Aynishet farms
Aynishet farms
  • 536
  • 2 911 162

วีดีโอ

እፎይ የምትሉበት መፍትሄ ይዘን መተናል
มุมมอง 1.5K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
እፎይ የምትሉበት መፍትሄ ይዘን መተናል
መኖ ከጨመረ በውኃላ የእቁላል ወጪ ጨመረ
มุมมอง 1.7Kวันที่ผ่านมา
መ ከጨመረ በውኃላ የእቁላል ወጪ ጨመረ
አቃቂ 1200 ዶሮ አስጀምረናል (Full package) ተጠቃሚ (poultry in Africa Ethiopia )
มุมมอง 2.1K14 วันที่ผ่านมา
አቃቂ 1200 ዶሮ አስጀምረናል (Full package) ተጠቃሚ (poultry in Africa Ethiopia )
የምስራች! ለአርቢዎች ቀን ወጣልን! ዶሮ ታመመብኝ ድሮ ቀረ
มุมมอง 9K21 วันที่ผ่านมา
የምስራች! ለአርቢዎች ቀን ወጣልን! ዶሮ ታመመብኝ ድሮ ቀረ
ለዶሮዎች ብዙ ውሀ እዳትሰጡ ምን ያህል መጠጣት አለባቸው? |daily water consumption for poultry |
มุมมอง 1.5K21 วันที่ผ่านมา
ለዶሮዎች ብዙ ውሀ እዳትሰጡ ምን ያህል መጠጣት አለባቸው? |daily water consumption for poultry |
በቀን ለዶሮዎች ምን ያህል ሊትር ውሀ መስጠት አለብን|how calculate daily water consumption for layer chicken|
มุมมอง 90921 วันที่ผ่านมา
በቀን ለዶሮዎች ምን ያህል ሊትር ውሀ መስጠት አለብን|how calculate daily water consumption for layer chicken|
ለዶሮ የሚሆን ቦታ አመራረጥ
มุมมอง 869หลายเดือนก่อน
ለዶሮ የሚሆን ቦታ አመራረጥ
ዶሮዎች በውሀ ማጠብ ያሉት ጥቅሞች
มุมมอง 2.7Kหลายเดือนก่อน
ዶሮዎች በውሀ ማጠብ ያሉት ጥቅሞች
5 የዶሮ በሽታ መለያ ዘዴዎች ለጀማሪ ዶሮ አርቢዎች
มุมมอง 1.3Kหลายเดือนก่อน
5 የዶሮ በሽታ መለያ ዘዴዎች ለጀማሪ ዶሮ አርቢዎች
የ2000 ዶሮዎች የ3 ወር ቀለብ ሒሳብ ሲሰራ ሙሉ መረጃ
มุมมอง 3.6Kหลายเดือนก่อน
የ2000 ዶሮዎች የ3 ወር ቀለብ ሒሳብ ሲሰራ ሙሉ መረጃ
ጂጂጋ 8000 ዶሮ
มุมมอง 4Kหลายเดือนก่อน
ጂጂጋ 8000 ዶሮ
ዛሬ 2,200 ቄብ ዶሮ እና 450 ዶሮ ዱከም አስረክበናል
มุมมอง 1.3Kหลายเดือนก่อน
ዛሬ 2,200 ቄብ ዶሮ እና 450 ዶሮ ዱከም አስረክበናል
እንቁላል የማይጥሉትን ዶሮዎች ለመለየት ቀላል ዘዴ ተጠቀሙ
มุมมอง 4.1K2 หลายเดือนก่อน
እንቁላል የማይጠረሉትን ዶሮዎች ለመለየት ቀላል ዘዴ ተዴ የዶሮ አርቢ የቀን ውሎ ከጠዋት 12:00 እስከ ምሽት 4:00 የሚሰራቸው ስራዎች በቅደም ተከተል| poultry farmer daily activities farm| 🛑🛑የተሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ ያተርፉበታል 👇👇👇👇👇👇👇👇 🛑ቴሌግራም t.me/ SUL-r6xRBXl5r0hq 🛑የትንንሽ እርባታ አስተማሪ ቪድዮ ለማግኘት ከታች youtube.com/@Aynishetfarm?si=Dfw8bcuxoKMmFXxl 🛑አጫጭር አስተማሪ ቪድዮ ለማገኘት ከታች www.tiktok.com/@poultry75?_t=8joS41KwbXZ&_r=1 Aynishet farms,የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች,የዶሮ እርባታ,po...
የዶሮ አርቢ የቀን ውሎ ከጠዋት 12:00 እስከ ምሽት 4:00 የሚሰራቸው ስራዎች በቅደም ተከተል| poultry farmer daily activities farm|
