ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወ/ሮ እጅጌ ምርጥ እናት እኮ ነሽ ክብር ይሰማኛል
Amesegnalew
sint new yrmelu enat
ሆጲ ይባላል ልክ ነሽ እኛ ጋር ሀዋሳ አለ ዋጋውም እርካሽ ነው የበሰለው ይጣፍጣል ትንሽ ሳይበስል የቀረው ደግሞ ጎምዘዝ ይላል በየቤቱ ይኖራል እንደሀረግ ነው የሚያድገው እና በተለይ ለአስም በጣም ጥሩ ነው በየቀኑ ቢበላ ይመከራል።
Betam enamesgnalen
የእኔ ቆንጆ እናትበእውነት እንደአንች አይነት እናት ሺ ትሁን::እርግት ያልሽ እውነተኛ እናት::
በስመአብ ብያለው እናት እጆት ይባረክ በዉነት ምራቅ ያስውጣል❤🙏❤😘
እጀወት ይባረክ❤❤❤
እትዬ እጅግዬ ስወድሽ እኮ!ደግሞ አየሁልሽ የጀግንነትሽን ብዛት በክረምት ቤት አፍርሰሽ!በጣም ጀግና ነሽ ማርያምን!እንግዲህ ምርዬ ትዳር ትኳልበት የዓለም የሲሳይ የደስታ ይሁን ብያለሁ!!ተባረኩልኝ!🙏
Amen amen
በጣም ያምራል በይበልጥ ንፅህና ላይ አንደኛ አድራሻ ብትነግሩን የምሪ እናት
እጅሽ ይባረክ እጅጌ ጤናና እድሜ ይስጥሽ የኔ ደግ እናት
እጅግዬ የኔ ገምሻራ እናት❤
ወይኔ እንዴት እንደሚያምር መልኩ ማዘር እጅጌ እጆትን ቁርጥማት አይንካው እጆት ይባረክ❤❤
እጅግዬ የእኔ እናት እባክሽን እኔ ላንቺ ተሳቀኩ ፀሐይ ላይ ጥሩ አይደለም እባክሽ ተጠንቀቂ አገራችን ምች የሚባል ነገር አለ ለጤናሽ ጥሩ አይደለም በተረፈ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እዚሁ ሸቶናል እጅሽ ይባረክ የእኔ እናት
ኢትዮጵያ ላይ ድሮ በጣም ይበቅል ነበር እናቴ ግቢ በጣም ፍሪው ይወጣ ነበር ውጭ ሀገር በውድ ሲሸጥ በጣም ይቆጨኝ ነበር አይ እኛ አለማወቃችን ሚገኝበትን ቦታ ስለነገርሽኝ አመሠግናለሁ ይናፍቀኝ ነበር❤
እህትየ፡በጣም፡ባለሞያ፡እናቴ፡ትዝ፡ትለኛለች፡እድራሻችሁን፡ስልክ፡ቁጥር፡እስቀምጡልን፡ስንመጣ፡ለማዘዝ፡አሜን፡❤❤🤗🤗🇨🇵
ማሸ አላህ በጣማ አለ
የኔውድ እናት እጀወት ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምሪዬ አውሮፓ በውድ ነው የሚሸጠው ኢትዬጵያ ያለ አይመስለኝም ነበር❤
ይገርማል የስፉናጥግ ቁሌት ለብቻ ዶሮለብቻ😅😂
ማሚዬ የኔ ባለሙያያ
ሆጲ ከሐዋሳ ከመጣሁ ሆጲና ቡርሰሜ ለትዬ እጅጌ ማምጣቴ አይቀርም
ስላም በጣም ቆንጆ ቁሌት ነው ግን ውጭ ላይ ማቁላት ጥሩ አይደለም ፍጦት ይበላቻል ካለኝ ታሪክ ነው
Passion fruit...
አድራሻ አስቀምጡልኝ እማ
የዶሮውን ዋጋ አሰቀምጡልን።
ይሄን ድግስ መቼ ነው ምበላው አጠሩኝም እንዴ
❤😂
ፋሻንፍሩቶ ይባላል በአረንጓዴውም አለ ይሄኛው ግን በጣም ይጣፍጣል ለደም ግፊት በጣም አሪፍ ነው በጁስ ተሰርቶ ይጠጣል
Awo tafach new
ማዙካዬ ይችን ሙያዎትንማ ጎምጅቼ ልሞት ነው ስለዚህ ለናቴ አዛለሁ እደሚያደርሱልኝ ተስፋለኝ ❤❤❤❤❤
Mashallah SEYAMIRRRRRRR
Kopi tebalaleh frawa
Passion
Wow mom and dothgter are beautiful.
