Thank you God its oready done new life starting thank you so much 💗 🙏 please wetatoch astwaye leb yenuren please don't forget life is short amlken lezelalem anskyem thank you God forgive me for everything 🙇♀️🙏
Wow pastorye zemnk hulu berkrek yeble definitely true thank you am learn from yesterday this all my past life pls wetatoch ensma enstwel yemitekmen telk temhert new waga enkflbtalen chela yalnbten neger now am ur side pastrye astmarye zemnek yebrek bless you more and more much love respect❤ 🙏
This is so true, I live in US, most people ( including Habesha ) live together before marriage. Some of them live for ages in the such fashion but don’t even have plan to tie the knot 😢
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እንደ ፖስተር ቸሬ የሚመቸኝ ጴንጤ የለኝም ❤ ቃለሂወት ያሰማልን አክባሪክ።
እውነትህን ነው pastor! ትውልድን እያዳንክ ነው Ortodox ነኝ ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው ወጣቶችን ዘመናዊ ከሚመስል መጥፎ መንገድ እንደዚህ ባለ በእግዚአብሔር ቃል ትምህርት መልስልን Thank you 🙏
ፓስተር አንተ እንደሌሎች ነጋዴ ጼንጤ አደለህም ቃሉን ነው በትክክል የምትዘራው ነጋዴዎቹ ደግሞ በአደባባይ ህዝብ ማሃል መንፈስ ላውጣልሽ በማለት የወጣት ሴቶችን ከንፈር ግጥም አድርገው ይስማሉ የዳንሱና የዳንኪራው ነገርማ ለጉድ ነው ከዘፋኞቹ በላይ ነጋዴ ፓስተሮች ይቀውጡታል ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለን ፓስተር ቸሬ❤❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ፓሥተር ቸሬ ውሥጤ ነው መርህ ይዞ ትውልድ እያዳነ ያለ ታላቅ ሠው እድሜ ይሥጥህ እንወድሀለን
ቃለህይወት ያስማልን እዚህም እዛም ያለነው በደንብ እየተማርን ነው ለዚህ ትውልድ ትምህርትህ ያስፈልገዋል እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
You made my day 😂😂😂😂😂😂
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ 1ኛዋ ነኝ ያንተን ቴምርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ትክክል እዳልሆን የሰማኛል ወደሀገሬ ሄጄ ቃል ኪዳን እስከምንጋባ ንሰሀ እገባለሁ ይርዳኝ
እመቤቴ ትባርክ ወንድሜ ትክክለኛ ትምርት በጊዜው እኔ ተምሬበታለው tnx🙏
👍👍👍👍👍👍👍አቦ ተባረክ በክርስቲያን አስተምሕሮ ማን ስለዚሕ ቃል ተናግሮ ያዉቃል
አዎ በጣም ፣ ማንም የማስተማር ፍላጎት የለዉም በጣም እኮ ነው የሚያሳዝነው የ እግዚአብሔርን ሳይሆን የሰውን ልብ የሚያስደሰት ስብከት ነው በየቦታው የሚሰማው ለዛ እኮ ነው ትውል መለወጥ ያልቻለው እግዚአብሔርን የሚፈራም የጠፋው ክርስትና ቀሎአል
ፓስተር ጌታ አኢየሱሰ አብዝቶ ይባርክህ ቀላል አገልግሎት አይደለም እያገለገልክ ያለኸው ትልልቅ ነን የሚሉም ጴንጤዎች እንደማይወዱህ አውቃለሁ በእግዚአብሔር ተወደሀል ያ ከበቂ በላይ ነው እግዚአብሔር ሀይል እና ጥበብን ይጨምርልህ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ፡፡♥♥♥♥♥
ትክክል ነዉ ቸሬ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የፓስተር ቸሬን ትምህርቶች እከታተላለሁ አንድ ደስ የሚለኝ ነገሩ የማያገባዉ የማይመለከተዉ ነገር ዉስጥ አይገባም አላማዉ ሰዎችን ማስተማር የማያዉቁትን ነገር ማሳወቅ ነዉ
