Ethiopian food/ How to part a chicken/የዶሮ አገነጣጠል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 902

  • @fgghfggg2362
    @fgghfggg2362 6 ปีที่แล้ว +192

    ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ቢኖር የዶሮ አገነጣጠል አየውና እረሳዋለሁ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 5 ปีที่แล้ว

      እኔም .እርሳዋለሁ

    • @Toyb-ln9qv
      @Toyb-ln9qv 5 ปีที่แล้ว

      የኔማር የኔቢጤ

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn 5 ปีที่แล้ว

      @@jamilaneuray8190 እኔም አልቻልም

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn 5 ปีที่แล้ว +1

      @@jamilaneuray8190 እኔም እርሰዉለዉ ማንምንአይጋባኛም

    • @muluberihun7130
      @muluberihun7130 5 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @ሣምሪየናቷናፋቂ
    @ሣምሪየናቷናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +23

    ውይ እስካሁን ካየሁ ቪዲዮ ሁሉ ያንቺ ደግም በጣም ይለያል ጥርት ያለና ግልፃ የሆነ እጅሽ ይባርክ

  • @saraAa-sw6wl
    @saraAa-sw6wl 6 ปีที่แล้ว +122

    እንደ ኢትዮጵያ 12 ቦታ ብትቀነጠስ ኖሮ አረብ አገር 1ወርም አልሰራም ነበር

  • @كونيسلفيةعليالجادةكونيسلفية

    የኔናት አመሠግናለሁ ማማዬ ዋው ርጋ ያልሽ ከሙያሽ ለዛነትሽ እጅሽ ይባረክ ሚሚዬ

  • @umuniemetelah792
    @umuniemetelah792 5 ปีที่แล้ว +77

    ስራየ ብየ ነው ላይ የመጣሁት አልችልም

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr 9 วันที่ผ่านมา

    አራ ዎይኔ የዛሬ በጣም ነው የተመኝ አመስግናለው ❤️ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባሪክሽ እህቴ 😊😊😊

  • @fatimamohammed5746
    @fatimamohammed5746 6 ปีที่แล้ว +110

    እድሜ ለእናቴ በልጅነቴ አስተምራኛለች

    • @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ
      @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔም እዳችው ነው እህት እድሜ ለናቶቻችን

    • @mahalambatube1120
      @mahalambatube1120 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ያንች ቢጤ ነኝ

    • @عايشهعبدالله-ط7ط
      @عايشهعبدالله-ط7ط 5 ปีที่แล้ว

      fatima mohammed ታድለሻል

    • @shaikzahra6304
      @shaikzahra6304 5 ปีที่แล้ว

      አናመሰግናለንአህት

    • @paglirbor4180
      @paglirbor4180 5 ปีที่แล้ว

      ሺኩረንአላቀምጉልበቴሳይጠናመጣሁተገደህልገባስለሆነመማረገደይለኛል

  • @haimanot5geatatun771
    @haimanot5geatatun771 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ እስተማርሽኝ አያት ያሳደገው ቅምጥልሁኝ ነበር ውዴ

  • @ቲጂቲጂ-ቸ4ለ
    @ቲጂቲጂ-ቸ4ለ 6 ปีที่แล้ว +88

    ቆይ እስኪ በማዳም ዶሮ ልለማመድ እንጂ ጉድ ነው ምንም አይገባኝም የዚ ዶሮ ነገር

  • @salamsisay9455
    @salamsisay9455 6 ปีที่แล้ว +1

    አር በሙያ ቀልድ አላቅም የማልሰራው ነገር የለም እድሜ ለናቴ እድሜዋን ያርዝምልኝ ፈርሰኛ አወጣጥሽ ተመችቶኛል ይመችሽ ቆጆ

  • @ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ
    @ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ና ጤና ይስጣት ለማዬ በደና ግዜ አስተምራኛለች
    የኔ እህት እናመሰግናለን ያወቅሽውን ስላካፈልሽን

  • @እራህመትወሎየዋ
    @እራህመትወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔማረ እነመሠግነለን

