HAMELMAL ABATE TOP 3 MUSIC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2020
  • ETHIOPIAN HAMELMAL ABATE BEST 3 MUSIC

ความคิดเห็น • 265

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c หลายเดือนก่อน +17

    1988 ዓ/ም ከ,ዓዲግራት አዲስአበባ አገር አቋራጭ አውቶቡስ ተሳፍሬ ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁት ዘፈን ምንግዜም ከህሊናየ የማይወጣ ትውስታ አለብኝ አገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን (ሙሉአለም ወረስ) ወዲ ዓጋመ❤❤❤

  • @tilayehabtemariam3367
    @tilayehabtemariam3367 หลายเดือนก่อน +4

    1987 ዓ.ም አራተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ አንዲት አስመረት የምትባል ልጅ በሙዚቃ ፔሬድ ወይም አስተማሪ ሲቀር ከፊት ወጥታ ከነውዝዋዜው እንዴት ትዘፍነው እንደነበር እንደ ትላንት አስታውሳለሁ። በኋላ በኢትዮ-ጦርነት ወቅት በማታውቀው ነገር ተወልዳ ካደገችበት አዲስአበባ ወደ ኤርትራ ተወሰደች። ይህን ሙዚቃ ባጋጣሚ ከሰማሁ እሷ ነች ትዝ የምትለኝ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 ปีที่แล้ว +20

    የመለስተኛ ትዝታዬ ትምህርት ቤቱ ጓደኞቸ ግማሹ ሙተዋል የቀሩት ተበታትነናል ልዩ ትዝታ አለኝ ኡፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemsinte440
    @alemsinte440 3 ปีที่แล้ว +84

    ሐመልማል አባተ ማለት ለኔ ለሴት እህቶቻችን ትልቅ የጥንካሬ አርያ (ምሳሌ) የምትሆን ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ነች ።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

    • @humedali779
      @humedali779 2 ปีที่แล้ว +1

      አመልማል ውዴ የኔ መቆም ላንቺ መኖር ነበር 😍😍

    • @user-yu4oq7qn9l
      @user-yu4oq7qn9l 2 ปีที่แล้ว +4

      @@humedali779 ך

    • @arsemaaklilu6309
      @arsemaaklilu6309 ปีที่แล้ว +1

      Oo

    • @tsegaymussie4179
      @tsegaymussie4179 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@arsemaaklilu6309Ñnjnjnnnunn9

  • @fikreslassieyemane4643
    @fikreslassieyemane4643 4 วันที่ผ่านมา +1

    post two decades she sing it in Mekelle city and it was UNFORGETABLE ...

  • @akberettsegezeab6828
    @akberettsegezeab6828 2 ปีที่แล้ว +24

    ውይ አመልማል ደምፅ ብቻ አይደለም መልክም አለ በጣም ቆንጆ ናት ውብ ናት እድሜ እንኳ አልቀየራትም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከእህትሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 13 วันที่ผ่านมา +1

    የዪኒቨርስቲ ትምሕርትና ሥራ። ከካዛንቺስ ስድስት ኪሎ ውይይት ታክሲ ውስጥ ለረጅም ወራት እየሰማን ነበር የምንመላለሰው። ጣፋጭ ትዝታ

  • @ethiopiadesta3060
    @ethiopiadesta3060 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን ካሲቱን ገዝቼ ነው ስጦታ ሰጥቺው ነው ቻው ያሉኩት ወይ ቅናት የሱስ የተለየ ነው
    መገፋት የማታ ማታ
    ያደረሳል ከደህና ቦታ
    ኑሮዪ ተሰተካክሉልኝ
    ኖራለሁ ዛሬ በደሰታ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 3 ปีที่แล้ว +57

    I had A lot of memory and unforgettable time....😭🙈✌️👌🥰✌️👍❤️💕ምን ዋጋ አለው ጊዜ ወደ ፊት እንጂ ወደ ህዋላ አይመለስ 😑😍

