ምርጥ የዶሮ ወጥ አሰራር || Best Doro Wot Recipe

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @user-ei9ym3km5o
    @user-ei9ym3km5o 4 ปีที่แล้ว +197

    እኔ በጣም የድሀ ልጂ ከመሆኔ የተነሣ እኛቤት ዶሮ ታረዶ አይቸ የማውቀው አንድ ቀን ብቻነው ለዛውም ትላልቅ እህቶች ስላሉኝ ኤኔ አላይም ነበረ ውጭ ለውጭ ነበረ የምሂደው አለፈ ግን አልሀምዱሊላህ

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l 4 ปีที่แล้ว

      አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁን ማርth-cam.com/video/navjjcIyjfg/w-d-xo.html

    • @user-fn9xl1di9l
      @user-fn9xl1di9l 4 ปีที่แล้ว +4

      የኔ ቆንጆ አይዞን

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว +20

      ኦኔንን የኔማር አንጀቴን ነው የበላሽው

    • @muhamedyasin1072
      @muhamedyasin1072 4 ปีที่แล้ว +19

      😥😥 አይዞሽ የኔህት የማያልፍ ነገር የለም ። አላህ ሰፊውንና የማያልቀውን እርዝቅ ይስጥሽ ። ግን አሳዘንሽኝ

    • @user-ei9ym3km5o
      @user-ei9ym3km5o 4 ปีที่แล้ว +1

      @@muhamedyasin1072 አሚን ያረብ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 ปีที่แล้ว +15

    እውነተኛ የዶሮ አሰራር እጅሽ ይባረክ ወጥን ማን ያውቃል ቢሉ ቀላዋጭ አለ ያገሬ ሰው 😘👏💕🙏🏻👍🌷❤️👋👌

    • @user-xp3rg2iv5e
      @user-xp3rg2iv5e ปีที่แล้ว

      لو سمحتتتي هل ممكن تقلي لي ماهي مكونات البهارت اريد ان اعملها من اليمن

    • @meronshume7672
      @meronshume7672 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ ምርጥ አሰራር ነው ሙያ የማታውቅ ሴት ካንቺ መማር አለባት❤👍👏👊💕💓💞💞💞💞💞💖

    • @Lior___35354
      @Lior___35354 7 หลายเดือนก่อน

      😘😘😘😘

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 ปีที่แล้ว +19

    ይሄንን ዘፈን ስሰማ ሆድይብሰኛል በተለይ በአመትባል ግዜ በፍፁም የአገርበሀል ሙዚቃ አልሰማም እረበሻለሁ አገሬ ትዝይለኛል ቆንጅዬ ቆንጆባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @macym57
    @macym57 3 ปีที่แล้ว +21

    English captions please, the food looks delicious 😋

  • @mizzpoetrics
    @mizzpoetrics 4 ปีที่แล้ว +7

    That looks delicious! 😍

  • @user-rz6bh8cw2n
    @user-rz6bh8cw2n 5 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ በጣም ደስይላል ዘይቱ ቀነስብታደርጊዉ ይመረጣል በርች ቀጥይ በት

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l 4 ปีที่แล้ว

      አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁንth-cam.com/video/navjjcIyjfg/w-d-xo.html

  • @user-qe7ux2cy2g
    @user-qe7ux2cy2g 5 ปีที่แล้ว +24

    Mashaallah I really really love 💕 Ethiopian food 🥘

  • @hanysweet8362
    @hanysweet8362 4 ปีที่แล้ว +11

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ

  • @sofiakamil6819
    @sofiakamil6819 5 ปีที่แล้ว +3

    Maashallah arif new ijish yibarek gin zeyit bayibeza ihite

  • @nizzlemania836
    @nizzlemania836 2 ปีที่แล้ว +6

    By far one of the greatest chicken dishes of all time. 🇪🇹

  • @user-gj7ln2yy9j
    @user-gj7ln2yy9j 4 ปีที่แล้ว

    Wowww baxam dasi yilale gobzzzzzzz ❤️❤️❤️

  • @eliasabe7896
    @eliasabe7896 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow. Mouthwatering good. Thank you.

