ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልብስ፤"የለበሺው የወርስ ነው" የሚለው መልእክት በጣም ጥልቅ ነው፤በርቱ።ባህል ይጠበቅ፤የሚያኮራ ባህላዊ ልብስ አለን፤ልንኮራበት እንጂ ልናፍርበት አይገባም።ልጅቱም እናቷን ማክብሯ በጣም ደስ የሚል ውሳኔ ነው፤በርቱ፤ባህልና ቤተሰብ ይከበር።
አበጀሽን ማነዉ እደኔ የሚወዳት✅✅✅💞💞💞💞💯💯💯💯
እዳበጀሸ ምርጥ ሰው የለም ፐ ❤❤❤❤
Ene ene ene
ወርቅ ደራሲ ነው ዛሬ ደስ አላቺሀን ምርጥ ድርሰት ነው!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሽ ስለ ነጮቹ አልባሳት ለልጅሽ ስለ ማንነቷ ያስረዳሽበት መንገድ በጣም ወደድኩት የኔም ሀሳብ ነዉ ግን ደግሞ የሀገራችን ፈትል አስወደዱብን
አትዋሹ እንዴው እህቶቻችንን እኔ ምን እንደሆናቸው አልገባኝም ይህን የመሰለ ትታቹሁ እንደ ዝሙት እርቃን መሄድን መርጣችኋል እኔ በእውነት የሀበሻ ልብስ የመትለብስ ሴት በጣም ነው የመውድ የማከብር እባካችሁ በጣም ነው በሀበሻ ልብስ ምታምሩ❤❤❤
@@FinoteselamDamote ኤልሲ ልክ ብትሆኝም አንድ የሀበሻ ቀሚስ ስንት ነዉ? የአንድ ሰዉ ደሞዝ እንደሆነ አታዉቂም እንድንለብስም አይፈለግም ሴራ አለበት የዉጮቹ በዋጋዉ ጋ በተገናኘ
ይቅርታ ኤልያስ ነው ስሜ
@@FinoteselamDamote😂😅
የሶቤ ምስት ግን ትግስታ ከምር ስወዳት❤❤
አቤት ጥበብ ቤቷን ሰራች በቤተ አማሮች መኳንንት እና ወዛዝርቶች ኑሩልኝ እና ልኩራ ልጠባረር ዘራችን ይብዛ😘🇧🇯💪😍😍😍
ሰፈሩን ብቻ ያየ ሰው የራሱ ብቻ ያደንቃል ይኮራል እስቲ ለመስቀል ጉራጌ ሀገር ልጋብዝህ ከዚያ አታፍርም አትኮራም አበቃ
የኔ አማራዎች ሰላማቹሁ ይብዛ እወዳቹሀለው ደሞቼ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉@@WoynshetMela
ቅመሞች አላህ የተረጋጋ ሂወትና ከስደት በቤታችሁ የምትደሰቱ አድርጋችሁ ሀገር ገብቸ ጥሩ ትምህርት ትገኛላችሁ በተለይ ለቅመሞች ደምሩኝማ
አሚንንንንንን።
አበጀሽ እርጉዝ ናት የበአል በደንብ አልጨፈረችም ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ ዉድ የኔ ኩንስንስ
ከማን አረገዘች አበጀሽ
Ketadesse
በዚህ ቻናል እጅግ ታምራለችሁ ። አበጅሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ፣ ባህልሽን ለልጅሽ ስታስተምሪ ደስ አልሽኝ።
ዉድድ ❤❤❤❤ ጠይሟ ልጅ እና ያየሽ እሱቤ የቤቱ ድምቀት ናቸዉ በርቱልን❤❤❤❤ ፀይሟ ጐበዝ ናት ስወዳት እደያየሽ❤
ከዚህ በፊ የለቀቅነዉን ፊዲዬ ከፋተዉ ድምፁ ሲጀምር ከዛ ወደ ተለቀቀዉ ቪዲዮ ተመልሰዉ ይክፈቱ :: እናመሰግናለን
እሽ የኛ ውቦች አገሬን ማያየ ናችሁ እኮ 🎉🎉❤❤
minm videio eko yelem ke 1 samnt befit yetelekekewn nw a?
አማረኛ ፊደል ላይ እንዴት ናችሁእንደዚህ አይፃፍም ኢዲት አርጉት ወይ ደግሞ ደልቱት ለተመልካች ጥሩ አደለም!!!
