- 105
- 1 121 466
Wass News - ዋስ ኒውስ
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 12 พ.ย. 2022
በታማኝነት መረጃ የሚቀርብበት ቻናል ነው።በቅንነት Subscribe ያድርጉ።
วีดีโอ
ልጁ ያልተጠበቀ ሚስጥር አወጣ||በፋኖ ትግል የጃዋር ካልኩሌሽን||ማንም ሁኑ ታተርፉበታላችሁ እስከ መጨረሻ ስሙት
มุมมอง 6K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በፋ ትግል የጃዋር ካልኩሌሽን
እነ ዘመድኩንን ምን ነካቸው? ------ November 29, 2024
มุมมอง 24K14 วันที่ผ่านมา
እነ ዘመድኩንን ምን ነካቸው? November 29, 2024
ነገሩ ወዴት እየሄደ ነው? -------- November 29, 2024
มุมมอง 4.3K14 วันที่ผ่านมา
ነገሩ ወዴት እየሄደ ነው? November 29, 2024
ምን እየተባባሉ ነው?... ከሸዋ..እና...ጎንደር...የተጠለፈው ስልክ
มุมมอง 15K14 วันที่ผ่านมา
ምን እየተባባሉ ነው?... ከሸዋ..እና...ጎንደር...የተጠለፈው ስልክ
የተፈራው ሆነ ሚስጥሩ ተጠለፈ - November 27, 2024
มุมมอง 19K14 วันที่ผ่านมา
የተፈራው ሆነ ሚስጥሩ ተጠለፈ - November 27, 2024
የዘመነና የእስከንዴር ልዩነት ምንድነው
እያንዳዷ አበሻ ዋይ ዋይ በዩቱብ ቲክ ቶክ በማለት ደሞዟ ሑሉ ያ ወያኔ ቆለጡን ያፈረጠችው ቁራ መሣይ አማራ አማራ የሚወተውተው ሐብታሙ ስ አያሌው የተባለ ፍጡርን ጨምሮ ወይ ዲፓረተ ወይ ስጋ ፍብሪካ ሰርቶ አደር አንዲሖኑ መላክ ያስፈልጋል።አከተመ። 7:20
Eskinder leba lekeh wuta ginbarkin sayluh tolo wuta
የምን ድርጅት ነው? ዶርሻችሁን ያጥፋው😡
እስክንድር ግን ምንድነው ችግርህ??? አንድ መሆን ግድ ነው፣ ።።። መቼም ሚዲያውን አይከታተልም ብለህ ነው???? በሚያሳዝን ሁኔታ ድጋፍ ያጣኸው አንተ ነህ።።😡
እስክንድር ነጋ፣ ፋኖውን ጭምር እየመረመረው ነው። በጣም ያሳዝናል፣ እስክንድር እሰከዚህ መውረድ አልነበረብህም፣ 😴🤔
አማራን የሚያዋጣው ተዋግቶ ማሸነፍ ብቻ ነው። አለበለዚያ ብታምኑም ባታምኑም ተዋግቶ አሸንፎ ነፃ ካልወጣ እጣ ፈንታው መጥፋት ነው። ዛሬ የምታጎበጉብ ባንዳ ነገ ጠላት እንደማይምርህ እወቅ።
ሐብታሙ ሠርተኽ ማሣየት ነው ግን ባንተና ባንተ አዬነት ምክንያት የኛ ስቃይ በዛ ግፋቹሕን እግዚአብሔር እጥፉ አድርጎ ይክፈላቹኽ ሢኦል ግባ ሐብታሙ
Another new emerging little agent called Tewdros is coming against Gojjam fanose. New squad and Eskinder Nega agent is Tewdros. Idiot!!
ጡረተኞች ምን ምን ተባሉ??
ታዳምንይጠበስአትልፋአትበትነውምደነዝ
Ato zemede gin antes bezemenih mechi serteh belteh sitawik new, ezi be betecristian tenteltileh ahun tebileh besidib you tube eyekefeleh mitnor awrito adari silelelaw yemawrat moral aleh wey
ፋኖ ዲክሽነሪ ውስጥ ትርጓሜው #የክደት ጥግ ይላል 🤦🏾♂️🙈
Ignorant. , all of them. ! Please don’t say anything. !
So what ? Please keep quiet. !!!!!!
አረ ዘመዴ ግልጵ ወጣ በማፋጀት ላይ ተጠምዶል ገና ጠብቁ ዘመዴ የሚባል ሌባ ባያፋጃቸዉ ለነገሩ ተራ ማሐይም ነዉ የሚሰማዉ የለም
ዛማዴ ሰርቶ ካማይባሉ በወሬ በግጭት እና ባማምታታት ካምኖሩት አንዱ አንተ እንደሆንክ ይወራልና ምን መልስ አለህ ?