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u 5 ปีที่แล้ว +13

    ሆዴ ጨህ አማረኝ እናመሰግናለን ዋው ብያለሁ

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 ปีที่แล้ว

      studio.th-cam.com/users/videoTIF2V7y5qvA/edit

  • @user-ic7qv2cw2n
    @user-ic7qv2cw2n 4 ปีที่แล้ว +7

    ወጥ ብሎ ዝም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

    • @muslim.tuyeb.7349
      @muslim.tuyeb.7349 4 ปีที่แล้ว

      ውድ ጎራ በይ ቤተስብ ሁኑኝ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉኝ

  • @generaitopia4367
    @generaitopia4367 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ባለሙያ ነሽ ቀጥይበት በተርፈ እናመሰግናለን

  • @elsanatsopiyan3125
    @elsanatsopiyan3125 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ደሮ አሠራር ፖስት ካረገችው ጀምሬ ሁሌም እየመጣህ እዚ እያየህ ነው የምሠራው በጣም ጣፋጭ ነው።ሥቴፕ እሧ እንደምሠራው ሥሩት በተለይ ኮረሪማ ነጭ ሽንኩር እና ቅቤ አጨማመሯ ላይ 🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว +20

    ዋዉ እንዴት የሚያምር ዶሮ ወጥ ነው

  • @user-qy2yz6zw3h
    @user-qy2yz6zw3h 5 ปีที่แล้ว +17

    እዉነት በጣም ባለሞያተኛ ነሽ ገና ዛሬ ነዉ ያንቺን ቪዲዮ ያየዉት ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ጎበዝ በርቺ ግን የት ሀገር ነው ምትኖሪዉ ተባረኪ

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l 5 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ በርቺ

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 5 ปีที่แล้ว +2

    My God ! WELL DONE. this is how it should looks like.

  • @dessiemichiel5765
    @dessiemichiel5765 5 ปีที่แล้ว +21

    ጎሽ የኔ እናት ጎበዝ ባለ ሞያ ነሽ ፣፣፣
    እውነትም ሚያምር ድሮ ወጥ ግን ቀጥይበት
    ወደድኩሽ በጣም መጀመሪያየ ግዜ ነው ሳይሽ ፣፣bye

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l 4 ปีที่แล้ว

      ማር ቤታሰብ እንሁን ደምሪኝth-cam.com/video/navjjcIyjfg/w-d-xo.html

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ አመሠግናለሁ
    ሽንኩርት በእጅሽ እንደከተፍሽ ይታወቃል መሆን ያለበት ይህ ነው የማሽኑ በጣም ይደቃል ውሐ ይወጣዋል አይጣፍጥም
    በጣምምምምምም ጎበዝ ከልብ ነው የሰራሽው

  • @abrahamzekios9944
    @abrahamzekios9944 4 ปีที่แล้ว +2

    Great job, thanks so much for showing us your skill of dero, west. From sioux city lowa.

  • @user-vb7fc3zf2y
    @user-vb7fc3zf2y 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ያምርል ጀግናየ በጣም ኣሪፍ አሳራራሀ ነው ታንክስ ማርርር

  • @harar80
    @harar80 5 ปีที่แล้ว +21

    Love it beautiful

  • @shikortv2874
    @shikortv2874 5 ปีที่แล้ว +16

    It looks great!

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ነው ዶሮ አሰራር ! ምርጥ ዶሮ ወጥ!!! ባለሙያ ነሽ!