🙄
እሽ የኔማሮች በጉጉት እየጠበኩ ግን ቶቶሎ ልቁት❤❤❤❤🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌾🌾🌾
አይ ያየሽ ስወዳት ደስ ትለኛለች
እምዋታድእንዋእህተእሱቤያየሺያለምወርቅሁላችሁም ውስጤናችሁ አብሺሩ ቀጥሉበት በዚሁ እናንተን ሳይ ቤተሰቦቸን ጎረቢቶቸን ሰፈሬን ቤቴን ያየሁነውየሚመስለኚ ❤❤❤❤
የኔ ሱሱች ሱስ ሆናቹህብኝ አይ እናተን ሳይ ቁጪ ብየ አድራለሁ ጧት ተነስቸ እደት ልስራ የመዳምን ስራ አይይይይ የኔ አማራወች❤❤❤❤❤
አበጀሽና ያየሽን ማበላለጥ ይከብዳል ሁለቱም 👍👍👌👌
ኧረ የዝማም ድምፅ ማነው እንደኔ የማረከው እስኪ በላይክ አሳዩኝ
አበጀሽየ ቡታንታ ደራርበሻል 😂😂😂 አታጓድ ያየሽ የዓለም ወርቅ ሁሉም አንደኛ ❤❤❤❤
የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ከስደት ኑሮ ወደሀገራችን መልሰን ስደት በቃ በለን አላህዋየ ኡፍፍ ሀገሬ ናፍቆኛል 😥😥
የሱቢ ሚስት❤❤❤❤❤❤❤ ይመችሽ
እታጓጅ ያየሽ እረ ሁላችሑም ታምራላቹ❤❤❤❤
አጀማመራችሁ በጣም ደስ ይላል አጨራረስ አታውቁም ሌላው ተከታታይ ይህን ድራማ ትቆራርጣላችሁ በዚህ ላይ የተለያየ ርዕስ እየሰጣችሁ ስትበጥሱ ስትቐጥሉ ደስ አይልም ግን ሥራችሁ መስመር ብታሲዙት እጅግ ተወዳጅ ነው
በጣም ልክ ነው የኔም አስተያየት ነው ተዋናዮቹ አቅም አላቸው ግን ደህና ፀሐፊና ዳይሬክተር የላቸውም። ሁሉም ስራዎቻቸው ላይ አጨራረስ ዜሮ ነው ተከታታይነቱን እንኳን እንዳናውቅ ድራሹን ነው የሚያጠፉት
እኔም ግራ ነው የገባኝ። ተከታታይነት የለውም ወይም ቁጥር ቢሰጠው። ግራ ገባኝ የቱን ከየቱ ላገናኘው።
አማራየ❤❤❤❤
ትለያላችሁ እኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተሎ ተሎ ኑልን 🥰🥰
አበጀሽ ግን እርጉዝ የምትመስለው እጅ ያውጣ😮😮😮
ከታደሰ ነው
@@son-no4ptእና ባሏእማይዴል ምንችግርአለው
😅😅@@MariamAdm-go9on
ድል ለፋኖ❤❤❤
"ቡታንታ ደራርቡ" ተመችቶኛል 😂
I love Abejesh, she is just so gifted and beyond 🤩🤩🤩🤩
ደስ የሚል ድራማ ነው ከልብ እናመሰግናቸዋለን
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ትልቅ ያድርጋችሁ ባህላችን በደንብ ፍንትዉ አድርጋችሁ ነዉ የምታንፀባርቁት በርቱ የሁልጊዜም አድናቂያችሁ!!!
ገንዘብ ትልካለች አለች ያለምወርቅ ሊበላ የለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አያ ታዴ ዱላውን ይዞ ሲጨፍር በጣም ነው ደስ ይላል።አሁን ይሄ እንዴት ተጽፎ ፣ታስቦ ይሰራል፣አያ ታዴ ሆዴ ሁሉ ያምርብሃል በይልኝም
ታዴና አበጀሽ Please show me a real life❤❤❤
አብጅሽስወድሽ❤❤❤❤
አበጀሽ ታደ ያየሽ እሱባለው ገረመው ዋው ስታምሩ ደምቀታቹሆ🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳❤❤❤❤❤አበጀሽ እርጉዝናት አላህ በሠላም ይገልግልሽ የቀኑለትማማይመቻቹህ
አረ ቶሎ ቶሎ ኑልን በናፍቆት ሞትኩ 😢😢😢ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብርቁ..ወዴት..ጠፋ..ብርቁይምጣልን
ብርቁ ከሌላ ጋር ንው የሚስራው ይመስለኛል ቆየእኮ
ዉዶች መጣችሁልን ናፍቃችሁናል ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
የኔ ውዶች ስጠብቃችህ መጣችህ ❤❤❤
We love you guys👏👏❤❤ በርቱልን
አበጀሽ በናትሽ ስልክሽን ላኪልን፤ በጣም አድናቂዎችስ ነን.. ያልተበረዘውን ባህል የምታቀርቢ፣ በርቺ በጣም እንወድሻለን..
