የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 5 ሙሉ ትምህርት (የልጆች አስተዳደግ) ፓስተር ቸሬ Inside Marriage Teaching Part 5 Pastor Chere

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 5 ሙሉ ትምህርት (የልጆች አስተዳደግ) ፓስተር ቸሬ Inside Marriage Full Teaching Part 5 Pastor Chere

ความคิดเห็น • 271

  • @danielgirma6441
    @danielgirma6441 2 ปีที่แล้ว +5

    ምነኛ ህይወት የምገኝበት ትምህርት ነው ተባረክ

  • @addisalem8872
    @addisalem8872 ปีที่แล้ว

    ስስማህ ብውል የማልጠግብህ ፓስተር ቸሬ ተባረክ ቤተስብህ ታድሎ ይሄ ማታደል ነው።

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf954 2 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ ድንቅ ትምህርት እራሴን እንድመለከት እረድተሀኛል ጌታኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bugage9563
    @bugage9563 3 หลายเดือนก่อน

    This is the teacher we need in today’s world! Thank you! May God bless you!

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጻጋ ያብዛል ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በማለት ልጀምር ለዚህ ትውልድ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ የሆነውን የከበረውን የእግዚአብሔር ቃል የምትገልፅበት አገላለፅ በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረክ

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ይጠብቅህ አንተንም ቤተሰቦችህንም

  • @zewdituzelleke4804
    @zewdituzelleke4804 3 ปีที่แล้ว +6

    ስለ ትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን:: በፍፁም ግልጥነት በቤተክርስቲያን መድረክ ላይ የማይነሱ ነጥቦችን በስልጣን ሆኖም በፍቅር ስታብራራ ሳይ ምነው ወጣት በሆንኩ ያስብላል:: ትውልዱ ከዚህ ትምህርት ይጠቀማል ብዬ አምናለሁ:: እግዚአብሔር በብዙ ይጠቀምብህ ከጠላት ወጥመድም ያስመልጥህ::

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว

    Egziabher Yibarkih Pasteriye tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @bezujesus8033
    @bezujesus8033 3 ปีที่แล้ว +32

    በአንተ ውስጥ ያለው ፀጋ ያስደንቃል እድ ውኃ ብስስ እያለ ህይወትን ያረሰርሳል ብዙ ተምራሉሁኝ ባላማስተዋል ያሳለፍኮችሁትን ዘመናቶች ምነው ቀድሜ ይህን ትምህርት በሰማሁ አልሁ አብሶ ለልጅ ግዜ በውስጥህ ስለከበረው ፀጋ ጌታ ይባረክ

  • @saranegussie2576
    @saranegussie2576 3 ปีที่แล้ว +7

    ምን አይነት ፀጋ ነው ያለህ ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ቸርዬ ውይ ሁሌ መማር ካንተ
    በአንተ ስለሚሰራው አስተማሪ መንፈስ ቅዱስ
    የተባረከ ይሁን
    ቸርዬ ባሁን ሰአት ልጆች ናቸው ለወላጅ መከራ የሆኑት ከታች አያያዝ ችግር ምክንያት
    ተባረክ ቸርዬ

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 2 ปีที่แล้ว

    You are very good man and I love you🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @monafarhan5052
    @monafarhan5052 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowow Uuuuuu ffffff 🙏🙌🙌🙌

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 3 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ!!ግልጥልጥ አድርገህ ስለምታስተምረን!!ጸጋ ይብዛልህ እንወድሀለን!!!

  • @mulualemgena4105
    @mulualemgena4105 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓሰተር ቸሬ የምታሰተምረው ትምህርት በጣም ደሰ ይለኛል ለኔም ፀልያልኝ ግዜው ከባድ ነው ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ቻናልህ በጣም እከታተላለው

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 3 ปีที่แล้ว +5

    😁😁😁በጣም እያዝናና የሜያስተምረ እግዛብሔረን ስለአንተ አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ትምህረት እውቀት እንድንጠቀም ስላደረገ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏❤❤❤

  • @bezujesus8033
    @bezujesus8033 3 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶህ ይባርክህ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው የምታስተምራቸው ትምህርት ጠርበው መንገድ ያስዛሉ. መገረምና መደነቅን ተሞልቻለሁኝ ዘመንህ ይለምልም

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ መድኃኔዓለም ይባርክህ ተባረክልኝ ብሩክ ነህ በአዉነት♥️♥️♥️

  • @seblesime4126
    @seblesime4126 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ስንት ጊዜ እንደሰማሁት በጣም አስተማሪ ነው ተባረክ

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 ปีที่แล้ว

    ❤thank you Egezabihere yemesigen

  • @luluyimer6891
    @luluyimer6891 28 วันที่ผ่านมา

    Zemenk ybarek

  • @saronmekonen904
    @saronmekonen904 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ቸሬ አንጀት የሚያርስ ትምህርት ነው በብዙ ፀጋ ተገለጥ