  • @ms-np4yt
    @ms-np4yt 6 ปีที่แล้ว +27

    የፍርጅ ዶሮ መገነጣጠል በጣም ቀላል ነው ዋናዋ ዶሮ ላይ ግን ሴትነትን ትፈትናለች በርች

    • @irosalem2474
      @irosalem2474 6 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ የፍሪጅ ቀላል ነው

    • @missyouethiopia7314
      @missyouethiopia7314 6 ปีที่แล้ว +1

      yesssss batekikle

    • @zahrad1840
      @zahrad1840 6 ปีที่แล้ว +1

      Rgc

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 ปีที่แล้ว

      Ehitoche wede chanale gora belu sub enideraregn

    • @Ali-yv1th
      @Ali-yv1th 4 ปีที่แล้ว

      @@zahrad1840 ዋዉ ማሬ ከዚህ የበለጠ ትግስቱን ይጨምርልሽ ❤❤😂

  • @hayathayu3351
    @hayathayu3351 5 ปีที่แล้ว

    yederon 12 akal bezerzer yeminegeregn?

  • @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
    @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአሏህ ቆንጆ ነው የኔ ባለሚዬ
    እኔ መቸም ከተፈጠርኩ ዶሮ12ቦታ ገንጥየም አይቸም አላቅ ምን ይሺለኛል

  • @gfyhfu5458
    @gfyhfu5458 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቀላል ነው እኔም አውቀዋለሁኝ ግን ምናልባት መረሳሳት እንዳይኖር ብዬ አየሁት ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 6 ปีที่แล้ว +58

    ልጅ እያለሁ ነበር እናቴ ያስተማረችኝ እጀን እየያዘች እድሜ ላረብሀገር ሙያየን አስጠፋኝ

  • @helptg3158
    @helptg3158 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እስካሁን ባየኋቸው ቪድዮ ያቺው ነው የገባኝ ረጋ አድርገሽ ነው ምታስረጂው

  • @muhamedyasin1072
    @muhamedyasin1072 4 ปีที่แล้ว +5

    አኔ ወንድ ነኝ ምናልባት ሰነፍ ሚስት ያገባሁ አንደሁ ቅደመ ዝግጅት ለማድረግ ነው የገባሁት።
    ለነገሩ የ አንድ ደሮ ዋጋ 400 ፣ 500 ፣ ገብቷል አሉ።

    • @ፌሩዝዩቶብ
      @ፌሩዝዩቶብ 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ለምደህ ጠብቃት

    • @hejjej7857
      @hejjej7857 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ጉደ እኔ አልችልም ክክክ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በትክክል ነው የገነጣጠልሽው የቆየ ቢሆንም አንዳንዶች ወጡን ሲሰሩ በደንብ አያጥቡትም በዛላይ የሚሰባበረውን (ሎሚ) የምንለውን ክፍል አይሰባብሩትም ከማንኛውም አጥንት ላይ እናም አስተጣጠቡን አሳያቸው ጎበዝ ባለሙያ

  • @lezaleza9296
    @lezaleza9296 6 ปีที่แล้ว +7

    እህታችን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @josetadesse1163
    @josetadesse1163 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እህቴ በጣም አድርጌ በርችልኝ የኔ ጀግና

  • @ትግኁጸልዩብእንተቤተክርስ
    @ትግኁጸልዩብእንተቤተክርስ 6 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ እኔማ የምገርማችው ደሮ ሰርቼ አላውቅም እድሜ ለስደት አሁን ግን ግድ ማወቅ አለብኝ ባሌን ስሪልኝ ሲለኝ እደዚህ አገር በአራት ቆራሪጬ እንዳልሰጠው ክክክክክክክ
    በነገራችን ላይ ጎቦዝ ስራሽን አድንቄዋለው በርቺ

  • @ያነኝ
    @ያነኝ 6 ปีที่แล้ว +2

    ድሮ አውቀው ነበር አሁን ራስቼ ነበረ ዛሬ ስለያሁ ዲሮ ያያሁት ትዝ እያለኝ ነበረ የተመልካትኩት ደስ ብሎኛል ስላያሁት እናመሰግናለን ቅድስትዬ እጆችሽ ይባራኩ
    ብርክ ባይልኝ

