የተጠለፈው ስልክ የእስክድርን ሚስጥር አወጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 239

  • @yonasali6365
    @yonasali6365 หลายเดือนก่อน +36

    ሃብታሙ እያሌው እሰክንድርም አንትም ቀንድ አዉጣ ናችሁ የኢዮዽያ አምላክ ክብር ለእግዚአብሔር በድብቅ የሰራችሁን በግልፅ አወጣባችሁ

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 หลายเดือนก่อน +15

    በጣም አሳፋሪ ነው በጣም ያሳዝናል በእውነት ለመናገር እንዴት የአማራ ህዝብ የዘር ማጥፋት ማፅዳት እየተደረገ እንዴት ነው እደዚህ ያለ ስራ የሚሰራው እስክንድር ነጋ የሚባል ሰው በጣም ነው የማከብረው ነበር ግን አሁን እደዚህ በጣም ወርዶ ሳየው ያሳዝናል ለምን ካልሆነህ ከትግሉ አትወጣም ግን እኔ የምኖርበት ሀገር እስራኤል ነው በጣም ነው የምከታተል የምሰማው እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ችግር በሁሉም ቦታ በወለጋ ጆነሳድ ሲፈፅሙ ባቸው በጣም ነው የሚቆጨኝ የሚነደኝ በየቀኑ የሚሰማው ዜና አማራ ተገደለ ነው እና ዛሬ ይባስ ብሎ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር ነው የእስክንድር ነጋ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድብህ በእውነት የንፁሀን እንባ ።

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune หลายเดือนก่อน +21

    ለስልጣን ብለህ ነው የገባህው
    ግን ትጠፋለህ እስክንድር

  • @SemayneshiWorku
    @SemayneshiWorku หลายเดือนก่อน +32

    እስክንድር ነጋ ን አያችሁልኝ በገንዘቡ እየገዛ ፋኖን እየከፋፈለ እንደሆነ ይህ ርካሽ ሰው ነው ከአማራ ትግል በፍጥነት መወገድ አለበት ስልጣን ስለጠማው በተለያየ አደረጃጀት ጥልቅ እያለ ያስቸገረ ሰው ነው እንደው መጀመሪያ እንዴት ፋኖን ሊቀላቀል ቻእበሰክህ እስክድር ወደ ባልድራስህ ተመለስልን

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 หลายเดือนก่อน +5

      የዶላር ታጋይ ነው እስክንድር
      ከአዲስ አበባ አወጣጡ 😂😂😂

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 ድመቶች ቶሎ ብሉታ 😂😂😂😂

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 หลายเดือนก่อน

      የአዲስ አበባ ህዝብን ለማንቃት ብቻውን ታገለ እብድ ተባለ እብድ ባዮቹ እያበዱ ነው ነፃነታቸውን ተበልተው😂😂😂
      አሁንም አማራን ለማንሳት እየታገለ ይገኛል ብቻውን ቢቀርም እውነት መጨረሻ ላይ ያነሳዋል ጊዜ ይፈርዳል

    • @mulumoges8297
      @mulumoges8297 หลายเดือนก่อน

      ​@@abibekele4680
      ይህ እባብ

    • @marknugsa3696
      @marknugsa3696 หลายเดือนก่อน

      ​ተንኮልኛ ሰው ነው
      እስክንድር ከአማራ ትግል ሙሉ በሙሉ ተጠራርጎ ይወገዳል ከዚያም አንድ ፋኖ ይመሰረታል ​@@abibekele4680

  • @BedilugebireBedilu
    @BedilugebireBedilu หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር የምስኪኖቹ አምላክ እጄቸውላይ ይጣለው።

  • @AbelAbelgashaye
    @AbelAbelgashaye หลายเดือนก่อน +18

    እስክንድር የመሰረተዉ ድርጅት መቸ ግቡን ይመታልና ድሮስ እሱ ስልጣን ነዉ እሚፈልገዉ ለዚህ ትግል ምንም ሚና የለዉም ኖሮትም አያቅም መወገድ አለበት

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi หลายเดือนก่อน +7

    የአማራን ትውልድ እያስጨረሱ ነው ታላቁ ታናሹ እየተ ባባሉ !!!