ነጋዴ ሆነሀል
ሀብታሙ አያሌዉ እዲህ መዝቀጥህን አላቅም ነበር
360ዎች ውጡ በተግባር በውጊያ በግንባር ከሚዋደቁት ፋኖዎች
ሀብታሙ 37 አማራ ገዳይ ጀግና
ሰላሳ አማራ ተቸፈቸፈ እንክዋን ደስስ አለህ ሀብትሽ እልልልል 😂😂😂
የሀብታሙ አገላ ለፅ ገዢ ነው ።እባክህ ዘመድኩን አትሳደብ ፋኖዎች ራሳቸውን ለመስዋት አዘጋጅተው ነው አንተ ግን ዝም ብለህ አፍህን አትክፈት ደደብ።
Denez tifram
ውጭ ሆነህ ከምታቀረሽ የወንዶቹ ሜዳ ክፍት ነው ገብተህ ወንድ ሁን። ቅርሻታም አልጫ ሁላ።
ሃብቱ አያሌው ታይቶ በማይታወቅ ልክ ነው የተፈጠፈጥከው። ገለማህ ዘቀጥክ።
These is not interested of Amharan people. I am sure you are not Amhara ie oneg
ሰው፣ክቡር ሰው እየሞተ ነው፣እናንተ ወይም መጥታችሁ ተዋጉ።ጅን ሁሉ!!!እንዲያው በሠው ህይወት መቀለድ አያሣፍርም?ዘመዴ መጥተህ ለሳምንት ተዋጋ!ቢያንስ እስክንድር መጥቷል።እስኪ መጥታችሁ ሞታችንን ሙቱልን።
አማራ አንድ ቀን ስትባንን ።።።ዘመድኩን ለማን እንደሚሰራ ።።።።ለሰውየው ነው😊
Yihun, legizew min sle new wanaw, min endehone awkehew lgizew titekembetaleh
ኧረ እባክችሁ ኧረ እባካችሁ በልክ ሁኑ ዘመድኩና ሐብታሙ እባካችሁ በልክ ሁኑ ታገሱ ምን እያወራችሁ እንደሆነ ይገባችኇል ይህንን ነውር ለፋኖ አዛዦች ንገሩ
እንደው ማለት ባይገባኝም የሸኔ አመራሮችና ታጣቂዎች ማሩኝ የሚያስብል እኮ ነው ከወደ ጀዊሳዎቹ የሚሰማውና የሚታየው እንደ ሸኔ የሸራዊት ብዛት እንደ ሸኔ በጫካ በገደሉ ምሽግ ይዘው ቢዋጉ እንደ ሸኔ በብዙ ሺዎች በሁለት ዋና መሪዎችና በጣም ሰፊ የኦሮሚያን የሚያክል ክልል ቢያካልሉ ሳምንት አያልፉም ነበር ተደምስሰው ሲያልቁ ሸኔ ሲመታም ዝም እሱም ሲመታ ዝም የአማራውስ ቀደዳና ውሸት ምላስ ብቻ በሜዳ ላይ ከቀበሌ መንደርና ከእናቱ ቀሚስ ከቤተክርስትያን ጓሮ የወጣ የሌለው ፈሳም የተሰበሰበበት ከንቱ እዝብ ናቸው
ይኸን ባህታዊ ገ/መስቀልን ሲዘርፍ የኖረ ሌባ እባካችሁ ከአማራ ትግል አስወግዱት የራሱ ኦነግ ጋ ሄዶ ይስራ
እየፎከሩ ወደ መቃብር አረ ምን ዓይነት ጊዜ ነው
አረ እባካችሁ እናንተ በስደት የምትኖሩ አክቲቪስቶች በአማራ ደም አትነግዱ
ይህ አሮጌ በሰዉ ደም የሚቀልድ😢
Are you win nation and nationalities Zemedekin?
አየ አበበ የሞትክ😮
እኔ የሚገርመኝ ለማነው ታድያ የሚዋጉት ፣ እርስ በእርስ እየተጣሉ ወይ ጊዜ ስቱን አየነው ሰማነው
አፋጆ ናችሁ
እነዚህ የሰው ሃገር ጥገኞች ሃገራቸዉን ትተዉ በሁለተኛ ዜግነት የምትኖሩ ከአማራዉ ጀርባ ዉረዱ!!!!
ዘራፊዎች ናችሁ!!!!የአማራ ሕዝብ ተፍቷችኋል።
አሳው ማነው እንቁራሪቶቹ እነማናቸው ?የአብዬን ወደ እምዬ ክክክክክክኬየምትጮኹት እናንተ
Yegalemot LG neh
Zemed zendo
ሁላችሁም ዘርፋችሁ ነው የምትኖሩት። ሰርቶ የሚበላ ማን ነው በምላስ ከመኖር በቀር?
Ay Amara, ye go fund me jegnoch, mechem atashenefum, mdre zersfi
የአማራ ደንቆሮዎች ከአብይ ጋር ብቻ ሳይሆን እርስበርስም ሰላም የላቸውም።
በሠለጠነ አገር እየኖሩ ተወዝፈው የቀሩ ደናቁርት ብር ከሰጡ ታዲያ ትግል ሳይሆን ጥሩ ንግድ ነዋ!
እንዴ ጀሌዎቹ ባጃጅ እንኳ እንደምንም እንዲገዙ እርዷቸው እንጂ
ካንተ በላዪ ኩታራ የለም
ሀብታሙ አያሌዉ ክፍለጦርን ታዉቃለህ?14ክፍለጦር ስትል አታፍርም1ክፍለጦር እንኳን ቢኖራችሁ የት በደረሳችሁ ቀዳዳ