How to prepare Chicken Doro Ethiopian style
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- ዶሮ ከመገንጠል ወጡን እስከመስራት እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
የኢትዮጲያ ባህላዊ ምግቦች አሰራርን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይማሩ
Subscribe our TH-cam channel click here :- / @melegna
Like our Facebook page click here:-
/ melegna-251527588637884
Follow our Instagram page click here:-
/ melegna
ጎበዝ ይሄን አሰራር ነበር ስፈልግ የኖርኩት
እንግዲ መሠደብ ቀረ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከዩ ቱብ
ፈቲ ፈቲ ክክክ
ፈቲ ፈቲ kkkkkkkkkkkkk
ፈቲ ፈቲ kkkkkkkkk
Sedah Naser kkkk
ፈቲ ፈቲ kkkkkkk
እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜ ለእናቴ እጀን በማማሳ እየጎረጎመች አስተምራኛለች ❤❤❤
ሁሉንም በትክክል ነው ያደረገችው የቆራረጠችው ፈረሰኛውን ሳይሆን ከጀርባው ያለውን ነው ፈረሰኛው እንዳለ ነው በጣም ጎበዝ መልካም የትንሳኤ። በአል ይሁንልሽ
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
በጣም ነው ስትገነጥይ የምታስደስቸው ተባረኪ ቆንጆ
ለሰጡን አስተኛየት ከልብ እናመሰግናለን
ተጨማሪ የምግብ አዘገጃጀት ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገፃችንን በመከተል ይመልከቱ
እናመሰግናለን እጅሽን ይባረክ እህት አለም
Betam gobez neshi enamesgenalew sada yalishe neshi tebarki
በቃ ይሄ ነው ዶሮ ማለት ውጭ ሀገር ዶሮ ታለጀ ዉስጥ ወሃ ወሃ ይላል
አይ የኔ ባለሞያ በጣም እናመሰግናለን በርች
ክክክክ ያችስ ቀላል ነው እንግሊዘኛ ስለምትችይ እኔማ እግሊዘኛ ይተናነቀኛል እና ብዙ ያሳለፍኳቸውን ነገር እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ብዙ ትውስታ አለኝ
ማሻአላህ እናመሰግናለን አርፍ ነው
ወይ ጉድ የዶሮ ጣጣ እንዲ ብዙ ነው ታየኝ እኮ እናመሰግናለን
ዋው በጣም ነው ስትገነጥይ ደስ የምትዩው ደሮ እራሱ ከለሩ ሲያምር ተባረኪ
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
ባለሞያው ወንድ ነው
እሰይ የእኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ ቤተሰብ እዉነት ለመናገር ዶሮ መስራት ገና የናቴ እረዳት ማሆን ጀምሬ ነው አረብ አገር የመጣውት እና አሁን ከዝህ ሄጄ በራሴ ቤት ምን ልሆን ነው የምል ሃሳብ ነበረኝ ለሰው አትናገሩ 😁ዶሮ ለመገንጠል ሞያው ይቀረኛል እውነት መናገር ሀጥያት አይደለም እናም ከይቶዮበ እየተማርኩ ነኝ አንዴ እናተጋ አረጋግጥና በቃ ጉዞ ውዴ ትዳሬ 🏃🏻♀️
አስራ ሁለት ነው ወይስ ከዛ በላይ ይሆናል አልቆጠርኩም.የበዛ መስሎኝ ነው. እናመሰግናለን. መልክ ስጠኝጂ ሞያ ከመለኛ ገፅ 🎉🎉🎉🎉🎉Thank you
ዋው.በጣም.አሪፍ.ነው.እናመሰግናለን.
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
99%ልክ ነሽ ጎበዝ ግን ከመለብለብሽ በፊት በስክርቢቶ ቀፎ ወይም በቀስም ብትነፊው ይመረጣል እናመስግናለን ውብ ባለሙያ ያገሬ ልጅ
አመሰግናለሁ መለኛ ቆንጆ ትምህርት ነው።
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
ማሻ አላህ በጣም አርፍ ነው
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
እናመስግናለን።ጎበዝነሽ
WoW beka yefasikama Yebetesebin doro ene negn Gintilitilun emawetat
yimechachu abo God be wd U, melkam ba-aL!!!
