የተጋመዱ የኢትዮጵያ መከራዎችና መውጫዎቹ _ ክፍል_2. /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • እንወያይ

ความคิดเห็น • 33

  • @yehualamihrete1330
    @yehualamihrete1330 10 วันที่ผ่านมา +7

    ከተ መረጡት ለተመረጠው እንቁ የኢትዮዽያ ልጅ መምህራችን እድሜን ከጤና ይስጥልን!
    ከስወ በላው ስርአት ዓይኖች እግዚአብሔር ይጋርድልን!

  • @azt67
    @azt67 9 วันที่ผ่านมา +2

    ይኽን ግሩም የሆነ እሳቤ ብዙ ኢትዮጵያውያን አድምጠው ሊተገብሩት የሚገባ ነው። አሉባልታ እና እወሬ ላይ ተጥዶ የሚውለው እውቀትን መሻት ይገባዋል።❤❤❤

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 10 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን ወንድማችን መምህር ፋንታሁን። አንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ ። ቤተሰብህንም ይባርክልህ ። ለመሆኑ በደንቅ ተሻለህ ውይ? አሁንም እግዚአብሔር ፈጣሪያችንና አባታችን ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ።

  • @BelayAssena
    @BelayAssena 10 วันที่ผ่านมา +2

    እድሜና ጤና ቸሩ ፈጣሪ ይስጥልን አሜን።

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ፍንታሁን እናመሰጌናለን ኑሩልን❤❤❤

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 10 วันที่ผ่านมา +4

    በፊት ቀደም ብሎ እኮ ጠላቶቻችን እሩቅ ስለነበሩ እነሱን ለይቶ መታገል እጅግ ቀላል ነበር ። አሁን እኮ ጠላቶቻችን የራሳችን ወገኖች የራሳችን ወንድሞች ሆኑና የሀገራችንን ትንሳዔ ለማምጣት ፈተናው ቀላል አልሆነም ።

    • @waffiki
      @waffiki 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ነህ።

  • @MohammedReta-j4p
    @MohammedReta-j4p 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ፈጣሪ ይጠብቀዎት

  • @temesgenawoke4642
    @temesgenawoke4642 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!💚💛❤️

  • @gfyf6139
    @gfyf6139 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህረየ በመሳይ መኮነን ይቅረቡልን የኢትዮጵያ ህዝብ ይስማ የሰዎን ሀሳብ

  • @12ke883
    @12ke883 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ፋንታሁን እናመሰግናለን ግሩም

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 10 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ክበርልን መምህር ።

  • @tshelotbirhanu5668
    @tshelotbirhanu5668 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር አንኳን ደህና መጡ

  • @geezapp9989
    @geezapp9989 10 วันที่ผ่านมา +2

    በመምህር ላይ ሚድያ ዘንድ መስራት አለብን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 9 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 Egzeabher yemesgen!

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 9 วันที่ผ่านมา

    Memhrachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 15 วันที่ผ่านมา +1

    I love you memer and I can't wait to watch this 💪🏽💪🏽🤗💚💛♥️

  • @geezapp9989
    @geezapp9989 10 วันที่ผ่านมา

    መምህር

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 10 วันที่ผ่านมา

    God bless!!!

  • @EyilignBelay
    @EyilignBelay 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቲክቶክ ሊንኩን ያስቀምጡልን።

  • @EyilignBelay
    @EyilignBelay 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቲክቶክ ሊንኩን ያስቀምጡልን

  • @-tsenatubeofficial7636
    @-tsenatubeofficial7636 10 วันที่ผ่านมา

    የቲታክ link ብትልክልን

  • @ABMAcademyAletawond
    @ABMAcademyAletawond 9 วันที่ผ่านมา

    ኢሜል አድራሻ እንዴት እናግኝ

  • @derejeget6042
    @derejeget6042 9 วันที่ผ่านมา

    ሠላም መምህር የእነ እስክንድርን ማኒፌስቶ እንዴት አዪት አስተያየት ይስጡበት

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 10 วันที่ผ่านมา

    ሺዎች ፍቅር አላቸው ይፋቀራሉ ነገር ግን ያለ ፍቅር መኖር ይችላሉ ሆኖም ግን ያለውሀ መኖር አይቻልም!
    የኢትዮጵያ ምሁራኖች ከደንቆሮ ውይይት እንውጣ!ለ ለ50 አመታት ሃገርን ስናጠፋ ኖርናል! (ዶ/ር መራራ ጉዲና 25/5/ 2011 ዓ.ም)
    የኢትዮጵያ ማሲንቆ የጦር መሳሪያ ነው!
    ኢትዮጵያዊነትን ቀለም ያጡ የሕጻናት መጽሐፍቶችን ማሰራጨትና ከባህላቸው ውጭ ማድረግ!(አሜሪካኖች)

