ምሽቱን የተጠለፈው ስልክ ሴራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 142

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu หลายเดือนก่อน +27

    የእስክንድር እቅድ የማራ ፋኖ አልገበዉም ጀግናዉችን አንዳንድ እያለ እያስገደላቸዉነዉ መረጃ እየሰጠ እና ብቸዉን ቀርቶ የትግሉ መሪ ሊሆን ነዉእሚጋጋጠዉ

    • @Bona-k3u
      @Bona-k3u หลายเดือนก่อน

      ምን መረጃ አለህ? ለምን በስሜት ተነሳስታችሁ በሰው ህይወት ላይ ትፈርዳላችሁ? ይረሸንም እስከማለት የደረሳችሁ አላችሁ። በበኩሌ እንዲህ አይነት ልክስክስ ስራ የሰራ ግለሰብ አይመስለኝም። በመርህ የሚገዛ፣ ለሰው ልጅ ክብር ያለው ጀግናና ታጋይ ምስኪን ፍጡር ነው። እና ዘባራቂው ዘ...ሁን እንደሚሉትም የገንዘብ ሰውም አይመስለኝም። ያ ቢሆን ኖሮማ ለምን ጫካ ገብቶ መሰቃየትን (በእባብ 'እስከመነደፍ' ድረስ) መረጠ? ገንዘብ ከፈለገ አብይ ያሳፍሰው ነበር። ስልጣን ይፈልጋል ለምትሉ ምን አለበት ቢመራ? ከብዙዎቻችሁ ምናልባትም ከሁላችሁም በብዙ መልኩ ሳይበልጣችሁ አይቀርም። የአገርን ፍላጎት ከዓለም ፖለቲካ ጋር አገናዝቦ የምርት ብቃት ያለው ነው። ደግሞም መርጣችሁት ነበር። በጣም ታዘብኋችሁ። ወያኔዎች እየተፋጁ ያሉት ካሸነፉ በኋላ ነው። እናንተ ግን ገና ለድል ሳትቃረቡ ተፋጃችሁ። ከድል በኋላ ብንልም ያውም ከተሳካ ጨርሶ እንደምትተላለቁ እርግጠኛ ነኝ። ይህ ደግሞ እንዣቦ ካለው የግብፅ ጥቃት ጋር ሲዳመር ትልቅ ጉዳት ነው ለእገራችን። በመሆኑም ለአማራ ብሎም ለአገራችን የነበረኝ ትንሽ ተስፋ የጨለመ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲረዳልኝ እፈልጋለሁ። ከአሁን በኋላ ለእናንተ ምንም የማዋጣው እርዳታም አይኖርም። bye bye

    • @abutube6506
      @abutube6506 หลายเดือนก่อน +2

      እንዴት አንድ ስው እሱን ግንባሩን ብሎ መጣል ያቅታል ዶላርም እኮ ያልቃል

    • @abutube6506
      @abutube6506 หลายเดือนก่อน

      ​@@Bona-k3uአንተን መስሉ ልጥፍ እከካም የአማራን ትግል መጥለፍ አይችልም፣ምድረ እስኳድ ወያኔ ተነቅቷል ግባ ደደቢት እና ከቻልክ ታገል ምድረ ልሀጫም

    • @alexhailu7841
      @alexhailu7841 หลายเดือนก่อน

      ​@@Bona-k3u ቦና የአማራ ጉዳይ ያገባኛል ባይ መሆን አትችልም።

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ቀፎማለት​@@alexhailu7841

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 หลายเดือนก่อน +4

    የኢትዮጵያን ህዝብ እኛ ፈጠርን የሚሉ ሀሰተኛ አምላኮች ምስጥራቸው እንዲሁ በከንቱ...

