የኢትዮጵያ የተጋመዱ መከራዎችና መውጫዎቹ / ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 87

  • @bekana4738
    @bekana4738 11 วันที่ผ่านมา +18

    ፈጣሪ ሲፈጥር እንደ መምህር ፋንታሁን ያሉትን ያብዛልን

    • @wondimubelacho8338
      @wondimubelacho8338 8 วันที่ผ่านมา

      እባክህን ይህንን መዝሙር ታሪክን ለረሱ ለኦሮሞ ተወላጆች በኦሮሚኛ አሰማቸው እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @anutube5111
    @anutube5111 11 วันที่ผ่านมา +19

    መምህር ፋንታሁን ዋቈ ረዠም እድሜ ከᎀሉ ጤንነት ጋር እመኝሎታለው!

  • @alem7972
    @alem7972 11 วันที่ผ่านมา +12

    ተመስጌን አምላኬ አንተን የሰጠን ብዙ ትምህርት እያሳወከን ነው

  • @kibrethaile1955
    @kibrethaile1955 10 วันที่ผ่านมา +3

    እባካችሁን የመምህር ፋንታሁን ዋቄ ቤተሰቦች ሁሉንም ትምህርታቸውን share, like, subscribe እያደረግን እናበርታቸው ፡፡

  • @woyinekassa2475
    @woyinekassa2475 11 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር ፋንታሁን እድሜና ጤና ይሰጥዎት
    እንደአርሶዎ ያሉትን የኢትዮጲያ እውነተኛ ልጆች እግዚአብሄር
    ይጠብቅልን

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 11 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር በርታ ያትውልድ ሰናውቅ በጨቅላ አምሮ ያጠፋናትን ኢትዮጵያን ለማዳን የጄመርከው ውጥን ፍሬ አፍርቶ ለማየት ጉዞው ረዥም ቢሆንም የፀና ፍሬ ይበላል ይላል መፃፍ። አደራ ወንድሜ ትውልዱ ደፋር ስለሆነ ተስፋእንዳትቆርጥ ተምህርትህ የኢትዮጵያን የሚያድ ነው። በል የአደባባይ ሙህር ሰለሆንና እውቀት አዝጋሚ በመሆኑ የኢትዮጵያ ዓምላክ አይለይህ አሜን።

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 8 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን መምህር ፋንታሁን! ሰው አይጥፋ!!

  • @YohannesGoshu-w4x
    @YohannesGoshu-w4x 11 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ለቤተክርስቲየሳን ብሎም ለኢትዮጵያ ሰላምና እድገት እንዲመጣ እዉነቱን በመናገር እራስህን ጎድተህ እየኖርህ ነዉና እግዚአበሄር ዉለታዉን ይክፈልህ።

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 11 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር እረጅም የአገልግሎት ዘመን የምታደርገውን ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ ኢትዮጵያውያንን እንደዚህ የሚገልፅ አያሳጣን

  • @emahoymulu
    @emahoymulu 10 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድማችንና አባታችን እግዜአብሔር አድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን።❤❤❤ሸ

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 11 วันที่ผ่านมา +2

    እንዲህ አይነት መምህር በዚህ ዘመን ያብዛልን መምህር ፋንታሁን እውነተኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ወገን ተበደለ ፍትህ ጎደለ ብለው በፊለፊት መንግስትን የሚያስተምርው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እረጅም እድሜ ከሞሉ ጤንነት አምላክ ሰጥቶልን ከሚቆረቆሩለት ህዝባችን ጋር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃልን!!!

  • @DubitWondemu
    @DubitWondemu 9 วันที่ผ่านมา +1

    Memher bertaa. Don't even give them attention. They don't know what they believe in. Keep shining Memher . God be with you 🙏

  • @YismaAmerga
    @YismaAmerga 9 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ድንቅ ...! መምህር ብዙ ሰምቼ ማላውቃቸውን ነገሪች ነው ምታወሳኝ እና በልጥ እንዳነብ ነው ምታነሳሳኝ 2ል! እናመሰግ ናለን

  • @anutube5111
    @anutube5111 11 วันที่ผ่านมา +7

    አንድ ሀገር አንድ ህዝብ!
    በተባበረ ክንድ የህወአትን እና የኦነጋውያን አስተሳሰብ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ እነቀብረዋለን!