  • @ethioethioethio5329
    @ethioethioethio5329 หลายเดือนก่อน +33

    አይ እስክንድር ማፈሪያ::

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน +4

      ይገሉታል ተንቀዥቅዥዋል

  • @engidaeshet9735
    @engidaeshet9735 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉንም ነገር ፀሐይ እየሞቀዉ ነዉ። የሰዉየዉ አደገኛ አካሔድ ቁልጭ ብሎ እየታየ አየተሰማ ስለሆነ ከወዲሁ ሊገታ ይገባል። የገዛቸዉ ተከታዮችም በግላጭ 'አንተ ዶላሩን አምጣዉ እንጂ እኛ ብትንትኑን እናወጣዋለን' እያሉን ነዉ። ጎበዝ ከዚህ በላይ ወንጀል አለ???

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነ ይምራ። ማንንም የሚሾመው እግዚአብሔር ነው። ያላመረበትን እግዚአብሔር አይለቀውም። ግፍ በዝቷል። በህዝብ ላይ ማለት ነው። እናንተ ካቃታችሁ በህዝ ላይ ያለውን ግፍ እግዚአብሔር አይለቅም። እናንተ ግን ደክማችሁ ደክማችሁ ትከስራላችሁ።

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 หลายเดือนก่อน +13

    እሰክንድር ለአማራ ካንሰር ነዉ እሰክንድር ይወገዲ የአማራ ወጣት እየሞተ እሰከንድር የአማራ ፋኖ በብሪ እየገዛሂ ትከፋፋላለሂ አንተ ሿዪጣን ነህ የአማራ ህዝብ ደም አላህ በይፋ አጋለጠህ

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 ድመት ልጅዋን ብትበላ ምን ይገርማል 😂😂😂😂

  • @degsewfente6426
    @degsewfente6426 หลายเดือนก่อน +1

    ታላቁ ውሻ እስክድር የንፁሐን ደም ባፍንጫህ ይድፋህ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር ነጋ፣ ፋኖውን ጭምር እየመረመረው ነው። በጣም ያሳዝናል፣ እስክንድር እሰከዚህ መውረድ አልነበረብህም፣ 😴🤔

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይበትናችሁ !!! እስክንድርን ፋኖ በሙሉ ማወቅ ያለበት የውጭ ሃይሎች ተላላኪ ነውውውውው !!! ስልጣኑን እንሰጥሃለን አንተ ብቻ ፋኖን ከፋፍለህ አማራን አዳክምልን ተብሎ ከባልደራስ ዘሎ ፋኖ መካከል በምን ምክንያት ሊገባ ቻለ ሲባል ? ከዲያስፖራ ገንዘቡን ሰብስቦ ለመከፋፈል ገባ :: ይህ ትል ወባ የቀትር እባብን ማስወገድ ብቻ ነው ሌላ ምርጫ የለም ::

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 หลายเดือนก่อน

      መንግስቱ እንድታገናዝቢ አድርጎ አላሳደገሽም??? እስኪ ከንግግሩ ምን ተረዳሽ

    • @Mikael-w2o
      @Mikael-w2o หลายเดือนก่อน

      እስክንድር ከዚህ ትግል ውጣ የአማራ ህዝብ በጭራሽ ይቅር አይልህም፡፡ ሀብቴም አርበኛ መከታውም የአማራ ህዝብ ልጆች እና ጀግና ናቸው ፡፡ መቼም ቢሆን አይሳካልህም፡፡

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ หลายเดือนก่อน +1

    አይ አማራ ያልታደለ ህዝብ ለካ አብይ አመድ ሺ አመት ብትዋጉ አታሼንፉም ያለው እውነቱን ነው እስክድር እድሜህ ይጠር የአማራ ጠላት በገንዘብ እየሼዎዳቸው ነው

  • @Wendale-j1s
    @Wendale-j1s หลายเดือนก่อน +4

    እጅና እግራችን ታስሯል አለ እስኬው! ዶላራም አሁንም ፈጣሪ ጥፍንግ አድርጎ ይሰርህ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 หลายเดือนก่อน +1

