ከለማ የእስር ጥያቄ ጀርባ ያሉ ምስጢሮች ፤ ''አቅቶኛል'' አረጋ ከበደ|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 418

  • @AdulisBusiness
    @AdulisBusiness 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    በእውነት ይህ ሚዲያ ግን የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው።

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ዝም ብለህ ተከታተል

  • @redeatbisrat8196
    @redeatbisrat8196 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ምንአይነት የመተንተን ችሎታና ብቃትነው ለመግለፅ እጅግይከብዳል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ

    • @addismeda7406
      @addismeda7406 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንም ሚስጥር የለም ለማና አብይን ያጣላው ኢህአዴግ ይፍረስ አይፍረስ ነው ለማ የዘር ፖለቲካ ይቀጥል አብይ አይቀጥል ነው ጀዋር ያኔ ከለማ ጎን የቆመው እና ኦህዴድ መፍረስ የለበትም ያለው ለዘር ፖለቲካ ስለቆሙ ነው አብይ አሁን ሁሉንም ሰባብሮ ወጥቶሃል ኢትዮጵያዊነት ያብባል ትንሽ የቀሩ አሉ ቀስ በቀስ ይነቀላሉ የሰው ልጅ በዜግነቱ ተከብሮ ይኖራል ብዙ ቻሌንጅ አለው ለማ ለአብይ ምንም ስልጣን አለቀቀለትም አብይ ስልጣን የያዘው በህገ መንግሥቱ መንገድ ነው ለማ የፌደራል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አይደለም አብይ አባል ነው ስለዚህ አብይ ነው በህጉ ብቁ ሆኖ የነበረው እንጂ አንተ እንደምትለው በችሮታ ለማ ፃድቅ ሆኖ አልሰጠውም አድማጮች መርምሩ ዝምብላቹ አትዋጡ አብይን አለመደገፍ መብት ነው እውነትን ታሪክን እንዲህ ሲያዛቡ ግን ለምን በሉ ጀዋር ለምን አብይን ጠላ ለምን ለማን ደገፈ የዘር ፖለቲካ አየተቀበረ እንደሆነ ስለገባቸው ነው ይልቁንስ ከአብይ ጋር ቁሙና ይህን የህወሃት ብልግና ፖለቲካ ቀብረን ኢትዮጵያን የሰው ልጅ ሀገር እናድርጋት

  • @Angel1246es
    @Angel1246es 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +173

    ጎበዝ ከባድ ዳቢሎስ ላይ ነው የወደቅነው

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +67

    የጠንቛዪ ልጅ መሀይሙ አብይ አሕመድ ስንቱን ለአገር ዉለታ የሰሩ ጀግኖች ገደልክ አሳደድኽ ሰዉን አባላህ መጨረሻህ ማየት ናፍቆኛል ‼️

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    የዚህ ሰዉ አረመኔነት ወደር የለዉም አሏህ ያንሳህ አቦ ምን አይነት ካንሰር ነዉ የመጣብን

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😢😢😢 እግዚአብሔር ይማረን🙏

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያዬ መቼም ያለውን እውነታ ፍንትው አድርገህ መንጋው አጨብጫቢው ህዝብ ወደ ኋላ መለስ ብሎ ሲጮህና እጁ እስኪዝል ያጨበጨውን እንዲያስታውስና እራሱን እንዲረግም የሚያደርግ አገላለፅ ነው ያቀረብከው።ተባረክልን❤❤

  • @axumawit4995
    @axumawit4995 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    ጌታቸው ከለማና ከኣረጋ ከበደ ተማር፣ ኣብይ ዲያብሎስ ነው። ሰከን ብለህ ኣስብ። ሕዝብህ ኣሳልፈህ ኣትስጥ። ከወንድሞችህ ታረቅ !!!

