Ethio Oldies: Hamelmal Abate and Neway Debebe - Harer (ሃረር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 252

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +48

    ደጉ ዘመን ይህ ዘመን ናፈቀኝ ኢትዮጵያዬ ዘር ኃይማኖት ሣይለይባት በእኩልነት የሚኖርባት 💚💛❤ ያ ዘመን ክብር ይገበዋል ሠላም ለኢትዮጵያዬ

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 10 หลายเดือนก่อน +29

    አንዱ ብሔር ስለሌላው በፍቅር የሚዘፍንበት፣ ሁሉም በኢትዮጵያዊነት ፍቅር የሚተያይበት ዘመን ነው። ህወሃት የሚባል የሰይጣኖች ስብስብ መጥቶ በኢትዮጵያውያን መሀል ዘረኝነትና ጥላቻ መርዙን ሳይረጭ። አሁንም የእነሱ ደቀመዝሙሮች የቀረውን በቃል የተረጨውን ጥላቻ በደም ሊያስሩትና ተመልሶ አገር እንዳይሆኑ ህዝቡን ከህዝብ ሲያስተራርዱት አምስት አመት ሞላቸው። እነዚህ የመጨረሻ የቀረንን የሚያስተሳስረንን የኢትዮጵያዊነት ገመድ ሳይበጥሱት ቶሎ ማስወገድ አስፈላጊ ነው።

    • @Ti-hy3pl
      @Ti-hy3pl 7 หลายเดือนก่อน

      እድሜ ልክህን ህወሃትን ስትረግም ትኖራለህ ሗላ ቀር:: አዘራር ሳታውቅ ገበሬን ትረግማለህ:: ደ ን ቆ ሮ ::

    • @genetgebreselassie4671
      @genetgebreselassie4671 7 หลายเดือนก่อน

      Keep dreaming 😂

    • @mohammedsalih4995
      @mohammedsalih4995 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @mohammedsalih4995
      @mohammedsalih4995 5 หลายเดือนก่อน

      ዓጋመ ሩጉማት ዘርኢ ኢትዮጵያ ዓሌትነት ምሂርክማ

    • @amaremekonnen2434
      @amaremekonnen2434 หลายเดือนก่อน

      ዘረኝነት የዕድገትና የአብሮነት ነቀርሳ በሽታ ነው::

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 9 หลายเดือนก่อน +6

    የሀሬ ሰዎች : ከምን ጊዜ የበለጠ "ዘረኝነትን አጥብቀን" መዋጋት አለብ::

  • @yehiwotmister3296
    @yehiwotmister3296 ปีที่แล้ว +8

    በዘረኞች እና በዘረኘነት ክፉ መንፈስ ላይ የልዑል እግዚአብሔር አምላክ የቁጣው መንፈስ ከዚህች ቅፅበት ጀምሮ ይንደድባቸው::

  • @ishowslows9384
    @ishowslows9384 3 ปีที่แล้ว +44

    ወጣትነት በራሱ ውበት ነው!! አቤት ስታምሩ የኔ ምርጦች!!

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un ปีที่แล้ว +9

    Ever Unforgettable music !! I'm proud of those generation 1970 , 1980 E. C.
    During those eraa , Ethiopian music was grew in good condition. Neway Debbie, Hamalimal , Kennedy, and so many others were started their music at that era. I'm listening those fantastic oldy Goody music in here forgin countries our of ethiopia. Some time I'm crying when I remembered those years when I was at high school early 1980 till and I graduated in 1985 E.C in ethiopia, Thank you God !!

  • @ZewdeGselase-fg1vz
    @ZewdeGselase-fg1vz ปีที่แล้ว +9

    በጣም,አሪፍ,መዚቃ,ነው,በዛ,ዘመን, ለተሰሩ,ስራወች,ክብር,አለኝ

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 4 ปีที่แล้ว +54

    እንደኔ ኦልድ ሙዚቃወች በፍቅር የሚወድ❤

    • @mesrettade7233
      @mesrettade7233 2 ปีที่แล้ว

      እዴኔ አትሆኝም

    • @yostry3848
      @yostry3848 ปีที่แล้ว

      Needed bicha, I wish all things return to that age and time

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +31

    ንዋየ ና ሀመልማል የዱሮ አራዳ አቤት ዉበት 👌

  • @aabbe762
    @aabbe762 2 ปีที่แล้ว +77

    ጌታ ሆይ ዘረኝነትን እና ዘረኞችን መቼ ታጠፍልናለህ?!