    • @asdaad9010
      @asdaad9010 3 ปีที่แล้ว +6

      አይይይይይይይይ ትዝታብቻ ሆኖ ቀረ

  • @user-ec6lr8ds5c
    @user-ec6lr8ds5c 9 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄዘፈን ሲወጣ የ7አመት ልጅ ነበርኩ ጅግጀጋ ይኸዉ አብሮኝ አረጀ ከነትዝታዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ሐሙ

  • @selambitee6208
    @selambitee6208 2 ปีที่แล้ว +31

    የልጅነት ሰፈሬ ትዝ አለኝ ጎረቤት ነበር ይህ ዘፈን የምንሰማው ደስ ይል ነበር አሁን ከልጄ ጋ እያዳመጥኩ ነው

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 3 ปีที่แล้ว +28

    እሄ ዘፈን የሰማውት ልጅ እያለው 3 ክፍል #ጅማ ድልፍሬ ት/ቤት ተማሪ እያለው የከተማ አቋራጭ ባሶች አናታቸው ላይ 🔊 የሚያረጉት አለ በሱ ነው ቅርብ ስለሆነ አስፓልቱ በጣም ነበር እሚመስጡ ሲያልፉ ባሶቹ ይከፍቷት ነበር አይ 90's

    • @milkilion696
      @milkilion696 2 ปีที่แล้ว

      Del fera wada sar safar nw ayedal? High school jeran nabareka?

    • @leuelkefle961
      @leuelkefle961 2 ปีที่แล้ว

      des yemil aglalts

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm ปีที่แล้ว

      OMG! that's exactly my memory. those buses had big speakers and you can hear it from distance. I miss my childhood like crazy. life is unfair. we can't go back

  • @milatmamo6923
    @milatmamo6923 2 ปีที่แล้ว +15

    ያማል በጣም እንደ ኣንድ የትግራይ ወጣት ያመኛል ይህ ምን የመሰለ ጊዚያችን እሳት ቸለስብን ኢ/ያዊነት እንድንፍቅ ኣደረጉን💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤

    • @ademoz9345
      @ademoz9345 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እማ ተስፋ አለኝ ሁሉም አልፎ ፍቅር እደሜሆን

    • @alemanberbir4829
      @alemanberbir4829 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን

    • @user-sx5vx9cm6d
      @user-sx5vx9cm6d ปีที่แล้ว

      ንኪው

    • @hiwialem249
      @hiwialem249 ปีที่แล้ว +1

      ​@@user-sx5vx9cm6d ግድ ነው ከናንተ ጋር ማን አብሮ ይኖራል ምድረ እስስት

    • @netsanetsiyamregn9712
      @netsanetsiyamregn9712 2 หลายเดือนก่อน

      Anchi Ethiopiayawi aydelshem ere shemr new

  • @girmagetahun9653
    @girmagetahun9653 2 ปีที่แล้ว +13

    1990 ዎቹ ወርቃማዉን ዘመን ያስታዉሰኛል ሀመልማል ሰላምሽ ይብዛ ❤️❤️

  • @user-io1yo5yf5g
    @user-io1yo5yf5g 11 หลายเดือนก่อน +6

    መቼም የማይሰለች ዘመን የማይቀይረው የሰውን ውስጥ ሚነካ ምርጥ ሙዚቃ

  • @user-qs9bj9mc2i
    @user-qs9bj9mc2i หลายเดือนก่อน +1

    Hamelmal's songs took me far too distant from where i am. In fact i am totally oblivion where iam. Am already gone too far feeling even the fragrances of the flowers of big trees, the breezes that pass through those trees, the people around me, the smell of the wet earth so on and so forth...

