Wedaje bemejemeriya chanalh adis endemehonu berta elahalehu bemeketel degmo emtakerbachew negeroch yimechugnal gn vidio emtlekew eyekoyeh new ena biyas beyekenu makreb kalchal be2 ken btlek bay negn❤❤❤❤
እንደ አሜሪካ ሀገር ሴውን የምታዋርድ ሀገር የለችም በዝህች ምድር ላይ አሜርካ ሀገር ሳትሆነ የሰጣኖች ምድር ናት :: የስንቱን እንባ ጠጥታ ሴወች የምኖሩበት ነው The all saying America dream where is America life ? For how long the United States people live with the dream pay check to pay check ? We don’t need the America dream we need America life.
አሜሪካ በጣም የተባረከች ሀገር ነች ብዬ ስናገር በሙሉ ድፍረት ነው። ብዙ የደም ዋጋ የተከፈለበት ምድር ነው ለሚቀጥለው ትውልድ ቀድመው የሚያስቡ ህዝቦች፣ በአቅምህ የምትኖርበት ሀገር፣ ጠዋት ስትነሳ የጥይት ድምፅ የማትሰማበት ሀገር፣ ምግብ ተርፎ የምትጥልበት ሀገር፣ በሰው ሀገር መብትህ ተጠብቆ ሳትፈራ በነፃነት የምኖርበት ሀገር፣ ታመህ ያለምንም ቅድመ ክፍያ ሰው በመሆንህ ብቻ የምትታከምበት ሀገር፣ አሜሪካ ስትኖር ካንተ የሚጠበቀው በጣም በጥንቃቄና በማስተዋል
ህግና ስርአቱን ከጠበክ ከነሱ የበለጠ ተመችቶህ ትኖራለህ 🙏
GOD BLESS AMERICA🇺🇸
ገልፀህዎል።
ትክክል!!! እኔም እዚህ በመኖሬ እጅግ ደስተኛ ነኝ!!
Amen God bless America!
🙏🙏🙏Amen & Amen God blessings upon America though I am not happy about interference’s policy.
Ere wendime yetignawa America new yalehew egna mininorbat America lela nech meselegn😂
Very well said. ብዙ የተረሳ ነገር አለ። የአሜሪካ ምስጥር ብዙ ነው። አንድ ኢትዮጵያዊ አሜሪካ ስመጣ ቋንቋ መማር ያስፈልጋል። ጥሩ ትምህርት ቤት የሄዱ እንግሊዝኛ መመጻፍ መናገር የማይችል ሰው ሥራ ለማግኘት ጠባብ ነው ብሆንም እንዴ airport ውስጥ የሰው ሱቅ መሸጥ ቡና መሸጥ በርገር fast food ውስጥ ማብሰል ጽዳት አሮግቶችን መንከባከብ ማጽዳት ና የጉልበት ሥራ ብዙ እንግሊዝኛ የማያስፈልግ ሥራ ወይም ትንሽ መግባባት ብሆን ይኖራል። የአገሪቱ system የተዘረጋው በብዛት ለባለሀብቶች ነው አሁን የተባለው ቤቶች ከትውልድ ትውልድ ማለት ከአባት ወደ ልጅ የልጅ ልጆች ጭምር ይጠቀማሉ ። ሌላው ቤት ክራይ በመክፈል የሰራውን መልሶ በብዙ መንገድ ይወሰዳል ። ክሬድት ካርድ እስከ 650 ካልሆነ ካላደገ ቤት መግዛት ሆነ ጥሩ ክሬድት የሌላው ሰው መከራየት አይችሉም። የኮሌጅ ክፍያ አለው ቤተሰብ ሥራ መቀነስ ተማሪ part-time ከሰራ ብቻ ከ C በላይ ካመጡ ብቻ financial Aid ያገኛሉ። ሰዎች homeless የሚሆኑት በብዛት ታሞ የቤት ኪራይ መክፈል ስያቅታቸው ና ሥራ ማግኘት ካልቻሉና ድራግ ውስጥ ከገቡ ነው። በተለይ ሕግ ከጣሱና record ላይ ስማቸው ከተቀመጠ በአሻራ ከወጣባቸው background እስትራቸው ከተበላሸ license ይቀማሉ የሰው ልጆች በየ ብርጅ ሥር ወድቀው ታገኛላችሁ። ውስጡ ለቄስ ነው። ሕጉን የጠበቀ ጉልበት ያለው ተሰርቶ በላቡ የምበላ አገር ናት። ሥራ on time መገኘት አለበት። ካልሆነ ያባርራሉ ቀልድ የለም። ከዚህ ውጪ በትክክለኛ መንገድ ለመጡ ሰዎች ከሰራ ኑሮ ከእጅ ወደ አፊ ብሆንም እራሱን ችሎ የሰው እጅ ሳያይ መኖር ይቻላል። ግረህ ጥረህ ብላ የተባለው ያለው አሜሪካ ነው።
❤❤❤🎉🎉🎉
አሜሪካዬ እያስለቀሽኝም ቢሆን አፍቅርሻለሁ አሜሪካዬ ለዘላም ከፍ ብለሽ ኑሪልኝ God bless America forever❤❤❤❤
የዚህ ሚዲያ ተከታታዮች እንዴት ሰነበታችሁ ሰላም ለእናንተ ይሁን ✌️✌️ ባላችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሰላሙን ይስጣችሁ የእግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቃት እወዳችኋለሁ 🎉🎉❤
Amen 🙏 egziabher ybarkh
እጅግ ምሁራዊ አቀራረብ ያለው ብቸኛ ቻናል ነው!
