ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም እናመሠግናለን ሥትጨምር መጠኑን ብትነግረን ከሣኡድአረቢያ ነዉ የማይህ
ማገተሩ ምርጥ ነው ክርፍት ክርፋት ሚለውን ሽታ ያሶግድልናል
ትክክል
በጣም ጎበዝ ንህ ግዛቸው ከጆሀንስ በርግ
በጣምነውስራህንየምወድሊህ ማሽአላህ
እጆችህ ይባረኩ ማገንተርህን ወድጄልሀለው 🎉
Thanks betam betam ❤🎉 yemitafiti konjo doroweti enaten eyayehu nw hulunm yemserawu 🥰🥰🥰🥰🥰 melki setegn eji moya kemelegawu 💯💯
እያብራራህልን ብትሰራ ጥሩ ነው ለቤትህ አዲህ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሀለኩ
Shorba bitiseralin beteley le tilik sewech yemihon ❤
Betame new arefe new yemtakrbachew ýemgbe average enamsegnalen
አንደኛ ነው
bsl kibew yetenetere new
27:13 ማገንፈል ነው ማገንተር ? Thanks
Masha Allah beyalhu. Wondoch muya kezih wondmachen temaru. By the way i need my heart so i can't put this much butter. LolPlease show us yequlit kemem mekelsha kemem. Thanks for sharing your talents.
የበሰለ ቅቤ ምን ያህል ጊዜ የቆየ መሆን አለበት
Your the best God bless you
Betam kojngo nwo
Where I can get chia seed at addis ababa?
እናመሰግናለን ዶሮውን ማገንተሩ ምንድነው ጥቅሙ
Yene enate hule doro tageneteraleche esuwa becha temeselegn nebre
Gobez
Kibewochu sayneteru new michemerut
Wooow gobzi bart
በርበሬ ዘይትን ቀደሞ ይገባል
እፉ መብላት እፈልጋለሁ ግን ጨጎራዬን ያመኛል ሳየው በጣም ነው የምጎጎው ግን በርበሬ ያለው ምግብ ስበላ ያመኛል ምክራችኩን ለግሱኝ😢
Waw
በመቀጠል ክትፎ አሰራር😊
ለልጆች ምሳቃ የሚሆን ነገር ሰርተህ አሳየን
ልጅ ምን ያረግልሻል ዕርግዝና መከላከያ ተጠቀሚ ህዝብ በዝቷል ዝም ብላችሁ እየፈለፈላችሁ
😂😂😂😂😂@@witnessing100
@@witnessing100😌🤭
@@witnessing100😂😂😂😂🇪🇷
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ How to Make Ethiopian Doro WOT th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
የበሰ ቅቤ ማለት ያልተጠረ ማለት ነው ፕሊስ ማብራሪያ በጣም ጎበዞች ናችሁ ቀጥሉበት
Yesome pasta forgot asyne
ተሠርቶ ለመጨረስ ሰንት ሠአት ፈጀ
👏👏👏
ለመከለሻ ምን ምን ቅመሞችን ነው ምትጠቀመው
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
ቤሊፍ ምንድነው?
ላውሮ ቅጠል
Sgawn magenteru gn mndnew tkmu
ዳሮ ወጥ ላይ ቲማቲም መጨመር እንችላለን?
ባይጨምሩ እመክራለሁ ነገር ግን መጨመር ይችላሉ ካልጨመሩ ወጡ ቃናውን እና ጣዕሙን ሳይለቅ ለቀናት ይቀመጣል
@@melegna 🙏
በድምፅ ብታሰማን የማንበብ ችግር ላለብን
ከከከከከ😂😂😂😂
🤣🤣🤣አላልሽም ማን ፅፎልሽ ነው ኮሜንቱን 😂😂😂
🇪🇹 ❤😮😮😮😮😢😢wow
❤❤
❤
በምግቦች ውስጥ የሚገኙትን ንጥረ ነገሮች ዝርዝር ፈልጌ ነበሮ ለምሳሌ ጨው አይኦዲን እንደዚሕ
ቪዲዮውን በደንብ ይመልከቱ
,mmkfrxxsDB mmkfrxxsDB 😢😢z😢t😮and and with
ሽሮ---- ፎረፎርእንጀራ---ወኔምስር ወጥ ---ጨጓራ በሽታ ጥሬ ስጋ ግፊት
ይጣፍጣል
ብስል ቅቤ ማለት የገበታ ቅቤ ነው
የበስለ ማለቱ ነው መሰል 😳
በጣም የሚሸተው ለጨጓራ በሽታ ላለበት ሰው ፍቱን ቀስቃሽ ነው
የተነጠረቂቤ
ከምድጃህ በስተቀር እየሰራ ያለውን በጭራሽ አንተን አትመስልም
English pls :(
በጣም እናመሠግናለን ሥትጨምር መጠኑን ብትነግረን ከሣኡድአረቢያ ነዉ የማይህ
ማገተሩ ምርጥ ነው ክርፍት ክርፋት ሚለውን ሽታ ያሶግድልናል
ትክክል
በጣም ጎበዝ ንህ ግዛቸው ከጆሀንስ በርግ
በጣምነውስራህንየምወድሊህ ማሽአላህ
እጆችህ ይባረኩ ማገንተርህን ወድጄልሀለው 🎉
Thanks betam betam ❤🎉 yemitafiti konjo doroweti enaten eyayehu nw hulunm yemserawu 🥰🥰🥰🥰🥰 melki setegn eji moya kemelegawu 💯💯
እያብራራህልን ብትሰራ ጥሩ ነው ለቤትህ አዲህ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሀለኩ
Shorba bitiseralin beteley le tilik sewech yemihon ❤
Betame new arefe new yemtakrbachew ýemgbe average enamsegnalen
አንደኛ ነው
bsl kibew yetenetere new
27:13 ማገንፈል ነው ማገንተር ? Thanks
Masha Allah beyalhu. Wondoch muya kezih wondmachen temaru. By the way i need my heart so i can't put this much butter. Lol
Please show us yequlit kemem mekelsha kemem. Thanks for sharing your talents.
