126ኛ ገጠመኝ ፦ከጠንቋዩ ተወልዳ ራሱ ደፍሯት ሴተኛ አዳሪ ስትሆን ..getemegn. (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 300

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +32

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የቱንም ያህል ሀጢያት ብንሰራ እግዚአብሔር ሀጢያትን እንጂ ሀጢያተኛን አይጠላም!!! ወደ እግዚአብሔር እንመለስ የቀደመው ሀጢያታችን ይብቃን የእውነት እህታችን በርች! የሰው ልጂ ሂወት እንዴት እንደሚቀየር ተምሬበታለሁ!

    • @tigstendale385
      @tigstendale385 3 ปีที่แล้ว

      Ewenet newu egezabhiar lebona yeseten laneshi yabekian aman aman

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +43

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ግን ገጠመኝ 127ን ነበረ ስጠብቅ የነበርው እኔም የምትሉ👍👈

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +2

      @@KrisMichael-rf5bu አሜን፫እህታለም እውነት ነው ማርያምን ትላንት አዳምጨዋለው ግን ብዙ ሳላስተውላቸው ያለፍኳቸውን አስተዋልኩኝ ለምሳሌ ትላንት ስሰማ የበግ የዘር ፍሬ በቤተክርስቲያናችን አይበላም ክልክል ነው አለ ዛሬ አስተዋልኩት ትላንት ሳላስተውል አልፌው ነበረ መምህር ይች ዜዴ ጥሩ ናት ደግመህ እንዳዲስ መልቀቅህ!!! እግዚአብሔር አምላክ እርጂም እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ እንወድሀለን🌷🌷🌷

    • @wubitanderge1525
      @wubitanderge1525 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አዳች 127 ነበር የጠበኩ ።ድጋሚ ስለሆነ አልሳበኝም ።

    • @Linda-ee5kv
      @Linda-ee5kv 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @Ee-wi4ff
      @Ee-wi4ff 3 ปีที่แล้ว

      ነበር እኮ የሚቀርበው 2ተኛ ደገመው እንጅ

    • @Linda-ee5kv
      @Linda-ee5kv 3 ปีที่แล้ว

      @@Ee-wi4ff አወ ግን በጣም ትምህት አለው

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +10

    #ጎዶሊያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው!!!
    ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህር ትላንትም ዛሬም ጎዶሊያስ አልን እልልልልልልተመስገን አምላኬ👏👏👏👏👏👏የመምህር ጳውሎስ መልክአ ስላሴ ጎዶሊያስ የሚለው ስብከት አስታወሰኝ💚💛❤

  • @alemitumah7346
    @alemitumah7346 3 ปีที่แล้ว +12

    የእውነት መምህር ፀባየን እንድገራ ስለረዳሀኝ አመሰግናለሁኝ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
      @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን መልካም ፍሬ መምህራችን ተስፋዬ ድምፁን ረጋ ብሎ እንደ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በመንፈስ ቅዱስ የታነፅን ፍሬ መረጋጋትን ያሳያል ያረጋጋል መላልሼ ብሰማውም ባዳምጠእም ደስ ይለኛል ያስተምረኛል እግዚአብሔር ታላቅ ብቅ ጎዶልያስ

  • @f7390
    @f7390 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ!!ወንድሜ የዛሬ እጅግ ደስስ የሚል ታሪክ ስለነበር በኮሜንት እልልልልልልልልልልል ልል ብየ ኣልወጣ ብሎኝ ነበር። ያቀረብክልን ኣቀራረብም ከመሓል መዝሙሩም ደስ የሚል ነበር እውነትም እግዚኣብሔር ሓያል ነው ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን በእህቴ ታሪክም በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ ምን ዓይነት መታደል ነው?መምህሬ ቀጥልበት ፈጣሪ ያበርታክ እማ ፍቅር እመ ኣምላክ ፀጋዋን ታብዛልክ ከነ ቤተሰቦችህን ተባረኩልኝ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +15

    ስላም መምህር እንኳን በስላም መጠህልኝ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ለአገራችንን ስላምን ይስጥልን

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 3 ปีที่แล้ว +7

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እማኣምላክ በፆሎትዋ ታስበን ኣቤቱ ሃገራችን ሰላም አርግልን

  • @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
    @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ግርም ይላል በያንዳንዱ ቁጥር የኔ ህይወት ታሪክ አለ በኛበት የደማነስ መዳኒት ነው እየተባለ በግ ሲታረድ መጀመሪያ ደሙን ነው ተጠብሶ እሙበላው በስማም እግዚኦ ይህ እርኩስ ለካም ዛር ነው እግዚአብሔር ይገስጽህ አሁንማ ተነቃቃን

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
    @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህሬ በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጣዕም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛላት እህታችን የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን እማ ፍቅር ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅልን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ (ወለተ ስላሴ)