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba ชั่วโมงที่ผ่านมา

      .😂😂😂😂😂😂😂

    • @yontig
      @yontig ชั่วโมงที่ผ่านมา

      pe le getachew new ehen mitnegriw fara

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @jemstube-c2d
    @jemstube-c2d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ልክ ነህ ያዬ።ህሊና ያለው ካድሬ የለም እንጂ አንተ ለማንቃት ሞክረሃል

  • @Football-e4h1b
    @Football-e4h1b 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +87

    አብቹ ኢትዮጵያን የግሉ ሽንት ቤት አደረጋት😂

    • @AshuBay
      @AshuBay 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Asro enday wesdeh😂😂😂

    • @WubanteMelkamu
      @WubanteMelkamu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀላል ሸናባት😅

    • @Sunny-rt3cp
      @Sunny-rt3cp 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @sadiyakedirkoliso
      @sadiyakedirkoliso 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂ልከችን አውቆነው

  • @kirosaberra4615
    @kirosaberra4615 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ትግርይ ላይ ያሉ ጉደኞች ህዝብ ከማስጨረሳቸው በፊት በፈጠረህ አምላክ ጉዳቸውን አንዱን ሳትደብቅ ለትግራይ ህዝብ አሳውቅልን??

    • @tamyalewmigib7790
      @tamyalewmigib7790 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትግራይ ወያኔ ከተነካ እሪሪሪሪ ሥለሚሉ ወያኔ ዘላለማዊ ነው።😂

  • @SameAssege-nw6ly
    @SameAssege-nw6ly 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አረመኔው አብይ አህመድ ፈጣሪ ይገስፅህ የዲያብሎስ ታላቅ ወንድም

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    #ካባ አልባሾቹ የብአዴን (የአማራ ብልፅግና ) ሰዋች አረጋ ከበደ አስብበት።#ቴድሮስ እና ምኒልክ ትበልጣህ ሲልህ #ለማኝ ሊያረገው ነው።#አማራ💪💪💪🇪🇹

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    The best report about the issue Thank you very much.

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    አቤት ክህደት እግዚአብሔር ፈራጅ ነዉ ፍርድ ከእሱ ነዉ።

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን 🙏🏽☮️🙏🏽

  • @generalredwan
    @generalredwan 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ይመችህ ያየሰው ሽመልስ 👍👍👍

  • @equbayGebru
    @equbayGebru 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ዕድሜህን ያብዛው ወንድሜ

  • @bird1144
    @bird1144 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይገርማል ለማም ጁሀርም ተባረሩ አምላክ ምን ይሳነዋል

  • @shalomshalom5978
    @shalomshalom5978 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    እኔ 🇪🇷ነኝ ተወልጄ ያደኩት ግን አ.አ ነው የአብይም የኢሳያስም ደጋፊ አይደለሁም ለሁለቱም መሪ ተዋርደው ተጎትተው እዲዋረዱ ምኞቴነው ..... እኔ ስገመግመው ግን አብይ ኢሳያስ የሚያራምደው ስርአት ቀስ እያለ ህዝቡን እያለማመደ ወደ ኢትዮጵያ ስራቱ አዲተገበር እየሠራእደሆነ እያየነው ነው .....አብይም ኢሳያስም ከወንበረሠቸው ከመልቀቅ ሞት ይመርጣሉ ም/ክ ብዙ ደም እና ግፍፍፍ በጃቸው ስላለ 😢😢😢

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እመኑኝ እሔ ሰዉየ ግለሰቦችን አደለም ሐገሪቱን ባፍንጫዋ ይደፋታል ሕዝብ ጨክኖ ሙጭጭ ያለበትን ወበር በመሰቅሰቂያ አንስቶ መጣል ያስፈልጋል የዚሕን ጋዜጠኛ እይታ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወደተግባር መቀየር ግድ ይላል እባካችሁ ንቁ የተጫነባችሁን ድንጋይ ገልብጡት የተስፋይቱን ሐገር ኢትዮጵያን እናድን

