Hamelmal Abate - Andande (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 เม.ย. 2020
  • Get ‘Andande,’ out now: music.apple.com/kg/album/anda...
    Get Hamelmal’s new album ‘Kemsha’, out now: / kemsha
    Listen on Apple Music: / kemsha
    Listen on Spotify: open.spotify.com/album/7r0bxX...
    Listen on iTunes: / kemsha
    Listen on Amazon Music: www.amazon.com/dp/B07XHQ6N8N/...
    Listen on Google Play Music: play.google.com/store/music/a...
    Listen on TH-cam Music: • Kemsha
    Listen on Deezer: www.deezer.com/en/album/11036...
    Follow Hamelmal Abate:
    Instagram: / official_hamelmalabate
    Facebook: / artisthamelmalabate
    TH-cam: / hamelmalabate
  • เพลง

ความคิดเห็น • 948

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 ปีที่แล้ว +13

    ያው የሀመልማ ድምፅ ሁሌም ምርጥ ከስራዎቾ የሚጣል የለም የዚህ ሙዚቃ የግጥምና ዜማ ደራሲንም ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ግዜውን ያገናዘበ ስራ ነው በርቱ ተበራቱ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +60

    የኔ ህይውት ይመሠለኛል የዘፈሸው 👌 ያጣሁም😭 ያገኝሁም ነኝ 🙄 እግዚአብሔር ለሁላችንም ከወረት የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን👍

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 4 ปีที่แล้ว +28

    አይ ግርማሞገስ ከድምፁም ድምፅ ከርጋታም እርጋታ ሁሉን ያደለሽ ሼ አመት ኑሪ ❤😘 የኔን እድሜ ይቀጥልልሽ።

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 4 ปีที่แล้ว +378

    ከቃል በላይ ምወድሽ የውስጤን ህመም ነው ያወጣሽልኝ ሀሚዬ እድሜ እና ጤናን ይስጥሽ በጣም ነው ምወድሽ በክሊፕ ስለ ስራሽው ደስ ብሎኛል ሀይሚን ሚወድ ላይክ ይግጨኝ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 ปีที่แล้ว +3

      እድሜየማይገድብሺ ከልጅነቴጀምሬ እያየሁሺ ያደግሁ ምርጥኢትዮጲያዊ ሴትአመልማልየ ያበደነሁ ሁልግዜ አዲስነው የሚሆነው ያችስራ።

    • @hawaseid4453
      @hawaseid4453 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉት የኔዉድ

    • @tehetenamengistu2583
      @tehetenamengistu2583 4 ปีที่แล้ว +1

      Wow 😍😍😍😍😍😍😍

    • @netsaproduction5582
      @netsaproduction5582 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/N5ANfFek77w/w-d-xo.html

    • @jameelajameela7223
      @jameelajameela7223 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው አሪፍነው ሙዚቃው የሁሉንም ቤት ነው የሚካካው የኔ ቆጆ

  • @alemneshbeyene1956
    @alemneshbeyene1956 4 ปีที่แล้ว +22

    ያብዛኛው የህይወት ታሪካችንን ነው የገለፅሽው እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ

  • @user-su6gb7ps6q
    @user-su6gb7ps6q 4 ปีที่แล้ว +32

    ከእኔ ህይወት ጋር ይሄዳል ሙዚቃው 😭😭😭

  • @user-dx2ny4cp8n
    @user-dx2ny4cp8n 4 ปีที่แล้ว +234

    የኔውድ ቃላት ይለኝ የህይወቴ ምሳሌነው ኡፉ ማነው እስኪ እኔደኔ የተመሰጠባት ካለ ላይክ ግጩኝ

    • @rimmuhamed9278
      @rimmuhamed9278 3 ปีที่แล้ว +4

      አልቅሻለሁ ስሰማት

    • @emurayan7961
      @emurayan7961 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ

    • @mitemite1085
      @mitemite1085 3 ปีที่แล้ว +1

      Angechalen

    • @BetiKochito
      @BetiKochito วันที่ผ่านมา

      ​@@emurayan7961😮❤

  • @user-tc5qb5jd3g
    @user-tc5qb5jd3g 4 ปีที่แล้ว +99

    በእዉነት ለእኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ነዉ የተመሰጥኩት ፈጣሪ እድሜ ያስጥሽ

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 4 ปีที่แล้ว

      "አንዳንዴም አይሆንም ያሉት ፡ ይሆናል ……"
      እንደገጠመሽ ተስፋ አረጋለሁ
      ;-)