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ አንተ የምትወዳት ሴት አድርገኝ በፅድቅ ጎዳና ምራኝ🙏🙏🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ጠብቅልን መቸም የእግዚአብሔር የሚያድንበትን መንገድ ምከንያቶች ማንም አያውቅም ይህች አህታችን በህይወታ የኖረችበት አድሜ በትከከል ያልኖረችበት ነዉ ግን አግዚአብሔር በታመመዉ ህይወታ የተቀደሰ ሆነ አዲስ ዘላለማዊ ህይወትን ጀምራለች በርቺ አንዳትዘናጊ አናመሰግናለን ፅናትን ተምሬበታለሁ

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን 126 /125 ተረጋግቼ አልሰማሁም ነበር እንኳንም ደገምከው ቃለ ሂወትን ያሰማልን የእህት ወንድሞቻችን ሂወት የቀየረ አምላክ የኛንም ሂወት ይቀይርልን ያረፉትም ነፍስ ይማር አሜን
    መምህር እባክህ መምህራን አባቶች ትኩረት ያልሰጡት የጉራጌ ክርስቲያን እየጠፋ ነው ዳግማዊ ጎንደር ይባል የነበረው ሞህር ኢየሱስ ገዳምኳ በመናፍቃን ተወሯል ጅማ የሚኬደው ወልቂጤን አልፎ ነው ደቡብም እንደዛ ግን ስለ ጉራጌ መንግስትም ቤተ ክነትም ጆሮ ዳባ ነው ያሉት ለምን ይሆን😭😭😭

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደና መጣህ መምህሬ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ሽዋየ
    @ሽዋየ 3 ปีที่แล้ว

    ለመዝሙሩ ዝማሬየ መላእክት ያሰማልን

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ታላቅነዉ ጎዶልያስ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣ መምህራችን እውነት እንዴት መታደልን ነው በረከቱን ይደረብብን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን መጀመሪያ እና መዝጊያ በመዝሙር ቢዘጋል ደስ ይለኛል እንደ እኔ መዝሙሩን የተደሰታቹሁ ፍቅራቹሁን በላይክ አሳዩን እውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን በእድሜ በፀጋ ያአቆይልን

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 3 ปีที่แล้ว

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልኝ

  • @ayehuenbiale2729
    @ayehuenbiale2729 3 ปีที่แล้ว

    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️መምህር ትስፋየ ቃለ ህወሃት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @Mariamawittube-c1f
    @Mariamawittube-c1f ปีที่แล้ว

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የኔ ጌታ 😢 ክበርልኝ አባቴ😢😢😢😢😢

  • @meseretsiyoum3224
    @meseretsiyoum3224 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን ቃልbህወትን ያሰማልን

  • @maregkassaye1751
    @maregkassaye1751 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ የዘቢብ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን
    እህታችን በርቺ በቤቱ ያፅናሽ
    ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው 😭

  • @አለቤ23
    @አለቤ23 3 ปีที่แล้ว +2

    አምላካችን ኮ እጅግ ፍቅር ነው ።በሀጢያት እጅግ ስንጨማለቅ ወደ ፅድቅ ይለውጥልናል

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰግን
    ልጆቹን እንደዚህ ነው ያምሰበስበዉ
    ዲንቅ አመለክ

  • @mesfinasefa5028
    @mesfinasefa5028 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ልብ ያለው ልብ ይበለው መልዕክትህን ፡፡

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋየ መድሃኒኣለም ጸጋውን ያብዛለህ

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ሰላም ዋልክመምህር እንኳን ደህና መጣክ ሰላም ዋላችው እህት ወንድሞቼ

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ፀጋው ያበዘል ረጀም አደሜ ከጤና ጋር ይጠብቅል 🙏🙏🙏

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
    @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚሐብሔር ይመሥገን እንዴት ናችሁ የመምህር ተስፋዬ ቤተሠቦች

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +6

    የት ናቹህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ አብርን እንማር....💚💛❤👏

  • @ሽዋየ
    @ሽዋየ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምራችን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የእህታችን ቀሪ ይመቷን ትባርክላትኝ

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen bwente kalhewete ysmalene

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 3 ปีที่แล้ว +1

    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን አውጣን አውጣን አውጣን ማረን ማረን ማረን ማረን

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንቁ መምህሬ ሠላምህ ይብዛልን በፀሎትህ አስበኝ ፅጌ ማርያም

  • @samsamsamm9126
    @samsamsamm9126 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃሎት ያሰማልን መምህራችን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን

  • @yugyuyuigguu169
    @yugyuyuigguu169 3 ปีที่แล้ว

    ኤፍታሃ ተከፈት መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @shewadegef3524
    @shewadegef3524 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጎዶልያስ
    ኤልሻድይ ነው ሁሉን ቻይ ጎዶልያስ
    ይገርማል መምህራችን እንደው እግዚአብሔር ልኛ ደካሞች ሲል ፀጋውን ያብዛልህ እኛ ልንጠቀም
    እሹሩሩ ይለናል ድንቅ ነው
    ዝማሪ መልአክ ያሰማልን

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እቁመምህሬ የስላሴ ባሪያ የወጌል ገበሬ እኳን ደህና መጣህልን ያይናችን ብሌን የልባችን ብርሀን ድቅ የሆነ ገጠመኝነው እኛም በገጠመኞዎቼህ ተጠቃሚዎች ያድርገን አሜን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 3 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ! እግዚአብሔር ተላቅ ይቀር ባይ አምልክ ይመስገን ።

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አቀራረብህን ስወደዉ ባለታሪኩ አንተዉ ነው ምትመስለዉ ስትነግረን 👌👌👏👏👏

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋ ያብዛልህ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን ባት ትምህርት እራሤን እደመርምር አድርገሃኛል እግዚአብሔር እሥከቤተሠቦችህ ይጠብቅህ

    • @almaz7033
      @almaz7033 3 ปีที่แล้ว +1

      መህምራችን መምህር ተስፉየ እረጂም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን።

  • @yordanos874
    @yordanos874 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @aavv5186
    @aavv5186 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬመድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ 😭😭😭 ስለ እናትህ ብለህ ለምስክርነት አብቃኝ በእምነቴ የበረታሁ አድርገኝ😭😭😭

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 ปีที่แล้ว +2

    ጓዶሊያስ /2/ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔርን በምን ቃል ላመስገነዉ ምን ስበብ አግኝቼ ልማራቸዉ የሚል አባት 😭😭😭

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 3 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምሕራችን
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት
    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን አሜን
    አሜን አሜን አሜን በእውነት በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ

  • @shushanzeru3743
    @shushanzeru3743 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጰጋ ይጠብቅልን ለምንሰማዉ ደግሞ ትምህርቱ ለሂወት ያድርግልን አሜን

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር እመብርሀን ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ!!!

  • @alemtsahayweldegebral9678
    @alemtsahayweldegebral9678 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል

  • @salamaalamiri2477
    @salamaalamiri2477 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክህ እጹብ ድንቅ ነዉ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን :: እንደምን ውለሀል መምህሬ ? ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ::

  • @salamaalamiri2477
    @salamaalamiri2477 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 3 ปีที่แล้ว

    ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅነው
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን መምህር ተስፋዬ

  • @awekealemu7743
    @awekealemu7743 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ መምህሬ

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን::
    የእግዚአብሔር ፍቅሩ ድንቅ ከአእምሮም በላይ ነው:: በምንም አይነት ሃጢያት ብንወድቅም: ከተመለስን እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር እጁን ዘርግቶ በጉጉት ይቀበለናል:: በንስሃ እንመለስ:: እግዚአብሔር ይርዳን:: አሜን::

  • @ezanawitasfaw3317
    @ezanawitasfaw3317 3 ปีที่แล้ว +1

    አብርን እንማር እንማር !

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መለአከትን ያሰማልን፣ ሰለ ሁሉም ነገር እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን፣ አሜን. 👏።

  • @tinabserat3349
    @tinabserat3349 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የማሳዝን ታሪክ ነው ቃል ህይውት ያሰማልን ውንድማችን🙏🙏🙏

  • @gsidbhrueh6661
    @gsidbhrueh6661 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚያብሄርይባርክክ

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏እግዚአብሔር ታላቅነው ጓደለያስ
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    ወንድማችን ጤናና እድሜ ይስጥልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 3 ปีที่แล้ว

      እባከኸ መምህር በምጻፍ አደርግልን በመጻፍ እደሚታተመ ተሠፍ አደርጋልዉ

  • @tigistatadasa1354
    @tigistatadasa1354 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen be ewant kale howit yasemalin

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መምህራችን በእውነት ታሪኩ እጅግ በጣም ያሳዝናል የወንድማችንን ነፍስ ይማር አሰተማሪም ነው ዘመንህን ይባርክ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ አቤቱ እደበደላችን ሣይሆን እደ ቸርነትህ ማረን እግዚኦ

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 3 ปีที่แล้ว

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አንዳንዴ ለራሳችን ብቻ ሳይ ለሌላ ነፍስ ያኖረናል ተመሰገነ በረከቷ ይደርብን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
    @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።ፈጣሪያችን።የምንለወጥበትን ልብ ይስጠን

