ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እቺን ኮሜት የምታነቡ ሰላማቹ ይብዛ ያሰባቹሁት ይሳካ በሰላም ላገራችን ያብቃን
አሜን
አሜን አሜን
*የሂይወቴ አለይታ ገፀ በረከቴ**እድሜሽን ያርዝመው ኑሪልኝ እናቴ**እናት እኮ የመኖር ሚስጥር ናት እሶ ሳትበላ ለልጆ የምትኖር እናቴ ናፍቆትሽ ሊገለኝ ነው*
እኔም የኔ ቆንጆ አዙሮ ሊደፋኝ ነው
ኡፍፍ እኔም ናፍቃኛለች እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
Amen enatochi lezalalem yinuru demo 4 amete enaten saleyi uuuuuuuffffffff beka mn bye lawraw nafikotuwan
አልሁ
በሰውኛ እናስብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወድ ፊት አንጂ ወድ ዋላ አታስብ ተዉ ወንድሜ ተይ እህቴ አተጨክኑሂዬት ብዙ መንገድ አለት እግዚአብሔርን ግን አታስቀይም የዛሬን መብላት እንጂ የነገውን ዉሎክን አታውቅም እና አትሳሳት ብትሳሳትም ይቅርታን ልመድ ከወርቅ ዉስጥ ወተን ወርቅን አይተናል እትዮጵያዊያን ግን ወርቅ ውስጥ ተወልደው ወርቅን ማግኝት ተሳናቸው መልካም እለተ ሰኞ ወዶቼ🙏
በእውነት ይሄ ፊልም ከእናንተ አጠበቅም ብዙ ስህተቶች አሉበት እናንተ አዲስ ተዋንያን አይደላችሁም ግን በዙ ደስ ማይሉ እና ጎልተው ሚታዩ ስህተቶች አሉ።ለምሳሌ÷፩ ውሻው ጋ ነው መድሀኒቱ ያለው ይመስል ውሻው ጋ ክትትል ማድረጋቹሁ በጣም ብዙ ብዙ ስህተቶች እኔ አልተመቸኝም ___!
በጣም
አውነትህን ነው አልገባኝም
ገብታቹሀል እኔ ግን ኣልገባኝም
ውይይይይይይይ ክፈሉ ክፈሉ አናታቹ ይከፈል እኛ እኮ ሸቃሎች ነን እዚ ተዘፍዝፈን ስታዩ ብር ያለን መሰላቹ እድሜ ለማዳም wifi እንጂማ አንገኝም ነበር ሰምታቹሀል ሶደሬዎ
😂😂😂😂
እኮ ንገሪልኝማ ሆሆሆ ብር ያለን መሠላቼው እዴ አንገፍልም ሠምታቹሀል
Kkkkkkk lek nesh
ብርማ ነበረን አናቅበትም እንጂ ለራሳችን በወር 8ሺ እየተከፈለን ከዚ በላይ ምን ይኑረን
asnaku እና 8 ሺ ቢከፈልን ያለብንን ወጭ መዘርዘር ያለብኝ አይመሥለኝም ደግሞ ያለውን ስራም አስቢ ወጣም ወረደም ለፊልም አንከፍልም ከፈለጉ አሽገው ያስቀምጡት
ቴዲ ና መስፍነን አንድ ላይ የማይበት ፍልም ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ምርቶች....ዶማ ፓርቲ እውነትም የዘንድሮ ፓርቲዎች ዶማ ናቸዉ 💚💛♥️✅✅🌐
እረ እናተየ እኔስ በወላዲትአምላክ ሲባል ስስማ ልቤን ድስስስ ነው የሚለው ልቤም እርብሽ ይላል እመቤቴ ሆይ አንችው ጠብቂን አሜን ፫
አሜን አሜን🙏🙏
አሜን የፀጋ እናት ነች
አሜን አሜን አሜን
@@tgabaa716800⁰00k000kk
እግዚአብሔር ስላም እና ፍቅር ይስጠን ስላም እና ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ስላም ነው የናፍቀን አስድሳች ዜና መስማት የናፍቅው
አኔምለው፣አክተሮችን፣ሀላ፣በርበሬ፣አጥናችሁ፣ልትጨርሱነው፣እንዴ፣ሆሆሆሆሆ፣ክክክክክ
@@maserat1616 ተይ ለዘመኑ ወንዶች በርበሬ መታጠን ሲያንሳቸው ነው እኛን እኮ ከበርበሬ የበለጠ ነው ሲያቃጥሉን የሚውሉት እሄንን አርቲስት ስወደው ውሳኔው ደስ ይላል
ጌታችን ሆይ ሀግርችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ እንዴት በሀይማኖት ብሔር የማንገጨ አድርገት
amen
አሚን
አሜንንን ዘረኝነትንና ዘር ቆጣሪዎችን ከምድር ያጥፋልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ምርጦች ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል ባለፈዉ ፊልም እንዳላምበሸበሹን አሁን ፊልም ናፋቂ አደረጉን
እሽ፡መጣንልሽ
እሂሰውየበሪበሪከማጠንሌላአያቅምእንደ
ሰላም ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ
አዲስ ነው ውዶች
@@sff343 ያስብላል ቁጥር አንድ ላይም ተመሣሣይ ነገር ነዉ ያደረገዉ እሱ ሰዉዬ ሳየዉ ያስፈረኛል አብዛኛዉ ፊልም ላይ ክፉ ሆኖ ነዉ የሚሰራዉ
ሜሉን ስወዳት ወንዶቹም 3ቱ አዝጎች ጀመርኩት ምረጥ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ 😍
2yr behuala chereskew weys gena neh
@@yaluman.ከ3 አመት በኋላስ ጨረሰው
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን በተረፈ የትርጉም ፊልሞችን ማየት የሚፈልግ ወደኛ ጎራ ይበል ቆንጆ ቆንጆ ፊልሞች አሉን።
ዋው ገራሚ የሚያስደምም ፊልም ነው የሚያዝናና ጥሩ ቁምነገር ያዘለ ነው ያላያቹ እዩት በጣም ደስ የሚል ነው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን
አሜን እስኬ ልየው
ታሪኩን ማስቀጠል ካልቻላችሁ ለምንድነው ቁጥር 2 የምትሉት አዲስ ስም ማውጣት አቅቶቹ ነው ትወናውም ደስ አይልም በዛላይ ዝባዝንኬ ታሪክ ነው ቁጥር 1 ታሪኩንም ትወናውንም አይቼ ወድጄው ነብር የተሻለ ነገር ስጠብቅ እረ ወደኃላ አትጎትቱን ብር ስላለህና ዝምብላቹ አትንደፋደፉ እድል ስጡ ለሚችሉት
Dirama
ቆይ እንች ለምን አተውንም
መጀመሪያ አስተያት ሲሰጥህ ለምንድነው በል እሺ ምነው ፊልሙን እኔነኝ የሰራውት አልክሳ እስቲ ደግመክ ተመልከተው ወይስ ፊልሙላይ እሳት የምታቀጣጥለው አንተ ነበርክ በነፃም አያዋጣም
ዋውውውው ምርጥ ፊልም ነው ደግሞ ምርጥ ተዋኒያን ስብስብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ከስደት ተመልሰን በፍቅር በደስታ የምንኖር ያድርገን አሜን
ወላሂ በጣም ያስቃል ኑ እዩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዶማን ይምረጡ
እሳት፡የሚያቃጥለው፡ሰውየ፡እረ፡ያስፈራራል
መተናል
ይሄ ሰውዩግን በርበሬእታጥነነውእንዴያድገውእፍፍ
እር ይሔን ፊልም ማነው በሁጉት ሲጠብቅ የነበር 👍
ምንም አይጥምም ሙዝዝ አላቹሁበት ምነው በሰላም ነው ሜሊ ብዙም አይመስጥም ትወናሽ ካራክተሯን አላወቅሻትም ወይም ውስጥሽ አልገባችም ለማንኛውም ሙዝዝዝዝዝዝዝዝ ነው ያልሽብኝ
ፈረሰኛው ጊወርጊስ አለ አሹ አሹ ውስጤ ነው በተለይማ በድዱ ሲሆን ጠጆ ምርጥ ሰው ቴዶ አቦ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በቃ ተመቸኝ
የመስፌን አድናቂነኝ በተረፈ ዶማን ይምረጡ ተመችቶኛል
አቦ አጨቅጭቂን ሶደረ ሥቶር የምትይው ሤት አንገዛም ማ ሞኝ አለ እጥፍ የሚከፍለው እድሜ ለነጋዴ ሁሉም ነገር በያለንበት ቦታ አለ ተይን ሥለ ፊልሙ እናመሠግናለን !
ሀሀሀሀሀ ክክክክክ ኬኬኬኬ
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👍👈
ማኛ ፊልም ነው።ምርጥ ትውና ከምርጥ አርቲስቶች ብቃት የተሰራ ማኛ ፊልም ።
Yawenat batiam fat yadrigali basaki naw yamotikuti
Wowzare1nemesis like smart Zack Snyder love you Good luck you're young and the drawing Keogh ecumenical Ethiopia opposition N.Y. Mar tnx
ፐ ዶማ ( ለከበብሽ) አሪፋ ምልክት ነው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን 😂😂😂😂 ከልብ ነው የሳኩት
በጣም ክክክክ
😂😂😂😂😂 Lekebebushi
ከበብሽ ይብዳሽ
@@محمدمحمد-د1ج6ب balege
@@محمدمحمد-د1ج6ب sid adegi
አዎጂ አዎጂ አዴስ ፍልም ተለቆል ኑ አብረን እንየው እህት ወንድሞቸ የመጣቹሁ ላይክ አትረሱ መምጣቹሁን ለማወቅ ነው እሞየ ኤትጽዮንያ ይላምሽ ይብዛ ፍቅረ ሰላም ይስጠን ፈጣሪ🙏🙏🙏
د
😘😘😘😘
አንቺ እራስሽ መጀመሪያ ኢትዮጽያዊ መሆንሽን አረጋግጪ
effffffffffffffff ሰው የዘራውን ያጪዳልዋናው መጨረሻ ነውፈጣ ሪ መጨረሻቺንን ያሳምርልንሜላትየ 😍
በጣም ደስ ይላል በተለይ ዶማ ፓርቲ ቸመችታኛለች 😁😁😁እናመሠግናለን የኛ እንቁዎች በስተመጨረሻም ተፈሪ የእጅን አገኘ😁😁😁
😂😂
ወይኔ ሜላት ነብዩ ውስጤ ነች እወዳታለሁ
እኔሰ ብትይ
ውስጥሽ.ከሆነች።ትፊያት
@@ሊሊየማርያም.ልጅ ክክክክ
@@ሊሊየማርያም.ልጅ kkkkk
ተፈሪ ምን አለበት የዘመኑ ወንዶች የሚከዱትን የሚዋሹት እንደ ተፈሪ በርበሬ ማጠን ነበር
ክክክክክክክ
በትክክል
ኽክክክክክክክክክክክ Ara baski
@Anwar Max እኔኮ ተጓዳሁ አላልኩም እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን ቀርቤ ስላለየኋቸው ሊጓዳኝ አይችልም ግን በየዋህነት ቀርበው የሚጓዱ እህቶቸን ሳይ ያሳዝኑኛል እኔ እርካሁን በነፆነት ያለሁት መስፈርት ስላለኝ 😃😃😃😃
በጣም ኣሪፍ ፊልም ነዉ መስፍንየቴዲየሜሊየግርማ እና👉 ዉሻዋ😂👌 ሁላቹም ጎቦዝ ተዋንያን ናቹ በርቱልን👍👍
ሳላደንቃቸው አላልፍም ስወዳቸው
በነገራችን ላይ አቶ ተፈሪ ተብለው የሚሰሩት ሰውየ ያስፈሩኛል በፊልሙ ሳየው በአካል ግን አላቅም በቃለ መጠየቅም ቀርበው አይቻቸው አላቅም
ቶማስ ይባላል በጣም ጥሩና ደግ ሰው ነው።
እንኳንም በሰላም መጣችሁ ውዶቸ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን። ሰላም እና ፍቅር ይስፈን ለሁላችን ያሰብነው ተሳክቶ እንግባ ሀገራችን
አሪፍ
Amen amen amen mar
አሜንንንንን
i like all the actors. they are all best Ethiopian actors and actress.
