀጥሉልን የምትሉ
ሁሉም ተበታትነዋል እኮ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አንዳንድዬ የምንሰራውን አናውቅም❤
እኔ እኮ አበደጅን ስወዳት ሀገሬ ስገባ ሰላም ከሆነ ሄጂ በአካል ባያት ሁላችሁንም ባያችሁ ደስ ይለኛል
ኧረታደ ፈላህ እኮ መደነቂያ የኔቀበጥ ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤አትጥፊ🎉🎉
🤣🤣🤣 አይ ታደሰ አበጀሽ ወላሂ እናተን ሳይኮ ሀዘኔን ሀሳቤን ድካሜን ሁሉን ነገሬን የምረሳው አቦ ይመቻችሁ 💞 ስወዳችሁ
አበጀሽየ ስወድሽ የኔ ማር የኔ ቅን አሳቢ የኔ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ውድድ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወርቆች በጣም ውድድድ ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤❤
እረሳችውት እንዴ የኛውን ድራማ ልጁን እና እናቱን ሲገናኙ ሳታሳዩን እረ አስጨርሱን እጅ በጅምር ቀርን እኮ መጨረሻውን ሳናየው
የኔም ጥያቂ ነው
እኔራሱ በጥበቃላይነኝ😢
❤❤❤❤❤ትክክል@@-oj4gq5xi8g
እር እኔም በጣም ጏጉቼ ስጠብቅ ወፍ😂😂
ታደሰን እባካቹህ የማገኝበትን አድራሻ ስጡኝ ምርጥ በእውነተኛ ላይ የተመሠረተ ታሪክ አለኝ
መደነቅያ የኔ ማልቃቃ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😅😅😅 😍😍😍
እረተይ 😂 አበጀሽ ተይ 😂 ታዴን አትምችብኝ 😂😂😂እኔ በጣም ነው ምውድው❤❤❤❤❤ዱላሽን ቀነሰ😂❤
መደነቂያ ቀበጥ ናፍቃን ነበር💕👍👍👍ያለምወርቅ እሰይ የኔ ኮስታራ ደሞ ስወድሽ 💕ገረመው ግን ገፀ ባህሪው ተጋነነ በኢትዮጵያ አብሮ የበላ ሰው ለዛውም ጉአደኛ ብሎም በገጠሩ እንድምንሰማውም እንዲህ አይደረግም።ግን የጁን አገኝ 😅😅😅ሲሳይ ጦሱ ለአታጉአጅ ተረፈ 😀😀😀😀እባካችሁ በየ ድራማችሁ አታጉአጅን በከለሩአ መናገራችሁን አቁሙ ። በእርግጥ ድራማ ነው ግን ይህ ጥሩ አይደለም ደሞ ውብ ናት ❤አበጀሽ "አብሬሽ አልበላም ጥፍርሽን አስረዝመሽ" እውነት ብለሻል እኔም ይሄ የሚቀጣጥሉት ነገር አይመቸኝም። ሲሳይ 👍👍👍👍👍👍
አይይይ እሱቤ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም ያምርብሀል በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አየ እሱባለው😂😂😂😂😂እህት ላምጣልህ ከዛተኛ አሜንየ አላለም😂😂😂😂እና ባልጠቆርክ ደግሞ ዘፍኖ ሲጨርስ ስትሰመው ወደኋላ ሲወድቅ እንዴት እዳሳቀኝ😂😂😂😂😂ይች ቀበጧ ልጅ ናፍቃኝ ነበር ሁላችውንም በጣም ነው የምወዳችው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ሲሳይ አይነት ባሎቺን ያብዛልን በ እዉነት!