มุมมอง 11K2 หลายเดือนก่อน
የዶሮ አርቢ የቀን ውሎ ከጠዋት 12:00 እስከ ምሽት 4:00 የሚሰራቸው ስራዎች በቅደም ተከተል| poultry farmer daily activities farm|
በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የ3500 ብር መኖ ያለ ማሽን|how to mix high quality poultry feed at home |
มุมมอง 13K2 หลายเดือนก่อน
በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የ3500 ብር መ ያለ ማሽን|how to mix high quality poultry feed at home |
ቡራዩ በኬጅ በ 40 ካሬ ቦታ ብቻ 1500 ዶሮ አስጀምረናል | poultry 1500 layer on cage in ethiopia burayu|
มุมมอง 38K2 หลายเดือนก่อน
ቡራዩ በኬጅ በ 40 ካሬ ቦታ ብቻ 1500 ዶሮ አስጀምረናል | poultry 1500 layer on cage in ethiopia burayu|
ወጪ ቆጣቢ የዶሮ ቤት ግንባታ ዲዛይን|poultry housing design and cost in Ethiopia |
มุมมอง 5K2 หลายเดือนก่อน
ወጪ ቆጣቢ የዶሮ ቤት ግንባታ ዲዛይን|poultry housing design and cost in Ethiopia |
እንቁላል ቶሎ እንዲጥሉ ለማድረግ እና ምርት ለመጨመር ይህን አድርጉ/secret of making more egg for layer and pullet chicken/
มุมมอง 27K2 หลายเดือนก่อน
እንቁላል ቶሎ እንዲጥሉ ለማድረግ እና ምርት ለመጨመር ይህን አድርጉ/secret of making more egg for layer and pullet chicken/
ታዋቂው የእንቁላል ዶሮ በሽታ እና መፈወሻ መንገድ/ layer chicken coryza diseases on poultry farm/
มุมมอง 3.1K2 หลายเดือนก่อน
ታዋቂው የእንቁላል ዶሮ በሽታ እና መፈወሻ መንገድ/ layer chicken coryza diseases on poultry farm/
1500 ዶሮ ዱከም (full package)
มุมมอง 1.3K3 หลายเดือนก่อน
1500 ዶሮ ዱከም (full package)
ዶሮዎቼ በአንድ ቀን 1000 እንቁላል ቀነሱ
มุมมอง 1.8K3 หลายเดือนก่อน
ዶሮዎቼ በአንድ ቀን 1000 እንቁላል ቀነሱ
የመኖ ወጪን ከ 450 ብር በላይ ይቀንሳል ሞክሬዋለው
มุมมอง 2.9K3 หลายเดือนก่อน
የመ ወጪን ከ 450 ብር በላይ ይቀንሳል ሞክሬዋለው
የሁሴን ዶሮዎች በ 2 እንቁላል ጀመሩ
มุมมอง 2.2K3 หลายเดือนก่อน
የሁሴን ዶሮዎች በ 2 እንቁላል ጀመሩ
እንቁላል ማሽኖች
มุมมอง 2.6K3 หลายเดือนก่อน
እንቁላል ማሽኖች
ፈፅሞ እንዲህ እንዳታደርጉ
มุมมอง 3.8K3 หลายเดือนก่อน
ፈፅሞ እንዲህ እንዳታደርጉ
ከውጭ ሀገር ስትመጡ እነዚህን እቃዎች እንዳትረሱ
มุมมอง 1.4K4 หลายเดือนก่อน
ከውጭ ሀገር ስትመጡ እነዚህን እቃዎች እንዳትረሱ
5 ዶሮ ከመግዛታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ
มุมมอง 2.4K4 หลายเดือนก่อน
5 ዶሮ ከመግዛታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ
ያለ ማሽን የዶሮ መኖ አዘገጃጀት
มุมมอง 9K4 หลายเดือนก่อน
ያለ ማሽን የዶሮ መ አዘገጃጀት
በምጭ ውሀ ዶሮ እርባታ ተጀመረ
มุมมอง 2.7K4 หลายเดือนก่อน
በምጭ ውሀ ዶሮ እርባታ ተጀመረ