  • @lunae4258
    @lunae4258 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እጀሽ ይባረክ ሆዴን አጮህሽው እናመሰግናለን

  • @halley807
    @halley807 4 ปีที่แล้ว +3

    Ethiopian food is delish! Yum yum

  • @crocodilehunter6517
    @crocodilehunter6517 5 ปีที่แล้ว +9

    ባለ ሙያ❤️

  • @Semiratube
    @Semiratube 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ውድ በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን በርችልኝ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጎበዝ የኛ ጅግና ምርጥ የኢትዪጵያ ልጅ እፍፍ እራበኝ😥😥😥

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ

  • @ewsa2739
    @ewsa2739 5 ปีที่แล้ว +15

    ዋውውውውእጂሽይባረክእህቴ

    • @mahab2704
      @mahab2704 4 ปีที่แล้ว +1

      እሪእግርም ሳይጨምር አይቀርም።አ

    • @user-jh8ez8uk8f
      @user-jh8ez8uk8f 4 ปีที่แล้ว

      ዋዉ ደሥ ሲል

  • @user-iy9ej4mr2x
    @user-iy9ej4mr2x 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ጀግና ነሽ በርቺልን 👌👌👌👍😍😘😘

    • @youtober.l7005
      @youtober.l7005 4 ปีที่แล้ว

      የኔውድ ሳብሰከራይብ አደረገኝ አይከፈልበትም

  • @user-gg2ph4ty4t
    @user-gg2ph4ty4t 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ሆደን አጮህሽው ላይገኝ ሀሪፍነው በርቺ

  • @meahai9607
    @meahai9607 4 ปีที่แล้ว +14

    ሙዚቃውና ዶሮ ልቤን ደስ ኣለው ኣመት ባል ናፈቀኝ:: ጎበዝ

  • @nourismith677
    @nourismith677 5 ปีที่แล้ว +14

    I love Ethiopian food 😋😋❤️❤️

    • @genetasefa4625
      @genetasefa4625 5 ปีที่แล้ว +1

      Nouri Smith thank you Ethiopian food is one of the BEST food in the world

  • @amalhussein7143
    @amalhussein7143 3 ปีที่แล้ว

    Woww is the best I liked 👍❤

  • @user-ff3sz6hb9u
    @user-ff3sz6hb9u 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በጣም💓💓🙏

  • @handm1095
    @handm1095 5 ปีที่แล้ว +7

    እጅሽ ይባረክ

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l 4 ปีที่แล้ว

      አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁን ማርth-cam.com/video/navjjcIyjfg/w-d-xo.html

  • @ska2270
    @ska2270 2 ปีที่แล้ว +15

    Looks very tasty! I’m Argentinian by the way, I used to love when my Ethiopian friend prepared this for me. It’s spicy-addictive

    • @AsK-tr5zd
      @AsK-tr5zd 2 ปีที่แล้ว

      You know Leo

    • @hfhd8451
      @hfhd8451 10 หลายเดือนก่อน

      حاطت قطعه زبده وفي بهارات خاصة حقتها اسمها زربياني

  • @TigistamenbetkikiltebarkamenTi
    @TigistamenbetkikiltebarkamenTi 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው በጣም ምርጥ ነው ተባረኪልኝ ማሬ

    • @txseyy760
      @txseyy760 4 ปีที่แล้ว

      Tigist amen betkikil. tebark. amen Tigist እሆቶ በጣም አሪፍነዉ ግን እምጨምሪዉን ቅመም ብፆፊዉ አሪፍነዉ

  • @user-or9gr1qv6s
    @user-or9gr1qv6s 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን እህቴ ቀጥይበት። ማስተማሩን

  • @DAVIDKIDANE
    @DAVIDKIDANE 4 ปีที่แล้ว +3

    Minus the chicken and butter this is delicious for me. Plant based diet. I really enjoy habasha cuisine.