እህት አለም አበጀሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
ታዴ አበጄሽ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ በርቱልኝ ደስ ይላል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪
ያለምወርቅ ስንዱ የሆንሽ በሁሉ ❤
የኔ ባለቅኔወች እንኳን መጣችሁልኝ አማራየ ዘረ ንጉሶች❤❤❤🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺
ባህላችን የበለጠ ለማሳደግ የባህል እቃዎች ተጠቀሙ የሰፌት የሸክላ እቃዎች ሺክና ዋንጫ ተጠቀሙ የአማሃራ ባህል ወጉን አሳድጉ በተርፈ ጥሩ ነው አለባበሳችሁ ሴቶቹ ግን ሁሌ ሻሺ አትሰሩ
ኘሮግራማችሁ በጣም ደስ የሚል ነው የሀገራችንን ቋንቋ ዘይቤ ትክክለኛ የሚገልፅ ነው በጣም በጣም አድናቂያችሁ ነኝ አኔ አንኳን አሁን ነው የኘሮግራማችሁ ተከታታይ የሆንኩት በርቱ ደስ ትላላችሁ የኘሮግራማችሁ ተከታታይ ከአዲስ አበባ።
አማራየ❤❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤
😂😂 jele yen del new ager selame selewhon meselgn deram eyserwe new eko kkkk
ሰላም ወገኖቼ ይትባረክ መልካም እለተ አሙስ ይውንልን ፈጠር ይጠብቃን
አሜንለሁላችንም
ምርጦች መጡሉን የኔ ውዶች በጣም ነዉ ምወዳቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግን ለምን የበፊት አይቀጥልም የታደሰን መጨረሻ እንይዉ😂😂😢😜
የማዳም ቅመሞች የሁሉም ቤት አድማቂ ድመቁ እበቡ ፍሬ አፍሩ
እረግ ደስ ስትሉ በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ 😃😁😁😁😁
አበጀሽ አሁን በደንብ እርግዝና ለየ ደስ ዪላል❤🙏
ያበጀሺ ወዳጆች በላይክ አሳዩኘ❤
የዛሬው ደግሞ ይለያል።በጣም አሪፍ ፊልም ነው።በርቱልን።
ኧራ እሱበ በሳ ገደልከኝ ኡላቹም የሳቅ ምጭ አቦ ስወዳቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድ እንኮንደስያለሽ ማሬ አላህ ትዳርሽን ያማረያድርግልሽ ውዴ
ወላሒ ጀግና ወንድ ስወድ ባሌ ጀግና ነው አልሀምዱሊላህ አቤት የእሱባለው እሩጫ እንደ እስክታውኮ አበጠረው😂😂😂😂
አበጀሸ እሱ ባለው ሁላችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
😊😊😊😊 ማስመሰል ሳይሆን መስላችሁነዉ የምታሳዩን እሱቤ እና ያይኔአበባ በሳቅ 😂😂😂😂
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁልን እንደኔ በናፍቆት የሚጠብቃቸዉ አለ ግን
መጣቹህል ምሪጦቸ አይ እጀራአቀራረብ አፈር ልብላላቹሁ።❤❤❤❤❤
የአሜን አልጋና ምንጣፍ አለባበስ ነጭ በነጭ የሌለ ባህል ነው አታካብዱ። የሌለ ነገር አታምጡ አጎዛ፣ ላመነትና ጀንዲ አሁን ደግሞ የማዳበሪያ ፍራሽ ነው በብዙ የገጠር ሀገራችን ያለን ያደግንበትም።
የሳር ፍራሽነው አንጥፈውበት ነው
እር አሁን ተሻሺሏል ምኝታቸው እንዴ ታይጅ😂😂
ያለም ወርቅ ጎበዝ
ለዶክተር እንዳታሳዩ
😂
እና ልብስሽን ከፍ አድርጊ ይላታል😂😂
@@yemedhaniyalem 😂
እኔ የምቀናው በልብሳችሁ ሁሌ ነጭ ስታምሩ ከበዓላችሁ ጋር❤❤❤❤❤
