I'm sorry to hear that Zenaneh has passed away. Let the almighty lord keep his soul in heaven. I can imagine friends like Zenaneh will be missed very much especially, for close friends like you guys.
REST IN PEACE, I AM SO SORRY TO HEAR THIS HEARTBREAK NEWS...... HE WAS A GREAT TEACHER AND FATHER, I AM ERITREAN, AND WHEN I WAS IN ISRAEL I KNOW ZENANEH IN THE AMHARIK RADIO PROGRAM SPECIALLY IN THE DISCUSSION, HE FOCUSED ON YOUTH WITH HIS GREAT IDEAS OF ENCOURAGEMENT AND ADVICE FOR A BRIGHT FUTURE FOR THE ETHIO.....JEWISH YOUTH, YOU ALMNH ARE ALSO DOING A GREAT JOB WITH FACTS AND REALITIES KEEP IT UP DO NOT CARE FOR NEGATIVE COMMENTS, THEY DO NOT HAVE PROOF/EVIDENCE TO DEBET YOU, I LEARNED A LOT FROM AWAZE I APPRECIATE YOUR GREAT JOB
Zenaneh mekonen Ene tmhrt bet ketemarkut weyim kastemarugn memr iesral ye zenanehn kale meteyek sinager Ayidelem slehageru senager Ena setenwrnwq betam kemetamrw disturbing dmstu gar Astemare new tilk stotanew metadel new Mot Ayikerm Ena Egzehabher Nebshn yimarew zenaneh lebeteseb Ena leguadegnochh stnatun yistachew 🙏🏻 🙏🏻
How you compare the two hyena with human being Alemneh Wasie And Zenaneh Mekonen are killer whether Dereje haile is the inocent journalust realy to speaktruly the two journalus have good sound but evile thought
እንኩዋን በዛ ጊዜ ኖርኩ።ይሄ የጋሽ ዜናነህ መኮንን ድምጽ አሁንም ጆሮዬ ላን አለ።ተወዳጁ ሰው ህይወትዎ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልኝ።
ዉይ ዜናነህ በእዉነት ታጎለናለህ RIP አለሜና ደሬ እናንተን ያኑርልኝ::
ዋው የዱሮዎቹ እንቁውዎቹ እማትጠገቡት ዜናነህ መኮንን ነፍስህን ይማረው አለምህነህና ደረጄ ለናንተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንወዳችዋለን
እውነት የኢትዮጵያ እንቁዎች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ የቀደሙንን ሁሉ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ፣ለወዳጅ ዘመድ መፅናናቱን ያድልልን ፣እናንት ደግሞ እድሜ የማቱሳላን ይስጣቹ ይጠብቃቹ።
ነብስህን በገነት ያኑርልን
ፈታሪ የቀሩትንም እድሜ ዬስት። ለቤተሰብም መፅ'ናናትን ዬስታችሁ።
ነፍስሕ በሰላም ትረፍ ጋሽ ዜናነሕ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስሕ ::
ወይኔ ቆጆ የሆነ ምግም ጥሞቹ የምትበሉት እደሱ ጥሞኝ ነው ያዳመጥኩት ግሩም የሆነ ጨዋታ ነበር ዜና ነህ ጀግና ኩሩ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ይሰራየነበረ ተወዳጅ ነው ወድሜ ነብስክን ፈጣሪ በአፀደገነት ያኑርልን ለወዳጅ ዘመድ ለቤተሰብ መፅናናት ይሁንላችው
ግዛዉ ዳኘ ነጋሽ መሀመድ አለምነህ ዋሴ ደረጀ ሀይሌ ሳምሶን ልዩ የሆነ ድምፅ ያላቼዉ አድማጩ በጉጉት ለመስማት የሚጋብዙ ምርጥ ጋዜጠኞች ናቼዉ በጣም በጣም
ውድ ምርጥ አንጋፋ ግጋዜጠኞች ናቸው🙏🏾በጣም ተወዳጆች ናቸው:: ያሉትን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:: ለውዱ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ነፍሱን ይማርልን😭ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ ፅናቱን ይስጥልን🙏🏾🙏🏾🥲
የዜናነህን እና የአለምነህ ዋሴን ድምፅ በልጅነቴ አባቴ ዜና ሲያዳምጥ እኔም ትንሽ ትንሽ ትዝ ይለኛል የሁለቱም አድናቂ እና ተከታታይ ነበር።
በጣም ያሳዝናል በመጨረሻም ተረታ ሞት አሸነፈው ነፍስህን በአፀደ ገነቱ ያሳርፋት ለቤተሰቦቹ ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እመኛለሁ።
Very interesting program. I appreciate all of you.
