If the evil Amhara wants to free themselves from the system they say they have created can anyone tell me why the non Amhara subjects should stay in the Amhara prision they are fleeing themselves?
@@እርገጤሞላተሰመ wondime kefelek dislike 👎 argegn ene Addis Ababa tewelje yadeku Amhara negn , ayidelem ye Tigray ye gorebetoche Eritreaans hiwot yikochegnal , gorebetoche Tigraway nachew ewedachewalehu ... awo TPLF Ethiopian yemiyafers meslogn tekawumeyalehu ahun gin sasbew berase afralehu ... we can argue all day you want but we can never live without one another. Can you tell me the difference between Gondar and Tigray beside the language
The news report about the Ethiopian Navy is completely inaccurate. I am an officer in the Ethiopian Navy, and I have been studying abroad since 2020. I know all the naval students currently studying abroad, and it is entirely false that more than 20 naval students have sought asylum from the French government. Please be mindful of the information you are sharing and its impact. If you need more information, feel free to contact me privately.
በእውነት በፈረንሳይ ጥገኝነት የጠዬቁ የጠፋ ወታደሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይቅናችሁ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ንጹሀንን ወገኑን ከመግደል እንኳንስ ፈረንሳይ ቡርኪና ፋሶም ቢሆን መሸሽ ይሻላል ገዳይ አስገዳዬችን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ሰላም ለወገኔ ሰላም ለሀገሬ ይሁንልን አሜን፫
ጀግኖች ናቸው ይመቻቸው
ወገን በአሁኑ ሰዓት ምን እንደሚያስደስተኝ ልንገራችህ ወታደር ጠፋ ተበተን ከዳ የሚባሉት ንግግሮች ምክንያቱም አብይ ብቻውን ቀርቶ የኢትዮ ህዝብ አብይ ሲሰቅለው ማየት ሞኞቴ ነው😢😢
ወታደር በሙሉ ከጠፋ ከዚህ በባሰ መገዳደልና እልቂት ይኖራል።ሀገራትንም በማንም አቅመቢስ የውጭ ወራሪ መፈንጫ ትሆናለች ።መከላከያው በተናጥል ከሚከዳ ወይንም ከሚሞት ሁሉም በአንድ ሆነው 4 ኪሎ ለመሸገው የማፍያ ቡድን ስብስብ አፈሙዙን ቢያዞርና የሽግግር መንግስት እስኪቋቋም በወታደሩ ቁጥጥር ስር ቢሆን ደስታዬ ወደር የማይገኝለት ነው ።
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል ክፋዎች የስራቸውን ያገኛሉ ይበተናሉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