Zemenk ybark
Wow you are so right
እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ አልሀምዱሊላህ
ግን ፓስተር ቼሬን የእውነት የሚሰጣቸው ትምህርት በጣም ደስ ይለኛል ብዙም ተምሬበታለው በአላህ ፍቃድ ሀገር ስገባ በአካል ማግኘት እፈልጋለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለቸሬ
እግዚአብሔር ያክብርህ ፓስተር ቸሬ እኔ ላንተ ቃል የለኝም በእውነት ባሁኑ ሰአት በጣም ብዙሀኑ በተለይ በአረቡ ሀገር ሀበሾች ሳይጋቦ ነው አብረው የሚኖሩት እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ሁኖ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርነው እግዚአብሔር ይክበር እግዚአብሔር የሚቃወመውን እምንቃወም ትውልድ ያድርገን እኔ በራሴ በጣም ብዙ የማላውቃቸውን የመፀሀፋ ቅዱስ ቃል በብዙ ተምሬበታለሁ እናም በቅድስና ለመኖር ወስኛለሁ ትውልዱን ማዳን መባረክ ነው አንድ ትውልድ አዳንክ ማለት በእግዚአብሔር ዘንድ ምን ያህል ስፍራ እንዳለክ እግዚአብሔር ያውቃል እኔን ማዳን በራሱ እግዚአብሔር ይከፋልሀል በእውነት ተባረክልኝ የኔ አንደኛ ቸሬ አከብርሀለሁ
እዚህም ያው ነን
Geta yibarkih sagebam yanten temeheret temere nw yagebahut agebechem ante gar meteche eyetemarekugne nw geta yalemelimeh tebarek
ስታስተምር ብትውል እኮ አይሰለችም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በብዙ ነው ምማርብህ ❤
ተባረክ ፓስተር
ተባረክ
ጌታ ይባርክ እዉነት ብለሀል እግዚአብሔር አብዝቶ ይቅር ይበለኝ ባለማወቅ አጥፍቻለሁ
ተባረክ በብዙ ፓስተር ቸሬ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ትምህርት ነው ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን።❤👏
ፓስተር ቼሬ እወነተኛ የእግዚአብሔር
ሰው ሰው በጣም እወድሕ አለሁ በጌታ
ስም አከብርሕ አለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሕን
በሙሉይባርከው
ማርያምን ይሄ ፖስተር ስወደው አቀኛ
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን ዛሬ የኔን ታሪክ ነው የነገርከኝ በአረብ ሀገር በጓደኝነት ረጅም አመታት አሳልፈናል ኢትዮ ገብተን ቤተሰብ እንደጓደኛ አስተዋወኩት አስተዋወቀ ሂወት በዛው ቀጠለ ልጅ መጣ ሽምግልና የለ ምን የለ እና ቤተሰቤን ብቻ እንዳሳዘንኩ ነበር የሚሰማኝ ለካ ከሁም በላይ የፈጠረኝን እግዚአብሔር በጣምምምምም አሳዝኘዋለው ለንስሃ ያብቃን
ፀጋ የበዛልህ ነህ አሁንም ይብዛልህ እንወድሃለን ተባረክልን አንተ የትውልድ ቅመም ( አጣፋጭ )
እኛም አብረን መኖርከጀመርን አስራ ሶስተኛ አመታችን ሁለት ልጆችም አሉን በዚ ዙርያ የመጀመርያ ያስተማርክ አንተ ነህ ላመሰግንህ እወዳለሁ ሁሉም ነገር በተገቢዉ መንገድ ሲሆን ጥሩ ነዉ
ቸሬ ተባረክልኝ ቡዙ ተምሬአለሁ ተለውጫለሁ ስለ እስከዛሬው እግዚአብሔር ይቅር እንዲለኝ እፀልያለሁ ንስሀም እገባለሁ እናመሰግናለን መሠረታዊ ነገር ነው ያስተማርቀን ።
እሰይ የእኔ ወንድም ተባረክ ትክክል
ብዙ ሰው እደሚድን።
ተባረክ ዘመንክ ይለምልም ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ
ይህንን ትምህርት መማር የሚገባውን ይህል አልተማሩም ። ማንኛውም ዓይነት ሃይማኖት ሰይገድብ ሁሉም ሰው መማር አለበት ብዬ አስባለሁ ።
እግዚአብሔር ቤትህን ይባርክ የፈጣሪን ፈቃድ የምንፀዳበት ትክክለኛ እውነት ነግረህናልና 🙏🙏
ቸሬ= ዬኒ ማኛ
I think that he is one of matured bibel give.