ገሬ የኔ አለም❤❤❤
አይልቅባቹ ❤❤❤🎉🎉🎉መቼም በጣም ተውዳጅ በዚች ምድረ ላይ ድንቅ ሰዎች 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🎉🎉🎉ወድድድ 100% ውድድድድድ ፍቅር ናችሁ መ ቼም. ሣቅ ነው መቼ ም 😂😂😂😂ufe ሰውድቹ ኮ 🌹❤️🌹🙏🏿
ሰላም ውበቱ ነሽ ሰላማችሁ ይብዛ ፕሮግራማችሁ መፅናናታችሁ በጣም ደስ ይላል ጣፋጭ ናችሁ በጣም ወድጄዋለው እናከብራቹ ግን ውበት በሱ ልብስ ሳታም ይሁን አውቀሽ ትክክል አይደለም ♥️🇫🇷
የኔ ዉዶች በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ❤❤❤❤
ትለያላቹህ ይምር ምርጦችይ❤❤❤❤❤❤
ሀገራችን ሲምር
በርቱልን አለሞቸ👏👏👏👏👏
የዛሬውስ ይለያል ዋውውውው እማው የኔ ጀግና እናት💪💪 ❤❤😘😘😘💖💖💖😘😘😘
ይሄ ቀረፃ አምና በክረምት ይመስለኛል አሁን እኮ እድህ እሚያምር ሳር የለም ❤❤❤❤ እውይ ሲያምር
የኢትዮጵያ ብላጊ ክረምት ሆኖ በጣም ነው የሚዘበው ብለዋል
@@MedinaTube-no5ko እይዋ ማሻ አላህ ያምራል አገራችን ወርቅ ነበር ገጠር ውበቱ
ዋው ድንቅ ትወና
እደት አሰጌ እህት ላጣልህ የተመታህ 😃😃😃🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝
king🇨🇬fano ንጉሥነው
ፍትህ ለመዳም እሩዝ ምናለበት ማታ ብትለቁት😢😢ማታ ማታ ይለቀቅ የምትሉ በላክ እኔ ተሰቃየሁ😂😂😂
ተይ ውዷ ጧት ይለቀቅ ጧት ስለሆነ እምነሳው በነሱካ ፈገግ ልበል
@@طيبه-س8و አይሆንም እኔ ስራለኝ ከተለቀቀ ማየቴ አይቀርም😳😥
ጧትይሻላልውደሳይነሱእንድናየው
@@FaNty-j4p በህግ 🙈
@@beretukanMeles ኮሜት ኮምተሽ ባሀላ ትጨርሻችዋለሽ አይሻልም ውዷ 🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂 እታለም አበጀሺ ክክክክ ስላምሺ ይብዛ የወንዶች አለቃ
የኔህውዶች እኳንደናመጣችው የኔባለቅኔ 💚💛❤💪
ጠንክሩ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻
አይገሬና እሱቤ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሲሳይ የወንድ ቁና❤❤❤❤❤❤❤
አይ ታዴና አበጀሺ 😅😅😅ስወዳችሁ የኔውዶች የሡባለው ልጂ በሳቅ😅😅😅😅
ገረመውን ባገባው ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤
አበጅዬ፣ታዴ፣ሰውዳቹ፣❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም.ዉዶችየ.እንኳ.ደና.መጣችሁ.አረተይ.አበጀሽብረጅ.ቀስ.በይ.በተረፈ.እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
ዋው ገራሚ ነው የዛሬው👌👍❤
ሀሀሀሀሀሀሀሀለኛ..ይብላን
እሱቤ😂😂😂😂
በጣም ደስ ስትሉ
እኔግን እዳሀሳብ አበጀሽ በሚቀጥለው ምርጫ ብትወዳደር የሚል አሳብ አለኝ ምን ትላላችሁ❤
አበጀሽ ስወድሽ💕
ምርጦች ❤❤❤❤❤❤
ዉድድድድድድድድ ሀይላቢዉ❤❤❤❤❤❤
በድጋሜ ይሰራልን የምትሉ👍👈😂😂
ልጅ ተብሎ አቅፋችሁ አትተኙ ከኣራት አመት በዋላ ሁሉንም ያዉቃሉ መኚታ መለየት ነዉ😅😅😅😅
የትናችሁ አማራወች ወሎየወችየየሳቅምጭ ያለው ወሎየዎችጋነወ❤❤❤❤❤
እች የከተማ ልጅ በጣም ጎበዝ ነች ግን ለምን ጠፋች? ለአበጀሽ ደግሞ አዋጥታችሁ ...