#የአማራ ትግል #ሽፍታ ከሆነ ሰርዓት ህዝባችን እና ሀገራችን ለማዳን ነው።#ምርኮኛው ብርሃኑ እና አበባው እድላቸውን እየጠበቁ ነው።#አማራ💪💪💪🇪🇹
ወታደሮቹ ደግ አድረገዋል ሁሉም መውጫው ጠፍቶት እንጂ የዚህ አገዛዝ ተባባሪ እንደሆነ ያሳያል
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤
አንድ ሁነን ተባብረን ይህን ገዢ ሽረን ሀገር እንመስርት ኢትዮጵያውያን
ጀግኖች ናቸው እንኳን ጠፉ 🙏🙏🙏
ናሆ ሰናይ😢💔 አሠግድ መክነን😢
😢😢😢 ወይ ሀገሬ
Very detailed. Excellent
ኢትዮ ፎረሙ ኑሩልን❤❤❤
Thanks 🎉🙏
ታጋይ ጀነራል ታደሠ ወረደ እናመሠግናለን❤❤❤ አላህ ያክብሮት። ሃላፊነትን ህዝቦውን ሲያገለግሉበት ውበት አለው።
የሃይማኖት እኩልነት በህገመንግስቱ መሠረት ይከበር ። በትግራይ ውስጥ ለሚከሠት ማንኛውም ችግር ትግራይ ልጆቿ ከበቂ በላይ መፍትሄ የሚሠጡ በትጋት የሚያስተዳድሩ፣ የተፈተኑ ፣ በቂ እውቀት ሥልጣኔ እና እንኳን ለልጆቿ ከሀገር ውጪ ለሚመጡ እንግዶች አክብረው የሚቀበሉ ትህትና ያላቸው ናቸው። አላህ ትግራይ እና ልጆቿን ይጠብቅ አሚን።❤❤❤
የትምህርት ቤት አስተዳደር የፍርድቤት ውሳኔ አንዲያስፈፅም በሰልፍ ሊጠየቅ ነው? መንግስት የሚፈራቸው የትምህርት ቤት አስተዳዳሪዎች መኖራቸው የሚገርም ነው። አነዚህን ሰዎች ለማየት ጓጓሁ።
ትግራዋይ ለሙስሊም ወንድሞቻችን መከባበርና መረዳዳትን በአንድ መቆምን መዘንጋት የለብንም ።ትግራዋይ በአንድነቱ እንጂ እርስበርስ መናቆርና መጠላላት ባህላችንም ልምዳችንም አይደለም።ልብ እንበል እንኳን ተናቁረንና ተከፋፍለን የትግራይን ውድቀት ለሚመኙ አንድ ሆነንም ብዙ የምናስተካክለው ነገር ይቀረናልና ወገኖቼ አስተውሉ።
አ/አበባ ካለው ጀኖሳይድ ትግራይ ህዝብ ላይ የፈጸመው አቢይን የሚደግፉ የአስላም መሪዎች ከትግራይ ካሉት የእስላም መሪዎች በመጠቀም በእስላም ሴት ተማሪዎች ህጃብ ለብሰው ት/ቤት መግባት/አለመግባት ንትርክ በሃይማኖት በክርስቲን እና በእስላም እመነቶች ግጭት ለመፍጠር ነው። የሚገርመው የእስላም ሴት ተማሪዎች ከዚህ በፊት ህጃብ (የለበሱት ዩኒፎርም) አድርገው አያወቁም ለምንድነው አሁን ትግራይ በውጥረት እያለች ይህን ለመጠየቅ የቻሉት የአቢይ ቡቹሎች ካልሆኑ በቀር።
Tigray lemekefafel mengest yemiseraw tenkol newe. Muslim and Christian respect one another in Tigray for so long. But Abiy leba yemiseraw tenkol newe.
የትምህርት ቤት አስተዳደር የፍርድቤት ውሳኔ አንዲያስፈፅም በሰልፍ ሊጠየቅ ነው? መንግስት የሚፈራቸው የትምህርት ቤት አስተዳዳሪዎች መኖራቸው የሚገርም ነው። አነዚህን ሰዎች ለማየት ጓጓሁ።
@@AyalewAlemu-m5yትክክል!!!
በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያሴራችሁት ሴራ እናንተ ላይ ደረሰ።በዘርና በቋንቋ ከፋፍላችሁ መቶ አመት ለመግዛት ነበረ ሀሳባችሁ ሳይሳካ ቀረ ሀገሪቱንም አብይ ለሚባል ጭራቅ ሰጥታችሁ እናንተንም ጨረሳችሁ።
