Orthodoxy and Secularism
Orthodoxy and Secularism
  • 220
  • 655 193

วีดีโอ

የተጋመዱ የኢትዮጵያ መከራዎችና መውጫዎቹ/ ክፍል 1)
มุมมอง 1.7K14 วันที่ผ่านมา
Orthodoxy & Secularism ኦርቶዶክሳዊነትና ሥዝምፍኛ
ርእይ፥ የግብ ፣ የትግልና አመራር መርሆዎቻን ማሳየት ለፋኖ ወቅቱ የሚጥይቅው ግዴታ ነው!! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
มุมมอง 13K14 วันที่ผ่านมา
በድንግዝግዝ መምራትና መመራት ዋጋው ብዙ ነው!! ከነዓንን በአእምሮ ሳይለሉ፥ መሪዎችን ሳኣወጡና ሳያምኑ፥ ለማመን የሚያበቃ መርህ ሳያስቀምጡ በረሃውን መቋረጥ፥ ጠላትን ሳይሰለቹ መዋጋት፥ ርስት ወርሶ በሰላም መኖር አይቻልም። በግለሰቦችና በብልጣብልጦች ፐሮፓጋንዳ የታላቅ መከረኛ ሕዝብን የህልውና ተጋለሎ ማሰነካከል ወንጀል ብቻ ሳይሆን በሰው ልጅ ነፍስ ላይ የሚፈጸም ኃጢአት ነው። የ50 ዓመታት ሕዝብ አታልሎና በመንጋነት አስከትሎ፥ በነነጻትና በለውጥ ስም የተካሄደ የብልጦች ናጻ አውጭዎችና አብዮተኞች ፍሬ አሁን ለምንገኝበ ትፋት መንስዔ መሆኑ እየታወቀ በተመሳሳይ መንገድ የአማራን የህልውና ትግል በብልጦችና በቁማርተኛ የፋ መ...
January 15, 2025 መከራችን ለማሳጠር እውነቱን እንጋፈጥ
มุมมอง 36K21 วันที่ผ่านมา
መከራችን ለማሳጠር እውነቱን እንጋፈጥ!! Telegram: t.me/ io2m-XA1OBE2NmM0 ትዊተር፦ @fwakie FB:- fwakie Blog:- ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com
የምንናገረው፥ የምንታገለው፥ የምንከተለው፥ የምንቃወመ ለምንድንነው? /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
የምንናገረው፥ የምንታገለው፥ የምንከተለው፥ የምንቃወመ ለምንድንነው? /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
የህልውና ትጋድሎ ከአዎንታዊና አሉታዊ ኦሮሙማ አንጻር (የግል አተያይ)/ ፋንታሁን ዋቄ
มุมมอง 1.7Kหลายเดือนก่อน
የህልውና ትጋድሎ ከአዎንታዊና አሉታዊ ኦሮሙማ አንጻር (የግል አተያይ)/ ፋንታሁን ዋቄ
የሽግግር መንግሥት እና የድርድር ነገር፦ አማራን ለመቅበር ወይስ ኢትዮጵያን ለማዳን?
มุมมอง 52Kหลายเดือนก่อน
የሽግግር መንግሥት እና የድርድር ነገር፦ አማራን ለመቅበር ወይስ ኢትዮጵያን ለማዳን?
አማራውን አውሬ ለማድረግ ይህ ሁሉ?!!! | መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
አማራውን አውሬ ለማድረግ ይህ ሁሉ?!!! | መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
ሳይታወቁ የተወደዱ ምህታታዊ አጥፊ ቃላቶች፦ ነጻነት፥ እኩልነት፥ ዲሞክራሲ፦ የልቀቃናኖቻችን አገር ማፍረሻዎች/ ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
มุมมอง 22K2 หลายเดือนก่อน
ሳይታወቁ የተወደዱ ምህታታዊ አጥፊ ቃላቶች፦ ነጻነት፥ እኩልነት፥ ዲሞክራሲ፦ የልቀቃናኖቻችን አገር ማፍረሻዎች/ ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
የሃገራችን ፖለቲካ ለማስተካከል እነዚህን መሰረቶች ማቆም አለብን!!! | መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
มุมมอง 8K2 หลายเดือนก่อน
የሃገራችን ፖለቲካ ለማስተካከል እነዚህን መሰረቶች ማቆም አለብን!!! | መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
በሃይማኖት ስንኖር መከራችንን እናርቃለን_ ባንኖር አሁን እየሆንን ያለው ይቀጥላል! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
มุมมอง 2.1K2 หลายเดือนก่อน
በሃይማኖት ስንኖር መከራችንን እናርቃለን_ ባንኖር አሁን እየሆንን ያለው ይቀጥላል! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
የእኔን፥ ያንተን፥ የሁላችንም የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር (ክፍል ፯ - ለ)
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
የእኔን፥ ያንተን፥ የሁላችንም የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር (ክፍል ፯ - ለ)
የእኔን፥ ያንተን፥ የሁላችንም የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር (ክፍል ፯_ሀ)
มุมมอง 2.8K3 หลายเดือนก่อน
የእኔን፥ ያንተን፥ የሁላችንም የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር (ክፍል ፯_ሀ)
አስቸኳይ የሰላምና የአንድነት ጥሪ (ከአንድ ዓመት አስቀድሞ)_ ክፍል ፪
มุมมอง 1.2K3 หลายเดือนก่อน
አስቸኳይ የሰላምና የአንድነት ጥሪ (ከአንድ ዓመት አስቀድሞ)_ ክፍል ፪
