የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 4 ሙሉ ትምህርት (የልጆች አስተዳደግ) ፓስተር ቸሬ Inside Marriage Teaching Part 4 Pastor Chere

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 4 ሙሉ ትምህርት (የልጆች አስተዳደግ) ፓስተር ቸሬ Inside Marriage Full Teaching Part 4 Pastor Chere

ความคิดเห็น • 389

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  3 ปีที่แล้ว +39

    በዚህ ቴሌግራም ቻናል ትምህርቶችን ያገኛሉ።
    t.me/epaphraschrist/343

    • @karikari8462
      @karikari8462 3 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @korerimarima1441
      @korerimarima1441 3 ปีที่แล้ว

      ጥያቄ አለኝ እና እንዴት ነው የምጠይቀው የውስጥ መስመር ማግኘት ይቻላል?

    • @bizus6774
      @bizus6774 3 ปีที่แล้ว

      ፣፣ ዝ. ፣፣ x ንz , ዝ ፣ን. ፣፣ ዥ. ዥ x u,,,@@korerimarima1441

    • @korerimarima1441
      @korerimarima1441 3 ปีที่แล้ว

      @@bizus6774 ምን ማለት ነው?

    • @getebekele3533
      @getebekele3533 3 ปีที่แล้ว

      Batme dase yamle nawe

  • @selamawitjemal8501
    @selamawitjemal8501 3 ปีที่แล้ว +107

    ይሄ ትምህርት በኢቲቪ መተላለፍ ነው ያለበት ለሁሉም እንዲደርስ

    • @melatsnlayw80
      @melatsnlayw80 3 ปีที่แล้ว +7

      ጎበዝ በጣጥሩ ብለሻል እኔም በጣም የምጋራውነው

    • @edlawittsegayekibret3385
      @edlawittsegayekibret3385 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል የኔ እህት የኢንተርኔት አክሰስ የሌለው እጅግ በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊ አለ አስብበት ፓስተር ቸሬ በአለም ይሰማ የአንተ አስተምህሮት አላለው!!

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 ปีที่แล้ว +59

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌ ቸሬን እየሰማሁ ነው የጋብቻ ትምህርቱ አሪፍ ነው ። ተባረክ

    • @fghh5572
      @fghh5572 3 ปีที่แล้ว +9

      የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም ።
      የእውነት እና የህይወት ጉዳይ ነው

    • @brookgebremedhn7327
      @brookgebremedhn7327 3 ปีที่แล้ว +3

      Me too

    • @helenmebrahtutesfay6416
      @helenmebrahtutesfay6416 2 ปีที่แล้ว +3

      የሀይማኖት ጉዳይ ቢሆን አሁን የምናየው ትዳር እቃቃ ባልሆነ ከሀይማኖትጋርብቻ ሳይሆን አስተዋይነትን ይጠይቃል ህይወትና መጐዳትን ማወቅ

    • @fekerteassefa4301
      @fekerteassefa4301 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 3 ปีที่แล้ว +93

    ይሄ ትምህርትበየትኛውም እምነት ውስጥ ላለን በጣም የሚጠቅመን ነው እግዚያብሄር ይስጥልን

    • @amentilahun7691
      @amentilahun7691 3 ปีที่แล้ว +2

      Geta yebarekeh chere

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 ปีที่แล้ว +3

      ቸርዬ ዘመንህ ይለምልም ከፋ ይበል

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 ปีที่แล้ว +1

      ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 ปีที่แล้ว

      አወ በጣም

  • @eraye7504
    @eraye7504 3 ปีที่แล้ว +52

    እኔና ባሌ በእውነት ተምረናል ብዙም ተጠቅመናል በአንተ ትምህርቶች ስህተቶቻችንን አርመን ትዳራችንን ከጠላት እጅ ተናጥቀናል ጌታ የእውነት እየተጠቀመብህ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንወድሃለን።

  • @butluckily8830
    @butluckily8830 3 ปีที่แล้ว +50

    I'm not even protestant but wherever chere goes I'm there.