ความคิดเห็น

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮመት መጣጥፍ አልወድም ግን መቸነዉ እምጥፍ እያልኩ አስብ ነበር ከስራህ በላይ ፍጥነትን እወድልሀለሁ ሰዉአትስማ ከዚህ በላይ በወሬም በስራህም በደብ ፍጠን በርታ እኔ ሁሉ ነገር ነዉ የምወድልህ ❤❤❤ከስደት መልስ እኔም መጥቸ ሰልጥኝ ደሮወቹን እወስዳለሁ ወደጎደር ነኝ ላማ ምጣት ካራቃችሁ❤❤❤በርታ እኛም በላይክ ከጎንህ ነን❤❤❤❤

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yealem koshasha sra doro erbata newu ,be keftegna bajet kalhone endajemrut ,aksari newu .

  • @howtox8084
    @howtox8084 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእንቁላል ሽያጭ እንዴት ነው? የት እና ለማን ነው ሚሸጠው?

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s วันที่ผ่านมา

    ዱከም የትነዉ የሚገኝዉ አገር ነዉ

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s 2 วันที่ผ่านมา

    አገሩ የት ነዉ ማሰልጠኝዉ እኔ ወደጉንደር ነኝ❤❤❤እቀዉንም መግዛት እፈልጋለሁ

  • @asterashetu9595
    @asterashetu9595 2 วันที่ผ่านมา

    ኩሳቸው በጣም ውሃ ለሚሆን ዶሮዎች መፍትሄ ንገሩኝ

  • @LrKa-o2y
    @LrKa-o2y 2 วันที่ผ่านมา

    ❤👌👍👍👍

  • @user-ex8ey8xo2q
    @user-ex8ey8xo2q 2 วันที่ผ่านมา

    ደሥይላል ወሎነኝ ሥልጠናውንና ሥራውን ብጀምር ደሥይለኛል❤❤❤❤❤🎉

  • @66Amani32
    @66Amani32 2 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ አለኝ እንቁላል ዶሮ በምን ምክንያት እንቁላሉ መጣል ታቆማለች እና ለመመለስ ምን ማድረግ አለብን

  • @ASura46
    @ASura46 2 วันที่ผ่านมา

    ዶሮዎቼ 20ኛ ሳምንት ገብተዋል አመጋገባቸዉም አንተ በሰጠኸኝ መሰረት ነው የምመግባቸው በcage ነው ሚኖሩት መብራት ከዋናው እስካልጠፋ ድረስ መብራት እስካስፈላጊው ሰአት ድረስ ይበራላቸዋል ግን እስካሁን አንዳቸውም እንቁላል አልጣሉም ይህ ነገር normal ነው ወይ? አመሰግናለው!