enamesegenalen gen betame tekorareta
አሪፍ ነው ማስተካከያ እኔ እደማቀው ባገራችን መላላጫ ከትካሻ ይጀምራል ሲገነጠል ከመሀል አረግሽው ሌላው ያበደ ነው ይመችሽ
እሲኪ አንቺ ገነጣጥለሽ አሳይን በወሬ አይደለም ዳይ ወደስራው
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ: I am happy with your work 👍🏽💐
ዋው እናመሰግናል አቦ ባሌ እየጨቀጨቀኝ ነበር እንግድህ ዶሮዋን ይግዛ
😂😂😂
እናመሠግናለን ጎበዝ ነሽ
የሄ ነው ጎበዝ በርችልን ማር ነገር
waww tank you sister's alaweqem neber betam gobez
በጣም በቀላሉ ነው ያሳየሽን ተባረኪ❤
እጅሽ ይባረክ
ለሰጡን አስተኛየት ከልብ እናመሰግናለን
ተጨማሪ የምግብ አዘገጃጀት ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገፃችንን በመከተል ይመልከቱ
በጣም አሪፍ ነዉ
በጣም ነው ማደቅሽ ዋው
ወይ ደሥ ሢል በአላህ ፍቃዲ አማቴጋ ሥሠራ አላፍረም
እናመሰግናለን 👍🏽
እጂሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ጎበዝ
wow enemasegnalan
ጎበዝ ባርቺ ውድ እህታችን
Good Job .... You remind me a lot!
ወው የምራል
እጂሽ ይባረክ እህቴ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
idme la ummi astameragnalech lahullum tnx
በጣም ጎበዝ ልጅ እጅሽ ይባረክ
Very helpful. Thank you!
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
እህት ከልብ አመሰግናለሁ የኔቆጆ በርቺ እጅሽ ይባረክ
ትክክል ናት የዶሮ አንገት ብዙ የሚበሉ አሉ እንደየቤቱ ነው ግን ትክክል ነው እኔ የማላውቀው ልብ እንጀት ነው የጨመርችው ትግሬ ጉርቤት ነበሩ እንጀት ልብ አንገት የሚጨምሩ ለልጆች ይስጣሉ ግን አቆራርጣ ትክክል ነው ዋና ብልት ልክ ነው ትናንሽ የማናቃቸው የተወስኑ ስዎች የሚጠቀሙ ያደርገችእ
እኔም ቀጥታ እንደዛ ነበር ያሰብኩት። አዲሳባ ከመጣው ጀምሮ የማየው የዶሮ አሰራር እና የእናቴ(የትግራይ) የተለያየ ነው፧ እዚ አደለም ከሆድ እቃው ሊጨምሩ ቆዳው ሁላ የሚጥሉ አሉ። በዚም አለ በዛ ለሴቶች በጣም አድካሚ ስራ ነው፡ በተለይ በአመት በዓል
በትክክል ቆራርጠሻል ጎበዝ ላሳየሽን እናመሰግናለእን
እናመስግናለን
ለሰጡን አስተኛየት ከልብ እናመሰግናለን
ተጨማሪ የምግብ አዘገጃጀት ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገፃችንን በመከተል ይመልከቱ
ዋው ነው
Batem aref now gobez neshi 💯❤️🙏thank you
ጎበዝ ነሽ በርች
Thank you so much
Please can you direct
More slowly again
betam tawkialesh ameseginalehu
ለሰጡን አስተኛየት ከልብ እናመሰግናለን
ተጨማሪ የምግብ አዘገጃጀት ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገፃችንን በመከተል ይመልከቱ
ክክክክክ እሄ እዛው ኢትዮጵያ ላይ ቀረ ማማዬ እናመግናለን። ማዳምን ይሄንን ባሳያት ትስቅብኝ ይሆን እዴ
arife new dse yelale egshe yebarek
አሜን
ዋው በጣም አስተማሪ ነው
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
ጥሩ ት/ት ነው ለሴቱሁላ❤❤❤
wow
ዋው በጣም ጡሩ ነው
ሞያ ለመድሁ መሰደብ ቀረ ይብላኚ ለሥልክ ተመሥገን ማለነው ፈጣሪን እዲህ በነጣ ሞያ መልመድ
Thanks so mach መለኛ
Weye, baletzealge, egesheybarke, 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️
Thanks for shearing
mshaalla 👌👍
እኔ እስከማቀው የዱሮ ጭቅላት ይጣላል አይሰራም ፣ ፈረሰኛ አንቺ እንዳደረግሽው አይቆራረጥም ፣ ክንፍን ደግሞ እንደሱ አይቆረጥም እንዴ እራሱ ክንፍ መኖር አለበጥ ዳርዳሩ ነው የሚቆረጠው በተረፈ ግን ጥሩ ነው እናመሰግናለን፡፡
Mela Gebre ትክክል አይሰራም ይጣላል
ዶሮ ውን ስንት ቦታ አደረገችሁ በጌታ
ከስር የሚገኘውን አድራሻ በመጫን የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት ይመልከቱ
th-cam.com/video/GB4fmifBx7M/w-d-xo.html
ማዲረግምይቻላል
@@mama-xf1mw yseral ehte
እረ እኔ እዴት እደሚገነ ጣጠል አላቅም ነብር አላህ ይስጥሽ ብርዪ ውዴ
Arif new enamesegnalen
ተባረኪ እናት ባለሙያነሽ
አሰራርሽ በጣም አሪፍነዉ
wowo tankss
gobez yane enat e/her yebarkesh
ዋውውው ማማዬ ጎበዝ
tabaraki yane balamoya
Annalehu betam koshasha nesh
ማሻአሏህ 100 በ 100
ፈረሰኛው እና ክንፉ እንደዚህ አይቆረጥም ደግሞ የዶሮ ጭንቅላት አብሮ አይሰራም ሌላው ጥሩ ነው እናመሰግናለን
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
betkikil new yegenetatelishiw ejish yibarek betam balemuya nesh.