የእኔ ኢትዮጵያ! ያንተስ? እንዴት እናዋልዳት?
มุมมอง 2.3K3 หลายเดือนก่อน
የእኔ ኢትዮጵያ! ያንተስ? እንዴት እናዋልዳት?
አስቸኳይ የሰላምና የአንነድ ትጥሪ (ከአንድ ዓመት አስቀድሞ)- ክፍል ፩
มุมมอง 1.3K3 หลายเดือนก่อน
አስቸኳይ የሰላምና የአንነድ ትጥሪ (ከአንድ ዓመት አስቀድሞ)- ክፍል ፩
የእኔ ኢትዮጵያ! ያንተስ? እንዴት እናዋልዳት?
มุมมอง 3.7K3 หลายเดือนก่อน
የእኔ ኢትዮጵያ! ያንተስ? እንዴት እናዋልዳት?
የእኔ ኢትዮጵያ_ክፍል 5_ ለ /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
มุมมอง 2.3K3 หลายเดือนก่อน
የእኔ ኢትዮጵያ_ክፍል 5_ ለ /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
የእኔ ኢትዮጵያ! የእናንተስ? ክፍል ፭_ሀ /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
มุมมอง 4.4K3 หลายเดือนก่อน
የእኔ ኢትዮጵያ! የእናንተስ? ክፍል ፭_ሀ /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
የእኔ ኢትዮጵያ! የእናንተስ? ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie (ክፍል ፪)
มุมมอง 2.8K4 หลายเดือนก่อน
የእኔ ኢትዮጵያ! የእናንተስ? ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie (ክፍል ፪)
የእኔ ኢትዮጵያ ! የእናንተስ? ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie (ክፍል ፩)
มุมมอง 1.5K4 หลายเดือนก่อน
የእኔ ኢትዮጵያ ! የእናንተስ? ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie (ክፍል ፩)
የንዑስ ማንነት የብሔር ፖለቲካ በምንም ሊቀደስ የማይችል ጸረ ክብረ-ሰብእ ርኩሰት ነው! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
มุมมอง 5054 หลายเดือนก่อน
የንዑስ ማንነት የብሔር ፖለቲካ በምንም ሊቀደስ የማይችል ጸረ ክብረ-ሰብእ ርኩሰት ነው! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
ዘመነ ግሪምቢጥ- ምሁርነት ድንቁራናና ጥፋትን ሲመራ ማየት! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
มุมมอง 29K4 หลายเดือนก่อน
ዘመነ ግሪምቢጥ- ምሁርነት ድንቁራናና ጥፋትን ሲመራ ማየት! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ብሔርተኝነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኛነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል 2ለ)
มุมมอง 6914 หลายเดือนก่อน
ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ብሔርተኝነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኛነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል 2ለ)
ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ብሔርተኝነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኛነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል ፪)
มุมมอง 9K4 หลายเดือนก่อน
ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ብሔርተኝነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኛነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል ፪)
ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኝነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል ፩)
มุมมอง 8934 หลายเดือนก่อน
ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኝነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል ፩)
አዲስ ስለሆነ ጥሩ ነው ብለው በሃገር ላይ የሚጫወቱት ጨዋታ| መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
มุมมอง 3.5K7 หลายเดือนก่อน
አዲስ ስለሆነ ጥሩ ነው ብለው በሃገር ላይ የሚጫወቱት ጨዋታ| መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች (ክፍል 2) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
มุมมอง 16K7 หลายเดือนก่อน
አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች (ክፍል 2) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake

ความคิดเห็น

  • @SB_CHR
    @SB_CHR 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፡join ፡ከብረ ሰብ ፓርቲ

  • @SB_CHR
    @SB_CHR 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Join ❤ Enadergalen

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜ ጤና ይስጥልን መ/ፈንታሁን ዋቄ

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes brother like china

  • @zegeyeendale767
    @zegeyeendale767 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰውዬው ዛሬስ ከነጠላዋ በቀር ንግግርህ ሁሉ ትክክል ነው ።

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you 🙏

  • @rass6636
    @rass6636 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ''ገበሬን ካድሬ አበላሸው'' የሚገር እይታ : እውነት እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ

  • @TigiKebede-y6i
    @TigiKebede-y6i 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘመናችን ሀዋርያት ዘመኖት ይባረክ

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you

  • @getachewkebede282
    @getachewkebede282 วันที่ผ่านมา

    Yena Nigus nehe.E/R kante gar yehone.🙏🙏✋️

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @AsterBerhanuTadesse
    @AsterBerhanuTadesse 2 วันที่ผ่านมา

    ጁሐርንም ሆነ የሱ ተመሳሳይ የሆኑ ብሔሮች ፣ ለአገዛዝ አይመቹም ህዝብን ማስተዳደር አይችሉም ፣ ቦታውን ይዘው ታይተዋል ፣ የአማራን ህዝብ የጨረሱበት ጊዜ ነው ፣ በቀለ ገርባን የመሳሰሉት ያውም አማራን እንደ ጉድ የሚጠላ ሰው እዚህ ውስጥ ለምርጫ የሚገቡ አይደሉም ! አማራን ጨፍጭፈው እንደገና ሊቀመጡ አይችሉም !!!!!! አማራ ፋኖ ዝም ብለህ አትይ አሁንም እነ ጁሐር አያስፈልጉም ከዚህ በኃላ ድሉ ያንተ ነው እንዳትሽወድ!!?!!

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላሙን ጤናውን ከነቤተሰቡ ይስጥልን❤

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 วันที่ผ่านมา

    ቻይና እንደት ታላቅ ሀገር ሆነች? ማንኛውም ቻይናዊያን ተማምነው፣ተወያይተው፣እርስበርስ ተደማምጠው፣ተግባብተው፣እጅ ለእጅ ተያይዘው፣ስለሀገራቸው ጉዳይ በህብረት ቁመው የጋራ ብሔራዊ አስተሳሰብ አንግበው ቻይና ቻይና እያሉ የሁሉም የሆነች ቻይናን ታላቅ ሀገር የፈጠሩት በእውነትም ፈጥረዋታል! መሪ አላቸው! ሀገራቸው የቻይናዊያን የነሱ መነሻም መድረሻም አድርገው ስለሚያስቡ በመተሳሰብ ድህነት ድል መቱ! የዚህም ውጤት አንድም በውስጣቸው ያለው በጎና ሀገራዊ ቅን አስተሳሰባቸው ይዘው መጠላለፍና መናቆር በቻይናዊያን ውስጥ አለመከሰቱ ሊከሰትም አይችልም!ከፋፋይ ሰይጣን አጥፍተውታል! ለዚህም 35 ሚሊዮን ሳይንቲስቶች፣1.36 ሚሊዮኝ ተመራማሪዎች፣ወታደሮቹ፣ተማሪዎቹ፣ገበሬዎች ፣የቻይና መነግስት ሆነው ቻይናን አሳድገው ለወደፊትም ታላቅና የማትደፈር ሀገር ለማድረስ ከፍታ ላይ ለማድረስና ለማብቃት ሁሉም እናቱ፣አባቱ፣ወንድሙ፣እህቱ ለሆነቸው ቻይና ሌትተቀን ይሰራሉ በቻይና የሚሰርቅ፣የሚያሰርቅ ፣የሌባ ተቀባይ በቻይና ውስጥ ስለሌለ እንድኖርም ስለማይፈቀድ አሁን እደረሱበት ደረጃ ደርሰዋል!ቻይናዊያን ብሔራዊ ባህላቸውን፣ሀብታቸውን ክብራቸውን ጠብቀው በማቆየት ትልቅ ስራ በመስራታቸው ነው! ፈጣሪም ከእነሱ ጋር ነው! (እ.ኤ.አ ግንቦት 19/በ2011 ዓ.ም ደቡብ ቻይና ሁናን ክፍለሀገር)