  • @yodittilahun3192
    @yodittilahun3192 5 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @tigsitwodn4837
    @tigsitwodn4837 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው አጋጋሽኝ እንጂ ሳምራ በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @user-dd8ky2cs9j
    @user-dd8ky2cs9j 5 ปีที่แล้ว +1

    ዊውውው በጣም ያምራል ቆንጆ ነው

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 ปีที่แล้ว +19

    ዋውው በጣም አሪፍ ነው ውዴ እናመስግናለን በርች

    • @mezgebumezgebu6758
      @mezgebumezgebu6758 4 ปีที่แล้ว

      B

    • @ghostjad9363
      @ghostjad9363 4 ปีที่แล้ว +1

      Ethio Maraki gudii morge

    • @som275
      @som275 3 ปีที่แล้ว

      በጠም አመሰግናለሁ

    • @lilikonjohaftu4777
      @lilikonjohaftu4777 3 ปีที่แล้ว

      💋💋💋💋💋💋አረረረረረ ጅግና

    • @fernandojh56
      @fernandojh56 3 ปีที่แล้ว

      Could I get the written recipe

  • @user-sg7jc8ye3e
    @user-sg7jc8ye3e 4 ปีที่แล้ว +8

    ቆንጆ አሰራር ነው እግዚአብሔር አምላክ የቀጣዩን ባአል ከቤተሰቦቸ ጋር የማሳልፍ ያድረገኝ ለሁሉም ሰደተኛ ሀገሩ በሰላም እንድገባ ምኞቴ ነው 💚💛❤️

  • @ll8432
    @ll8432 ปีที่แล้ว +1

    This looks great 😊

  • @user-dn3yr3tc4p
    @user-dn3yr3tc4p 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ያምራል ዘይት አበዛሸበት ባይበዛ ጥሩ ነበረ

    • @geriemelkama7059
      @geriemelkama7059 5 ปีที่แล้ว

      ዶሮ ያለ ቅባት : ዶኬ ማለት ነው: ዶሮ ዋንኛው ነገር ቅባቱ ነው
      ከሌላው የሚለየው .

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว +5

    Wow, that looks amazing! :)

  • @goldenbrownyoppong5744
    @goldenbrownyoppong5744 3 ปีที่แล้ว +4

    Your new friend from GHANA, hope to learn something new thanks for sharing.

  • @eliodeeb1220
    @eliodeeb1220 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተምሬበታለሁ እህት እግዚአብሔር ይብርክሽ ላችም መልካም ጊዜ ❤😘

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 4 ปีที่แล้ว +1

    አሰራርሺ ይመቻል ግን በጣም ዘይት አበዛሺ ሁኖም ቀጥይበት በዚሁ ሳሰለቺ ማሻአላህ አለይኪ ትስለሚ

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 4 ปีที่แล้ว +6

    mashallah mashallah 💝

  • @mohammedsabra2167
    @mohammedsabra2167 4 ปีที่แล้ว +26

    This is my best dish
    Well Done!
    Would you please translate the components items and the quantities

    • @ertyuirtyuii7522
      @ertyuirtyuii7522 4 ปีที่แล้ว

      ♥♥♥♥👍👍👍👍

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l 4 ปีที่แล้ว

      አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁንth-cam.com/video/navjjcIyjfg/w-d-xo.html

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እጅሽ ይባሬኪ እህቴ👌💝💝

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l 4 ปีที่แล้ว

      ቤታሰብ እንሁንth-cam.com/video/navjjcIyjfg/w-d-xo.html

  • @hewatedamaqa7906
    @hewatedamaqa7906 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በለሞያ ነሽ በርቺ

  • @user-yn9fn6wu7n
    @user-yn9fn6wu7n 5 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ቆንጆ ባለሙያ እንዲህ መልፋትሽ ካልቀረ ዘይቱ ቢቀር ጥሩ ነበር ካንቺ አላውቅም ቂቤ ብቻ ቢሆን በተረፈ ጉደኛ ነው ተባረኪ

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l 4 ปีที่แล้ว

      ቤታሰብ እንሁን ማርth-cam.com/video/navjjcIyjfg/w-d-xo.html

  • @user-cl3wq7hj3u
    @user-cl3wq7hj3u 5 ปีที่แล้ว +9

    ባለሙያ ነሽ በርች

  • @senayitseyoum5286
    @senayitseyoum5286 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwww Ejish yibarek

  • @ptiaptia7347
    @ptiaptia7347 4 ปีที่แล้ว +1

    Wish I can understand. Looks so good I want to make it. What is that white stuffs she kept putting in.? Are they butter?