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว

      በጣም 😭😭😭

    • @mube8885
      @mube8885 4 ปีที่แล้ว

      Me too😭😭😭😩😩😩

    • @user-tr4bg6vd2m
      @user-tr4bg6vd2m 3 ปีที่แล้ว

      ROR

    • @user-tr4bg6vd2m
      @user-tr4bg6vd2m 3 ปีที่แล้ว

      Cos fhs jhn

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว +26

    ሲከፍኝ ትዝታ አገር ሲናፍቅ ሲሰሙት ልብ ሳይሖን ገላ የሚሞላ ውብድንቅ ቃል ኢትዮጵያዊ መሖንሽ። ኮራሑቡሽ 💖

    • @hayatraya4562
      @hayatraya4562 3 ปีที่แล้ว

      እዉይ ስወዳት ከምር

  • @user-ck3vt6ir4k
    @user-ck3vt6ir4k 4 ปีที่แล้ว +6

    ሐመልማል ሁሌም ቆንጆ ኑሪልን የኛ የዋህ በአንዴም አይወደድ በአንዴም አይጠላ።😢😢😢

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 4 ปีที่แล้ว +56

    ይለፈኝ ይለፈኝ ዘድሮ ልቤም ልብ ገዝቶዋል ካለፈወ ተምሮ

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰው ኑሮውን የመስላል ለሚለው አባባል ሀመልማል ማሳያ ናት ከዚህ በሃላ ለራሴ ቦታ እሰጣለሁ የምን ዝም ብሎ መባከን ባላየሁት ነገ ሰወች የለቱን የአቅማችንን እየሰራን ራሳችንን እንከባከብ በርች ሀመልማልየ
    የማይቀየር ያየሁት አንድና አንደ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ያለው ሁሉ ከንቱ ነው
    እንደዛማ ቢሆን የሆናሉ ያልናቸው ሁሉ መልሰው አይፈርሱብንም

  • @asmera-rx4wv
    @asmera-rx4wv 4 ปีที่แล้ว +21

    ሐመልማል ሽኮርና በጣም የምወድሽ እህቴ ልብ ነሚነካ ዘፈንሽ ከድምጽ ድምጽ አለሽ ረጋ ያልሽ ማር የሆንሽ እወድሽ አለው ❤😍

  • @boonikiyyaa2926
    @boonikiyyaa2926 4 ปีที่แล้ว +3

    Ye zefan adnaki aydlewum gin konjonesh yegn jegna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @et1206
    @et1206 4 ปีที่แล้ว +10

    አመልማልዬ ድንቅ ነው ይለፈኝ ቀላል ይለፈኝ ሰው ሁሌ በወደቀበት መንገድ አይወድቅም

  • @Mesgana7
    @Mesgana7 3 ปีที่แล้ว +20

    I am Eritrean and I love you and your songs!!!
    Thank you and God bless you always abundantly......

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዳንዴዴዴዴ ይሆናል ያሉት
    አይሆኑም እንደገመቶት
    ብዙ ግዜ እጋጥሞኝል ገጣሜውን ሳላደንቀው አላልፍም ይህ ነው ግጥም ማለት ውስጥ የሜገባ
    ሃመልማል ስላምሽ ይብዛዛዛ

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 ปีที่แล้ว +9

    It is almost two years since I heard this wonderful song by Hamelmal. The lyrics are full of feelings and wise advice. Life is a mystery and we seem to be shadowed by angels who save us from many mishaps but also there are some who can tempt us to danger. Enjoy what you have and be good to others.

  • @abebemekuriashenkutie
    @abebemekuriashenkutie 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing music with a great message! Thank you, Hamelmal for your wonderful contribution!!!

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 3 ปีที่แล้ว +19

    Beautiful golden voice!!🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @rezenearayagarza8713
      @rezenearayagarza8713 3 ปีที่แล้ว

      Hamelmalino btami balti toum derfi eiki admen tanan yhabki

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 ปีที่แล้ว +7

    ሓመልማልዬ ባለ ወርቃማ ድምፅ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @berekettekia9491
    @berekettekia9491 4 ปีที่แล้ว +7

    My all time favorite singer!! Hamelmal peace lover.