ውይውሻቸውንለምንወሰድክባቸው የናትህን ክክክ ውሻለመያዝ ብቻሁላቺሁንምበጣም የምወዳቺሁ የማደቃቺሁናቺሁ በተለየ ሳሚ
እናተየ የኢትዮጵያ ሰው በሙሉ ነው እንደ ዩቱብ ያላቸው ስብስክራይብ ባሉ ቁጥር ባደርግ አያልቁም ያገዝሁኝ መሰሌኝ ደከመኝ
ዛሬ ነው ኮሜዲ ፊልም ያየሁት ከረጅም ግዜ በኃላ ውይይይይ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ ስወዳችሁ -😄😄🤣🤣
Ewunat nawo kojoo actaroch
ኧረ part 1 ያነፍራል ይሄ ምን ያስቃል
ላንቺስ ምን ይታይሻል ድብድብ 🙈🙊😂😂😂😂አሪፍ ነው በርቱ 😘😘😘😘😘
🤣🤣🤣🤣😁😁😁
የበፊቱ ነው የሚያምረው ይህ ብዙም አይመስጥም
በስንት ጊዜ አዲስ ፍልም ተለቀቀ እናመሰግናለን 🙏😘
ባለቀሚሷና ቦሌ ማነቂያን ልቀቁልን
ኢትዮጵያውያነ ልጆቹውን ኢግዚብሄር ይባርክ..
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ኮሜንቱ ካልተመችኝ ያው ላሽ እላለሁ ወደ ሌላ ዘመቻ ኢቶብ ባይኖር ምን እንሆን ነበር በተላይ የማዳም ዋይፍይ ክፍ አይካው
መቸነው ጥሩ ካራክተር የምትሰራ አተአሮየ ሁልግዜ የማቃጠል ስራምድነው
ምናምን በነካበት እጄ ክክክክክክክክክክ እረ ሞትኩ ይመቻሁ ጀመርኩት እያየው ነው
ara.basake
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው ምወዳቸው ተዋናዮች ሰላማቹ ይብዛ የስደት እህት ወንድሞቼ
አዲሰ ፊልም ናፈቆኝ ነበረ በተለይ ሜሊ ያለችበት ውሰጤ ነው ምልካም ምሽት
ክክክክ፣ምርጫቸዉ፣ዶማነዉ
ምረጫት ዶማ ነች
ማሮቼ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በቅንነት
@@TechTalkWithAwel አድርጌልሀለሁ አድርግልኝ
@@tsegaboss6483 እሽ ፀጋዬ ደምሬሻለሁ
Minim chbt yelelew film..mndnew 999 gize slewusha???ke film ers gar fetsmo ayhedm..yewushaw part tenzaza..siyastela
እንኳን ደህና መጣችሁ
የጥበብ ህይወት የሌለው ድራማ ፊልም እንደዚህ አስቀያሚ ፊልም አይቼ አላውቅም።
ምረጥ ፊልም ነው ገና በጠዋት ፈታ አደረጎኛል
It’s has been long time since I have watched movies like this. Loving it. Hit like you had a good time watching this movie eski?
አዋጅ አዋጅ የፊልም ሱስ እንደኔ ያለበት ኑ እንየው
እኔ
Eshi metnal
Filmu betam harfi new Gen benatachehu yehan mastawky atasgbu
እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ❤🙏
ተምሳሌት TH-cam ኣረኩሽ
አርጌሻለው አንቺም አርጊኝ # ተምሳሌት
❤🙏
በቃ ሠብስክራይብ አረጉኝ ከማለት ውጭ ምንም አታቁትም
@@yap6738 እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ሜላት ድምፅሽ በጣም ያምራል የኔ ቆጆ 👍👍👍👍👍👍👍👍
ወይ ዶማ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ያሰቃ 🤣🤣ያሰተምራል 👍ያሳዝናል 🙄ቆንጆ ነው
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው የጀውሀርን መጨረሻ እደ ሽማግሌው ተፈሪ ባፍጢሙ ይትከለው አሜን።
ፊልም ማየት አስጠላኝ በ ሶደሪወች ማስታወቂያ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍእኛኮ በነፃ አይደለም የምናየዉ በ ኔት ነዉ ጉድ እኮ ነዉ በምናይላችሁ ደሞ ይከፈላችኋል !!!!! ዘረፋ ነዉደ አሯሯሯሯሯሯሯሯሯ
ስላየሽ ብቻ አይከፈላቸው ማስታወቂው ሲታይ ነው እሚከፈላቸው
@@wubitethiopia1113 አረ ተሣስተሻል (ተሣስተሀል ) You tube ይከፍላቸዋል እኮ ተመልካች ባየዉ መጠን ስለዚህ ነፃ አይደለም ።
,wushaw bigegnim baygegnim eko medhanitun mejemer yichlalu yalalem mecheresha asmeselutko,yasafral
ዶማ ብሎ ሰላም 🤪😀የኛ አገር ፖለቲካ ዶማዎች እየመሩት ነው ቆፍረው የጨረሱን 😋
Tkkl
😄😄
😂😃😃😃😃😄
Nice movie
ወይ ዶማ ስንቱ ዶማ በህዋኃት ዘመን በተሰረቀ ሳጥን ፓርላማ ገብቶ የለ።
I like it 😊😊
Konjoo film nafeqagn betaleyi Yee Esam abeshaa film
Esamin ka ahun buhela ba haram manged lay ategnewum
esuu yelem ershew maree
Suzy negn Eshi imokralew😭😭
ክፈሉ ክፈሉ አናታችሁ ይከፈልና አና እዴ እዚ ላይ ስታዩን ብር ያለን መስላችሁ እዴ እኛ ሸቃሎች ነን እድሜ ለማዳም በመዳም Wifi አመዳሞች
ግን ኮሜቶች ሁላችሁም የሠብስክራይብ ላማኝ ሆናችሁ ውይይይ አሁን አበዛችሁት ኮሜት ውስጥ ገብቸ ማየት ደበረይ ስለፊልሙ አስተያየት አሰጡምድ ላይክና ሠብስክራይብ እያላችሁ ከምፅሙ😏🤪