  • @eliasgesesse8345
    @eliasgesesse8345 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋ !!!!! ያ ዘረኝነት የሌለበት ወርቅ ዘመን እንደዋዛ አለፈ

  • @amenbalcha9722
    @amenbalcha9722 2 ปีที่แล้ว +19

    የእኔ ሃዘን ተሽሯል 💪

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 ปีที่แล้ว +29

    ሃመልማል በኔ የደረሰውን ስለተጫወትሽ በተለይ ይህ ዘፈን በጣም እወደዋለሁ

    • @ademoz9345
      @ademoz9345 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ህይወት አይይይ ይቅር

  • @humedali779
    @humedali779 2 ปีที่แล้ว +4

    ያም ሆነይህ እወድሻለሁ ሰው ጎትቶ የሚያመ የሰላም ገመድ አንድ እና አንድ ፍቅር ብቻ ነው ቃል ያለው አይወድቅም❤❤😍

  • @user-hh2zl2nh5k
    @user-hh2zl2nh5k 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ለሱ አዝናለው እኔ ደናነኝ❤❤ አመሠግናለሁ አሙ

  • @user-so7mp2in4p
    @user-so7mp2in4p 3 ปีที่แล้ว +5

    Yehenin lebale meretkult Gen kuwankwa aychelml ❤️❤️ zare lay beteruni malsema habtam neni yeblani lesu leresani yalchalew 💞💞💖

  • @abdullahahmed1249
    @abdullahahmed1249 3 ปีที่แล้ว +9

    ስለሙዚቃ ምንም የማውቀው ነገር የለም ፍቅሩም የለኝም ግን ይህንን ስሰማ ሀገሬን ያስታውሰኛል በተለይ ጅማን ያውም ጫት ተራን ደጉን ዘመን

    • @milkilion696
      @milkilion696 2 ปีที่แล้ว

      Oh ya chate tera safar nha ena kochi akababi nage

    • @milkilion696
      @milkilion696 23 วันที่ผ่านมา

      Ya chate tera shayi 😂

  • @ALQUDSTUBE
    @ALQUDSTUBE ปีที่แล้ว +13

    She is genius, legend, great musician and great human being, Heart touching great music with eternal message

  • @BeraswissAmen1621
    @BeraswissAmen1621 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያለ ማቋረጥ ምመሰጥበት ሙዚቃ ብዙ ነገር ያስታውሰኛል❤

  • @wondieadane9923
    @wondieadane9923 3 ปีที่แล้ว +18

    so much impressive oldis music. I appreciate Hamelmal, love it so much

  • @belayabate2941
    @belayabate2941 2 ปีที่แล้ว +8

    Really interesting music!
    l like her vocal so much❤

  • @InnocentGrazingCows-rq4wp
    @InnocentGrazingCows-rq4wp 7 วันที่ผ่านมา

    አቤት ያየወጣትነት ዘመን በዚህ ሙዚቃ ደስ ይል ነበር

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u ปีที่แล้ว +3

    አመልማል አበተ የምርጦቹ ምርጥ ትዝታ ❤❤ ይቀሰቅሳል ዘፈኗ 💔😭

  • @YH-su7os
    @YH-su7os 3 ปีที่แล้ว +15

    I was in Italy when this music was released. 1994. Oh gosh, time flies. Thank you 🙏

    • @chimelak
      @chimelak 2 ปีที่แล้ว +1

      Is that 1994 GC ?

    • @blainetechilo7786
      @blainetechilo7786 2 ปีที่แล้ว

      @@chimelak yes about 28-29 years ago..

    • @lulamohammed3839
      @lulamohammed3839 2 ปีที่แล้ว

      1991

    • @birhanuassefa3611
      @birhanuassefa3611 ปีที่แล้ว

      በልጅነቴ ትርጉሙ በወጉ ሳይገባኝ በተደጋጋሚ የሰማሁትና የምወደው ልዩ የልጅነት ትዝታ፣ ...

    • @kasayeeshetu2359
      @kasayeeshetu2359 5 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @kardon4996
    @kardon4996 2 ปีที่แล้ว +3

    Hamelmal ....u r just a queen 👑💞
    I wish I would see u in person one day !!!!
    Emebet nesh!!!

