5 የዶሮ እርባታ ከባድ ፈተናዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 ปีที่แล้ว +2

    አንተን በማግኘቴ ደስ ብሎኛል ዛሬ ሁለት መቶ ካሬ ሜትር ላይ በት ሰሪቼ ጨርሼ ነው አንተን ያገኘውት ሚሊንየም አዳራሽ ሔጄ ነበር እባክህን እርዳታህን እፈልጋለሁ

  • @hiwetberhe-gi9km
    @hiwetberhe-gi9km 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርትህ ደሰ ይላል ከዛሬ ትምህርት የመጣ ይላል ጥ ያቄ አንድ ክትባት በየስንት ግዜ ይከተባሉ የሚከቱበት ወሃ መን አይነት ነው በብምባ ወሃ ፡በጉድጋድ ወሃ ፡ በዝናብ ወሃ በየተኛው ወሃነወ ሌላ ለስንት ሰአት

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 ปีที่แล้ว +1

    እውነትህን ነው ከባድ ነው።።

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ ปีที่แล้ว +1

    እሺ የታለ ቁጥሩ ወንድማችን እናመስግናለን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን ደስ ይለኛል

  • @MeronYawan
    @MeronYawan ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው እታደማለው

  • @ZebibaBirhanu
    @ZebibaBirhanu ปีที่แล้ว +4

    በዚህ ሰአት የሚጨምርበት ወቅት ነበር ግን 0 ሆኗል ሱቅ የሚረከብህ ብዙም የለም ዋጋ አውርደው ነው የሚያዞሩት ደንበኛህን ላለማጣት አንተም ወርደህ ትሸጣለህ ስራው በጣም የጨራታ ሆኗል ላስቀምጠው ብትል የማይቀመጥ ነገርነው እኔ ይህንን ቻናል የምትከታተሉ ሁሉ የምነግራቹ አዲስ ወደ ስራውለመግባት ያሰባቹ ገንዘባችሁን እንዳታጡ ለከፍተኛ ጭንቀት ትዳረጋላቹ መሬትላይ ወርዶ የሚሰራ ሰው አማክሩ አብሶ በግላቹ የምታውቁት ሰው!!

    • @lemmamamo8239
      @lemmamamo8239 ปีที่แล้ว +1

      ትክክለኛ ሀሳብ ነው። ወሬና ተግባሩ ፍፁም የተለያዪ ናቸው

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 ปีที่แล้ว +2

    ትንሿን ጫጩት እረገጥካት😂 እውነት እውነት እልሀለሁ በጣም አሪፍ ትምህርት እያገኘሁ ነው. ከጠነከርኩ አገሬ ሰላም ሲሆን እጀምራለሁ. ግን ማብራት የለም እኛጋ😢 ሶላር እገጥማለሁ እጅ እኩቤተር በሶላር ይቀሳቀሳል ካወቅክ አሳውቀኝ ፕሊስ

    • @embeyteni1665
      @embeyteni1665 6 หลายเดือนก่อน

      አው ይሰራል

  • @SamiAbdu-mf2dh
    @SamiAbdu-mf2dh 9 หลายเดือนก่อน

    ኣድናቂህ ነኝ ታታሪ ነህ ቀጥልበት ወደ ጥያቄ ስመለስ 1.ከፎቅ በላይኛው አንደኛው ህድም ላይ ትርፍ ቦታ ነበረኝ እዛ ላይ መስራት እችላለዉ።2 ፀሓይ ለ ዶሮ ጉዳት ኣለው ወይ

  • @shemistube
    @shemistube ปีที่แล้ว

    እንኮበኛለን እናመስግናለን ወዲማችን 🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @AudmanAudman
    @AudmanAudman 11 หลายเดือนก่อน

    መኖ የት እናገኛለን

  • @anblogg
    @anblogg ปีที่แล้ว

    entrance fee alew?

  • @zahar447
    @zahar447 11 หลายเดือนก่อน

    ስራው,እፈልገዋለው,ግን ፍራት,ፍራት,ይለኝል

  • @sadamyusuf4313
    @sadamyusuf4313 ปีที่แล้ว

    አደራሻ ነገረይ

  • @fereassefa
    @fereassefa ปีที่แล้ว +1

    በአሁን ሰአት ሁሉም ዶሮ አርቢ ይጠንቀቅ የምትለው የተለመደ በሽታ የቱ ነው

  • @yemanetesfay7052
    @yemanetesfay7052 5 หลายเดือนก่อน

    እባክህን ኢንፎርሜሽኖችህ ሁሉ ከአመታት በፊት የነበሩ ናቸው ቼክ አርጋቸው ይሄ ብቻ ከ9 ወር በፊት የነበረ pleaseee ዶሮ አርቢ በአሁን ሰአት OR በጊዜው ያለውን INFORMATION ነውና አስብበት እባክህህህ