ስለ ንስሃ መግባት የምትጨነቁ - አምስቱን ጦሮች ያዙ! የዕለቱ መልእክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @MengeshGebayew
    @MengeshGebayew 7 วันที่ผ่านมา

    ንስሀአባት የሌላቸው ሰወች እዴትንስሀመግባት ይችላሉ❤እስተምሩኝ❤❤

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 2 ปีที่แล้ว +19

    መድሀኒያለም አባቴ ስለ ድንግል ማርያም ስትል ማረኝ።አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አሜን አሜን አሜን

  • @MogesAmare-r5w
    @MogesAmare-r5w 7 วันที่ผ่านมา

    መምሕራችን የልብን ረላም ይሥጠወ ይሥጠን በምድር ማርን በሠማይ ያምን በድምሩ ማርያም የሚል ሥያሜ የተሠጣት እናት በቃልኪዳኗ ታሥበን ።

  • @flagotawagchw6239
    @flagotawagchw6239 2 ปีที่แล้ว +21

    በጸሎትም ደካማ ነኝና ለስጋዬ የሞትኩኝ ሰው ነኝና እንዴት ብዬ ወደጌታዬ ልቅረብ በኔ አደበት ማመስገን አልችልም እ/ር ይቅር ባይ ነህና የውስጤን ታውቃለህ 😭🙏⛪⛪

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @Muhajirkedir76
    @Muhajirkedir76 6 หลายเดือนก่อน +4

    አመን አመን አመን መምህራችን ቃለሕይዎት ያሰማልን መንግስቴሰማዓትን ያዉርስልን ክብር ምስጋና ለእግዝአብሐር ይሁን ልክ እንደ አንተ እዉነትን የምያተምሩትን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @Biza-b6h
    @Biza-b6h 18 วันที่ผ่านมา

    የኛ እንቁ አባት ሰላም ለእርሶ ይሁን👏👏🌿🌿🌴🍃🙏❤💒

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ሠላም ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር ንሰሃ ሰንቴ መግባት እንችላለን

    • @kinaki-
      @kinaki- 9 หลายเดือนก่อน

      በየቀኑ አይደል ኃጢአት ምንሰራው?በየቀኑ ነዋ...ያው እኛ ዝንጉዎች ሆነን ነው ተለምነን ምንገባው

  • @MeseretBest
    @MeseretBest ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜንቃለ ህይውት ያሰማልን ምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በእዝነ ልብናችን♥️✝️💒♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @SamrawitYalew-x4m
    @SamrawitYalew-x4m 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @MogesAmare-r5w
    @MogesAmare-r5w 7 วันที่ผ่านมา

    በጸሎትዎ ያሥቡኝ ። ረዥም እድሜን ይሥጥወ።

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +94

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህሬ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራውያን እንኳን ለዓለሙ ሁሉ አባታችን ቸቸሩ መዲኋኒዓለም ክብር በዓል አደረሳችሁ በእባትነት ፍቅር አይለየን ሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ያድለን🙏🙏🙏

    • @yeshiyoutube8652
      @yeshiyoutube8652 2 ปีที่แล้ว +2

      እንኳንአብሮአደረሰን፣አሜን

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @ኦምቼሽኮር
      @ኦምቼሽኮር 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @dembechatube-2597
      @dembechatube-2597 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እናቴ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በያለንበት የእግዚአብሔር ቸርነት የእመ አምላክ ምልጃ አይለየን እንኳን አደረሳችሁ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያዛሎት 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +76

    _ሰላም የእግዚአብሔርን ቃል የሚመግቡን መምህር እንኳን ደህና መጡ ሁላችሁም የመድኃኔዓለም ወዳጆቾ የእመ አምላክ ልጆች እንኳን ለአለሙ ሁሉ መድኃኒት ለመድኃኔዓለም በሰላም አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን_

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏🙏🙏

    • @ሙሉየ
      @ሙሉየ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @weltetinsaye80
      @weltetinsaye80 2 ปีที่แล้ว +1