  • @rosehaddad3416
    @rosehaddad3416 3 ปีที่แล้ว +2

    የልጅነት ህልሜ አሁን ላይ ትዝታዬ የኔ ምርጥ ሀመልማል አባተ

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 4 ปีที่แล้ว +31

    True, life is the opposite! So learn from the past and go with the opposite! That is what will remains. It's about love not a pretty face or a full of account, it's about a common ground and who cares the most!! you said it right Hamelemaley!🙏❤❤❤

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 4 ปีที่แล้ว +11

    Hamelmal you still beautiful as you was I love your all songs beautiful vocals and beautiful voice stay longer life artist hamelmal

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon6670 4 ปีที่แล้ว +9

    Our Queen... selamsh yebza

  • @user-wo3fn3sn3z
    @user-wo3fn3sn3z หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ዘፍን ስሰማ እንባየ ነው የሚመጣው 😢 ያለፍውን ያስታውሰኛል

  • @matheusferraz5230
    @matheusferraz5230 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀመል ቃል የለኝም ስላቺ ዘመንሽ ይባረክ

  • @Sara-sr1up
    @Sara-sr1up 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow it is beautiful song🤔💙❤️🇸🇪🇪🇹🌷👏

  • @warqeweeeweyeewee347
    @warqeweeeweyeewee347 3 ปีที่แล้ว +10

    ዘመንሺ ይባረክ እደመዝሙር ነውደጋግሜያዳመጥኩት

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ እንኮ ብዙ ቆንጆና እውቀት ያላቸው ልጆቾ አላት። አመልማልም አንዷ ናት። እኔስ ኢትዮጵያን ሳስብ እንባዬ ሙልት በዓይኔ ይላል። በተለይ ችግሯን ሳይ ይከፋኛል።

  • @lilykeflashopping1001
    @lilykeflashopping1001 4 ปีที่แล้ว +3

    ቀኑን ሙሉ ነው የምስማው እንደናንተ አይነት ዘፈኘ የለም ዘፈን በናንተ ጊዚ ቀረ እኩ ቀላት የለኘም መግለጫ በጣም ነው የምወዳቹ ❤😍

  • @esad-Canada
    @esad-Canada 4 ปีที่แล้ว +11

    How true and beautiful is this song!

  • @meseretmengistu7287
    @meseretmengistu7287 4 ปีที่แล้ว +13

    Completely related my life. Love you Hamelmal!!!

  • @fikirselam5489
    @fikirselam5489 3 ปีที่แล้ว +1

    Rejim edme yistish kifushin ayasemagn !! Ewnetegna sew nesh ! 😍😍😍💚💛❤

  • @nejatsanyihacee9782
    @nejatsanyihacee9782 4 ปีที่แล้ว +4

    Bareduu koo ❤️❤️❤️❤️

  • @antenehasfawtafese907
    @antenehasfawtafese907 3 ปีที่แล้ว +15

    What a song ? It is like an old wine 🍷 taste keep it up the magnificent work. Long live the legend!!

  • @honeymoon678
    @honeymoon678 4 ปีที่แล้ว +11

    Iam from saudia arabia I feel like in my past life I was Ethiopian, I just in love with Ethiopian music 💗✨
    Her voice toch my heart what she talking about ?

    • @user-hk5bl8pj8f
      @user-hk5bl8pj8f 4 ปีที่แล้ว

      😍😍تجنن فعلاً سلااام من اليمن🇾🇪

    • @samifaj8831
      @samifaj8831 4 ปีที่แล้ว

      dreamy star she is saying Things are not as you expect them. That is to say in a relationship. One you thought this is the one is not and the one you did not give much credit turns out to be the one. She talks a lot about past mistakes. It is clear she is happier now. I believe the 2 girls image is to be her daughters. If not real in concept. But. She truly is a wonderful person. Hard working and inspirational. .

    • @mohammedhusen1703
      @mohammedhusen1703 4 ปีที่แล้ว +1

      I think that this song talk about life

  • @betelhemgetachew3116
    @betelhemgetachew3116 3 ปีที่แล้ว +1

    ምናለ ሰው እንደውጥ የሚቀመስ ቢሆን:: በተለይ በዚህኛው ዘመን ያለ ሰው....... ተባረኪ!