  • @momloveyou4437
    @momloveyou4437 2 ปีที่แล้ว +5

    እንወደዋለን ከዝ በላይ ጸጋውን ይበዛል❤❤🙏🙏

  • @melattade9320
    @melattade9320 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ ፓስተርዮ በምታስተምረው ትምህርት ህይወቴን መርምሬበታለው አትርፌበታለው ተባረክ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 3 ปีที่แล้ว +8

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ቸሬ ትምህርቶችህ እጅግ ጠቅመውኛል

    • @henokshewaye
      @henokshewaye 3 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር ዘመንህን ሁሎ ይባርክልህ ፓስተር ቸሬ ተባርካለውኝ

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 ปีที่แล้ว

    God bless you abundantly. You are so grate .

  • @meab7556
    @meab7556 3 ปีที่แล้ว +5

    በስኬታቸውም በውድቀታቸውም አለሁ አይዟችሁ።የምላቸው እናት አርገኝ አበርታኝ ጌታ ውስጤን ሰራኝ እንደገና ስራኝ በብዙ ተባረክ

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚእግዚአብሐር እድሜ ጤና ይስጥልን ቸሪዬ እናመሠግናሌን👏👏👏

  • @SidaGetahun
    @SidaGetahun 2 ปีที่แล้ว

    Betam inwedihalen yetibeb astemariyachin, geta zemenihin yibark

  • @rihanakamil1479
    @rihanakamil1479 2 ปีที่แล้ว

    Zemenkn yebarekew megeb new yemgebkge

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 3 ปีที่แล้ว +7

    እሚገርም ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mimialemshet4351
    @mimialemshet4351 3 ปีที่แล้ว

    Tega yabzaleh yehe iko metadel new bezi zemen yehen yemsle timhert geta zemnehen ybarkew

  • @meab7556
    @meab7556 3 ปีที่แล้ว +4

    ሂወት ያለው ትምህርት ነው ትውልድ ሁሉ ይስማው

  • @user-df9gq4jc9h
    @user-df9gq4jc9h 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቂሚ ትምህርት ነዉ ተባረክ

  • @davidjemes6350
    @davidjemes6350 2 ปีที่แล้ว +1

    wow ቸሬ እ/ር አምላክ ያብዛልህ ተባረክ ብዙ ወላጆች ልጃቸውን በስርአት ያሳደጉ እየመሰላቸው በጣም ብዙ ስህተት ሰርተዋል

  • @dinkechemeda4462
    @dinkechemeda4462 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ በጣም ሚገርም ትምርት ለትላልቅ ሰዎች እኔስ ባለፍኩበት ልጆቼ አያልፋም ጌታ እውነትም እየተጠቀመብህ ነው

  • @netsanettulamo7730
    @netsanettulamo7730 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ በብዙ ይባርክ ስለ ግልፅነትህ ከዚ በላይ በፍቅር ይጨምርብህ

  • @elisaadhanom8415
    @elisaadhanom8415 2 ปีที่แล้ว

    Betam teru temeherte

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓሰተርዬ ተባረክ አጠገብ ተቀምጦ የሚማር እድለኛ ነው ለምልም 🌹🍇🍇🍇🙏🙏

  • @user-kn2on8li5v
    @user-kn2on8li5v 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ድንቅ ትምህርት ተባረከሃል ፓስተር ቸሬ ይብዛልህ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ በብዙ እየተማርኩ ነው አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @tigistkebede828
    @tigistkebede828 2 ปีที่แล้ว

    min endemil alakim yeliben new yastemarkew tebarek eg/r ahunim tsegawun yabzalih

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 3 ปีที่แล้ว +5

    ቀላል ሸምጥጠዉ እኛም ቅዱስ ቅዱስ እንድንጫወት ስላስታወስከኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ። ሁሌም ቢሆን የመጀመሪያ መሪ ቃሉን ካደረግን በዚህ ዘመን በቃሉ በጸሎት ከድካማችን ካካፈልናቸዉ እንጠቅማቸዋለን መጋቢ ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ ደጋግሞ ይባርክልኝ ቁጭ አድርጎ እግዚአብሔር ይመግበኛል በቤት ዉስጥ ፫ ህጻናት ይዤ አንዳንዴ ሰጥቻቸዉ ለጠባቂ ልስራ እልና በብዙ ድምጾች መሃል ድክም ሲለኝ እግዚአብሔር አምላክ ባንተ በቅዱስ ቃሉ እንድበረታ አገዘኝ ለቃሉ ክብር ይሁን።

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ ጌታ ተጠቅሞብሀል 🙏🙏

  • @tigestderbe5968
    @tigestderbe5968 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምክርክ ትምህርትክ በጣም ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልክ

  • @martamekonen6396
    @martamekonen6396 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ እስከእርጅናህ ጌታን አገልግል

  • @samariyaweldu5253
    @samariyaweldu5253 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 3 ปีที่แล้ว +11

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክ እንወደሀለን😍

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ ትምህርትህን ደግሜደግሜ ብሰማው አዲስ ጌታ ይባርክህ

  • @mekdeskassahun6095
    @mekdeskassahun6095 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት !!!! ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much for opening my eyes stay blessed pastor 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇿🇦

  • @setotasetota5068
    @setotasetota5068 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ያብዛልህ ብዙህ ተመሪኩ ❤❤❤

  • @eskedarseleshi4240
    @eskedarseleshi4240 3 ปีที่แล้ว

    tebarek

  • @meab7556
    @meab7556 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክልን

  • @Flamingosu
    @Flamingosu 2 ปีที่แล้ว +1

    I follow Orthodox religion. Your graceful words heals many all Ethiopian religious followers as well as non believers. May God continue to bless your remainder of ministry years.

  • @asratalemayehu9026
    @asratalemayehu9026 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓ/ርዬ ትምህርትህን ለማድረግ እና እንዴት ድንቅ እንደሆነ ለመግለፅ ቋንቋ ያጥረኛል፡፡ ቀጥ ብለህ እኛ ቤት የገባህይመስለኛል፡፡ ኡፍ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፡፡

  • @adu286
    @adu286 ปีที่แล้ว

    Zemenik zer menzerik yibarek ❤❤❤❤abate

  • @richoalemu5278
    @richoalemu5278 3 ปีที่แล้ว +2

    Woowww Amazing Teaching Blessed Pastor Chera U are gift of this generation.

  • @user-wn7gm1vu8r
    @user-wn7gm1vu8r 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ተባረክ ስታስተምር እንደተናከርከው ሰው አታገቢም መቼነው እምታገቢው አትወልጂም ለናትሽ ውለጅላት ብር ሀብት ብትሰሪ ልጅ ከሌለሽ ለማን ብለሽ ነው እያሉኝ ከቤተሰብ ከጋደኛ ከዘመድ ለመቀላቀል በጣም እሸማቀቃለሁ ዛሬ ደሞ ምንሊሉ ነው እያልኩ ያዘኑ እየመሰሉ ሰውን ይጎዳሎ እንዳልከው እኔም በቃ ከነሱ ጭቅጭቅ በቃ ያንን ሰው ላግባ እላለሁ አንዳንዴ ተናድጄ አለቅሳለሁ

  • @Flamingosu
    @Flamingosu 2 ปีที่แล้ว

    Tekami ena abertach hono Agni hewalehu. Ameseginalehu.

  • @zd3765
    @zd3765 2 ปีที่แล้ว

    Amen God ❤❤❤😀

  • @gatedumas1637
    @gatedumas1637 3 ปีที่แล้ว +4

    No words, but I want to thank you very much for what you are doing to shape the Ethiopian family. I believe this part of teaching touched most of the family including me.

    • @gatedumas1637
      @gatedumas1637 3 ปีที่แล้ว

      Changing family and changing the country. I wish all the Ethiopian family watch this video.

  • @uptodateuptodate7975
    @uptodateuptodate7975 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉ እየሱሲ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን እኔ ዘሬ ብቻ ነው የሰማሁት ግን አሁን እረሴን አግኝቼዋለሁ በእውነት ሚገርሚ ትምህርት ነው ህይወትህን ዘመንህን አገልግሎትህን ሁሉ በጌታ ቤት ይልቅ እንወዳለን ከልብ❤❤❤♥♥♥

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ዘመንህ ህይወትህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ቡሩክ ነህ

  • @hqqseybahiru4341
    @hqqseybahiru4341 4 หลายเดือนก่อน

    I’m just trying my luck luck 🍀 for my team this season so hopefully 🙏

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh2605 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር በጣም ነው የማመሰግነው የሚገርም ትምህርት ነው ለማሳድጋቸው ልጅዎቼ ሰለሚጠቅመኝ ተባረክ ።ደግሜ አመሰግናለሁ

  • @meserettube4222
    @meserettube4222 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen geta yebarek eysus getanew

  • @ruhamaelshaday4257
    @ruhamaelshaday4257 3 ปีที่แล้ว +1

    Tsega yebzaleh.pastor chere.😇😇😇

  • @serkalemtsegaye7634
    @serkalemtsegaye7634 ปีที่แล้ว

    Plaster Chere Egziyabher Tena edme kezih yembelt ewket yisth!!!!!

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +3

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS AND LIFECHANGING TEACHING!!!

