ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ አባቲዬ💌 አንተን ብቻ በደለሁ😢በፊትህ ክፋትን አደረግሁ 😢ይቅር በለኝ እኔ ሰደተኛዋን ልጅህን ማረኝ 🤲ያለ እናት ያለ አባት ያሳደከኝ በምድር በዳ የጠበከኝ እርዳኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ😢❤
አሜን😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ይማረን ይቅር ይበለን😢🙏
አሜንአሜንአሜን
በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ 😢ሚጥ ገጸከ እምኃጥያትየ😢ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ😢 ፍጥር ሊተ ንጹሐ ልብ 😢ሕጽበኒ እምኃጢአትየ 🙏🙏🙏አድኅነኒ እምደም እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ✝️🙏❤️✝️🙏❤️✝️🙏❤️🙏
እንኳን ለጻዲቁ አባ ኪሮስ ወርሃዊ መታሰቢያና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዳሴ ቤት የክበረበት ዓመታዊ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እኛንም በየቀኑ ተፈትፍቶ የምቀርብልንን ምግብ ለሌላም አካፍለን ብንመገብ የነብስ ም የስጋም ዋጋ ይሆንልናል ሁላችንም እናካፍል ለዝህም ፈጣር ይርዳን
🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙏
እሽ አናካፍላለን
Yker balan geta y hoye
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘማኖትን የርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አባታችን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ያርዝምልን፤ በረከትዎም ይደርብን አሜን፡፡
አሜን አባታችን ያለሁበትን የማውቀው እኔ ነኝ እርሶን ስሰማ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደኔ ይመጣል እድሜ ከጤና ያብዛልን አለም ያታለለን በእርሶ ትምህርት ተግፃዕፅ እንመለሳለን በአምላካችን ድንቅ ቸርነት በእናቱ ምልጃ ሁላችንንም ፀሎት ለማድረግ ያበርታን ያለ ፀሎት ክርስትና የለም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን✝️❤🙏 ልዪ ትምህርት ✝️
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችንን እኛን ም ሰላማችንን ስጠን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜ ና ከጤና ፀጋዎን ያቡዛሎት እግዝኣቡሔር ይመሰገን ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙌🙇🙇🙇 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ....አሜን🙏🙏🙏
"ገጸ ምሕረቱን ያምጣልን፣ገጸ መአቱን ያርቅልን"አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን 😢😢🙏🙏 ቃለህይወትያስማልን ይፋቱን
አቤቱ እንደ ችርነትህ መጠን ማረኝ እንደ ምሕረትሕ ብዛት መተላለፌን ደምስስ ከኀጥያቴ አንጻኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
❤🤲🤲🧎♀️💒🤲💒💐💔🤲💒💔💐🤲💒💐💒💐💒💔❤❤💒🤲
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ለሀገራችን ለአለማችን ሰላም ይስጥልን ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን የተማርንው ቃል 30//60//100// የማረ ፍሬ እንድናፈራበት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን አባ ይፍቱኝ 🤲🤲🤲አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ በውሰጤ አድስ ከፊትህ አትጣለኝ ቅዱስ መንፈስህን ከእኔ ላይ አትውሠድብኝ😢
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤናይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ🙏✝️⛪️❤️
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜ እና ጠና ይስጦት እሄንን ትምህርት መስማት የጀመርኩት ከ ሁሉት ዓመት በፊት ነው ሁሌ ግን እንዴ አዲስ ስሰማው ደስ ይለኛል ምን አይነት መሃሪ አባት እንዳለን በችርነቱ እና በምህረቱ አይለየን 🙏🙏🙏🙏
አባታችን ይኑርልን ያሉቱን ተግባራዊ አደርጋለሑ።
ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏
እንደ ቸርነት ብዛት ይቅር በለኝ❤❤❤
አቤቱ ጌታዬ አምላኬ መዳሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንደ ምሕረትህም ብዛት እኔን ኃጢያተኛዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ይቅር በለኝአንተን ብቻ በደለሁበፊት ክፋትን አደኩ በሂሶፕ ራጭት እጠበኝ ከበደልም እጠበኝ አንፃንኝ አምላኬሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ የእናቴንም የሁለተ ኪዳን ነፍስ ማርልኝ አንተ ደግሞ ማህሪነህ ማረን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
አቤቱ በይቅርታህ ብዛት ገናናነት ይቅር በለኝ እኔ ሐጣተኛዋ ልጅህ ለንስሃና ለቁርባነ በረከትህ ያድርሰኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰሙልን አባታችን
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ያልጠፋ ነዉ ከእግዚአብኤር ምህረት የተነሳነዉ የኔ አባቴ ቸሩ መዳኔሃለም በየሰከዱ ይቅርም ይለኛል የኔ ጌታ እኔማ በምን ስራሄ ነዉ ቁሜ ያለዉት በርሱ ይቅርታ እና ምህረት ነዉ በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ቃሉን በእርሶ በአባታችን ስለላከልንና ስለአስተማረን እግዚአብሄር ስሙ እስከዘልአለም ይመስገን
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን በፀጋ በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን።
አሜን አሜን አሜን ክሀጤያታችን ይጠበን ያንፃን አብቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደችርነትህ ይቅር በለን አገራችንን ይጎብኝልን በቃችሁ ይበለን አሜን ለሁላችንም ምህረቱን ያድለን
አባታችን እኔ ሁሌ ለፀሎት ሰቆምእግዚአብሔርን በድየሀለሁ ይቅር በለኝ እጠበኝ ቆሸሻለሁ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ እያልኩ ከእንባ ጋር ነው የምማፀነው በየቀኑ ልበድልና ላጠፋ እችላለሁና
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የእድሜ በረከትን አብዝቶ ይስጥልን አቤቱ አምላካችን ክርስቶሶ ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ምልጃ ና ረድኤት በረከት አድለንን አሜን አሜን!!!