    ዘረኝነት ኢትዮጵያን አይመጥናትም። እግዚአብሔር ቢረዳው አበይ አጀማመሩ ወርቅ ነበር። ግን በኋላ ፍትህ ጠፋ አማራ አዲስ አበባን አትረግጥም በመባሉና አጋቾች የሠሩት ሥራ ሰውን ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን በእጅጉ አስቆጥቶታል። ንሥሐ ከገባ ምናልባት አብይንም እግዚአብሔር ሊያቆየው ይችላል። አብየ የተሞኘው ትልቁን ጎሣ ይዣለሁ በማለቱ ይህ የሰውኘ ስሌት እንጂ የእግዚአብሔር አይደለም።
    ለእግዚአብሔር በዜጎች መካከል ልዩነት የለም። ባጭሩ ሀቁ ይህ ነው። ክልል ለጎሣ ብሎ ነገር የለም። ሀገር ለሁሉም ዜጎች በእኩልነት ነው መሆን ያለበት ባጭሩ።

  • @haieleysusyizengaw5065
    @haieleysusyizengaw5065 หลายเดือนก่อน +8

    ስንት ዓይነት አጋስስ አለ ? ባንዲራ ይዞ ተንበርክከው ፋኖዎችን ለምኖ ገብቶ የአማራን ትግል በገንዘብ የሚከፉፍል የአጋንንት መላክተኛ ነው: እድሜህን ያሳጥረው!!!

  • @SemayneshiWorku
    @SemayneshiWorku หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ እስክድር ለምን የፋኖን አንድነት ጠላው የዚህን ያህል አሻጥር መስራት ለምን አስፈለገ በገንዘቡ እንዴት እንደሚተማመን ስሙትማ እስክንድር እባክህን ከአማራ ትግል ውጣ አማራን አታስጨርስ

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 หลายเดือนก่อน +3

    እስክንድር ጋንግሪይ ሆይ ስለፈጠረህ እና ስለአምላክህ ብልጽግና ስልጣንህ ብለህ ከአማራ ሕዝብ ትክሻ ውረድልን😭😭😭።ዶክተር አምሳሉ ፓስተር ሚስቱ ትግሬ አንተ ሚስት ትግሬ የአንተም ነገድ ማንነትህ ስለማይታወቅ እና በቅጡ የፋኖን ስም አስተካክለህ የማትጠራ አማራን የማትወክል የስልጣን ጥም ያለብህ ባኣዴን ዝርያ ነህ አራት ነጥብ።አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ካልሆነ በቀር አንተ ጄ/ውባንተን የመሠለ የጎንደር አማራን ጀግናን በአንተ ቅርንፉድ ሸታታ ብልጽግና የሽንት ጨርቅ ተበልቷል።ለነገሩ የአማራ ደም ያለበት አርፎ አይቀመጥም ፍርድ እክትቀበል ነው የሚያንቀዠቅዥህ ።ውረድ ከአማራ ትግል አንተ በአብይ ብልጽግና ሽንት የተጠመቅ ጅራታም አስመሳይ ። በአማራ ፋኖ ስም ከምትነግድ መነሻ አማራ መዳረሻ ኢትዮጵያ የሚል የፖለቲካ ድርጅት ከፍተህ ለምን አትወዳደርም🤔? አለበለዚያም ሌላ አማራጭ በኦሮሚያ ክልል ወይም አዲስ አበባ እንጦጦ ጫካ ገብተህ መነሻ አማራ መዳረሻ ኢትዮጵያ የሚል የታጠቀ ሰራዊት አደራጅ ።አማራ ፋኖ ሀይል እንጂ ኢትዮጵያ ፋኖ ሀይል ስለለ🤔።አሁን አማራ ፋኖ ሥራ ላይ ነው ሕዝቡን እራሱን ያድንበት ።አንተ ሌባ አስመሳይ ልንገርህ ሥልጣንን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው አከተመ።በዶላር የሚመጣ ጠብ የሚል ስልጣን የለም የተመካሀው በገንዘብ ነው አራት ነጥብ ።ድል አማራ ፋኖ 👉💪💪💪💚💛❤።