  • @hebronmedia-4330
    @hebronmedia-4330 11 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ያድልዎት

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 11 วันที่ผ่านมา +12

    መምህር ድካምህን ሀሳብህን ሁሉ ቸሩ መድሀኒአለም ለፍሬ ያድርግልህ በእውነት ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም የምታደርገው ቀላል አይደለም ❤❤❤

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 11 วันที่ผ่านมา

      💕👏

    • @BekeleAsefa-r7y
      @BekeleAsefa-r7y 10 วันที่ผ่านมา

      በእውነት እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን እነመሰግነዋለን ለእርሶም ብርታቱን ጽናቱን የድልልን የኢትዮጵያ አምላክ የጠብቅልን!!! በርቱ!

  • @shumettezera4746
    @shumettezera4746 11 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልኝ !ብዙ ነገሮችን ከእርሶ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ

  • @demissieyigezu9510
    @demissieyigezu9510 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @mekaletewolde1262
    @mekaletewolde1262 11 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደና መጡ መምህር ፋንታሁን

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህሬ እግዚአብሔረ ይጠብቅልን እዲሜ ይስጥልን

  • @misrakabay7674
    @misrakabay7674 9 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 10 วันที่ผ่านมา +3

    መምህራችን በርታ

  • @NazerthDesalgn
    @NazerthDesalgn 11 วันที่ผ่านมา +2

    ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልልን መምህር

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 11 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር አንኳን ለበርሀነ ጥምቀቱ አደረሰዎት እንኳን በሰላም መጡልን ዘርዎ ብዝት ይበልልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን

  • @anutube5111
    @anutube5111 11 วันที่ผ่านมา +3

    Please share to your friends

  • @KegnaBurse
    @KegnaBurse 11 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እግዚአብሔር በናተ አምላክ ኢትዮጵያን ይፈውሳት ታመናል መድሀኒታችን ይድረስልን መድሀኒት አለም ❤❤

  • @WendwodsenBekele
    @WendwodsenBekele 10 วันที่ผ่านมา +2

    ለኢትዮጵያ መውደቅ የመጀመሪያ ተጠያቂ መንግስት ሳይሆን የቤተክርስቲያን መሪዎች ነን ባዮች ናቸው

  • @BiniHouse
    @BiniHouse 9 วันที่ผ่านมา

    መምህር ወድሐለዉ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @TedlaTekie
    @TedlaTekie 11 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ወደ ቀልባችን ይመልሰን😢❤❤❤

  • @zado-za
    @zado-za 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MichaelAndhun
    @MichaelAndhun 11 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያዊነት ተዋሕዶነት ነው።

  • @bitweded356
    @bitweded356 11 วันที่ผ่านมา +4

    Keep it up with your great work 🎉🎉🎉

  • @AnduLetena
    @AnduLetena 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @AbiyAhimed-q9l
    @AbiyAhimed-q9l 10 วันที่ผ่านมา +1

    የሰው ልክ ...እጅግ የሚናፈቅ ሰውነት ያየሁብህ።

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 11 วันที่ผ่านมา +3

    Amen. Libin yemineka maninetachinin yemigelts , yemiaskochim mezmur 💚💛♥️

  • @belaywolde4766
    @belaywolde4766 11 วันที่ผ่านมา +3

    GOD kept you from disappearance for reasons so long live our spiritual as well as worldly guider.