  • @yokbvvcccuhvcubc26
    @yokbvvcccuhvcubc26 2 วันที่ผ่านมา

    ብዙ አባት አለን ተመስገን እሳቸውን የሰጠን

  • @zemensikeyerzemensikeyer2019
    @zemensikeyerzemensikeyer2019 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራስወሰንምንይልክ
    @ራስወሰንምንይልክ 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ይሁንልዋት መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @assefamuche5722
    @assefamuche5722 2 วันที่ผ่านมา

    መምህር ይህን ለማድረግ እንደርስወ አዋቂ መሪወችን ማምጣት አለብን በትግል

  • @wandassentaddese5084
    @wandassentaddese5084 2 วันที่ผ่านมา

    መምህር ግን የኛስ እንጀራ በረከት ይደርብን

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 วันที่ผ่านมา

    I appreciate your dedication Memhir!

  • @ቅያሬድማህሌታይማዕድ
    @ቅያሬድማህሌታይማዕድ 2 วันที่ผ่านมา

    100% true. God bless you Memhir.

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 วันที่ผ่านมา

    🙆🙆🙆እባክሆትን በሚዲያ ይሔን አቅርቡ አሁን የተያዘው ኢትዮጵያ ያለውን ጥቁር እያቀረቡ በጥቁርነታቸው ባሪያ እንደሚባሉና ተቀባይ እንደሌላቸው እያወሩ ነው በዚሕ ላይ እንደአስተያየት ይሳደባሉ ጥቁሮችን ባማርኛ ይሕ ማለት ሱዳንን ጠይም ጥቁር ብለው ለያይተው አገር ገንጥለው የመሬት ሐብት እየዘረፉ ነው ያሉት መከላከል አሁን ነው

  • @hewaneamdesion1337
    @hewaneamdesion1337 2 วันที่ผ่านมา

    Thank u memihir. 100% Correct. 'GOD ' BE WITH U & IR FAMILIES!!!

  • @tsionkaleb1852
    @tsionkaleb1852 2 วันที่ผ่านมา

    የድሮዋን። ኢትዮጵያ። እደዛ ተፋቅረን ተዋደን። ተከባብረን። ያኖረችንና። ያሳደገችንን ኢትዮጵያ በእ/ር ስም መልሱልን

  • @jegnaw1973
    @jegnaw1973 2 วันที่ผ่านมา

    Please don’t ever stop preaching.

  • @asterfentaw5022
    @asterfentaw5022 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት በእውነት

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @HirutShitu
    @HirutShitu 2 วันที่ผ่านมา

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 2 วันที่ผ่านมา

    Memhrachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen

  • @alem7972
    @alem7972 2 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን አባታችን መካሪያችን ዘርህ ይባረክ

  • @eke1914
    @eke1914 2 วันที่ผ่านมา

    Everything true 👍

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት መምህር እነሱ ዘባባ በሆላ ነው የተከሉት ህዝባቸውን ከዳር እስከዳር አንድ የጎደለበት ነገር የለም እኛ ከለመብራከለውሃ የሜናር ህዝብ ነው ኧይ ሀገሬ ሰው ይስጥሽ

  • @Tekleabzetewahdo3965
    @Tekleabzetewahdo3965 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን። መር

  • @showantasew293
    @showantasew293 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችን በጣም ትክክል ነው 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 วันที่ผ่านมา