  • @YohannesMuche
    @YohannesMuche 27 วันที่ผ่านมา +2

    ስለ እስክንድር ቀድመው ባንነው ያባረሩት የጎጃም አማራ ፋኖወች እንዴት ብልህ እንደሆኑ ማሳያ ነው ክብር ይገባቸዋል እናም ሌሎችም ፈጣሪ ይርዳቸውና መጨረሻውን ያሳምርላቸው።

  • @tsiongyes
    @tsiongyes หลายเดือนก่อน +15

    ከትግላችሁ እስክድርን ገለል የምታረጉበትን መንገድ ፈልጉ እባካችሁ ፍጠኑ ሳትቀደሙ ቅደሙ ጀግኖች

    • @KidaAsse
      @KidaAsse หลายเดือนก่อน

      ዘመነ ብአዴኑ እያለ አማራ ድሉን ማፍጠን አይችሉም

  • @DemozSileshi
    @DemozSileshi หลายเดือนก่อน +5

    ብርሀኑ ጁላ ያለውን ሰምታችሗል በእስክንድር ነጋ በኩል አንድ አድርገን ልንደራደራቸው ነበር ነው ያለው አልሀምዱሊላህ አሁን ነቅታችሗል ብየ እገምታለሁ ጎንደር አንድነቱን ይዞ መጣ ማለት አማራ አንድ ሆነ ማለትም ጭምር ነው እስክንድር የሚባለው ሰውየ ወላሂ ሲበዛ ቆሻሻነው አስፈንጥራችሁ ጣሉት እይጠቅመንም።

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 หลายเดือนก่อน +3

    📌🔵"እስክንድር በርበሬን መንቀል አቅቷችሁ፣
    ለምንስ አቃጥሎ ለብልቦ ይፍጃችሁ!!!???"

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ የጎንደር ሕዝብ በፍጹም አንፈልጋችሁም አትናፉብን ወሬኞች ምን ሥራ አላቸው የሴውን ሥጋ እየበላችው ኑሩልነ

  • @eliasambaw4263
    @eliasambaw4263 หลายเดือนก่อน +7

    አቦ ሁላችሁም ለራሳችሁ ጥቅም እነጅ ልህዝቡ ብላችህ አንዳልሆን እያየን ነው እሰካሁን እንድ መሆን ያልቻለችሁ ማሳያው ይህነው ይችም ጥቅም ሁና ተከፋፈላላችሁ በጣም ያሳዝናል አማራ ሰው የማይወጣለት ህዝብ ነው።

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 29 วันที่ผ่านมา +2

    አርፋችሁ በእነውት በአምላክ በመታመን በቆራጥነት በአንድነት ሆናችሁ አትታገሉና በየቦታው ስትጨቃጨቁ ሚስጥር ስታባክኑ ፍሬ የሌለው ወሬ መቀባጠር አዋቂ ያደርገናል ብላችሁ ስትደክሙ በውነተኛው እግዚአብሔር ትቀደማላችሁ!!!

  • @dagimzenaw3031
    @dagimzenaw3031 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን የምትናገረው እና የምትነጋገረው በማን ስልክ እንደሆነ አውቀኸዋል ወይ ታጋዮችን ለማስጨረስ ከብልፅግና ጋር እየሰራችሁ እንደሆነ እወቁት

  • @AddisumosuTamiru
    @AddisumosuTamiru หลายเดือนก่อน +20

    የጎንደር ጀግኖች አሁን ሴራው ገብቷቸዋል

  • @birhanumekuriawWorkineh
    @birhanumekuriawWorkineh หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር የሚትባል ውሻ ሽማግሌ የጎጃም ወጣት ነው ህይወትህን ከሰው በላው አውሬ እስከአሁን ድረስ በህይወት ያቆየህ የምትሰራው ሴራ በአማራ ህዝብ ልብ ውስጥ ነው ያለ።

  • @primatelprimatel5077
    @primatelprimatel5077 หลายเดือนก่อน +8

    ከሁለት ቀን በፊት የሰማሁት የስልክ ልውውጥ በገንዘብ በትኗቸው ሲሉ ነበር እነ እስክንድር ያሉት ተጠንቀቁ

  • @HabibMohammed-on6pl
    @HabibMohammed-on6pl หลายเดือนก่อน +12

    እስክንድር የሚባል የሞተ እባብ የመሰለ ሰላይ ደብዛው መጥፋት አለበት

    • @KidaAsse
      @KidaAsse หลายเดือนก่อน

      ከመሐይም ብአዴን ጋር ምን ግንኙነት አለው?

  • @SialfWaza
    @SialfWaza หลายเดือนก่อน +7

    ፋኖ የውጭ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ትግሉን ማሸነፍ አለበት ! እስክንድርን ተቀብለው መሪያችን ነው ብለው የካቡት ራሳቸው ናቸው !
    ሊያስወግዱት የሚችሉበት ብዙ አጋጣሚወችን አግኝተው አላደረጉትም! ፋኖ ከይሉኝታና "ወንድሞቻችን" ከሚለው ቆፈን ወጥቶ የነፃነት ታጋይ መሆነ አለበት !!