  • @artistpoettsedidawit9875
    @artistpoettsedidawit9875 3 ปีที่แล้ว +3

    ቸርዬን የመሰለ...
    ፓ/ር ማሙሻን የመሰለ...
    ድንቅ ድንቅ ሕይወት ያለው ትምህርት
    የሚያስተምሩን መምህራን እያሉን ምድረ ጠንቋይ ትንቢት ተናጋሪ ነኝ እያለ በትዕቢት ሕዝብ ይገላል😡
    ተባረክ ቸሬ😍🙏

    • @tebleshagos8916
      @tebleshagos8916 2 ปีที่แล้ว

      Ye chere adenake ke honke yesune megebare teketele sele sew atawera please?

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 ปีที่แล้ว +10

    ክክክክ የዛሬው ለየት ያለ ድንቅ መልክት ነው ፓስተርዬ ተባረክ የትዳር ምርጥ ሀኪም ብየሃለሁ

  • @genetsahlu7980
    @genetsahlu7980 3 ปีที่แล้ว +3

    የድንግል ልጅ ይባርክክ መልካም ትምህርት ነው ተባረክ።

  • @melikteyohannes712
    @melikteyohannes712 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እሚገርም ትምህርት ነው ምናለ ባሎች ይህን ትምህርት በጥሞና ቢያዳምጡ ጥሩ ነበር 🤔👍

  • @ephrathtube2820
    @ephrathtube2820 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም በእርግጠኛነት ያንተ ትምህርቶች ብዙዎችን አቅንቷል፤ አስተካክሏል መሰረት ያለው ትምህርት ነው በተለይ በዚህ ጊዜ ፍች እንደፋሽን በተቆጠረበት ሰአት ወሳኝ ትምህርት ነው ፓስተርዬ በብዙ ተባርከሀል፡፡በረከታችን ነህ፡፡
    እናመሰግናለን፡፡

  • @betitube322
    @betitube322 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን......ቸሬ ጌታ ይባርክህ

  • @haleluyatesfaye7226
    @haleluyatesfaye7226 3 ปีที่แล้ว +5

    እየሰማንህ ነው ፓስተር! ተባረክ

  • @FikiretGabir
    @FikiretGabir หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክህ አስፈላጊ ትምህረት ነው

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 3 ปีที่แล้ว +6

    በሴቶች ላይ የሚሰራ ከወንድ የደረሰባት በዙ ነው ግፍ በእናት የደረሰ በኔ እንደ ደረሰ አልፈልግም ።
    ስለዚ ትምርህት አሰፈላጊ ነው ፓሰትርዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @yodit1953
    @yodit1953 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you,P.Chere

  • @user-jx2eq8mu5t
    @user-jx2eq8mu5t 3 ปีที่แล้ว +9

    ቸርዬ ጌታ ይባርክ ያንተን አገልግሎት ባሌ በሰማልኝ በተለይ በሃገራችን በጣም አስተሳሰብ መቀየር አለበት ጌታ ይርዳን

  • @EyesusYadenal-dv7pj
    @EyesusYadenal-dv7pj 3 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ የሚገርም ትምህርት ነው

  • @user-vg9rd3ek5q
    @user-vg9rd3ek5q 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ትምህርት የስተት አስተማሪወች አይወዱትም ተባረክ ፓስተር

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ትጠቅሞብሀል አሁንም ለብዙዎች ታስፈልጋለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ

  • @emebettessema7820
    @emebettessema7820 3 ปีที่แล้ว +7

    Sweety የሆነ ትምህርት እናአመሰግናአለን የሚገርም ነው እኔ ማአግባአትም መውለድም አልፈልግም የአጋአንት ስራ እደሆነ አሁን ነው የገባአኝ ስለኔ የሚነገር ነው የመሰለኝ እግዚያአብሔር ያአክብርልኝ❤🙏🙏🙏🙏

  • @astershewitgebrekidan8876
    @astershewitgebrekidan8876 3 ปีที่แล้ว +1

    24: ስዓት ብሰማዉ የማልጠግብ ትምህርት 🏫
    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ጸጋው ይብዛልህ

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 3 ปีที่แล้ว +2

    ጆሮ ያለው ይስማ ይተግብረው በደስታ ይኖራል:: ፖስተር ቸሬ ተባረክ::