    አይ መምሕር መጫወቻ ሆነናል አሻንጉሊት መሪና መጫወቻ ተከታዮቹ እና አባቶች ተብዬም አብረው ተሸበለሉ እግዚአብሔር ያስበን የሚያጋድለን እኮ መምሕር ሕዝብህን ግደል ስለተባለ ነው መሪነቱ የጣፈጠው እመብርሐን ታስበን

  • @hannamariamasefa1477
    @hannamariamasefa1477 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @HelinaSo-hc6ti
    @HelinaSo-hc6ti 2 วันที่ผ่านมา

    እይታህን አደንቃለሁ

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 2 วันที่ผ่านมา

    አለማሰብ ወይንም ከሀሳብ የተጣላ አኗኗርና ይህንንም መልመድና ይህንኑ መኮራረጅ እኮ ነው ዋናው የኑሮአችን ጠንቅ ሊሆን የቻለው ።

  • @AzebEshete
    @AzebEshete 2 วันที่ผ่านมา

    የማያልፍ የለም ይሄም ያልፋል ፈጣሪ ከተኛንበት ያንቃን ለመምህራችንም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 2 วันที่ผ่านมา

    All the truth and I like you, I follow you all the time. God bless your heart. Keep doing the good job. 💚💛❤️💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤟🏾

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 2 วันที่ผ่านมา

    Very true!!!

  • @KineabTamiru
    @KineabTamiru 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው

  • @WendwodsenBekele
    @WendwodsenBekele 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ኘሮግራምን እከታተላለሁ ለአገሪቷ መጥፋት ትልቁ ድርሻ ያላት የቤተክርስቲያን መሪዎች ናቸው የእኔ ጽሎት ቤተክርስቲያን ጸድታ በእውነተኛ ሲኖዶስ የሚመራ ጉባዔ ነው የምፈልገው ምክንያቱም አሁን ያሉት አይሆኑም ሕገ እግዚአብሔርና ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ያፈረሱ ናቸው

  • @muluworkbesha5406
    @muluworkbesha5406 2 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yistilin🙏 ayine libonachin yabralin.

  • @amanuelsolomonabebe6936
    @amanuelsolomonabebe6936 5 วันที่ผ่านมา

    ፖለቲከኛ ነህ ወይስ ሃይማኖተኛ? ግራ የተጋባህ ትመስላለህ!

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 6 วันที่ผ่านมา

    ሊንኩን እንዴት ላግኘው ?

  • @Abraham721
    @Abraham721 6 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል። እድሜ እና ጤና ይስጥልን። የተደበቀውን እየገለጣችሁ የምታሳዩን መምህራችን ሁላችሁንም እናመሰግናለን።

  • @solomonassefa9940
    @solomonassefa9940 8 วันที่ผ่านมา

    መምህር የምንጠለልበት የምንመካበት አባት፣ሰብሳቢ፣የሚገስጽ ሊቃውንት ወደፊት አምጡልን እንዴት 1ኛ በጣም ትሁት 2ኛ አንደበቱን የሚጠብቅ 3ኛ ጎምቱ ሊቃውንት(በመንፈሳዊ በአለም እውቀት የሚመዝን) 4ኛ ሁሉም ወቃሽ ሆነ( የመከፋፈል መንስኤ ስለሚሆን) ተጥንቅቆ አለኝታነቱን የሚያሳይ 5ኛ እስቲ እዛ ያሉትን ሰብስቡ የተከፋፈሉትን ወደ አንድነት አምጡ የሌሎቹ ክፍፍሎች ማጥፋት ይቻላል 6ኛ አሉሽን አሉሽን ትቶ ወይም መጠነቋቆሉን ትተን መጠጊያ ሁኑን 7ኛ መምህር ብቻ ተብለህ በሩቁ ወይም አባ ብልን በበአል ብቻ ቡራኬ ሰጥተው እንዲርቁን አንፍልግም በመድረክ እንዲመክሩን፣ ጥላ እንዲሆኑን ምክንያቱም ሰው ማን ያረጋጋው፣ አዳዲስ ሰቆቃ በየሰክንዱ በዙ

  • @aliatota
    @aliatota 8 วันที่ผ่านมา

    Jasba kondom nehi