  • @zufanazage7912
    @zufanazage7912 4 ปีที่แล้ว +1

    Mirxi ye harar lij kornbsh ye wenze lij amyeee fikir❤❤❤❤❤

  • @senashekur5609
    @senashekur5609 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅር የሚሉት የሚሰውር በሽታ ስንቱን ጀግና እህህህህ

  • @rahmataz9435
    @rahmataz9435 4 ปีที่แล้ว +81

    እደኔ አመልማልን እምትወዶ.ላይ.አድርጉኛ....ውድድ

  • @leyikunayalineh2348
    @leyikunayalineh2348 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀመልማል የእውነት እንዳንች ያለ የለም። ትክክለኛ ህይወትን የሚዳስስ :ከምንም በላይ ነው ስራሽን ምወድልሽ።

  • @user-mc1wv2ee2d
    @user-mc1wv2ee2d 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ihave deep memoroes with this music

  • @user-zy6bj7mh4y
    @user-zy6bj7mh4y 3 ปีที่แล้ว +8

    ስንቱ ነው እንደ ተልባ ስፍር የሚንሽራተተው እውነትሽን ነው ኤሚዬ

  • @akaleregassa8898
    @akaleregassa8898 2 ปีที่แล้ว +2

    Hamelmal......you make my day, beautiful and best artist ever!love you!

  • @ElphasBengo
    @ElphasBengo 4 ปีที่แล้ว +7

    Listening from Kenya, I love the music and the story behind it. You are a great singer.

  • @ZainabZaina-fn7km
    @ZainabZaina-fn7km ปีที่แล้ว +1

    ❤❤😊😊😊yene marrrrrrrr

  • @ykbtube8869
    @ykbtube8869 4 ปีที่แล้ว +6

    baredu tenya dhuga cool sound
    and history !

  • @betiabraham8879
    @betiabraham8879 3 ปีที่แล้ว +7

    LOVE YOU HAMELMAL ABATE,
    AMAZING SONG!!❤❤❤

  • @medayow5556
    @medayow5556 4 ปีที่แล้ว +3

    i come from Eritrea but aproud of you hamelmal abat Good Blesd you

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c 22 วันที่ผ่านมา

    Timeless Amelemal! classy and effortlessly gorgeous! ❤️❤️❤️

  • @assefaayigegn9791
    @assefaayigegn9791 3 ปีที่แล้ว +10

    THIS music has been never bored , and she has been loved

  • @melatbekele432
    @melatbekele432 4 ปีที่แล้ว +64

    Im watching this video From 5PM till now almost 12 hours. I can't stop watching, love you legend 😘😘😘❤❤

    • @danielac9010
      @danielac9010 4 ปีที่แล้ว +3

      Pp0

    • @azegeabate4030
      @azegeabate4030 3 ปีที่แล้ว

      @@danielac9010 ❤️👈

    • @ZEthiopian
      @ZEthiopian 3 ปีที่แล้ว

      @@danielac9010 ICC's r gbh mgw sec lhw q up po t ewe 1 wd h

    • @faxumaumrali1606
      @faxumaumrali1606 2 ปีที่แล้ว

      @@danielac9010 ⁿq0

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 ปีที่แล้ว

      Enema beyekenu new yemadamitew !

  • @fitsumdebebe9182
    @fitsumdebebe9182 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሀመልማል ሁሌም ዘፈኖችሽ አስተማሪ ናቸው

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 7 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ነው የኔ ህዮት.. አመሠግናለሁ አመልማል
    አንዳንዴ ይሆናል ያሉት
    አይሆንም እንደገመቱት!!..
    ይለፈኝ
    ይለፈኝ
    ....

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +4

    ለቀንም ቀን አለው 👍ለግዜም ግዜ አለው👍 ፡፥ይለፈኝ የለፈኝ ዘድሮ ይለፈኝ ዘድሮ
    ልቤ ልብ ገዝቶል ካለፈው ተምሮ
    ማኛ ነሸ እኮ💋💋💋 የኔን ህይወት መሠለኝ የዘፈሸው ሁሉም አለበት ግጥሞቹ 🙄 ዘመን የማይሸረው ሙዚቃ

  • @miraffessahaye9385
    @miraffessahaye9385 4 ปีที่แล้ว +4

    "Ylefegn ylefegn zendro, libe lib geztoal kalefe temroooo" yhen gtim yestafk ejih ybarek.

  • @user-uw2vd3hp1q
    @user-uw2vd3hp1q 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔፀባየ ሰናይ ከእርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ብቻ ቃልም የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @desssiedesssiedesew301
    @desssiedesssiedesew301 2 ปีที่แล้ว +1

    አኔ የጁንታ መስፈት 100% በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሆነዉን ነገር ይገልጽልኛል ሰዉ መስለዉን አሜን ብለን ተቀብለን የተንኮል ካባ ለብሰዉ አገሬን አዋረዱ

  • @girmaabrha1575
    @girmaabrha1575 3 ปีที่แล้ว +8

    Very fascinating music! Wish you lifelong happiness and love!