አበጀሽ መሸለም አለባት
እንደው አበጀሺ የውነትነው ግን ጀግንነት❤❤❤❤❤❤
ውይ ስታምሩ
ስማቸው ተከታታይ ታሪኩ የተለያየ ደስ አይልም
አበጀሽ አለምወርቅየእሱቤ እሩጫ 😂😂🌻🥰
አለምወርቅ እንደዛሬ አስደስተሽኝ አታውቂም
ልጄ እኛን እንቅልፍ ሳይወስደን እሱ አይተኛም ነበር ባሌንና እኔን ዘብ ይጠብቀናል አሁን ትምህርት ከትቼዉ እርፍ::
🤣🤣🤣ስተኙስ ማታ የኛም ልጅ አለች እረባሽ ከማሀል ነው የምትተኛው አባቷ ሚጣየ ከዳር ተኚ ሲላት ለራስክ ተኛ ትለው አለች 🤣🤣🤣
@@ደሴላይነውቤቷ ክክክክክ ዬዘድሮ ልጅ
ማንው እንደኔ መቼም በቃ እንዳያልቅብኝ የሚጨርስበትን ደቂቃ እያየሁ ትንሽ አርፍና አየዋለሁ ከመጏጏቴ የተንሳ እር ቶሎ ቶሎ ኑልን በጣም ብዙስዎች አለን የምንጠብቃችሁ👏🏽🌹🌹🌹🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
እምዋ እረጉዝ ናት
❤አማራየ ❤❤🎉🎉
አበጀሽ ግን ታዴ ችሎሻል ገደልሽው እኮ ደብድበሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂🤗🤗🤗🤗🤗
Thalfch kokutidfl adisse dax midayaskrashe Balu gily ysathalr tegafalhe wats gone
Awa alhmduliahe trfuale
ማርቆስየ አማራየ የኔ ውዶች❤በነገራችን ላይ ፋኖ ንጉስ ነው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪
Weygud fano nachew ende? 🤔🤔🤔🤔
አሜን ድልል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል ባዳ ይወድማል ምንም ጥርጥር የለውም. ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ ናቸው ፋኖ አምሃራ ሲባል ደማችሁ ይፈላል😂😂😂@@DestaMekonnen-r6y
ድል ለፍኖ💪💪💪💪💪🍾🍾🍾🍾
🙃
እውነተኛ አኗኗራችንን እኮ ነው የምታሳዩ እናመሰግናለን አበጀሽ እና ታዴ ❤😂
ዛሬ በጥዋቱ አንደኛነኝ የመዳም ቅመሞች ዛሬ ተቅድማችኋል😂 የመዳም ቅመሞችየ እንደኔ አግብታችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ከወለድኩ ትላንት 4 ወሬ በጣም ደስተኛነኝ እናትነት ልዩ ስጦታነው እግዚአብሔር ይመሥገን በፍሬ የባረከኝ ጌታ እንናተንም በተባረከ ፍሬ ይባርካችሁ ጉሉ አሜን ፫🤲🥰ስደት ለቆ አይለቅም አግቡ ውለዱ❤🎉
አላህ ያሳድግልሽ
አሜን ስራ ልጀምር ነዉ ከምንእደምጀምር ግራገብቶኛል የመዳም ልጆች ሁሉንም ቤት መነቃቅረዉ ሄዱ ትምህርትቤት 😢😢😢
እኔ ከወለድኩ 3ወር ሁኖኛል ጥፊ ጥፊ ነው የሚለኝ ውይ አይ
አሜን የኔ ቆጆ የወለድሽዉን ይባርክልሽ እኛንም ለዚህ ማዕረግ ያብቃን❤❤❤❤❤
እንኳን ደስአለሽ🎉
እያያችሁ ኮመንት የምታነቡልጆች ጓዴኞቼናችሁ ለይኩኚ😂😂😂 ተዋናይቲቪ ላይየምትሰሩሰዎች ውስጤናችሁ