የእስልምና ተከታይ ትግራወይቲ ተማሪ ኣክሱም ብቻ የምትገኝ ትመስል ይሄ ሁሉ ጫጫታና ሰልፍ ለምን ተከሰተ ብሎ ቢመረመር ችግሩ ውጫዊ ችግር ነው ልክ እንደ ኣፍጋኒስታንዋና ፓኪስታንዋ ሴት ሙስሊም ካልሆንኩ ማለት ጠካራ ኣማኝነትሽ የምያሳይ ከመሰለሽ ተሳስተሻል ባይሆን እንደ ቅድመ ኣይቶችሽና እናቶችሽ ኣለባበስ የከለከለሽ ይኖራል ብየ ኣላምንም😢😢😢
አዋ አሸባሪ መስለው ሂደው ነው ያባሯቸው ደሞ እሄ ስውር እጅ ማን እንደሆነ እኛ ትግሬዎች ይገባናል ሙስሊም ወንድሞቻችን ሳይቀር ያውቁታል ምንም አይፈጠርም
አይ ኢትዮጵያ እግሪአውጭኝ ሆነ😢😢😢
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
Selam selam ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከሚገሉን ገደል ይግቡ
ድል ላማራ ህዝብ
ትግራይ ትናንት እንደ ክልል ተጋሩ ተበዳይ ነበሩ ዛሬ ላይ አናሳ ሙስሊሞች በትግራይ ይበደላሉ አጀብ ኢትዮጵያ የግፍ ምድር ❤❤❤❤❤
ትግሬ ጠግበው መአት እራሳቸው ላይ የጠሩት እራሳቸው ናቸው ሁሉም ክልል ሲታመስ ለምን እኛ ብቻ ሰላም እንሆናለን ብለው በጥጋባቸው የተነሳ
😭😭😭😭💔😭😭😭💔💔💔💔💔 አማራ ይከም ያልፋል አላህ አብይን ያሳልን ያረብ
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
ፍትህ በትግራይ ሙስሊም ተማሪዎች 😢😢
ቆይ ምን ኣዲስ ነገር ተፈጠረና ነዉ !🙅
የራስዋ ኣረባት የሰዉ ታማስላለች ኣሉ ! 😡
ስለ ትግራይ ሞስሊሞች ጉዳይ እሚመለከተዉ ለተጋሩ ብቻ ነዉ እራሳችን እንፈተዎለን ጣልቃ አትግቡቡን ❤️💛
ዝምብለህ አታራግብ የኛን ለኛ ተውሉን እኛ እንደናንተ አናርዳቸውም አናቃጥላቸውም ስለዚህ እዛው በፀበልህ🤐
🙏❤️💛
❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
እንካን ጠፉ ወንድሞቻቸውን ከሚገሉ
ፈረንሳይ አሳልፋ እዳትስጣችው እሱን ነው የምፈራው
ያየስው እናመስግናለን
Welcome
ጥሩ አረጉ አዉነት ነዉ ወንድም ከወንድም ጋር እንዴት ይዋጋሉ
😭😭😭💔💔💔 ፍትህ ለትግራይ እህቶቻችን መቀበሪያ አጡ ደሞ ሂጃብ ይገፈፉደ ያአላህ ፅፈኛችን ገላግለን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢
ሁሉም ኢትዮጵያውያን እንዲህ በየሳምንቱ እንደትግራይ ሰልፍ ብንወጣ ጥሩ ነበር።።
#1 ኢትዮ ፎረም
ምን ማለት ነው በትግራይ ሙስሊም ወንድሞቻችን ልንደግፋቸው ይገባል ሲል ማን ደጋፊ ማን ተደጋፊ ሆኖ ነው ከእምነታቸው በላይ እኮ ትግራዋይነታቸው ይቀድማል ኣልገባኝም ነገርዮው ሌላ ነገር ውስጥ ከተታችህት እንደማንኛውም ትግራዋይ በተጋሩነታቸው ባለሙሉ መብት ናቸው እንጠብቃቸው እንደግፋቸው ሲሉ እኮ እንደ መጤና ስደተኞች ኣስመስላችህት እረ ተውውውውው ሙስሊም ተጋሩ ወንድሞቼ በገዛ ኣገራችህ ከውጪ በሚመጣው ትግራዋይ ባልሆነ ኣለባበስ ተሸፍናችህ ትግራዋይነታችህ ኣትተው ወደ ቀድሞ ማንነታች ተመለሱ 😢😢
our voice❤❤🎉
👍👍👍👍👍👍👍
If the evil Amhara wants to free themselves from the system they say they have created can anyone tell me why the non Amhara subjects should stay in the Amhara prision they are fleeing themselves?