    • @tewodros4795
      @tewodros4795 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቆየ እኮ ከደፋት 😢

  • @asfawesenmekonnen6762
    @asfawesenmekonnen6762 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ሁሉም የዘራውን የሚያጭድበት ግዜ መሆኑ ደስ ይላል።

  • @MakdaTeklu-r2s
    @MakdaTeklu-r2s 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ኦሮ ማራ የእብድ እና የጥላቻ ጥምረት

    • @Danadama123
      @Danadama123 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተጻራራሪን የማስወገድ ጥምረት ነው። ፖለቲከኛ የሚሰራው ነው የሰሩት ህውሓትና ሻብያም ተጣምረው ሚልዬኖች ኢትዮጵያውያን እንደሞቱ አትርሳ

    • @jahman9676
      @jahman9676 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ኦሮፂላ ሞክሩ😂

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ልክ ነህ ኦሮማራ ብለው ሀገሪቷን በጥብጠው በጥብጠው ለዚህ ውጥቅጥ ውስጥ እንድትገባ ያደረጓት ማፈሪያዎች።ደግሞ እኮ በሰሩት ስህተት አይፀፀቱም።

    • @Danadama123
      @Danadama123 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MakdaTeklu-r2s ኦሮማራ ጥምረት ልክ እንደ ሻብያ ህውሓት ጥምረት ፖለቲካ ተጻራራሪን ድባቅ ለመምታት የተጠቀሙበት መንገድ ነው በፕለቲካ ያጋጥማል፥ የሻብያ ህውሓት ጥምረት ፈርሶ በጦርነት ሚልዬኖች እንዳሳጣ ሁሉ የኦሮማራ ጥምረትም ተመሳሳይ ነገር ገጥሞታል፥ለአንዱ እብድ ለሌላው ጤነኛ ጥምረት የሚሆንበት ምክንያት የለም፥ አሁንም ኦሮ ቶግሬ ጥምረት ነገር እየከጀላቸው እንደሆነ አንርሳ

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ልክ ብለሃል በሰሩት ስራ ተጸጽተው ፈጣሪ ማረን ቢሉ ይሄ ሁሉ ውርጅብኝ ባልወረደባቸውም ነበር ።እኛማ ይበላቸው የቀረውን 994 ዓመት ገና ፈጭቶ አቡክቶ ጋግሮ ይበላቸዋል ።እኛ ምን አገባን ትግራይ ሃገር ናት አለቅላቂዎችን ጠርገን እንጥላቸዋለን ።​@@خديجهخديجه-م3غ

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ለማ ተሳስቷል የአዲስ አበባው ጠ/ሚ የበሸሻው አራዳ ሸወደው። አረጋ ከበዴን መስደብ ማሸማቀቅ ብቻ ሳይሆን በጥፊ ቢያጮለውም አይገርምም።

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    This person is very dengerous.
    Thank you young man.
    Please take care.
    Nice evenning

  • @etheth5034
    @etheth5034 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤🙏

  • @Riverspet
    @Riverspet 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ያዬ take this ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉from me and my 👨‍👩‍👧family !!!!

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ያየሰዉ ሽመልስ የጋዜጠኝነት ዉሀልክ❤🎉

  • @mekbibmengesha1188
    @mekbibmengesha1188 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መፅናኛዬ❤🙏
    እየጣፈጠኝ ነዉ ያለቀብኝ🙏

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የመጨረሻ ባለጌ ስው ነው ይሄ ስውዬ ፈጣሪ የኢትዬጵያን ህዝብ ሚወድከሆነ ይገላግለን እሱ በስላም አይለቅም።

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዛቤሔረ ባለህበት ይጠብቅህ።

  • @burukashenafi6576
    @burukashenafi6576 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    Thank you ethio forum

  • @afrotainerethiopia3382
    @afrotainerethiopia3382 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    As always, the best investigative reporting presented in an amazing narrative flow & articulacy. Thank you #EF. A lot happened in the last last 6yrs behind the curtain! This is one of the mysterious political sabotage that the #Maniac has played. Keep on knocking #EF. Much Respect❤🙏🙏🙏