  • @samidan6821
    @samidan6821 หลายเดือนก่อน +5

    ጠብቁ እድሜው አጭር ነው

  • @ayele6173
    @ayele6173 หลายเดือนก่อน +11

    ሰለሞን አጣናዉ ሰፊዉ የአማራ ህዝብ መካድ በራስ አለመተማመን ነው

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 หลายเดือนก่อน +14

    እስክንድር በዚህ ልክ ወርዶ ማየት እንዴት ያሳዝናል? ..ምነው እንደተከበረ ወደቤተሰቦቹ በተመለሰ

    • @elfuanegash8948
      @elfuanegash8948 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል::

    • @gebeyabirhanu3209
      @gebeyabirhanu3209 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ቢወርድልን ብላችሁ ስለምታስቡ እኮ ነዉ።

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne หลายเดือนก่อน

      kkk በዚህ ልክ ከባድ ሆኖባችሁ አጫጫችሁ😅😅

    • @asresgetu4605
      @asresgetu4605 หลายเดือนก่อน

      @KenndyDagne ከዚህ በታች ወዴት ይውረድ ?
      ለአንተ አልታይህ ይሆናል እንጂ ...በቃ እኮ ከዚህ በታችማ አትመኝለት ..እርቃናችሁን ...ታያችሁ
      Once integrity and trust are broken, no amount of promotion earns it back ..none

  • @Enatneshhussien
    @Enatneshhussien หลายเดือนก่อน +11

    እግዞ እግዞ ዉርደት በብር በብር አላማህ ምንድነዉ

    • @mesganewbirku7690
      @mesganewbirku7690 หลายเดือนก่อน

      ሰው ማለት ሞት ያሰዋን

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y หลายเดือนก่อน +2

    "ፋኖን ብትንትኑን ነው የምናወጣው።" እስክድርና ጀሌዎቹ።

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 หลายเดือนก่อน +10

    አንተማ በህዝብ ትግል አትቀልድም ከፋፋይ እንደ ዝንብ በሁሉም ቦታ ጥልቅ እያልክ ትግል አትጎትት ሁሉም ተነስተውበታል የምትለው የአንተ ምኞት ና ቅዠት ነው

  • @adugnatesfaye6346
    @adugnatesfaye6346 หลายเดือนก่อน +2

    Viva የሐረሩ ቆቱ ዘመዴ !! ቅጥል በርታ አሁን ደሞ የሚቀጥለው ማገድም ያለብህ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይሆናል በኔ ካለንደር

    • @kebe7097
      @kebe7097 หลายเดือนก่อน

      ኮለሬል ደመቀ ዘውዱ በእሳት የተፈተነ ያማራ ልጅ ነው ማን እባቱ ነው እሚነካዉ ሺንታም ባላጌ ዝጋ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂 እስክንድር የዶላር ታጋይ 😂😂😂

  • @ayele6173
    @ayele6173 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ይገርማል እስክንድር ይህን ያህል የወረደ ፀረ አማራ ለግል ስልጣን ግብዝ ሰዉ መሆኑ

    • @gebeyabirhanu3209
      @gebeyabirhanu3209 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂ምን አለ መጥፎ ነገር?

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne หลายเดือนก่อน

      ምን ብሎ ነው?😢😢😢

    • @የአ
      @የአ หลายเดือนก่อน

      አንተ ነህ ለስልጣን የምትቋምጥ

  • @SialfWaza
    @SialfWaza หลายเดือนก่อน +6

    እስክንድ ላይ ሳይውል ሳያድር እርምጃ ይወሰድ !!!

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash หลายเดือนก่อน +4

    እስክንድር ለመከፋፈልና ክፋት ለመስራት እየጣርክ ደሞ እውነት ለማስመሰል የአዞ እንባ እያነባህ እነዴት የአግዚአብሄርን ስም ትጠራለህ ?

