ሰሚ ያጡ ድምፆች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 3 ปีที่แล้ว +3

    የአገራችን ችግር ዕውቀት የማጣት ችግር ብቻ ሳይሆን በምናውቀው መጠንም ለመስራት ያለመቻል ነው ዜጎች እንዳይሰሩ የመንግስት ቢሮክራሲ አለማሰራት ቅንነት አለመኖር አንዱ የሌላውን ችግር ተረድቶ ያለማገዝ ችግሮችን በአንድ ላይ ቀርቦ ያለመወያየትና በተቻለ መጠን ባለው አቅም ተባብሮ አለመስራት ያለመረዳዳት ወዘተ ናቸው

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 5 ปีที่แล้ว +14

    ዋው እኔም ልግባ በቃ አገሬ የኢሮብፕ ኑሮ ስልሽት ብሎኛል በቃ አብይ ከትመረጥ ገብቼ ደሮ ርባታ እጀምራለው አብይ ይመረጥ አንቺም ግቢ የምትሉ እስኪ በላይካቹ ግለፁልኝ😘👌👌😂👈👍👍

    • @heilnelegessesendelkchaw793
      @heilnelegessesendelkchaw793 5 ปีที่แล้ว +1

      No tkirbsh ydoro medant yelam

    • @sammiwodekeffita521
      @sammiwodekeffita521 4 ปีที่แล้ว

      @@heilnelegessesendelkchaw793
      ምነው ከዛሬ በፍት ሞክረሻል?

    • @sammiwodekeffita521
      @sammiwodekeffita521 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ለመጀመር እያሰብኩ እንደውም ወስኛለሁ
      አንቺ ግን ጀመርሽ?

    • @sammiwodekeffita521
      @sammiwodekeffita521 4 ปีที่แล้ว

      እስት ተሞክሮ ካለሽ አጋሪ

  • @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ
    @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሀሪፍ ነው
    ሊታገዙ የሚገባቸው አካል ናቸው
    በተለይ በምግብ አቅርቦት ሰራ ላይ የሚሰሩ ዲረጂቶች ሊበረታቱ ይገባል
    እኔ የምኖረው በአረብሀገር ኮይት ነው
    የአየር ሙቀቱ 50 ዲ ሴ በሚሆንበት ሀገር
    አዋፋት መቆቆም አቅቆቸው በሚበሩበት ሰአት የሚወርቁበት
    ነገር ግን ዶክተሩ እዳሉት
    በተዘጋ ቤት አሺገው በኮድሺን
    እያመረቱ
    በዶሮ ምርት የተትረፈረፍበት ሀገር
    ዜጎቻቸው ዶሮ በነጣ የሚታደሉበት ሀገር ነው
    እኞም ሀገር መጀህራኖች የተለያዮ ሀገራት ልምድ እየቀሰሙ በሀገራችን የምግብ እጥረት መቀረፍ አለበት
    በረቱልን ዶክተሮቻችን
    ሀገራችንን የሰላም የፍቅር የብልጥግና አሏህ ያርግልን

  • @gjhh8506
    @gjhh8506 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢንሻአላህ።ይሄበሽታይጥፋንአገሬልግባ።በዴሮስራለመግባትእሞክራለሁ።ምክንያቱም።ሰባትአመትሙሉስደትቆየሁእሱደሁብሩዝብሎ።።ስለዚህ።የሚቻልከሆነ በገጠርማርባት።በትንሽየገንዘብጀምሬከሆነ

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 3 ปีที่แล้ว

    yasazenal lemeserat setaseb ye enkefat bezat aye Africa.

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 5 ปีที่แล้ว +3

    መኖ እጥረት እለ ላሉት በኛ እገር ስላማይታወቅ ነው እንጂ በኢሮፕ የሚያደርጉት የድንች ልጣጩን በውሁ ቀቅሎ ዉሃውን እጥለው ድፍጥጥ እድርገው ከሌላው ከተተካ በቆሎ ጋር ሲስጣቸው ቶሎ ይፈፈሉ የድንች ልጣጭ ከሚደፈ ለዶር እርቢዎች ብስጥ ጥሩ ነው

    • @gjhh8506
      @gjhh8506 4 ปีที่แล้ว

      ማለትእስኪአስረጅኝ

  • @aymanmohmmad163
    @aymanmohmmad163 5 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ብጣም ደስ ይላል እኔም አገሪ ልግባና ዶሮ አምራች ነው የምሆነው ያዋጣል

    • @gjhh8506
      @gjhh8506 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔገጠርነውያለሁትግንይቻላልሳህ