ሰላም ወገኖቼ መልካም የተባረከ ቀን ይሁንልን
እረኛየ ድራማ ላይ እማማ ቸሬን ደግሞ ተዋናይ ቲቪ ላይ አበጀሺንየሚገልፅልኚ አንድ ቃል አጣሁላቸውዋውውውው ተዋናዮች ማርያምንእወዳችሗለው በርቱልኚ ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች!ስትጠፍ ደስ አይለኝም አትጥፉ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ትችላልቹ በስመ አብ ኡፍፍ አቦ ዘር ይውጣላችሁ♥
አበጀሽየኔዉድ❤❤❤❤😂😂😂ሀሀሀሀሀ
ጎበዝ አበጀሽ ለልጅሽ እንዲህ ምከሪ ያአማራ ወጣት ወደ አባት አያቶቹ የክብር አለባበስ መመለስ አለበት እያዘመነ መልበስ አለበት የባህል አልባሳቶቻችንን አማራ ሆይ አባት አያቶችህ ትተውልህ ያለፉት እጅግ ድንቅ ጥበብነውና እወቅበት።
ምርጦቹ እንዴት ናችሁ ። የሁሌም ተከታታያችሁ ነኝ።ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
አበጀሽ እንደው ስወድሽ በናንተ ድራማ ፎንቃ እስክትመጡ በጉጉት መጠበቁ ከባድ ነው😢❤
እንኳን ደና መጣቹሁ❤❤❤
ወይ ዉዶቼ እንዴት እንደምወዳቹ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አበጀሸ እና ታዴ የደራማው ድምቀት አበጀሸ ቡታታ ደረቢ ወየው በሳቅቅቅቅ ሞትኩ😂😂😂
አይ.አበጀሽ.ፈታነዉ.የምታደርጊኝ❤❤❤❤
አያ ታዴ አበጀሽ እንየ የዛሬው በጣም ያምራል
Miretu yewaha ya hagere sew enwodachuhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የገሬ የልጅ እናት በጣም ነው የወደድኋት ትችላለች
ebakachihu ye Abejeshin silk situgn betam ewodatalehu
እሱቤ ችኩሉ ተረጋጋ ምንጊዜም በተቻለ መጠን መልካሟ ደግ መካሪዋ በጣም ታጋሿን ሚስትህን ብቻ ስማ ለአንተ የምትበጅህ የእሷን ምክር መስማት ብቻ ነው😅😅
😂😂😂😂 ደስ ትለኛለች
" ቡታንታ ደራርቡ!!!" የአበጀሽ ምርጥ ምክር፨
አበጀሽን የሚወድ❤
ዋውውው የዛሬው ይለያል😮ኧረ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁልን❤
ያየሽ የኔ ፍቅር አንችን ሳይ የተጎዳው አካል ጉዳትነቴ ጎዳኝ ግን ሁሌም አፈቅርሻለው ሽ አመት ኑሪልን ፍቅር ስጦታ ነው
እ😮😮😮ምንድነው እምታወራው
Dani from USA 🇺🇸 👌
well come our brother!!!