አወ እነማ ውይ ከፊልሙ አይደለው ወይ ከኮሜቱ አይደለሁ መጉላላት😢😅😅
አይ ታዴ አንተ ባትኖር በምን እንደበር ነበር
ታዴ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ታዴ💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
ታዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጡ መጡ ባለቅኔዎቹ የኔ ምርጦች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እስኪ ልታው ሰትገቡ ላይክ አርጋችሁ ግቡ አይከፈልበትም ውዶችየ ቢያንስ በዚህ እናበራታታቸው 🤗🔥😍💙💙
ትክክል አይከፈልበት
አወን የእዉነት ላይክ አደረጉ❤
Am agree with girl😊😊😊
እኔ አርጌአለሁ
አይ እነ አበጀሽዬ ያስቁኛል የገጠር ሰው ደጉ ባላገሩ❤❤
አበጀሽየ ግን ነፍሰ ጡር ናት መሰለኝ ❤
ናት
የኔም ጥያቄ ነው??😅
ተቀፍዳ ምን ጥያቅ አለው
አይይ መደነቂያ ትደብረኛለች ፎርጅድ እኮ ናት ሁሉም ነገሯ😂😂 የኔ ወርቆች በርቱልኝ❤❤❤
አበጀሺና ታዴ ሁሉ ነገር የሚምርባችሁ❤❤❤❤❤የዛሬ ልጆች ጠያቂናቸው መደነቂያ መጣሺ የኔሞልቃቃ የገረመው እህትሆና የሰራችሁ የተረጋጋች ሴትናት ደስ የምትል❤❤አይ አበጀሺ ምን ለከት አላት አለች😂😂😂😂😂😂😂
አበጀሽዬ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ፈጣሪ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
የኔ ቆጆ ፍሬሽን ይባርክልሽ እኛንም ለዚህ ማረግ ያብቃን ❤❤❤❤❤
ደስ ሲል ክረምቱ ገብቷል።ከኛ ከባቢ ድርቁ ከፍቶ ነበር አሁን ግን ዳመናዉ እየደማመነ ነዉ ብለዋል።
እግዚአብሔር መልካሙን ዝናብ ያዉርደዉ🙏
አሜን አሜን አሜን
እምዋ ደረሰች አካሀዳ ሁሉ ጠፋት አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
የው ነት እሩጉዝ ናት ወይስ ለድራማው ነው
@@eveali6794 ያስታውቃል እኮ ማማ የውሽትና የእውነት አታያትም ያቺ ባለካራቲ ትፊሽ እጥር ብላት እነሱ ደሞ የውሸት አይሰሩም ባለፈው የታዴ ውሽማ አረገዘች ብለው የምርዩ ወለደች የሀይሌ ሚስት ሆናም ይውተወነችው እደዛው እና እውነተኛውን ነው በድራማ መልክ የሚሰሩት እነሱ ነብሰጡር ነኝ ምናምን እያሉ ከመዘብዘብ በድራማ አስመስለው መገር ይቀላቸዋል
መጣችሁ የምወዳችሁ ይህን የምታነቡ ሰላም ደስታ ከቤታችሁ ይግባ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤
አሚን
le anchim yesete Geta le Ene Esube & Ehte Bisetachew minale🙃
አሜንአሜንየእኔውድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤👌🇪🇹
ያረብ
ሀሀሀሀሀሀ
ከምርሆነውነው የሚሰሩት ድራማኮ በጭራሽ አይመስልም