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 3 ปีที่แล้ว +5

    ቸርዬ ስለምታስተምረዉ ትምህርት ጌታ ይባርክህ ተባረክ ብዙ አዉቂያለሁ::ከፍ በል ዘመንህ ይባረክ

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 3 ปีที่แล้ว

      Tabarke pastor

  • @berkeneshedata8090
    @berkeneshedata8090 2 ปีที่แล้ว

    Egazabehare yebareke abezetooooo amnnnnnn amnnnnnn

  • @user-gm6pz7ri5p
    @user-gm6pz7ri5p 2 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ትምህርት ዘመንህ ይለምልም

  • @yeedilfreabebe3088
    @yeedilfreabebe3088 3 ปีที่แล้ว +4

    ፓሰተር ቸሬ እጅግ በጣም ተጠቅሜአለው ተባረክ ❤🙏

  • @ruthtasew5973
    @ruthtasew5973 3 ปีที่แล้ว +4

    ቼርዬ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ቃላት የለኝም ለወደፊት ስንቅ የሚሆነውን ነው የወሰድኩት እና ሌላው ለማግባት እቅድ አለኝ ትምርትክን በጣም ስለምፈለግ አንተ ጋር መተን መማር. እንችላለን አይደል በዘመኔ ሁሉ ጌታ እንዲከብር እፈልጋለው እና እመጣለው bless you

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተት ቸሬ ህይወቴን ቀየርከው ተባረክ ክፉ አይንካህ

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተርዬ ጌታ ብርክ ያርግህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ውድድድድ።

  • @Kass775
    @Kass775 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ቼረ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔ በጣም ተመራለው ጌታ ብፈቅድ ከወር በሆላ ላገባ ነው ግን ብዙው ያልገባኝይ ነገር ነበር ግን በጣም ታማሪኩኝይ ምንም እንዳይከብደኝ ሆኖልኛል በእውነት በአካል ባገኝህ ደስ ይለኝይ ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ መምህር!!👏👏

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 3 ปีที่แล้ว +5

    በቂ የሆነ ጥፋት በሴቶች ላይ ......ጠፍቱዋ እውነት ነው we thank you ...

  • @rebeccaabraham8752
    @rebeccaabraham8752 3 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም መልእክት ሁሉንም ክፍል ሰምቼ ተጠቅምበታለሁ ብሩክ ነህ ፓስተርዬ ♥️

  • @user-lp1hs4or1d
    @user-lp1hs4or1d ปีที่แล้ว

    Chere you're the best teacher I have ever seen in my life 💖 ❤❤ God bless you 💖 ❤️ ♥️ 💗 💓 💕 💖 ❤️ ♥️ 💗 💓 💕 💖 ❤️ ♥️ 💗 💓 💕 💖 ❤️ ♥️ 💗 💓

  • @berkeneshedata8090
    @berkeneshedata8090 2 ปีที่แล้ว

    Tabareke chere gata yebareke abezetooooo amnnnnnn amnnnnnn amnnnnnn amnnnnnn amnnnnnn amnnnnnn

  • @abigailabraham6059
    @abigailabraham6059 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ በጣም የሚገርም ምክርም ትምህርትም ነው እንጠቀምበት Thank you so much may God bless you

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ለልጆች ስታስተምር ቸሬ እኔ ምሳሌ ላይ ያለውን ሁሉ ከማንበቤ የተነሳ ልጆቼን ልክ አንተ እንዳልከው እቀጣለው ልጆቼን እናቶች ደግሞ ወደ አያትነት ሲሄዱ መስሚያቸው ጥጥ ነው ለምን ልጆቹን ትቀጫለሽ ብላ ታኮርፈኛለች ከኔ የበለጠ ቃሉን ታቀዋለች እናት እሄው አንብቤው ምሳሌን ቅጣ ይላል የአምላክ ቃል ስላት አታዳምጠኝም እስኪ ምከረኝ የአባት ምክር መልካም ነውና እስኪ እሄ ነው በለኝ ላድምጥክ ፓስተርዬ ስለ ትምህርቱ ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ዘመንህን ይባርከው