ክክክክክ በይ ሰብስክራይ አድርጊኝ እኔ ለለምንሽ ውዴ
ክክክክክ እኔን አርጊኝ እስኪ ውደ
Eko
2017/2/ መስከረም ላይ ያየ
Wed ye hager lijoch eski lehagerachen selam hulachenem beye haymanotachen entsley
Enedegena keyesheber tejemere eneda ale betam newo yasakagn
በስደት ያላችሁ ሁሉ ሀሳባችሁ ፈጣሪ ሞልቶ ላችሁ ከእናታችን ሀገራችን
Betam arif movie
ኣሁንስ ያ ሳብስክራይብ ላይክ ኣርጉኝ እሚሉ ሰዎች ኣቃጥሎ ሊደፉኝ ነው እንድኔ ምርር ያለው ካለ ላይክ ክክክክ
ሀበሻ ባቶኒ ይገርመኝ ነበር እኛኮ የሰዉ ለዉጥ ስናይ ደማችን ይፈላል 😏
😂😂😂😂እኔስ 1 አመት ሆነኝ ይቱፕ ከገባሁ
Betam debari yewerede film tewena 0 keled new mimaselaw hula
ከተማው በሙሉ ዶማ ዶማ እያለ ነው፡ ዶማን ይምረጡ" ተሰደብን እኮ 😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
Wow wow thanks sodar Move 😍😍😍👍👍
ይሄ ሰውዬ ደሞ ዝም ብሎ ወንዶቹን በበርበሬ አጥኖ ጨረሳቸው🙆♀️🙆♀️🙆♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️😂😂😂😂 ሌላ ፊልም ላይ ወይ የዚህ ፊልም ቁጥር 1 መሰለኝ ሲያጥን ነበረ እነነፃነትን😂😂😂😂
አተ ሰውዬ ስራክ በቃ በርበሬ አጥኖ ሰውን ማሰቃየት ነው እዴ ደሞ በጣም ነው ምታስፈራው
Teddy bemchersha yetenagerkat =dedeb ymtlewa betam temechitognal
2007 yetelekek film addiss blachu teweralachuu .yegermal
እንደኔ ማነው 2017 የሚያይ❤🎉🎉😂😂😂😂😂
ውይ የምርጦች ስብስብ💖💖💖
Awun mayet yenafakagni filim @hidar film @bala kamise filim @kiyaye filimPilce inzen filim likakulin🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ኣንቺ በናትሽ ማስተዋወቂያሽ ሰለቸኝ
Enden.besidet.agerun.betesebun.yenafeqi....like
ዋው ተጋበዙልኝ የገሬልጆች መልካም ውሎ ኑ ውሎዎቹን በዚ ፊልም አጣጥሙ
ደስ ይላል
ይህ ሰውዬ ግን በሄደበት ቦታ ሁሉ ሰው በበርበሬ ከማጠን ውጭ ሊላ ስራ የለሁም እንዴ ሆ ምን አይነት ክፉ ነው በእግዚአብሔር
Are aregagiw film edehone eresashiw
Mnm aygodum iko
@@armazsegede2651 እንዴት?
Wude ye hushed new iko hulum etan new miyachesutm
Yewshet new hulum neger knbr masmesel mnm aygodum edawm tkm new
MRT FILME
አሪፍ ትወና ነው👇like
ምርጥ ፊልም ነው ደግሜ ደግሜ ያየሁት
የምወዳችው አሉ ኑኑኑኑ እንይ
Esam abeshaa wustee maw 👌👌👌
በቃ ስለፊልሙ የሚኮምት የለም 😯😯😯
Eko benatachu koment ayiche filmu arif kehone ayalew biye beqa comenteroch zeguny zeguny 😔😔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Zjbx Xbxb እዉነት ለመናገር ስለ ፊልሙ አስተያየት አንድ እንኳ አጣሁ ቱ ፣ ምድረ ግብስብስ ለማንኛዉም ልሹፈዉ፣፣
@@tsehaygeni9668 አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አሪፍ ነው አይደለም ልሾፍ ስመጣ😂😂😂😂
Enem eko esuno emflgo
@@onelove7063 kkk በጣም አሪፍ ነው ማማየ እይዉ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂መልእኩቱም ደስ ይላል ዉዴ 💝
በርበሬ የሚያጥነዉ ሰዉየ ሁሌ ሰዉ መደብደብ ነዉዴ ሰራዉ
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቆል እኔ አሁን አላይም ማታ እደበርበታለሁ
😁
Betam arif film new 😃😃🤣😍😘Demo beyemalu yalew Old musica betam des yelal mesfeney betam new yemewadek yene teju 🤣👌
ሊያስጨርሱን ነው እኮ በዘር በብሔር በሀይማኖት እያባሉ ።እስቲ ልየው ከመጨረስ ቢጠብቀን አምላክ ቢምረን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደቸርነቱ ፈሰቅሩን መተሳሰቡን መቻቻሉን ያድለን🙏🙏
Wed ehet wendimch endet nachihu be Saudi Arabia yalachihu bahun seat endene yetechinanekachihu teyazen alteyaten eyalen chiket yalebachihu like gechogn
ኤ ሰውየው በርቤሬ ሲታጠን ነው እዴ ያደገው ካራክተሩ ሁሉ በርበሬ ስያጥን ሆሆ
ክክክክ እኮ