Thanks a lot
እኛ እኮ በህፃነታችን እናንተን እየስማን አድገን በፍጹም ዜና አንስማም በእውነት ክልባችሁ ጋዜጠኛ ነናችው። እድሜ ጤና ።
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ድምፀ ነጉድጓዱ ታላቁ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን❤❤❤ለቤተሰብ ለወዳጆቹ ባጠቃላይ መፅናናትን ይስጥልን ነፍስ ይማር❤
ነፍስ ይማር ዜናነህ ! I am saddened to know this news. You will be missed !
ጋሽ ዜናነህ ነፍስ ይማር ልጆቹ እግዚአብሔር ያፅናቸቸው
❤ነፍሱን 😢በሰላም ትረፍ አለምነህን የሚወዳጀር የለም በድምፅ ማርያምን
I'm sorry to hear that Zenaneh has passed away. Let the almighty lord keep his soul in heaven.
I can imagine friends like Zenaneh will be missed very much especially, for close friends like you guys.
Enku ye Ye Ethiopia Lijoch.Zenaleh Mekonon nefisihin be Atsedegenet Yasarifilin mela betesebihinim metsinanatin yisitilin. We love you all.❤
ነበሱ በሰላም ትረፍ...አለምነህ እግዚአብሔር ያፅናህ
ዜና መኮንን ምትክ የሌለው ጋዜጠኛ ነብብሱን ይማረው ሁሌም በሰራው ስራ ውስጣችን ይኖራል።
ፍቅር ናችሁ እንዲያው በደፈናው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ❤
Rip ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው
ነፍስ ይማር ለቤተስቡና ለጉዋደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን
REST IN PEACE, I AM SO SORRY TO HEAR THIS HEARTBREAK NEWS......
HE WAS A GREAT TEACHER AND FATHER, I AM ERITREAN, AND WHEN I WAS IN ISRAEL I KNOW ZENANEH IN THE AMHARIK RADIO PROGRAM SPECIALLY IN THE DISCUSSION, HE FOCUSED ON YOUTH WITH HIS GREAT IDEAS OF ENCOURAGEMENT AND ADVICE FOR A BRIGHT FUTURE FOR THE ETHIO.....JEWISH YOUTH, YOU ALMNH ARE ALSO DOING A GREAT JOB WITH FACTS AND REALITIES KEEP IT UP DO NOT CARE FOR NEGATIVE COMMENTS, THEY DO NOT HAVE PROOF/EVIDENCE TO DEBET YOU, I LEARNED A LOT FROM AWAZE I APPRECIATE YOUR GREAT JOB
ነፍስ ይማር ዜናነህ መኮንን በአካል አውቀዋለሁ በአንድ ኮምቴ ስንሰራ ነበረ አሱ ሊቀመንበር እኔ ገንዘብ ቤት ያሳዝናል
በቁም መሞጋገስ መሸላለም ቢለመድ ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፈው 😭😭😭
ይገርማል ነብስ ይማር 🎉🎉🎉🎉🎉
የደርግ ዘመን ምንም እንኳን የጦርነት ዘመን የነበረ ቢሆንም ነገር ግን ጦርነቱ የማንነት የዘርና የብሔር ጦርነት ስላልነበረ ነው መሰለኝ ኣዎ ዘመኑ የደስታ ዘመን ኣልነበረም። ግን ደግሞ ጭንቕላት ላይ የሚቀር የማይረሳ የራሱ የሆነ ትዝታና ታሪክ ነበረው። ዜናነህ መኮንን ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ይቀበላት ኣሜን🙏🙏🙏 በሰላም ዕረፍ 🕯🕯🕯
ለዜናነህ ነፍስ ይማር፤ አለምነህ ዜና አንባቢ እና ጋዜጠኛ ልዩነቱን ብታስረዳን መልካም ነበር።
የእነኝህ አናጋፋ ጋዜኛች ውይይት በትዝታ 50 ዓመት ወደ ኋላ ወስደኝ። በሞት ለተለየን ንፍስ ይማር፤ በህይወት ላላችሁ ረጅም ይስጣችሁ።
ምን. አለ. ይሄ. የሰውነት. ለዛና. የአብሮነት. ፍቅር. እንደዱላ ጰቅብብሎሽ. ለዚህ. ትውልድ. ቢቀጥል. ኖሮ የቀራችሁትን. እድሜና. ጤና. ይሰጣችሁ. እንዴት. እንደምትጥሙ
አይ የምወደው አጋፋ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ነብስህን ይማረው
ነብስ ይማር
" ጌታቸው ኃይለማርያም ነኝ በአየር ላይ "
የጨዋታ ለዛ🙏
በልጅነቴ የሰማዉት ድምፅ ነፍሰ ይማር
Zenaneh mekonen Ene tmhrt bet ketemarkut weyim kastemarugn memr iesral ye zenanehn kale meteyek sinager Ayidelem slehageru senager Ena setenwrnwq betam kemetamrw disturbing dmstu gar Astemare new tilk stotanew metadel new Mot Ayikerm Ena Egzehabher Nebshn yimarew zenaneh lebeteseb Ena leguadegnochh stnatun yistachew 🙏🏻 🙏🏻
ዛሬ ፍቅር ያጣንበት ሰው ከሰው የማይተማመንበት የተራራቀበት ሌብነት የበዛበት ይህ ሁሉ ሥርዓቱ ያመጣብን ነው።የድሮው ፍቅር ይመለስ ይሆን የዱሮ የጋዜጠኛ ፍቅር አሁን የለም ልቦና ይስጣቸው።
ግሩም ዝግጅት ነው....የሚወዳትን ሐገሩን ኢትዮጵያን ደግሞ ሳያይ ሄደ ?! ኢትዮጵያ እንደሱ ተሰዳበት ይሆን ?
