''በሌላ መንገድ እንግደለው'' ዐቢይ፤ የእነ ሬዲዋን ''ሴራ'' |ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 679

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie หลายเดือนก่อน +171

    በህልምና ቅዠት የሚጓዘው ብልጽግና ውጤቱ ይህ ነው።

    • @ERMIYASKETEMA-h3r
      @ERMIYASKETEMA-h3r หลายเดือนก่อน +10

      ሁሉም ነገር ተዘበራርቆባቸዋል ያስቃልም ያሳዝናልም።

  • @Bergicho1Kedire
    @Bergicho1Kedire หลายเดือนก่อน +59

    አቦ ሰላምህ ብዝት ይበል አንጀት አርስ የልብ የሚያደርስ ምርጥ ትንታኔ ።

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 หลายเดือนก่อน

      እንዳይመስልህ ይህ ጣቢያ ቅጥረኛ የወያኔ ተከፋይ ፕሮፐጋንዲስት ነው። ማር ቢያንጠባጥፍ አፉ መርዝ የሚረጨውን ህውሃት ቅዱስ አያረገውም!!

  • @YesufShkur-k2w
    @YesufShkur-k2w หลายเดือนก่อน +24

    ያየሰዉተባረክ፡እዉቀተህይጨምርልህ፡

  • @FantayeTesfaye-y3z
    @FantayeTesfaye-y3z หลายเดือนก่อน +50

    ሰላም ያየሰዉ እናከብርሀለን ለዛ የ5 አመት ጫቅላ ራቆቱ ለማስቀረት የምትሰራዉ ስራ ክብር ይገባሀለል ✌👏

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 หลายเดือนก่อน +20

    Thanks ኢትዮ ፎረም 🙏🎉🎉🎉

  • @anrgemulu
    @anrgemulu หลายเดือนก่อน +48

    ይሄን ቻናል የተቀላቀልኩት 116 k sebscribe አሰያለው ነው 1 million መግባት አለበት የምትሉ 🤙

    • @mesigemechu8470
      @mesigemechu8470 หลายเดือนก่อน

      የትግሬ/ሕውሐት ውታፍ ነቃይነቱን ሲተው 1Million አደለም 5 Millions ይሆናል!!!...... በርግጥ fund ሚደረገውም በሕውሐታውያን ነውም ይባላል......ያዬሰው ሽመለስ ደሞ ሆዳም ጎጃሜ አማራ ነው!!!......ስለ ትግሬ/ሕውሐት የሚገደውን የሚያንገበግበውን ያህል የአማራ መሰደድ መገደል መደፈር ሲገደው አይታይህ....ተከፋይ የህውሐት ውታፍ ነቃይ ነው ያዬሰው!!!መ

    • @kikibetty1506
      @kikibetty1506 หลายเดือนก่อน +1

      1 million ሲገባ ኬክ ቆርሼ አከብረዋለሁ። በቀጣዩ ለ2 Million እንሰራለን🙏

    • @TemesgenAlene-c1m
      @TemesgenAlene-c1m หลายเดือนก่อน

      እውነት የሆኑ ዜናዎች የምናዳምጥበት
      ስለሆነ ይገበዋል ......

  • @jemal.hassen8736
    @jemal.hassen8736 หลายเดือนก่อน +86

    አቦ ይመችህ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ እድሜ ይስጥህ

    • @kadirsamod1665
      @kadirsamod1665 หลายเดือนก่อน

      Ameen Ameen Allahuma Ameen

    • @EarmiasYoh
      @EarmiasYoh หลายเดือนก่อน

      Andi. Nachu. Ulachumi. Qadada. Nachu

    • @fikadumare6198
      @fikadumare6198 หลายเดือนก่อน

      Still​@@EarmiasYoh

  • @eyobabraha9995
    @eyobabraha9995 หลายเดือนก่อน +13

    ምርጥ ትንተና አንተ እኮ ልዩ ነህ ተባረክ ።

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 หลายเดือนก่อน +46

    ወይ የጀግኖች ሀገር በውሾችና ባንዳ በፈሪዎች እጅ ወደቀች ግን እስከመቼ ???☝️👋🍁

  • @jemal.hassen8736
    @jemal.hassen8736 หลายเดือนก่อน +19

    ጀግናው ያየሰው በጣም የምትመች ጋዜጠኛ

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 หลายเดือนก่อน +24

    በሰፈር መልከስከስ ውጤቱ ይሄው ነው።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 หลายเดือนก่อน +42