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 หลายเดือนก่อน +12

    እስክንድርን በቀላሉ ከአጠገባችሁ አርቁት ፣ እምቢ ካለ የማያዳግም ትምህርት ስጡት ። በቃ !

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 หลายเดือนก่อน +14

    እስክንድር የሚባል ቀፋፊ ጎንደርን የመሰለ ጀግና ይህን ያህል ሲበጠብጥ፣ እነ ናሁሰናይንና እና ውብአንተን እና አርበኛውን አሰግድን ሲያስበላ ዝም የምትሉት ሁላችሁንም እስኪያስበላችሁ ነው ወይ?

  • @eagaealo9937
    @eagaealo9937 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን የእስክድርን ሴራ በወቃቹህ ለግዲህው ጥንቃቄ እንድታደርጉ አደራ ጀግኖቻችን እና በአራቱም ማአይዘን ያላቹህ እነጀግናየ አድሁኑና ታሪክ ስሩ ህዝባቹህንም ከጭፍጨፋ አድኑት ባይሆን የተረፈውን ህዝባቹህን መከፋፈል ይቅር ሁላቹህም ለህዝባቹህ ነፃነት ስትሉነው ወደትግል የገባቹህት እና እባካቹህ አድ ሁኑና አገርንና ህዝብን አድኑ እባካቹህ እናም ድል ለነጀግናየ ይሁን አሜን

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 หลายเดือนก่อน +13

    እስክንድርን ረሽኑ አለዛ ተበላህ አማራ

    • @Bona-k3u
      @Bona-k3u หลายเดือนก่อน

      @@wowwow5075 እናትህ ትረሸን

    • @Bona-k3u
      @Bona-k3u หลายเดือนก่อน

      @@wowwow5075 እናትህ ትረሸን!

    • @genenesemayat2795
      @genenesemayat2795 หลายเดือนก่อน

      የሞተ አስተሳሰብ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 หลายเดือนก่อน +4

    ተስማሙ ህዝቡ ይመግባል። ጦረኞች ቁልፍ ሥሩና ደማቸውን የሚገብሩ ስለሆኑ ተስማሙ። ዘመን መምራቱ ጥሩ ይመስለኛል። ጀኔራሉም ጥሩ እየሠሩ ነው። ከተበታተናችሁ ትጠፋላችሁ። ከምትበታተኑ ለመንግሥት እጅ ስጡ። ቢያንስ ሥቃይም ቢሆን እግዜር እንደፈቀደ ትኖራላችሁ።

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር ከፋኖ ካልተለየ የፋኖ ሴኩሪቲ ከአደጋ ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው

  • @gdr668
    @gdr668 หลายเดือนก่อน +9

    አይ እስክንድር !
    አለቦታዉ ገብቶ አለደረጃዉ
    በማንም ሟርተኛ የሚኮነነዉ
    ወደአዱ ገነት ሸብለል ብቻነዉ

  • @ጎይቶምበረኸት
    @ጎይቶምበረኸት หลายเดือนก่อน +6

    ግን ያልገባኝ ነገር እንዴት እስክንድር ነጋን ከትግላችሁ ውስጥ ማስወገድ አቃታችሁ?

    • @Fire-g1w
      @Fire-g1w หลายเดือนก่อน

      እኛስ መች አጣነው እስክንድርን ብአዴን ጎጠኛ ትህነጎች ሲአይኤ ይጠሉታል ለምን ቢባል እውነት እርሱ ጋር ስላለች።

  • @mekuanintAsmare
    @mekuanintAsmare 26 วันที่ผ่านมา +1

    እስክንድር የጀግኖች አጥንት አይወጋህም እባክህ ዞር በል አንስማህ ብዙ ጀግና በልተሃል ሳይታወቅ እባክህ ጥፋ ጠላታቸውን መሪ አድርገውህ በላሃቸው

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 หลายเดือนก่อน +18

    የሻዕቢያና የወያኔ የእንግዴ ልጆች የጎንደር ተወካይ ሊሆኑ አይችሉም

    • @KidaAsse
      @KidaAsse หลายเดือนก่อน

      ሀቅ ነው

  • @Kihnet33
    @Kihnet33 หลายเดือนก่อน +3

    እስክንድርን አፍርሰው ራሱን ጎንደርን በጭራሽ አያፈርሰውም ። ሸዋን ከመከራው ማም ጅሎ ጋር እያፈረሰ ነው ።😡

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 หลายเดือนก่อน +7

    የተኩላው እስክንድር ሴራ ምን ያህል ለህዝበ አማራ ችግር ፣እንቅፋት እንደሆነ ማየት ይቻላል።

  • @kalu8560
    @kalu8560 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ጂሎች እስከ መቸ ነው የሚጃጃሉት ግን???