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 11 วันที่ผ่านมา +3

    Igziabher abzito yimarih 🤲🙏

  • @mekaletewolde1262
    @mekaletewolde1262 11 วันที่ผ่านมา +3

    የሚገርም አገላለፅ ነው።

  • @desalegngselassie6545
    @desalegngselassie6545 10 วันที่ผ่านมา +2

    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።

  • @GogilCom-t8r
    @GogilCom-t8r 11 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tewabech-mi7id
    @Tewabech-mi7id 11 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @anutube5111
    @anutube5111 11 วันที่ผ่านมา +3

    Yes

  • @yeshanewnigatu5062
    @yeshanewnigatu5062 11 วันที่ผ่านมา +2

    ምህር ፋንታሁን ቢቸግርህ ነው እንጂ ይህ ትውልድ በጠማማ መንገድ የተቀረጸ ስለሆነ እንዳንተ አይነት ምህራኖች ካልበዙ ከተጣመመበት መንገድ አይመለስም ስለዚህ እግዚአብሔር ለትውልዱ ይድረስለት አሜን

    • @AdimasuWondafrashbeza
      @AdimasuWondafrashbeza 10 วันที่ผ่านมา

      Memhir is doing great Job.Encourage him to keep his work.The issue is not solely with this generation; rather, it has deep roots dating back to colonizers and Western influence in Africa. Memhir Fantahun’s work plays a crucial role in challenging and reshaping these ingrained ideas, offering a new perspective that encourages generation to re imagine with new perspective .

  • @addistamirat
    @addistamirat 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን

  • @elsad1086
    @elsad1086 11 วันที่ผ่านมา +2

    👋👋👋🙏🙏🙏👍

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 4 วันที่ผ่านมา

    አንድ ነን ,,,,,,,ኢትዬጰያ አንድ ነን ልጆቿም አንድ ነን ,ሊበትኑን የፈለጉ ብን ብለው ይጠፏታል 💚💛❤

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 11 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 4 วันที่ผ่านมา

    መምህር እናመሰግናለን

  • @ShelemaAdugna-l7m
    @ShelemaAdugna-l7m 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜን ከፀጋ ጋር ይስጥልን።

  • @BetelihemWaleGebeyehu-i1n
    @BetelihemWaleGebeyehu-i1n 10 วันที่ผ่านมา +2

    Stay Blessed

  • @afeworkkassa5854
    @afeworkkassa5854 11 วันที่ผ่านมา +5

    መዝሙር እና ዘፈንን ለይቶ የማያውቅ መንጋ ይሄ ትውልድ ነው እውነትን መመርመር የማይችለው ሐገርን የዘረነኝነት ማጥ ውስጥ የከተቷት ይሀን እንጂ አትዮዽያ ደግሞ ወዱም ጠሉም የ ቅድስት ድንል ማርያም የአስራት ሐገር ናት ባንዲራውን የሚፈሩት እነሱን ያሰለጠነ ዲየቢሎስ ስሚፈራው ነው የቀደመው ኢትዮዽያዊ የሰንደቅ አልማ የፅድቅ አርማ የነበረ አሁንም ያለ ወደፊትም የሚኖር በኖህ ዘመን በሰማይ አድማስ በፈጣሪ የታተመ ነው

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 10 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን። አንተስ ከነቤተሰብህስ እንደምን ሰንብተሀል?

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 11 วันที่ผ่านมา +1

    👍👌🙏♥️💯💯💯

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s 11 วันที่ผ่านมา +2

    Good to hear your voice

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን መምህር

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላሙ ይብዛልወት

  • @anutube5111
    @anutube5111 11 วันที่ผ่านมา +2

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛብሔር ይማርህ መምህር።

  • @TedlaTekie
    @TedlaTekie 11 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaymekonnen287
    @tsehaymekonnen287 11 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏💚💛🧡

  • @hebronmedia-4330
    @hebronmedia-4330 11 วันที่ผ่านมา +1

    ለኔ ብቻ ነው የማይሰማኝ

  • @BirtukanAyele
    @BirtukanAyele 11 วันที่ผ่านมา +2

    💚💛♥️

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 11 วันที่ผ่านมา +2

    🙏💚💛♥️💥👍🔥🔥🔥❣️😇

  • @afeworkkassa5854
    @afeworkkassa5854 11 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ተቋረጠ

  • @Kelem-td2vd
    @Kelem-td2vd 11 วันที่ผ่านมา +3

    መዝሙር እና ዘፈን እንኳ መለየት የማይችል ትውልድ!