    • @dantelsira2313
      @dantelsira2313  4 ปีที่แล้ว

      Here is an English recipe you can follow.
      th-cam.com/video/TCy4np5DLcQ/w-d-xo.html

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n 3 ปีที่แล้ว +27

    ምራቄ እየተሯሯጠ አይቸ ጨረስኩት የሀገሬ ምግብ ናፍቆኛል

    • @gdfh8025
      @gdfh8025 2 ปีที่แล้ว

      ዋዉ

  • @zinet273
    @zinet273 4 ปีที่แล้ว +62

    አሁን እንኳ ወደአገሬ እዳልገባ ኮረኖ ጉርሠራኝ
    የኢቶምገብ ባይኔላይ ሄደ 😭 በሩዝ አጀቴሾቀ
    አላህሆይ እኛሥደተኞችን አላማችን ተሣክቶ ላገራችን አብቃን ያረብ 💝💝💝💝

    • @user-fv8hj4lv1b
      @user-fv8hj4lv1b 4 ปีที่แล้ว

      😍

    • @alihassen7262
      @alihassen7262 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @tiacell8385
      @tiacell8385 4 ปีที่แล้ว +2

      Mach yhuni enami agrani gabech amate baluni badaseta emasalifwu

    • @tiacell8385
      @tiacell8385 4 ปีที่แล้ว +1

      Amenn basalami la agaracheni yabekani

    • @frdoshuseen7472
      @frdoshuseen7472 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 ปีที่แล้ว

    Gobez set ! tebareki

  • @jesusislord1490
    @jesusislord1490 4 ปีที่แล้ว

    Wowow ejishi yibaraki thanks, 9amet honey kagar kawoxu

  • @welansam
    @welansam 4 ปีที่แล้ว +3

    በርችሊኝ የኒ ዉድ

  • @user-zf4uz9hg8c
    @user-zf4uz9hg8c 4 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ደስ የሚል የዶሮ አይን ወጥ የመሰላል ነገር ግን አገነጣጠሉንም አብረሽ አሳይተሽን ቢሆን መልካም ነበር

    • @rabiasaid9888
      @rabiasaid9888 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሸአላ በጣም ያምራል የናቴን ወጥ መሰለኝ ቀጥይበት አብሺሪ

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ለሰይሽ ወይ መር ቤታሰብ እንሁን ደምሪኝth-cam.com/video/navjjcIyjfg/w-d-xo.html

  • @user-pf7zu7vf7w
    @user-pf7zu7vf7w 4 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ እናመሰግናለን ወድ🌷🌹🌹👍👍👍😘

  • @aynalemlove808
    @aynalemlove808 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አሰራር ነው እውነት እጅሽ ይባረክ

  • @hindgalal7779
    @hindgalal7779 4 ปีที่แล้ว +4

    سبق سبق زغنى👌👌👌

  • @hagarenafaqanyggb5946
    @hagarenafaqanyggb5946 5 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah baxam gobaz wuha satasgabi tinisii tikus injara layii adirgash bitsacin kkk

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ዋው ቃላት የለንም። 😍

  • @hfhd8451
    @hfhd8451 4 ปีที่แล้ว +4

    ما شاء الله ♥️♥️♥️

    • @hfhd8451
      @hfhd8451 10 หลายเดือนก่อน

      @@nooonaahmed3399 ايه زبده حاطه ومعه بهاراتهم اسمه زربياني

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 5 ปีที่แล้ว +4

    Very neat work I actually love the pot that you use . Don't put a lot of oil please very unhealthy. Rather than that great presentation.