  • @alimohammedosman3782
    @alimohammedosman3782 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    Tigre ye ewnet new telo ygebewal mibalew.😂😂❤❤😂😂😂

  • @teferi___12
    @teferi___12 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኢቲዮ ፎረም የሚመቻችሁ ብቻ በላይክ ግለፁልኝ❤🎉🎉

  • @Gatekeeper24
    @Gatekeeper24 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Incredible media, always well analytic balanced and informed!

  • @HamidsaidHamidsaid
    @HamidsaidHamidsaid 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ክዳት አንድ ቃን አንተንም ይጣላል ድል ላምስክን ኢትዮጵያኞች 😢

  • @yonasassefa3479
    @yonasassefa3479 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ይሄ ሰውዬ ለሚስቱና ለልጆቹም አይመለስም

  • @TesfayeGebeyehu-g9s
    @TesfayeGebeyehu-g9s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት ትንታኔ ነው ሰው ለሞያው ሲሰጥ እንደዚህ ነው እናመሰግናለን

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያየ ሆይ! "ልብልቡን" የሚለው ቃል ላላ ተደርጎ ይነበብ። በገዛ ዳቦዬ ልብልቡን አጣሁት።

    • @TM-jw7bc
      @TM-jw7bc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እ ረ ጥሩ አድርጎ ነው ያነበበው።

  • @seifudemissiewoldeyohannes9887
    @seifudemissiewoldeyohannes9887 22 นาทีที่ผ่านมา

    You are the best in articulating and telling the truth thanks bro I always appreciate it 🙏

  • @TTG-t3k
    @TTG-t3k 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    በጣም ሚገርም ነዉ።የኢ/ያ ህዝብ ግን የሚመጥነዉ መሪ ነዉ።ያገኘዉ።proud to be from Tigray!!!

    • @tigistseyou8314
      @tigistseyou8314 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እደሚመጥንህ እያሳየህ እኮ ነው ከልልህ ውስጥ አሁንም ደግም ደጋግሞ የመጥንህ እዛው ክለለህ ውስጥ

    • @MeronBelete-ky5ds
      @MeronBelete-ky5ds 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      1 Millon Tigray Is A Story Because Of Tplf and Abiy Stupidity And Countless ቆማጦች…
      just Saying…😅😅😅

    • @WubanteMelkamu
      @WubanteMelkamu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል!

  • @Lifeislion-vf2sw
    @Lifeislion-vf2sw 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ፈተፈትክው ምርጥ ደውል ነው ለገባው (10Q)

  • @Fone_f1
    @Fone_f1 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Ethioforem always first
    Like like

  • @MeseretAdmas-fc7bh
    @MeseretAdmas-fc7bh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ethio Forum my best

  • @dagmawikassaye3115
    @dagmawikassaye3115 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአገር እንቆቅልሽ የሆነውን ለማን ምስጢር ስለፈታክ እናመሠግናለን 💚💛❤️🙏

  • @zenuaklilu869
    @zenuaklilu869 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Welcome!

  • @yohedw
    @yohedw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    good job ethio forum!!

  • @drardrar7665
    @drardrar7665 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Woooow! What a wonderful investigative report! Thank you so much!

  • @matiasmebratu-o4w
    @matiasmebratu-o4w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ለማ መገርሳ አስበላከን🇪🇹

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አቤት ያልተሰማን ጉድ ለአደባባይ አበቃህ: በሙያው የተካነ የዘመኑ ውድሰው ባለህበት ቸር ይግጠምህ::

  • @ChentoDire-v5o
    @ChentoDire-v5o 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ለማ እውነተኛና ,ተማኝ ,የበሰለ እና
    ጥቅመኛ ያልሆነ ልባም ሰው ነው !!