ፓስተርዬ በመጀመሪያ ይሄን ፈዋሽ አንደበትህን ፥ ጤናማ አመለካከከትህን፥ እውነተኛነትህ፥ አስተማሪነትህን ማመስገን እፈልጋለሁ ።በየትኛውም ሀይማኖት ውስጥ ብንሆን ያንተ ትምርህት እየሰማን እየተማርን ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ሰው በሌለኝ ሰአት አንተን በርቀት ልኮልኛል።ብዙነገር ተምሬያለሁ።ደስተኛ ነኝ ። እዚጋ ያነሳሀቸው ሀሳቦች ሁሉ እውነትና ትክክለኛ ናቸው።ሌላ ቢጨመርበት የምለው እኛ በከንቱ የምንኖር የፍቅር ቃሉ ገና ያልገባን ሰዎች ትዳርን አቅለን ስላየን ዋጋ እያስከፈለን ነው።ካንተ በሚገባ መማር አለብን።
ሴቶቹ ጥቂት ከተዋወቁና አገባሻለሁ እያለ መጫወት ሲጀምር ባሌ እያለች መጥራት ትጀምራለች፥ ጓደኝነታቸውን ያየም ባልሽ እያለ እጠራላታል ነገ ግን ጥሏት ይሄዳል። አብሮ የመኖሩ ጉዳይ አሳሳቢ እየሆነ ነው በደንብ አስተምረን በተለይ ወንዶች ቀለል የሚያደርጉት ነገር ነው። እውነት ለመናገር ቃልህን የሰሙ ክብር እጃቸው ላይ ይታያል አግብተዋል ምልክቱ ጮሆ እያየሁት ደስ እያለኝ ነው ።እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈት ያልገባን እንዲገባን 🙏
ፓስተር ቸሬ እዉነት እግዚአብሔር ያክብርህ አምላክ ጤና ይስጥህ ምክርህ ንፁህ ነዉ።
እውነት ነው ተባረክ በቡዙ
ፀጋ ቸሬ
ቸር ተባረክ ከዚህ በላይ stegaa ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥❤️🔥ዳዲ ተባረክ 🙏🏽❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻💯💞እውነት ነው
Ewenet new Paster yederesebet yawekewal gen almawek new.
Fantastic lesson. I really appreciate for your leason❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you chere❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ምናለ ሳልሰበር ይህንን ትምህርት አግኝቼ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ይቆጨኛል ያገበግበኛል ዛሬ አብረን አይደለንም አድ ልጅም አትሪፌ በታለሁ ግን እስካሁን 8 ዓመት ሞላኝ ከተለየሁት ግን ሌላ ሰው መቅረብና ማመን በፍጹም አልቻልኩም ብቻ እግዚአብሔር ምህረት አድርጎ እንደገና እንደ አዲስ ይስራኝ ጸልዩልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
እግዚያብሄር የእንደገና አምላክ ነው ሌላ እድል ይሰጣል አይዞሽ
@@lilitsegaye3899 አሜን የኔ እህት ተባረኪልኝ እጠብቃለሁ መጨረሻውንም ለማየት እናፍቃለሁ እግዚአብሔር እሚሰራልኝን
ቸርዬ በብዙ ተባረክልን ለቀረነው ትውልድ አትርፈኸናል እንወድሀለን ለምልምልን🙏 🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን የክርስቶስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን ። ዛሬ መጽሀፍ ቅዱስን እርግፍ አርገው ቤተክርስቲያንን የምዕመን ዕውቀት ደሀ እያደረጉ ኪሳቸውን በንዋይ የሚሞሉ የሀይማኖት መሪዎች እንደ አሸን በፈሉበት ዘመን አንተን ማግኘት እንደገና ተስፋ እናደርግ ዘንድ ልባችን ሀሴት አደረገ ። ክብሩን ጸጋውን ያብዛልህ
እሺ ፓስተር ቸሬ ጌታ አየሱስ አንተን ይባረክ ዘመን ይባረክ ተባረክ በብዙ አናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
የእውነት መንፈስን የሚያድስ ት/ት ነው በጣም የማከብርህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
Yene mert memehere God bless u selamek bekerestos yebeza yehun
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነው ሳላገባ ያንተን ትምህርት መስማቴ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
የትውልዱን ችግር ጠንቅቀህ አውቀሀል ጥሩ አስተማሪም መካሪም ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ለምንሰማውም ጌታ ማስተዋልን ይስጠን!!
0
መቸም ይህች ሀገር ሠው አያሣጣትም አይደል ኧረ አንተሥ ክበርልን ፓሥተር ቸሬ ኑርልን አባቴ
Yenin tarik new yenegerikegh tebarek egzaber yiker yibelegh🙏🙏🙏
በጣም ልክ ነህ አሜሪካ ማጣፊያው አጥሯታል በዚህ ጉዳይ በሚገርም ፍጥነት የእኛ ሴቶች እዚህ ሲመጡ ስራ ሰርቸ ገባሁ እየተባለ የትዳር ኑሮን አመሰቃቀሉት እንደ እነሱ እየሆኑ ነው አብዛኞቹ የአበሻ ሴቶች ሲንግል ማም ፋሽን አድረገውታል የልጆቹን ህይወት መራራ አደረጉባቸው። የትዳር ክብር ጠፋ ፈረንጅ ነገር አለሙን ትተውታል 65-70% ከዉሻ ጋር ነው የሚኖረው ወይ ሩምሜት ነው የፈጣሪን ስም እና ትዳር የሚለው ቃል በጀሮአቸዉ እንዲሰሙት አይፈልጉም።።።
እውነት ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ
Oooo በጣም ይገርማል የሚለው ነገር በጠቅላላ ያለውን ነገር ነው የተናገረው አንድም ሰህተት የለውም
Thank you God its oready done new life starting thank you so much 💗 🙏 please wetatoch astwaye leb yenuren please don't forget life is short amlken lezelalem anskyem thank you God forgive me for everything 🙇♀️🙏
እዉነትህን ነዉ ተባረክ ስንቱን ጉድ ነዉ ጌታ የሸፈነልን 😭😭😭 እህቶቼ ወንድሞቼ ሰዉ ብቻዉን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም እና ቶሎ ወደ ቃልኪዳን ጋብቻ መጠቃለል ይሻላል🙏🙏🙏
በጣም ትመሰገናለህ አቦ
ክብር ለእግዚአብሔር እደእርሶአይነት አስተመሪ ስለሰጠን God bless mor and mor
You right please God help me in Jesus Christ name amen! God bless you and all your family’s!