ካለ ሂዎት ያስማለን መምሄረ አሜን ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችነ እግዛብሔር እድሜ ይሰጠዎት ቃለሕየወት ያሰማልን።
የኔ አባት ቃለሂውት ያሰማልን በእውነት የዛሬው ትምረት ይለያል በውሰጤ ብዙ ጥያቄ የፈጠረብኝ ቀን ነው ተመስገን አምላኪ አቤቱ ይቅረ በለን
በእውነት ሕይወት የሆነውን ቃል ሰላሰተማሩን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረድኤት በፀጋው ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ አባታችን በረከቱ ይደርብን ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መድሃኔያለም🙏🙏🙏✝️በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ አባቴ🙏👏✝️❤❤❤
ልዐል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 ስለ ምሕረቱ ደግነቱ ይቅርባይነቱ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን🙏"አድህነነ እግዚአብሔር አምላኬ መድሐኒቴ ሆይ ከደም አድነኝ"
አምላኬ አለማመኔን እርዳኝ 😢 በመንገድህ በመስመር ምራኝ አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁለተኛ ጊዜ እንደአዲስ የአይምሮ ምግቤን መግበውኛል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁንልን ለእኛም ቅድስ ቃሉ በልቦናችን አድሮ ይኑር አሜን ❤🙏🏾❤💐
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
ይቅር ብሎኛል ከተሰወረው ሃጢያቴም አንፅቶኛል አሜን
አሜን አሜን አሜን!!! ቸሩ እግዚአብሔር ምሕረቱ የበዛ መሐሪ ይቅር ባይ ክብር ምስጋና ይግባውና ይኼንን ድንቅ ትምሕርት በእርስዎ በተቀደሱ አባታችን አማካኝነት ያሰማን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም የተቀደሰ የተመሰገነ ይሁን። አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ዕድሜና ጤና ያድልልን አሜን።
አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
መምህራችን። አባታችን። ቃለህይወት። ያሰማልን። ያገልግሎት። ዘመኖት። የተባረከ። ይሁን። እመቤቴ። ሞገስ። ትሁኖት
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስርጉተ ስላሴ ብለው በፀሎቶ አስቡኝ
አሜን፫የኔ አባት ቃለሒወትን ያሰማልን በእዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን እቁ መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን። የእውነት መምህርከተማርኩበት ቀን ጀምሮ በጣም የተጠቀምኩበት ያተረፍኩበትም ፀሎት ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንበእዉነት ለባታችንለመምህራችን ቃለሆይዎትን ቃለበረከትንያሰማልአረጅምእድሜእና ጤናዎትንይስጥልን ተሰምቶየማይጠገብቃለእግዚአብሔር ስለአስተማሩን እናመሰግናለንኑሩልን ይፍቱንይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን; እግዚአብሔር አምላክ, ሞገሱን, ማስተዋል, ጥበቡን, እውቀትን ይስጥልን
አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን እንደበደላችን የማታደርግብን😢 መድሃኒቴ ክርስቶስ⛪ ይቅር በለን ለ ንስሃ ሞት አብቃኝ ።እንደቸርነት ይሁንልኝ ዘመኔ በፊት ያማረ ይሁን🙏 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ኢትዮጵያ አገራችን ሰላሟን ይመልስልን💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ.....አሜን🙏🙏🙏
ከዛሬ ጀምሬ አደርጋለሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር
አቤቱ ሆይ ሀጢያተኛዋ ልጅህን ይቅር በለኝ በድያለሁ አንፃኝ ቆሽሻለሁ እጠበኝ ማረኝ የኔ አባት 🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን #እግዚአብሔር_ይመስገን🙏♥️የእኛ ዉድ አባት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በረከትዎት ይደርብን አሜን፫🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷🌷🌷
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው የወንጌል ቃል በልቦናችን ላይ ያሳድርልን