  • @AbenizerGirma-ic1di
    @AbenizerGirma-ic1di 2 วันที่ผ่านมา

    Doroche tamew neber mn larg

  • @kemlaseid4129
    @kemlaseid4129 2 วันที่ผ่านมา

    Txs

  • @abduseidhassn9837
    @abduseidhassn9837 2 วันที่ผ่านมา

    በጣምጓበዝነህወድሜ

  • @gebeyaneshendalkachew5849
    @gebeyaneshendalkachew5849 3 วันที่ผ่านมา

    Endet nw maggnet emnchlew

  • @abelab8545
    @abelab8545 4 วันที่ผ่านมา

    የ1(አንድ) ቀን ጫጩት ዋጋ አሁን ላይ ስንት ነው? የምታቁ ካላቹ Reply አርጉልኝ

  • @abelab8545
    @abelab8545 4 วันที่ผ่านมา

    የ1(አንድ) ቀን ጫጩት ዋጋ አሁን ላይ ስንት ነው? የምታቁ ካላቹ Reply አርጉልኝ

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 4 วันที่ผ่านมา

    የምትሰጠውን የዕርባታ ትምህርት አደንቃለሁ ። ሆኖም "ብቸኛ ነኝ" የምትለውን ቃል ብታርማት መልካም ነው ።

  • @berhanuhaile2888
    @berhanuhaile2888 5 วันที่ผ่านมา

    ወደ ዋናው ጉዳይ ለመግባት በጣም ትቸገራል ።ሰዓቱ አለቀ

  • @abduseidhassn9837
    @abduseidhassn9837 5 วันที่ผ่านมา

    ወዉበጣምጓበዝ በአካልባገኝህመሳምነዉየምስምህ❤

  • @ALEXFISSEHA-o5f
    @ALEXFISSEHA-o5f 5 วันที่ผ่านมา

    አይንየ ደሮ ላረባ አስቤ መነሻ ካፒታል አጣሁ እሚታየ የሰጠችኝ ቤት ነበር

  • @user-hs6xn8dp7h
    @user-hs6xn8dp7h 6 วันที่ผ่านมา

    በርካታ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና አሉ እንጂ እሳት ሲለኩሱ የሚውሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @FikaduGizaw-z9s
    @FikaduGizaw-z9s 6 วันที่ผ่านมา

    1500 ዶሮዎችን

  • @FikaduGizaw-z9s
    @FikaduGizaw-z9s 6 วันที่ผ่านมา

    1500

  • @user-tf6cs3sm9i
    @user-tf6cs3sm9i 6 วันที่ผ่านมา

    በትንሹ ጀምሩ እኔ ከስደት ስመለስ ኢንሻአላህ እሰራዋለሁ ብየ የምመኘው ስራ ነው ግን ብጀምር ከ50 ዶሮወች ነው

  • @KEFELEGNAKLILE
    @KEFELEGNAKLILE 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው፡፡ስራውን ለመጀመር በዝግጅት ላይ እገኛለሁ ፡፡የምፈልገው ለምርት የደረሱ የስጋና የእንቁላል ዶሮዎች ነው፡፡እኔ ያለሁት ጋምቤላ ከተማ ነው፡፡በአምስት መቶ ዶሮች ነው ለመጀመር የፈለግሁት በዚህ ዙሪያ ምን ትለኛለህ፡፡ 0923049723

  • @henoktadessekebede2778
    @henoktadessekebede2778 7 วันที่ผ่านมา

    Its illegal to promote medicinal product without approval from EAA. and this is un professional

  • @debebemilke3991
    @debebemilke3991 7 วันที่ผ่านมา

    God ideas

  • @FerinaTijo
    @FerinaTijo 7 วันที่ผ่านมา

    Le mabrariyaw inamaseginallen inna yallen bota bttm tinish new le menoriya kirbnewna mn ladrig bttm guest allege gin capital bzum ylgnm tekerayiche lemesrat

  • @tekleabanimut7760
    @tekleabanimut7760 7 วันที่ผ่านมา

    አንድ ቀን በአካል እንገናኛለን gin yesira tikureth yeteleye level new bro tikikilegna ROLE MODEL 👏👏👏

  • @Nati-hv9rr
    @Nati-hv9rr 7 วันที่ผ่านมา

    አይንሸት ዶሮቼ ብዙ አይደሉም እና መንቁራቸውን የሚቆርጥልኝ ሰው አጣው እራሴ ቢለዋ አግዬ እራሴ ብቆርጥ ችግር የለም እባክህ ንገረኝ

  • @MedAra-o6b
    @MedAra-o6b 7 วันที่ผ่านมา

    ለም እንቁላል ከየትላገኝ እችላለው ብሮ በእግዛቤር አትለፈኝ

  • @MekdesMaki-zn4ig
    @MekdesMaki-zn4ig 8 วันที่ผ่านมา

    አንተ ቪዶ የምትሰራው ለምን እንደሆነ ፈጣሪ ይወቅ መኖ እጥጥፍ ሆኖዋል አንተ እና መሰሎችህ ግን ሰዎችን ወደ ኪሰራ ትዳርጋላቹ

  • @ASura46
    @ASura46 8 วันที่ผ่านมา

    Meno eyechemere selehone arif meno merto metekem yeged nw! thanks!

  • @ASura46
    @ASura46 8 วันที่ผ่านมา

    dorowoche Menkur begeziyachew bedenbe altekoretem neber ena ahun yemeserach liyasayu tekarbewal gen menkurachew adego wedeneberebet eyehede nw ena ahun lay degami mekoret yechelalu?