እህተና አበጀሽ መሸለም አለባቸው
የሱቤ ሚስት እራሱ ስተውን ሆና ነው መስላ ሳይሆን ያየሽ ታዴ አበጁሽ ያለእናንተ አይደምቅም❤❤
5" ኛ ነኝ እንኳን ደህናመጣችሁ
ፀይሟ ልጅ ግን የወንድሜን ሚስት ነው እምትመስይኝ ሁሌ ሳይሽ እሷን ያየኋት ነው እሚመስለኝ የምውዳት አይቴ አይናለም ❤️🥺🙏
Einame eihteane tamslalhe yane girade❤❤😂
አቆልቋይ ማለት የጎጃም ቋንቋ ነው ሰርግ ሲሆን ወይም ተዝካር ላይ ሰዎች በክብር ድኳን ውስጥ ተቀምጠው የሚቀርበው የግብዣ ስነስርዓት አቆልቋኝ ይበላል።
እርግጠኛ ነህ
ግብዣ ሳይሆን ድግስ ማገዝ ነው አቆልቋይ ማለት
አቋልቋይ ምን እንዴሆ አላቅም ነበር ስላሳወቅሺኝ አመሠግናለሁ እህቴ እስኪ ከመዳም ቅመሞች ዉሥጥ የጎጃም ልጂ የሆናችሁ እንተዋወቅ ባህላችሁ በጣም ዴስ ይላል በእነ ያየሺና በእነ አበጄሺ ሳየዉ ዴግሞ ከስዴት መልስ ወዴ ጎጃም ከጋበዛችሁኝ እሄዳለሁ እኔም ወሎን አሳያችኋለሁ
@@zinashfentie1124አዎ ሌላ ስሙ ደግሞ "ሌማት" ይባላል አብዛኛው ወደ ምእራብ ጎጃም "ሌማት" ነው የተለመደው።
እኔ ከጎጃም ዳሞት እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል በጣም ነው ምወዳችሁ
ሰላማችሁ ይብዛ
የበሱየና ፍቅረኛው ሲያምሩ መተሳስበቸው ❤❤❤❤
መጡልን የኔ እቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እረ እነ ብርቁ እነ አለሜ እነ ጨረቃዬ የአለሜ ባል እረ አምጡልን እኔ ናፍቀውኛል እንደኔ የናፈቁዋቹ
ስወዳቹ እኮ 🎉🎉❤❤❤
አበጀሽ ❤❤❤❤
Mert tarik abet setechelubet👏👏👏👏mert tewanayoche ye ewnet eqo new yemimeselew betam new yemtaznanut kalatoche yelugnim enanten lemadenek
Be gugut new metebekachu❤❤❤❤❤🎉
በርቱልን ውዶች
እኳን በሰላም መጣችሁልን 🎉🎉
የኔውዶች እኳንደና መጣችው💚💛❤💪
❤❤❤❤❤ ውዱች ሰወዳችዉ❤❤❤❤❤
አታጓጂ አድምቃቸዋለች ❤❤
አጨራረሱን አሳምሩት አዱኛ ከእናቱ ጋ መገናኘት አለበት መሞት የለበትም
በጣም ነው የወደድኩት
የኔ አለም ጣለኝ በወለሉ ባል የለኝም አሉ 🤣
አያ ተደሰ ለካ የእናቱ ይዞ ነው የሚያራርጠው ባገኝው የሚገዘገዘው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤❤እር መጨረሻ ይኑረው በጣም አሰተማሪ ነው ተባረኩ ቱወናዎች የአገር አንድነት ዋልታ ናችህና ❤❤❤
Egziabhern yagesh siwodesh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አይ አበጀሽየ ቡታንታ ደራርቡ ነው ያለች ❤❤❤❤
የማይኮሰኩስ የማይሞቅ የማይበርድያገሬ ልብስ ይሻላል እናቴ ቸሩ ያክብርሽ
እየከፋኝ ልሳቀው የኔ ወርቆች ኑሩልኝ
ሳቡሳና ቡስኩት ከለመደች ሴት ጉሊቻና ምጣድ በልደና ሰንብት እሯሯሯሯሯ ያየሽ ተመለሽ ቀጪ ዬለሽ ተቆጪ😢😢😢
አያ ገሬን ጎጃም ሄጄ ሳገኘዉ አሰብኩት ኡፍፍፍፍ 🎉🎉
እኔም አገር ደብር ማርቆስ ስገባ ሁሉንም አገኛቸዋለሁ
በርቱ ❤❤❤❤
የገጠር ሰወች ግን የሰው ሞራል መጠበቅ አትወዱም ጥቁሩዋን ልጅ ሁሌ በመልኩዋ ዝቅ ታረጉዋታላቹ
🤣🤣🤣 😜ሀበሻኮ ይሄው ነው ደግሞኮ ምርጥ የ ነች ስትሰራ በጣም ትችላለች
❤❤❤❤ የኔ ወርቆች