  • @YtayewZeleke-h2k
    @YtayewZeleke-h2k หลายเดือนก่อน

    እባካችሑ ይሕንን ነገር አማራ ምድር ላይ እሚዋደቀው ፋኖ እንዲደርሰውና እንዲሰማው አደርጉ

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ጦርነት ሠልችቶናል ውይይይይ

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 หลายเดือนก่อน +14

    እንደ እስክንድር ግን ፋኖን የታገለ የለም😂😂😂

    • @TiruedleNecho
      @TiruedleNecho หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ይሄ እንክርዳድ

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 አይ ጉዱ

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ ማለት ከባድ ነው
    ሁሉም ሰው እሚሮጠው ለህዝብ ሳይሆን በሰው ደም ስልጣን ጥማቱን ለማርካት ነው ለካ

  • @muluworkbesha5406
    @muluworkbesha5406 หลายเดือนก่อน

    Egziabher kene serawitu yinesabih
    Zemene lay hizib tenesa tilaleh?

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 หลายเดือนก่อน +1

    Mengst yet endemyaderu chimer yaqal, medemses ayfelegem, ye Fano merewoch yasfelegutal🎉🎉 at least eske mechiew election 🎉🎉🎉

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 หลายเดือนก่อน

    አንተ እራስህ ከፋፋይ ነህ ደህና ሰው መስለኸኝ ንብረት ቪቫ እስክንድር

  • @YaredChomaw-q9n
    @YaredChomaw-q9n 28 วันที่ผ่านมา

    እኔኮ የገረመኝ የስክድር አይደለም የሰለሞን ነዉ ያሳዝናል በጎንደር ከተጀመረ ጀምሮ ስቃዩን ያበዛዉ ሰለሞን ነዉ

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር የአማራ ደም ይፋረድህ የአዲስ አበባን ወጣት
    አስጨረስክ አሁን ደግሞ የአማራን ህዝብ

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
    ሰላማዊ ሰው የምታስጨርሱ
    አንተ ክፉ ገንዘብ ከህዝብ
    እየተቀበልክ ህዝብ አስጨርስ

  • @alitm8
    @alitm8 หลายเดือนก่อน +6

    እስክንድርአማርንለመክፈልያለውትግልበምከባድነውይህጨምዳዳ

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 หลายเดือนก่อน +3

    ለምንድን ነው እነሀብታሙ አያሌው እስክንድርን የፈለጉት ምክያቱም በአዲስ አበባ ሰዎች ተቀባይነት አለው ብለው ስላሰቡ ነው ግን እንዴት ነው እስክንድር እንዴት የአማራ ታጋይ ሆነ በሚዲያ ፕሮፕጋንዳ ነው ይሄን ይደረገው የዶላር ፓለቲካ ነው አማራ ሆይ ንቃ

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam1603 หลายเดือนก่อน +8

    እሳትና ጭድ ያርጋችው የ ኢትዬጵያ አምላክ

    • @melakushumie5553
      @melakushumie5553 หลายเดือนก่อน

      አሜን እሳት እና ጭድ ያድርግልን ሺህ አመት ዳክተር አብይ ይንገስ

  • @bg3426
    @bg3426 หลายเดือนก่อน

    ምንም የሚያስጨፍር ሚስጥር የለውም, ፋኖ እንድ እንዳልሆነ የታወቀ ነው, እናም ሁሉም ግሩፕ የራሱን አቋም ማንፅባረቅ ይችላል, በዘመነና በእስክንድር መካከል አለመግባባት አለ ግልፅ ነው, የአማራ ትግል የሚገደው ጊዜ እየሰጠ ሁሉም ወደአንድነት እንዲመጡ ጫና ማድረግ እንጂ ለምን ገንዘብ ተወራ ንግድ ነው የምትለው የብልፅግና ጀሌ ነው, አማራ ንቃ ዘመነም እስክንድርም ያንተው ናቸው የቤተስብ ጠብ ነው

  • @AbebawMengist
    @AbebawMengist หลายเดือนก่อน

    ትግል የመንግስት ስራ ነው ይላል😅😅😅

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff หลายเดือนก่อน

    ከአማራ ሕዝብ ልብ ወጥታችኋል
    ተስፋ ቁረጡ ሾተላዩ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ግን ምንድነው ችግርህ??? አንድ መሆን ግድ ነው፣ ።።። መቼም ሚዲያውን አይከታተልም ብለህ ነው???? በሚያሳዝን ሁኔታ ድጋፍ ያጣኸው አንተ ነህ።።😡