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜንአሜንአሜን,,:ቃለህይወት፧ያሰማልን፦እንቁአባታችን፧እድሜና፦ጤና፦ይስጥልን፨
አይከፋኝም፡አባቴ፡ያስተምሩን፡ይምከሩን፡ይገስፁን፡ ቃለ ሕይወት፡ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዘበነ ክብረት ያድልልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ክብር ምስጋና ለስላሴዎች ይሁን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏
አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደ ምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት የፍተነ ❤❤❤😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነዎት ይባርክልን እግዚአብሔርከሀጤያችን ይጠበን ያንፃን አባቱ እንድበደላችን ሳይሆን እንደችርነትህ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አገራችን ስላም እርግልን በቃ በላቸው ይሄን ጦርነት ፈጣሪያችን እየሱሰ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
በእውነት ያለ ሐሰት አባቴ አይከፋንም 😢 እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ሁሌ ባሰብኩት ቁጥር በጣም ነው እንባዬ የሚመጣው ,አቤቱ አምላኬ ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለሁኝ 🤲😥
እኔ መተላለፌን አውቃለሁና ኀጢያቴም ሁልጊዜ በፌቴ ነውና 🤲አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏♥️
ቃለ ህይወት ያሰማልንበዕድሜ በጤና ይጠብቅልንእሺ እደግማለሁ 🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተነግሮ ስለሜያልቅ!(ስለማይነገር)❕ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን 💯💯🎏🌡️🙏ዮናስን🤌❤
ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑሁን ያርዝምልን💚💛❤🙏🌹💕🌺🌷
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወላዲተ አምላክ ልህልቲቱ 💖ትመስገን ይገባታል አሜን✝️ አሜን✝️አሜን✝️🙏✝️💖 ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ ትጉ✝️ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁ🙏 ሊቅ ስወዶት ነፍስን ✝️🙏💖ይመግባሉ ኃጥንትን🙏✝️☀️ ያለመልማሉ ቃለ ህይወት✝️ ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ✝️ ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤እርሥተ፡ መንግሥተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏በፀሎትዎ አስቡን🙏
አዎ እግዚአብሔርን ያልበደለ ማን አለ እግዚአብሔር ✝️🙏እጠበኝ ይቅር በለኝ 🙏✝️💖በገናናነትህ እግዚአብሔር✝️ ፍቅር ርህሩህ ቸር ደግ የዋህ በቸርነትህ የማኖረን ታላቅ 💖ባለጸጋ ረቂቅ ያነሳል በቸርነትህ እንመካለን ያለአንተ ማን ✝️ መመካ አለን ፍቅርህን ✝️💖ያሳወከን ከሰማይ🙏 ወርደህ ከድንግል ማርያም💖 ከነፍሳ ነፍስ ከስጋዋ ስጋ✝️ ተዋህደህ መከራን ተቀብለህ ሞተህ ህይወት ሰጠህን ከሞት ወደ ህይወት መለስከን💖✝️ ከጭለማ ወደ ብርሃን 💖🙏አስገባህን የሰማይን ሚስጥር ገለጥክልን አሳወከን ፍቅር💖 ነህ እውነተኛ አምላክ መንገድ ህይወት አንተ ነህ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን ክብር ክብር✝️ ክብር ምስጋና ይድረስህ💖🙏 ለዘለዓለም አሜን✝️🙏አሜን አሜን✝️🙏💖🙏☀️💖✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፡አባታችን አሜን፡፡ አሜን፡፡ መዝ፡ ፶ ን፡ ዘወትር፡ ቀድሞም፡ እንደነገሩን፡ዘወትር፡እ፣ጠልያለሁ፡፡ ምስጋና ፡ይድረስዎት፡፡