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 9 วันที่ผ่านมา

    ዒትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡን ሁሉ ያላካተተ ያልወከለ መንግስት ነበር ዕንዴ፧ በኣብይ በንቀት ይሚመረተው የውሽት ትረካ ኣሁንም ህዝቡን ዕያስደነቀ ነው። ሕወሃት የመጀመሪያዋ ነች ይትግሬ መንግስት ብላ ያደማች ኣሁን ደግም ብልግና የዖሮሞ መንግስት ብለው የተተኩ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ዕንዲህ ተሰምቶም ኣይታወቅም። ከየት ይተፈለፈሉ ሰያጣኖች ናቸው፧ ወታደሮች ለመመልመል ሁሉን ያካተተ የመጀመሪያው ፓርቲ መንግስት ይላል ህዝቡን በመናቅ ደደብ ማስታወስ ዕንደማይችሉ ቆጥሮ ደብተር ኣስይዞ ማሰልጠኛ ስብሰባ ብሎ በጉቦ የደለብ ጠርቶ ይጎሰጉሳቸውና ያንን የተናገረውን ዕንደ በቀቀን ያስተጋባሉ። ቂጣቸውን ጥለው ይሚሮጡ ፣ የመንገደኛ ቁላ ቆርጦ ጀግና ነኝ ልጃችሑን ላግባት የሚሉትን ጎትተን ሃገር ምሩ መባል ነበረበት ማለት ነው። የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ በመላ ሃገሪቱ ታውጆ ወጣቶች ዘምተው ሲያስተምሩ የነበረው ለካ ለኣማራ ክልል ብቻ ነበር፧ ያኔ መግባቢያ የጋራ ቋንቋችንን የሚናገሩ ብዙም ኣልነበሩም በየገጠሩ። ሖኖም ለዛሬው የምሁራን ከተለያዩ ህብረተሰብ መሃል መፈልፈል ምክንያት ኣስተዋፅዖ ነበረው። ዛሬ በብልግና ነው ማካተት የተጀመረው። ምን ኣይነት የደደብ ንቀት ነው፧ መደመር ሃገር በቀል ዕሳቤ ብሎ ዕንደ መርሆ ሲተረክ ምን ሳይኮርጅ የሚናገረው ነገር ኖሮ ነው ለፍልስፍና በቃሁኝ የሚለው። ጎራ ላለመፍጠርና ክፍፍልን ለማስቆም ርዕዮት በኣለም ደረጃ ቀርቷል። በኣዲሱ ኣለም የደረስንባቸውን ዕውቀቶች ማሻሻል ማርቀቅ ስራን ፍልስፍና ኣድርገን ነው ሰላም ያገኘነው በኣደጉ ሃገራት ነዋሪዎች። መቀነስም የመፍትሄ ኣካል ነው ዕንደ ቦታውና ዕንደ ኣስፈላጊነቱ። ይሄንን ከሃዲ ኣማራው ብቻ መስሎታል ከመንበሩ ከኣደራ ቦታ መንግሎ ሰላማችንን ማንገስ የሚፈልጉት፧ ኣኦሮሞውን ብቻ በዙሪያህ ያሰባሰብከው ዕንደ ሕወሐት ለዝርፊያ ለቅሚያና ከፋፍሎ ይስልጣንን የመመዝበሪያ ግዜ ለማራዘም ብቻ ነው። ዕብድ በመሆንህ ብቻ ነው የተቆረጠ ጡት የየዘ የሚዘገንን ዕጅ በሃውልት ደረጃ ተሰርቶ መሃል መንደር የተተከለው። ተከሳሾቹም የጥቁ ህዝብ ጋሻ የነፃነት ችቦ ኣቀጣጣይ የኣለም ጭቁን ህዝቦች ብርሃን ሆነው ያለፉትን ጀግኖች ሚኒሊክን ከበው ኣይዞህ ብለው ግንባር ላይ ሲዋደቁ የነበሩን የዖሮሞ ተናጋሪ የነበሩን ጀግኖች ጭምር ነው። ሚኒሊክ የጥቁር ህዝቦች ኣካል፤ ሁሉ ነገራችንና መኩሪያችን ነው። ኩሩው ሚኒሊክ ሐገር ሲመራ ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሤም ኢትዮጵያን ሲረከቧት ልሂቃኖቹ በዘመናዊ ትምህርት ቤት ያልተማሩ በዕቅድ በብልሃት በስልት በማሣበር በውሳኔ ኣሰጣጥና የሃገር ድንበር በማካለል ተግባራዊነት ዛሬ በፕሮፌሰር ደረጃ ተመራቂ ነን ከሚሉ ቀባጣሪ በሺህ ግዜ የሚበልጡ ናቸው። የሚኒሊክ ሰይፍ ግድግዳ ላይ ተሰቅላ ኣትቀርም። የሚያውርዳትና የሚታጠቃት ጀግና ወይ ጀግኒት የመጡ ዕለት መግቢያችሁ የት ዕንድሆነ ለማየት ያብቃን።

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 9 วันที่ผ่านมา

    Memir!
    Stop it! If you want the glory of God! It’s your time to rest!

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 10 วันที่ผ่านมา

    ለምን ለወንጌሉ ቃል ታማኝ አትሖኑም በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ አማላጅነቱ አስታራቂነቱ መካከለኛነቱ እስካላመናችሑ ድረስ መቼም የኢትዮጵያ ነገር እና እንቆቅልሽ አይፈታም የኢትዮጵያ እርግማን እና ነቀርሣ ደብተራ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ነው የጠንቁዋይ መፈልፈያው ጎንደር ጎጃም ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው እውነቱ ይሔ ነው ።