    • @nmariam123
      @nmariam123 4 ปีที่แล้ว

      I wouldnt use any oil at all, the test wouldn't be great if you mix oil with qebe

  • @hayatmohammed6185
    @hayatmohammed6185 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለ ማማየ

  • @zemzeyoutube8121
    @zemzeyoutube8121 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ጎበዝ የኔ ጀጊና ❤❤

  • @almalakalhaer9818
    @almalakalhaer9818 4 ปีที่แล้ว +7

    أكلة روعة وبحبها شديد 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩❤️❤️

    • @user-jl2jl2hk2j
      @user-jl2jl2hk2j 4 ปีที่แล้ว

      ده الزقني ولا شنو؟

    • @almalakalhaer9818
      @almalakalhaer9818 4 ปีที่แล้ว

      @@user-jl2jl2hk2j ااي الزقني

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 4 ปีที่แล้ว

      ሀበሻ ንሽ እንዴ

    • @hhyy5584
      @hhyy5584 4 ปีที่แล้ว

      ዋው

    • @jojoasam8149
      @jojoasam8149 3 ปีที่แล้ว +1

      طيب ترجمي لي لو سمحتي ايش صافت فيه من بهارات والشي الابيض

  • @bekeledaba787
    @bekeledaba787 5 ปีที่แล้ว +4

    Thank you very much my Ethiopian sister for sharing this delicious doro wat!

  • @mahabubaadem9173
    @mahabubaadem9173 5 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah enatiyye siyayut eje yaskoretimal😋..ejish yibare.

    • @dantelsira2313
      @dantelsira2313  5 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏

    • @gsmnet9235
      @gsmnet9235 4 ปีที่แล้ว

      mahabuba Adem 👍👍👍

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/navjjcIyjfg/w-d-xo.html

  • @mariyoxayati1234
    @mariyoxayati1234 4 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah 😍👍😋

  • @user-mh7ok8kj7y
    @user-mh7ok8kj7y 5 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እንዳማረኝ

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 4 ปีที่แล้ว +96

    የኢትዮጵያ ልጅ ሆኖ ዶሮ መስራት የማይችል ካለ ይማር እኔ ጀግና እናት ነት ያሳደገችን

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว +4

      እኔም

    • @imissyou2623
      @imissyou2623 4 ปีที่แล้ว +18

      ታድለሽ እኔ አናቴ ጎነዝ ናት አኔ ግን ወዴትም አንዳሆነ አላውቅም ያው ከስደት መልስ እሞክራለው

    • @lemigaultigray6335
      @lemigaultigray6335 4 ปีที่แล้ว +3

      @@imissyou2623 enam emdchi marey enateya senet gezay astmregne gn alclkhuetem

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว +3

      .. Ene.. Alechlem

    • @Superman-jg7zo
      @Superman-jg7zo 4 ปีที่แล้ว +3

      ሽ ዓይነት

  • @sadaaahmade8996
    @sadaaahmade8996 4 ปีที่แล้ว +1

    ለሞያሽ በዶሮ አሰራርሽ በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ በጣም ደስ ይላል በርች

  • @sushddshhdeg9529
    @sushddshhdeg9529 5 ปีที่แล้ว +2

    Wawww betam konjo gin. ቲንሽ ዜት . በዛበት

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว

      ወዎ እኔ ለፈስካ እድ ኖው ያሰራናው ካገዳኛኤ ጋር

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 4 ปีที่แล้ว +8

    ውድ ያጌሬ ልጆች እንኳን
    ለገና በዓል በሰላም አደረሳችው💝💝💝

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

    • @fhdg396
      @fhdg396 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥነው

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 ปีที่แล้ว +287

    አምላኪ ሆይ ላገሬ አብቃኝ😢

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሪፍ ዶሮ ወጥ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የሃገሬ ልጅ በርቺ

  • @brhangalhumera2639
    @brhangalhumera2639 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow 😍😍👌

  • @umkahlid4516
    @umkahlid4516 4 ปีที่แล้ว +4

    ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ምርጥ አሰራር ዋውውውውውው

  • @E1472
    @E1472 4 ปีที่แล้ว +4

    It would have been nice if you told us about the temperature of the oven for those of us who don't have gas range.