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 2 ปีที่แล้ว +3

      ይህ ዘፈን ከዘረኝነት ጋር ምን ያገናኘዋል? ወይስ አማርኛ ብቻ ይዘፈን ነው? ጌታ የፈጠረውን ዘር እንዲያጠፋ መጠየቅ በራሱ ችግር አለበት።

    • @tibebeadinew
      @tibebeadinew ปีที่แล้ว +4

      Tesfaye ዶለዝ ነገር ነህ እንዴ ዘረኛ እና ዘረኝነትን እንጂ ዘር ይጥፋ አላለ፣

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 ปีที่แล้ว +1

      @@tibebeadinew የእርጎ ዝንብ ነህ እንዴ? ሳይጠሩ ትልቅ አልክ እኮ። በመጀመሪያ የራሱን ዘር የማይወድ የሌሎችን ዘር ሊወድ አይችልም። የራስን ዘር መውደድ መቆርቆር ደሞ ዘረኝነት ሊሆን አይችልም ። ዘሩን የማያውቅ ወፍ አራሽ ሰው ነው ሌሎችን ዘረኛ የሚለው። አንዱም አንተ ሳትሆን አትቀርም። ሰገራ ወፍ አራሽ !

    • @tibebeadinew
      @tibebeadinew ปีที่แล้ว +1

      @@ytesfaye5042 Jella bila eshi ነውርህን አደባባይ ላይ እየፃፍክ የርጎ ዝምብ ትላለህ እንዴ, ዘረኛ የክፍለ ሃገር ልጅ

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 ปีที่แล้ว

      @@tibebeadinew ተደራጅተህ አትታገልና ወንድምህን ገለው የሰው ክትፎ ያበሉኸል፣ በላዩ ላይ ደሞ ለማወራረጃ መግል ጠጣበት። ንቃና ተደራጅ፣ ተከላከል፣ መክት። እዳሪ! ካካ !🤣😅😆😁

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 6 ปีที่แล้ว +31

    ምርጦች ከምርጥ ዘመን ጋር. I am so happy to be one of this generation.

  • @elshaddai7086
    @elshaddai7086 6 ปีที่แล้ว +8

    እኔ የአ/አ ልጅ ነኝ ሀረርንም ድሬዳዋንም በሂወቴ እስካሁን ሄጄ አይቼ አላቅም ኢሄም ሙዚቃ ሲሰራ አልተወለድኩም ነበር ግን ኢሄን ሙዚቃ ስሰማ ሀረር ተወልጄ ያደኩ ያህል በጣም ደስ ይለኛል

    • @የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
      @የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔስ የማላቀዉ ሀረር ይናፈቀኛል ሂጅ ሂጅ ይለኛል ግን ከፈጣሪ ፈቃድጋ አድ ቀን አያታለሁ ሀረር

    • @elshaddai7086
      @elshaddai7086 5 ปีที่แล้ว

      @@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ እሱ እንደፈቀደ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 23 วันที่ผ่านมา

    ሑለት ቆንጆ ድምፃዊያን የኢትዮጵያ ሐመልማ ል አባተ እና ነዋይ ደበበ አቤት አቤት አቤት 😮

  • @munibalhaj5741
    @munibalhaj5741 5 ปีที่แล้ว +24

    Love it harar..
    May mom from harar and dad from somali .....so i represent both east hararge and somali region

  • @zemaaddis
    @zemaaddis 5 ปีที่แล้ว +20

    ፍቅር ፍቅር የሚሸት መዚቃ...
    አረንጎዴው ዘመን እንዲህ ነበር::

  • @belaytessma4668
    @belaytessma4668 4 ปีที่แล้ว +14

    አቤት ሰታምሩ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ
    ጥሎብኝ 2 ቱንም በጣም ነው የሰወዳቸው

  • @ፍቅርበሸዋልጅ
    @ፍቅርበሸዋልጅ 5 ปีที่แล้ว +22

    በጣም የምወደው ሙዚቃ ሁለት አጋፍ አርትስቶቻችን ዘበን እማይሽረው

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 11 หลายเดือนก่อน +1

    I wish if that fantastic time come back.
    Amazing memories.!!! I proud of that generation and I was at high School early 1980 E.C in ethiopia but I left my beautiful Ethiopia in 2004 A.C .
    I'm listening on you tube.