ታዴ ካለ ድራማው ያምራሉ ታዴ💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💓❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሽ አንች ስትኖሪ ሁሉም ያምራል ❤❤ትጎ ስነ-ስርዓት አርጊ መጀመሪያ ሽማግሌ ይላክ
እንኳን ደህናመጣቹህልን ❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እዴት ናችሁ አገሩ ወገን ሰላም ነው እኛጋር ተነፋፍቀናል😢🥰🥰🥰🥰
የኔ ናፍቆቶች❤❤❤❤❤❤❤ተናፍቃችሗል🎉🎉🎉🎉❤❤
የሡቤሚስት ስወዳት❤❤የዋህነሽ
በርቱ
ምርጦች❤❤❤😂😂😂
ትለያላችሁ 😘🥰😘
ልብስ፤"የለበሺው የወርስ ነው" የሚለው መልእክት በጣም ጥልቅ ነው፤በርቱ።ባህል ይጠበቅ፤የሚያኮራ ባህላዊ ልብስ አለን፤ልንኮራበት እንጂ ልናፍርበት አይገባም።ልጅቱም እናቷን ማክብሯ በጣም ደስ የሚል ውሳኔ ነው፤በርቱ፤ባህልና ቤተሰብ ይከበር።
አበጀሽን ማነዉ እደኔ የሚወዳት✅✅✅💞💞💞💞💯💯💯💯
እዳበጀሸ ምርጥ ሰው የለም ፐ ❤❤❤❤
Ene ene ene
ወርቅ ደራሲ ነው ዛሬ ደስ አላቺሀን ምርጥ ድርሰት ነው!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሽ ስለ ነጮቹ አልባሳት ለልጅሽ ስለ ማንነቷ ያስረዳሽበት መንገድ በጣም ወደድኩት የኔም ሀሳብ ነዉ ግን ደግሞ የሀገራችን ፈትል አስወደዱብን
አትዋሹ እንዴው እህቶቻችንን እኔ ምን እንደሆናቸው አልገባኝም ይህን የመሰለ ትታቹሁ እንደ ዝሙት እርቃን መሄድን መርጣችኋል እኔ በእውነት የሀበሻ ልብስ የመትለብስ ሴት በጣም ነው የመውድ የማከብር እባካችሁ በጣም ነው በሀበሻ ልብስ ምታምሩ❤❤❤
@@FinoteselamDamote ኤልሲ ልክ ብትሆኝም አንድ የሀበሻ ቀሚስ ስንት ነዉ? የአንድ ሰዉ ደሞዝ እንደሆነ አታዉቂም እንድንለብስም አይፈለግም ሴራ አለበት የዉጮቹ በዋጋዉ ጋ በተገናኘ
ይቅርታ ኤልያስ ነው ስሜ
@@FinoteselamDamote😂😅
የሶቤ ምስት ግን ትግስታ ከምር ስወዳት❤❤
አቤት ጥበብ ቤቷን ሰራች በቤተ አማሮች መኳንንት እና ወዛዝርቶች ኑሩልኝ እና ልኩራ ልጠባረር ዘራችን ይብዛ😘🇧🇯💪😍😍😍
ሰፈሩን ብቻ ያየ ሰው የራሱ ብቻ ያደንቃል ይኮራል እስቲ ለመስቀል ጉራጌ ሀገር ልጋብዝህ ከዚያ አታፍርም አትኮራም አበቃ
የኔ አማራዎች ሰላማቹሁ ይብዛ እወዳቹሀለው ደሞቼ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉@@WoynshetMela
ቅመሞች አላህ የተረጋጋ ሂወትና ከስደት በቤታችሁ የምትደሰቱ አድርጋችሁ ሀገር ገብቸ ጥሩ ትምህርት ትገኛላችሁ በተለይ ለቅመሞች ደምሩኝማ
አሚንንንንንን።
አበጀሽ እርጉዝ ናት የበአል በደንብ አልጨፈረችም ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ ዉድ የኔ ኩንስንስ
ከማን አረገዘች አበጀሽ
Ketadesse
በዚህ ቻናል እጅግ ታምራለችሁ ። አበጅሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ፣ ባህልሽን ለልጅሽ ስታስተምሪ ደስ አልሽኝ።
ዉድድ ❤❤❤❤ ጠይሟ ልጅ እና ያየሽ እሱቤ የቤቱ ድምቀት ናቸዉ በርቱልን❤❤❤❤ ፀይሟ ጐበዝ ናት ስወዳት እደያየሽ❤
ከዚህ በፊ የለቀቅነዉን ፊዲዬ ከፋተዉ ድምፁ ሲጀምር ከዛ ወደ ተለቀቀዉ ቪዲዮ ተመልሰዉ ይክፈቱ :: እናመሰግናለን
እሽ የኛ ውቦች አገሬን ማያየ ናችሁ እኮ 🎉🎉❤❤
minm videio eko yelem ke 1 samnt befit yetelekekewn nw a?