😂😂😂 ሌሉቦታም አጥኗል እንዴ😂
አስመሰለበት አይደል በሱ ግዜ እርካሽ ስለነበረ ነው😂😂
እውነትም እንደዛ ሳይሆን አይቀርም
😂😂😂💖
ውይይይይይይይ ያስፈራል መጨረሻውን እስካይ ቸኮልኩኝ
እቺን ኮሜት የምታነቡ ሰላማቹ ይብዛ ያሰባቹሁት ይሳካ በሰላም ላገራችን ያብቃን
አሜን
አሜን
አሜን
አሜን
አሜን አሜን
*የሂይወቴ አለይታ ገፀ በረከቴ*
*እድሜሽን ያርዝመው ኑሪልኝ እናቴ*
*እናት እኮ የመኖር ሚስጥር ናት እሶ ሳትበላ ለልጆ የምትኖር እናቴ ናፍቆትሽ ሊገለኝ ነው*
እኔም የኔ ቆንጆ አዙሮ ሊደፋኝ ነው
አሜን
ኡፍፍ እኔም ናፍቃኛለች እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
Amen enatochi lezalalem yinuru demo 4 amete enaten saleyi uuuuuuuffffffff beka mn bye lawraw nafikotuwan
አልሁ
በሰውኛ እናስብ የኢትዮጵያ ሕዝብ
ወድ ፊት አንጂ ወድ ዋላ አታስብ
ተዉ ወንድሜ ተይ እህቴ አተጨክኑ
ሂዬት ብዙ መንገድ አለት እግዚአብሔርን ግን አታስቀይም የዛሬን መብላት እንጂ የነገውን ዉሎክን አታውቅም እና አትሳሳት
ብትሳሳትም ይቅርታን ልመድ
ከወርቅ ዉስጥ ወተን ወርቅን አይተናል
እትዮጵያዊያን ግን ወርቅ ውስጥ ተወልደው ወርቅን ማግኝት ተሳናቸው መልካም እለተ ሰኞ ወዶቼ🙏
በእውነት ይሄ ፊልም ከእናንተ አጠበቅም ብዙ ስህተቶች አሉበት እናንተ አዲስ ተዋንያን አይደላችሁም ግን በዙ ደስ ማይሉ እና ጎልተው ሚታዩ ስህተቶች አሉ።
ለምሳሌ÷፩ ውሻው ጋ ነው መድሀኒቱ ያለው ይመስል ውሻው ጋ ክትትል ማድረጋቹሁ በጣም ብዙ ብዙ ስህተቶች እኔ አልተመቸኝም ___!
በጣም
አውነትህን ነው አልገባኝም
ገብታቹሀል እኔ ግን ኣልገባኝም
ውይይይይይይይ ክፈሉ ክፈሉ አናታቹ ይከፈል እኛ እኮ ሸቃሎች ነን እዚ ተዘፍዝፈን ስታዩ ብር ያለን መሰላቹ እድሜ ለማዳም wifi እንጂማ አንገኝም ነበር ሰምታቹሀል ሶደሬዎ
😂😂😂😂
እኮ ንገሪልኝማ ሆሆሆ ብር ያለን መሠላቼው እዴ አንገፍልም ሠምታቹሀል
Kkkkkkk lek nesh
ብርማ ነበረን አናቅበትም እንጂ ለራሳችን በወር 8ሺ እየተከፈለን ከዚ በላይ ምን ይኑረን
asnaku እና 8 ሺ ቢከፈልን ያለብንን ወጭ መዘርዘር ያለብኝ አይመሥለኝም ደግሞ ያለውን ስራም አስቢ ወጣም ወረደም ለፊልም አንከፍልም ከፈለጉ አሽገው ያስቀምጡት
ቴዲ ና መስፍነን አንድ ላይ የማይበት ፍልም ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ምርቶች....ዶማ ፓርቲ እውነትም የዘንድሮ ፓርቲዎች ዶማ ናቸዉ 💚💛♥️✅✅🌐
እረ እናተየ እኔስ በወላዲትአምላክ ሲባል ስስማ ልቤን ድስስስ ነው የሚለው ልቤም እርብሽ ይላል እመቤቴ ሆይ አንችው ጠብቂን አሜን ፫
አሜን አሜን🙏🙏
አሜን የፀጋ እናት ነች
አሜን አሜን አሜን
@@tgabaa716800⁰00k000kk
እግዚአብሔር ስላም እና ፍቅር ይስጠን ስላም እና ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ስላም ነው የናፍቀን አስድሳች ዜና መስማት የናፍቅው
አሜን
አኔምለው፣አክተሮችን፣ሀላ፣በርበሬ፣አጥናችሁ፣ልትጨርሱነው፣እንዴ፣ሆሆሆሆሆ፣ክክክክክ
@@maserat1616 ተይ ለዘመኑ ወንዶች በርበሬ መታጠን ሲያንሳቸው ነው እኛን እኮ ከበርበሬ የበለጠ ነው ሲያቃጥሉን የሚውሉት እሄንን አርቲስት ስወደው ውሳኔው ደስ ይላል
@@maserat1616 ተይ ለዘመኑ ወንዶች በርበሬ መታጠን ሲያንሳቸው ነው እኛን እኮ ከበርበሬ የበለጠ ነው ሲያቃጥሉን የሚውሉት እሄንን አርቲስት ስወደው ውሳኔው ደስ ይላል
ጌታችን ሆይ ሀግርችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ እንዴት በሀይማኖት ብሔር የማንገጨ አድርገት
amen
አሚን
አሜን
አሜንንን ዘረኝነትንና ዘር ቆጣሪዎችን ከምድር ያጥፋልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ምርጦች ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል
ባለፈዉ ፊልም እንዳላምበሸበሹን አሁን ፊልም ናፋቂ አደረጉን
እሽ፡መጣንልሽ
እሂሰውየበሪበሪከማጠንሌላአያቅምእንደ
ሰላም ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ
አዲስ ነው ውዶች
@@sff343 ያስብላል ቁጥር አንድ ላይም ተመሣሣይ ነገር ነዉ ያደረገዉ እሱ ሰዉዬ ሳየዉ ያስፈረኛል አብዛኛዉ ፊልም ላይ ክፉ ሆኖ ነዉ የሚሰራዉ
ሜሉን ስወዳት ወንዶቹም 3ቱ አዝጎች ጀመርኩት ምረጥ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ 😍
2yr behuala chereskew weys gena neh
@@yaluman.ከ3 አመት በኋላስ ጨረሰው
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን በተረፈ የትርጉም ፊልሞችን ማየት የሚፈልግ ወደኛ ጎራ ይበል ቆንጆ ቆንጆ ፊልሞች አሉን።
ዋው ገራሚ የሚያስደምም ፊልም ነው የሚያዝናና ጥሩ ቁምነገር ያዘለ ነው