God bless you
እኛ አገር እኮ የሌላ ነገር የለምግን ፍራፍሬ ነገር አንዳፈርም ለምን እንደሆ አላውቅም።
Hulum mebelat kechale memoker nww
ጀግና በቺ
ye-frutu sem "zeytun" yebalal; ewnetm balemoya enat, tebareku
Passion fruit
እጅግዬ omg it looks yummy 😮❤ ቨርጂንያ የሚመጣ ሰው ካወቅሽ ልዘዝ ቁሌት ? እባክሽ መልሺልኝ ❤🙏🏽
Yni drbba enti swdsi iko👍👈
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ የኔ እናት
Mashallha gobezoch bertu
የፍሬው ሰም ምንድነው
ዎዉ ቤቱያምራል ግን ለምንወደጏሮ እትሰሩምእቤትዉስጥአይገባም
Aygebam ere
ለምሳሌ ወጥ ሰርተው መላክ ይቻላል ? ከተቻለሰ ምን ያህል ይሆናል አመሰግናለሁ ።
0911207033
Waw
እንደ ማሚ ሳጠሪን 🙄🙄🙄🙄🙄🙄😥አኩርፊለሁ
Hopi
❤❤❤❤
wow please price?
Passion fruit betam Kongo nowe le megeb MEFECHET betam yagzal
አረ እኔ በጣም ነው ሞወዳቹ አረ ቤታቹ መቼ ይልምጣና ልተዋወቃቹ
Des yelgnal
passion fruit supermarket geba?kilo sint new?
Yes, correct
ውይ ግን የኛ ምግብ እሳት ላይ ተጥዶ መዋል ማዘር አራስዎትን ጠብቁ
Eshi
ምርዬ ግን ብዙነገር አትወድም ምንድነው የምትበላው?
Frafere atekelt
ምርዬ እባከሽ አዘናል ሰንት ነው የአንድ ዶሮ ቁልሌት ስንት ነው
ሆፒ ውስጡ ፍሬ ነው አዋሳ በጣም ርካሽ ነው
Awo
Mamiye esatu endayegodawot
Hopi weim pasion frutta birth yeserabetal
ስልክ ቁጥር ለማዘዝ
😋😋😋😋😋
ሰላም ናቹ ይቺ አትክልት ስሟ አሻንፋሪት ይበላል
ሆጲ or pasion fruit
Hi mamye, , maracuya ..friut. ..Passion fruit. .
Hello 😊
እናመሠግናለን
ኮክ
Its Pashan fruit
Yeah
ሆፒ
Pricesu sint new
ቤካትምህርት ቤት
8:37 8:37 😮
hopi le dem gefit teru new
አድራሻ ወይም የስራ ስልክ አስቀምጪ፡ ሙያ ብሎ ዝም።❤
አላቸው ስልክ ውዴ
Mather sehylay mech Addis Ababa yelm
ፖሽን ፉሩት
Tell us price
Receta stepe bye step plese pute
ኮጲ ነዉ ሚባለዉ ወደ ሲዳማ ክልል ነዉ ያየሁት
እኔ የምለው አያስከፍል ለምንድነው subscribe የማታረጉት
Balefew agelegel mazez felege be WhatsApp message leke neber almelesachehulegnem ahunem mazez selemefeleg yehen doro please lela kuter kal negerugn
Call us on telegram 0911207033
አብሩጥ ስሙ እኛጋጅማ ሚባለው
ፓሻን ፍሩት ይባላል
Ope.eblal
አሻንፉሪት ነው
እማ ፊትሽ ጠቆረብኝ ተተንከባከብዉ
How can I order? Please send me your contact
ወ/ሮ እጅጌ ምርጥ እናት እኮ ነሽ ክብር ይሰማኛል
Amesegnalew
sint new yrmelu enat
ሆጲ ይባላል ልክ ነሽ እኛ ጋር ሀዋሳ አለ ዋጋውም እርካሽ ነው የበሰለው ይጣፍጣል ትንሽ ሳይበስል የቀረው ደግሞ ጎምዘዝ ይላል በየቤቱ ይኖራል እንደሀረግ ነው የሚያድገው እና በተለይ ለአስም በጣም ጥሩ ነው በየቀኑ ቢበላ ይመከራል።
Betam enamesgnalen
የእኔ ቆንጆ እናት
በእውነት እንደአንች አይነት እናት ሺ ትሁን::
እርግት ያልሽ እውነተኛ እናት::
በስመአብ ብያለው እናት እጆት ይባረክ በዉነት ምራቅ ያስውጣል❤🙏❤😘
እጀወት ይባረክ❤❤❤