  • @zewdneshalemayehu216
    @zewdneshalemayehu216 11 วันที่ผ่านมา

    Egiziabhern

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 11 วันที่ผ่านมา

    ውይ ምነው 2 ሰአት

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 10 วันที่ผ่านมา

    Disconnected, He/they can't handle hearing your taughtfull speech and teachings. To tyrants wild inhumain cadres,bandas it is headache to listen. What we heard is more than enough to mind and think to do to what we can, 🙏 praying, walk with God is a good weapon and to those who are fully educated, using their knowledge and help wakeup from their sleep, Azim? Thanks?!

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 11 วันที่ผ่านมา

    😪

  • @anutube5111
    @anutube5111 11 วันที่ผ่านมา

    Disconnect

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 9 วันที่ผ่านมา

    ህጻን ያሰረዉ ማገር ጋላ የገዛዉ ሃገር
    አይጥ ያሳደገዉ ድመት ጋላ የመራዉ እምነት

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 8 วันที่ผ่านมา +1

    አውቀው ነው ለምን ዘፈን ከፈትክ የሚልክ ኦሮቶዶክስ አይደለም ይህ እንደዚህ የሚልክ ከፍፍይ ነው እንዳትሰማ።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ቅን ልቦናን ያድለን ዘንድ በዘወትር ጸሎት እንለምነው እንጂ ከአቶ ፋንታሁን ዋቄ እና ከአቶ ዘመድሁን በቀለ አንደበት ምንም ዐይነት በጎ ነገር አንሰማም።
    ለኢትዮጵያ አብዮት መከሰት ኹለንተናዊ መስዋዕትነት የከፈሉትን ዛሬ ላይ ሁኖ ማብጠልጠል አሳፋሪ ነው። ዘመኑ የፈቀደላቸውን ጥረት አድርገዋል። በአብዮት ጊዜ ጥቂቶች ተጎጂዎች ነገር ግን ብዙዎች ተጠቃሚ እንደሆኑ አይካድም። ሥርነቀሉ የመሬት ለአራሹ አዋጅ፣ ትምህርት ለሁሉም በዘመቻ መልክ መተግበሩ፣ ከፍተኛ የትምህርት ዕድል በውጭ አገር የተማሪውን ውጤት እንጂ ማንነቱን የተመለከተ አለመሆኑ፣ወዘተረፈ።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 9 วันที่ผ่านมา

    Teret Teret mawrat yemayselehew sewuye.

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 11 วันที่ผ่านมา

    Kelem እስከመቼ አይምሮህን የሚከራይ እቃ አርገህ ታቆየዋለህ

  • @Humnna
    @Humnna 11 วันที่ผ่านมา

    ይህ ጅል ጠንቋይ እየቆየ ብቅ እያለ ማልቀሱን መቼ ያቆም ይሆን?

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 10 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሙና ይህ ስም ምን ማለት ነው? የዛር ስም ነው? የቃልቻ ስም ነው? ቶሎ የምታምንበትን ቃልቻ ጠይቀህ መልሱን ፃፍልን?

  • @anutube5111
    @anutube5111 11 วันที่ผ่านมา

    He is the evilest person ever

  • @woyinekassa2475
    @woyinekassa2475 11 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ፋንታሁን እድሜና ጤና ይሰጥዎት
    እንደአርሶዎ ያሉትን የኢትዮጲያ እውነተኛ ልጆች እግዚአብሄር
    ይጠብቅልን

    • @tiruneshgizaw1473
      @tiruneshgizaw1473 11 วันที่ผ่านมา +1

      EGZIABHER YEMESGEN EGZIABHER YEMESGEN EGZIABHER YEMESGEN ENKUAN BESLAM metu erswon yeweldech enat yetbarekch nat

  • @tshelotbirhanu5668
    @tshelotbirhanu5668 9 วันที่ผ่านมา