የምንናገረው፥ የምንታገለው፥ የምንከተለው፥ የምንቃወመ ለምንድንነው? /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- የመንጋነ ትባህል አገራችንን አጠፋት። የሶሻሊዝም ምትሀት የኮሚኒስቶች መን ጋአደረገን፥ ውጤቴ መተላለቅ ሆነ። የነጻ አውጭዎች መንጋ ሆንን፥ ውጤቱ መጠላላት፥ አገ ርመገንጠል፥ መሰደድና መዋረድ ሆነ። የብሔር ብሔረ ሰብ የሕወሃት መንጋ፥ የኦነግ መንጋ ሆንን ፥ ውጤቱ አገር አልባነትና መተላለቅ ሆነ። ብልጽግና የሚባል የቅዠታሞችና የሐሰተኞች መንጋ ሆንን፥ ውጤቱ የባሰ ለልቂትና አገርን ለሽያጭ ማቅረብ ሆነ። --- እና ስናስብ ማሰቢያችንን፥ ስንናገር ምክንያታችንን፥ ስንታገል ግባችንን ግልጽ ማድረግ የእያንዳንዳችን ኃላፊነት ነው።
Telegram: t.me/+io2m-XA1...
ትዊተር፦ @fwakie
FB:- / fwakie
Blog:- ethiopiaorthod...
መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን .....
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
መምህራችን ከትናት እስከ ዛሬ ላስተማርከኝ ትምህርቶች አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ይጠብቅልን ብዙ እንድንማርብህ
የእውነት አባት!!!
አሜን አሜን መምህር❤❤
Amen 🙏🏽 አሜን 🙏🏽🙏🏽
እናመሰግናለን መምህር እንደ እርሰዎ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን🙏
አመሰግናለሁ ስለግዜዋት በርቱልን መምህር።
ኑሩልን !!!
Amin
That is absolutely true.
God bless you Memihir.
መምህር ኑርልን።
መምህር:: I have to first thank you deep from my heart. And I hope that l I'll one day become mature enough to contribute to this amazing initiative of yours.
But, allow me to share just a little observation here. I have enjoyed and shared a lot of your VLOGS/ sessions to many friends and people who could benefit from hearing your thoughts. And Im sure they did. But, considering the positive and, more prominently, the negative role the social media has played and continues to play, this particular episode was not given the tacit, focus, composure, and sharpness I'm used to in your pieces. I hope you'll get back to fleshing the issues you raised in this piece further in another episode/session. May God continue to bless you for eternity, brother!
❤❤❤❤❤❤❤❤
enamesegnalen
Thank you Memher
❤
Memhrachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen
It is good to hear your voice
❤❤❤
መምር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
pdfን ጫኑልን
በምድር ይቅር የማይባል በሰማይ ይቅር አይባልም. በምድር የተጠላ በሰማይም የተጠላ ነው. የእናቶች ለቅሶና ሰቆቃ የሚፈርድበት ጊዜ ይመጣል. ኢትዮጵያ ለንጹሃን ልጆችዋና ዜጎቿ ገሃነም ሆናለች.
🥱 Amen. ✝️🙏
መምህር ኦርቶዶክስ እና ስርኩላሪዝም ሜበር ለመሆን
Pay with IDeal
የሚለው አልስራም አለኝ እና እስቲ ቼክ አድርጉት ብዬ ነው ከኢሮፕ ነው
❤