    #ሽንፈት የማይሰለቸው ስርዓት ።#ሶማሊያ ጥቅሞን ያስጠበቀችበት ስምምነት 😂😂#አማራ ለዘላለም ይኑር🇪🇹

    • @TayeBekele
      @TayeBekele หลายเดือนก่อน +1

      አምሐራ ሳይሆን ኢትህኦፕአ ለ ዘላለም ትኖር በል

    • @meseretabrham3389
      @meseretabrham3389 หลายเดือนก่อน +2

      አማራ እኮ ነው አዝሎ አዚ ያደረሰው... 🤗🤗

    • @AbuHani-lc3vu
      @AbuHani-lc3vu หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ ወጨጌ

  • @bisratgirma6964
    @bisratgirma6964 หลายเดือนก่อน +26

    ውይ ውርደት የዘገቡት ጋዜጠኞች ሚኒስትሮች ልደቱ የጨረቃ ወደብ ያለው እውነቱን ነበር😢

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz หลายเดือนก่อน +3

      ልደቱ ሳያልም የሚፈታ ጀግና ነውውውው❤❤❤

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h หลายเดือนก่อน +13

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @enyewalem
    @enyewalem หลายเดือนก่อน +95

    የሶማሌ ላንድን መግለጫ እጠብቃለሁ። ተባረክ ያየሰው

    • @leminlemin23
      @leminlemin23 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂

    • @tigrayvoice
      @tigrayvoice หลายเดือนก่อน +4

      እኮ 😂😂

  • @TahaYasintahayasin-b4o
    @TahaYasintahayasin-b4o หลายเดือนก่อน +106

    እራሱ ተዋርዶ ኢትዮጽያን አዋረደ
    አብይ ሆይ እራስህ ተዋርደሃል እና እስከ ሰባት ዘርህ አላህ ያዋርድህ

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz หลายเดือนก่อน +6

      ገና ውርደት ይቀረዋል መቼ ተነካና

    • @Bio650
      @Bio650 หลายเดือนก่อน +5

      ይሄ እበታም በሻሻ አገራችንን አይወክልም

    • @HamzaHaji-t2t
      @HamzaHaji-t2t หลายเดือนก่อน

      ​@@Bio650ወደህ ነዉ ወይ የሚወክልህ ?

    • @Bio650
      @Bio650 หลายเดือนก่อน

      @HamzaHaji-t2t መሀይም አገሪቷን አይወክልም ብሄሩን ጀዋር ከፈቀደለት ሊወክል ይችላል

    • @Tom-lg1uf
      @Tom-lg1uf หลายเดือนก่อน

      ውርደት ለምኔ !

  • @alemumude
    @alemumude หลายเดือนก่อน +9

    ምርጥ ትንታኔ!
    እውነትና እውቀት መሪ፣ ያዬሰው
    ተባረክ❤❤

  • @ባንተአምላክ
    @ባንተአምላክ หลายเดือนก่อน +33

    በልመና ና ከህዝቡ ጥሪት ቀምተዉ የለበሱትን ሱፋ አዉልቀህ በ... የምታስሄዳቸዉና የምታሰጣቸዉ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን
    ድል በግፍ ለሚገደሉ የሀገሪቱ ህዝቦች

  • @kurateme
    @kurateme หลายเดือนก่อน +24

    Ethio-fourm የኔ ምርጫ❤
    ግን ማስታወቂያ መጀመር አለባችሁ ።
    እንደዚህ ደክማችሁ ትክክለኛ መረጃ ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን❤