  • @zack-mr4lm
    @zack-mr4lm หลายเดือนก่อน +8

    እስክንድር የአሜሪካን ሲ አይ ኤ ተወካይ ነው

  • @fikrubezabih6816
    @fikrubezabih6816 หลายเดือนก่อน +5

    መሠረተዊ ነገር በስልክ አይወራም

  • @mintyassefa
    @mintyassefa หลายเดือนก่อน +3

    ምነው እናንተ የስልክ ፉክክር ያዛችሁ??? ማን ከማን የበለጠ ይበጠረቃል ነው? ¿ ሕዝብን አብይ አሕመድ ዘና ብሎ እየጨረሰ ነው ፣እናንተ ትጠላለፋላችሁ።

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ ቆራጦችን ይዘን ነው የአማራን ትግል ከግቡ የምናደርሠው እንጅ እነሡን በማሰበላት አይደለም

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 หลายเดือนก่อน +6

    Shabia is not good for Amhar!

  • @HadraMohammed-b4n
    @HadraMohammed-b4n หลายเดือนก่อน +1

    ይገደል

  • @KidaAsse
    @KidaAsse หลายเดือนก่อน

    አረጋ በአቅሙ ሚስት እና ልጁን ገድሎ ወጥቶ አርበኛ ታጋይ ነኝ ሲል ነው አስቻለውን ከብአዴን ጋር ሁኖ ያስገደለ አሁን አንድ ትራከር የገዛ ሌባ ሳይሆን እነ ደረጀ በላይ ናቸው አርበኞቹ እነ ተሾመ አበባው

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Wass News for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

    • @MehariAbera-k3x
      @MehariAbera-k3x หลายเดือนก่อน

      Dedeb,info gedeb yelewim,befelegew meniged yagingew !!!
      ETHIOPIA TIKIDEM !!!
      TELATUA YIWIDEM !!!@@Gar-m3s

    • @MehariAbera-k3x
      @MehariAbera-k3x หลายเดือนก่อน

      ​Dedeb, befelegew meniged yagingew !!!​@@Gar-m3s

    • @MehariAbera-k3x
      @MehariAbera-k3x หลายเดือนก่อน +1

      @Gar-m3s DENEZ ENA DONIQORO ANITE JEHI !!! BALEGIE !!!

  • @addisharegewoinmengesha3816
    @addisharegewoinmengesha3816 หลายเดือนก่อน

    የሁላችሁም እቅድ አንድ ላይ ቢጨፈለቅ የአንድ እስክንድርን እቅድና ጭንቅላት አይስተካከልም ! መቼ ነው ግን ከ እቅድ አልባ አምባገነንነት የምትወጡት ! እስክንድር የስራ ሰው ነው

  • @_tirntrying
    @_tirntrying 20 วันที่ผ่านมา

    ዐማራ ማለት ትርጉሙ አስቸጋሪው እና የማያልፍለት ማህበረደብ ማለት ነው።

  • @MetadelTasse
    @MetadelTasse หลายเดือนก่อน +2

    እረ ምንይሻላል አሰግድን አጣን አሁን ደግሞ ማነን ሊወጋንነ ተጠቀቁ እባካቹህ እስክድር ይገደል

  • @COLDONYT
    @COLDONYT หลายเดือนก่อน

    Westam kettlebell new del fnow del amera❤❤❤❤ defiant jegew

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 หลายเดือนก่อน +1

    ፅንፈኞች ይውደሙ

  • @gdr668
    @gdr668 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ልግባ ....ገዳም

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 หลายเดือนก่อน +4

    የሰላም መንገድ ብቻ ነው ቀላሉና የሚበጀው። ጫካ ያላችሁ በሙሉ ወደ ሰላማዊ ድርድር ግቡ።❤❤❤ መንግሥት በሰጣችሁ እድል ተጠቅማችሁ ኑ።

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. หลายเดือนก่อน +1

      የምን መንግስት ነው የምታወሪው? ያበዱ ጋሎች መንግስት?