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  6 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ።

  • @zikeraebrotube9482
    @zikeraebrotube9482 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ እረጋ ያልሺ ነሺ ተመችቶኛል ሥራሺ 👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @cvhhdghj3958
    @cvhhdghj3958 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ከሙያው ሁሉ ከባዲ የዶር አገነጣጠል ነው ለማንኛውም ከልብ እናመሰግናለን ቆንጆ ባለሙያ ነሽ

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  6 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ።

  • @jhug4039
    @jhug4039 6 ปีที่แล้ว +97

    እምታስጨንቀኝ ነገር ብኖር ዶሮ

    • @zamzamabdo6621
      @zamzamabdo6621 6 ปีที่แล้ว

      Dudii elemetii gudiii

    • @ፍቅርነውሂወቴ-ፐ4ጐ
      @ፍቅርነውሂወቴ-ፐ4ጐ 6 ปีที่แล้ว

      @@zamzamabdo6621 በጣም

    • @Ahlami-yousra
      @Ahlami-yousra 6 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀሀ የኔ ቆንጆ እውነትሽን ነው እኔም ጋ አለች ይች ነገር የማይረባ ማሞላቀቅ ስሞላቀቅ ማዙካ ቸክ አላደረገችኝም ባሉካ ይምጣ እንጂ ለሱ እማልሆነው የለም

    • @yashieyashie4878
      @yashieyashie4878 6 ปีที่แล้ว

      ወሎየዋ የወግድዋ ነኝ ክክ ክ እሷ ትንሽ ስራዋ ተአብነው አይዞሽ ብቻደህናሁኝ ይመጣል

    • @rahma_yasin33
      @rahma_yasin33 5 ปีที่แล้ว

      ክክክ እደኔ

  • @ልጅፀደኒያማርያም
    @ልጅፀደኒያማርያም 6 ปีที่แล้ว

    እጅሽን ይባርከዉ አደየ ያየሁት ነገር አይጠፋብኝም የጅ ስራና ምግብ ሥራ ዉስጤ ነዉ

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  6 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ።

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 6 ปีที่แล้ว +22

    የሮ ነር. ተዩ. አዳሜ. ጉድሽን ሚታየው. አገር ስትገቢ.ነው እዚማ. ከፈለግን. ባራት በሁለት.እንዘነጣጥለዋለን ከፈለን.ድፍኑ.ንጨምረዋለን 😃

  • @ሩቂነኝእናቴንናፋቂ
    @ሩቂነኝእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን እህታችን አላህ ይጨምርልሽ እኔም ድጋግሜ እያየሁ ያችን መማር አልብኝ ሁለየም የሚያሳስብኝ ጉዳይ ነው የዶሮ አስራር

  • @sadibintlslamnawuhiweta775
    @sadibintlslamnawuhiweta775 6 ปีที่แล้ว +127

    ኔን ይህልንቪድዪ አወጄ አስቀምጣህልለሁ ክክክክ ሀገር ስገባ እንጂ እዝህማ ላራት ለሁለት።ነው እምቆርጣት

    • @hayubintali705
      @hayubintali705 6 ปีที่แล้ว +4

      kkk እኔም አኖራለሁ አረብ ሀገር እደፈለኩገመጫወት ለምጄ ኢትዮ ተገባሁ ቀልድ የለም

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 6 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪ

    • @birtukanmegersa7139
      @birtukanmegersa7139 6 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkk likki nesh ye areb dero 4 '2 botaa lemden

    • @layla557
      @layla557 6 ปีที่แล้ว +2

      pls ከወረደቹት ለኔም ለኩልኝ

    • @djdjjeedjdudnne757
      @djdjjeedjdudnne757 6 ปีที่แล้ว

      Ena araba agerim kirsun tabike bew mekorto kkkk

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 4 ปีที่แล้ว

    ኩላሊትዋና ጉበቱ እሳ??
    ጨጋራውሳ??