ሰላማዊ ሰልፍ መቀሌ የሚደረገው ታደሰ።ጌታቸውና ፃድቃንን ለሜስደስት ነው።ውሸታሙ ታደሰ ወረደ ሚያስብ ጭንቅላት የለውም።ስለፈናቃዮች የውሸው አላስተኛ ስላለው ሌላ ምክያት ደግሞ በሃይማንኖት አንደባንዳዎቹ ልዩነት ለመፍጠር ነው። ሰላማዋ ሰልፍ መቀሌ ሳይሆን መደረግ የነበረበት አክሱም ነበር።
መብራት ከጠፋ ፡፡መቼስ አንድ ተራ ገዳይ መብራት አያስጠፋም ድራማ ካልሆ።
welcome
Betaemy zehzenen zehfrne eyue etey aeb teketltey eslmna yehwatna zegber zelo gefey keterf alewo aeb hagerom tgray kemety kale teketltey haymanot mebtna zekeber nehwatna nay eslmna teketltey yekeber 🙏🏾❤❤❤❤
መንግስት ነው ገዳይ
በሙሥሊም ተማሪወች ላይ በአክሱም ከተማ እየተደረገ ያለዉ ግፍ እና በደል እንደ ሀገርም ያሣፍራን ተዉልደዉ ባደጉበት ሀገር
ፍትህ ለአይሻ 😊😊😊
በትግራይ ሙስሊም ተማሪዎች የሚደርሰውን እቃወማለሁ
አትቸገር 😂
Anwar mesgid lay siletereshenut muslimoch dimts hun ... timb galla
ታድያ ሂድና ሰላማዊ ሰልፍ አድርጋ።
የትግራይ ህዝብ ለጨፍ የተላኩት ባርከው ከላኩ ቤተሰብ መሆን አለብህ።
@@እርገጤሞላተሰመ wondime kefelek dislike 👎 argegn ene Addis Ababa tewelje yadeku Amhara negn , ayidelem ye Tigray ye gorebetoche Eritreaans hiwot yikochegnal , gorebetoche Tigraway nachew ewedachewalehu ... awo TPLF Ethiopian yemiyafers meslogn tekawumeyalehu ahun gin sasbew berase afralehu ... we can argue all day you want but we can never live without one another. Can you tell me the difference between Gondar and Tigray beside the language
🎉
Ethio forom weset nachu ❤❤❤1111111111111👑🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
ባይጠፉ ይገርመን ነበር
😂😂😂 እውነታቸው ነው ባሕር የሌላት ኣገር ባሕር ሃይል ማሰልጠን ቀልድ ነው ፈረንሳይ ሆነው ሕወታቸው ቢመሩ ይሻለላ ከ ለ ቅቸታም ወራዳ መንግስት ከ ማገልገል ሃያዎች ተልከው ሁሉም ጠፉ hahahhahaha ወይኔ ወይኔ አይዞሽ አገሬ አይዞሽ አገሬ 😂
መስገን ዕድል ከተገኀ ማን ሞኝ አለ ።
Ethio forum number one. Keep twitt😂good stuff 👍
እባካችሁ ጋዜጠኝነት አላ ተባለ ወሬ ነጋሪነት ብቻ አይደለም።
ባህር አልባዋ ኢትዮጵያ የባህር ኃይል የላትም። የባህር ኃይል እንደ እገረኛ መሬት ላይ ተዋጋ ማለትም ፌዝ
ነው።
የጠፉት ሰዎች ሌላ እቅድ ይዘው የመጡ ቢሆኑስ 😂
❤
የኦርቶዶክስ ተከታይ ባልሆንም ግን ኦርቶዶክሶች ሲጨፈጨፉ ዝም ጭጭ ሙስሊሞች ግን ትምህርት ቤት ሂጃብ ለምን አልለበስንም ብለው ሰልፍ መውጣት ምን የሚሉት ነገር እንደሆነ አይገባኝም!! ኦርቶዶክሶች በእውነት ታሳዝኑኛላችሁ
ሁሉንም የሚያቅ አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል በእውነት ስለዚህ አትዘን የተገደሉትም ፈጣሪ አላቸው ይብላኝ ለገዳይ
YE ETHIOPIA hzb besedet, bexornet, bereheb aleke. Dll le Amhera fano 💚💛❤
♥️♥️♥️🇪🇹♥️♥️♥️
ይህ ጉዳይ ፋሽስታዊው አገዛዝ ምን ያህል በራሱ ሰዎች ጭምር የተጠላ፣የተናፈቀ እና የተተፋ መሆኑን ነው‼️
♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF💛♥️
ተሸንፎ ሱሪውን ለማውለቅ የፈረመው
መንግስት የአማራን ባለሀብቶች ቀስ በቀስ ከአዲስ አበባ ያፀዳል
😢😢
ማተብ አድርጎ መማርም ሊከለከል ነው ?