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 ปีที่แล้ว +8

    ወደ ኀላ በንመለስ ጥሩ ነበር
    ያን ዘመን እንደገና ለማግኘት
    👌💐🌹❤️

  • @FatimaFatima-wc2tg
    @FatimaFatima-wc2tg 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ዉበት👌ንዋይ ሲያምር

    • @Gozhini
      @Gozhini 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጂ እኔም እያልኩ ነበር

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዘፈን በደጉ ዘመን ነው ዘመን ማንዘር ሳይቆጥሩ የምዘፍኑበት አቤቱ ጌታ ሆይ የድሮውን ዘመን መልስልን🟩🟨🟥

  • @teddyalemu6519
    @teddyalemu6519 2 ปีที่แล้ว +3

    ደሰ የምል ሙዝቃ አንጋፋ ! ውድ ነው

  • @ፍትህለእኔ
    @ፍትህለእኔ 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤሤሎምና ጄሪ ቆንጆ አድረገው ሰርተውታል ያው እነሱ አሁን ለማሣመራቸው መሠረቱ እናንተ ናቹ እና ባላችሁበት ምሥጋና ይድረሣቹ 🙏❤

  • @filmontesfe1283
    @filmontesfe1283 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንየ አሪትራዊ ነይ ግን የ ጓድ መንግስቱ ሃይለማርም ናፊቀ ኣለው ማርያምን በደርግ ግዝየ ቆንጆ ነበር ዘመኑ

  • @gobezugobez5062
    @gobezugobez5062 4 หลายเดือนก่อน +1

    የህብረ ትርኢት ዋነኛ አድማቂ ሙዚቃ።🥰

  • @kidistdemese3645
    @kidistdemese3645 ปีที่แล้ว +1

    ውዷ ያገሬ ልጅ ሐመልማል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ሰወድሽ ነዋይም ላንተም ተመኘሁ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 2 ปีที่แล้ว +12

    Old is gold ✨️ 💛 👌 💖 !!! These were Ethiopian 🇪🇹 music golden ✨️ times!!! Wonderful Neway and Hamelmal!!!

  • @yemisrachgbrwelde8053
    @yemisrachgbrwelde8053 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ደስ ስትሉ ነዋይ አቤት ውበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi หลายเดือนก่อน

    ነዋይ ዋው የድሮ አራዳ የፊት ጥርስ የለውም አሉ 👍😍😍

  • @hayatmohammed5601
    @hayatmohammed5601 9 ปีที่แล้ว +5

    neway I really I like you Betam wedhalhu akbrhalhu Allah edmehn yarzmew agafaw zefagn

  • @danatekle5596
    @danatekle5596 10 ปีที่แล้ว +8

    ሀመልማል አባተ በጣም የምወድሽ የማከቡርሽ ሁሌም

  • @Medinaahmed-fs4es
    @Medinaahmed-fs4es 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤በጣም ነውየምን ወደ🙏🙏

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 8 หลายเดือนก่อน

    ደጉ ዘመን ይህ ዘመን ናፈቀኝ ኢትዮጵያዬ ዘር ኃይማኖት ሣይለይባት በእኩልነት የሚኖርባት ያ ዘመን ክብር ይገበዋል ሠላም ለኢትዮጵያዬ

  • @NeimaAli-o2m
    @NeimaAli-o2m 3 หลายเดือนก่อน +1

    የባለፈው ትውልድ ሠውን አክባሪእና አለባበስ ወንድ ሴት አላባበስ በጨዋነት የተሞላ ነበረ።❤❤❤❤❤❤🎉

  • @zelalemdeneke7567
    @zelalemdeneke7567 10 ปีที่แล้ว +11

    አይ የድሮ ክሊፕ....ሃመልማል ካቦርትዋን ወደ ላይ አጥፋው ነው???