ያላያቹ እዩት በጣም ደስ የሚል ነው
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን
አሜን እስኬ ልየው
ታሪኩን ማስቀጠል ካልቻላችሁ ለምንድነው ቁጥር 2 የምትሉት አዲስ ስም ማውጣት አቅቶቹ ነው ትወናውም ደስ አይልም በዛላይ ዝባዝንኬ ታሪክ ነው ቁጥር 1 ታሪኩንም ትወናውንም አይቼ ወድጄው ነብር የተሻለ ነገር ስጠብቅ እረ ወደኃላ አትጎትቱን ብር ስላለህና ዝምብላቹ አትንደፋደፉ እድል ስጡ ለሚችሉት
Dirama
ቆይ እንች ለምን አተውንም
መጀመሪያ አስተያት ሲሰጥህ ለምንድነው በል እሺ ምነው ፊልሙን እኔነኝ የሰራውት አልክሳ እስቲ ደግመክ ተመልከተው ወይስ ፊልሙላይ እሳት የምታቀጣጥለው አንተ ነበርክ በነፃም አያዋጣም
ዋውውውው ምርጥ ፊልም ነው ደግሞ ምርጥ ተዋኒያን ስብስብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ከስደት ተመልሰን በፍቅር በደስታ የምንኖር ያድርገን አሜን
ወላሂ በጣም ያስቃል ኑ እዩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዶማን ይምረጡ
እሳት፡የሚያቃጥለው፡ሰውየ፡እረ፡ያስፈራራል
መተናል
😂😂😂😂
ይሄ ሰውዩግን በርበሬእታጥነነውእንዴያድገውእፍፍ
እር ይሔን ፊልም ማነው በሁጉት ሲጠብቅ የነበር 👍
ምንም አይጥምም ሙዝዝ አላቹሁበት ምነው በሰላም ነው ሜሊ ብዙም አይመስጥም ትወናሽ ካራክተሯን አላወቅሻትም ወይም ውስጥሽ አልገባችም ለማንኛውም ሙዝዝዝዝዝዝዝዝ ነው ያልሽብኝ
ፈረሰኛው ጊወርጊስ አለ አሹ አሹ ውስጤ ነው በተለይማ በድዱ ሲሆን ጠጆ ምርጥ ሰው ቴዶ አቦ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በቃ ተመቸኝ
የመስፌን አድናቂነኝ በተረፈ ዶማን ይምረጡ ተመችቶኛል
አቦ አጨቅጭቂን ሶደረ ሥቶር የምትይው ሤት አንገዛም ማ ሞኝ አለ እጥፍ የሚከፍለው እድሜ ለነጋዴ ሁሉም ነገር በያለንበት ቦታ አለ ተይን ሥለ ፊልሙ እናመሠግናለን !
ሀሀሀሀሀ ክክክክክ ኬኬኬኬ
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👍👈
ማኛ ፊልም ነው።ምርጥ ትውና ከምርጥ አርቲስቶች ብቃት የተሰራ ማኛ ፊልም ።
Yawenat batiam fat yadrigali basaki naw yamotikuti
Wowzare1nemesis like smart Zack Snyder love you Good luck you're young and the drawing Keogh ecumenical Ethiopia opposition N.Y. Mar tnx
ፐ ዶማ ( ለከበብሽ) አሪፋ ምልክት ነው
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን 😂😂😂😂 ከልብ ነው የሳኩት
በጣም ክክክክ
😂😂😂😂😂 Lekebebushi
ከበብሽ ይብዳሽ
@@محمدمحمد-د1ج6ب balege
@@محمدمحمد-د1ج6ب sid adegi
አዎጂ አዎጂ አዴስ ፍልም ተለቆል ኑ አብረን እንየው እህት ወንድሞቸ የመጣቹሁ ላይክ አትረሱ መምጣቹሁን ለማወቅ ነው እሞየ ኤትጽዮንያ ይላምሽ
ይብዛ ፍቅረ ሰላም ይስጠን ፈጣሪ🙏🙏🙏
د
😘😘😘😘
አንቺ እራስሽ መጀመሪያ ኢትዮጽያዊ መሆንሽን አረጋግጪ
effffffffffffffff
ሰው የዘራውን ያጪዳል
ዋናው መጨረሻ ነው
ፈጣ ሪ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
ሜላትየ 😍
በጣም ደስ ይላል በተለይ ዶማ ፓርቲ ቸመችታኛለች 😁😁😁እናመሠግናለን የኛ እንቁዎች በስተመጨረሻም ተፈሪ የእጅን አገኘ😁😁😁
😂😂
ወይኔ ሜላት ነብዩ ውስጤ ነች እወዳታለሁ
እኔሰ ብትይ
ውስጥሽ.ከሆነች።ትፊያት
@@ሊሊየማርያም.ልጅ ክክክክ
@@ሊሊየማርያም.ልጅ kkkkk
ተፈሪ ምን አለበት የዘመኑ ወንዶች የሚከዱትን የሚዋሹት እንደ ተፈሪ በርበሬ ማጠን ነበር
ክክክክክክክ
በትክክል
ኽክክክክክክክክክክክ Ara baski
ክክክክክክክ
@Anwar Max እኔኮ ተጓዳሁ አላልኩም እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን ቀርቤ ስላለየኋቸው ሊጓዳኝ አይችልም ግን በየዋህነት ቀርበው የሚጓዱ እህቶቸን ሳይ ያሳዝኑኛል እኔ እርካሁን በነፆነት ያለሁት መስፈርት ስላለኝ 😃😃😃😃
በጣም ኣሪፍ ፊልም ነዉ
መስፍንየ
ቴዲየ
ሜሊየ
ግርማ እና👉 ዉሻዋ😂👌 ሁላቹም ጎቦዝ ተዋንያን ናቹ በርቱልን👍👍
ሳላደንቃቸው አላልፍም ስወዳቸው
በነገራችን ላይ አቶ ተፈሪ ተብለው የሚሰሩት ሰውየ ያስፈሩኛል በፊልሙ ሳየው በአካል ግን አላቅም በቃለ መጠየቅም ቀርበው አይቻቸው አላቅም
ቶማስ ይባላል በጣም ጥሩና ደግ ሰው ነው።
እንኳንም በሰላም መጣችሁ ውዶቸ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።
ሰላም እና ፍቅር ይስፈን ለሁላችን ያሰብነው ተሳክቶ እንግባ ሀገራችን
አሪፍ
Amen amen amen mar
አሜንንንንን
i like all the actors. they are all best Ethiopian actors and actress.