ቁጥር፣ መረጃ ላይ ያላችሁ ጥንቃቄ ደስ ይላል በርቱ
አሜሪካ ሚስጢር ናት ማንም ሊያውቃት አይችልም::እኔ የሰማሁት እና የማየው በጣም ተለያይቶብኛል::ሌላ አሜሪካ እየፈለኩኝ ነዉ::ወደ አሜሪካ በዲቪ ነዉ የመጣሁት::ይብላኝ በሕገ ወጥ መንገድ ተንከራተው ለመጡት ደህና ነገር እናገኛለን ብለው::በተረፈ ያው መሮጥ ነዉ ሩጫ እና አሜሪካ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ስለሆኑ::መልካም የሩጫ ቀን እንዲሆንል እየተመኘሁ ወደ ስራ!
ወሬ
እህትህ እኮ ነኝ አወከኝ
@@JimmaworkWaktole የእንቧይ ካብ የሆነ ሀገር የረቀቀ ሸር ብቻ የሰዉን ህይወት የመቀማት አባዜ ሲያጭበረብሩ ብቻ ነው ኑሮ ለእነሱ ድሮ ሀገሬ ሳልመለስ 30 40 አመት ሱሉ ምን ሆነው ስል ነበር ለካ ትብታም ሀገር ነው የማይቻል ነገር
ትለምደዋለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሜሪካዬ እያስለቀሰችኝም ቢሆን አፈቅራታለሁ God bless America forever
@@Eyeab66 ወይኔ አሜሪካ ያለሀው ወንድሜ አረ ጠፋህ እኮ
What a wonderful presentation, I appreciate it. Keep going Brother. Thanks
አሜሪካ የተባረከች ሀገር ነች ኢትዮጵያ ሆኜ ምንም የለኝ አሜሪካ መጥቼ ለቤተሰቤ ቤት ሰራው ቤተሰብ ረዳው እኔም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሚሊየን ቆጠርኩ ይህ ሁሉ በርትተህ መስራት አለብህ . God bless America
የአሜሪካ ሚስጢር የሚገባን ስንቆይ ነው!! የእውነትም የአለማችን ድንቅ አገር ናት!! አሜሪ በመኖሬ ደስ ይለኛል!! ስጋቴ ከየአገሩ የሚመጣው አጭበርባሪ ህዝብ ነው ምክንያቱም ሀገር ቤት ጥለነው የመጣነው corruptionን እዚህ ይዘን በመምጣታችን ነው!! እያየነው ስለሆነ! በጊዜ ሂደት ይህንንም አገር ወደ እኛ ማንነት መቀየራችን አይቀርም ከዛም ወዴት አገር ለጥገኝነት እንደምንሄድ አላውቅም!! የችግሩ ባለቤት አሜሪካ ሳትሆን እኛ ራሳችን ነን!!
በትክክል እዛ የለመደውን መጫጫስ እዚ ይዞት መጥቶ ነው ስንቱ ሰምጦ የቀረው በራሳቸው ጥፋት በሱስ ተተብትበው ያላዝናሉ
Dedeb
How about your child to end up gay and lesbian 😳😳😳😳
Definitely it's a true presentation.