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 6 ปีที่แล้ว +7

    ድምፅሽ. .ዘመን. ድራማ. ላይ. ምትሰራዋ ፂዮን የምትባሏ .የሷ ድምፅ. ነው.ሚመስለኝ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ፡እንደኔ ለማታውቅ ሴት አስተማሪዬ ነሽ፡አመሰግናለሁ ሁሌም። እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @msesertmsesert1477
    @msesertmsesert1477 6 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @tenagateso4028
    @tenagateso4028 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ቀላል በሆነው መንገድ ነው ማምዬ እጅሽ ይባራክ ቆንጆ ነሽ

  • @askuethiopiawit2817
    @askuethiopiawit2817 6 ปีที่แล้ว +93

    ጠፍቶብኝ ጨንቆኝ ነበር ባሉ ኬት ይመጣል ብዬ የአረብ ዶሮ 2,4 ቦታ እየቆረጥን እኮ በቃ

    • @minguzem9249
      @minguzem9249 6 ปีที่แล้ว

      Miskin anch erasu teftobish kehone never eyayesh new yemtikorchiw minalebititeyiw kefelgsh enie...

    • @ቲጂነኝ-ፀ3ሸ
      @ቲጂነኝ-ፀ3ሸ 6 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍💔💔

    • @ayisha6208
      @ayisha6208 6 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክ እውነትሽን ነው እህቴ እኔም ልክ እንደች ሆኜአሎ

    • @ስሚራያረቢወስተግፍሪወቱብ
      @ስሚራያረቢወስተግፍሪወቱብ 6 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክ እነዚህ አረቦችካ ሙያችንን አሰጠፈብን ግን የዚህ አገር ዶሮ ልገንጥልብትይም አይሳካም

    • @m.....6393
      @m.....6393 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክ

  • @tizitahaile4938
    @tizitahaile4938 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስትገነጣጥዪው በሚገባ መልኩ ነ ,
    ሳየው ቀላል ይመስላል , እኔ ስሰራው ግን አይሆንልኝም😂🤣

  • @amenamen1170
    @amenamen1170 6 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክ ደሮ መስራት እንፈተናለን ብላችሁ ፈርታችሁ ነው ከግዲህ አገባለሁ የምትሉ??? ክክክክክ

  • @banchalemayenew218
    @banchalemayenew218 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔም እድሜ ለመዳም ዶሮ እሷ በሌለች ጊዜ ለራሴ ምሳ ስሰራ ተለማመድኩበት ባይሆን ሙያ ልልመድ እንጅ ሆሆ
    እናም ጓደኞቸ አሁኑኑ ልመዱ ኢትዮጵያ ዶሮ ገዝቶ መለማመድ ይከብዳል

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 6 ปีที่แล้ว +23

    ደሮ አገናጠልሽ ግን በቢላዋ አድርጌው በእጅሽ አትስበረው አንገቶን ደግሞ ተሎ አትቆርጭው ማለቴ መላላጨውን እስክታውጭ እኔ እናቴ በህፃኒነቴ አሳይታኛለች በደንብ ነው የሚሰራው 👌

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 6 ปีที่แล้ว

      one Love Ethiopian እግዚአብሔር እረኛየ ነው ታድለሽ እኔ በልጂነቴ የሞተች አባቴ እንጀራ ዳቦ ወጥስጋ በያይነት ጠላ አስተማረኝ ዶሮ ቀላል ስለሚመሥለኝ አባቴ ራሱነበር ሚሰራ አሁን ቆጨኝ ስነግረው ባእል ሲሆን እደነኸ ባእል እጀራጠላወጥሽ ይለኛል ዶሮሳለምድ ስለው ቀላልነው አድቀን አይፈጂም አለኝ ግንባይባይ አይገባኝም በዚኸ

    • @merryvlogs7963
      @merryvlogs7963 5 ปีที่แล้ว

      ክንፋ አይቆርጥም እኮ

  • @mariyammariyam5894
    @mariyammariyam5894 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እናቷ የሳደገቻት ጂግንት ሳላደቅሽ አላልፍም ማሻ አላህ እጂሽ ይባርክ