    • @salahaddinal-sulaihi3532
      @salahaddinal-sulaihi3532 4 ปีที่แล้ว +2

      just cook it
      u need only some feeling and little faith

    • @bircruz555
      @bircruz555 4 ปีที่แล้ว

      Just let is simmer gently. The point is to not let it burn. Temperature plus regular stirring... This took three hours.

    • @jojoasam8149
      @jojoasam8149 3 ปีที่แล้ว +1

      Please can you describe me what she add there

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል በዚህ ላይ ደሞ ዶሮ ወጥ ለድለድ ሲል ንው ቆንጆ እንቺ እንደስራሽው ማለት ንው ሌላው ሲስራ ያቀጥንዋል ያንቺ ናም ናም ያምራል እጅሽ ይባርክ👍🏽🇨🇬💕💐🌷

  • @zozah31
    @zozah31 4 ปีที่แล้ว +1

    روعة تسلم الايادي راح اجربه اليوم شكرا لك

  • @user-gc9or8zc3t
    @user-gc9or8zc3t 5 ปีที่แล้ว +18

    ሳምር አመሰግናለሁ። ሴትነት ብሎ ዝም ነው

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 4 ปีที่แล้ว +50

    ዝንጅብል ሲጨመር ያየሁ አልመሰለኝም ዶሮ ወጥና ዶሮ አልጫ ያለ ዝንጅብል አይጣፍጥልኝም የድሮ እናቶችም ይጨምራሉ

    • @jamilaabdalrahman7474
      @jamilaabdalrahman7474 4 ปีที่แล้ว

      መች ግዴታ ነዉ ዝጅብል እደፍላጎቱ ብቻ ነዉ ሚጨመርዉ

    • @user-jt4il3us5l
      @user-jt4il3us5l 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እስቲ እኔንም ደምሩኝ ቤታሰብ እንሁንth-cam.com/video/navjjcIyjfg/w-d-xo.html

    • @tescomo535
      @tescomo535 3 ปีที่แล้ว

      Rasta naw🤣🤣

  • @rabiaabdu9326
    @rabiaabdu9326 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሞያሽ እጂሽ ይባረክ

  • @maqfirahassan2231
    @maqfirahassan2231 3 ปีที่แล้ว

    ባለ ሙያ ነሽ እንኳን አደረሰሽ

  • @ramadanramadan1371
    @ramadanramadan1371 4 ปีที่แล้ว +8

    ماشاء الله مبالغه تسلم ايدك بس ماعرفت المكعب الابيض الكبيتي دا وتاني في مسحوق زي الدقيق برضو ماعرفتو ياريت تردي علي .

    • @amal33abdo91
      @amal33abdo91 4 ปีที่แล้ว +3

      حطت هيل حبشي وثوم وسمن

    • @Tube-rx6vl
      @Tube-rx6vl 4 ปีที่แล้ว

      ايوا صح !!

    • @alimussa2603
      @alimussa2603 4 ปีที่แล้ว

      @Yousra Bolad شطه حمراء مسحونه

    • @nsmnsm4606
      @nsmnsm4606 4 ปีที่แล้ว

      البهارالاحمر ،،،
      اسمه بربري حبشي

    • @alihz716
      @alihz716 4 ปีที่แล้ว

      المكعبات ثوم وزنجبيل وسمن حبشي