  • @AmenHyab
    @AmenHyab 8 วันที่ผ่านมา

    ስለ ኑካስትል ስራልን 🙏

  • @user-mv7nb3gb2u
    @user-mv7nb3gb2u 8 วันที่ผ่านมา

    አይን እሸት በዶሮ እርባታ ብቻ ሳይሆን በእንስሳት እርባታ በሙሉ አንተ ብትሰራ እንዴት ደስ ባለኝ በሬ ማድለብ ላም እርባታ በግ ፍየል ማድለብ ሁሉንም የያዘ ድርጅት ቢኖርክ ብዬ ተመኜሁ

    • @poultryfarminethiopia9613
      @poultryfarminethiopia9613 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን በርቱ

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f 8 วันที่ผ่านมา

      እኔ የሸ እህት በስደት አልሞትም አገሬ ስገባ ዶሮ እርባታ እሰራለሁ​@@poultryfarminethiopia9613

  • @BiniyamBayou
    @BiniyamBayou 8 วันที่ผ่านมา

    Vitamin yelem hisab weset

  • @WondiyeFilate
    @WondiyeFilate 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም ፈጣን ለዉጥ ምያመጣ መተድ ነዉ ። ሞክሮ አይቻለሁ በርታ ጎበዚ ። ስልጠናዎችን መዉሰድ እፈልግ ነበር ከፍለ ሀገር ነኝ ። ብትችሉ ወደ ክልል ከተሞች ወርዳች ብትሰጡ ። ለላዉ ስልክህን ሞክሬ ነበር ሴት ናት ምታ ነሳዉ ። ግን ያልገባኝ ምን ያህል በዶሮ እንደምሰጥና ለምን ያክል ቀን እንደምሰጥ ብታሳዉቅ

  • @user-zv7zv3hn4m
    @user-zv7zv3hn4m 9 วันที่ผ่านมา

    እውነት አንዷ እኔ ነኝ የተበሳጨው ዶሮዎቼ እንቁላል ቀነሱብኝ በጣም

  • @yohaneskeros8727
    @yohaneskeros8727 9 วันที่ผ่านมา

    ለዉሻ የሚሆን የሚሞቱ ዶሮዎች ለመግዛት እፈልጋለሁ መረጃ ብትሠጠኝ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 9 วันที่ผ่านมา

    misha allha birata

  • @SadikKemal-f9p
    @SadikKemal-f9p 10 วันที่ผ่านมา

    Are bakih yetsasata meraja naw

  • @ChuraTigist
    @ChuraTigist 10 วันที่ผ่านมา

    ዶሮ ለመሸጥ ተቸገርኩኝ

  • @BerheHagos-rm2iy
    @BerheHagos-rm2iy 10 วันที่ผ่านมา

    እረ ወሬ አታብዛ ስልጠናው ጀምር

  • @user-jf1ik9mz8n
    @user-jf1ik9mz8n 10 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ባጠረ ጊዜ ወደ ዶሮ እርባታ መግባት እፈልጋለው ስለዚህ ከእናንተ ድርጅት 3 ተግባራት እፈልጋለው 1. የሙያና የግንዛቤ ስልጠና 2. የዶሮና የመኖ አቅርቦት እና 3. የማማከር አገልግሎትና የሥራ ቦታ ጉብኝት ስለዚህ ስልክ ስደውልላችሁ በማንሳት ተባበሩኝ በተለግራምና በዪቲዩብ መረጃ ብትሰጡኝ እላለሁ። አመሠግናለው!

  • @alemayehuyayeh
    @alemayehuyayeh 11 วันที่ผ่านมา

    ምግባቸው ስንዴ ወይም በቆሎ ቢሆን ችግር ያመጣል?

  • @MeleseBalcha-fd4iv
    @MeleseBalcha-fd4iv 11 วันที่ผ่านมา

    የኮሜንት ጥያቄ ካልተመለሠ መረጃ ማስተላለፍ ብቻ ዎጋ የለውም።

  • @abebegirma33
    @abebegirma33 11 วันที่ผ่านมา

    ምክር እና መረጃ ፈልጌ ደውዬ ነበር ስልካችሁ አይነሳም

  • @BrukZewudu
    @BrukZewudu 11 วันที่ผ่านมา

    ደደብ ደደብ ነህ እሺ

  • @user-bf4qg6on3d
    @user-bf4qg6on3d 11 วันที่ผ่านมา

    2:36