ውይውሻቸውንለምንወሰድክባቸው የናትህን ክክክ ውሻለመያዝ ብቻሁላቺሁንምበጣም የምወዳቺሁ የማደቃቺሁናቺሁ በተለየ ሳሚ
እናተየ የኢትዮጵያ ሰው በሙሉ ነው እንደ ዩቱብ ያላቸው ስብስክራይብ ባሉ ቁጥር ባደርግ አያልቁም ያገዝሁኝ መሰሌኝ ደከመኝ
ዛሬ ነው ኮሜዲ ፊልም ያየሁት ከረጅም ግዜ በኃላ ውይይይይ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ ስወዳችሁ -😄😄🤣🤣
Ewunat nawo kojoo actaroch
ኧረ part 1 ያነፍራል ይሄ ምን ያስቃል
ላንቺስ ምን ይታይሻል ድብድብ 🙈🙊😂😂😂😂አሪፍ ነው በርቱ 😘😘😘😘😘
🤣🤣🤣🤣😁😁😁
ክክክክክክክ
የበፊቱ ነው የሚያምረው ይህ ብዙም አይመስጥም
በስንት ጊዜ አዲስ ፍልም ተለቀቀ እናመሰግናለን 🙏😘
ባለቀሚሷና ቦሌ ማነቂያን ልቀቁልን
ኢትዮጵያውያነ ልጆቹውን ኢግዚብሄር ይባርክ..
አሚን
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ኮሜንቱ ካልተመችኝ ያው ላሽ እላለሁ ወደ ሌላ ዘመቻ ኢቶብ ባይኖር ምን እንሆን ነበር በተላይ የማዳም ዋይፍይ ክፍ አይካው
መቸነው ጥሩ ካራክተር የምትሰራ አተአሮየ ሁልግዜ የማቃጠል ስራምድነው
ምናምን በነካበት እጄ ክክክክክክክክክክ እረ ሞትኩ ይመቻሁ ጀመርኩት እያየው ነው
ara.basake
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው ምወዳቸው ተዋናዮች ሰላማቹ ይብዛ የስደት እህት ወንድሞቼ
አዲሰ ፊልም ናፈቆኝ ነበረ በተለይ ሜሊ ያለችበት ውሰጤ ነው ምልካም ምሽት
ክክክክ፣ምርጫቸዉ፣ዶማነዉ
ምረጫት ዶማ ነች
ማሮቼ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በቅንነት
@@TechTalkWithAwel አድርጌልሀለሁ አድርግልኝ
@@tsegaboss6483 እሽ ፀጋዬ ደምሬሻለሁ
Minim chbt yelelew film..mndnew 999 gize slewusha???ke film ers gar fetsmo ayhedm..yewushaw part tenzaza..siyastela
እንኳን ደህና መጣችሁ
የጥበብ ህይወት የሌለው ድራማ ፊልም እንደዚህ አስቀያሚ ፊልም አይቼ አላውቅም።
ምረጥ ፊልም ነው ገና በጠዋት ፈታ አደረጎኛል
It’s has been long time since I have watched movies like this. Loving it. Hit like you had a good time watching this movie eski?