  • @tulukuma5708
    @tulukuma5708 2 ปีที่แล้ว

    ይህ፡ ፕሮግራም ፡ ከተላለፈ፡ ሶስት፡ ዓመት፡ ሞልቶታል፡ ችግሩ፡ የተፈታ፡ አልመስለኝም፡ ባለህበት፡ እርገጥ፡ ነው፡ ፕሮግራሙ፡ ከውጭ፡ ድርጅት፡ ጋ፡ በመተባበር፡ የተስራ፡ ይመስላል፡ በጣም፡ በጣም፡ ቆንጆ፡ ፕሮግራም ፡ ነበር፡ ግን፡ ኢዲቲንግ፡ ላይ፡ ከውጭ፡ ሀገር፡ ምስል፡ የቀላቀላቹሁበት፡ ስለመስለኝ፡ ተዘበራረቀብኝ፡ ትክክለኛውን፡ ምስል፡ ያገራችን፡ የዶሮ፡ እርባታ፡ ያለበትን፡ ደረጃ፡ ለማየት፡ አልቻልኩም፡ እንግዲህ፡ እኔ፡ ሰለዶሮ፡ እርባታ፡ ዚሮ፡ እውቀት፡ ነው፡ ያለኝ፡ ግን፡ ሁለት፡ አይነት፡ ዶሮዎች፡ እንዳሉ፡ ነው፡ የማቀው፡ የአበሻን፡ ዝርያ፡ ትተን፡ አንደኛው፡ ዝርያ፡ ከውጭ፡ የሚመጡ፡ ሲሆኑ፡ እንቁላል፡ ጣዬቹም፡ በጣም፡ ከፍተኛ፡ እንቁላል፡ ይጥላሉ፡ የስጋ፡ ዶሮዎቹም፡ በጣም፡ በፍጥነት፡ ያድጋሉ፡ ክብደትም፡ አላቸው፡ ስለዝህ፡ በጣም፡ ተመራጭ፡ ያረጋቸዋል፡ ለዶሮ፤ ንግድ፡ ችግራቸው፡ ግን፡ ሁለት፡ ነው። አንደኛ፡ በውጭ፡ ምንዛሪ፡ ነው፡ የሚመጡት፡ ይሆው፡ በጣም፡ ከባድ፡ ችግር፡ እንዳለባቸውና፡ ለስራተኞችም፡ መክፈል፡ እስከሚቸግራቸው፡ ድረስ፡ የውጭ፡ ምንዛሪ፡ ማግኘት፡ ከባድ፡ ስለሆነባቸው፡የጫጩቶቹና፡ የእንቁላል፡ ጣዬቹ፡ መጋዘኖች፡ ባዶ፡ ናቸው፡ የግብርና ሚኒስተሮችና፡ የባንክ ፕሬዘዳንቶች፡ ደጅ፡ እየጠናን፡ ነው፡ ብሎ፡ ችግራቸውን፡ ዘርዝረዋል። በሁለተኛ፡ ደረጃ፡ ደግሞ፡ የዶሮ፡ በሽታዎች፡ በሙሉ፡ ሀገራችን፡ ውስጥ፡ መግባቱ፡ ያልተጠረጠረ፡ ተመነጠረ፡ ይባላል፡ አንዳንዴም፡ ጠርጥር፡ ነጮቹ፡ አውቀው፡ በሽታ፡ ይሉኩብን፡ ይሆናል፡ ለምን፡ መድሐኒታቸውን፡ እንድንገዛቸው፡ ብለው፡ ንግድ፡ ነው፡ አንገት፡ በካራ፡ ውድድር፡ ይሉታል።።። ሰለዚህ፡ ከውጭ፡ ዘርም፡ ጫጩትም፡ ማስገባት፡ እንዴት፡ እንችላለን፡ መልሱ፡ የግብርና፡ ኮለጆች፡ የዘር፡ ማሻሻያ፡ የአበሻንና፡ የነጮቹን፡ በማዳቀል፡ ጥሩ የዶሮ፡ ዘር፡ አግኝተዋል፡ ግን፡ ከውጭ፡ እንደሚመጡት፡ ብዙ፡ እንቁላል፡ ባይኖራቸውም፡ ከአበሻዎቹ፡ 60 እንቁላል፡ ሲስጡን፡ ቅይጥ፡ ዶሮ፡ ደግሞ፡ በምርምር፡ የተገኙት እስከ240 እንቁላል፡ በአመት፡ ይስጣሉ፡ ማለት፡ ከውጭ፡ የሚመጡት፡ ምናልባት፡ 300 እንቁላል፡ ሊጥሉ፡ ይችላሉ፡ ግን፡ በውጭ፡ ምንዛሪ፡ ነው፡ የሚገዙት፡ አንዳንዴም፡ ሊታጡ፡ ይችላል፡ ሌላኛው፡ ዋናው፡ ነገር፡ የአበሻ፡ ደም፡ ስላለባቸው፡ እንቁላላቸውና፡ ስጋቸው፡ በጣም፡ ይጣፍጣ፡ ስብና፡ ጮማም፡ የላቸውም። ስለዚህ፡ ተመራጭ፡ ያረጋቸዋል፡ ይህንን፡ በዚህ፡ ካየነው፡ በበሽታም፡ የመጠቃት፡ ችሎታቸውም፡ ያነስ፡ ነው፡ ለምን፡ ከውጭ፡ ጫጩቶቹን፡ ባለማሰመጣታችን። በመጨረሻም፡ ለምን፡ መንግስት፤ የግብርና፡ ሚኒስተር፡ የባንክ፡ ሚኒስተር፡ አይተባበሩንም፡ ለሚለው፡ መልሴ፡ ቀላል፡ ነው፡ በቪዲዬው፡ ውስጥ፡ ተመልሶዋል፡ መንግስት፡ ግብዦ፡ ባለ፡ ግዜ፡ ከውጭ፡ ዶሮ፡ ያስገባርል፡ ተብሎዋል፡ እዚህ፡ ላይ፡ ነው፡ ያለው፡ ቅመሙ፡ የግብርና፡ ሚኒስተርና፡ ደላር፡ ፈቃጁ፡ ባንክ፡ ዶሮ፡ ሲገዛ፡ 52ሚሊዬን፡ ደላር፡ እንደ፡ አንድ፡ ብር፡ ሲመዘዝ፡ አንድ፡ ሚሊዬነ፡ የግብርና፡ ሚኒስተሩ፡ ኪስ፡ እንደሚገባ፡ እወቁ፡ እንዴት፡ ሚኒስተሩ፡ ውይም፡ ዶሮውን፡ አስመጪ፡ አካል፡ ዶሮ፡ የሚገዛበት፡ ቦታ፡ ሄዶ፡ አንድ፡ ሚሊዬኑን፡ እዚህ፡ ባንክ፡ በሚስቴ፡ ስም፡ አስቀጥልኝ፡ ይለዋለ፡ ዶሮም፡ ላኪው፡ ምን፡ ችግር፡ አለ፡ ብሌ፡ ያስቀምጥለታል፡ እንግዲህ፡ አስቡት፡ እናንተ፡ የግብርና፡ ሚኒስተር፡ ናቹህ፡ ዶሮውን፡ ከሀገር፡ ውስጥ፡ ገዛቹሁት፡ ማነው፡ ሚሊዬን፡ ደላር፡ የሚስጣቹህ፡ ግቦም፡ ቢስጥ፡ እየቆጨው፡ ሰለሚስጥ፡ ስልጣን፡ ባጣሁ፡ ግዜ፡ መጀመርያ፡ የሚከዱህ፡ ግቦ፡ የሚስጡህ፡ ናቸው እክክኩት፡ አከከልኝ፡ አይሉም፡ ተጠቀመብኝ፡ ይላሉ፡ በዚህ፡ ላይ፡ ይህንን፡ ብር፡ ለማውጣት፡ ያስቸግራል፡ ከዚህ፡ ሁሉ፡ እዛው፡ ውጭ፡ ገንዘቡ፡ እያለ፡ ማስቀረት፡ ይቻላል፡ ማንም፡ ሳያውቅ። እንግዲህ፡ እዚህ፡ አሻጥር፡ ላይ፡ የባንኩ፡ አለቃ፡ የግብርና፡ ሚኒስተር፡ ወዘተ፡ ተሳታፊዎች፡ ናቸው፡ ሚኒስተሩ፡ ስልጣን፡ ላይ፡ የተቀመጠው፡ ሌሎችን፡ ሀብታም፡ በማረግ፡ እሱ፡ የበይ፡ ተመልካች፡ ሊሆን፡ አይደለም፡ እስቲ፡ አስቡት፡ ለምን፡ ብሎ፡ ነው፡ የባንኩ፡ አለቃ፡ ለዶሮ፡ ደላር፡ የሚስጠው፡ እዚህ፡ ጋ፡ መጠጥ፡ ለማስገባት፡ የሚፈልግ፡ ተላላ፡ ነጋዴ፡ በደንብ፡ ሙስና፡ እየስጠው፡ ለምን፡ በነፃ፡ ለዶሮ፡ ይስጥ።።።።አንድ፡ የዋህ፡ ዶክተር፡ ለምን፡ እንደአበባ፡ እርሻ፡ እርዳታ፡ አይደረግልንም፡ ብሎዋል፡ የአበባና፡ የዶሮ፡ ልዩነቱ፡ ዶሮ፡ ደላር፡ ታስወጣለች፡ አበባ፡ ግን፡ ደላር፡ ታስጉባለች፡ አውቃለሁ፡ በዶሮ፡ እራሳችንን፡ከቻልን፡ ዶሮ፡ ልከን፡ ደላር፡ እንደምናስገባ፡ን፡ ይህ፡ አስር፡ አመት፡ ትልቅ፡ ድካም፡ ይጠይቃል፡ በዚህ፡ አስር፡ አመት፡ እኳ፡ ከስልጣን፡ መውረድ፡ አለ፡ መሻር፡ አለ፡ ስንት፡ ነገር፡ አለ፡ ከዚህ፡ ሁሉ፡ የደረስ፡ ጥብስ፡ መብላት፡ ይሻላል፡ ብሎ፡ አባባ፡ ምርቱን፡ ይደገፋል፡ በሚቀጥለው፡ መፍትሄው፡ ምንድነው፡ የሚለውን፡ እሄድበታለሁ።።። እስከዛው፡ ድረስ፡ ግን፡ ዶሮ፡ አርቢዎች፡ ውጪያቸውን፡ ለመቀነስ፡ ሶላር፡ በመትከል፡ ለኤሌትሪክ፡ ዚሮ፡ መክፈል፡ አለባቸው፡ የራሳቸውን፡ ውሃ፡ መቆፈር፡ አለባቸው፡ የዶሮውን፡ ኩስ፡ ወድ፡ ባዩ-ጋዝ፡ በመቀየር፡ የድሮዎቹን፡ ንፁህና፡ ለመጠበቅ፡ በሙቅ፡ ውሃ፡ የሚታጠቡትን፡ ዕቃዎች፡ ወሃ፡ ልማሞቅ፡ ባዬ-ጋዙን፡ መጠቀም። የዶሮዎቹን፡ ኩስ፡ በማዳበርያነት፡ በመጠቀም፡ የዶሮቹን፡ መኖ፡ ማምረት፡