"የደህንነት አምላኬ ሆይ ከደም አድነኝ""መስዋቱ ለእግዚአብሔር የዋህ ሰው ልቦና ነው""ልባችሁን የእግዚአብሔር ማሕደር አድርጉት"አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን ይቅር ብሎኛል በእመቤታችን ምልጃ፣ በሐዋሪያት ጸሎት፣ በቅዱሳን ጸሎት በአባቶቻችን ጸሎት፣ በመምሕራኖቻችን ጸሎት፣ በኛም ጸሎት አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የምንሰማውን የእግዚአብሔርን ቃል በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 ንስሐ በሁለት መንገድ እንደሚገባ፣ አንደኛው በሱ በእግዚአብሔር ማመን መታመን መለመን ወደ እግዚአብሔር መመለስ ጸሎት አለማቋረጥ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ የአባቶችን ስብከት መስማት ማዳመፅ ነው፣ በየቀኑ እግዚአብሔርን በጸሎት ከቀረብን በየዕለቱ ፈጣሪያችንን ማረን ይቅር በለኝ ማለት መዝሙረ ዳዊት በየዕለቱ ማንበብ መዝሙር 50ን በየቀኑ መጸለይ፣ ገላችንን ስንታጠብ ከሐጢያቴ እጠበኝ አንጻኝ እያልን መታጠብ፣ሁለተኛው ከንስሐ አባት ጋር ተነጋግሮ ቀኖና በመቀበል የምናደርጋቸው ነው፣ በየጊዜው ከንስሐ አባት ጋር መገናኘት ስለማይቻል።"አቤቱ እንደ ይቅርታህ ብዛት ገናናነት እንደ ቸርነትህ ብዛት አቤቱ ይቅር በለኝ ከሐጢያቴም እጠበኝ ከትልቁ አበሳዬም ማረኝ ይቅር በለኝ አቤቱ አድነኝ አንጻኝ ይቅርም በለኝ" "አንፃኝ እጠበኝ ሐሴትና ደስታን ታሰማኛለህ"ሐጢያትን ሰርቶ ማሰብ ጥቅም እንደሌለው ንስሐ እንደሚያስፈልግ፣ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏ምንም የሚያስከፋ ነገር የለም እውነቱን ነው የተናገሩት መምህር።"እግዚአብሔር ሁለት ዓይነት ምህረት አለው" ገጸ ምሕረትና ገጸ መአት ናቸው "ገጸ ምሕረትህን ወደ እኔ መልስልኝ"❤🙏"ገጸ መአትህን ከኔ አርቅልኝ ወደ እኔ አታምጣብኝ" "አቤቱ ከፊትህ አትጣለኝ""ከባለሟልነትህ አታውጣኝ" " አቤቱ አምላኬ መድሐኒቴ እግዚአብሔር ሆይ ከደም አድነኝ""ለእግዚአብሔር መስዋህቱ የዋህ ልቦና ነው""ልባችንን ዮሴፍ ለእግዚአብሔር መቀመጫ ትንሽ ወንበር ሰርቶለት እንደነበረው ልባችንን አርግለን አሜን"
አሜን አሜን አሜን :: እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር በሰላና በጤንነት ያኑርልን::
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏❤️ አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ቸሩ መዳህኒዓለም ያድልልኝ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት ❤❤❤❤ አምላኬ ሆይ የንስሀን እንባ ስጠኝ 😢😢😢😢
መምህር እምላክ ቢርክ ያድርጎት ከነ ቢተስቦ ተና፡ኢድሚ ❤❤❤
አባታችን ቃለሂወትን ያሠማልኝ: እኔም ባስታማሩት ትምሕርትና ምክር በጣም አምናሎህም ለማድረግም እሞኩራሎሁኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን አቤቶ እነደ ይቅርታ በዛት ይቅር በልይ አባታችን እውነት ነው አባታችን አውን አውቃለሁ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን የቅር የበልይ አባታቸን አንት ደግሞ ማህርይ ነህ እናም እኔ ልጀህን ይቅር በልይ አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን እይሰማው ነው አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን በሉይል አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን አሜን🙏ገጸ ምሕረትን አምጣልን ገጸ መአትን አርቅልን አሜን🙏
Memhrachn qale hiwet yasemaln abaye egn sdet negn ena lje welt slasa eyamemebgn abaye bestlotowetyasbulugn abaye burakiwet ydresen ❤❤❤
Abaye kemedeget yetensa tesasatuk welt meskel
አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏"አቤቱ ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፣ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።""ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኃጢአቴም አንጻኝ፤""ገጸ መዓትህን ኬኔ አርቀው፣ ገጸ ምሕረትህን ወደ እኔ መልስልኝ"አቤቱ ከቧለሟልነትህ አታውጣኝ፣ አቤቱ ከፊትህ አትጣለኝ።ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
አሜን አባታችን የዛሬዉ ትምህርት ለኔ ለ ሀጥአተኛዋ በጣም በጨነቀኝ ሰአት ነዉ የደረሰልኝ ቅዱስ ሚካኤል ያዉቃል አምናለሁ ያወጣኛል እድሜ ከ ፀጋ ሰጥቶ ያኑርልን 🙏🙏🙏
አሜን በእውነት ሁላችንንም በምህረቱ ይማረን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን አሳድሮ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን ለመምህራችን Dr ዘበነ ቃልሂውትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን!!!!