  • @AhimadXahaa
    @AhimadXahaa 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Thank you ethio froum ayii Abiy 😢😢

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Our voice ❤❤❤

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ለማ በጣም መልካም ሰው ነዉ በዚህ ዘመን አልመኖርህ መልካም ነዉ ምክንያቱም ከታሪክ ካሉት ሁኔታ ጋር ጥሩ አይደለም !

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወየ ጉዲ ትግራይ እንደ ቢያፉራ ያለው ዲያብሎሲም በአሜሪካን አገር ታሲሮ ወደ ጣቢያ ሊላክ ነው God is great 🙏🏽☮️

    • @trustingod2549
      @trustingod2549 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Really?

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ Absolutely 👍

    • @mulu65
      @mulu65 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አምላክ ይፈጽምልን እና መማሪያ ያድርገው​@@lemlemtigray8788

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 9 นาทีที่ผ่านมา

    ግሩም ነው። በጣም እናመሰግናለን።

  • @eyobteff
    @eyobteff 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ከሸዋዚንገር ይልቅ ዴንዚል ዋሸንግተን አሊያም ጆኒ ዲፕ ቢባል ይሻላል😂😂😂አደገኛ አርቲስት አደገኛ ድራማ🤔

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብዙ ክህደት አይተናል ግን እንደዚህ አይነት ክህደት ይሁዳ እንኳን አልካደም ቢያንስ ተፀፅቶ ሞቷል

  • @bekastube
    @bekastube 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምን ላይ ነው የጣለን ዘንድሮ ወገን ቀን በቀን ጭራቅነቱን
    አሳየን

  • @MattAshagre
    @MattAshagre 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Ethiopia form two thumbs up

  • @rayaazebo2023
    @rayaazebo2023 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን❤ እሰክ ለእህታቹ ደምሩኝ❤

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Ethio Forum ❤❤❤❤❤

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አቶ ለማ በዚህ ልክ መሸወዱ ያንገበግባል!!!!

  • @nejamaru8563
    @nejamaru8563 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ኢትዮጵያ እናሳዝናለን

  • @teferi___12
    @teferi___12 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰው ግን ለስልጣን ሲል እደዚህ ዳቢሎስ ይሆናል ከድሬዎች እባካችሁ ለአብይ ስትሉ ዳቢሎስ አትሁኑ😢

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግና እናመሰግናለን።
    አብይ ለማን የፈለገዉ፣አገርቷን ለማረጋጋት አስቦ ይሆናል።

  • @TsegayGebrekrstos-o7k
    @TsegayGebrekrstos-o7k 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ግዜ ደጉ ስንቱን ኣየንበት በትግራይ ህዝብ የተፈፀመ ክህደት __ _ _ _ይገርማል

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amhara hodam new. Lemagn bihon ayigermim. Dil le fano! ❤❤❤❤❤

  • @AbdiJemal-x3n
    @AbdiJemal-x3n 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Lama megrsa is the greatest oromo anda all ethipian sun ❤

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ለማም ቀላል ሰው አይደለም እባብ ነው። ለዚህ ነው ለባብ ነስር የላከበት። ይበለው።

  • @dawitmelese3482
    @dawitmelese3482 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የጉድ ሀገር

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደው ተመስገን ጥሩነህን ቀሎ ማየት ነው የቸኳልኩት

  • @TiblesHewiki
    @TiblesHewiki 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👌👌👌👌👌👌✌️✌️✌️ጅግኞች
    ጋዜጠኞች እናንተ

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ ሀገሬ ህዝብ የምናሳዝነው ምን ብናጠፋ ነው ክፋመሪ የጣለን የሚገርመው ፓርላማው ውስጥ ባሪያ አህያ መሆናቼው የተማረ አዋቂ ሰው መጥፋቱ ክፋ ፓስተር

  • @teklaytesfugebru
    @teklaytesfugebru 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Yayu...yegna jigina...enkan teweldk enkan degmo ke pp yemot digis terefk...we are keeping you after pp pass away as Human Rights advocator and as trainer of professional journalists.