አሜን
God bless you Pastor Chere
በጣም ነው እምናመስግነው ፖስተር ቸሬ ትምህርት አንድም እሚጣል የለው እውነቱን ነው የተናገርከው
እግዚአብሔር ይበርክህ
Getahoye ekir belen 😭🤲🤲🤲
Wow pastorye zemnk hulu berkrek yeble definitely true thank you am learn from yesterday this all my past life pls wetatoch ensma enstwel yemitekmen telk temhert new waga enkflbtalen chela yalnbten neger now am ur side pastrye astmarye zemnek yebrek bless you more and more much love respect❤ 🙏
በላቸው በተለይ የዚ ዘመን ሴቶችችችች ኣንሰማም ብልዋል
Segety kkkkkkkkkkkkkk. Paster. You. Are. The. Best 👌 👍 😍 🥰 ☺️
እግዜአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው
pastoriye leigna shi (1000) amet nuurilini
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ዮይ ከዚ እርደኛ ❤️❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏽
Betam telik lahiwote mamirya semichalew psterye geta yibark
paseter chere geta yakeberek kebereln enewedekalen ene Gena alagebaume gen bedeb new eyaseremarekegn yalekew amesegenalew tebareklgn ♥️🙏
Ebifamaa parents barumasaa bay'ee garii dha ❤📖
Tabark zemene Hulu yebark, xuruu timirti, mikiri, ya egezeber qalii🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ አስተሳሰቤን አመለካከቴን አሰፋሁ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏
ፓስተር ተባረክ ዘመነ የለምለም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክ ተባረክ♥️♥️♥️👏👏👏👏👏👏👏
ተባረክ ፖስተር ቸሬ አንተን የሰጠይን ጌታ ይባርክ በረከታችህ ነህ🙏🍇
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
እዉነተኛ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባራክ እኔ ውጪ ነዉ የምንሮረው ቤታ ፊት የሚያገቡ ይሳቅባቸዋል እንዳልከው ውሻ አቅፈው መኖር ነዉ መጨራሻው በአይኔ ይየሁት ታሪክ ነው ተባረክ ስንቱን እይስመለጥክ ነው እዚህ ጉድ ነው ስንት ጥል ስንቱን ሴት ወንዶች እየገደሉ ነው። ጌታይባርክህ በርታ
Paster be ewenet l teweledu yasenesah brereket neh yante yehonew Hulu yebarek
Pastor chere tebark tsegawen yabezaleh
Qalhiwot yasamalin Pasteriye❤Tsagawun Yabzalik ❤❤️❤️🙏🙏🙏
Hooooooooooooooo yes this is true pastor bless you more and more Amen Amen Amen hallelujah
ምዕመናን ለምን እንደምትስቁ ግራ ይገባኛል ሰባኪው እኮ ሲሰብክ የራሱ ተፈጥሮ የሚያስቅ ስለሆነ ነው እንጂ ማሳቅ ፈልጎ አይደለም::: ይሄ ከእግዚአብሔር የሆነ መልዕክት በእውነቱ እየተለቀሰ እንጂ እየተሳቀ የሚሰማ አይደለም ልብ ቢኖራችሁ መልካም ነው::
በጣም እናመሰግናለንን ለምትሰጥንን ትምህርት እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንከን ይባርከልክ
እዉነት ነው።
ጌታ ይባረክ chanal Alee iinde
እናመሰግናለን
አሜን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amen Tebareke
❤❤❤❤❤
Thank you 🙏
This is so true, I live in US, most people ( including Habesha ) live together before marriage. Some of them live for ages in the such fashion but don’t even have plan to tie the knot 😢
pastor chere god is the bless you
Teberakilin abatachin ❤❤❣❣❣
Egnam enesum kirstosn new mnamelkew
Bless you a lot
Geta yibark ❤
Paster CHERYE yet neberk iskahun GETA yabzalin anten le new Generations
Thanks Ke libe AMESEGNHALW
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤🙏🙏🙏GETA YEBRARKH AMEEEEEEEN
Thank you pastor Chere for the word.