  • @bayushgebissa2611
    @bayushgebissa2611 6 ปีที่แล้ว +5

    ቅድስት ቆንጆ የዶሮ ክንፍ ከቆዳው መለየት በፊት ለብቻ በግራና በቀኝ ያሉት ይለያሉ፡ እንጂ አንቺ እንዳደረግሽው አይደረግም፡፡ በተረፈ አሪፍ ነው፡

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  6 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ።

  • @Ethiobaro
    @Ethiobaro 4 ปีที่แล้ว

    where do you live

  • @ቲጂነኝ-ፀ3ሸ
    @ቲጂነኝ-ፀ3ሸ 6 ปีที่แล้ว +20

    😢😢ምግብ መስራት አልችልበትም 18 አመት ልጅ ነኝ 😢😢😢😢😢ምን ይሻለኛል ባል ደግሞ ላገባ ነው በቅርብ ሰአት 😭😭😢😢💗💗💜😍😍😍😍😍😍😛😛😛😛😛😛😛

    • @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
      @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 6 ปีที่แล้ว +3

      ባሉካ ያሰለምዲሽ ኪኪኪ ተመቸሺኚ እውነት

    • @djdjjeedjdudnne757
      @djdjjeedjdudnne757 6 ปีที่แล้ว +2

      Balish yesara hnchi damo ka huchi sartesh birr amchi

    • @asfghhg3158
      @asfghhg3158 6 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkk

    • @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
      @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ እህቴ እድሜ ለዩቱብ እዚህ ተማሪ

    • @ፋፊሲራጅ-ጐ4አ
      @ፋፊሲራጅ-ጐ4አ 6 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለውም ጥሩ ፍቅር ይኖሽ ሞያ ቀስ በቀስ ይለመዳል እኔ ብዙም ምግብ መስራት አልወድም ነበር ግን ሁሉንም ነገር መስራት አውቃለሁ ግን እርፍት ስወጣ ግዜ አይኖረኝም ምግብ ለመስራት ኢንሻ አላህ አገር ስንገባ

  • @nafikote4987
    @nafikote4987 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን አስተምረሻል 👍👍👍👍

  • @መስኩየተዋህዶልጅ
    @መስኩየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว +6

    ጌና ሳላይ ተስፋ አስቆረጣቹኝ ኮመንቶች ኤጭ ምን አለበት እችላለው ብላቹ እራሳቹን ብታሳምኑ😏

  • @jameela9995
    @jameela9995 5 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ እደኔ የተመቸቻችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @last7227
    @last7227 6 ปีที่แล้ว +9

    ጉዴነው ኢትዩብያስገባ እዴት እደምገነጣጥላት
    እዝህ አራትጋ ለምጀ ወይኔ ደሞ አይገባኝም ባየው ባየው

  • @03cell47
    @03cell47 5 ปีที่แล้ว

    Tikikil neshi endih newu yee Dorro biilit miwotawu gobez WOW ❤👍

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
    @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 6 ปีที่แล้ว +13

    አልገባኝ ያለ ሙያ ቢኖር ዶሩ መገንጠል

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ይገርምሻል እኔ አልችልበትም ግን አሁን ካቺ እማራለሁ ዉድ

  • @ሀሎምያልፍል
    @ሀሎምያልፍል 6 ปีที่แล้ว +25

    ባል ላገባ እልና እችን ነበረ እምፈራው አመሰግናለሁ

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  6 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ በአሁን ሰአት ችግር የለም ምን ይታወቃል እሱ ይችል ይሆናል😄

    • @be8cab
      @be8cab 6 ปีที่แล้ว

      Demo lebal ere anchi Dena..