DR ENKOWEI ABETEY 😭😭😭 ABETOWE MADHNALAM MARNI 😭😭
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን ይባርክልን ይጠብቅልን
የኔ አባቲዬ💌 አንተን ብቻ በደለሁ😢በፊትህ ክፋትን አደረግሁ 😢ይቅር በለኝ እኔ ሰደተኛዋን ልጅህን ማረኝ 🤲ያለ እናት ያለ አባት ያሳደከኝ በምድር በዳ የጠበከኝ እርዳኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ😢❤
አሜን😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ይማረን ይቅር ይበለን😢🙏
አሜንአሜንአሜን
በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ 😢ሚጥ ገጸከ እምኃጥያትየ😢ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ😢 ፍጥር ሊተ ንጹሐ ልብ 😢ሕጽበኒ እምኃጢአትየ 🙏🙏🙏አድኅነኒ እምደም እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ✝️🙏❤️✝️🙏❤️✝️🙏❤️🙏
እንኳን ለጻዲቁ አባ ኪሮስ ወርሃዊ መታሰቢያና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዳሴ ቤት የክበረበት ዓመታዊ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እኛንም በየቀኑ ተፈትፍቶ የምቀርብልንን ምግብ ለሌላም አካፍለን ብንመገብ የነብስ ም የስጋም ዋጋ ይሆንልናል ሁላችንም እናካፍል ለዝህም ፈጣር ይርዳን
🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏
እሽ አናካፍላለን
Yker balan geta y hoye
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘማኖትን የርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አባታችን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ያርዝምልን፤ በረከትዎም ይደርብን አሜን፡፡
አሜን አባታችን ያለሁበትን የማውቀው እኔ ነኝ እርሶን ስሰማ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደኔ ይመጣል እድሜ ከጤና ያብዛልን አለም ያታለለን በእርሶ ትምህርት ተግፃዕፅ እንመለሳለን በአምላካችን ድንቅ ቸርነት በእናቱ ምልጃ ሁላችንንም ፀሎት ለማድረግ ያበርታን ያለ ፀሎት ክርስትና የለም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን✝️❤🙏 ልዪ ትምህርት ✝️
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
ሀገራችንን እኛን ም ሰላማችንን ስጠን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜ ና ከጤና ፀጋዎን ያቡዛሎት እግዝኣቡሔር ይመሰገን ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙌🙇🙇🙇 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ....አሜን🙏🙏🙏
"ገጸ ምሕረቱን ያምጣልን፣
ገጸ መአቱን ያርቅልን"
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን 😢😢🙏🙏 ቃለህይወትያስማልን ይፋቱን
አቤቱ እንደ ችርነትህ መጠን ማረኝ እንደ ምሕረትሕ ብዛት መተላለፌን ደምስስ ከኀጥያቴ አንጻኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
❤🤲🤲🧎♀️💒🤲💒💐💔🤲💒💔💐🤲💒💐💒💐💒💔❤❤💒🤲
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ለሀገራችን ለአለማችን ሰላም ይስጥልን ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን የተማርንው ቃል 30//60//100// የማረ ፍሬ እንድናፈራበት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን አባ ይፍቱኝ 🤲🤲🤲
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ በውሰጤ አድስ ከፊትህ አትጣለኝ ቅዱስ መንፈስህን ከእኔ ላይ አትውሠድብኝ😢
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤናይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ🙏✝️⛪️❤️
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜ እና ጠና ይስጦት እሄንን ትምህርት መስማት የጀመርኩት ከ ሁሉት ዓመት በፊት ነው ሁሌ ግን እንዴ አዲስ ስሰማው ደስ ይለኛል ምን አይነት መሃሪ አባት እንዳለን በችርነቱ እና በምህረቱ አይለየን 🙏🙏🙏🙏
አባታችን ይኑርልን ያሉቱን ተግባራዊ አደርጋለሑ።
ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏
እንደ ቸርነት ብዛት ይቅር በለኝ❤❤❤
አቤቱ ጌታዬ አምላኬ መዳሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንደ ምሕረትህም ብዛት እኔን ኃጢያተኛዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ይቅር በለኝ
አንተን ብቻ በደለሁ