የጀመሩትን ይቀጥሉልን የምትሉ
ሁሉም ተበታትነዋል እኮ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አንዳንድዬ የምንሰራውን አናውቅም❤
እኔ እኮ አበደጅን ስወዳት ሀገሬ ስገባ ሰላም ከሆነ ሄጂ በአካል ባያት ሁላችሁንም ባያችሁ ደስ ይለኛል
ኧረታደ ፈላህ እኮ መደነቂያ የኔቀበጥ ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤አትጥፊ🎉🎉
🤣🤣🤣 አይ ታደሰ አበጀሽ ወላሂ እናተን ሳይኮ ሀዘኔን ሀሳቤን ድካሜን ሁሉን ነገሬን የምረሳው አቦ ይመቻችሁ 💞 ስወዳችሁ
አበጀሽየ ስወድሽ የኔ ማር የኔ ቅን አሳቢ የኔ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ውድድ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወርቆች በጣም ውድድድ ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤❤
እረሳችውት እንዴ የኛውን ድራማ ልጁን እና እናቱን ሲገናኙ ሳታሳዩን እረ አስጨርሱን እጅ በጅምር ቀርን እኮ መጨረሻውን ሳናየው
የኔም ጥያቂ ነው
እኔራሱ በጥበቃላይነኝ😢
❤❤❤❤❤ትክክል@@-oj4gq5xi8g
እር እኔም በጣም ጏጉቼ ስጠብቅ ወፍ😂😂
ታደሰን እባካቹህ የማገኝበትን አድራሻ ስጡኝ ምርጥ በእውነተኛ ላይ የተመሠረተ ታሪክ አለኝ
መደነቅያ የኔ ማልቃቃ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😅😅😅 😍😍😍
እረተይ 😂 አበጀሽ ተይ 😂 ታዴን አትምችብኝ 😂😂😂እኔ በጣም ነው ምውድው❤❤❤❤❤ዱላሽን ቀነሰ😂❤
መደነቂያ ቀበጥ ናፍቃን ነበር💕👍👍👍
ያለምወርቅ እሰይ የኔ ኮስታራ ደሞ ስወድሽ 💕
ገረመው ግን ገፀ ባህሪው ተጋነነ በኢትዮጵያ አብሮ የበላ ሰው ለዛውም ጉአደኛ ብሎም በገጠሩ እንድምንሰማውም እንዲህ አይደረግም።ግን የጁን አገኝ 😅😅😅
ሲሳይ ጦሱ ለአታጉአጅ ተረፈ 😀😀😀😀
እባካችሁ በየ ድራማችሁ አታጉአጅን በከለሩአ መናገራችሁን አቁሙ ። በእርግጥ ድራማ ነው ግን ይህ ጥሩ አይደለም ደሞ ውብ ናት ❤
አበጀሽ "አብሬሽ አልበላም ጥፍርሽን አስረዝመሽ" እውነት ብለሻል እኔም ይሄ የሚቀጣጥሉት ነገር አይመቸኝም።
ሲሳይ 👍👍👍👍👍👍
አይይይ እሱቤ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም ያምርብሀል በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አየ እሱባለው😂😂😂😂😂እህት ላምጣልህ ከዛተኛ አሜንየ አላለም😂😂😂😂እና ባልጠቆርክ ደግሞ ዘፍኖ ሲጨርስ ስትሰመው ወደኋላ ሲወድቅ እንዴት እዳሳቀኝ😂😂😂😂😂ይች ቀበጧ ልጅ ናፍቃኝ ነበር ሁላችውንም በጣም ነው የምወዳችው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ሲሳይ አይነት ባሎቺን ያብዛልን በ እዉነት!