    • @jemilayeallahbariyahclasic9056
      @jemilayeallahbariyahclasic9056 6 ปีที่แล้ว

      Kidist Lovely kkkk ikow gideta dorew masreti yelebignim bal lemagegnati

    • @ሚሒራሚሒራ
      @ሚሒራሚሒራ 6 ปีที่แล้ว

      ሰብለ ተስፍዬ የኔም ፍርሃት ነው

    • @ajebushishetu8911
      @ajebushishetu8911 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk

  • @semhallovesemhallove5974
    @semhallovesemhallove5974 6 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም እናመሰግናለንን እዝኣብሄር ይባርክሽ

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  6 ปีที่แล้ว

      አሜን። አመሰግናለሁ።

  • @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
    @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 6 ปีที่แล้ว +34

    ከግዲህ ባል አልፈራም የመ ጣ ይምጣ

  • @jimmatube6844
    @jimmatube6844 5 ปีที่แล้ว +1

    Mom iko gubez malyoya nat ine gin dori bilet mawtat alchelm

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
    @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ልሙት ኮሜንቶች በጣም ነው የሚያስቁት
    እኔም አላውቅ አረብ አገር ከ አራት እየከፈልኩ ለምጀ ጉዴ ነው በደንብ አይቼ መገንዘብ አለብኝ በእውነት

  • @zedtube908
    @zedtube908 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ የዚህ አገር ዶሮ እደኢትዮ አደሉም እደኢትዮ ላዉጣ ብል አይሆንልኝም የሆነ ቦታ ይበላሽብኛል

  • @tubetube749
    @tubetube749 6 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ያገራችን ዶሮ ስጥም ሲበሉት ም ሆነ ሲታይም ደስ ማለቱ የውጪው ዶሮ ንፍጥ አደል እንዴ ሚመስለው እንኳን ቆዳው ሊበላ ዶሮዋ ስትቀፍ የውነት አልበላም በልቼም አላውቅም ያረቦቹን ዶሮ ያገሬ ዶሮ ዋውውውው

  • @ፍቅርየኮቻልጂ
    @ፍቅርየኮቻልጂ 5 ปีที่แล้ว +1

    የሳኡድ ዶሮ ሲገነጣጥሏት ቅልጥልት ስትል በምን አስጠላይኝ ጠካራ አደለይም እዳገራችን

  • @tigistgone5036
    @tigistgone5036 6 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እዴት እደማመሠግንሽ አላቅም ብቻ እጅሽን ይባርከው

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  6 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ💖

  • @hanagebreslase364
    @hanagebreslase364 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አገነጣጠልሽ በጣም ደስስ ይላል በርቺ ግን የዶሮ ስንት ብልቶች አሉት ?

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 4 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ አለማድነቅ አይቻልም። ፅዳትሽ ከምንም በላይ ደስ ይላል።

  • @mekditubemekditube7171
    @mekditubemekditube7171 6 ปีที่แล้ว +1

    ተበረኪ እህቴ አገነጠጠሉ እደዘ እደሆነ አለውቅም ነበራ በሁለት ደቃቀ ቆረጥ ቆረጥ አርግ ነበረ ምሰረው በርቻ አሪፍ ነው እነማሰግንሻለን በጠራፈ ኬሜቶች አስቀቹሁኘል

  • @yeneyene3433
    @yeneyene3433 6 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን ነገር ግን ዶሮ መስራት የማትችይ ሴት ሁሉ ተደበቁ እንደት ሴት ዶሮ መገንጠል እና መስራት አይችልም አረ ሸ ነው ወላሂ እፈሩ ሞያ አይደለም አልችልም ገለመሌ ማለት ኤጭ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 5 ปีที่แล้ว

      ካልቻልስ .

    • @demekechager4300
      @demekechager4300 5 ปีที่แล้ว +1

      እደ አለማወቅ ሀፃት አይደለም አናቅም

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮ አባቶችኮ እኔ ተፍትኝ አለፍአለሁ ግን አማቶች ፍተና እሚሰጡት ሲፍትና ዶሮ ይህን ካለፍቹሁ ጎበዝ ትባላላቹሁ

  • @እህተገብርኤል-ቨ2ዀ
    @እህተገብርኤል-ቨ2ዀ 6 ปีที่แล้ว +4

    የዚች የዶሮ አሰራር ሽሽት ቆሜ ልቀር ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዶሮ ወጥ ማይወድ ባል ፈልጉልኝ ክክክክክክ