    • @Balewegtube
      @Balewegtube หลายเดือนก่อน

      በ vpn እይላቸው ወንድም

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr หลายเดือนก่อน +71

    እዴት እደምናፍቅ ይሄን ትንታኔ ያየሰው እድሜ ይስጥክ ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤

  • @Man-y2k
    @Man-y2k หลายเดือนก่อน +14

    ብራቮ ሐሰን ሼክ የበሻሻውን እበት ትፋቱን አስላስከው እንደ አይጥ መድረክ ላይ አሸማቀቀው

  • @Blangi
    @Blangi หลายเดือนก่อน +14

    ትልቅ ሁን ስንለው ማነስን መረጠ
    ከፍ በል ስንለው ዝቅተትን መረጠ
    ከሰፈር ስይወጣ ኩሬ ውስጥ ዘቀጠ!
    ድል ለፋኖ!!!

  • @DeerMoose
    @DeerMoose หลายเดือนก่อน +2

    ያየሰው ሽመልስ ❤❤❤መቼም መቼም የማትሰለች ምርጥ ፣ጀግና፣አዋቂ፣ወዘተ....ጋዜጠኛ እና አንቂ ነው❤❤❤❤!!!!!!!!!!!!!

  • @SancoSanco-lu5fm
    @SancoSanco-lu5fm หลายเดือนก่อน +23

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪

  • @abeba2241
    @abeba2241 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም የአብይን ሐላፊነት የጎደለዉን ሐሳብ የህዝብ ሐሳብ #ስለሚያሸንፍ

  • @GosayeTamesgan
    @GosayeTamesgan หลายเดือนก่อน

    ጌታዬ ሆይ ሀገር ወዳድ መሪ ስጠን 🙏🙏🙏

  • @wedi_70
    @wedi_70 หลายเดือนก่อน +28

    የራሳዋ እያረረባት የጎረቤቷን ታማስላለች! ወራዳው አምባገነን ብልፅግና ።

    • @EyobGebreyohannes
      @EyobGebreyohannes หลายเดือนก่อน

      አረመኔ ኤርትራውያን ስለ ኢትዮጵያ አይመለከትህም። የሸርሙጣ ልጅ

  • @sisden5992
    @sisden5992 หลายเดือนก่อน +9

    ያዬ እየጠበኩህ ነበር..... አላሰፈርከኝም ......አስገራሚነትህ እና ድንቅነትህ ቀጥለህበታል ተባረክ ...... አንጀቴ በገና በፆም ቂቤ በየቀኑ ታጠጣናለህ ....ይቅር ይበለን

  • @Kedir-s3f
    @Kedir-s3f หลายเดือนก่อน +22

    ብልፅግና በቅዤት ሐገር እሚመራ ይመስላታል
    አይ የበሻሻዉ ጎረምሳ ሳያስበዉ የአገኜዉ ስልጣን እያጦዘዉ ነዉ

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 หลายเดือนก่อน +5

    ያዬ👍🏼👍🏼👍🏼
    ኢትዬፎረማችን የግፉአን ድምፅ✔️

  • @sarahmiller9655
    @sarahmiller9655 หลายเดือนก่อน +6

    ያየ ስው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ หลายเดือนก่อน

    ይህ ማሃይም ሰው በላ አገራችን በየሔደበት ያዋርዳታል እድሜህ ይጠር

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እንኳን ታረቁ ሁለቱ አገሮች ፡እግዚአብሄር ይመስገን

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 หลายเดือนก่อน +8

    የዘቀጠ የዘመን ስርዓት።ያለእውቀት በስሜት የሚጓዝ...

    • @ermy778
      @ermy778 หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል የዘቀጠ አይገልፀውም

  • @meisimeisi7855
    @meisimeisi7855 หลายเดือนก่อน +2

    አገራችን ጆሮዋን ተቆንጥጣ እንደህጻን ልጅ ያሳፍራል!!!

  • @eliastsegaye2000
    @eliastsegaye2000 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮ ፍረም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @VoiceVoltaire
    @VoiceVoltaire หลายเดือนก่อน +3

    Brilliant, on point, wonderful flow with great voice.
    Thank you!