የበሰለ ቅቤ ምን ያህል ጊዜ የቆየ መሆን አለበት
Your the best God bless you
Betam kojngo nwo
Where I can get chia seed at addis ababa?
እናመሰግናለን ዶሮውን ማገንተሩ ምንድነው ጥቅሙ
Yene enate hule doro tageneteraleche esuwa becha temeselegn nebre
Gobez
Kibewochu sayneteru new michemerut
Wooow gobzi bart
በርበሬ ዘይትን ቀደሞ ይገባል
እፉ መብላት እፈልጋለሁ ግን ጨጎራዬን ያመኛል ሳየው በጣም ነው የምጎጎው ግን በርበሬ ያለው ምግብ ስበላ ያመኛል ምክራችኩን ለግሱኝ😢
Waw
በመቀጠል ክትፎ አሰራር😊
ለልጆች ምሳቃ የሚሆን ነገር ሰርተህ አሳየን
ልጅ ምን ያረግልሻል ዕርግዝና መከላከያ ተጠቀሚ ህዝብ በዝቷል ዝም ብላችሁ እየፈለፈላችሁ
😂😂😂😂😂@@witnessing100
@@witnessing100😌🤭
@@witnessing100😂😂😂😂🇪🇷
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
የበሰ ቅቤ ማለት ያልተጠረ ማለት ነው ፕሊስ ማብራሪያ በጣም ጎበዞች ናችሁ ቀጥሉበት
Yesome pasta forgot asyne
ተሠርቶ ለመጨረስ ሰንት ሠአት ፈጀ
👏👏👏
ለመከለሻ ምን ምን ቅመሞችን ነው ምትጠቀመው
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
ቤሊፍ ምንድነው?
ላውሮ ቅጠል
Sgawn magenteru gn mndnew tkmu
ዳሮ ወጥ ላይ ቲማቲም መጨመር እንችላለን?
ባይጨምሩ እመክራለሁ ነገር ግን መጨመር ይችላሉ ካልጨመሩ ወጡ ቃናውን እና ጣዕሙን ሳይለቅ ለቀናት ይቀመጣል
@@melegna 🙏
በድምፅ ብታሰማን የማንበብ ችግር ላለብን
ከከከከከ😂😂😂😂
🤣🤣🤣አላልሽም ማን ፅፎልሽ ነው ኮሜንቱን 😂😂😂
🇪🇹 ❤😮😮😮😮😢😢wow
❤❤
❤
በምግቦች ውስጥ የሚገኙትን ንጥረ ነገሮች ዝርዝር ፈልጌ ነበሮ ለምሳሌ ጨው አይኦዲን እንደዚሕ
ቪዲዮውን በደንብ ይመልከቱ
,mmkfrxxsDB mmkfrxxsDB 😢😢z😢t😮and and with
ሽሮ---- ፎረፎር
እንጀራ---ወኔ
ምስር ወጥ ---ጨጓራ በሽታ
ጥሬ ስጋ ግፊት
ይጣፍጣል
ብስል ቅቤ ማለት የገበታ ቅቤ ነው
የበስለ ማለቱ ነው መሰል 😳
በጣም የሚሸተው ለጨጓራ በሽታ ላለበት ሰው ፍቱን ቀስቃሽ ነው
የተነጠረቂቤ
ከምድጃህ በስተቀር እየሰራ ያለውን በጭራሽ አንተን አትመስልም
English pls :(