ሀገር ሰላም ብዬ ከሀገሬ የወጣሁበትን ቀን መልሼ ብቀይረው ሲኦል ውስጥ ነኝ
Wow presentation abo yimechih bro
ማን ይፋታሃል part 2 ይቀጥል ብዙ ጉዶች እንደሚኖሩ እርግጠኛ ስለሆንኩ ይቀጥል ባይ ነኝ
good presentation keep going
ኣሜሪካ ተመስገን ለኔ ቀለል ያለ ስራና ብዙ ክፍያ ነበረኝ ስራየ ፈታ ብየ ነበር የምሰራው የምኖረውም ኒውዮርክ ነበር።በጣም የከበደኝ ግን ወንድ ልጀን ማሳደግ ለብቻየ።😢😢ፍርሃቴ ስጋቴ ከምተኛበት የማልተኛበት ቀን ይበዛ ነበር።ግን ብሁሉም ተመስገን ኣሁን ኣገርቤት ተመልሰን ጥሩ አየኖርን ነው።
Citizen aydeleshm?
gin hager bet yalew megulalat endet new america telmdo aykebdim?
እኔ አላገበሁም ግን ወደ ሃገሬ መጥቼ መኖርን መርጫለሁ ያን ብየ ስሜቴን ተቆጣጥሬ አለሁ ገንዘብ ብቻ😂
Leela america ba haagaraachiin ba gaaraa in masrit❤❤❤❤❤❤❤
keep it up
Part 2 ጨምርልን
እናመሰግናለን!!
Wedaje bemejemeriya chanalh adis endemehonu berta elahalehu bemeketel degmo emtakerbachew negeroch yimechugnal gn vidio emtlekew eyekoyeh new ena biyas beyekenu makreb kalchal be2 ken btlek bay negn❤❤❤❤
ህጋዊ ሆነህ ከጠየካት በርዋ ክፍት ነው እንግዳ ተቀባይ ነች ጉዳይህን ቶሎ ትፈፅማለች ህግዋ ጥብቅ ነው በጉቦ አትሰራም ማንኛውንም ጥፋት አትታገሥም ለሁሉም ህጉ እኩል ነው አታዳላም ሀብታም ደሃ በሚባለው መንገድ ክፍተቱ ያን ያህል አይደለም ጠንክረህ በጤናህ ከሰራህ ቢልህን ሳታቋርጥ ከከፍልክ ንዳንተ የለም በልተህ መርጠህ ለብሰህ ተጫምተህ መኪናህን አያሽከርክርክ ለሰውም ተርፈህ ትኖራለህ የቤት ዕቃህን አማርጠህ ትገዛለህ ሰውን ይረዳሉ ብድር ስምምነት በጣም ይፈቅዳሉ ግን በግዜ ገደቡ መክፈል ግዼታ ነው አልያ ክሬዲት ይበላሻል ተበደር የሚልህ ባንክ ሁሉ ፊቱን ያዞርብሃል በተረፈ ህግ ካከበርክና ከሰራህ እንዳንተ ጌታ የለም ከሰማሁት ❤🎉
ልክ ነህ ነገር ግን ለሰው ተርፎህ ትኖራለህ የሚለው አባባል ውሸት ነው።በጣም ጠንቃቃ ከሆንክ ለራሰህ ትኖራለህ።ውልፊት ካልክ ግን አንገትህን ለገመድ ትሰጣለህ። እኔም እዚያው ነኝ።
@@mulugetaseleshi7422በትክክል አንተ ገብቶካል 😂
Thanks so much bro it’s true 👍
God blessed American 🇺🇸
ተመችቶኛን በርታ
Thanks
ጅማሬውም ፍጻሜውም ግሩም ነው
Thank you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
True 100% 👍
Betam merti akerareb tnxs…oll lave from Asmera
The 1st to see this video and nice too
እውነት ለመናገር የቻይና የገቢ ምንጭ አሜሪካ ናት።አሜሪካ በቻይና ላይ የንግድ ማእቀብ ብታደርግ ቻይና ያበቃላታል።
Abet agelalex bravo bro ❤❤❤❤❤
አቀራረብህ ልዩ ነው 🎉
ደምፅ ዝም ብትል እራሱ ያምራል😅 ቶሎ ቶሎ ልቀቅለን
እመኑኝ እኔ በቅርቡ አሜሪካ እገባለሁ💪
አሜሪካ ስማርት ሀገር ሁሉንም ሀገራት በዜሮ አባዝታ እንዴት ሀያል ሀገር ከሌሎች እንዳረገች በጣም አድናቂዋ ነኝ
ወላሂ ስደትን አይቼ ተመልሻለሁ
እንኳን አሜሪካ የትም ሃገር ስደትን ለመሄድ አልመኝም ምክንያቱም በውጭ አገር በስደት እንዲ ተለፍቶ የሚገኙ ከሆነ ለምን እኔ በአገር ያልሰራም እውነት ለመናገር በአሁኑ ሰአት ወርቅ ይታፈሱበታል ቢባል እኔ አሜሪካን ብትሆን አልሰደድም።
Absolutely.