  • @sey5809
    @sey5809 หลายเดือนก่อน

    Thanks for sharing our childhood memories.

  • @MohammadAli-yw4hy
    @MohammadAli-yw4hy 4 หลายเดือนก่อน

    One of amazing artists who make us feel love for others, our country ethiopia & our self

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 หลายเดือนก่อน +2

    እርምህን አውጣ 1986 ዓ.ም.
    ደጉ ጊዜ

  • @53067
    @53067 8 หลายเดือนก่อน +2

    በምላስ ቂም ማትረፍችእንጂ
    ምንንደና ነገር ይገኛል👍

  • @vohant7679
    @vohant7679 2 ปีที่แล้ว +2

    thank you for all the memories GOD BLESS YOU.

  • @radiafatooga1769
    @radiafatooga1769 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amiye I love you every single time ❤❤❤....OK my lovely

  • @daakaatube7642
    @daakaatube7642 2 ปีที่แล้ว +7

    What a great song....love and respect Hamelmal Abate

  • @mesereteshetu7083
    @mesereteshetu7083 2 ปีที่แล้ว +3

    Best song ever, Love it all your music

  • @joshuavladimir1462
    @joshuavladimir1462 7 หลายเดือนก่อน

    Hamelmal Yene Konjo megefat yadersal bleshgn Yele ,You are right Hamelmal!!!!

  • @shafibeshir8258
    @shafibeshir8258 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃን የምሰማው ሀገር አቋራጭ ባስ ላይ ነበር ካቻማሌ አይ ግዜ

  • @berihunalemu1702
    @berihunalemu1702 ปีที่แล้ว +6

    I AM AMAZED EVERY DAY WHEN I HEAR Z VOICE OF HAMELMAL, NICE WORK.

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 2 ปีที่แล้ว

    The gloden time with a great singer of Hamelmal

  • @freedomfighter1888
    @freedomfighter1888 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔማ እንዳለሁ አለሁ መኖር ከተባለ
    አይባልም እንጅ
    ሰው ርቆት ወዳጅ ። 📌👍

  • @TesfayeErgeta
    @TesfayeErgeta หลายเดือนก่อน

    ሀመልማልዬ ሙዚቃዉ በእናንተ ጊዜ ቀረ

  • @dejensegni9148
    @dejensegni9148 2 ปีที่แล้ว +2

    Really gorgeous.

  • @teshwold9634
    @teshwold9634 2 ปีที่แล้ว +6

    One of my favorite ❤ vocalist 💖

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 3 หลายเดือนก่อน

    Keyet Agegnwet yehen zefen happy Saturday for me ❤❤❤

  • @mekdesmekdes1344
    @mekdesmekdes1344 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሚ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @AbdullahAhmed-yy7zn
    @AbdullahAhmed-yy7zn 6 หลายเดือนก่อน +1

    የፈዳወበት ወቅት ያስታውሰኛል ደጉን ዘመን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 25 วันที่ผ่านมา

      እኔም ያኔ ልፈነዳ ያልኩበት ያበጥኩበት ዘመን ነበር

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውውውውውውው ዳግም አታንሳኝ ዳግም አላንሳህ ዋውውውውው ትክክል

  • @helenhala1631
    @helenhala1631 3 ปีที่แล้ว +9

    ልጁ የኔ ነው ❤❤

  • @tube2408
    @tube2408 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ትለያለሽ እኮ👌❤

  • @hamidmahoud3982
    @hamidmahoud3982 14 วันที่ผ่านมา

    Hamelmal ❤ beteley "SDET " Yemilew Zfensh 🎉

  • @chimelak
    @chimelak 2 ปีที่แล้ว +2

    The 1st song እርምህን አውጣ he reminds me cinema Ethiopia 🍟they play the The whole album until the show starts back in 1993EC

  • @mazi78
    @mazi78 2 ปีที่แล้ว +40

    Hami was a Great Musician! Thank you for reminding my old memories on these musics! Specially when I was child in 1987 E.C, while I was travelling to Gondar University in 1995 and when I was started a new job in 1999! Still now hearing memorizing my life journey!