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 หลายเดือนก่อน

      በስባሳ ! የትኛው መንግሥት ?

    • @ጠረፍ
      @ጠረፍ หลายเดือนก่อน

      መንግስት? የሽፉቶችና ዘረኛ ጋሎችን ነው?

  • @TDKB4263
    @TDKB4263 หลายเดือนก่อน

    እናንተ አውሩ እኛ ቁጭ ብለን እንሰማቹሀለን። 👁😀

  • @muluw4250
    @muluw4250 24 วันที่ผ่านมา

    Geta yibarkih ante tiru bilehal be media Hamet ayasfeligim besibiseba fitut dilachihun atabelashu silkachu silmitelef ebakachi begara fitut chigirachihun Hamitegna atihunu??? Yejegina sira gilts mehon new letelat mereja atistu ebakachu

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 หลายเดือนก่อน +4

    ድልና ድምቀት ለጀግናው የመከለኪያ ሠራዊታችን ሞት ለፅንፈኞች

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 หลายเดือนก่อน +3

    በገንዘብ ተገዝተው አገራቸውን የደፈሩ ወንበዴዎችን መከላከያ ይገርፈዋል:: ትናንትና ህዝቡ በስልፍ ወጥቶ ቋቅ ብሎ ተፍቷችሗል:: ኢትዮጵያን መድፈር አይቻልም::እድሜ ለመከላከያችን::

  • @MekonnenWorku-tl6tu
    @MekonnenWorku-tl6tu หลายเดือนก่อน

    One fano

  • @Wahgwan-s1q
    @Wahgwan-s1q หลายเดือนก่อน +1

    ቋንቋቹህ የወፍ ይሆናል ! መፅሐፈ ደምሴ 14 _ 27 😂😂😂😂😂😂

  • @rahel253
    @rahel253 25 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር ን እሰሩት እሰሩት

  • @atadesse
    @atadesse หลายเดือนก่อน

    If iskinder is gone the dollar is also gone with the wind😢😢😢😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GashawSisay-ip2xg
    @GashawSisay-ip2xg หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ❤❤❤ እስክንድርን አይ ሌባ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm หลายเดือนก่อน

      "ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ!" ሲሳይ ያወረስህ ስጦታ ቢኖር ህፃናትን መድፈር አፍኖ መልቀቅያ ገንዘብ ቤተስቦቻቸውን መጠየቅ ትምህርታቸውን እንዳይከታተሉ ማወክ ነፃ አወጣሃለሁ የምትለውን አንበርክከህ ማዋረድህ ሳያንስ ትልቅ መስቀል አንገትህ ላይአድርገህ መረሽን ነው! የትም አትደርስም! የአማራህዝብ በዛ ማስብ ባቆመ ጭንቅላትህ አርባ አመት ወደ ኃላ ትጉትተው እንደሆን እንጂ!

  • @FikremariamHabesha
    @FikremariamHabesha หลายเดือนก่อน +1

    Ere ehe Eskindir mibal mission accomplished esikemilen anitebik please yiwuta

  • @debelasefere
    @debelasefere หลายเดือนก่อน

    Biltsigina silk yitelfal FANO colonel ena Zu 23 yitelfal .... FANO YICHILAL

  • @TirunehMengstu
    @TirunehMengstu หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁአንድሁኑ ሲሆንሲሆን እደአማራአንድሁኑ በስልክደግሞአታዉሩ የግልፍላጎትንወደጎኖትቶ እደዝብእደአገርማሰብ ሰፋአርጎማሰብ ዉጊያብቻዉንአዋጭአይሆንም

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 หลายเดือนก่อน

      መሀይም!! አንተ እነዚህን ወንበዴዎች አገራችንን የደፈሩ ስታበረታታ ትንሽ አይቀፍህም?? እነዚህ ሳይቀጡ አይቀሩም::ህዝቡ እንዳታለሉት አውቀዋል የዘረፉትን ያስተፋቸዋል:: ኢትዮጵያ ጥበበኛ መሪ መርጣለች:: ገና ለ3ኛ ጊዜ ይመረጣል::

  • @andargietilahun8753
    @andargietilahun8753 หลายเดือนก่อน

    ውርደት አይሰለቻችሁም

  • @user345-d2k
    @user345-d2k หลายเดือนก่อน

    Hizbachihu fetdobbetal ,ye Denqorow bizatu .