  • @etsgenetarega399
    @etsgenetarega399 3 ปีที่แล้ว +5

    ሐሚ ልብ የሚነካ ዜማ ነው ድምፅሽ ይባረክ ብያለው ክሊፕ ስለሰራሽለት ይበልጥ አሳምረሸዋል እኔ 1ኛ ብዬሻለው

  • @tirhashabtemariam7204
    @tirhashabtemariam7204 4 ปีที่แล้ว +2

    Emhhhh!!!

  • @user-qr6bc5te8z
    @user-qr6bc5te8z 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mar❤❤❤❤ye chirowa🎉

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ደርባባ እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @Sirage111d
    @Sirage111d ปีที่แล้ว +3

    You never sing with cheap word all your song have substance and been meaning full n beloved. I always surprised how u did it

  • @benikifle5585
    @benikifle5585 ปีที่แล้ว

    indet ihen yemesele werk zefen indezih yewerede view..wuuuuuuu atint mineka lyrcs...shout out to the great mr.shiota

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 4 ปีที่แล้ว

    Lekenim ken alew legizem gize alew wetetim sirega new kibe yehonew eeeeeee❤❤👏👏👏

  • @girmagammada6665
    @girmagammada6665 4 ปีที่แล้ว +2

    wow! what a voice Hamalmal Abate Gada thank you! classic!

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 4 ปีที่แล้ว +13

    Hamuye my big respect and love for you is always, Gin I love your natural hair, it’s make you sooo graceful so, human hair is not for you ...

  • @zedwelega
    @zedwelega 4 ปีที่แล้ว +1

    Yilefegn yilefegn zendiro 👍 Haymiye siwedish mirt eko nesh nuriln ❤🙏

  • @edenwoldeab5883
    @edenwoldeab5883 4 ปีที่แล้ว +2

    Nebse eko nesh lib yemineka new🧡🧡

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 4 ปีที่แล้ว +27

    ሀይሚቾ እድሜና ጤና ይስጥሽ ደሞ ውድድድ ነው ማርግሽ❤❤❤
    የኔ አመለ ሸጋ
    የኔ ደግ
    የኔ ዘናጭ ብቻ ውድድድድ ኑሪልኝ ❤❤❤

  • @bedlumomsjr.8615
    @bedlumomsjr.8615 3 ปีที่แล้ว +7

    I Have It again And Again I Really Love It......እሚገርም ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት::

  • @yestube1556
    @yestube1556 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ተስረቅራቂ ድምጽ የአዲስ አመት አድማቂ እወድሻለሁ

  • @medayow5556
    @medayow5556 4 ปีที่แล้ว

    Hamelmal Bunet ezgabiher ystesh ene Btami yemwedih mkniyatu Anshi egzabiher sew New Amharina Tinish Tinish New ymnager Egzabiher ystesh

  • @mezerethbadr1605
    @mezerethbadr1605 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም ይሆናል ያሉት አይሆንም
    አይሆንም ያሉት ግን ይሆናል
    ካፈቀሩት ሰው መለየትግን ከባድብሆንም
    ትምርት ይወሰዳልI love this song 🎶❤️💞😍😍🥰🥰🥰💔

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j 4 ปีที่แล้ว +9

    Always beautiful 😍😍😍

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ያለው ሙዚቃ. እናመሰግናለን እህታችን.

  • @user-ql5lg1sr8o
    @user-ql5lg1sr8o 8 หลายเดือนก่อน

    I had listened this music 3years ago but still i have been listening,it tells about my life even i will listen it throughout my life,sweat music god bless you hamelmal.

  • @jerusalemmolla7575
    @jerusalemmolla7575 4 ปีที่แล้ว +10

    እሚገርም ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት።

  • @E1991.
    @E1991. 4 ปีที่แล้ว +3

    Hamelmal shikor beautiful song 😍 ER.

  • @tamratayalew6197
    @tamratayalew6197 2 ปีที่แล้ว

    Amelmal zemenishe yibarek musikawocheshe menifesin yadisalu tiru meliekitm alachewu

  • @AK-rz3zq
    @AK-rz3zq 3 ปีที่แล้ว +2

    Andande yhonal yalut ayhonm endegemetut..