      Amnnn amnnn amnnn Wendmachn 🙏🙏🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      @@asfaw8154 ወንድሜ አሜን 🙏🙏🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሙሉየ አሜን ሙሉዬ እህቴ አሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏❤️ አሜን 🙏❤️ አሜን 🙏❤️ እንደ ፍቅሩ ብዛት ይቅር ይብለን❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️✝️✝️✝️☮️😊😇

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 2 ปีที่แล้ว +13

    ለአባታችን ፀጋዉን እድሜዉን ጤናዉን ሰላሙን ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሄር እንኳንም አብሮ አደረሰን🙏🤲❤️💛💚

    • @adugnahailu7878
      @adugnahailu7878 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen እድሜውን ጤናውን ሰላሙን ይስጥልን

    • @zainabainab9161
      @zainabainab9161 2 ปีที่แล้ว

      @@adugnahailu7878 አሜን አሜን አሜን

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 2 ปีที่แล้ว +18

    ቃለ ህይወት ያሰማን
    መምህራችን በእድሜ
    በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም
    የሰማነውን በእዝነ ልቡናችን
    ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

    • @alganehwmariam5970
      @alganehwmariam5970 ปีที่แล้ว

      አሜን ስለእግዚአብሔር ክብር ።

  • @habasiKhadija-x1f
    @habasiKhadija-x1f 23 วันที่ผ่านมา

    ቸሩ ኣምላኬ ማረኝ😢😢❤😢😢

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +36

    እንኳን ለመድኃኔዓለም ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ላባታችን ያገልግሎት ዘመናችውን ይባርክላችው እንደችርነቱ በስላም በጤና ጠብቆ ያመት ሰው ይበለን አሜን

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @samirabebe8925
      @samirabebe8925 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @HappyCupcakes-ob8uj
    @HappyCupcakes-ob8uj 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቹሩ አምላኬ ማረኝ😢😢😢😢😢😢😢እባክህን

  • @amaamm-tz6xz
    @amaamm-tz6xz 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን እንደ ሀፃታችን ብዛት ሳይሆን እደሸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
    @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን💞💞💞💞💞💞💒💘💘💘⛪️⛪️⛪️💘🙏🙏🙏✝️✝️☦️☦️✝️☦️☦️✝️✝️☦️✝️☦️🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💘💒💘💒💘💒💘💒☦️💞☦️💞☦️💞☦️☦️💞☦️💞☦️💞💞💞✝️💞✝️💞✝️💞✝️💞✝️💞✝️

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን ማረኝ ይቅር በለኝ ጌታዬ።

  • @mazamazaa5032
    @mazamazaa5032 2 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን በደህና መጡ መምረችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏ቀለ ህይወት የሰመልን አሜን ፫🤲አበተችን በፀሎት አስቡኝ 😢😢🤲

    • @tegigrace
      @tegigrace 2 ปีที่แล้ว

      👏👏

    • @tegigrace
      @tegigrace 2 ปีที่แล้ว

      👳🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tegigrace
      @tegigrace 2 ปีที่แล้ว

      🔦🔦🔦🔦👉❤❤❤❤

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን በቃ ይበለን መደኃኒያለም

  • @hfj4001
    @hfj4001 ปีที่แล้ว

    የኔ መምህሬ እስትፍሴ ኖት ቃላት ያጥረኛል ሰላቱ የማቶስላን እድሜ ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ሁለተጌወርጊስ
    @ሁለተጌወርጊስ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ተስፍ መግስተ ሰማአትን ያሰማልን አሜን

  • @BIGPANDA-g8k
    @BIGPANDA-g8k 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @AshuAshu-x1i
    @AshuAshu-x1i หลายเดือนก่อน

    አሜን፫🙏🙏🙏 በረከቶት ይድረሰን

  • @tewodroswasihun8240
    @tewodroswasihun8240 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር። የሂወት መንገድን የሚለውጥና ተስፋ ለቆረጡ ተስፋ ስጪ የሆነ ትምህርት ነው ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝም አሜን።

  • @henoklegssie6939
    @henoklegssie6939 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ የሚያውቅ ልብ ስጠን🇪🇹🇺🇸

  • @feyidageletu6655
    @feyidageletu6655 ปีที่แล้ว +1

    ክቡር አባታችን እንኮራበታለን በሰላም ያቆይልን !!