እትዬ እጅግዬ ስወድሽ እኮ!ደግሞ አየሁልሽ የጀግንነትሽን ብዛት በክረምት ቤት አፍርሰሽ!በጣም ጀግና ነሽ ማርያምን!እንግዲህ ምርዬ ትዳር ትኳልበት የዓለም የሲሳይ የደስታ ይሁን ብያለሁ!!ተባረኩልኝ!🙏
Amen amen
በጣም ያምራል በይበልጥ ንፅህና ላይ አንደኛ አድራሻ ብትነግሩን የምሪ እናት
እጅሽ ይባረክ እጅጌ ጤናና እድሜ ይስጥሽ የኔ ደግ እናት
እጅግዬ የኔ ገምሻራ እናት❤
ወይኔ እንዴት እንደሚያምር መልኩ ማዘር እጅጌ እጆትን ቁርጥማት አይንካው እጆት ይባረክ❤❤
እጅግዬ የእኔ እናት እባክሽን እኔ ላንቺ ተሳቀኩ ፀሐይ ላይ ጥሩ አይደለም እባክሽ ተጠንቀቂ አገራችን ምች የሚባል ነገር አለ ለጤናሽ ጥሩ አይደለም በተረፈ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እዚሁ ሸቶናል እጅሽ ይባረክ የእኔ እናት
ኢትዮጵያ ላይ ድሮ በጣም ይበቅል ነበር እናቴ ግቢ በጣም ፍሪው ይወጣ ነበር ውጭ ሀገር በውድ ሲሸጥ በጣም ይቆጨኝ ነበር አይ እኛ አለማወቃችን ሚገኝበትን ቦታ ስለነገርሽኝ አመሠግናለሁ ይናፍቀኝ ነበር❤
እህትየ፡በጣም፡ባለሞያ፡እናቴ፡ትዝ፡ትለኛለች፡እድራሻችሁን፡ስልክ፡ቁጥር፡እስቀምጡልን፡ስንመጣ፡ለማዘዝ፡አሜን፡❤❤🤗🤗🇨🇵
ማሸ አላህ በጣማ አለ
የኔውድ እናት እጀወት ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምሪዬ አውሮፓ በውድ ነው የሚሸጠው ኢትዬጵያ ያለ አይመስለኝም ነበር❤
ይገርማል የስፉናጥግ ቁሌት ለብቻ ዶሮለብቻ😅😂
ማሚዬ የኔ ባለሙያያ
ሆጲ ከሐዋሳ ከመጣሁ ሆጲና ቡርሰሜ ለትዬ እጅጌ ማምጣቴ አይቀርም
ስላም በጣም ቆንጆ ቁሌት ነው ግን ውጭ ላይ ማቁላት ጥሩ አይደለም ፍጦት ይበላቻል ካለኝ ታሪክ ነው
Passion fruit...
አድራሻ አስቀምጡልኝ እማ
የዶሮውን ዋጋ አሰቀምጡልን።
ይሄን ድግስ መቼ ነው ምበላው አጠሩኝም እንዴ
❤😂
ፋሻንፍሩቶ ይባላል በአረንጓዴውም አለ ይሄኛው ግን በጣም ይጣፍጣል ለደም ግፊት በጣም አሪፍ ነው በጁስ ተሰርቶ ይጠጣል
Awo tafach new
ማዙካዬ ይችን ሙያዎትንማ ጎምጅቼ ልሞት ነው ስለዚህ ለናቴ አዛለሁ እደሚያደርሱልኝ ተስፋለኝ ❤❤❤❤❤
Mashallah SEYAMIRRRRRRR
Kopi tebalaleh frawa
Passion
Wow mom and dothgter are beautiful.
God bless you
እኛ አገር እኮ የሌላ ነገር የለምግን ፍራፍሬ ነገር አንዳፈርም ለምን እንደሆ አላውቅም።
Hulum mebelat kechale memoker nww
ጀግና በቺ
ye-frutu sem "zeytun" yebalal; ewnetm balemoya enat, tebareku
Passion fruit
እጅግዬ omg it looks yummy 😮❤ ቨርጂንያ የሚመጣ ሰው ካወቅሽ ልዘዝ ቁሌት ? እባክሽ መልሺልኝ ❤🙏🏽
Yni drbba enti swdsi iko👍👈
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ የኔ እናት
Passion fruit
Mashallha gobezoch bertu
የፍሬው ሰም ምንድነው
ዎዉ ቤቱያምራል ግን ለምንወደጏሮ እትሰሩምእቤትዉስጥአይገባም
Aygebam ere
ለምሳሌ ወጥ ሰርተው መላክ ይቻላል ? ከተቻለሰ ምን ያህል ይሆናል አመሰግናለሁ ።
0911207033
Waw
እንደ ማሚ ሳጠሪን 🙄🙄🙄🙄🙄🙄😥አኩርፊለሁ
Hopi
❤❤❤❤
wow please price?
Passion fruit betam Kongo nowe le megeb MEFECHET betam yagzal
አረ እኔ በጣም ነው ሞወዳቹ አረ ቤታቹ መቼ ይልምጣና ልተዋወቃቹ
Des yelgnal
passion fruit supermarket geba?
kilo sint new?
Yes, correct
ውይ ግን የኛ ምግብ እሳት ላይ ተጥዶ መዋል ማዘር አራስዎትን ጠብቁ
Eshi
ምርዬ ግን ብዙነገር አትወድም
ምንድነው የምትበላው?