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 6 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ግን ክንፏ ሁለት ቦታ ነው አንድ ቦታ? አንድ ቦታ ይመስለኝ ነበር

  • @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ
    @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ 6 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ዶሮ ለመገነጣጠል ሞክሬ ነበር ግን ያረቦቹ ዶሮ ፈረሰኛ አጥንት የላቸውም እንደሰወቹ ስብ ለብሶ ወፍራል

  • @رانييواسوف
    @رانييواسوف 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ጎበዝ በለሙያ ነሸ የምር የዝህ አገር ዶሮ አቅም የለዉም ቶሎ ይበጣጠሳል አቺ ግን አለተበጣጠሰብሸም የምር አደነኩሸ የሴት ወይ ዘሮ ነሸ

  • @rukiyeyimer7503
    @rukiyeyimer7503 6 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ሀሪፍ ነው በርችልኝ ውዴ

  • @alemayehueshetu9997
    @alemayehueshetu9997 4 ปีที่แล้ว

    ,,በጣም ጎበዝ አድነቂሽ ነኘ በርቺ

  • @sgsh3942
    @sgsh3942 6 ปีที่แล้ว +13

    አረ አንገት ያላት ዶሮ እዚህ ቤት አምጥተው አያቁም

  • @amareaklog3965
    @amareaklog3965 5 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ አይደለም እኔ ወንድ ልጄቸ። ደሮ መገንጠል ይችላሉ ሰስራ ሁሌ ቁጭ ብለው ያያሉ ካልተቀየምሽ አስተያየት ልስጥሽ እኔም እንዳች አረብ ሀገር ነው ያለሁትና ስደት አፈር ይብላ ሙያውስ። ነበር

  • @hiwyhiwy2994
    @hiwyhiwy2994 6 ปีที่แล้ว +12

    እማምላክ እጅ ሽን ትባርክልን

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  6 ปีที่แล้ว

      አሜን። በጣም አመሰግናለሁ።

  • @senayit7198
    @senayit7198 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በደንብ ነው የገባኝ ተረጋግተሽ ስለሰራሽው

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  6 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ።

  • @hdgghfgf8268
    @hdgghfgf8268 6 ปีที่แล้ว +10

    በረካ ሁኝ

  • @aminahusen4609
    @aminahusen4609 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እህት አስታወሽኝ ኦክቲ አላህ ኸይር ነገር ኢሻልሽ

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
    @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 6 ปีที่แล้ว +4

    እጅሽ ይባርክልሽ አሁን እሞክረዋለሁ

  • @semaritube6327
    @semaritube6327 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ጀግና እድሜዋ ይርዘም እናቴ እጀን ይዛ አስተምራኛለይ

  • @ያነኝ
    @ያነኝ 6 ปีที่แล้ว +3

    Wode ethio sihed andi doro gaziche betasaboche endayimetu arige yhinin video eyayehu sarichee keza ilemidalehuuu ahun silaresahut new inji diro awuke nebere bizum bayihon

  • @saadasaadaoumer6635
    @saadasaadaoumer6635 6 ปีที่แล้ว

    ማር በጣም አመሰግናለሁ ግን ያልገባኝ ነገር ከጎኑላይ ያወጣሺው አጥንት

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  6 ปีที่แล้ว

      ቀላል ነዉ ሌሎቹ ከላዩ ሲነሱ ይታይሻል እሱ ከፈረሰኛዉ ጋር የተያያዘ ነዉ ካለሱ ፈረሰኛዉ ፈረሰኛ አይሆን ወጡ ዉስጥ ስንጨምረዉ ወደታች ሰበር እናደርገዋለን እሱን ዶሮዉን ስሰራ አሳይቻለሁ።

    • @saadasaadaoumer6635
      @saadasaadaoumer6635 6 ปีที่แล้ว

      @@KiyaTube4
      እሺ ማር እኔ ለሁለት እንደ ሚከፈል አቃለሁ አቺም ከፍለሺዋል ግን አጥንቱን እናወጣለን ስትይ ነው ያልገባኝ.