  • @kd4512
    @kd4512 2 ปีที่แล้ว +7

    I like the body language here. Not too much and not too little. I can see Confidence in both, focusing on the singing even though they both cute.

  • @Lee-xn7jv
    @Lee-xn7jv 2 ปีที่แล้ว +5

    Beautiful beyond words. Reminds me of good old days 😌 😪 😢

  • @hayothaile9510
    @hayothaile9510 6 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ወጣትነት እንዴት እንደምታምሩ ምርጦች ኑሩልን

  • @getdesta9736
    @getdesta9736 2 ปีที่แล้ว +2

    this show pure professionalism essential for recognizing the deeper intelligence.

    • @Gozhini
      @Gozhini 2 ปีที่แล้ว

      Respect !!!.

  • @solomonnuri8379
    @solomonnuri8379 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጊዜ........ወርቃማው የወጣትነት ዘመኔን አስታወሰኝ

  • @derejegessese7513
    @derejegessese7513 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ዘመን ነበር ደሞ ሁለቱም ልጆች ነበሩ

  • @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ
    @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እደት ያምራሉ ምናለ በናተ ግዜ ብፈጠር

  • @hareg2861
    @hareg2861 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ wow zemen neber

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 ปีที่แล้ว +6

    Great time still good 2022 I like it nice music

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 2 ปีที่แล้ว +7

    One of the best times ❤ 90’s best time

  • @achochuda1392
    @achochuda1392 5 ปีที่แล้ว +2

    ሸዋ ወንዛወንዙን አፈራ መለሎ አዲሰ አበባ ላይ ሊያመጣ አሰኮብልሎ

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 2 ปีที่แล้ว +3

    ንዋይ አየር ወለድ ደብረዘይት ወንዶ ጢቃ አዋሳ ብላቴ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ውበት ንዋይ ደበበ
    አባቴ በጣም ይወደው ነበር

  • @akalueshetu5937
    @akalueshetu5937 4 หลายเดือนก่อน +1

    I am on 2024 but still listening what a lovely duet

  • @JamalMuhammad-x5h
    @JamalMuhammad-x5h 4 หลายเดือนก่อน

    I never seen such kind buetiful and marcle sound and dicplinend music. I like it so much

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 6 หลายเดือนก่อน

    እጅ በአፍ ይዞ የእናንተን ቁምነገር እየሰማን መገራት ያለብን ቱሽቱሽ ትዉልድ ሆነናል😢

  • @ianclark2450
    @ianclark2450 7 ปีที่แล้ว +13

    This is a beautiful song. Can anyone please direct me to a translation of the lyrics?

    • @dmx3674
      @dmx3674 3 ปีที่แล้ว +7

      Harrer is the name of the City that is located south east of Ethiopia . The city is well know for Lovers . The guy is singing how he fallen in love with a beautiful women who lives in that city . She is also singing to him and complimenting the city that he dwell in..... that is Addis Abeba (the Capitol city of Ethiopia )

    • @ianclark2450
      @ianclark2450 3 ปีที่แล้ว

      @@dmx3674 Thank you!

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 2 ปีที่แล้ว

      They both are wonderful singers from our wonderful ancient Ethiopia's 🇪🇹 golden music times i.e 1960s-1990s!!! Their song is all about love and the beautiful cities of Addis Ababa, Harar and Dire dawa!!

  • @mekonnenambelu9206
    @mekonnenambelu9206 6 ปีที่แล้ว +2

    Abo simech Harar, Dire yefikir yedegochu ...HAGERE .....

  • @JohnMamo-m6g
    @JohnMamo-m6g 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዘረኝነት እግዜሐር ያጣፉልነ

  • @abdulrahmanabdo2864
    @abdulrahmanabdo2864 9 หลายเดือนก่อน +3

    Long live for
    General mangestu Hale Maryam
    Anbasa Hagar Wadad

  • @asya782
    @asya782 2 ปีที่แล้ว +5

    Neway was so handsome wow

  • @assegidtefera923
    @assegidtefera923 7 หลายเดือนก่อน +1

    Awo like newe ke Ato Melese Zenawi zemene mengeste jemero newe Ethiopia yemetebale hagere ende hagere yeferaresechewe, derge ema sewe begeleme gine Ethiopiawenete manometer, ya Hulu Musica ye Ethiopiawinete keber yetegeletebete zemene Nebere edeme le mengistu Hilemariame kene dekemetu Ethiopia le zelaleme tamesegenehaleche . Wesha ye wesha Leje hewehate ????