  • @netsanetworku1084
    @netsanetworku1084 4 ปีที่แล้ว +15

    Hamelmal my beautiful.i love this song, you just express my feeling that why i love music. Music can express our feeling easily specially when singer like you sing ,its heaven.thanks

    • @hibaaqsaed5829
      @hibaaqsaed5829 3 ปีที่แล้ว

      Ethiopian people they know how to act i love this song and this young laddy i wish you long live bbe

  • @nunualemu8183
    @nunualemu8183 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም አንደኛ ነሽ አመልማል እድሜና ጤና ይስጥሽ ጥሩ ሰው ነሽ

  • @romiydawit
    @romiydawit 4 ปีที่แล้ว +1

    ለሙዚቃ ብዙም ስሜት ባይኖረኝም አንቺ ግን ሁሌም የልቤን ህመም ስለታዜሚልኝ ከልዩም ልዩ ነሽ ለኔ♥♥♥

  • @Hodye
    @Hodye ปีที่แล้ว

    Omg amazing song meche new bakal yemagensh yene mar🎼🎶🎵🎼🎶🎤🎵🎼🎶🎤

  • @user-iu4yh7hg5g
    @user-iu4yh7hg5g 3 ปีที่แล้ว +7

    የምንወድሽ የምናከብርሽ በቃ የማያረጅ ድምፅ።

  • @dojidesalegn3859
    @dojidesalegn3859 4 ปีที่แล้ว +7

    Best music
    Great artist

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 4 ปีที่แล้ว

    Wowww Betam arf Sra! Andande yehonal yalut ayhonem endegmetut❤❤❤ lek nw👌

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว +2

    አየ እናንተ ተዘፈነ በግዜአችሁ ምነው ወጣትነቴ በናንተ ዘመን በሆነ ኡፍፍ አቦ ወድሻለሁ

  • @genethaile2179
    @genethaile2179 4 ปีที่แล้ว +14

    I LOVE LOVE LOVE everything about this song .. the message, your acting , your style .. the place and all! Great job!!! 🙌🏽

    • @yoditalemnew3335
      @yoditalemnew3335 4 ปีที่แล้ว +1

      5j 8 2%

    • @maryotieno7910
      @maryotieno7910 2 ปีที่แล้ว

      Andende wowowo what anice song dancing from Houston Tx

    • @ayushifa7515
      @ayushifa7515 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@yoditalemnew3335😅😅😅😅

    • @user-ir4ln4is5v
      @user-ir4ln4is5v 5 หลายเดือนก่อน

      የኔቆንጀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kushentertainment788
    @kushentertainment788 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow Amazing music ❤❤❤❤❤❤❤ love and respect

  • @haymanotgirma1115
    @haymanotgirma1115 ปีที่แล้ว

    Bandeme aywedede. Bandeme aytela arrrrreeeeyse🎶🎤💯

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 ปีที่แล้ว +2

    አሙዬ ስወድሽ ከልቤኔ ነው !!
    አዳንዴም ይሆናል ያሉ አይሆንም እደገመቱት
    አዳንዴም አይሆንም ያሉት ይገርማል
    ሆኖ ሲያገኙት፣ ዋው ከምር እሄ የኔ ታሪክ ነው
    በአፈቀርኩት በወደድኩት በአመኩት ሰው የተከዳሁ ምስኪን ስደተኛ እኔን ይገልፀኛል ከ 10 ጊዜ በላይ እሄን ዘፈን እየሰማው በእባ ነው ሚያልቀው ፣ አሙዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ
    በአልበም ደግሞ ነይልን!!

  • @Mo-hk1sm
    @Mo-hk1sm 3 ปีที่แล้ว +10

    She always have a great voice and meaningful words keep it ☝

  • @jacksonmic21y99
    @jacksonmic21y99 4 ปีที่แล้ว +3

    የዘመኑ አንደኛ ብዬሻለሁ አመልዬ ቆንጆ።

  • @user-nn2mf3ks3o
    @user-nn2mf3ks3o 3 ปีที่แล้ว +1

    ባንደ ባንደም አይዋዳድ ባንደም አይጣላ አሳቢ አያራጉ ካሎኔ በማላ አውነት ነው የኔ ዉድድድድድ

  • @selam3735
    @selam3735 4 ปีที่แล้ว +1

    Ohhhh welcome my favorite all the time