አዋጅ አዋጅ የፊልም ሱስ እንደኔ ያለበት ኑ እንየው
እኔ
Eshi metnal
Filmu betam harfi new
Gen benatachehu yehan mastawky atasgbu
እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ❤🙏
ተምሳሌት TH-cam ኣረኩሽ
አርጌሻለው አንቺም አርጊኝ # ተምሳሌት
❤🙏
በቃ ሠብስክራይብ አረጉኝ ከማለት ውጭ ምንም አታቁትም
@@yap6738 እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ሜላት ድምፅሽ በጣም ያምራል የኔ ቆጆ 👍👍👍👍👍👍👍👍
ወይ ዶማ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ያሰቃ 🤣🤣ያሰተምራል 👍ያሳዝናል 🙄ቆንጆ ነው
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው የጀውሀርን መጨረሻ እደ ሽማግሌው ተፈሪ ባፍጢሙ ይትከለው አሜን።
ፊልም ማየት አስጠላኝ በ ሶደሪወች ማስታወቂያ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
እኛኮ በነፃ አይደለም የምናየዉ በ ኔት ነዉ ጉድ እኮ ነዉ በምናይላችሁ ደሞ ይከፈላችኋል !!!!! ዘረፋ ነዉደ አሯሯሯሯሯሯሯሯሯ
ስላየሽ ብቻ አይከፈላቸው ማስታወቂው ሲታይ ነው እሚከፈላቸው
@@wubitethiopia1113 አረ ተሣስተሻል (ተሣስተሀል ) You tube ይከፍላቸዋል እኮ ተመልካች ባየዉ መጠን ስለዚህ ነፃ አይደለም ።
ክክክክክክክ
,wushaw bigegnim baygegnim eko medhanitun mejemer yichlalu yalalem mecheresha asmeselutko,yasafral
ዶማ ብሎ ሰላም 🤪😀የኛ አገር ፖለቲካ ዶማዎች እየመሩት ነው ቆፍረው የጨረሱን 😋
Tkkl
😄😄
😂😃😃😃😃😄
Nice movie
ወይ ዶማ
ስንቱ ዶማ በህዋኃት ዘመን በተሰረቀ ሳጥን ፓርላማ ገብቶ የለ።
I like it 😊😊
Konjoo film nafeqagn betaleyi Yee Esam abeshaa film
Esamin ka ahun buhela ba haram manged lay ategnewum
esuu yelem ershew maree
Suzy negn
Eshi imokralew😭😭
ክፈሉ ክፈሉ አናታችሁ ይከፈልና አና እዴ እዚ ላይ ስታዩን ብር ያለን መስላችሁ እዴ እኛ ሸቃሎች ነን እድሜ ለማዳም በመዳም Wifi አመዳሞች
ግን ኮሜቶች ሁላችሁም የሠብስክራይብ ላማኝ ሆናችሁ ውይይይ አሁን አበዛችሁት ኮሜት ውስጥ ገብቸ ማየት ደበረይ ስለፊልሙ አስተያየት አሰጡምድ ላይክና ሠብስክራይብ እያላችሁ ከምፅሙ😏🤪
ክክክክክ በይ ሰብስክራይ አድርጊኝ እኔ ለለምንሽ ውዴ
ክክክክክ እኔን አርጊኝ እስኪ ውደ
Eko
2017/2/ መስከረም ላይ ያየ
Wed ye hager lijoch eski lehagerachen selam hulachenem beye haymanotachen entsley
Enedegena keyesheber tejemere eneda ale betam newo yasakagn
በስደት ያላችሁ ሁሉ ሀሳባችሁ ፈጣሪ ሞልቶ ላችሁ ከእናታችን ሀገራችን
Betam arif movie
ኣሁንስ ያ ሳብስክራይብ ላይክ ኣርጉኝ እሚሉ ሰዎች ኣቃጥሎ ሊደፉኝ ነው እንድኔ ምርር ያለው ካለ ላይክ ክክክክ
ሀበሻ ባቶኒ ይገርመኝ ነበር እኛኮ የሰዉ ለዉጥ ስናይ ደማችን ይፈላል 😏
😂😂😂😂እኔስ 1 አመት ሆነኝ ይቱፕ ከገባሁ
Betam debari yewerede film tewena 0 keled new mimaselaw hula
ከተማው በሙሉ ዶማ ዶማ እያለ ነው፡ ዶማን ይምረጡ" ተሰደብን እኮ 😂😂😂
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
Wow wow thanks sodar Move 😍😍😍👍👍
ይሄ ሰውዬ ደሞ ዝም ብሎ ወንዶቹን በበርበሬ አጥኖ ጨረሳቸው🙆♀️🙆♀️🙆♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️😂😂😂😂 ሌላ ፊልም ላይ ወይ የዚህ ፊልም ቁጥር 1 መሰለኝ ሲያጥን ነበረ እነነፃነትን😂😂😂😂
አተ ሰውዬ ስራክ በቃ በርበሬ አጥኖ ሰውን ማሰቃየት ነው እዴ ደሞ በጣም ነው ምታስፈራው
Teddy bemchersha yetenagerkat =dedeb ymtlewa betam temechitognal
2007 yetelekek film addiss blachu teweralachuu .yegermal
እንደኔ ማነው 2017 የሚያይ❤🎉🎉😂😂😂😂😂
ውይ የምርጦች ስብስብ💖💖💖
Awun mayet yenafakagni filim
@hidar film
@bala kamise filim
@kiyaye filim
Pilce inzen filim likakulin🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ኣንቺ በናትሽ ማስተዋወቂያሽ ሰለቸኝ
Enden.besidet.agerun.betesebun.yenafeqi....like
ዋው ተጋበዙልኝ የገሬልጆች መልካም ውሎ ኑ ውሎዎቹን በዚ ፊልም አጣጥሙ
ደስ ይላል
ይህ ሰውዬ ግን በሄደበት ቦታ ሁሉ ሰው በበርበሬ ከማጠን ውጭ ሊላ ስራ የለሁም እንዴ ሆ ምን አይነት ክፉ ነው በእግዚአብሔር
Are aregagiw film edehone eresashiw
Mnm aygodum iko
@@armazsegede2651 እንዴት?
Wude ye hushed new iko hulum etan new miyachesutm
Yewshet new hulum neger knbr masmesel mnm aygodum edawm tkm new
MRT FILME
አሪፍ ትወና ነው
👇
like
ምርጥ ፊልም ነው ደግሜ ደግሜ ያየሁት
የምወዳችው አሉ ኑኑኑኑ እንይ
Esam abeshaa wustee maw 👌👌👌
በቃ ስለፊልሙ የሚኮምት የለም 😯😯😯
Eko benatachu koment ayiche filmu arif kehone ayalew biye beqa comenteroch zeguny zeguny 😔😔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Zjbx Xbxb እዉነት ለመናገር ስለ ፊልሙ አስተያየት አንድ እንኳ አጣሁ ቱ ፣ ምድረ ግብስብስ ለማንኛዉም ልሹፈዉ፣፣
@@tsehaygeni9668 አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አሪፍ ነው አይደለም ልሾፍ ስመጣ😂😂😂😂
Enem eko esuno emflgo
@@onelove7063 kkk በጣም አሪፍ ነው ማማየ እይዉ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂መልእኩቱም ደስ ይላል ዉዴ 💝
በርበሬ የሚያጥነዉ ሰዉየ ሁሌ ሰዉ መደብደብ ነዉዴ ሰራዉ
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቆል እኔ አሁን አላይም ማታ እደበርበታለሁ
😁
Betam arif film new 😃😃🤣😍😘
Demo beyemalu yalew Old musica betam des yelal mesfeney betam new yemewadek yene teju 🤣👌