  • @sapiensme
    @sapiensme 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እድሜህ ይርዘም

  • @Eyesusgetanewu
    @Eyesusgetanewu 3 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው 👍ተባረክልኝ❤❤❤

  • @tamirukereta7257
    @tamirukereta7257 3 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ቸሬ በጣም አሪፍ ነው በርታ ከ USA 🇺🇸

  • @tesfukidan649
    @tesfukidan649 18 วันที่ผ่านมา

    Hi 🎉🎉🎉 geta ybarkh

  • @abegiapeter2165
    @abegiapeter2165 3 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER zemenihin betesebihen yibarikew tebarek

  • @yewnetkal
    @yewnetkal 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ የበዛልህ ቼሬ
    ላንተ ያለን አክብሮት ትልቅ ነው።
    ድሮ ድሮ ትምህርተ ባይኖርም ፈርሀ እግዜር ነበር ፤ ዛሬ ደግሞ ፈርሀ እግዜር በመጠኑ ቢያንስም ትምህርት ላይ ግን ብዙ የቤተ-ክርስቲያን አገልጋዮች ብዙ ደፍረው ማስተማር ይፈራሉ ወይም በብዛት አናይም።
    ቢሆንም ግን በጥሩ ሁኔታና ያልተዳሰሱ ሀሳቦችን በድፍረት ስላስተማርክ አብዝተን እንባርክሀለን። 🙏

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አኔ አግብቻለው ከአንተ ተማርኩኝ

  • @deborabanga8188
    @deborabanga8188 3 ปีที่แล้ว +3

    Woww it is amazing ....u ar blessed 😍😍 ...

  • @hawinewarq2125
    @hawinewarq2125 2 ปีที่แล้ว

    wow betam new des yalegn

  • @thomasthomyy9243
    @thomasthomyy9243 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen geta yibarekihii tabaraki kibre lageta yihun ✔️💯✔️💯

  • @kkm3596
    @kkm3596 2 ปีที่แล้ว +1

    ቻሬ በእዉነት ስወድክ ጌታ ይበራክ😍😍🙏🙏እሁልክ ዛድሮ አሮግቶች በሀግሬ እርኩስ አመይኝኔ በይሁለ ወጌል እዞ በፌስቡክ ጎራምሰ ለመግበት ስሉ ልጆቻን ስደቡቁ ይታየሉ ጌታ ምቻገራ እኮ ቻሬ😢😢💔💔ይዛመን አሮግቶች በጎሮሠ ስሮጡ መልከት በጠም ከበዱነዉ ቻሬ ጌታ ይቅር ይበለን ።

  • @lelitadesa2165
    @lelitadesa2165 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክ በጣም ተባርኪያለሁ

  • @seblegebertsadik
    @seblegebertsadik 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @elsabetmalkamu1656
    @elsabetmalkamu1656 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @meselechmasta485
    @meselechmasta485 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebareki 💞💞💞💯

  • @helengdefewu2282
    @helengdefewu2282 3 ปีที่แล้ว +4

    አረ ዛሬ ፓስተርዬ ለየት ያለች ትምህርት ናት ከናንተ የምወድላችሁ መጠጣት መንደራዘዝ መስከር አታውቁም ይህን ከናንተ ተምሪአለሁ

  • @hailelove1
    @hailelove1 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ተባረክ እግዝያቤር ይባርክህ

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 3 ปีที่แล้ว +12

    እባካችሁ ከኃላ ያለውን ሙ ዚቃ አጥፉት ::

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 ปีที่แล้ว +1

    Hooooo Amen Amen Amen hallelujah your blessed pastor blessed your family’s

  • @mekdeskifetew7426
    @mekdeskifetew7426 2 ปีที่แล้ว

    God bless you! Preaching that can b ring generational change. God help me to put in practice!

  • @eyedoctor9934
    @eyedoctor9934 3 ปีที่แล้ว +3

    You are such a father of the generation you are father for fatherless God when he called you to serve him he never wrong he was getting the right person when he find you I know he always right when it comes to you he was super great praise the Lord I learned a lot as a family I shared it to my sister and my best friend more love more prayer to you we love you so much

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተርዬ ተባረክልኝ ውድድድድድ

  • @huluhager9145
    @huluhager9145 2 ปีที่แล้ว

    ደሥየሚል ትምህርት ነው🙏🙏🙏

  • @mamitugeleta1231
    @mamitugeleta1231 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful teaching! God bless you abundantly!

  • @mihretmekonen2896
    @mihretmekonen2896 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር እናመሰግናለን ተባረክ

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 ปีที่แล้ว

    oh my God amzing Blss You More

  • @amalethiopia4888
    @amalethiopia4888 3 ปีที่แล้ว

    ጌታይባረኪ ፓሰተር ቸሩ በጉጉትነው ምጠቢቆ ትሚረቱን

  • @asli2998
    @asli2998 2 ปีที่แล้ว

    I love you 😍 💗