አማረኛ ፊደል ላይ እንዴት ናችሁ
እንደዚህ አይፃፍም ኢዲት አርጉት ወይ ደግሞ ደልቱት ለተመልካች ጥሩ አደለም!!!
🙄
እሽ የኔማሮች በጉጉት እየጠበኩ ግን ቶቶሎ ልቁት❤❤❤❤🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌾🌾🌾
አይ ያየሽ ስወዳት ደስ ትለኛለች
እምዋ
ታድ
እንዋ
እህተ
እሱቤ
ያየሺ
ያለምወርቅ
ሁላችሁም ውስጤናችሁ አብሺሩ ቀጥሉበት በዚሁ እናንተን ሳይ ቤተሰቦቸን ጎረቢቶቸን ሰፈሬን ቤቴን ያየሁነውየሚመስለኚ ❤❤❤❤
የኔ ሱሱች ሱስ ሆናቹህብኝ አይ እናተን ሳይ ቁጪ ብየ አድራለሁ ጧት ተነስቸ እደት ልስራ የመዳምን ስራ አይይይይ የኔ አማራወች❤❤❤❤❤
አበጀሽና ያየሽን ማበላለጥ ይከብዳል ሁለቱም 👍👍👌👌
ኧረ የዝማም ድምፅ ማነው እንደኔ የማረከው እስኪ በላይክ አሳዩኝ
አበጀሽየ ቡታንታ ደራርበሻል 😂😂😂 አታጓድ ያየሽ የዓለም ወርቅ ሁሉም አንደኛ ❤❤❤❤
የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ከስደት ኑሮ ወደሀገራችን መልሰን ስደት በቃ በለን አላህዋየ ኡፍፍ ሀገሬ ናፍቆኛል 😥😥
የሱቢ ሚስት❤❤❤❤❤❤❤ ይመችሽ
እታጓጅ ያየሽ እረ ሁላችሑም ታምራላቹ❤❤❤❤
አጀማመራችሁ በጣም ደስ ይላል አጨራረስ አታውቁም ሌላው ተከታታይ ይህን ድራማ ትቆራርጣላችሁ በዚህ ላይ የተለያየ ርዕስ እየሰጣችሁ ስትበጥሱ ስትቐጥሉ ደስ አይልም ግን ሥራችሁ መስመር ብታሲዙት እጅግ ተወዳጅ ነው
በጣም ልክ ነው የኔም አስተያየት ነው ተዋናዮቹ አቅም አላቸው ግን ደህና ፀሐፊና ዳይሬክተር የላቸውም። ሁሉም ስራዎቻቸው ላይ አጨራረስ ዜሮ ነው ተከታታይነቱን እንኳን እንዳናውቅ ድራሹን ነው የሚያጠፉት
እኔም ግራ ነው የገባኝ። ተከታታይነት የለውም ወይም ቁጥር ቢሰጠው። ግራ ገባኝ የቱን ከየቱ ላገናኘው።
አማራየ❤❤❤❤
ትለያላችሁ እኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ተሎ ተሎ ኑልን 🥰🥰
አበጀሽ ግን እርጉዝ የምትመስለው እጅ ያውጣ😮😮😮
ከታደሰ ነው
@@son-no4ptእና ባሏእማይዴል ምንችግርአለው
😅😅@@MariamAdm-go9on
ድል ለፋኖ❤❤❤
"ቡታንታ ደራርቡ" ተመችቶኛል 😂
I love Abejesh, she is just so gifted and beyond 🤩🤩🤩🤩
ደስ የሚል ድራማ ነው ከልብ እናመሰግናቸዋለን
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ትልቅ ያድርጋችሁ ባህላችን በደንብ ፍንትዉ አድርጋችሁ ነዉ የምታንፀባርቁት በርቱ የሁልጊዜም አድናቂያችሁ!!!