  • @FitsumTerefe-c3i
    @FitsumTerefe-c3i ปีที่แล้ว +1

    I miss Haramaya University. ❤❤❤

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 28 วันที่ผ่านมา

    ሃመልማልና ንዋይየሀረርን ፍቅር ቀሰቀሳችሁብኝ::

  • @اسماعيلابراهيم-ج9ظ
    @اسماعيلابراهيم-ج9ظ 8 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ምርጡ የትውልድ ዘመን

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ውበት ንዋይ ደበበ
    አባቴ ደግሞ በጣም ይወደው ነበር

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 2 ปีที่แล้ว

    Yehe cassette yewetaw 1980 keremet neber abete le enkutatashe cassette gezto meta aye lejente nafekegen

  • @tesstudio
    @tesstudio 10 ปีที่แล้ว +3

    wow zefenema neber dero!

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 8 หลายเดือนก่อน +2

    እብረት ትህሪት ቅዳሜ ቅዳሜ❤

  • @sirgutmoges3612
    @sirgutmoges3612 8 ปีที่แล้ว +4

    ሀረርም ሀረር ነውየፍቅር ሀገር ነው

  • @woinshetalemu9740
    @woinshetalemu9740 9 ปีที่แล้ว +5

    what a good time I had.....

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 2 ปีที่แล้ว +4

    One of the best times ❤

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 2 หลายเดือนก่อน

    ለዛ ስነስርዐት ውበት

  • @Mesfin23216
    @Mesfin23216 ปีที่แล้ว

    ያኔ በ ደጉ ጊዜ ተወልጄ ባለፍኩኝ!!

  • @genetabate9726
    @genetabate9726 6 ปีที่แล้ว +3

    wow meret ymwedew zefen

  • @gediyonalebachew
    @gediyonalebachew 10 หลายเดือนก่อน

    ሐረር ትዝ ይለኛል አንቺን ሳይ አንቺን ሳይ

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሲዘፈን ለ17 ኣመት ጦርነትና ጀኖሳይድ በትግራይና በኤርትራ ነበር። መልካም ዘመን የሚል ሰው በኮሜንቱ ስለበዛ ነው። ላስታውሳችሁ በብሄራዊ ውትድርና ትግራይና ኤርትራ ሲሄድ የነበረ ወታደር ለልማት ሳይሆን ለጦርነት ነው።

  • @aberashbeyene7368
    @aberashbeyene7368 11 ปีที่แล้ว +1

    Wow Awesome old Love song
    so sweet I love u Guys!!!!!!!!
    Betam tameralachu ewdachualew

  • @ברוךברוך-ב8ג
    @ברוךברוך-ב8ג ปีที่แล้ว

    እስኪ ላኩልን ወደ ቅድስቷ ይስራኤል በጣም ጎበዝ እኔ ምለው ትልቋ ፍቅር አዲስ ምን ሸለመቻት?

  • @YokassErmias
    @YokassErmias 8 หลายเดือนก่อน

    Wow I have impressed neway and hamelmal

  • @strawberrykid8494
    @strawberrykid8494 8 หลายเดือนก่อน

    It was memorable never back theses day

  • @GenetTekeste-qt4mn
    @GenetTekeste-qt4mn 2 หลายเดือนก่อน

    Yente geze yete yegegle ❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielashagre6589
    @danielashagre6589 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ❤️

  • @ልጅእያሱዘአንበሳ
    @ልጅእያሱዘአንበሳ 6 ปีที่แล้ว +13

    ትግሬ ፤ አማራ ፤ኦሮሞ። ሳይመጡ ያኔ እኛ ብቻ እያለን

    • @ልጅእያሱዘአንበሳ
      @ልጅእያሱዘአንበሳ 6 ปีที่แล้ว

      Mekuanent Getachew ምን አልክ

    • @ልጅእያሱዘአንበሳ
      @ልጅእያሱዘአንበሳ 6 ปีที่แล้ว

      Mekuanent Getachew ሁላችውም ውድሙ እናታቹ ትበዳና ምድር ጅል

    • @ልጅእያሱዘአንበሳ
      @ልጅእያሱዘአንበሳ 6 ปีที่แล้ว

      Mekuanent Getachew አንተ ሰውዬ ደደብ ነህ? ትግሬንም አንተንም አማራንም ኦሮሞንም ል ብ ዳ ቸ 4 .