  • @ወሎየዋየሱአፍቃሪ
    @ወሎየዋየሱአፍቃሪ 6 ปีที่แล้ว +6

    በቃ አሁን አገባለሁ ተባረኪ

  • @mekditube8754
    @mekditube8754 6 ปีที่แล้ว

    Eshi Enmesgenalen marr👍🏼😍😍👏👏

    • @flowerrose9666
      @flowerrose9666 6 ปีที่แล้ว

      በጣምእናመሰግናለንእህትየኔቆጆ

  • @adanechbere2615
    @adanechbere2615 6 ปีที่แล้ว +4

    ሴት ልጀ ምትፈትንብ ሙይ

  • @uae.8787
    @uae.8787 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ምትደነቂነሺ ባለሞያ ነሺ

  • @jsidbehx6813
    @jsidbehx6813 6 ปีที่แล้ว +3

    በመዳም ዶሮ እማራለሁ ክክ

  • @hattahatta1331
    @hattahatta1331 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጠፍቶብኛል ዶሮ ስሪ ብባል አራት ቦታ ነው ማካፍለው እሄ ጉዴ እናቴ አትስማኝ ማማዬ ተባርኪ ኢሄ ቢዲዮ ቤት እስከምገባ አስቀምጠዋለው እደገባሁ ዶሮ ግዙልኝ ምለው

    • @genigeni7963
      @genigeni7963 5 ปีที่แล้ว

      ውዴ ካወረድሽው ቪድዮውን ለኪልኝ ማውረድ አልችልም እኔ

    • @Line-yc1km
      @Line-yc1km 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ

    • @asisalemu1415
      @asisalemu1415 5 ปีที่แล้ว

      @@genigeni7963 ውዴ በውስጥ መስመር ልላክልሽ ወይ ግን እንዴት ቁጥርሽ የለም ውዴ

  • @betesaydatube161
    @betesaydatube161 2 ปีที่แล้ว +3

    Perfect!!!

  • @tgobseobse3680
    @tgobseobse3680 4 ปีที่แล้ว

    Tebarekilgn set aregshign zare lemejemra gize doro wet seraw betam des alegn

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 6 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው

  • @ethiomekenettube-1200
    @ethiomekenettube-1200 4 ปีที่แล้ว

    12ቱ ብልቶች ስማቸው ምን ምን ነው?

  • @የታጠቅአድነቅነኝ
    @የታጠቅአድነቅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ጡሩ ነው እኔ ደስ ይለኝ ጢረትሽ ነው ጎቦዙ

  • @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ
    @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ 5 ปีที่แล้ว +1

    አውርጀ ቪዲዮውን ላስቀምጥ እጅ ቢጠፋን ክኳ እያየሁ እድሠራ 😂😂😂😂😂

    • @salouta514
      @salouta514 5 ปีที่แล้ว

      Wawe ❤❤❤❤👍

  • @zinetadem9310
    @zinetadem9310 5 ปีที่แล้ว

    መቋደሻ የት አለ እህት

  • @mastewalasefa8191
    @mastewalasefa8191 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነሽ

  • @habebechtesfaye1633
    @habebechtesfaye1633 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher ybarksh betam enamesgnaln

  • @rukiyamahmud3185
    @rukiyamahmud3185 6 ปีที่แล้ว

    ቆጆ እደይቶቢያ አሣይኝ አድዶሮ ሥት ቦታ እዲግነጣጠል ንገሪን

    • @zaharagamal645
      @zaharagamal645 6 ปีที่แล้ว

      Rukiya Mahmud ለ12ይገነጣጠላል

  • @mululamatube8
    @mululamatube8 6 ปีที่แล้ว

    Woyi doro Asari be Arabi hagare 4 bota Bicha new miqorawa Ethiopia gini 12 👏😅💋

  • @assaddasasasas52
    @assaddasasasas52 4 ปีที่แล้ว

    ሣይሽ ምርጥ ነሽ ሰብስክራይብ
    ላይክ አረኩሽ