  • @abiysinyatube2697
    @abiysinyatube2697 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ሥወድህ ከልቤ ነው ብቻ እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ እንዲሠጥህ ፀሎቴ ነው

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝብሔር በእድሜበጤና ይጠብቅልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @baherneshlemma7889
    @baherneshlemma7889 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳንን አምላክ ወላዲት አምላክ እመ አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝተው ያድልልን

  • @marakigeni3606
    @marakigeni3606 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር አብ ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @aasala2807
    @aasala2807 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen amen amennnnnnnn አባታችን

  • @ChecheTageto
    @ChecheTageto 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @KidanMihret-mq6jk
    @KidanMihret-mq6jk ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mimi7324
    @mimi7324 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏 አቤቱ እነደቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን ለሁላችንም እሚመለስ ልብ ይስጠን 😭😭😭😭

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ትምህርቶት ስራ እንኳን ቢኖረኝ ዳውን ሎድ አደርገው ና በኃላ እንድሰማው በተለይ በተለይ የእርሶ ምርቃን እንዳያመልጠኝ 🤲🤲🤲

  • @betenigusmidia5813
    @betenigusmidia5813 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን ለዘልዐለሙ አሜን አሜን አሜን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እርሶን ለሰጠን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን ክብርና ምስጋና ለኣምላኻችን መድሃኔችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ኣሜን

  • @fakretasan1177
    @fakretasan1177 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @NBonly
    @NBonly 2 ปีที่แล้ว

    የሕይወትን ምግብ ከርሶ ከምህራችን ጠገብን ግን ቃሉን እንዳንመገብ ከሚያረጉን ነገሮች ሁሉ አንደበቱ ለይቅርታ እጆቹ ለምሕረት የተዘረጋ አምላካችን ሁሌም በምሕረቱ ይጎብኘን ፡፡

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር አፀደ ማርያም በፀሎት ያስቡኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    እኳን ለፃዲቁ አቡነ መልከፀዱቅ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የፃድቁ የአብረሃም የሳራ በረከታቸው አይለየን አሜነ አሜን አሜን!

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫💒

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን በረክቶት ለሁላችንም ይደርብን አሜን

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 2 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏

  • @saraal8955
    @saraal8955 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብረር አምላክ ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @SisayGirma-n7m
    @SisayGirma-n7m 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @BirtukanAmare-u8o
    @BirtukanAmare-u8o 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃሌ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 ปีที่แล้ว +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ShewawubshetShewawubshet
    @ShewawubshetShewawubshet 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲🙏🙏🙏 መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @HayatHayat-sl1uv
    @HayatHayat-sl1uv 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም መጡ መምህር የአገልግሎት ዘመንወት ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @Haile-nn8kg
    @Haile-nn8kg ปีที่แล้ว

    በእዉነቱ መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye 2 ปีที่แล้ว +3

    እሜን እባታችን ቃል ህይወት ያስማን

  • @በፂየተክልዬልጅ
    @በፂየተክልዬልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እዴት አመሹ አባታችን ይቺግዜ ሰቶኝ የግዚአብሔርን ቃል ትምህርት ለመስማት ያበቃኝ ቸሮ መዳኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይውን ቃሊወት ያሰማልን መምህራችን መሽቶ የእሮሶን ትምህርት እስከምሰማ ያለኝ ጉጉት ተመስገን አምላኬ አሜን

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ!
    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን.
    በረከትዎት ይደርብን.
    አሜን አሜን አሜነ