  • @Jemalyoutube-t9k
    @Jemalyoutube-t9k หลายเดือนก่อน +12

    ምክር ቢጤ ለጋዜጠኞች ሥትዘግቡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንሥተር አትበሉ ኢትዮጵያ መግሥት የላትም።
    ያድሥ አበባ ጥቅላይ ሚንሥተር እያላቹህ ዘገቡ✅

  • @Dereje32
    @Dereje32 หลายเดือนก่อน +6

    አሳፋሪ ስራቸውን መቁጠር ይሰለቻል። ግን ሁሌም የሚያሳዝነኝ ኢትዮጵያ በእንደነዚህ አይነት የደነዘዙና ከእውቀት ነጻ በሆኑ ሰዎች እጅ ላይ መውደቋ ነው።
    እግዚአብሔር ብቻ ይሁነን!!

  • @nigustube89
    @nigustube89 หลายเดือนก่อน

    Your information about our lovely country is amazing. Please continue doing your great job.
    We deserve better Ethiopia💌

  • @kobrraw
    @kobrraw หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን አብሮ ደስ አለን
    በጣም የምፈራው ቃል

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮ ፎረም etyo forem ❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 หลายเดือนก่อน +9

    የአብይ የእንኳን አደረሳችሁ ውርደት ተአምራቱ የዲፕሎማሲ ቅሌቱ ቀጥሏል

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l หลายเดือนก่อน +8

    ወዳጄ የቀድሞ የሱማሌ ላንድ መሪ የነበሩት ቢመረጡ ይህ ፊርማ ይፈፀም ነበር ?የሱማሌ ጠቅላይ እውቀታቸውን ተጠቀሙ ለእኔ ጀግና ናቸው ቀአንድ አመት ጊዜ ከሀገረ ሀገረ ዞሮው በዲፕሎማሲ አሸነፉን ።

  • @BrookBefi
    @BrookBefi หลายเดือนก่อน +2

    Our voice ❤❤❤

  • @kuware5780
    @kuware5780 หลายเดือนก่อน +6

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ብቻቸውን እየኖሩ ያሉት ብልፅግናዎች እፍረታቸው ያጠቆራቸው መቃብሮች ናቸው።

  • @jemsYimer-gg1zb
    @jemsYimer-gg1zb หลายเดือนก่อน +13

    በጣም አስደናቂ ትንታኔ እና ገራሚ ድምፅ ነው ሁሌም ተንትንልን አሏህ ለተጨቋኙ ኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስለት

  • @beletetiahun
    @beletetiahun 5 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ በርታ እንዳተ አይነት 10 ጋዜጠኛ ቢኖር ጥሩ ነበር ግን ምን ያደርጋል??

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay หลายเดือนก่อน +2

    አብይ የማይታመን ሰዉ ነዉ አብይ ሀገር አፍራሽ ነዉ ኢትዮ ፎረም በርታልን

  • @damtew8363
    @damtew8363 หลายเดือนก่อน +15

    ልደቱ በጊዜው ገልጾታል የጨረቃ ውል እና ወደብ ነው

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz หลายเดือนก่อน +5

    ብራቮ ሶማሊያ አሸነፈችችችችች ❤❤❤😂😂😂

  • @SetoGashe-z6t
    @SetoGashe-z6t หลายเดือนก่อน +1

    ዶር አብይ ጀግና ነው።ከመወረር ወራሪ መሆን ይሻላል።ወያኔ አማራን ወሮ የአማራን ሴት ምን እንዳደረገ እናውቃለን።ዶር አብይ ጀግና ነው።ዶር አብይ ይዋል ይደር እንጂ ባለወደብ መሆኗ አይቀርም።ኢትዮጵያን በዓለም ያዋረደው መለስ ዜናዊ እንጂ ዶር አብይ አይደለም።ወደአልባ ያደረጋትን ወደብ ይገባታል ብሎ የተከራከረው ዶር አብይ እንጂ መለስ ዜናዊ አይደለም።የምታወሩት ነገር ቅናት እና የቅናት ወሬ ነው።መሪያችን ጀግና ነው