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 27 วันที่ผ่านมา

    Yihe kefafay ye addiss Ababa leba tatu mekoret aebete

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁን እናንተ መስዋት ለመሆን እየታገላችሁ ያለ ለአማራ ህዝብ ህልውና ለማስቀጠል እንጅ ለእስክንድር ዘይም ለሌላው ፋኖ አመራር ህልውና ወይም ለግሉ ሞራልና ለግሉ ፍላጎት ለማሟላት አይደለምና ህቡንና ሀይላችሁን አሳምናችሁና አስተባብራችሁ ጠላት ብልጽግናን ከጫንቃችን ላይ አስወግዱ እናስወግድ ።እስክንድር ወኔና እልህ ብቻ እንጅ እውቀት የለውም ።የነቃበትን እያፈረሰ ሌላ መገንባትም ስለሆነ አግሉት ።

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 หลายเดือนก่อน +2

    ህይወትን ወይንም ስልጣንን ከመስጠት የሚበልጠዉ፣ ማንነዉ ለህዝብ ለቆመ ታጋይ።

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 หลายเดือนก่อน +1

      ከሰጠው ቃለ ምልልስ ሰማን እኮ እስክንድር ከሃብታሙ አያሌው ጋር የሚያወራው ስለ ድርጅቱ እንጂ ሰለ አማራው ትግል አደለም ። በፍጥነት አስወገዱ ይሄን ጸጉረ ልውጥ
      ዓላማው ማፍረስ ነው ሁሉ ቦታ አነደመአት ጀግኖች ሲወድቁ እሱ አሁንም አለ በዚህ ሰዉ አመራር የሚመሰጠው ማነው ? አፍራሽ ካልሆነ በቀር

  • @gebrishweldemariam5529
    @gebrishweldemariam5529 หลายเดือนก่อน +1

    ሞት ለስክድርያዊያን

  • @ezra914
    @ezra914 หลายเดือนก่อน

    በዚ AI ባለበት ዘመን ስልክ ጠለፍኩ እያልክ ሙድ አትያዝ። ሑለቱም በሒወት የሉም።

  • @LawofGod
    @LawofGod หลายเดือนก่อน

    Lies won’t win ! Teshinfachula medra shifta sesegna hulu ! Senfoch gebana rese

  • @UniqueLove-w4h
    @UniqueLove-w4h หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ትግሉን እየተበቀለው ነው መወገድ አለበት

  • @GggGgg-lp5ll
    @GggGgg-lp5ll หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq หลายเดือนก่อน

    ነገደግሞ አንድ ትሆኖላችሁ ደል ለኢትዮጵያውያን

  • @gdr668
    @gdr668 หลายเดือนก่อน +1

    አለም አቀፍ ሚዲያ ማለት ? አበበ እስክስክስታ አበበ ጠላዉ ወይስ ሞጣ ቆማጣ ?

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 หลายเดือนก่อน +1

    ENEZI. JILANFOCH. NACHEW. AHUN. ETHIOPIAN. YEMI MERUT. ????

  • @BunignLafto
    @BunignLafto หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ ዕድሜ የሥጣችሁ እግዚአብሔር ተዋጊ
    ው ቀድሞ እየተዋጋላችሁ ነው እናንተ
    ህልናችሁንም ኢትዮጵያችን መዳኛ ዕውነተኞች የኢትዮጵያዊነት ጥግ ናችሀ ናችሁ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @etsegenetwoldetsadik4015
    @etsegenetwoldetsadik4015 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝብ ያልቃል፡እናንተ፡ብቻ፡ተወነጃጀሉ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ህይዎት የከፈላችሁበትን ትግል ከንቱ እንዳታስቀሩት አንድ ሁናችሁ ለድሉ መጨረሻ እንድትበቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bk-ux2jb
    @Bk-ux2jb หลายเดือนก่อน

    ምነ ሞቀልን አላችሁ

  • @abdulkerimessa530
    @abdulkerimessa530 หลายเดือนก่อน

    Yeha wesha beka begalaste mengarr alebte mswegde nwe

  • @senedemasededma6922
    @senedemasededma6922 18 วันที่ผ่านมา

    Eskinder yemebal shotelay ye Amara hezeb tegel tegedarot new. shame on be dollar yemegalebeh ye Eskinder telalki
    .