    • @aydrelove
      @aydrelove ปีที่แล้ว +2

      Hi

    • @genetbogale1715
      @genetbogale1715 ปีที่แล้ว

      @@aydrelove li😊l

    • @biniammesih4872
      @biniammesih4872 6 หลายเดือนก่อน

      9999⁹⁹⁹⁹⁹99å9

    • @user-jh1gb4vf1i
      @user-jh1gb4vf1i 5 หลายเดือนก่อน

      @@aydrelove ን

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 5 หลายเดือนก่อน

      🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤🥰👍

  • @yeneyene4015
    @yeneyene4015 3 ปีที่แล้ว +14

    የምርጦች ምርጥ

  • @wubishetyigebahal4822
    @wubishetyigebahal4822 2 ปีที่แล้ว +16

    no one will forget her fantastic musical contribution

    • @bezumulu5984
      @bezumulu5984 ปีที่แล้ว

      ይኸንን ሙዚቃ ስትለቂ በዚያን ሰአት የዛሬን አያርገውና ከዚኸ ሙዚቃ ውጭ ሌላ ሙዚቃ እንድናዳምጥ አነፈልግም ነበር እዶሜሽን ፈጣሪ የብዛልሽ እንወድሻለን ።

  • @andinetwondimu4082
    @andinetwondimu4082 ปีที่แล้ว

    ye assebewa mirtua irese zefenochua ye himeme fewisish nw ye tizitawochua wow

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 ปีที่แล้ว

    Selam ekan dena metak weda ulam selameshi yebezaa😘❤️

  • @msadik9931
    @msadik9931 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ የገባሽ የውስጤ ሀሳብ ሁሉ የትዕግስት መንገዴ ነሽ

  • @hagereethiopia1512
    @hagereethiopia1512 2 ปีที่แล้ว

    Swedat eko yene konjo❤️❤️

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o ปีที่แล้ว

    የአንቺን ሙዚቃ ስሰማ My X- girlfriend ትዝ ትለኛለች ትወድሽ ነበር ለእኔም ትዘፍንልኝ ነበር የአንቺን ዘፈኖች ስንገናኝ🎉🎉 ተራርቆ ፍቅር የለም ተለያዬን

    • @hiwialem249
      @hiwialem249 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር አልነበረም እንጂ ተራርቆ ፍቅር ለምን የለም? ትፋቀሩ ከነበረ አሁንም ይኖራል። መለያየትም አለመፋቀር ማለት አይደለም

    • @user-qz2gz7pb1o
      @user-qz2gz7pb1o ปีที่แล้ว

      ​​@@hiwialem249ምን አልሽ ሀዊ konjo ? እኔ ለእሶ ክፉ አልነበርኩም she did big mistake

  • @dawitgzachewu2899
    @dawitgzachewu2899 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉ ም ያልፋል

  • @dtuetu7991
    @dtuetu7991 2 ปีที่แล้ว +1

    Betame wdddd newe yemargshe ahmeleya

  • @MohammadAli-yw4hy
    @MohammadAli-yw4hy 4 หลายเดือนก่อน

    Amazing music and amazing time

  • @tesfastat5133
    @tesfastat5133 3 ปีที่แล้ว +14

    Best song ever♥♥♥

  • @user-qp2lr9vq4n
    @user-qp2lr9vq4n 16 วันที่ผ่านมา

    amezing song

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 2 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ሰላም ስፍኖዋል ቤቴ

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 10 หลายเดือนก่อน +1

    love it

  • @bisratbezuneh6949
    @bisratbezuneh6949 ปีที่แล้ว +1

    ሀመልማል ትችላለች!