ዜናነህ መኮንን ብዙ ሊነገርለት የሚገባ ሠው ነው።አበጃችሁ ልትመሠገኑ ይገባል።
Weyene des sitilu❤❤❤
አለምዬ ደረጀ በደንብ የማቃቸው ሌሎቹን አላቅም
እረ እባክህ ደሬ አንተንም በጣም ትናፍቀናለህ የሆነ ሚዲያ ክፈትና የምንወደዉን ድምፅህን እንስማዉ
May God rest your soul in peace
May god give condolences, to his family and friends his death is heartbreaking 😢RIP😢ZM
♥️🙏
WAW yenante tezeta endeh kelale.
በዜናነህ ሞት አዝኛለሁ ዜናነህ ለምን ነበር ወደ እስራኤል የሄደው እስራኤላዊ ዝርያ ነበረዉ እንዴ? ማለቴ 85 ዓ.ም ከሄዱት ጋር ......
1983 E.C
Alemneh work alone
RIP 🙏🏽
🙏
aboo yimechachu+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
አለምነህ ዜናኮ አይደለም ምትሰራዉ 😅የእስራኤል ቃል አቀባይ ነህ በ BBC Al Jazeera CNN ወዘተ የምንሰማቸዉ የእስራል ወራሪነት ዘር አጥፊነት አንተጋር ተሳስተህም ዘግበህ አታቅም በቃ ከሙያህ ፈላሻነትህን አበለጥክ ማለት ነዉ ለነገሩ እስራኤል ኢምባሲ ተጋብዘህ ፉኣኣ ስትልም አይተናል ለሙያህና ለሞራልህ ሰርተህ ብትታወስ ነበር የሚሻለህ አይሁድ እንደሆነ ከጌታች ጀምሮ እስካሁን ጥሩ ሰዉ አይወዱም ለሰይጣነዉ የሚሰሩት ከአዉሮፓ ከጥፋት የታደጋቸዉ ወንድሞቻቸዉን ውለታ ክደዉ ሲጨርሷቸዉ አንተ የነሱ ደጋፊ መሆንህ ያሳዝናል አትሳሳት ግን ይዋል ይደር እንጂ እዉነት ታሸንፋለች ግን አሰብ የምር ይደብራል
How you compare the two hyena with human being Alemneh Wasie And Zenaneh Mekonen are killer whether Dereje haile is the inocent journalust realy to speaktruly the two journalus have good sound but evile thought
Alem is a selfish person
አስመሳይ ጋዜጠኛ ነህ አገርህ በግፍ ዘረኝት ስትናጥ ዝም ብለህ አንድ ሰው ሞተ ብለህ ታወራለህ
ሄደክ ተዋጋ !
ምነው ሀዋሽ አርባ እንዲገባ ቸኮልክ
😂😂😂😂@@ሀቢብ
አዎ ልክ ነህ ግን አንድ ስው ሳይሆን ዜና ነህ ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን ወንድ ሞጋች ወንድ የሀገር ዘብ ወንድ ተንታኝ እና ወንድ ፖለቲከኛ እስከ እለተ ሞቱ ታጋይ እና አታጋይ ጋዜጠኛ ነበር RIP አዎ ስለሆድ አደሮች አይደለም