    • @ልጅእያሱዘአንበሳ
      @ልጅእያሱዘአንበሳ 6 ปีที่แล้ว

      Mekuanent Getachew በል ምንድን በትግሬ ቂጥህን የተደፈርክ ይመስላል? ከሰሳቸው እንደዛ ከሆነ ስምችላው ባንዳ ናቸው ቂጥ ይውዳሉ ሲባል

    • @hussenedris7946
      @hussenedris7946 5 ปีที่แล้ว

      ልጅ እያሱ ዘአንበሳ ደደብ

  • @ZeleZelelaw
    @ZeleZelelaw 5 หลายเดือนก่อน

    ሰው ያው ሰው ነው ዘር ማለት ምን መለት ነው

  • @soloTrrex
    @soloTrrex 7 หลายเดือนก่อน

    ኢሄ ዘፈን አደለም.... It's a short movie

  • @Mahbuba-g6m
    @Mahbuba-g6m 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ድሬና ዘንድሮ ምን ነው ተመልሶ ቢመጣ

  • @SamsonTadesse-b3o
    @SamsonTadesse-b3o 7 หลายเดือนก่อน

    ነዋይ ማይክል ጃክሰንን መስሎ ነው የተከሰተው ሃመልማልስ?

  • @MichaelAwoke-ze2es
    @MichaelAwoke-ze2es 4 หลายเดือนก่อน

    Ay hagere ebakishn endatfershi

  • @onelove809
    @onelove809 5 ปีที่แล้ว

    Lenante sem ataw
    Yemengezem ye musica negusoche rejem edme yestachu

  • @robelgebrekiros3121
    @robelgebrekiros3121 ปีที่แล้ว

    What can we say about this love you always

  • @ashenafewerku1471
    @ashenafewerku1471 9 ปีที่แล้ว +5

    beautiful song

  • @wendmayhumulugetasime8760
    @wendmayhumulugetasime8760 ปีที่แล้ว

    አቤት ስታሙሩ አይ ጊዜ

  • @BM12121
    @BM12121 6 ปีที่แล้ว +2

    tebibu Neway

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว +1

    ከ10 አመት በፊት ነው ዩቲብ ቻናል የተከፈተው ነገር ግን እንዴት 10k ብቻ subscriber ?????

    • @Dado773
      @Dado773 2 ปีที่แล้ว

      TH-cam yekefetew 2005 new bro yezare 17 amet

  • @wondiyeadmasu798
    @wondiyeadmasu798 8 ปีที่แล้ว +1

    ewunet bitay yemayitegeb betam yamiral

  • @desutube44
    @desutube44 หลายเดือนก่อน

    ይህ ዘፈን መጀመሪያ የተሰራው "" ልጅት ከሀመር ናት""" በሚል ነበር (ምንጭ ንዋይ ደበበ) ኋላ ላይ ልጅት ከሀረር ናት በሚለው ተቀየረ እንጂ❤❤❤ ተቃዋሚ ካለ እስከ ...... ይቅረብ

  • @dolphinayalew1770
    @dolphinayalew1770 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow l love this song so much

  • @tregeocell9681
    @tregeocell9681 10 ปีที่แล้ว

    Betammmm new mewedew yehen musik

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 ปีที่แล้ว

    I'm happy Thank you.

  • @adm6182
    @adm6182 2 ปีที่แล้ว

    Yene way wubet syamir.

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 ปีที่แล้ว

    ምርጦች ስወዳቹ በሰላም ግዜ የተፈጤራቹ

  • @negashsirage8451
    @negashsirage8451 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚልና ትዝታ

  • @hishamsaleh8967
    @hishamsaleh8967 ปีที่แล้ว

    Marr nakkk❤❤❤

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 2 ปีที่แล้ว +1

    Oldies is good