በፊት ክፋትን አደኩ በሂሶፕ ራጭት እጠበኝ ከበደልም እጠበኝ አንፃንኝ አምላኬሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ የእናቴንም የሁለተ ኪዳን ነፍስ ማርልኝ አንተ ደግሞ ማህሪነህ ማረን
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
አቤቱ በይቅርታህ ብዛት ገናናነት ይቅር በለኝ እኔ ሐጣተኛዋ ልጅህ ለንስሃና ለቁርባነ በረከትህ ያድርሰኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰሙልን አባታችን
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ያልጠፋ ነዉ ከእግዚአብኤር ምህረት የተነሳነዉ የኔ አባቴ ቸሩ መዳኔሃለም በየሰከዱ ይቅርም ይለኛል የኔ ጌታ እኔማ በምን ስራሄ ነዉ ቁሜ ያለዉት በርሱ ይቅርታ እና ምህረት ነዉ በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ቃሉን በእርሶ በአባታችን ስለላከልንና ስለአስተማረን እግዚአብሄር ስሙ እስከዘልአለም ይመስገን
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን በፀጋ በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን።
አሜን አሜን አሜን ክሀጤያታችን ይጠበን ያንፃን አብቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደችርነትህ ይቅር በለን አገራችንን ይጎብኝልን በቃችሁ ይበለን አሜን ለሁላችንም ምህረቱን ያድለን
አባታችን
እኔ ሁሌ ለፀሎት ሰቆም
እግዚአብሔርን በድየሀለሁ ይቅር በለኝ
እጠበኝ ቆሸሻለሁ
እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ እያልኩ ከእንባ ጋር ነው የምማፀነው በየቀኑ ልበድልና ላጠፋ እችላለሁና
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የእድሜ በረከትን አብዝቶ ይስጥልን አቤቱ አምላካችን ክርስቶሶ ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ምልጃ ና ረድኤት በረከት አድለንን አሜን አሜን!!!
ካለ ሂዎት ያስማለን መምሄረ አሜን ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችነ እግዛብሔር እድሜ ይሰጠዎት ቃለሕየወት ያሰማልን።
የኔ አባት ቃለሂውት ያሰማልን በእውነት የዛሬው ትምረት ይለያል በውሰጤ ብዙ ጥያቄ የፈጠረብኝ ቀን ነው ተመስገን አምላኪ አቤቱ ይቅረ በለን
በእውነት ሕይወት የሆነውን ቃል ሰላሰተማሩን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረድኤት በፀጋው ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ አባታችን በረከቱ ይደርብን ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መድሃኔያለም🙏🙏🙏✝️በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ አባቴ🙏👏✝️❤❤❤
ልዐል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 ስለ ምሕረቱ ደግነቱ ይቅርባይነቱ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን🙏"አድህነነ እግዚአብሔር አምላኬ መድሐኒቴ ሆይ ከደም አድነኝ"
አምላኬ አለማመኔን እርዳኝ 😢 በመንገድህ በመስመር ምራኝ አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁለተኛ ጊዜ እንደአዲስ የአይምሮ ምግቤን መግበውኛል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁንልን ለእኛም ቅድስ ቃሉ በልቦናችን አድሮ ይኑር አሜን ❤🙏🏾❤💐
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
ይቅር ብሎኛል ከተሰወረው ሃጢያቴም አንፅቶኛል አሜን
አሜን አሜን አሜን!!! ቸሩ እግዚአብሔር ምሕረቱ የበዛ መሐሪ ይቅር ባይ ክብር ምስጋና ይግባውና ይኼንን ድንቅ ትምሕርት በእርስዎ በተቀደሱ አባታችን አማካኝነት ያሰማን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም የተቀደሰ የተመሰገነ ይሁን። አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ዕድሜና ጤና ያድልልን አሜን።
አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
መምህራችን። አባታችን። ቃለህይወት። ያሰማልን። ያገልግሎት። ዘመኖት። የተባረከ። ይሁን። እመቤቴ። ሞገስ። ትሁኖት
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስርጉተ ስላሴ ብለው በፀሎቶ አስቡኝ
አሜን፫የኔ አባት ቃለሒወትን ያሰማልን በእዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን እቁ መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን። የእውነት መምህርከተማርኩበት ቀን ጀምሮ በጣም የተጠቀምኩበት ያተረፍኩበትም ፀሎት ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንበእዉነት ለባታችንለመምህራችን ቃለሆይዎትን ቃለበረከትንያሰማልአረጅምእድሜእና ጤናዎትንይስጥልን ተሰምቶየማይጠገብቃለእግዚአብሔር ስለአስተማሩን እናመሰግናለንኑሩልን ይፍቱንይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን; እግዚአብሔር አምላክ, ሞገሱን, ማስተዋል, ጥበቡን, እውቀትን ይስጥልን
አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን እንደበደላችን የማታደርግብን😢 መድሃኒቴ ክርስቶስ⛪ ይቅር በለን ለ ንስሃ ሞት አብቃኝ ።
እንደቸርነት ይሁንልኝ ዘመኔ በፊት ያማረ ይሁን🙏 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ኢትዮጵያ አገራችን ሰላሟን ይመልስልን💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ.....አሜን🙏🙏🙏
ከዛሬ ጀምሬ አደርጋለሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር
አቤቱ ሆይ ሀጢያተኛዋ ልጅህን ይቅር በለኝ በድያለሁ አንፃኝ ቆሽሻለሁ እጠበኝ ማረኝ የኔ አባት 🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን #እግዚአብሔር_ይመስገን🙏♥️የእኛ ዉድ አባት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በረከትዎት ይደርብን አሜን፫🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷🌷🌷
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው የወንጌል ቃል በልቦናችን ላይ ያሳድርልን
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜንአሜንአሜን,,:ቃለህይወት፧ያሰማልን፦እንቁአባታችን፧እድሜና፦ጤና፦ይስጥልን፨
አይከፋኝም፡አባቴ፡ያስተምሩን፡ይምከሩን፡ይገስፁን፡ ቃለ ሕይወት፡ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዘበነ ክብረት ያድልልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ክብር ምስጋና ለስላሴዎች ይሁን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏
አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደ ምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት የፍተነ ❤❤❤😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነዎት ይባርክልን እግዚአብሔር
ከሀጤያችን ይጠበን ያንፃን አባቱ እንድበደላችን ሳይሆን እንደችርነትህ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አገራችን ስላም እርግልን በቃ በላቸው ይሄን ጦርነት ፈጣሪያችን እየሱሰ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
በእውነት ያለ ሐሰት አባቴ አይከፋንም 😢 እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ሁሌ ባሰብኩት ቁጥር በጣም ነው እንባዬ የሚመጣው ,አቤቱ አምላኬ ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለሁኝ 🤲😥
እኔ መተላለፌን አውቃለሁና ኀጢያቴም ሁልጊዜ በፌቴ ነውና 🤲
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏♥️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
እሺ እደግማለሁ 🙏
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተነግሮ ስለሜያልቅ!(ስለማይነገር)❕ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን 💯💯🎏🌡️🙏ዮናስን🤌❤
ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑሁን ያርዝምልን💚💛❤🙏🌹💕🌺🌷
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወላዲተ አምላክ ልህልቲቱ 💖ትመስገን ይገባታል አሜን✝️ አሜን✝️አሜን✝️🙏✝️💖 ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ ትጉ✝️ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁ🙏 ሊቅ ስወዶት ነፍስን ✝️🙏💖ይመግባሉ ኃጥንትን🙏✝️☀️ ያለመልማሉ ቃለ ህይወት✝️ ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ✝️ ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤
እርሥተ፡ መንግሥተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤
እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤
እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
በፀሎትዎ አስቡን🙏