  • @hasanadem2848
    @hasanadem2848 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ማለት እንኳን ደስ አለን አሁን ደግሞ ደስ አላችሁ
    የባህር ወደብ ባለማግኘታችን እንኳን አብሮ ደስ አለን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z หลายเดือนก่อน +1

    በእርግጥ ሀቅ ነው!!👌እኔ የገረመኝ አነድም የብልፅግና አሣማ 1😂 አላየሁም።አማራ የሌለበት ሀገር የአሕያፈስ ነው😢😢

  • @habtubihon2567
    @habtubihon2567 หลายเดือนก่อน +4

    So deep nice lovely presentation

  • @kingsol-gy5ns
    @kingsol-gy5ns หลายเดือนก่อน +5

    ብልፅግና የ ፖሊሲ ምንጩ የአሩሲዋ እመቤት የአዳል ሞቴ የሙጫ ዘሪጋ የሚባሉ የምድሪቱ አጋንንት በሙሉ ስልጣን የሚዘውሩት ቡድን ስብስብ ነው ይህ ማለት አቦይ ስብሓት አብይን ብዙ ጂኒዮች አሉብህ እኛም አንድ አንድ ጂኒ አለብን ያሉትን ማስታወስ

    • @BazinGessesse
      @BazinGessesse หลายเดือนก่อน

      100% ትክክል እላይ ላዬን ግን ሽፋኑ ሀይማኖት ነው

  • @HalefomMekonnen
    @HalefomMekonnen หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ያየሰው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 หลายเดือนก่อน +5

    ያየ we love You ❤ 👍

  • @kadirsamod1665
    @kadirsamod1665 หลายเดือนก่อน

    Thanks again and again Ethio forum ❤❤❤

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 หลายเดือนก่อน +4

    ሃይ መንቀዥቀዥ: ሀይ መምበጫበጭ: ግልብነት: ጥልቀት ማጣት...ሩጫ ብቻ: ጥድፊያ: ሽምጥ ግልቢያ... ውጤት አልባ

  • @TARIKUSEBLE
    @TARIKUSEBLE หลายเดือนก่อน +6

    የልብ አድርስ እኮ ነህ ፡፡ ሺህ ዓመት ያኑርህ ፡፡

  • @warum5027
    @warum5027 หลายเดือนก่อน +1

    Quite impressive analysis and insight. Rightly said ‘Prosperity diplomacy’

  • @chairmanchernet7240
    @chairmanchernet7240 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ የብልፅግና ቅሌት ያዬ የብልፅግና የእግር እሳት በርታ ፈጣሪ እውቀቱን ደሪቦ ደራሪቦ ይስጥህ I Belive that አንድ ቀን በአለም አቀፍ ሚዲያ ውስጥ እነያሃሌን::

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su หลายเดือนก่อน

    Ethio fourum selam selam selam my family viva viva viva ethio forum family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @millimabayneh9464
    @millimabayneh9464 หลายเดือนก่อน +6

    ይህን ውርደት እንደሰማሁ ያንተን ትንታኔ ስጠብቅ ከች አልክ አልክ ሱሴ

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በርታልን
    ❤❤❤❤❤❤

  • @tayetaye3400
    @tayetaye3400 หลายเดือนก่อน +7

    የደንቆሮ ስብስብ😮

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h หลายเดือนก่อน +3

    እናተትለያሉቹየጋዜጤኞችውሀልክናቹእምንወዳቹሁምበምክንያትነውአናመስግናለን።❤❤❤❤❤❤

  • @NegstKal
    @NegstKal หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አሳትፈው የዋሹበት ውሸት እንደዛሬ አስቀህየኝ አታውቅም፣አንተ ብቻ ተንትነው፣በስመአብ አንደኛ ነህ ማርያምን።

  • @generalredwan
    @generalredwan หลายเดือนก่อน +2

    ይመቻቹ 👍👍

  • @TadeleTilahun-ff2eq
    @TadeleTilahun-ff2eq หลายเดือนก่อน +2

    ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሶማሊያ ግብፅን ወደዚህ ቀጠና መጋበዟ ትልቅ ስህተት ይመስለኛል; ድንቅ ትንተና ነው