@@lovefrist188610 አመት ሲሆንሽ አሜሪካንን ሳትወጂ በግድ ትወጃታለሽ እኔም ከ10 አመት በኃላ እያስለቀሰችኝ አፍቅራትለሁ great America. God bless America forever.❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ ባለጊዜ የገዢው መደብ አባል
@@bereketbalcha7199ባሌ ግዜ የምባል የለም። ቁጭ ብለህ /ሽ ባለግዜ ከማለት ሰርተህ መብላት ነው። ቅጀታም ና ቅናተታም ብቻ ነው።
@@bereketbalcha7199stupid.
Enamesegnalen
Benath part 2 sraln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
DV የደረሰው ሰው ምን ትመክራላችሁ እኔሰ ፈራሁ ኑሮው ሰያሰፈራሩ ለመሄድ ፈራሁ ፕሮሰሰ ግን እየተከታተልኩ ነው 😢
ስለ ኢራን፤ኡዝኬቢስታንና ቱረኬሚስካን ስራልን ብሮ።
በቀጣይ ስለ ሶቬት ህብረት መፍረስ ስራልን
አሜርከ ምንድነው🤔🤔🤔
All you said are true! But at this time everything is like skyrocket in US.
@@AMER0521 የስ ትሩ
I saw space needle ❤
Next please south africa or saudi arebia
Part 2
እንደ አሜሪካ ሀገር ሴውን የምታዋርድ ሀገር የለችም በዝህች ምድር ላይ አሜርካ ሀገር ሳትሆነ የሰጣኖች ምድር ናት :: የስንቱን እንባ ጠጥታ ሴወች የምኖሩበት ነው The all saying America dream where is America life ? For how long the United States people live with the dream pay check to pay check ? We don’t need the America dream we need America life.
ከመሰሪም መሰሪ፡ ክፉ የሰይሳን ሀገር ናት አሜሪካ!!
አንዳንድ ጊዜ በጣም መጥፎነቷ....
🎉
sle El Chapo sraln🙏🤔
እስኪ ስለ ሩሲያ ቀመም አድርጋችሁ አቅሪቡልን
minyiseralinal😅
ደምሩኝ የኔ ውዶች❤
እንደሷ.. ራስ.. ወዳድ.. የለም,, Usa is so selfish 🤣American first,,, mean we don't care about others 🇷🇺
😅😅😅😅😅😅😅
Why they care about others 😂😂😂
80% ከእጅ ወደአፍ የምንኖረው የምን መዋሸት ነው ዲግሪያቸውን ይዘህ ስራው የለም ጠብ የሚል ኑሮ የለም አደገኛ ሀገር ነው።
አደገኛ ከሆነ ትተሀው ና ወሬ......
አገራችን ላይ ሀብታሞች ሚኖሩትን ኑሮ እየኖርን እንዳለ ለምን እንዘነጋዋለን great America. God bless America forever.
@Eyeab66 OK ሀገርህ ዉስጥ ዳቦ ማግኘት ብርቅ ኖሮብህ ከሆነ ብቻ ነው ስራ ከነበረህ ሀቢቢ ልዩነቱ ስትቆይ ይገባሀል።
@@elaybright8884awo lik nesh aynefam...gn IT ena Health ketemark sra aytefam
😂😂😂 🎤🎼ለምን ይዋሻል ለምን?! ለምን ይዋሻል ለምን? 🎶🎼 💃🕺ከብዙ ስደተኞች መሀል አንተ ተገኘህና ሁሉም ላይ ከእጅ ወደአፍ ነዉ ልትል አትችልም። ኦፍኮርስ ካልተማርክ፣ ራስህን ካለወጥክ፣ በትንሽ ገቢም ትዳር መስርተህ ካልተጋገዝክ ከእጅ ወደ አፍ ነዉ። ይሄኔ ብቻህን ያለህና አባካኝ ካምትሰራበት ስራ ለለዉጥ ያልተገላበጥክ ትሆናለህ።
Tru akerareb new 👍 ketay sle ' Cuba ' please 🙏
እንዴ 75000 ዶላር ማለት እኮ 9000000 ሚሌዬን ነው
በብር ነው እንዴ የምትገበያየው አሜሪካን ስትኖር 😂😂😂😂
ባንድ ሳምንት ጭዳ ሚሆን ዶላር ተከፍሎህ ዶላር ነዉ ምትገዘዉ😂😂😂
yansal........ tinish review new biyans be 5 part madreg yichalal.... military, space , politics, civil war, ethiopians life............ nothing
Babilon
I dont need America to travel