  • @tihitnaengda7178
    @tihitnaengda7178 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ፀጋው ዛሬም ያገለግላል ፣ ወደ እውነት ይመራናል

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +16

    ዛሬ ደግሞ በሳቅ ነው የገደልከኝ😂😂😂
    እውነታችንን ኑሮአችንን እያዋዛህ ልክ ልካችንን ነው የነገርከን🙏🙏

  • @user-ri6zz8vi7x
    @user-ri6zz8vi7x 11 หลายเดือนก่อน

    ቸርዬ እግዚብሔር ይባርክህ

  • @genetterega7303
    @genetterega7303 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህ ይባረክ ከዚህም በላይ አደበትህ በመንፈቅዱስ እሣት ደቀባ

  • @MenalMahmud
    @MenalMahmud 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you, your amazing teacher I’m very grateful thank you pastor

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ድንቅ ትምሀርት ነው ፓሰተር ቸሪ ጌታ ይባርክህ ♥♥♥

  • @nasiasolomon1005
    @nasiasolomon1005 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher lemdrachn anten sleseten enamesegnewalen edme ena tena ysth pastorye 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @rahelwolde1862
    @rahelwolde1862 2 ปีที่แล้ว

    Wow geta yibarkih phaser chare geta
    Tsegawun yichamrbhe betam Enwodhalen 📖❤️be geta fkr❤️

  • @shshsgjeheev4172
    @shshsgjeheev4172 ปีที่แล้ว

    Tebarekiii. Faster. Cheriye.

  • @user-jm6cy8jv8i
    @user-jm6cy8jv8i 5 หลายเดือนก่อน

    Paster tebark yemenete lela nohonm betam temrebetalhu tegawen yabezalh

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 2 ปีที่แล้ว

    አ ሜ ን እግዚአብሔር ይርዳን።
    ተባረክ ቸሬ ተምረንበታል ይኸው🙋‍♀️ አምስተኛ እኔም አለው

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ አብዞቶ አብዞቶ አብዞቶ አብዞቶ አብዞቶ ይባርክህ

  • @hannayifter7915
    @hannayifter7915 2 ปีที่แล้ว

    Betam tkikil chere tebarek

  • @shitayetesfaye1040
    @shitayetesfaye1040 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkk ye zariyo be saqii gedelkenii cheriye tebarik🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 3 ปีที่แล้ว +6

    I thank God for He is useing you my brother! Great Job! Keep preaching the TRUE GOSPEL of CHRIST!
    I'm so proud of you!
    Stay blessed!

  • @hbhd3236
    @hbhd3236 2 ปีที่แล้ว

    ቼሬ በጣም ነው የማደንቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeen wode masegn new
    Gata yibarkhui abtechni bken 2 gza esmalwo

  • @tigisttigist5109
    @tigisttigist5109 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን ድቅ ትምርት ነው ግና ዛሬ ነው ያዳመጥኩት ብርክ በል ፓስተር

  • @tgsweet9212
    @tgsweet9212 2 ปีที่แล้ว

    ያንተን አይነቱ ያብዛልን

  • @romantadesse3318
    @romantadesse3318 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይህንን አልጀመርኩትም ነገር ግን እስካሁን ያሉትን ተምሬበታለሁ ተባረክ

  • @helinazelalem7367
    @helinazelalem7367 3 ปีที่แล้ว +10

    በአካል ቁጭ ብዬ ስለተማርኩት ደስብሎኛል ምነው ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀብኝ ትምርቱ።

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 ปีที่แล้ว

      ተድሌሽ ምነው እኔም ቦታውን ብያጌኝ

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 2 ปีที่แล้ว

    ኤረ የሰማይ ኣምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር:: ተባረክ ከዝህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @netsikidus9612
    @netsikidus9612 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ተጠቅሚያለሁ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @betelhemshimeles
    @betelhemshimeles ปีที่แล้ว

    E/r yebarekeh

  • @godisgood5396
    @godisgood5396 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያንተን ትምህርት ብስማው ብስማው አልጠግብም ዘመንህ ይለምልም