  • @bezawittesfay6545
    @bezawittesfay6545 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ ለማነው ታድያ የሚዋጉት ፣ እርስ በእርስ እየተጣሉ ወይ ጊዜ ስቱን አየነው ሰማነው

  • @קלמומספין
    @קלמומספין หลายเดือนก่อน +6

    ትንሹ እሥክድር ወራዳ ፅረ አማራ ነህ

  • @bedrajemal9477
    @bedrajemal9477 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ሰዎች ቀልድ ነው ትግል ነው የያዙት ቢያንስ ሚስጥራቸውን አደባባይ ላይ እንደተራ በቀላሉ ማስጣት ምን ማለት ነው??? ትግል የገቡት እርስ በራስ ለመጠፋፋት ነው??? የሚታገሉት ማንን ነው??? ለማን ነው???

  • @AwokeGashaw-t2f
    @AwokeGashaw-t2f หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር ገራሚ ሰው ነው!

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 29 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ቀባጥሩ እርሥ በእርሳችሁ አብቹ ተንበርክኮ ከአምላኩ ጋር እያወራ የእናንተን ጥንቆላ መተት ጅግምት ሼርና ክፋትን በፀሎት ይበጣጥሠዋል።

  • @ጃፈርአድሴ
    @ጃፈርአድሴ หลายเดือนก่อน +3

    እስገንደር ከሚመራኝ ወረሞ ቢመራኝ ይሻለኛን

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂 ድሮስ 😂😂😂😂😂😂

  • @GeremawMenesho
    @GeremawMenesho หลายเดือนก่อน +5

    ምናለ ይህን ሰው ቢያጠፉት።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 19 วันที่ผ่านมา

    ይህን ትግል በፍፁም አለአወቀችሁበትም።
    ይህ የምታወሩት ዝቫዝንኪ ሁሉ ወደ ትግል ሜዳው ከመወጣተሰችሁ በፊት በፍኖተ-ከርታ መፈፀም የነበረበት ጉዳይ ነው።
    ልምከራችሁ ተመለሱ ። የምታጭሱም አጪሱ። የምትጠጡም ጠጡ። ማህበር ያለችሁም የባልደረቫ(የባልደራስ) ማህበር ጡጡ። 😮
    ኦሮማይ !'!!

  • @admastadesse6001
    @admastadesse6001 หลายเดือนก่อน

    አይ የክፋት ስራ ፣ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር አይሰራም ፣ ሰለሞንም ቢሆን ገንዘብ ይዞ እብስ ለማለት የቸኮለ ይመስለኛል ፣አይ ታላቁ ታናሹሹሹ

  • @tsigedesta5488
    @tsigedesta5488 หลายเดือนก่อน

    Mene aderge ? Yehe tender nwe mergawe ayetamnme.

  • @pawlosgedefaw-d9t
    @pawlosgedefaw-d9t หลายเดือนก่อน +2

    eskindir megedel alebet ke abiy leyiten anayewum yimut yi

  • @mezgebuayele5123
    @mezgebuayele5123 หลายเดือนก่อน

    Betam baegie banda neh....

  • @debebekassaye5144
    @debebekassaye5144 หลายเดือนก่อน

    የስልክ ልውውጡ ያረጋገጠልኝ የዘመዴን የሴራ. ትንታኔ ብቃት ነው ::
    . "" የዶላር. ሰራዊቱ '' ደባ በአደባባይ ተጋልጦል ::

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂 ዘመነ ትግል ላይ ነው
    ምላሶ እስክንድር😂😂😂😂😂

  • @BelenAlbachwe
    @BelenAlbachwe หลายเดือนก่อน

    All fanoo.zemen and his group esknder and his group, and all this they work for tplf remove by fast.daid all.bandaaa.long life.to.my brothers fanoo.