አዎ እግዚአብሔርን ያልበደለ ማን አለ እግዚአብሔር ✝️🙏እጠበኝ ይቅር በለኝ 🙏✝️💖በገናናነትህ እግዚአብሔር✝️ ፍቅር ርህሩህ ቸር ደግ የዋህ በቸርነትህ የማኖረን ታላቅ 💖ባለጸጋ ረቂቅ ያነሳል በቸርነትህ እንመካለን ያለአንተ ማን ✝️ መመካ አለን ፍቅርህን ✝️💖ያሳወከን ከሰማይ🙏 ወርደህ ከድንግል ማርያም💖 ከነፍሳ ነፍስ ከስጋዋ ስጋ✝️ ተዋህደህ መከራን ተቀብለህ ሞተህ ህይወት ሰጠህን ከሞት ወደ ህይወት መለስከን💖✝️ ከጭለማ ወደ ብርሃን 💖🙏አስገባህን የሰማይን ሚስጥር ገለጥክልን አሳወከን ፍቅር💖 ነህ እውነተኛ አምላክ መንገድ ህይወት አንተ ነህ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን ክብር ክብር✝️ ክብር ምስጋና ይድረስህ💖🙏 ለዘለዓለም አሜን✝️🙏አሜን አሜን✝️🙏💖🙏☀️💖✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፡አባታችን አሜን፡፡ አሜን፡፡ መዝ፡ ፶ ን፡ ዘወትር፡ ቀድሞም፡ እንደነገሩን፡ዘወትር፡እ፣ጠልያለሁ፡፡ ምስጋና ፡ይድረስዎት፡፡
"የደህንነት አምላኬ ሆይ ከደም አድነኝ"
"መስዋቱ ለእግዚአብሔር የዋህ ሰው ልቦና ነው"
"ልባችሁን የእግዚአብሔር ማሕደር አድርጉት"
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን ይቅር ብሎኛል በእመቤታችን ምልጃ፣ በሐዋሪያት ጸሎት፣ በቅዱሳን ጸሎት በአባቶቻችን ጸሎት፣ በመምሕራኖቻችን ጸሎት፣ በኛም ጸሎት አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የምንሰማውን የእግዚአብሔርን ቃል በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 ንስሐ በሁለት መንገድ እንደሚገባ፣
አንደኛው በሱ በእግዚአብሔር ማመን መታመን መለመን ወደ እግዚአብሔር መመለስ ጸሎት አለማቋረጥ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ የአባቶችን ስብከት መስማት ማዳመፅ ነው፣
በየቀኑ እግዚአብሔርን በጸሎት ከቀረብን በየዕለቱ ፈጣሪያችንን ማረን ይቅር በለኝ ማለት መዝሙረ ዳዊት በየዕለቱ ማንበብ መዝሙር 50ን በየቀኑ መጸለይ፣ ገላችንን ስንታጠብ ከሐጢያቴ እጠበኝ አንጻኝ እያልን መታጠብ፣
ሁለተኛው ከንስሐ አባት ጋር ተነጋግሮ ቀኖና በመቀበል የምናደርጋቸው ነው፣ በየጊዜው ከንስሐ አባት ጋር መገናኘት ስለማይቻል።
"አቤቱ እንደ ይቅርታህ ብዛት ገናናነት እንደ ቸርነትህ ብዛት አቤቱ ይቅር በለኝ ከሐጢያቴም እጠበኝ ከትልቁ አበሳዬም ማረኝ ይቅር በለኝ አቤቱ አድነኝ አንጻኝ ይቅርም በለኝ" "አንፃኝ እጠበኝ ሐሴትና ደስታን ታሰማኛለህ"
ሐጢያትን ሰርቶ ማሰብ ጥቅም እንደሌለው ንስሐ እንደሚያስፈልግ፣
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
ምንም የሚያስከፋ ነገር የለም እውነቱን ነው የተናገሩት መምህር።
"እግዚአብሔር ሁለት ዓይነት ምህረት አለው"
ገጸ ምሕረትና
ገጸ መአት ናቸው
"ገጸ ምሕረትህን ወደ እኔ መልስልኝ"❤🙏
"ገጸ መአትህን ከኔ አርቅልኝ ወደ እኔ አታምጣብኝ"
"አቤቱ ከፊትህ አትጣለኝ"
"ከባለሟልነትህ አታውጣኝ"
" አቤቱ አምላኬ መድሐኒቴ እግዚአብሔር ሆይ ከደም አድነኝ"
"ለእግዚአብሔር መስዋህቱ የዋህ ልቦና ነው"
"ልባችንን ዮሴፍ ለእግዚአብሔር መቀመጫ ትንሽ ወንበር ሰርቶለት እንደነበረው ልባችንን አርግለን አሜን"
አሜን አሜን አሜን :: እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር በሰላና በጤንነት ያኑርልን::
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏❤️
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ቸሩ መዳህኒዓለም ያድልልኝ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት ❤❤❤❤ አምላኬ ሆይ የንስሀን እንባ ስጠኝ 😢😢😢😢
መምህር እምላክ ቢርክ ያድርጎት ከነ ቢተስቦ ተና፡ኢድሚ ❤❤❤
አባታችን ቃለሂወትን ያሠማልኝ: እኔም ባስታማሩት ትምሕርትና ምክር በጣም አምናሎህም ለማድረግም እሞኩራሎሁኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን አቤቶ እነደ ይቅርታ በዛት ይቅር በልይ አባታችን እውነት ነው አባታችን አውን አውቃለሁ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን የቅር የበልይ አባታቸን አንት ደግሞ ማህርይ ነህ እናም እኔ ልጀህን ይቅር በልይ አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን እይሰማው ነው አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን በሉይል አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን አሜን🙏ገጸ ምሕረትን አምጣልን ገጸ መአትን አርቅልን አሜን🙏
Memhrachn qale hiwet yasemaln abaye egn sdet negn ena lje welt slasa eyamemebgn abaye bestlotowetyasbulugn abaye burakiwet ydresen ❤❤❤
Abaye kemedeget yetensa tesasatuk welt meskel
አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏"አቤቱ ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፣ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።"
"ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኃጢአቴም አንጻኝ፤"
"ገጸ መዓትህን ኬኔ አርቀው፣ ገጸ ምሕረትህን ወደ እኔ መልስልኝ"
አቤቱ ከቧለሟልነትህ አታውጣኝ፣ አቤቱ ከፊትህ አትጣለኝ።