  • @beletetiahun
    @beletetiahun 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ትንታኔ በርቱ

  • @kongithaile-gabriel979
    @kongithaile-gabriel979 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    What a report!!!! Thank you.

  • @AhmedSula-f4p
    @AhmedSula-f4p 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Let go millions guys

  • @birhanuhailu4282
    @birhanuhailu4282 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ Thanks 👍👍

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሚገርምህ ያየሰው ያንን ቀን አስታውሳለሁ የለማ ወንድሞች ፈርተው ገርጂ ጓደኞቻቸው ጋር ነበር ያደሩት።
    ፌስ ቡክ ላይ አጠር ያለች ህልም መሳይ መጣጥፍ ለጥፌ ነበር

  • @tsenimok595
    @tsenimok595 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ በዙሪያው ያሉትን በልቶ በልቶ መጨረሻ ላይ ራሱን መብላቱ አይቀርም ብቻ ፈጣሪ ሀገራችንን ያትርፍልን 😢

  • @zm6661
    @zm6661 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፍትህለእስሮኝችበሣኡድአርቢያ😢

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከዲያቢሎስም ዲያቢሎስ ሤይጣን አደገኛ አጋንት ላይ ነው የወደቅነው የሥልጣን ሡስ፣ የደም ሡስ፣ የጥፋት ሡስ፣ የተንኮል ሡስ፣ የሥልጣንጥም ሡስ እግዚአብሔር ያውርድልን ከጫንቃችን ላይ አውሬ ላይ ነው የወደቅነው ይቅር በለን ጌታ ሆይ።

  • @soliyan
    @soliyan 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሽዋዘንግርን በሚያስንቅ ትወና 😂😂😂😂😂 አይይ አብይ አህመድ የፊልም አክተር ቢሆን ይሻል ነበር

  • @jhontube3996
    @jhontube3996 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቆይ ግን ኬት ነው ኢሄሁሉ መረጃ የምሰበስበው? አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል ኢሄ ሴጣን መንግስትም ታሪክ ይሆናል ፈጣሪ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Betam yasazinal bezi Awure eji mewudekachin

  • @Gezahegn-m5f
    @Gezahegn-m5f 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይ ጉድ... ጎበዝ አነዳድ ለጉድ!

  • @JemsBond-d2n
    @JemsBond-d2n 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    It's very sad. What kind of betrayal is this? Why such a person?

  • @deguadegua3745
    @deguadegua3745 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏for being voice for the voiceless

  • @Saami3191
    @Saami3191 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ግን?

  • @Pause177
    @Pause177 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሚድያ ብሎ ኢትዮ ፎረም።

  • @mayayene1578
    @mayayene1578 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Shewazinger ❤❤❤

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Welcome ❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ethio forum welcome yayesew shimlse abebe bayu selamachu yebza hullem all ethio forum family kablbey la viva la viva ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤ selam selam selam tdf❤❤❤❤❤

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ድል ድል ድል ድል ድል ለፋኖ ሰላም ለኢትዬጵያችን

  • @Nesru23
    @Nesru23 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😮 thanks 🙏

  • @ShasheSami
    @ShasheSami 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትችላለህ ይመችህ

  • @abazmenfes
    @abazmenfes 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አብይ ፡ የመጨረሻ ጩሉሌ ነገር ነዉ፡፡ ኢትዮጲያን ለለማ ልስጠዉ፡፡ አስመሳይ፡፡ ማስመሰሉ ሁልግዜ አፉ እና ፊቱ ላይ ያስታዉቃል፡፡

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 34 นาทีที่ผ่านมา

    Thank you bro ❤❤❤

  • @LijjChina
    @LijjChina 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያብልጽግና ጉድን አውጡ ጀግውች ጊዜጥኖች