  • @ተመስገንጌታየ-ለ5ጘ
    @ተመስገንጌታየ-ለ5ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ስለ መዝሙሩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ደስ የሚለው 125 አሁን ነበር ገና እየሰማሁ ያለሁት ብዙም ልቤ ሳይንጠለጠል በዚሁ ነው የቀጠለልኝ ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት 125 ላይ ያለው እውነት የአቡነ ሀብተ ማርያም በርከታቸው ይደርብን እኔ ታሪካቸውን እራሱ እወደዋለሁ እናታቸው እንዴት እንደፀነሰቻቸውና እንደተወለዱ ስሰማ ደስ ይለኛል ምልጃቸው አይለየን

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል መምህራችን ቃለ ህየሰወት ያስማልን

  • @emmatesfaye2560
    @emmatesfaye2560 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemesgen zim biye sedametewu erasen betam emeremeralewu enesu enkun temerewu tekeyirowal minim kebad bihoon hatiyat madreg gin Yekir yemil amlak selalen betam des yilal enne berase bekul endi Wusten bechel kaderekut hatiyat tsedet baderg des yelegyal Egziabher endemiredagyim ergitegya negy
    Amen🤲

  • @qwwweerrfydsz7524
    @qwwweerrfydsz7524 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወቲ።ያሰሚሊንሙመሂረቺንአሚን❤❤❤

  • @emebetmoges4582
    @emebetmoges4582 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መጨረሻህን ያሳምርልህ ጆሮ ያልሰማዉን አይን ያላየዉን ይስጥህ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @rayatube313
    @rayatube313 3 ปีที่แล้ว +1

    ምምህር ተስፋይ ወንድሞቸ ፈተና ውስጥ ናቸው ምን ላድሪግ ያለሁት ሳውዲ ኣረብያ ነው ኢነሱም ኢዝ ነው ያሉት ግን ኑሮቸው ያሳዝናል ኣሁን ምን ኣባቴ ላድርግ ኣሳዘኑኘኘ ወንድሞቸ ኢየተሳቃዩ ነው ኢኔ ራሱ ቡዙ ፈተና ኣሳሊፈሰሎ ኣሁን ኢግዛኣብሄር ይመሰገን ኢኔ ትንሽ ኢየ ነቃሁ ነው ወንድሞቸስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጪራስ ቤተሰቤ በሙሉ በዛር መንፈሰ የተበተበ ነው ያሳዝናል ኢነግዛብሄር ከከነ ወንድሞችስ ከነ ቤተሰሰቤሽ ያድኒሽ በሉኘ😭😭😭😭😭

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልካም ነው መጨረሻው ያስቀናል መምህር ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኘን

  • @negesteshemelise6009
    @negesteshemelise6009 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ መዝሙሩ ደሰሲል ዝማሬ ፫ላእክት ያሰማልን አባቴ

  • @እህተስላሴየማርያምልጅነኝ
    @እህተስላሴየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 3 ปีที่แล้ว

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር የእኛንም ይህወት ይቀይርልን እግዚአብሔር ✝️

  • @sabrasabra3035
    @sabrasabra3035 3 ปีที่แล้ว

    አው እይስማን ነው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @emewdshe6748
    @emewdshe6748 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ፃድቃንየማርያምልጅ
    @ፃድቃንየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ሰለም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ጤና ከእድሚ ጋር ይስጥልን አገራችንን ኢ/ያ ሰላም ያድርግልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ ነኝ

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን እያዳመጥን ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว

    Zemarey melaket yasemalen memeher tesfaye

  • @tsegaanday2089
    @tsegaanday2089 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር እንደ እነሱ ይርዳን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ እጅግ አስትማሪ ነው የምታቀርበው ገጠመኝ በሙሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋረ ዩን

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @NaomiBerhe
    @NaomiBerhe 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተስፋ ስላሴ

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
    @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @arsemakedest8695
    @arsemakedest8695 3 ปีที่แล้ว

    Egeziabeher Talake new Godoleyas
    Temesgen

  • @rayatube313
    @rayatube313 3 ปีที่แล้ว

    ምምህር ተሰፋይ ኢድመህን ያርዝምሊን ባንተ ቡዙ ነገር ተምርያሎ ግን ኢባኪህ ከኔ ቤተሰብ የተወረሰ የ ዛር መንፈስ ኢንዳለ ገብቶኛል ሁላችን ፈተና ውስጥ ኣስገብቶናል ኣሁን ኢምያሳዝነው ወንድሞቸ ፈተና ውስጥ ገብተዋል ያሳዝናል 😭😭😭😭😭 ለማኒኛውም ኢግዛኣብሄር ይመስገን ኢባካቹ በፀሎታቹ ኣስቡን ኣሁን ወንድምቸ ገና ኣሳዘኑኝ አግዛኣብሄር ይርዳሽ በበሉኝ ኢባካቹ ከኔ የበረታቹ በፀሎት ኣሲቡኝ😭😭😭😭😭😭