  • @JcfGud
    @JcfGud 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @aaaaa4486
    @aaaaa4486 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን

  • @getukebede1617
    @getukebede1617 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን !!እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መንግስቱ ርስቱን ያዋርስልን።

  • @Guzguz-m4x
    @Guzguz-m4x 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን//፫ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልን አምላካችን አሜን//፫🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን. አሜን. አሜን. እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬችን ይፍቱኝ. ይባርኩኝ ቸሩመድሀኒአለም የአመትሰውይበለን መጨረሻችንን ያሳምርልን አባታችንም ምእመናንም በጸሎታችሁ አስቡኝ በጣም አሳዛኝ ና አጸያፊ ሐጢያቶች በላየ እያንዣበቡ ራሴን በጣም እያደከሙኝ ይኖራሉ እኔም ደፍሬ ንስሀለመግት አቅም አላገኘሁም ጨክኘ አንድቀን ሸክሜን እንዳወርድ በጸሎታችሁ አስቡኝ ለመምህራችን ቃለሕይወትያሰማልን

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትያሰማልን ለእአባታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 6 หลายเดือนก่อน

    አሜመ አሜን አሜነ
    ቃላ ህይወት ያሰማልን አነታችን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡ በፀሎት አስቡኝ፡፡ ወለተ አብ ነኝ

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 2 ปีที่แล้ว

    አሜን።ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @WerkalemahuTekle
    @WerkalemahuTekle 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን ዕድሜ ከጤና ያድልልን

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemalen memeherachen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @barechkonjo6404
    @barechkonjo6404 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @louatlouat4422
    @louatlouat4422 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤

  • @emabettsadaal737
    @emabettsadaal737 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን አምላክ ሆይ አስበኝ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ምረትህ አሜን

  • @selamawitberha1310
    @selamawitberha1310 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለሕወት ያሰማአልን በአዲስ በጤና ያቆያእልን

  • @እግዚኦኢየሱስ
    @እግዚኦኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ቃላህይዎት ያሰማልን. እንካን አደርሰቹ የሮተዋህዶ ልጆች

  • @yeshiyoutube8652
    @yeshiyoutube8652 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳንደህናመጡ፣መምህረችንፀጋወንያብዛልን

  • @fatumaargawa
    @fatumaargawa 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ በብዙ ልጠፍ በመምህሮች ትምክርቶች ድኛለው ክብር ለድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን 😍😍😍

  • @abebawshimelash3419
    @abebawshimelash3419 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እድሜን በፀጋ ያድልልን፡፡

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @pomitekle5588
    @pomitekle5588 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you again for the words of God . May Gods bless our country .

  • @haiowt2391
    @haiowt2391 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @aychesharega696
    @aychesharega696 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @nascell4952
    @nascell4952 ปีที่แล้ว

    አሜን አቃልሕወት ያስማልን ❤️👏

  • @GjghghHhghhhgg
    @GjghghHhghhhgg 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ሜን አሜኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጡ ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣጥንት የሚያለመልም ትምህርት ጽናቱን ብርታቱን ይስጥልን እንደሓጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @haymanottesfaye596
    @haymanottesfaye596 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን!!!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖኦን ያርዝምልን!!!

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን

  • @TigsteTigste-eb2cx
    @TigsteTigste-eb2cx ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን !፣ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን !!!!!

  • @alainkhan9612
    @alainkhan9612 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህራችን የኔፍሴ ፈውስ ናቸው እግዚአብሔ ይጠብቃችው መምህራችን ዘመነ ላማ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልኝ ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ልጅ

  • @gualbarka626
    @gualbarka626 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾😘

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለህይወት ይልሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅል ያገልግሎት ዘመኖትን ይርዝምልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦት አሜን በጸሎቶት ያስብን ወለተ መድን

  • @dejenegirma-oo3ks
    @dejenegirma-oo3ks ปีที่แล้ว

    ቃልህዎት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናም ይስጥልን አባታችን