ገንዘብ ትልካለች አለች ያለምወርቅ ሊበላ የለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አያ ታዴ ዱላውን ይዞ ሲጨፍር በጣም ነው ደስ ይላል።
አሁን ይሄ እንዴት ተጽፎ ፣ታስቦ ይሰራል፣
አያ ታዴ ሆዴ ሁሉ ያምርብሃል
በይልኝም
ታዴና አበጀሽ Please show me a real life❤❤❤
አብጅሽስወድሽ❤❤❤❤
አበጀሽ ታደ ያየሽ እሱባለው ገረመው ዋው ስታምሩ ደምቀታቹሆ🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳❤❤❤❤❤አበጀሽ እርጉዝናት አላህ በሠላም ይገልግልሽ የቀኑለትማማይመቻቹህ
አረ ቶሎ ቶሎ ኑልን በናፍቆት ሞትኩ 😢😢😢ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብርቁ..ወዴት..ጠፋ..ብርቁይምጣልን
ብርቁ ከሌላ ጋር ንው የሚስራው ይመስለኛል ቆየእኮ
ዉዶች መጣችሁልን ናፍቃችሁናል ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
የኔ ውዶች ስጠብቃችህ መጣችህ ❤❤❤
We love you guys👏👏❤❤ በርቱልን
አበጀሽ በናትሽ ስልክሽን ላኪልን፤ በጣም አድናቂዎችስ ነን.. ያልተበረዘውን ባህል የምታቀርቢ፣ በርቺ በጣም እንወድሻለን..
ሰላም ወገኖቼ መልካም የተባረከ ቀን ይሁንልን
እረኛየ ድራማ ላይ እማማ ቸሬን
ደግሞ ተዋናይ ቲቪ ላይ አበጀሺን
የሚገልፅልኚ አንድ ቃል አጣሁላቸው
ዋውውውው ተዋናዮች ማርያምን
እወዳችሗለው በርቱልኚ ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች!ስትጠፍ ደስ አይለኝም አትጥፉ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ትችላልቹ በስመ አብ ኡፍፍ አቦ ዘር ይውጣላችሁ♥
አበጀሽየኔዉድ❤❤❤❤😂😂😂ሀሀሀሀሀ
ጎበዝ አበጀሽ ለልጅሽ እንዲህ ምከሪ ያአማራ ወጣት ወደ አባት አያቶቹ የክብር አለባበስ መመለስ አለበት እያዘመነ መልበስ አለበት የባህል አልባሳቶቻችንን አማራ ሆይ አባት አያቶችህ ትተውልህ ያለፉት እጅግ ድንቅ ጥበብነውና እወቅበት።
ምርጦቹ እንዴት ናችሁ ። የሁሌም ተከታታያችሁ ነኝ።ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
አበጀሽ እንደው ስወድሽ በናንተ ድራማ ፎንቃ እስክትመጡ በጉጉት መጠበቁ ከባድ ነው😢❤
እንኳን ደና መጣቹሁ❤❤❤
ወይ ዉዶቼ እንዴት እንደምወዳቹ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አበጀሸ እና ታዴ የደራማው ድምቀት አበጀሸ ቡታታ ደረቢ ወየው በሳቅቅቅቅ ሞትኩ😂😂😂
አይ.አበጀሽ.ፈታነዉ.የምታደርጊኝ❤❤❤❤
አያ ታዴ አበጀሽ እንየ የዛሬው በጣም ያምራል
Miretu yewaha ya hagere sew enwodachuhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የገሬ የልጅ እናት በጣም ነው የወደድኋት ትችላለች
ebakachihu ye Abejeshin silk situgn betam ewodatalehu
እሱቤ ችኩሉ ተረጋጋ ምንጊዜም በተቻለ መጠን መልካሟ ደግ መካሪዋ በጣም ታጋሿን ሚስትህን ብቻ ስማ ለአንተ የምትበጅህ የእሷን ምክር መስማት ብቻ ነው😅😅
😂😂😂😂 ደስ ትለኛለች
" ቡታንታ ደራርቡ!!!" የአበጀሽ ምርጥ ምክር፨
አበጀሽን የሚወድ❤
ዋውውው የዛሬው ይለያል😮ኧረ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁልን❤
ያየሽ የኔ ፍቅር አንችን ሳይ የተጎዳው አካል ጉዳትነቴ ጎዳኝ ግን ሁሌም አፈቅርሻለው ሽ አመት ኑሪልን ፍቅር ስጦታ ነው
እ😮😮😮ምንድነው እምታወራው
Dani from USA 🇺🇸 👌
well come our brother!!!