ከስር የሚገኘውን አድራሻ በመጫን የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት ይመልከቱ
th-cam.com/video/GB4fmifBx7M/w-d-xo.html
tnx so much♥♥♥
weyne yedero chnklat ybelal ende semche Alakm .feresegnawum yabawera new gn koraretshuw lehulum endiders new wa betam enamesegnalen
ቀላልና ምርጥ!
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
Ere ከአንገት በላይ ያለው ቢቀርስ!
gobez neshi tedet yal sera new👌👌👌👌👌👌👌😙😙😙😙😙
እውነትም መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጎሮቤት ሚለው ተረት ተመችኝ
እናመሰግናለን ቀናሰው አያሳጣን
በጣም ሀሪፍ ነው
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
Wow enes endi beliche miserabet yagere doro nafekegn
አመሠግናለሁ እማ በርች
ሀሀሀሀሀሀ ዶሮ ሳይ ሁሌም የማርሳት እህት አለቸኝ እሷ ትልቄ ናት ታረዶ ዶሮው ስሩ ተብለን ለሁለት ከ8 ቆራረጥነው 12 ነው የሚሆነው ስትል እኔ አላቅም 10 ጊዜ ብንቆጥርው 8 ነው ምኑን እንደቆረጥንው አናቅም ሁለታችንም ሙደላ ነን ሀሀሀ ከጎረበት ሰው ጠርተን በግድ አስር አረገው ቆረጡልን ማታ ሲቆጠር አስር ሁለቱስ ስንባል ተያይዘን በሳቅ ሀሀሀሀሀሀ ወንድማችን በልተውት ነው አለ ከዚያ እወነቱን ተናገርን እህቴን ተቆጧት እኔ ልጅ ሰለነበርኩ አላቅም በጨቅላ ዘመኔ ስደት ገባው አሁን አራሱ አልችልም ባሌ እሱ ይሁነው
ስደተኛ ነኝ እናቴን ናፋቂ አሳቅሽኝ
ክክክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ
እህቴን አስታወሽኝ የኔ እህት ምን ብታደርግ ጥሩ መሰለሽ
ባል አግብታ ገጠር ከቤተሰቦቹ ሄደች ከዚም አማቷአ ደሮ አሳርዳ ስሪ አለቻት ይች ልጅ መዝለል እንጅ ደሮ አሰራር የት አውቃ እናቴ ሁሌም አንች ሁሌ ከኔጋር አትኔሪ ነይ ተማሪ ስትላት እሷ ኬር የላትም
እና ይች አማት ትስራ ብላ ፈረደችባት
ባልየው እርሷ ተማሪ ስለሆነች አታውቅም አላት እንዴ እናቷ ባለሙያ አይደለች ምን ይዛ አሳደገቻት አለች አይ ተፈረደባት እድትሰራ ከዚ ባልየው ይችል ነበር ተገነጣጠለላት እና ሰጣት ከዚያ ስታትብ አዱን መላላጫ አሞራው ይዞት ሄደ
Kkkkkkkkkkk ሳምራዊት በጣም አሳቅሽኝ ይሄ የደሮ አሰራር እኮ ሴት ይፈትናል ሆሆሆ እኔ አሁን መች እችላለሁ በሰላም ልመለስና ከአገሬ እናቴን አስተምሪኝ እላለሁ የኔ ታናሽ ሁሉን ነገር ታቃለች እኔ ከመዝለል ውጭ ምንም አላቅም አሁን ከማዳም ቤት ከ4 ገናጣጥየ ቁጭ ነው
ክክክክ እውነትሽን ነው ደሮ እስክታውቂው ድረስ ይፈትናል እንጅ ቀላል ነው
እነዚህ አረቦች እማ ከ4 ወይም ከሁለት ሲያስፈልጋቸው እስከዳለዋ ያሰሩናል