  • @wasihunhssenabate4713
    @wasihunhssenabate4713 5 ปีที่แล้ว +8

    ነገሩ የሞተው ባለሙያው ሙያውን ዘንግቶ ፖለቲከኛ የሆነ ቀን ነው››

  • @workomula8947
    @workomula8947 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል በአለም አድ ቁጥር አገራችን ኢትዪጱያ ናት ሁሉ ነገር ሞልቶ አል እንኳን ደሮ ሌላ ማአድን ያላት አገር ናት አይዟችሁ ሁሉን ልማት የምታመርት አገራችን ናት ወርቁ ነኝ

  • @tshepomosima4563
    @tshepomosima4563 3 ปีที่แล้ว

    #for this job i'm coming back to my hometown.2022

  • @fatasaiad5653
    @fatasaiad5653 3 ปีที่แล้ว

    ምግሥት፡ወጣቱሁሉ፡በውጭአገርናቸውአገርውሥጥ፡ያሉት፡እደትመሥራት፡ይችላሉ፡ምክናያቱም፡ታጠገባችውሄደው፡በዶራልእየመነዘሩ፡እደት፡ተቀምጠው፡ይሠራሉ፡፡አገርቤት፡፡እኔበበኩሌ፡ባሥታያያቴ፡እውጭ፡ያሉት፡እዳሉ፡መግባትይችላሉ፡፡ታገርቤት፡በጭራሽ፡መውጣት፡መከልከልእና፡በጉርብ፡ሥራማሢያዝአለበት፡ለማንኛውም፡አላህአገራችንንአላህ፡ያሣድግልን፡እቅፊቶን፡አላህያጥፋልንእኛንምየሥደትአገርበቃይበለን

  • @jusplay7309
    @jusplay7309 3 ปีที่แล้ว

    Zoro zoro meno kelele irbata aschegari new. Hizbu iskahun algebawum minyahil Chigir wust indalen

  • @የመኖሬምስጥርእናቴላንቺብ
    @የመኖሬምስጥርእናቴላንቺብ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @bilen664
    @bilen664 5 ปีที่แล้ว

    mengist biyasbbet teru new hizbum berkash gezto yetekemal

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 5 ปีที่แล้ว

    Woww😍😍

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 3 ปีที่แล้ว

    Sera teten sues amengaki hone wtatu

  • @አህመድናልጆቹ
    @አህመድናልጆቹ 3 ปีที่แล้ว

    የለውጥ ምልክቶች ናቸው

  • @Workuj
    @Workuj 5 ปีที่แล้ว +1

    It is a pity that such incredible source of protein has not got a priority.

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 3 ปีที่แล้ว

    Sera astetew zer jotera geban

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 3 ปีที่แล้ว

    1 rosted chicken in a restaurant would cost you 500 birr. It is luxury to order roasted chicken in a restaurant. Simply unaffirdable. Get rid of VAT from food and water. Here a roasted chicken will cost 6 dollars only kkkkkk