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 หลายเดือนก่อน

    ጎጠኝነት ይውደም ሀገር ሻጮች ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤🕊🕊🦚🦚

  • @Yirga1968
    @Yirga1968 หลายเดือนก่อน

    ካለ እስኬው ፋኖ የትም አይደርስም ህዝብ ያልቃል እንጂ የትም አይሻገርም ::

  • @MituWunetu
    @MituWunetu หลายเดือนก่อน

    Endezih yalu sewoch eko endalu yitawekal .Slezih mirtun kegelebaw meleyet alebn

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff หลายเดือนก่อน +1

    ፈጥነህ ይልቅ ወደ አንድነት ግባ

  • @hiwotzawde
    @hiwotzawde หลายเดือนก่อน +1

    Ayi ant sewiye min ayinet wirdet new bikeribikis yalebotak gebtek abokayi tewaredik meni yelem inkuan siltan litiyiz yikirina AA be ayinik atayim snt shelefetam

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff หลายเดือนก่อน

    በዘመነ ላይ ማንም አልተነሳም
    አትዋሽ ሾተላይ

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 หลายเดือนก่อน

    Zemene kasem seltan new mifelegew

  • @YibeltalAynalem
    @YibeltalAynalem หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ብትሉ አማራ አንድነው ይሄንን በናንተዘንድ መከፋፈያ አድርጋችሁት ነው ጎበዝ አስተውሉ ማንም ቢሆን ለአማራ ተቆርቋሪ መስሎ የሚከፋፍል እንደሚኖር የታወቀ ነው

  • @MulugetaGashaw-l8u
    @MulugetaGashaw-l8u หลายเดือนก่อน

    በኮረኔል ፈንታዉ አታማሀኝ ሰሌ ፋይናሱን ላጥ አድርገሽ ግቢ

  • @Natnaelsewunet
    @Natnaelsewunet หลายเดือนก่อน

    እስክንድር የሚባል እባብ እና ገረዶቹ አላማቸዉ ግን ምንድን ነዉ

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 หลายเดือนก่อน +2

    Ere general tefera ye Amhara tegel zelalem metelef alebet ye ahunu yibesal ye Amhara deme sibal eskendern maseweged yasefelegal hezeb kedemow negeruwal esu ahunm altewem ermeja wusedu et masereja yihew weta endate zeme yibalal waga askefele ahunm alarefem tenkolun ketle ere gelagelun enaneten yasebelal men yoshalal weyim eserut beka yishalale

  • @kirubielmotbaynor4236
    @kirubielmotbaynor4236 หลายเดือนก่อน

    AYINIH YIWUTA ESKINDER ANTE NESA ATAWOTAM.

  • @gojjamfano
    @gojjamfano หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ወጥሮ መያዙን ነው የሚያመለክተው።ምንም ምስጢር የለውም!

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน

      ግን ማ ነው የቀዳቸው ???? ይሄን ጠርጥር

  • @yemiside
    @yemiside หลายเดือนก่อน

    ጀዝባ አለ አብይ ብልፅግና ጠልፎ የሰጣችሁን ሁሉ ተቀብላቹ ትባላላቹ የአማራ ህዝብ ግን ያሳዛንናል ።ዘመዴ የአብይ ቃል አቀባይ።

  • @aberhamGoshu
    @aberhamGoshu หลายเดือนก่อน

    Banda eskeder

  • @get2963
    @get2963 หลายเดือนก่อน +1

    ፔሥታሏ ገረመችኝ
    ማንነቷን ነገረችኝ ።

  • @abduhassen-bl1oh
    @abduhassen-bl1oh หลายเดือนก่อน

    የዘመነና የእስከንዴር ልዩነት ምንድነው

  • @zack-mr4lm
    @zack-mr4lm หลายเดือนก่อน +4

    እስክንድር ማለት የአብይ አህመድ ወኪል በፋኖ ውስጥ ማለት ነው ታሪኩ መበላሸቱን ስሙ መበላሸቱን ስላረጋገጠ እስከ ጥግ ድረስ ነው እስኬው የሚታገለው የአማራ ህዝብ ጥላት መሆኑን እንወቅ

    • @የአ
      @የአ หลายเดือนก่อน

      የአብይ ተላላኪ ማን እንደሆነ ጠንቅቀን አውቀናል አትልፉ

  • @Biliisummaa
    @Biliisummaa หลายเดือนก่อน

    እከከከከከከ ዘመድኩንማ ጀግና ነው ዶላር ቢጠፋ እንዲ ተንጫጩ!!!!