  • @Aliahmad-jy5bq
    @Aliahmad-jy5bq 3 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንን መባረክን የሚያው ጌታ በምድራዊም በሰማያዊም ባርኮት ብርክ ያርግህ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ከነ ቤተሰቦችህ ከዚህ በበለጠ በመገለጥ ታገለግል ዘንድ ጌታ ይርዳህ እውነት ብሩክ እኮ ነህ ውይ አሜንን

  • @maketadesse3244
    @maketadesse3244 2 ปีที่แล้ว

    Wooooooooooooooouuuuuu baxami dasiyilai tabaraki

  • @tigisttolosa9706
    @tigisttolosa9706 3 ปีที่แล้ว

    Tanks paster chere

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም የሚገርም ትምህርት ነው :: እግዚአብሔር ይባርክህ . " በሚሄድበት መንገድ ልጅህን ምራው " መሆን የሚፈልጉትን እንዲሆኑ ለሚለው ተጨማሪ ሀሳብ ይህም ማለት ልጆች በወቅቱ የሰሙትን ያዩትን መሆን ይፈልጋሉ ስለዚህ ቸሬ ያለው ያሉትን ሁሉ ሳይሆን " የሂውት ዝንባሌአቸውን ማየት " ማለቱ እንድሆነ ለመግለፅ መሰለኝ ነውም :: ተባረክልን ተባረኩልኝ

  • @tseyontucho1322
    @tseyontucho1322 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @tegytegy7181
    @tegytegy7181 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እኔ እድሌኛ ናኝ ኤሄንን ቻይናል ሳቢስክራይቢ በመድራጌ በዚህ ትምህርት ዉስጥ የዌንጌል ስቢካት አሌ ቢዙ ባርኳት አሌ ፓስቴር ቻሪዬ አንተ በእውነት ለትዉልድ መፋወሻ ታቢሌሕ የታፋጣርኪ ቢሩክ ሰዉ ናሕ እንግዲህ ባርታ ጸጋ ይቢዘልህ ስላ አንተ ለእግዚአብሔር ክቢር ይሁንላትትትትትትትትት አሜን ይሁን!!!!በጣም እንወዳኃሌን❤😘

    • @tegytegy7181
      @tegytegy7181 2 ปีที่แล้ว

      ዳግሞ እድሜ ጤና ከጥባቢና ከመስታዋል ጋራ በእጥፍ ይጫማራቢህ❤❤❤

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekelgegiiiiiii

  • @jesusgeta
    @jesusgeta 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekilign temiryalehug

  • @melate1677
    @melate1677 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተርዬ ተባረክ ትምህርት ሁለም ደስ ይላል

  • @Bellayerose
    @Bellayerose 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ሁን ፓስተር 🙏

  • @helinamekonnenpoem812
    @helinamekonnenpoem812 3 ปีที่แล้ว

    ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ ብዙ ተምሬአለሁ ቁምነገር ከጥሩ ምክር ፈገግታ ጋር ።ባለቤቴም ተምሯል በብዙ ተባረክ ሰብ ፣ ላይክ ይገባል ለቻናላችሁ

  • @mamiwey320
    @mamiwey320 3 ปีที่แล้ว +1

    አብዝቶ ይባራክክ ፓስተራ ቸሬ ይብዛልክ በብዙ እየተጠቀምን ነው

  • @dinkechemeda4462
    @dinkechemeda4462 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen lililililililililililili Eebbiiffaama ebffaama ebiffaama ameeeeeeeeen ameeeeeeen lililililililililililili

  • @fekerlemma1850
    @fekerlemma1850 2 ปีที่แล้ว

    ዘርህ ይባረክ ወንድሜ ቸሬ ጌታ እርዳን ይህን አውነት እንድንኖር

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 2 ปีที่แล้ว

    ተመቸህኝ ተባረክ

  • @berkeneshedata8090
    @berkeneshedata8090 2 ปีที่แล้ว

    Eshe tebarekie amnnnn amnnne amnenn hshuuuhh

  • @zd820
    @zd820 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ዘመንህ ይባርክ

  • @redetyegeta4746
    @redetyegeta4746 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህን ይባረክ።