እህት አለም አበጀሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
ታዴ አበጄሽ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ በርቱልኝ ደስ ይላል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪
ያለምወርቅ ስንዱ የሆንሽ በሁሉ ❤
የኔ ባለቅኔወች እንኳን መጣችሁልኝ አማራየ ዘረ ንጉሶች❤❤❤🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺
ባህላችን የበለጠ ለማሳደግ የባህል እቃዎች ተጠቀሙ የሰፌት የሸክላ እቃዎች ሺክና ዋንጫ ተጠቀሙ የአማሃራ ባህል ወጉን አሳድጉ በተርፈ ጥሩ ነው አለባበሳችሁ ሴቶቹ ግን ሁሌ ሻሺ አትሰሩ
ኘሮግራማችሁ በጣም ደስ የሚል ነው የሀገራችንን ቋንቋ ዘይቤ ትክክለኛ የሚገልፅ ነው በጣም በጣም አድናቂያችሁ ነኝ አኔ አንኳን አሁን ነው የኘሮግራማችሁ ተከታታይ የሆንኩት በርቱ ደስ ትላላችሁ የኘሮግራማችሁ ተከታታይ ከአዲስ አበባ።
አማራየ❤❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤
😂😂 jele yen del new ager selame selewhon meselgn deram eyserwe new eko kkkk
ሰላም ወገኖቼ ይትባረክ መልካም እለተ አሙስ ይውንልን ፈጠር ይጠብቃን
አሜንለሁላችንም
ምርጦች መጡሉን የኔ ውዶች በጣም ነዉ ምወዳቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግን ለምን የበፊት አይቀጥልም የታደሰን መጨረሻ እንይዉ😂😂😢😜
የማዳም ቅመሞች የሁሉም ቤት አድማቂ ድመቁ እበቡ ፍሬ አፍሩ
እረግ ደስ ስትሉ በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ 😃😁😁😁😁
አበጀሽ አሁን በደንብ እርግዝና ለየ ደስ ዪላል❤🙏
ያበጀሺ ወዳጆች በላይክ አሳዩኘ❤
የዛሬው ደግሞ ይለያል።በጣም አሪፍ ፊልም ነው።በርቱልን።
ኧራ እሱበ በሳ ገደልከኝ ኡላቹም የሳቅ ምጭ አቦ ስወዳቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድ እንኮንደስያለሽ ማሬ አላህ ትዳርሽን ያማረያድርግልሽ ውዴ
ወላሒ ጀግና ወንድ ስወድ ባሌ ጀግና ነው አልሀምዱሊላህ አቤት የእሱባለው እሩጫ እንደ እስክታውኮ አበጠረው😂😂😂😂
አበጀሸ እሱ ባለው ሁላችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
😊😊😊😊 ማስመሰል ሳይሆን መስላችሁነዉ የምታሳዩን እሱቤ እና ያይኔአበባ በሳቅ 😂😂😂😂
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁልን እንደኔ በናፍቆት የሚጠብቃቸዉ አለ ግን
መጣቹህል ምሪጦቸ አይ እጀራአቀራረብ አፈር ልብላላቹሁ።❤❤❤❤❤
የአሜን አልጋና ምንጣፍ አለባበስ ነጭ በነጭ የሌለ ባህል ነው አታካብዱ። የሌለ ነገር አታምጡ አጎዛ፣ ላመነትና ጀንዲ አሁን ደግሞ የማዳበሪያ ፍራሽ ነው በብዙ የገጠር ሀገራችን ያለን ያደግንበትም።
የሳር ፍራሽነው አንጥፈውበት ነው
እር አሁን ተሻሺሏል ምኝታቸው እንዴ ታይጅ😂😂
ያለም ወርቅ ጎበዝ
ለዶክተር እንዳታሳዩ
😂
እና ልብስሽን ከፍ አድርጊ ይላታል😂😂
@@yemedhaniyalem 😂
እኔ የምቀናው በልብሳችሁ ሁሌ ነጭ ስታምሩ ከበዓላችሁ ጋር❤❤❤❤❤
ገሬ የኔ አለም❤❤❤