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ብልጥጌ። በቅዠት መምሯቷን ትቀጥላለች ።

  • @temesgenalebachew-dd5dm
    @temesgenalebachew-dd5dm หลายเดือนก่อน +3

    አብይ ማለት የሁለት አመት ልጅ ህፃን ነው።

  • @ibrahimalamaad7713
    @ibrahimalamaad7713 หลายเดือนก่อน

    የሶማሊ ላንድ ወል መፍረሱ ለኢትዮጲያ ከመፍረስ ያዲናል❤

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w หลายเดือนก่อน

    አቢይ አህመድ በድንጋጤና በተቅማጥ በሽታ ሰሞኑን ይሞታል ።ለይኩን 🙏

  • @BirhanuGebiresilase
    @BirhanuGebiresilase หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ በመልከም የምመራዉ አትወዱም አብይ ታችም ላይም ገብተው የመሠራዉ መልካም ነገር ለምን አታመሰግኑም

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ በምናይነት ቅዠታም እጅ ወደቅሽ

  • @Temesgen-x2t
    @Temesgen-x2t หลายเดือนก่อน +3

    ችሎታ እንዳለህ ክርክር የለውም ። ግን ይህ ዘገባህ የጥላቻ መሆኑ ግልጽ ነው ።መጨረሻውን ሳታይ መደምደም የለብልም ።

    • @AbdurezakAwel-h5r
      @AbdurezakAwel-h5r หลายเดือนก่อน +2

      ምን መጨረሻ አለው? What ጥላቻ ማለት በምክንያትነት & በሚዛናዊነት ንገረኝ!

  • @abubekermohammed9527
    @abubekermohammed9527 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል የሰው ሀገር መውረር ትክክል አይደለም ብለን ደጋግመን ነግረናል።በጥጋብ የተወጠረው ኪንግን ግን አስተነፈሱት ።ሀሰን ሼኬ በዲፕሎማሲ ስላሸነፉ ለሀገራቸው ያላቸውን ታማኝነት ያመለክታል።ይሀ በግ ህዝብ አሁንም አይጨፍርም ብዬ አልልም ።

  • @Tariktube23
    @Tariktube23 หลายเดือนก่อน +2

    እስቲ ስለ ታሪካዊዉ ጎልደን ትርያንግል ለመቶ አመታት የዘለቀ ጉድ በዚህ ቅዳሜ ተርክልን ብዙ ኢትጵያዊም በግድ ተይዞ እየሰራ ይገኛል ድምፅም ሁናቸዉ ያየሰዉ

  • @kadirsamod1665
    @kadirsamod1665 หลายเดือนก่อน

    Ethio Forum 🎉🎉🎉🎉

  • @fisehanegera6487
    @fisehanegera6487 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄሁሉ የምታወራው ቱሉቱላነው ኢትዮጵያ የምትፈልገው የባህር በር ነው

  • @yishakanjulo4244
    @yishakanjulo4244 หลายเดือนก่อน +1

    ውል እና እንኳን ደስ አላችሁ መቼም ለብልፅግና አያልቅም እስካሁን ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠብ ያለ አንድም ነገር የለም ።

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 หลายเดือนก่อน +16

    ❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛

  • @ashenafime
    @ashenafime หลายเดือนก่อน +4

    አብይ አንድ ነገር እንኳን የማይሳከለት ከንቱ ሰው ነው😂😂😂

  • @SamuelAbebe-r8r
    @SamuelAbebe-r8r หลายเดือนก่อน

    ምንም አልልህ ብቻ ኑርልኝ❤

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ በድፍረት ኢትዮጵያዬን ይዟት ገደል እየገባ ነው ወገን ኧረ ተው ሀግ እንበለው እየሰመጥን ደነዘዝን እኮ ዋዮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም ደንግጫለሁ ይበለና አያልቅበት ምን ይሳነዋል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣፪🤣፪፪