  • @Daraja-c3z
    @Daraja-c3z หลายเดือนก่อน

    አንሄ ዱንዙዙ ባሳላም ዋዳማንግስት እጅህንጥ እስክዲር ቅብጥር አትባል ግባ ዋዳእርሻክ እሱናዉ የምአወጣ ዋዳጄ እሺ ፊጣን ባሩ ሳይዛጋ

  • @ayehutakele
    @ayehutakele หลายเดือนก่อน +1

    ያንተ አስተሳስብ ነው የተጠለፈ አሁን ለምን አንድ ህፃን ማይመራው ብቻ ትግሉን ወደፊት ፈቅ አድርጎ ህዝቡ እፎይታ የሚያግኝ ከሆነ ይገርማል ባልተባለ ሆዳም ተጠልፋቹሁ መቸውንም አትተርፉም በየተራ ነው የምትበሉት

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ หลายเดือนก่อน

      አይ ደናቁርት ቆምጬ! አስተሳሰባችሁ እንደምትታወቁበትና እንደምትለብሱት ቁምጣ በጣም ያጠረ ነው! 😂😂😂

  • @SafileSafile-s8g
    @SafileSafile-s8g หลายเดือนก่อน +1

    ለምድር ለሰማይ የከበደው ታላቁ ጌታ አስራደ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meleseayllo1509
    @meleseayllo1509 หลายเดือนก่อน +2

    Eskindr yekesere poletikegna sew new,mechem tesaktolet ayawkm

  • @yh4es
    @yh4es หลายเดือนก่อน

    ክፍለ ጦር😂😂😂😂😂

  • @monifamoni5454
    @monifamoni5454 หลายเดือนก่อน +1

    Fano shifra new

    • @monifamoni5454
      @monifamoni5454 หลายเดือนก่อน

      @Gar-m3s fano tenektobetal 😁

  • @cambobecho6383
    @cambobecho6383 หลายเดือนก่อน +1

    ቅንብር መሆኑን ነገ ታየዋለህ አሁን በዶላር ምክንያት ለ 3 ተከፈሉ የአማራ ፋኖ በጎጃም/ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት/ የአማራ ፋኖ በጎንደር

  • @bmardriver
    @bmardriver หลายเดือนก่อน +1

    ገመና ማስጣት

  • @blackera1980
    @blackera1980 หลายเดือนก่อน +1

    አንጀትህ ይጠላለፍ

  • @abebeaboste9248
    @abebeaboste9248 หลายเดือนก่อน +12

    ወሽካታ ጊዜ እንደው የማይታክት ውሸትና ቅንብር አይሰለችም

    • @AbdullahiYusuf-jv1ov
      @AbdullahiYusuf-jv1ov หลายเดือนก่อน +5

      አታሞኝ ራስህን አታሞኝ ሀቁን ዋጠው

    • @asfawbizaniemaru433
      @asfawbizaniemaru433 หลายเดือนก่อน +3

      ቆምጨው እራስህን እያታለልክ ኑር

    • @ዳሞት
      @ዳሞት หลายเดือนก่อน

      ደደብ ናችሁ የተጠለፈ እንደሆነ ምን ልታመጡ ነው እናንተ ደነዞች?

    • @ebrahimyimer9231
      @ebrahimyimer9231 หลายเดือนก่อน +1

      ጅል ነህ እንዴ? ቅንብር😂😂

    • @ፍቅርለህዝቤ
      @ፍቅርለህዝቤ หลายเดือนก่อน +1

      ከርሶ

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 หลายเดือนก่อน

    የጎንደር ፋኖ ከእነ ዘመነ ጋር ከሰራ ከወያኔ ጋር አብሮ እንደሰራ ቆጥረን ከጎንደር ምድር ድራሹን እናጠፋዋለን

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 หลายเดือนก่อน +4

    አብይ ይምራ

  • @endeshawwudie1290
    @endeshawwudie1290 26 วันที่ผ่านมา

    የጎንደር ጀግኖች አሁን ሴራው ገብቷቸዋል