  • @yamrotdagnew6498
    @yamrotdagnew6498 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ አገር ከሚጠፎ ለምን እነዚህ አይጠፎም

  • @dawudotube9627
    @dawudotube9627 หลายเดือนก่อน

    አእስክንድር ነጋ እራሱን ሁሉ የሚቃወም የተቃውሞ መንፈስ አስተማሪ ፖስተር ነው እኮ ትምርቱ ግን እየገባችሁ ነው ??? መልካም…..

  • @TilKb-k1c
    @TilKb-k1c หลายเดือนก่อน +1

    Aye iskender, ye Amara telat, andenetun inaferaresewalen new yalachehut inante teferesalachu

  • @tmel7772
    @tmel7772 หลายเดือนก่อน

    እና ምን ይጠበስ?

  • @YtayewZeleke-h2k
    @YtayewZeleke-h2k หลายเดือนก่อน

    እስክንድር እሚባል ተንቀሳቃሽ እሬሳ ጭንቅላቱን በጥሶ የሚጥል{የሚገላግል} ጀግና ጠፍቶ ነው ወይ ?????

  • @gojjamfano
    @gojjamfano หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር ጀግና ነው።አለቀ።እስክንድርን የሚጠላው አብይ አህመድ እና ሳልሳዊ ብአዴን ነው።

    • @AmazingStorysET
      @AmazingStorysET หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም ትክክል። እስክንድርን የሚያህል ጀግና የለም። ስሙን የሚያጠፉት አራጁ አብይ ያሰማራቸው ባንዳዎች ናቸው።

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 หลายเดือนก่อน

      @@gojjamfano 🤣🤣🤣 አባ ገዳ ነው
      ሲቀጥል የዶላር ታጋይ ነው 🤣🤣🤣🤣

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll หลายเดือนก่อน

      ቆሻሻው

  • @teferamamo8968
    @teferamamo8968 หลายเดือนก่อน

    Bezih wusha ethiopia litimera?

  • @blackera1980
    @blackera1980 หลายเดือนก่อน

    Wass አንጀትህ ይጠላለፍ እና ሁሌ መዋሸቱ እና ማቀናበሩ አይሰለችህም😊

  • @tsigedesta5488
    @tsigedesta5488 หลายเดือนก่อน

    Mensemetachehue nwe? Aye Esknder yemetlute yemeyasazenwe detached yemefesewe hesanate.menwe afachehue bezega? Ay Amara?

  • @AderajewMola-q7i
    @AderajewMola-q7i หลายเดือนก่อน

    Enanet woshoch erkusoch nachhu

  • @MulugetaGashaw-l8u
    @MulugetaGashaw-l8u หลายเดือนก่อน

    እና ምን ይጠበስ

  • @Alamerew
    @Alamerew หลายเดือนก่อน

    Hodamoch . Koshasha

  • @SimachewYaregal
    @SimachewYaregal หลายเดือนก่อน

    Lemagn...siltan belimena yelem...chilota yiteyikal..ayt

  • @loweyer345
    @loweyer345 หลายเดือนก่อน

    Ewenet ehe eskender emibal emiyasechenkew le derejet enji ye amara hezeb aydelem ehe dikala bichal esun neber betegegnebet medefat ehe new teglen wedehuwala emiyadergew alu demo media seri diaspora akatariwoch emiyababelu sele eskender dereje ena buchelochu

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey หลายเดือนก่อน

    Yasazinal woyne

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 หลายเดือนก่อน

    ፋይናንስ ፋይናንስ ፋይናንስ የኣማራ ትግል በራንሰም ውስጥ ወድቋል

  • @yeshiawoke9917
    @yeshiawoke9917 หลายเดือนก่อน

    Dedeb bado chenkelat kefo

  • @Rrfgf-u8b
    @Rrfgf-u8b หลายเดือนก่อน +1

    አይማራ ዘላለም ከሠትት የማየማረ ሁሌዬ አህያ መሆን አሁን የህ እሸላሊት የምራችሁ ትትፎካከረ ጨለማ ተገባለህ