ኧረ በማርያም ከመሸሽ ይልቅ በአንድ ሆኖ ሀገርን መገንባት አይሻልም ወይ
የምን ጥበቃ ነው ነፃነት ስጥዋቸው እንጂ ምን የሚሉት ግፍ ነው
መስጣ ህዝቢ ትግራይ ገና ክትስሕንዋ ኢኩም
የመንገድ ላይ መብራት አጥፍቶ የሚገድል ማን ነው?
የናዚው አብይሽእፕገዛዝ
There is a prison inside torhiloch. Lots of business people are prisoned there
ድምፅህ ግን ትክክለኛ ነው
የሙስሊሞቹ የአክሱም ትግል ለምን ይሆን ?
ወልቃይት ፀገዴ
ሙስሊሞች መካመዲና ውስጥ ቤተክርስትያንም ሆነ የክርስትያን ስርዓት አይከበርም፤ አክሱም ከተማ የእስልምና ስርዓት ማራመድ የኦርቶዶክስ ስርዓትን ማራከስ ነው።
Is the origin place of Christianity aksum?
የትምህርት ቤት አስተዳደር የፍርድቤት ውሳኔ አንዲያስፈፅም በሰልፍ ሊጠየቅ ነው? መንግስት የሚፈራቸው የትምህርት ቤት አስተዳዳሪዎች መኖራቸው የሚገርም ነው። አነዚህን ሰዎች ለማየት ጓጓሁ።
ትግራይ ህዝብ ጭራሽ ደክማችሁዋል እስልምና ክርስቲያን ሳይለያዩ ለዘላለም የኖረ ህዝብ እንዴት ምን ዓይነት ስይጣን ገብቶ ነው ይኸ ዓድነት ጉድ የሚስሜው
Ye Melese geze beheleme hullu nafekegne
Enkuan tefu wegenachewn kemigedlu ewnetenga wegen nachew
Koye meche new tekekelegn zegeba metakerbew
Leave Axum alone
የአክሱም የስልምና ሴት ተማሪዎች ጥያቄ የትምህርት ቤት ህግን የጣሰ ስለሆነ ጥያቄዎች ጠቀባይነት የላቸውም። አክሱም ፂዮን ቅድስት ቦታችንን ማርከስ ክልክል ነው።
በሀይማኖት ህግ የምትደዳደር ከተማ ነች?
ወይስ በህገ መንግስቱ? ትምህርት ቤቶቹ የሚተዳደሩት በቤተክርስቲያን በጀት ነው? ወይስ ከሙስሊሙም ጭምር በሚሰበሰብ ግብር? ይሄ ፅንፈኝነት አብሮ ያኗኑረናል??
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂
ኢትዮ ፎርም የሙስሊም ጥላት ነዉ
Ask ABIY HE IS CONDUCTING THESE. ORDERS, It is ABIY AND HIS GOVERNMENT!!!
Ask ABIY About this MURDER!!!
Вондер нов ит вилл бе год хелп us праинг амен.
are abate hagere america terign
😂😂😂❤❤❤
ትግራይ አፂ ዩሃንስ የመሠሉ ሙስሊም ጠለች ካፊሮች መወገዝ አለባቸው ያ አነገቶን የተቆረጠው አፂ ዩሃንስ ወሎ ላይ 70ሽ ሙስሊሞች ገሏል ሠጨረሻ አነገቶ ተቁረጠ
ወሬኛ ቱልቱላ!!!
ኢትዮ ፎረም ታስጠላላቹ
The news report about the Ethiopian Navy is completely inaccurate. I am an officer in the Ethiopian Navy, and I have been studying abroad since 2020. I know all the naval students currently studying abroad, and it is entirely false that more than 20 naval students have sought asylum from the French government. Please be mindful of the information you are sharing and its impact. If you need more information, feel free to contact me privately.
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