እህተና አበጀሽ መሸለም አለባቸው
የሱቤ ሚስት እራሱ ስተውን ሆና ነው መስላ ሳይሆን ያየሽ ታዴ አበጁሽ ያለእናንተ አይደምቅም❤❤
5" ኛ ነኝ እንኳን ደህናመጣችሁ
ፀይሟ ልጅ ግን የወንድሜን ሚስት ነው እምትመስይኝ ሁሌ ሳይሽ እሷን ያየኋት ነው እሚመስለኝ የምውዳት አይቴ አይናለም ❤️🥺🙏
Einame eihteane tamslalhe yane girade❤❤😂
አቆልቋይ ማለት የጎጃም ቋንቋ ነው ሰርግ ሲሆን ወይም ተዝካር ላይ ሰዎች በክብር ድኳን ውስጥ ተቀምጠው የሚቀርበው የግብዣ ስነስርዓት አቆልቋኝ ይበላል።
እርግጠኛ ነህ
ግብዣ ሳይሆን ድግስ ማገዝ ነው አቆልቋይ ማለት
አቋልቋይ ምን እንዴሆ አላቅም ነበር ስላሳወቅሺኝ አመሠግናለሁ እህቴ እስኪ ከመዳም ቅመሞች ዉሥጥ የጎጃም ልጂ የሆናችሁ እንተዋወቅ ባህላችሁ በጣም ዴስ ይላል በእነ ያየሺና በእነ አበጄሺ ሳየዉ ዴግሞ ከስዴት መልስ ወዴ ጎጃም ከጋበዛችሁኝ እሄዳለሁ እኔም ወሎን አሳያችኋለሁ
@@zinashfentie1124አዎ ሌላ ስሙ ደግሞ "ሌማት" ይባላል አብዛኛው ወደ ምእራብ ጎጃም "ሌማት" ነው የተለመደው።
እኔ ከጎጃም ዳሞት እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል በጣም ነው ምወዳችሁ
ሰላማችሁ ይብዛ
የበሱየና ፍቅረኛው ሲያምሩ መተሳስበቸው ❤❤❤❤
መጡልን የኔ እቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እረ እነ ብርቁ እነ አለሜ እነ ጨረቃዬ የአለሜ ባል እረ አምጡልን እኔ ናፍቀውኛል እንደኔ የናፈቁዋቹ
ስወዳቹ እኮ 🎉🎉❤❤❤
አበጀሽ ❤❤❤❤
Mert tarik abet setechelubet👏👏👏👏mert tewanayoche ye ewnet eqo new yemimeselew betam new yemtaznanut kalatoche yelugnim enanten lemadenek
Be gugut new metebekachu❤❤❤❤❤🎉
በርቱልን ውዶች
እኳን በሰላም መጣችሁልን 🎉🎉
የኔውዶች እኳንደና መጣችው💚💛❤💪
❤❤❤❤❤ ውዱች ሰወዳችዉ❤❤❤❤❤
አታጓጂ አድምቃቸዋለች ❤❤
አጨራረሱን አሳምሩት አዱኛ ከእናቱ ጋ መገናኘት አለበት መሞት የለበትም
በጣም ነው የወደድኩት
የኔ አለም ጣለኝ በወለሉ ባል የለኝም አሉ 🤣
አያ ተደሰ ለካ የእናቱ ይዞ ነው የሚያራርጠው ባገኝው የሚገዘገዘው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤❤እር መጨረሻ ይኑረው በጣም አሰተማሪ ነው ተባረኩ ቱወናዎች የአገር አንድነት ዋልታ ናችህና ❤❤❤
Egziabhern yagesh siwodesh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አይ አበጀሽየ ቡታንታ ደራርቡ ነው ያለች ❤❤❤❤
የማይኮሰኩስ የማይሞቅ የማይበርድ
ያገሬ ልብስ ይሻላል እናቴ
ቸሩ ያክብርሽ
እየከፋኝ ልሳቀው የኔ ወርቆች ኑሩልኝ
ሳቡሳና ቡስኩት ከለመደች ሴት ጉሊቻና ምጣድ በልደና ሰንብት እሯሯሯሯሯ ያየሽ ተመለሽ ቀጪ ዬለሽ ተቆጪ😢😢😢
አያ ገሬን ጎጃም ሄጄ ሳገኘዉ አሰብኩት ኡፍፍፍፍ 🎉🎉
እኔም አገር ደብር ማርቆስ ስገባ ሁሉንም አገኛቸዋለሁ
በርቱ ❤❤❤❤
የገጠር ሰወች ግን የሰው ሞራል መጠበቅ አትወዱም ጥቁሩዋን ልጅ ሁሌ በመልኩዋ ዝቅ ታረጉዋታላቹ
🤣🤣🤣 😜ሀበሻኮ ይሄው ነው ደግሞኮ ምርጥ የ ነች ስትሰራ በጣም ትችላለች
❤❤❤❤ የኔ ወርቆች
ታዴ ካለ ድራማው ያምራሉ
ታዴ💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛💛💛💛💛💛💛💛
💓❤❤❤❤❤❤❤❤❤