  • @EthiopaEthiopa-y3c
    @EthiopaEthiopa-y3c หลายเดือนก่อน +1

    ምን እያልክ ነው ፖለቲካ ግን ትንሽ ይረዳሀል ይሄ የፖለቲካ ስልት ነው አብይ እየተከተለ ያለው ያንን ስምምነት ባያደርግ ኖሮ እንደ ዛሬው ሱማሊያ ለምና ኑ ወደብ ልስጣቾሁ የምትል ይመስልሃል አንተ ሠው ብልግናም አለብህ አንድ ታላቅ ሀገር የሚመራን መንግስት እና ፓርቲ ሲልከሰከስ ብለህ አፍህን ሞልተህ መናገር ከአለማወቅም በላይ እረኝነትህን ያረጋግጣል

  • @deberabelay4823
    @deberabelay4823 หลายเดือนก่อน

    እንደው ያየሰው ሽመልስ ምንብዬ እንደማመሰግንህ በጣም ያንስብኛል ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ጋዜጠኛ አላት የኢቲቪም ጋዜጠኛ ይባላላ የት ነው የምትኖረው አደራ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳትኖር በጣምነው የምሣሳለክ በቃ ያንተን ትንታኔ በቲክቶክ በተለይ በቃ ሱስ ሆኖብኛል ምን ልበለክ ስለሀገሬ መስማት ስፈልግ የአንተን እና የመሳይን ድምፅ መስማት ነው ደስ ደስ የሚለኝ ኑርለን ከዚበላይ ጥበብን ይግለፅልህ ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው በእውነትና በእውቀት መሞላት

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex หลายเดือนก่อน +1

    ታዲያ ምን አጠፉ ትክክል ነው እንኳን ደሰረ። አላችሁ ያሉት እናንት የፅንፈኛ አፈጉባዔዎች ታፍራላችሁ እነጂ የድሬዳዋ ሰውዪ የሚኮሩበት ንግግር ነው።

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 หลายเดือนก่อน +4

    ብልፅግና ውርደት ጌጡ የሆነ ከሀዲና ጭንጋፍ ድርጅት ነው።

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u หลายเดือนก่อน

    ሰለም ❤❤❤ የብልፅግና ሰዎቹ በሆዶቹዉ ነዉ የምያሱብ ከከከከከከከከ😂😂😂😂😂😂😂

  • @biruktefera-h3w
    @biruktefera-h3w หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂የድሬደዋ ከንቲባው😂😂😂😂

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሕ

  • @SetoGashe-z6t
    @SetoGashe-z6t หลายเดือนก่อน

    ደግ አደረገ ታዲያ የናንተ ወሬ ምንድነው ? ምን ይሁን ? መለስ ዜና ወደብ አልባ አድርጎን ወደ መቃብር ሔደ ዶር አብይ ደግሞ ወደብ ይገባታል አለ ! ዶር አብይ ጀግና ነው።

  • @Kabalagala-bq3xm
    @Kabalagala-bq3xm หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ማብራሪያ ነው ፣እናመሰግናለን!!

  • @danielgebru3910
    @danielgebru3910 หลายเดือนก่อน

    የእምነት ክህደት ቃል ያየ ምርጥ

  • @samimohammed6941
    @samimohammed6941 หลายเดือนก่อน +2

    Wow!!! What an explanation 🎉!

    • @semanfedil232
      @semanfedil232 หลายเดือนก่อน

      Unbelievable people against there country you guys you will see ethiopia have sea port soon thks long live abiy ahmed.

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሰዉ፣
    መቃወምን ብቻ ማእከል አድርገህ ስለምትደሰኩር፤ የሥምምነቱን "አንኳር" ነጥቦችን በ2 ብቻ መገደብህ አይገርመኝም።
    ሚናፍቀኝ ሁነት ግን፥ በቅርቡ በወደብ ጉዳይ አንድ እስካሁን ያልነበረ ድል ሲመዘገብ ምን ብለህ እንደምታብጠለጥል መስማት ነዉ - መቸም አታዉድስ! 😏
    የነገ ሰዉ ይበለን'ማ! ❤