ክክክክክክ ደግሞ የኔን ልገርሽ አዲስ እደመጣሁ ዶሮዋን መለያየት የለ እስከነዳለዋ ሰርተው ይበላሉና ብይ አሉኝ አልወድም አልኳቸውና ከጉረቤት አንዲት ኢትዮጵያ ነበረች አልበላ አለች ምግብ ከዚሁ ልትሞት ነው እስኪ አናግራት አሏት አናገረችኝ ለምን አትበይም ካልበላሽ ስራ አሰሪም አለችኝ
ክክክክ እንዴ እዴት ነው እስከነነብሷ ደሮይቱን እየሰሩ
አሳውን የውሃ ማት ከተው እዴት ይበላኝ ስላት በስቅ ሞትች እልሻለሁ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሳምሪ የኔ ቆንጆ ይሄ የአረብ አገር ገጠመኝ አይወራ ሀሀሀሀሀሀ እኔ ግን በምግብ በኩል ብዙም አልተቸገረኩ ቋንቋም English ga ነበር የምግባባቸው ግን አንድ ቀን የሆነ እቃ ሰብሬ እነሱ ወተው እኔ የቁም መጥረጊያ አንሳለው ብየ ሳላስበው ነክቸው ወረዶ ፈረጠ ድንጋጤየን አጠይቂኝ ከዚያ ዝባላ ውስጥ አፋፋሼ አስገባው እና በማግስቱ እቃው ተፈለገ የት ነው ብለው ሲጠይቁኝ ማዳም እንግሊዘኛ አትችልም ባሏነነው የሚችለው እና እራሴን ነቅነቅ እያረኩ ሆየን ስትለኝ ላ ላ ላ ከዚህ ነበር ስትለኝ ላላ መጨረሻ ላይ ተናዳ ዝም አለች ባሏ ሲመጣ ወስዳ አናገረኝ አላየሁም አልኩት ሀሀሀሀሀ ሳስበው ያስቀኛል
በእውነት፡ይሄአረብአገር፡ሥንቱንጉድይዞታ፡በእውነት፡አድዶሮአምጥተው፡ቆራርጭ፡ሢሉኝ፡መከራየንአይቸ፡ወይ5፡6አደርጋታለሁ፡እደዚህቁረጭቢሉኝ፡ምተምንአደርጋታለሁ፡ሀገራች፡የዶሮአገነጣጠልአሠራር፡ቦታይሠጠዋል፡እነንግዜ፡መልመድአለብን፡መችምአረብአገር፡ዶሮእርካሺነው፡
እደት የዶ ጭቅላት ይበላል??
O W አገራችንም ገብተን ስንት ቦታ
ልቁረጠዉ እንዳንል
O W ሳህ
O W የኔቢጤነሽአችምአታውቂ
ከስር የሚገኘውን አድራሻ በመጫን የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት ይመልከቱ
th-cam.com/video/GB4fmifBx7M/w-d-xo.html
በጣም ጎበዝ ሀገራችን ዶሮና ጠላ የሰራች ሙያ ያላት ሤት ነው ምትባለው
ኢትዮጵያዬ ክትፎ አደረግሻት ከ12 ማለፍ የለበትም
እናመሰግናለን
ስታዛዝን ዶረዋ ምስኪን
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
th-cam.com/video/7dgG1P04xRk/w-d-xo.html
❤❤❤❤
ቆይ ግን በፈላ ውሀ ፀጉሩ ከተነቃቀለ ቡሃላ ቆዳው በእሳት አይለበለብም ? እና ደሞ አንገቱ ውስጥ በእስኪሪብቶ ቀፎ ለምንድነው የሚነፋው? አንደዛ ስታደርጊ አላየሁም ከፀጉሩ ቡሃላ ቀጥታ ወደመገነጣጠል ነው የሚገባው እንደምትመልሽልኝ በተስፋ 🙏
እሷ ቆዳውን ስላልፈለገችው ልጣው አስወግዳዋለች ቆዳው ከተፈለገ ደሞ አንቺ እንዳልሽው ነው
Kodawen setefek yet neberachehu guys @EkutiEky
አይ እኔማ አለሁ የምን መላላጫ የምን ፈረሠኛ አራት ቦታ ቆርጦ ከሩዝ ጋ ማገፍት ኦ አይ አረብ አገር ገልቱ አደረገንሀሀሀሀሀሆ
betam
Emu Mesi kkkkkkkkkkk eko
Emu Mesi betam
Emu Mesi ክክክክክክክ እኮ
Ewunet satinetachinin asitefan
Enamasaginalen
አላህ ይግርፌክ
ልክ እደ ማሚ
Tekekel neshi Enamesegenalen