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰ሰወድሸ የኔ አንጂ

  • @hewangm1316
    @hewangm1316 3 ปีที่แล้ว +10

    ሀሚ ሁሌም አትሰለቺም እኮ

    • @hassenadem7471
      @hassenadem7471 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ በምን ባገኝሁሽ

  • @teddybekele3344
    @teddybekele3344 2 ปีที่แล้ว +1

    Love you this song

  • @habtemariammekebeb1946
    @habtemariammekebeb1946 7 หลายเดือนก่อน

    ጊዜ የማይሽረዉ ሁልጊዜም የማይጠገብ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰወድሸ አመልማልዬweddddd

  • @hiwothayelemariam8508
    @hiwothayelemariam8508 3 ปีที่แล้ว +4

    Endayalif yelm hulum alefe
    Hami smart

  • @user-or7nj8ts5y
    @user-or7nj8ts5y 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ ትዝታዬ ነሽ

  • @hawaahawii6043
    @hawaahawii6043 ปีที่แล้ว

    ምናለ በዚህ ዘመን በሞትኩ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 ปีที่แล้ว +1

    የማም፡ነው፡እምላክ፡እናቱ፡እመብረን፡ከሳት፡ከማልወደው፡መግድ፡ያወጡኝ፡ልቤን፡እይቶ፡እየሱስ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 ปีที่แล้ว +1

    Tigray Eritrea And Ethiopia

  • @ferutamamo6989
    @ferutamamo6989 2 ปีที่แล้ว +2

    ትዝታ አያልቅም ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @murtiguutuftube7772
    @murtiguutuftube7772 2 ปีที่แล้ว +3

    💗💗 lovely music

  • @GetahunNegash-hs9rz
    @GetahunNegash-hs9rz 2 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ

  • @isrexgamer7687
    @isrexgamer7687 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye chiro jegna nat amelmsl abste iknow daniel etc

  • @Ee-gc4ze
    @Ee-gc4ze 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍቆቴ ኡ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @zamzamahmed3501
    @zamzamahmed3501 3 ปีที่แล้ว +2

    Hamalmalye yagera lj batem new yamwadsha

  • @ae8946
    @ae8946 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን ሙዚቃ ለየኔነሽ ታዬ ጨፌዶንሳ ለምትገኘው ግብዥዬ ነው።እኔ በአንቺ እርሜን አውጥቻለሁ አንቺም እርምሽን አውጪ።

  • @user-jx6fg1bf7j
    @user-jx6fg1bf7j 7 หลายเดือนก่อน

    love Hime iwish long lives

  • @milkilion696
    @milkilion696 7 หลายเดือนก่อน

    Our celebrity ✨✨✨✨✨✨✨

  • @WalneWalne-kh5ph
    @WalneWalne-kh5ph หลายเดือนก่อน

    አውርድ

  • @alemtamire6404
    @alemtamire6404 ปีที่แล้ว

    Hami afantastic mushishiyane

  • @ahmedageel..3089
    @ahmedageel..3089 3 ปีที่แล้ว +8

    ጊዜደግነው

  • @user-jc5xr6jq2r
    @user-jc5xr6jq2r 3 ปีที่แล้ว +1

    ባይኔ አትጡ በብሌኔ ❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤👈

  • @tigistmakuriya336
    @tigistmakuriya336 2 ปีที่แล้ว

    I lave you Hmlmal

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 2 ปีที่แล้ว

    ትዝታ የ90 ዎች

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ ቁንጅና የኔማር

  • @talibtalibe5698
    @talibtalibe5698 ปีที่แล้ว

    Dubartii bareeddu sagalè bareeda ta yoomuu hin dgatamne joraaadhuuuu

  • @koshanakollo4320
    @koshanakollo4320 2 ปีที่แล้ว

    Still strongly appreciates you

  • @mulualemyonatan6396
    @mulualemyonatan6396 2 ปีที่แล้ว +1

    hamelmal abate yene mare