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 ปีที่แล้ว +2

    Weyene I don't have word to Express my appreciation . Tilk timhirt new.🙏🙏

  • @zewdnshtesfaye2420
    @zewdnshtesfaye2420 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
    ለትዳሬ የምደክመው እኔ ብቻ ነኝ በሁሉም
    ነገር ላይ ትዳር ለመተው 11ኛው ሰዓት ሆኜ ያንተን ፕሮግራም አይቼ የትዳር አመለካከቴ መቶ በመቶ እርግጠኛ ተቀይሮል እንደመላክ የተከሰትከው ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ...በጉጉት ነው የምጠብቀው ትምህርቶችህን።ጸጋ ይብዛልህ

  • @meskiethioyoutube8986
    @meskiethioyoutube8986 3 ปีที่แล้ว +1

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ስለጋብቻ የምሰጠው ትምህርት በጠም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +15

    የሀይማኖት ልዪነትን ግንብ የናደ🙏🙏🙏 ፖስተር ቸርነት በሀይማኖት አትመሰለኝም ነገር ግን ከቃላት በላይ ነው ምስጋናየ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ አርዝሞ ትውልዱን ከጥፍት እንድትታደገው የዘውትር ምኞቴ ነው የራሰህን ፕሮግራም በ አገሪቱ ባሉ ከሀይማኖት ድርጅት ውጪ በሆኑ የtv ጣቢያዋች የተወሰነ ሰአት ይዝህ ትውልድን ብታተርፍ 🤔

  • @saliemfutsum5457
    @saliemfutsum5457 3 ปีที่แล้ว

    Betam new des yemilen tmrth amlak ybark

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 2 ปีที่แล้ว

    ፓሰተር ፡ በእዉነት ፡ ጌታ ፡ እየሱሰ ፡ ይባርክህ ፡ እኔ ፡ አባቴ ፡ ነገ ፡ ልታጠፋ ፡ ትችላለች ፡ እያለ ፡ አሰቀድሞ ነበር ፡ የሚገርፈኝ ፡ እና ፡ መልካም ፡ ሰዉ ፡ ነህ ፡ ኑሮህን ፡ ይባርክልህ ፡ ከነ ፡ ቤተሰቦችህ🙏🙏🙏

  • @beimnetgetahunagape1086
    @beimnetgetahunagape1086 3 ปีที่แล้ว

    እኔ አላገባሁም ግን ትምህርቶችክን ስሰማ በብዙ ተባርኬበታለዉ
    ተባረክ ቸሬ

  • @hawashayetrn5175
    @hawashayetrn5175 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for giving the right responsibility to habesh men. I wish you preach in Tigrigna Eritrean men must hear this message.

  • @eliasdaba9990
    @eliasdaba9990 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክህ ፓስታር

  • @SaraK2020
    @SaraK2020 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow you are awesome 100% right, Being single mom is not fun at all for me, and everything you say it’s right I’m orthodox but I love the speech from Florida God bless you!!

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 ปีที่แล้ว +2

    Amazing teaching, God bless you more!

  • @nardossisay8400
    @nardossisay8400 10 หลายเดือนก่อน

    Kale hwote yasemaln merte memher neh❤

  • @samerahsamerah1610
    @samerahsamerah1610 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባረክ ፓስተር ለጥያቄዎቼ መልስ ስላገኘው እንዳተ ቅን እውነት ሚያስተምር ያብዛልን ለምድራችን ተባረክ ያባቴ ብሩክ 🔥🔥🔥 ይጨምርብህ ተባርኬበታለው

  • @asemakahlie1057
    @asemakahlie1057 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ብሰማህ ብሰማህ አልሰለቸዉህም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @christinateshome4056
    @christinateshome4056 3 ปีที่แล้ว

    የ5እና የ2 ዓመት ልጆች አሉኝ ብዙ ነገር ተምሪያለው አመሰግናለው ተባረክ

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተባረክ ብዙ ተምሬበታለው

  • @solyanaakiya8284
    @solyanaakiya8284 2 ปีที่แล้ว

    መፍትሄ ነህ!!!

  • @selamawitdubalewelde2706
    @selamawitdubalewelde2706 3 ปีที่แล้ว

    Paster chere sewedekeko pente ayedelehum gen betam new yetemarekubet Egziabher yestelen👏👏👏😘😘😘