አይልቅባቹ ❤❤❤🎉🎉🎉መቼም በጣም ተውዳጅ በዚች ምድረ ላይ ድንቅ ሰዎች 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🎉🎉🎉ወድድድ 100% ውድድድድድ ፍቅር ናችሁ መ ቼም. ሣቅ ነው መቼ ም 😂😂😂😂ufe ሰውድቹ ኮ 🌹❤️🌹🙏🏿
ሰላም ውበቱ ነሽ ሰላማችሁ ይብዛ ፕሮግራማችሁ መፅናናታችሁ በጣም ደስ ይላል ጣፋጭ ናችሁ በጣም ወድጄዋለው እናከብራቹ ግን ውበት በሱ ልብስ ሳታም ይሁን አውቀሽ ትክክል አይደለም ♥️🇫🇷
የኔ ዉዶች በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ❤❤❤❤
ትለያላቹህ ይምር ምርጦችይ❤❤❤❤❤❤
ሀገራችን ሲምር
በርቱልን አለሞቸ👏👏👏👏👏
የዛሬውስ ይለያል ዋውውውው እማው የኔ ጀግና እናት💪💪 ❤❤😘😘😘💖💖💖😘😘😘
ይሄ ቀረፃ አምና በክረምት ይመስለኛል አሁን እኮ እድህ እሚያምር ሳር የለም ❤❤❤❤ እውይ ሲያምር
የኢትዮጵያ ብላጊ ክረምት ሆኖ በጣም ነው የሚዘበው ብለዋል
@@MedinaTube-no5ko እይዋ ማሻ አላህ ያምራል አገራችን ወርቅ ነበር ገጠር ውበቱ
ዋው ድንቅ ትወና
እደት አሰጌ እህት ላጣልህ የተመታህ 😃😃😃🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝
king🇨🇬fano ንጉሥነው
ፍትህ ለመዳም እሩዝ ምናለበት ማታ ብትለቁት😢😢ማታ ማታ ይለቀቅ የምትሉ በላክ እኔ ተሰቃየሁ😂😂😂
ተይ ውዷ ጧት ይለቀቅ ጧት ስለሆነ እምነሳው በነሱካ ፈገግ ልበል
@@طيبه-س8و አይሆንም እኔ ስራለኝ ከተለቀቀ ማየቴ አይቀርም😳😥
ጧትይሻላልውደሳይነሱእንድናየው
@@FaNty-j4p በህግ 🙈
@@beretukanMeles ኮሜት ኮምተሽ ባሀላ ትጨርሻችዋለሽ አይሻልም ውዷ 🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂 እታለም አበጀሺ ክክክክ ስላምሺ ይብዛ የወንዶች አለቃ
የኔህውዶች እኳንደናመጣችው የኔባለቅኔ 💚💛❤💪
ጠንክሩ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻
አይገሬና እሱቤ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሲሳይ የወንድ ቁና❤❤❤❤❤❤❤
አይ ታዴና አበጀሺ 😅😅😅ስወዳችሁ የኔውዶች የሡባለው ልጂ በሳቅ😅😅😅😅
ገረመውን ባገባው ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤
አበጅዬ፣ታዴ፣ሰውዳቹ፣❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም.ዉዶችየ.እንኳ.ደና.መጣችሁ.አረተይ.አበጀሽብረጅ.ቀስ.በይ.በተረፈ.እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
ዋው ገራሚ ነው የዛሬው👌👍❤
ሀሀሀሀሀሀሀሀለኛ..ይብላን
እሱቤ😂😂😂😂
በጣም ደስ ስትሉ
እኔግን እዳሀሳብ አበጀሽ በሚቀጥለው ምርጫ ብትወዳደር የሚል አሳብ አለኝ ምን ትላላችሁ❤
አበጀሽ ስወድሽ💕
ምርጦች ❤❤❤❤❤❤
ዉድድድድድድድድ ሀይላቢዉ❤❤❤❤❤❤
በድጋሜ ይሰራልን የምትሉ👍👈😂😂
ልጅ ተብሎ አቅፋችሁ አትተኙ ከኣራት አመት በዋላ ሁሉንም ያዉቃሉ መኚታ መለየት ነዉ😅😅😅😅
የትናችሁ አማራወች ወሎየወችየየሳቅምጭ ያለው ወሎየዎችጋነወ❤❤❤❤❤
እች የከተማ ልጅ በጣም ጎበዝ ነች ግን ለምን ጠፋች? ለአበጀሽ ደግሞ አዋጥታችሁ ...
አበጀሽ መሸለም አለባት
እንደው አበጀሺ የውነትነው ግን ጀግንነት❤❤❤❤❤❤
ውይ ስታምሩ
ስማቸው ተከታታይ ታሪኩ የተለያየ ደስ አይልም
አበጀሽ አለምወርቅ
የእሱቤ እሩጫ 😂😂🌻🥰